Ethiopan Awaze አስናቀች ወርቁና ፍቅር፤አለምነህ ዋሴና ልጆቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2023

ความคิดเห็น • 67

  • @user-jf9io3tf1r
    @user-jf9io3tf1r 9 หลายเดือนก่อน +7

    አለምነህ የጋዜጠኛነት የሙያ ጥግ የያዘ ውድ ሰው ነው እኔ ስወድህ አለም እድሜህ ይርዘም ሰላም ና ጤናህ ይስጥህ

  • @masterben7571
    @masterben7571 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ ልጆችህ ሲያምሩ አምልጠዋል እግዚያብሄር ይባርክልህ❤❤❤

  • @HilufAgenghu-mk3iq
    @HilufAgenghu-mk3iq 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር አንተንም ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክህ

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል... እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏

  • @mesudwatches6420
    @mesudwatches6420 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይባርኩ አላምነህ አላህ ይጠብቃቸው። በጣም ደስይላል

    • @mesudwatches6420
      @mesudwatches6420 9 หลายเดือนก่อน +1

      በግሌ ስለአላምንህ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የነበረኝን ቅሬታ መልስ አገኝቻለሁ። ለማንም በየቤሄሩና በየመንደሩ የሚከፋፈለው "የክብር ዶክትሬት" ዓላምኔህ ለምን ተረሳ እያልኩ ነበር። ።

  • @lialia-wk8tn
    @lialia-wk8tn 9 หลายเดือนก่อน +2

    I'm happy to see your kids Alemneh. Thank you for sharing

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 หลายเดือนก่อน +2

    Alemeneh Wasse the best. Thank you for your genius story telling style and reporting. God bless your children.❤

  • @samdan1425
    @samdan1425 9 หลายเดือนก่อน +3

    Alem... you have very charming kids. May God bless them.

  • @alemayhufulas30
    @alemayhufulas30 9 หลายเดือนก่อน +1

    የጋዘጠኛ ወግ ደሰ ይላል 😢😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ አለምነህ ዋሴ ልጆችህ ያምራሉ🙏🏾በተለይ ሴትዋ ልጅህ እየሩሳሌም አንትን ነው የምትመስለው:: ብቃት ያላቸው ወጣቶች ናቸው ፍጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ አንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏🏾

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ አለምነሕ አቶ ታምራት በጣም እንኮራባችሁዋለን በርቱ

  • @lw2115
    @lw2115 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላሉ ልጆችህ God bless them

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 9 หลายเดือนก่อน

    አለም ነህ የዘመናችን ታሪክ ዘጋቢ።የራስህን ግን ታሪክ እራስህን ለእራስህ ሰርተህ አስደምጠን በአንተ ድምፅ ያምራል።

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጭራሽ ረብሻውን ማይኩ በጣም ይረብሻል አለምነህ I can’t stand with this sound 😢

  • @AnwarAnwarhassen-id4nu
    @AnwarAnwarhassen-id4nu 2 หลายเดือนก่อน

    አለማችን ምርጡ ቆንጆ ልጆች አሉህ

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 9 หลายเดือนก่อน +1

    Alemnh my favorite journalist 👍. God bless your children 🙏🙏🙏

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ ድምጽን በሬዲዮ መስማት ከጀመርኩበት ከባህረ ሰላጤው ጦርነት ጀምሮ እወድሀለው አከብርሃው አደንቅሀለው
    በነገራችን ላይ የባህረ ሰላጤው ጦርነት ጅማሮ ዘገባህን እስከ አሁን በማስታወሻዬ ላይ ይገኛል

  • @MIMI-vl3tp
    @MIMI-vl3tp 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ እባክህ እውነቱን ተጋፈጥ።

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 9 หลายเดือนก่อน +2

    Nice to see ur beautifull children wow ❤

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts 9 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ከነልጆችህ ሰላምህ ይብዛ ወንድም ሰው🙏🇪🇹🙏

  • @user-mx8bd6kc8j
    @user-mx8bd6kc8j 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ ሬዶዬ ከመሰኮት ላይ ወደቀች ድምፅህን ከማይኩ አርቀው

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሂሩት በቀለ አለማነህ ከኔ ትንሽ ነው የሚያንሰው ሂሩትን በመውደድ ። አንደልከውም የናፍቆትና የፍቅር ዘፋኝ ናት ግን ደህና ሁን ከሚለው ካሴት ላይ እራሱ ደህና ሁን የሚለው ዘፈን ላይ
    "ከኔ ሆድ ሳይጠፋ ማፍቀር መንሰፍሰፉ
    መውደዴን አላላው የአንተ አንጀት ሰነፉ
    "የማያድር ዶሮ ሳይመሽ ያንቀላፋል
    ይህ አንገት ደፊ ሰው እያደር ያጠፋል "
    "ሚዛኑ እየለየ እኩል አልሆነ ካለ
    አትዘን አላዝንም የሞተም ሰው የለ"
    ብላ የምታሰናብተው አንድ ከርፋፋ ውንድ አለ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 9 หลายเดือนก่อน +1

    Slame brother ❤happy now years

  • @mulukendese4363
    @mulukendese4363 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለም እኔም ቋንቋ ልጆቻችንን እንዲማሩ እፈልጋለሁ ።

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፁ ጥራት ይጒለዋል👈🏻👈🏻👈🏻🦻🦻🦻🦻🦻🦻🦻🦻

  • @eyeyob3259
    @eyeyob3259 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎ ዛሬ የድምጽ ጥራት የለውም ይነፋነፋል አስተካክለው

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 9 หลายเดือนก่อน

    Edeme yesetehe Alamenhe le lejochehe nur le egham enku gasetegha nshe. Yene gadeghoch yante safare lejoch nachaw be midel este torenet geze Alamenhe wase naw torenat un yababasawe belan enfogere nabar demesehe le gasataghenat yasata naw Nurelen le Ethiopiachen.

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፀ ነጎድጓዱ እንኳን በቪድዮ አየንህ ልበ መልካሙ እኖድሃለን

  • @user-br7vl7xl1v
    @user-br7vl7xl1v 9 หลายเดือนก่อน

    alemneh wassie Ahya

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍😍👌😘❤️❤️❤️

  • @mesfinassegahegn
    @mesfinassegahegn 9 หลายเดือนก่อน

    ያስተማሩህን ሰው ታሪክ በቅጡ የማታውቅ የወያኔ ዘመን ተማሪ በመሆንህ ነው፤ ያሳፍራል..."መትፋት ያስነውራል" አለ ጸ.ገ.መ

    • @simbaKool-cm1of
      @simbaKool-cm1of 9 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ የዎያኔ ትውልዶች እብድ ውሾች ናቸው
      ሞት ለዎያኔ ዘመን ትውልዶች Ethiopia የምባል ሀገር አያውቁም

  • @gesimogesese7078
    @gesimogesese7078 9 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ፍቅሩና ደምሴ በስፖርት ጋዜጠኝነት አይረሱም::: አለምነህ በህብረ ብሔሩ ጦርነትና ፈረንሳይ 90 የአለም ዋንጫ ዘገባ አይረሳም::

  • @emadmahamed5898
    @emadmahamed5898 9 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @Alemye777
    @Alemye777 9 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @Kabinadsegit
    @Kabinadsegit 9 หลายเดือนก่อน

    i feel sad you mentioned only little of tariku baba. I guess you are old school.

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 9 หลายเดือนก่อน

    alemneh anything yuo talk i never pass anything means since i know you guss what i am 47 years old. what can i cant pass you. (demo yebuns degsfi neh). thsnks

  • @user-qv2jt1ug7f
    @user-qv2jt1ug7f 9 หลายเดือนก่อน

    Wow I love you Ethiopia and you

  • @gedafig5009
    @gedafig5009 9 หลายเดือนก่อน

    ዓለም በጣም ታምራላቹ እውነተኛ ምርጥ አባት (ሳሚ)

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm 9 หลายเดือนก่อน

    የድምፅ ጥራት ችግር አለው አስተካክሉ

  • @user-pj8sf3hx1b
    @user-pj8sf3hx1b 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ ለምንድነዉ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያን እየሳቃየ የለዉን ችግር በዜናዉ የማያስታላልፈዉ?

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb 9 หลายเดือนก่อน +3

      1000 ዮቲዮብ አለ እዛ ሂድ

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w 9 หลายเดือนก่อน

      ፍራቻና ሆድ አደርነት

  • @eyeyob3259
    @eyeyob3259 9 หลายเดือนก่อน

    ማይኩን አትጠቀም እባካችሁ ጥራት የለውም

  • @kuncho11
    @kuncho11 9 หลายเดือนก่อน

    ALENEH you use tomuch GEBTUALL.

  • @semeyegebrelleg8740
    @semeyegebrelleg8740 9 หลายเดือนก่อน

    Ante keddada.

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f 9 หลายเดือนก่อน

    መቼው ኢትዮጵያዊያን ማሽቃበጥ ልማዳችን ነው እንጂ ከጀማል ካሾቅጂ ወለጋ ላይ የተፈፀም አይበልጥም ወይ ?
    እነሱስ አንድን ሰው ነው እንደዛ ያደረጉት ወለጋ ላይ በሺ የሚቆርን ምንም የማያቅን ህዝብ ከጀማል ካሾቅጂ በበለጠ በአሰቃቂ ሁኔታ አልገደሉትም አልቆራረጡተረም ወይ ።

  • @harukbs3520
    @harukbs3520 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ስው መክሊት አለው መቸም ።ነገር ግን አለምነህ ዋሴ ያቺን መክሊቱን ያገኛት በኢርቁ ጦርትነት ጊዜ ነበር። ዛሬ ሳየው ያቺን መክሊት በተላያዩ ሃገራት ግጭት ጊዜ እየወልወለ የእለት እንጀራውን ይበላባታል እንጂ እርሱም እላደገባትም/በመንፈስ/" ሃገርህ" ኢትዮጵያን ታውቃታለህ?ቅርብህ ናት? ለመሆኑ ሃገር አለህ?

  • @biruktadesse5658
    @biruktadesse5658 9 หลายเดือนก่อน

    Alemnehe,I like your way of reporting specially foreign matters(we knew Alemnhe and his team did not need to report Ethiopian issues....like politics),but when I see this show,you celebrities,told about Ethiopia and our day to day life is differ from yours .urs child and our life is totally differ from what u told us to behave about our childs.dear Alemnhe,how can I belive u when u tell me about sacrifices for a country that you distanced your beloved family at Israel.hmmmmmm..
    Mmm u all Journalist and Activist a liar!!!!!!!!i now,I and my best friends did not like ,sahrw and subscribe yurs,why b/c all you presented in the media on the name of Ethiopia and journalism is only for your sake

  • @mesfinassegahegn
    @mesfinassegahegn 9 หลายเดือนก่อน

    ለምን እነኚህን እንክትካች አታራግፋቸውም ዓለምነህ? ጋዜጠኛ ነጻ አልወጣም ማለት ጋዜጠኛ ሲኖር ነው። አሁን ጋዜጠኛ የለም። ሸቃይ ብቻ!

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 9 หลายเดือนก่อน

    ጋሸ ታዝበናል ስንቱ ሲጮህ አንተ የአማራን ህዝብ የጅምላ ግድያ ጆኖሳይድ ተንፍሰህ አታቅም።ለየትኛው ቀሪ እድሜህ ስስትህን ያስመሰክራል።

  • @WondyeSintayhu-hd4dj
    @WondyeSintayhu-hd4dj 9 หลายเดือนก่อน

    በበርካታ ህዝብ ልብ ውስጥ ለአመታት ድምፅህ ሰርፆ ያለው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ .. ዛሬ ላይ በሀገራችን ስለሚፈሰው ደምና የህዝብ እልቂት እናዳትናገር ያደረገህ የአምሃራ ጥላቻ ነው ወይስ በጥቅም ተይዘህ ....? በጣም የማከብርህ በላሙያ ብትሆንም በዚህ ድርጊትህ ብዙዎች አፍረንብሀል ....ክፉ ሠው ነህ በጣም ....

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 9 หลายเดือนก่อน +1

      ያምሃል እሱ ያለው እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው በተግባር እያየ ያለውን ሃቅ ዝም ብሎ ይዘባርቅ?

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሆዳደር

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian government Abey Mohamed genocide, amhar people

  • @anduamlakyilma2134
    @anduamlakyilma2134 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለመነህ ምን ወጋ አለው ፈሪ ጋዜጠኛ ነህ መቼነው በእውነት ላይ ተመርኩዘህ ስለ ሀገር በስፋ የምትዘግበው የግድ ኢትዮጵያ ኢራቅ መሆን አለባት እንዴ?

  • @user-jl1wv1fu9b
    @user-jl1wv1fu9b 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እበት የሰው አተላ፤ የአብይ ቂጥ ላሽ፤ በዚ ህ ሠዓት የአማራ ህዝብ እየተሠቃዬ ፤ አንተ ግን ሌላ ዓለም ላይ ነክ አንድም ቀን ድምፅ ሆነክ አታቅም። ስለ ዩክሬንና ሩሲያ አለቅልቅ። ከርሳም።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 9 หลายเดือนก่อน +2

      ገደል ግባ ምን አባ ያርግልህ ከልተመችህ አትያው

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 9 หลายเดือนก่อน +2

      ትንሽ ስው ትንሽ ነው አንሶ ያሳንሳል::

    • @mamebedada4032
      @mamebedada4032 9 หลายเดือนก่อน

      @@tilahunjimma4804 Exactly 👍

    • @mamebedada4032
      @mamebedada4032 9 หลายเดือนก่อน

      Dirty mind 🤮🤮🤮😡

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሆዳደር ከረስ