240ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ራሷን ልታጠፋ አንድ ወር ቀርቷት የነበረች የሰፈር ጉልበተኛና ኃይለኛ ሴት አስገራሚ ትሪክና 5ቱ ባሎቿ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 384

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +148

    እኔም አንድ ቀን ከስደት መልሶ ለንስሀ አብቅቶ ገጠመኜን ለሌሎች አጋራ ይሆናል የበርሜሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን🙏

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 4 หลายเดือนก่อน +33

    ወይ ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ እያርጋችሁ የመምህር ተማሪዎች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስላማችሁ ይብዛል ኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 4 หลายเดือนก่อน +1

      መምህራችንን እዴት ነህ እኔ ጎራጌ ነኝ ግን ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን አሁን ቀረ እድሜ ለወጣት ልጆች 😢😢 እኔ ምሮረው አዲሳበባባ ነው ግን መስቀል በተመለከተ ምንም ሚመለክ የለ ግን እዳከው እደበሀል እየተጠቀሙበት መሰሶው በር ላይ ሁለቱም ጫፍና ጫፉ ከታረደበኃላ ደም ይቀባሉ ነበር ግን አሁን ክብር ለቅድስት።ስላሴ ይሁን ቀርአኔ ለቅድስት አገሬ አብቅቶኝ ሞሎውን ላማውራት ናብቃ እዛም ወስጅህ እድታስተመር ምኞቴ ነው አባቴ አማኒኤል ይፍቀድልኝ ለዛም በመስቀል ባላይ ነው እድትሄድ ምፈልገ አናከኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 หลายเดือนก่อน +70

    እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜ
    ማርያምን አሁንስ ሁሉም ቀርቶብኝ አገሬ ገብቼ ንስሐ ገብቼ በቆረብኩ እንዴት እንደሚናፍቀኝ ያ ቀን ፃዲቁ አባቴ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን 😢

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 4 หลายเดือนก่อน +4

      የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ ለሁላችን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @mikiasmulu3560
      @mikiasmulu3560 4 หลายเดือนก่อน +2

      እምየ ማርያም ለሀገርሽ ታብቃሽ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZahraIbrahim-z5dየመምህርን ሱቁን እስኪ ንገሩኝ እባካቹ ስጠይቃቹ ኮሜንት መልስ አትስጡኝም አንገቴን መስቀል የለኝም። ከስደት መልስ ቄደርተጠምቄ ንስሃ ገብቻለሁ ካህኑያስሩልኝ ክርነው ያለኝ እባካቹ የት እድል ንገሩኝ ከመንገድ ላይ መግዛት አልፈልግም ከሱየተባረከ መስቀል እፈልጋለሁ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እህቶቼ 🤲

    • @LemlemDegesa
      @LemlemDegesa 4 หลายเดือนก่อน +2

      ቅዱስ ኡራኤል ቅዱስ ገብረኤል ላገርሽ ያብቃሽ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 4 หลายเดือนก่อน +11

    ደስ ሲል አምላኬ ሆይ በስደት የምንሰቃየዉን ልጆችህን ጎብኘን እና ለደጅህ አብቅተኸን ከተያዝንበት እስራት ፍታን😥😥😥😥ገጠመኙ አስተማሪ ነዉ በረከታቹ ይደርብን 🤲🤲🤲መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 4 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ እኔም አንድ ቀን አገሬ ገብቼ ለንስሐ ያብቃኝ ❤❤❤

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 4 หลายเดือนก่อน +12

    ቆንጆ ገተመኝ ነው። በዚህ ትምህርት ያወቁት ነገር ካለ ይሄ አዳኝ ወርቁ የሚባል መንፈስ ምን አይነት ባህሪ እንዳለው ነው። በሰሜኑ የኢትዪጵያ ክፍል እና በኤርትራ ሴቶች በብዛት ይሄ ሳሱላ ኩል ወርቅ ጌጣጌት ያበዛሉ ለካ አዳኝ ወርቁ ነው። የምታቀርባቸው ገተመኝ happy ending ስላላቸው ደስ ይላል። ወደ ቁርባን ሲደርሱ መስማት ቅዱስ ቅናት ይፈጥራል በ አድማጮች ዘንድ። ለምታደርገው ቅዱስ ስራ እግዛብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይባርክህ። እመ ብርሃን በምልጃዋ ትርዳህ።
    አሜን!!

    • @Tsehyi
      @Tsehyi 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክክል ባለማወቅ የሰይጣን አገልጋይ ሁነን ነበር በስላሴ ስም እኔ የጥምቀት የጥምቀት እንሶስላ እንጠቀም ነበር ሁሌም በአመት በአመት መምህሮቻችን ሺ አመት ያኑርልን በእነሱ ምክንያት እምነታችን ልናውቅ ችለናል

  • @mikiasmulu3560
    @mikiasmulu3560 4 หลายเดือนก่อน +34

    ወልደ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በእምየ ማርያም አደራችሁን መምርየ አንተም 🙏🙏

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 4 หลายเดือนก่อน +1

      እመአምላክ ታስብህ ወንድም አለም❤

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 4 หลายเดือนก่อน

      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብህ ወንድም

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወልደ ሚካኤል እግዚአብሔር ያስብህ ❤ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በዘርፍፍ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 4 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ማርያም ታስብህ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 หลายเดือนก่อน +56

    ነገ እኮ ፃድቁ አባቴ ሐብተ ማርያም ናቸው እንዃን አደረሳችሁ መምህረ አዳምጨ እኮምታለሁ🥰😊

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @لنننن-ه7ج
      @لنننن-ه7ج 4 หลายเดือนก่อน

      አንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tsehyi
      @Tsehyi 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 หลายเดือนก่อน +10

    የእህታችን የቀየረ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @wibrest7265
    @wibrest7265 4 หลายเดือนก่อน +10

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የስነ ልቦናችን እግዚአብሔር ክፈትል ይህንን ትምህርት ተሰምቷል መድኃኔዓለም የጸሎታቸው ወገኖቼ አፀደ ማርያም 🎉🎉በጸሎታቹ 🎉🎉

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔም.ከስደት.መልሶኝ.ለቅዱስ.ቁርባን.አብቅቶኛል..የእግዚአብሔር.ስም.የተመሰገነ.ይሁን

    • @netsanetmandfro7815
      @netsanetmandfro7815 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ መምህሬ የጉራጌዋን እናት አወራር ስትችልበት😁😁
    እኔ ቤተሰብ ድሮ እንሾሽላ ሲሞቁ አብሬ እሞቅ ነበር ትርጉሙን ግን አላውቀውም ተመስገን አንተን የሰጠን ጌታ ሁሉን አወቅን

  • @kidanemhretnatey
    @kidanemhretnatey 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ መምህር ይሄን ስፅፍልህ በእንባ ነው ላንተ ያለኝ ፍቅር አክብሮቴን መግለጹ በጣም ይከብዳል ከአባቴ በላይ የነብስ አባትህ ነህ በጣም እወድሃለሁ .....ሁሌም እያስተማርከን እንድትኖር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በአካል ወይም በስልክ አገኝሀለው ...ለዚ ክብር ስላበቃሀኝ አመስግናለው ...እኔ በጣም የማልረባ ሰው ነኝ አንተን ለማናገር የምበቃ ሰው አደለሁም። ግን ባንተ ትምህርት ለቅዱስ ቁርባን በቃው በጣም አመሰግናለው መምህርየ እመቤቴ ስውሯ ማርያም ካንተ ና ከመላ ቤተሰብህ ጋር ትሁን ...አሜን አሜን አሜን

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ውድ የኔ ልዬ መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እንኳን በደህና መጣክልን ተናፍቀሀል😢

    • @eftah21
      @eftah21 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክላስ ሚቲዬ❤❤❤

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እባክሽ የመምህርን ሥልክ ቁጥር ካወቅሽ ተባበሪኝ😊

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 4 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🥰🥰አሜን አሜን

  • @mekdijene978
    @mekdijene978 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እመቤቴን ነው የምላችሁ you tube ስከፋት ልክ መምህርን ሲሆን በጣም ደስ ይለኛል ሌላ ሲሆን በጣም ውስጤ ይናደዳል አላይም ሁላ በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር በመንገድ ላይ ሁሉ ይቀደምልህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️ አሜን በጣም ደስ ይመል ትመህርት ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @tsebelwashikur7587
    @tsebelwashikur7587 4 หลายเดือนก่อน +2

    Memeher ebakeh selkeh magrmegnte alchalenm ebakeh batam. Aschkay nw😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ :::መምህር 239 ገጠመኝ ላይ ማብራሪያ ስትሰጥ በዉሸት ትጮህ ነበር ያልከው እና እሱን አሰምቻት የምር ወደ መንፈሳዊ ተጋድሎ እየገባች ነው ቤተሰቦቿ ባዕድ አምልኮ ያመልካሉ እና እንዲተዉ ብላ ነበር ግን ይሄንን ገጠመኝ ስትስማ ፍልሰታን ጻድቃኔ ልትቆይ ነገ ትሄዳለች

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ አምላኬ ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ስደት ከወጣው 17አመቴ ምንዝ ልመለስ ፈጣሪ ላገሬ እስከቤተሰቦቸ አብቃን ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሳኤ ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ በጾሎት አስቡኝ እድሌ ተወስዶ ስራ ሚሰራኝ አጠሁ ሰው ላይን ጠላኝ ሁሉነገር እቢ ብሎኛል😢😢😢

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน

      አመቤታ ታስባ ሁ😢

    • @Sara-d4n5t
      @Sara-d4n5t 4 หลายเดือนก่อน

      አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላኽ በስላም ወደ ሃገርሽ ይመልስሽ ❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ 😍ሰማዕቱ መርቆርዮስ 🤲😍😘 ቅዱሳን አመታዊ ወርሀዊ መታሰቢያቸው አደረሳቹ አደረሰን ኑ እንዳምጥ እግዚአብሔር ይመስገን በነገሮች ሁሉ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 4 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ያንተ መምጣት እኮ እንዴት እንደምንጓጓ ውይይ😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ እሄ ሁሉ በኔ የነበረ ው በጣም ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በመምህሮቻችን ተመልሰን ለቁርባን ደርሰን አሜን

  • @yafet-2
    @yafet-2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ገጠመኝ ነው መምህርየ
    እግዚአብሄር እዲሜና ጤናብይስጥህ❤❤❤

  • @sanrasesamket6126
    @sanrasesamket6126 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምህር እንዳንተ ያለ መምህር ስለሰጠን ዘወትር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ቤተሰቤ በጣም በችግት ውስጥ ነው በሰማዕቱ በቅዱስ መርቆርዮስ እለት ዛሬ በፀሎት ሳለን በእህቶቼ ላይ ያለ መንፈስ ተጋለጠልኝ እግዚአብሔር ይመስገን። የእኛንም የህይወት ገጠመኝ ለማስተማርያ እንዲቀርብ እና ነፃ እንድንወጣ ወለተ መድን እህት ማርያም ተክለ መድን አፀደ ማርያምን በፀሎታችሁ እንድታስቡን በሰማእቱ በቅዱስ መርቆሬዎስ ስም እለምናህኋለሁ አደራ እህት ወንድሞቼ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ለኛም የውስጥ ለውጥ ይስጠን❤🎉

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤መምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእርሶ ላይ ልዑል እግዚአብሔር አድሮ የብዙዎቻችን ሕይወት ተስተካክሎዋልና ረዥም እድሜና ቡሉ ጤንነት ያድልልን❤❤❤❤

  • @AbebaEth
    @AbebaEth 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ መምህርዬ ይህንን ትምህርት ወደ አረብኛ ተርጉመህ ለአረቦቹ ብትነግርልን በጣም ጥሩ ነበረ

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 4 หลายเดือนก่อน +2

    በአውነት ሰለሁሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያብዛልህ በእድማና በጤና ያርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለቅዱስ ቁርባ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ የሚገረም ገጠመኝ ደስ ሲል🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ የአምላኬ

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 4 หลายเดือนก่อน +3

    በፆሎታቹ አሰብኝ ወለተ ስላሴ በስደት ተስፋ መቁረጥ እየተሰማኝ ነው እየሰማሁኝ እንዳልሰማሁኝ ደክሞኛል 😢😢😢

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኣይዞሽ የኔ እህት እመቤታችን ድንግል ማርያም እየጠራሽ ፀልይይ አፅናኝይ በያት ትደርስልሻለች እህቴ እኔ ኸ2ዓመት በፊት ሰው የናቀይ በሃጥያት የቆሸሽኩ ተስፋ የቆረጥኩ ሂወቴ የጠላሁ ነበርኹ የሆነ ቀን ግን እመቤቴ ጠራሃት ኣዳነቺኝ ኣፅናናችኝ ሂወቴ ለወጠቹ እና እህቴ ምንም ቢፈጠር ሁሉ ነገር ቢጨልብሽ ያልፋል ይቀየራል እመቤቴ ጥሪያት ፈተና ቢበዛብሽ ለሆነ ነገር እግዚአብሔር ቢፈልግሽ ነው

    • @avg4628
      @avg4628 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኣይዞሽ

    • @የጃማዋነኝ
      @የጃማዋነኝ 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ብታቱን ይላክልሺ እህቴ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አሱብኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሄር ይመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 4 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር የማስገን 🕊️
    አሜንንን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏❤️🙏

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ካተ ነው የሰማሁት እድዜህ አደረግብ በውነት ሁለት ጡት ያለው ጀበና በኛ አይጠቀሙም እኔ የተወለድኩበት የለም 😢😢😢😢

  • @Cwusy
    @Cwusy 4 หลายเดือนก่อน

    አተን የመሰለ መምህር በማወቃችንኮ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ያህል ለፍተህ እደምታቀርብልን እኮ

  • @hananzanaba
    @hananzanaba 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህረራችን በፀሎት አሰቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ልዮ ነህ እኮ መምራችን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉደስ ይላል ገጠመኙ ተመስገን መጨረሻቹ ያሳምርላቹ

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሶስላ ከተሞቀ በሃላ አራት መታ መንገድ ላይ በጥዋት የሜጣለዉስ መምህረ

  • @batemeke3684
    @batemeke3684 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን ደህና መጣህ መምህርየ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን መምህር ዛሬ በላይቭ ትመጣለህ ብዬ እየጠበኩህ ነበር በገጠመኝ እንኳን በደህና መጣህ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እንዴት ደስ እንደሚል ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልን 😊😊😊 እሚገር ገጠመኝ ነው የዚህ ሰሞን ደግሞ ይለያል ትረፊ ያላት ነፍስ እዲህ ተረፈች በእውነት ለህታችን ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት እዲሁም የጉራጌዋ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለዚህ ሁሉ ምክንያት አቺ ነሽ ጎበዝ እዲህ ነው ተግባራዊ ክርስትና መኖር ቸር ይቅርባይ ለልጆቹ ሁሌ የሚሳሳ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እደኔ የሰው መዳን የሚያስደስተው አለ እኔኮ ሰው ሲድን ምስክርነት ስሰማ ጥግብ ነው የምል የኔንም ቤተሰቦች ልቦናቸውን ይመልስልኝ ለንስሀ ሞት ያብቃቸው 😢😢 መምህርዬ እሾሽላ ፡ ግሽርጥ ፡ ሂና ፡ የሚባለው በአላት ሲመጣ አውደ አመት ሲመጣ ቁጥር አንድ ነው የሚገዛው እናቴ ይሄ ሳይገዛ ሌላ ገበያ ቢገዛ ደስ አይላትም መቅደም ያለበት ይሄ ነው የዛር መንፈስ አለባት እዴት ነው የምድንልኝ ፀበልም አከድ ይገላታል ብለው እብኝ አሉ እኔ በስደት ሳኡዲ አረቢያ ነኝ ዝም ብዬ ቁጭ አልኩኝ አማራጭ ሳጣ እግዚአብሔር አንድ ቀን የሞቷን ደብዳቤ ቀዶ ሰው ያድርግልኝ ለንስሀ ያብቃልኝ 😢😢

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህረ በጣም ነው መጨረሻው ያምራል እህታችን ስለ አንቺ ደስ ብሎኛል ማርያም በየ ሰፈሩ እንዲህ አይነት ሴት አትጠፋም መምህረ 🥰🥰

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አቡነ አቢብ (ቡላ) 🕯🕯🕯 የቅዱሳን በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን🎉🎉

  • @letenseatsge1562
    @letenseatsge1562 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን/3/እንኳንዳናመጣህመምህር

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በፀሎት አስቡኝ አሰካለማርያም ነኝ

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @henna9179
    @henna9179 4 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው በእውነት መምህር እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ነው፤ ልብ ብላችሁ አድምጡ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @batemeke3684
    @batemeke3684 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከክፉ ሁሉ እግዚአቢሄር ይጠብቅ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለምታደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕትነት ይበልጣል ❤

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር.ይመስገን
    በጣም.ደስ.ይላል.ሰው.በምክንያትሲቀየር
    መምህራችን.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን
    ባንተ.ትምሀርት.ብዙዎች.ተቀይረው.እኔብቻ.ደካማ.ሆንኩ.በጸሎታችሁ.አስቡኝ..ፍቅርተ.ማርያም.ብላችሁ❤❤❤

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 4 หลายเดือนก่อน +1

    Qale hiwet yasemaln edmahn yarzmew egziabhar amlakachn amen amen 🙏

  • @abisinia04
    @abisinia04 4 หลายเดือนก่อน

    የቁዱስ ሚካኤል ልጅ
    የእምዬ ማርያም ልጅ
    ኢያሱስ ክርስቶስ ጥበብ መሪ ብርሃንህ ይሁን
    ስለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ❤️🎉🙏💐😇

  • @hiruttufalemu1722
    @hiruttufalemu1722 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ግራ እና ቀኝ የማያሳይ የገበያ ድግምት ያልከው ... እኛም ደርሶብን ያውቃል...

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርይመስገንመምህርአሜንቃልህይወችያሰማልን

  • @KdKew-h2n
    @KdKew-h2n 4 หลายเดือนก่อน

    መምሕራችን ሺአመት ኑርልን ከነቤተሠቦችክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሑሉ ይጠብቅክ

  • @beliyudereje6955
    @beliyudereje6955 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ለመሆኑ ኮሜንት የማንበብ ልማዱ አለህ ወይ? እባክህ ወንድሜ ብዙ የሚድኑ ነፍሳት አሉ አንተን ለማግኘት ብዙ ጥረት አድርጌአለው አልተሳካልኝም እባክህ ትንሽ ጊዜ ስጠኝ እባክህ እባክህ እባክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 4 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ በጣም ቢዚ እኮ ነዉ ወደ ኋላ እየተመለሽ ትምህርቱን አዳምጪ መልሱን ከዛዉ ታገኛለሽ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 4 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን መምህርዬ እመ ምረት ከነ ቤተሰቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ትስጥህ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @KaseyGato
    @KaseyGato 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም መምሕር እግዚአብሔር ይሥጥልን ለምታቀርብልን የነብሥና የሥጋ ምግብ ትምሕርት እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልሕ የምትረግጠዉ ለምለም የምትናገረዉ ቀለም የምትጨብጠዉ እርጥብ ይሁንልሕ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ❤አትጥፋ ላይቭም ሢመችሕ ናልን የኔ እንቁ መምሕር❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 หลายเดือนก่อน

    እሄንን ያደርጋው የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን በእውነት

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 4 หลายเดือนก่อน +3

    Enkuan le semaetu Merkoryos ametawi beal aderesachu ❤❤❤
    Memher betam enamesegnalen teru tmhert new yesetehen Enamesegnalen 🥰🥰
    Erejm Edme ke tena gar yadelelen🙏🙏🙏

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 4 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ በቤቱ ያፅናሽ በረከትሽ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን ሊቭ ጠፍተሃል ብቅ በልልን 🥰🥰🥰

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡የእህታችን፡የቀየር፡አምላካችን፡ልዑል፡እግዚአብር፡እኛንም፡የቀይር፡በሰላም፡ለሀገሬ፡ይብቅኛ፡😢😢😢😢ለንስሀ፡ይብቃኛ፡ትንሽ፡ቀን፡ነዉ፡የቀርኛ፡መምህር፡በፀሎት፡አስብኛ፡ጸዳለማርያም😢😢😢😢ከነብተስቦቻ

  • @KebeNegi
    @KebeNegi 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏Eshi Enamesginlen kalote yesamn

  • @AbeAbe-g8l
    @AbeAbe-g8l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Cheru medihnalem kekfu hulu tebqegn 🙏🙏🙏 lensha abkagn abetu getaye houy

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው መዳናነው የእግዚአብሔር ስራ ዲቅነው በርታልን መምህራችን❤

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እለኒ የት ነዉ ያለቸዉ በጣም እረጅም ግዜ ሆናል ከመጣች ????

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ገና ይስጥህ ኢኔም በስደት ሀገር ሁኜ ራሴን መፈተሽ ጀምራለዉ 37 ኣመት ሙሉ በኣይነ ጥላና በዛር ቡዳና ዝሙት መንፈስ የታስርኩ ነኝ መምህርና ተማርዎቹ ወለተ እግዝእና ወለተ ማርያም ኢያላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ😢

  • @TrustTrustt-dm3wo
    @TrustTrustt-dm3wo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeennii Ameeennii Ameeennii ❤❤ memihryaa kalhiwo yasmalen edimena tsega gadilelin betseloth asbegn Atsede mariyam

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከእኛ ከእናተ ጋር ይሁን እንኳን ለጻዱቁ ለአብነ ሀብተማርያም አባታችን አደረሰን በረከታቸውን ይድረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @Abby62728
    @Abby62728 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ እባክህን እንደትረዳኝ እፈልጋለሁ ያንተ እርዳታ እንዴት አድርጌ ላግኘ ከሃገር ውጪ ነኝ ቆጥረህን አፈልጋለሁ በማርያም እርዳን 🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለዉድ አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ ❤❤❤

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 4 หลายเดือนก่อน +1

    Memehrachin selami Lanite yehuni❤❤❤
    Ehe getemegh Eghami beti ALe
    Be2 Afinicha yifelale
    Behuletum beri Layi bemejemeriya
    Meqedawu yidefali

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለሽበት ቀለም መቀባት ?

  • @BehayiluaBezabih-dv2xc
    @BehayiluaBezabih-dv2xc 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አለማዉቅ ምመህርዪ ድሮ ነጌሌ ቦረና ነበርንና አዲስ ዓመት ሲመጣ እንሶስላ እግርና እጅን ያልሞቀ ልጅ ቆንጆ አልሆነም ይባል ስለነበር መግዛት ያልቻለ የሸንኮራ ልጣጭ እጃችን ላይ እናጥን ነበር

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ. ይሁን መምህራችን ከሁለት ወር ቡኃላ ተገናኘን ይህ ትምህርት አረብኛ የምችል ሰው ብተረጉመው ብዙ ሰው ይድን ነበር በተለይ ስለጌጣጌጡ አዳኝ ወርቁ መንፈስ

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህሬ እንኳን ደና መጣህ መምህሬ

  • @mitkierafera4099
    @mitkierafera4099 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከመምር ስለ እርኩስ መንፈስ ሴራ ብዙ ተምሬያለሁ በፊት የምን መንፈስ እል ነበር አሁን ግን ማን ሕይወቴ ን እንዳመሰቃቀለዉ ስረዳ ምን አለ ሁሉም ሰዉ እንደ እኔ ቢነቃ እላለሁ

  • @nejatyasin
    @nejatyasin 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመምህርን ትምህርት ስከታተል 4 አመት ሆነኝ በጣም ገብቶኛል አንድም ገጠመኝ አምልጦኝ አያቅም ግን ምን ያረጋል ልቀየር ግን አልቻልኩም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችው አመተ እግዚአብሔር ነኝ ከሳውዲ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ከታሠርንበት ይፍታን መምህርዬ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን