Am lucky for being one of your listeners/audiences for decades to your multifaceted programs, news, stories, knowledge based analysis, interviews, promotions, entertainments, arguments, promptly information such as on science, sport, art, biographies... both historical and new breaking ones, and much more. And all these, with your gifted Golden Voice. But I haven't seen any official recognition from an official body for your such long and unwavering service rendered. I'd like to say "Thank YOU Alemneh" for all you have done so far for us, and sending you heartfelt wishes to stay safe, healthy and longevity🙏🙏🙏!
ለምንድን ነው ያገር ውስጥ የማዘግበው በዚህ ስርቅርቅ ድምፅህ ጀግናው?!!
ሀገር ውስጥ ምን የሚዘገብ አለ
እስራኤል በነካ አንደበቱ የአራጁን አብይ ሀገር እንዴትና በምን መልኩ ይዘገባል ?
በአጭሩ የአምነው አካሔድ ይመቸኛል ፡፡
ስድብ ነው ትርፍ
Because he is an Isreal lobbyist
Reporting Isreal propaganda
ይታስርልሽ
Am still waiting for next part.
ምርጥ ምርጥ አፍቃሪ ኢትዮጵያዊ ሴት ❤ ሥለሷ ዛሬ ላይክ አደረኩሕ አሳዘነችኝ እዉነተኛ ፍቅር ይሕ ነው
ክፍል ሁለት ልቀቅልን እንጅ አለምየ
ቀጣዩን ክፍል ቸር ያሰማን ፈጣሪ
የሚገርም የፍቅር ታሪክ! በእውነት ልጅትዋ ጀግና ነሽ... የእናንተ ታሪክ ምርኮኛ የሚያደርግ ልዩ ፍቅር ነው። በዚህ ዘመን በዚህ ልክ የምትወድ ሴትልጅ ደግሞም የምትዋደዱ ጥንዶች መኖራችሁ ተስፋ እንዳይቆረጥ ያደርጋል...❤❤❤❤
Am lucky for being one of your listeners/audiences for decades to your multifaceted programs, news, stories, knowledge based analysis, interviews, promotions, entertainments, arguments, promptly information such as on science, sport, art, biographies... both historical and new breaking ones, and much more. And all these, with your gifted Golden Voice. But I haven't seen any official recognition from an official body for your such long and unwavering service rendered. I'd like to say "Thank YOU Alemneh" for all you have done so far for us, and sending you heartfelt wishes to stay safe, healthy and longevity🙏🙏🙏!
ሆድ የሚቆርጥ ፍፃሜ ጉጉት እነጠብቃለን Please part 2❤🎉🎉🎉
አለምዬ ያጋሬ የናቴ የኢትዮጵያ ልጅ አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰክ ከነ ስራ አጋሮችህ ቤተሰቦችህ 🎉🎉🎉🫵🫵🫵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በእውነት እጅግ መሳጭ የፍቅር ታሪክ ነው!!! አመሰግናለሁ አለም
ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ተመኘሁ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ መቼ ይቀጥላል? Where is part 2❤
ታሪካቸው አእምሮ ውስጥ የተቀናበረ ድርሰት እንጂ እውነት አይመስልም፣ ዋው! እንደዚህ መፈቀርም ሆነ ማፍቀር እንደምን መታደል ነው። ሁለተኛውን ክፍል ስለ ፍቅር አምላክ ብለህ ቶሎ ልቀቀው። እና ደሞ አለምዬ እራሺያና ዩክሬንን ትተህ ፍቅር ላይ ስራ please!
ትረካ የሚመስል መሣጭ የፍቅር ታሪክ i love.it .ቀጣዩን አፍጥኑልን❤❤❤
Yen jegna ehet❤ God bless you
በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ መጨረሻውን እንጠብቃለን
ዋ.. ው! ዘይገርም
ቸር ያሰማን
Part 2 ልቀቅልን እንጂ Alex
ወንድም ኣለም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እንደዚህ አይነት መሳጭ ፕሮግራሞች የሚያምርብህ የሞት የጦርነት የራሃብ ዜና ትራውማውን ከሰው ውጭ ኣደረገን እኮ
ትክክለኛ መልዕክት እኛ ኢት/ያን ለፍቅር ዝቅ ያለ ነገር ነው ያለን በተለይ ወላጆች
Des yemil fikr neber🎉❤
አንደኛ የፍቅር ታሪክ
Alemneh Please we are waiting part 2 interview
ግሩም ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው::
ሙስሊሟን ዘፋኝ ያባቷ ሥም አብዱርሃማንን ትመስላለች ::
እኔም መስላኛለች ሀሊማ አብድርሀማን።
አለም የዛሬ ሳምንት መቼ ነው? ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ መቼ ይቀጥላል?
አለምዬ ታውቃለህ ምን እንደሚቆጨኝ? የታዬ ደንደአ እና የጠቅላዩ ምልልስ ዋው አንተ ብተርክልን😳😳አረ ስንቱ የኦርቶዶክስና የብልፅግና ፍጥጫ... በተለይ የዳዊት ጠጠር ከአስመሳዩ ጠቅላይ የበለጠየኦርዮንን ታሪክ በደንብ ታውቃለህና ባንተ አፍ ተተርኮ ብሰማው ውይ ውይ ❤️እንዲሁ አለምዬ እንዲህ ነበር የሚተርከው እያልኩ በሀሳቤ አዳምጥሀለሁ ወንድሜ እንደሩሲያው ጦረኛ ሾጉ እና.....
ደረጀ ሀይሌ አንተ አንድ ናቹ
ዋው እየጣፈጠኝ ተመስጬ ሳዳምጥ ሳላውቀዉ ለካ አልቋል ለካ 😊አለምዬ ቀጣዩን እንጠብቃለን ❤
yene Ehte yhne Geze Alfshewal Aklew ❤❤❤❤❤
ሀይ አለምነህ የሚገርም ታሪክነው 🎉❤
የፍቅር ታሪክ ይመስጠኛል
መጀመሪያ ታሪኩ የተሳሳተ ነው ብር የለኝም ብላ እንደገና ደግሞ 1000 አለኝ አለች አለም ይህ ነገር የፍልስጢም ነገር እንዳይሆን አስፈራኝ😊😊😊
Thanks. Where is the 2nd part?
Endante new mitaweraw esua rasu ❤
Waw megebes bayenor edi ayenet fikir kale
አለሜ በርታ እናመሰግናለን መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን።
የሙሳዱ ሰው ሰላይ አለምኔ ዋሴ
thanks 😊🙏😊🙏
አለም የልጅቷ የፍቅር ወግ ሁለተኛው ክፍል የት ጠፋ።
Alemneh betam nw yemtmechen
Wow amazing
Thank you it's awesome 👍
Shi geze new malet new hula mitlew..just like u
ፍቅርን ፍለጋ ቀጣይ ክፍል ተሠረቀ ወይስ ተረሳ ? እባክህ ወይ እራስህ ተርክልንና ቁርጡን ልወቀዉ
Tru new ketlbet alemneh wase 💎❤💜💛💎❤💜💛💎❤💜💛💎❤💜
Where the second part am egger to watch it
ዋዉ እዉነትም ፍቅርን ፍለጋ
ደስ የሚል የፍቅር ስቃይ 😂😂😂
ሱዳን የሰራሽውን ያህል ኢትዮጵያ ሰርተሽ ትምህርቱን እንዲጨርስ ብታግዢው ኖሮ በሰው ሀገር መንከራተት ባልኖረ ነበር !!!
My mother place
We are waiting the second part where did you go? Peace be upon you where ever you are AWAZE!
ሳምንት መጠበቅ በጣም ይረዝማል:: መጨረሻውን አጏጊ ነው::
ALMEYA YHA YASALLE. KANT ALTABKEME WANDEME ALME.ERA ENDDERO TRIC SERA PLEASE
Alem yesewuyewun 5000 birr kefelechwu gn yesu ergman endayhon
Part 2 please
አለምዬ አንት አቅርበህው የማይጣፍጥ ታሪክ ምን አለ ብለህ ነው ስታወራ ደግሞ ደስ ስትል ረጋ ያለች ናት
እናመሰግናለን አለምነህ። ሳምንት እንዴት ይደርስ ይሆን
Where is part 2 ?
Where is the next part, please 🙏
wow nice
Alame lamne Iran bombe fidata zuraya alsaram eko
ዋዉ አለምዬ በጉጉት እንጠብቃለን ድንቅ ግዜ አብሪያችሁ አሳለፍኩ
ግሩም. ፕሮግራም. ነው
Interesting
ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነው ሳምንትብለህ ነበር የትአለ
ተካበደ ተካበደ ተካበደ
ጥሩ ድርሰት ነው።
ግን ተዋናይቷ በደንብ አላጠናችውም::
በዐሉ ግርማ በህይወት ኖሮ adventure የሞላበት የወጣትነት የፍቅር ታሪክሽን በታሪካዊ ልበወለድ መልክ በፃፈው ብዬ ተመኘሁ!!!
ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው።
አቤት ድራማ
What story will you write about this book, I love the story❤❤❤❤
Where is part 2 Alembeh
Part 2 please…
Exciting to speak about Tigray war …. Arrived mekelle for holiday… still waiting for it what about Amhara war …. ??? Neutral …..!!! Hodam
Go take the back seat warmonger
ታሪኩን በደንብ አላጠናችውም እረ አለምነህ ዋሴ ዘጎርጎራ
ቡና በጣም ትወድ አለህ እንኳ ንም አፈሉልህ
የታለ ክፍል 2
❤❤❤
ፍቅር እኮነው አባባ ፍቅር ነው ያለች ያች ዛፋኝ
❤❤❤❤❤
እባክህ ቀጣዩን መች እንጠብቅ
ቀጣዩስ
Why don’t you release part 2? … don’t start something you can’t finish man
Batem dase yelal gen yetarem gaderife yerikal galabet naw kametema deber
ለምን እሥከሣምንት???
በዚህ ልክ ዋጋ😢
ፍቅርን ፍለጋ ክፍል ሁለት መቼ ነው የሚለቀቀው? ሁለት ሳምንት አለፈው።
ለሁለተኛው ክፍል ዘገየ???😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ነው የምንጠብቀው። አንድ ሳምንት ግን ትንሽ እረዘመ❤❤❤❤❤❤😂
Alemiye ebakihin enidatisemachew ye agerwisit zigib lemiluh sewoch ante ehe new yemiyamiribih
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ መጨረሻው ምን ይሆን ባግዳድን አስታወሰኝ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ።
❤ እጅጉን ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ይመችክ
ፊልም ሊሆን የሚችል ታሪክ ነው ግን
እስክርቤቱን በደብ ታጥናና ትመጣለች ለዛሬ አልተሳካም🎉🎉🎉
Waiting the Jeffrey Epiestain list❤
ክፍል ሁለት የታለ?
Part 2 alewe??
Wow very very interesting story thanks you alemneh!!!