Alemneh Wasse ፍቅርን ፍለጋ ክፍል ሁለት ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ค. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 45

  • @user-eg5fz2jy3j
    @user-eg5fz2jy3j หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ምርጥ ልጅ ነች አለም የዚች አይነት አፍቃሪ በባትሪም ተፈልጋ አትገኝም አይዞኘ

  • @jamila8885
    @jamila8885 หลายเดือนก่อน +8

    እይ አለምዬ ትልቅ ስውዬ ሆንክ የማስታውስህ ኩዌት ልሄድ ተሰናድቼ ያንንእስደንጋጭ ወሬ ስምቼ ውሽመጤንቁርጥ ያረገውን ዜናእበስርክኝድምጽህ ጆሮዬ ላይ አለ ተመስገን ስዳም ኩዌትን ሲለቅ ገብቼ ይኸው እስካሁን ሁለተኛ ሀገሬ ሆና እሰካሁን አለሁ እዚያው ኩዌት

  • @abytaddese6004
    @abytaddese6004 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም በግዜው ነው ደስ የሚለው ...በጣም ዘገያችሁ ።

  • @user-ik2jo2rc7b
    @user-ik2jo2rc7b หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመሪያውን ሠምቼው ልብ አንጠልጣይ ሆኖ በዛው ጠፍታችሁ ነበር ስላላመለጠኝ ደስ ይላል !!!!

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ ❤❤ማፍቀር መልካም ስሜት አለዉ እኔም አልፌበታለሁ :: አቅራቢዉንም አንቺንም እግ/ር አምላክ ይባርካችሁ ::

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚያናድድ ልጅ ነው መናገር ነበረበት አዝናለሁ

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል አንድን ሰምቸው ሰለነበር ሀለተኛውን በጉጉት ጠብቄው ነበር በመሀል ያለው የጊዜ ርዝመት እና የቤተሰብ ተፅዕኖ የፍቅሩን ተስፋ በማራቅ ሊቋረጥ ችሏል በተላይ ያንች ልፋት ብዙ ነበር እሱም እንደመልካምነቱ ተስፋ አልሰጠም ለመጥፋቱ ። ዋናው ነገር ሁላቸውም ከዚያ በኋላ በመልካም ሁኔታ መኖራቸው ጥሩ ነገር ነው መልካም ጊዜ ይሁንላቸሁ 👌

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ሰውን ፍቅር ነው እንዲመራ መፍቀድ ያለብንወይስ እኛነን ፍቅርን መምራት ያለብን በዚህ ላይ መልስ ስጡ እኔ ፍቅርን ብቻ ምንከተል ከሆነህ ማንወጣበት ገደል ውስጥ ሊከተን ይችላል ፍቅር እውር ነው ይባላል

  • @MessiMessi-ec4sr
    @MessiMessi-ec4sr หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ትግስትን እርጋታን ካንቺ አየሁ ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 28 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለትን በጉግት ነበር የጠበቁት ምን አልባት ቃል ስለነበርቹ ትንሽ ተጨማር ትእግስት ቢኖር ጥሩ ነበር አንተን እናመሰግናለን ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z หลายเดือนก่อน

    OMG, what a beautiful story! You made my memorial day weekend beautiful. Thx❤

  • @user-ty1wv7yx9z
    @user-ty1wv7yx9z หลายเดือนก่อน

    Fikir erasu ymerachewal !!!
    Love it

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b หลายเดือนก่อน

    Thanks Almneh its so touching i feel you bro

  • @YonasNahom
    @YonasNahom 6 วันที่ผ่านมา

    ውይ የኔና ያንች ህይወት ተሠሳሳይ ነው ግን ምን ዋጋ አለው እዲህ የደከምሽለት ፍቅር ዋጋ ሲያጣ

  • @DemelashAsfaw-eu1zv
    @DemelashAsfaw-eu1zv หลายเดือนก่อน

    Yeshenown feker lemen resashew

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu6230 หลายเดือนก่อน

    Thanks alem

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 6 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @brookdimetros7377
    @brookdimetros7377 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ የፍቅር ታሪክ ከማራኪ አቀራረብ ጋር ነው ። ግን ግን አሁንም የተዳፈነ የፍቅር ስሜት በውስጥሽ ይታየኛል

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 หลายเดือนก่อน

    መተማና ገላባት በደቂቃም አይገለፅም እዛው ነው ለመግለፅ ያህል አንድ ደቂቃ ነው ቢሆን በመሀል ያለው የድምበሩ ልዮነት ።

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 หลายเดือนก่อน +1

    ግን አሁን እንደገና አፍቅረሻል?

  • @user-ik2jo2rc7b
    @user-ik2jo2rc7b หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ ......!!!

  • @kt.2770
    @kt.2770 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ፡ ምንድነው ፡ ችግሩ ፡ የሁለቱ ም ፡ ቤተሰብ ፡ አንድ ፡ ላይ ፡ እንዳይኖሩ ፡ የፈለግበት ፡ ምክንያት ፡ ??

  • @ummatube5352
    @ummatube5352 หลายเดือนก่อน

    alemeneh wasa min honeh new qetuwan tela seteqereb zem yalekew

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻስ እሱ አገባ ሌላ ችሎ አንቺስ አገባሽ እንዴ እዬን ንገሩናህ አለምዬ

  • @alem8640
    @alem8640 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen gin bisakana bitigabu des yil neber

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 หลายเดือนก่อน

      አለምነህ እራሱ አገባት አሁንማ

  • @DemelashAsfaw-eu1zv
    @DemelashAsfaw-eu1zv หลายเดือนก่อน

    Yeshenos. Teresa beka

  • @kirubnew7965
    @kirubnew7965 หลายเดือนก่อน

    Can make out a film🎬 story out of this

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 หลายเดือนก่อน

    Abo uff ymegerm fker band bekul ymegerm chekana blela bekul

  • @rainfallforsleepandrelax148
    @rainfallforsleepandrelax148 หลายเดือนก่อน +1

    She failed to keep her promise

  • @zolaab968
    @zolaab968 หลายเดือนก่อน

    የታባቱ!!!

  • @familystaff6611
    @familystaff6611 หลายเดือนก่อน

    ማርፈድ ከመቅረት ይሻላል

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq หลายเดือนก่อน

    Russian fiction like this!

  • @helenkijo82
    @helenkijo82 หลายเดือนก่อน

    ውሳኔሽ ልክ ነው

  • @ahmedabe8014
    @ahmedabe8014 หลายเดือนก่อน

    Fs

  • @woretejigu756
    @woretejigu756 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ አለምነህ የማከብርህ ጋዘጤኛ ነህ። ከአንተ የምጠብቀውም ቱባ ቱባ ሃሣቦች እየተነሡ ገንቢ ና አሥተማሪ ውይይቶችን ሥጠብቅ ከፖለቲካ ለመሸሽ ሢባል ከአንዲት ሞልቃቃ ቀሚሥ ዙሪያ ጊዜን በከንቱ ማሣለፍ እጅግ ያሣዝናል። ይህን አይነቱንማ ማንም ተነሥቶ ጊዜ እያጠፋበት ነው። እባክህን ጋሽ አለምነህ እውቀትህን ተጠቀምበት ና አሥተምርን።

  • @menelikhaile7619
    @menelikhaile7619 หลายเดือนก่อน

    ያንተው ፋኖዎች ከዘለንስኪ በላይ ስንት የሚዘገብ ጀብድና ገድል እየፈፀሙ እንደሆነ ሆድህ ያውቀዋል ሰው ጠፍቷልና ሰው ሁነህ ተገኝ

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ከሁለተኛው ፍቅረኛዋጋር ናትን ?

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 หลายเดือนก่อน +1

      አይመስለኝም። ምክንያቱም ፍቅረኛ ቢኖራት በመጠኑ ቆጠብ ማለቷ አይቀርም ነበር ይመስለኛል

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 หลายเดือนก่อน

      የአለምነህ ሚስት ናት አሁን​@@lanteTV1

    • @user-yg6xi7vp4f
      @user-yg6xi7vp4f หลายเดือนก่อน

      ምን አስበኸ ነው ? ቤተሰቦቿ ለአንተም ቢሆን አይፈቅዱም !😂

    • @abebedese9907
      @abebedese9907 หลายเดือนก่อน

      @@user-yg6xi7vp4f አንተ ራስህ ምን አስበህ ነው ያልተገባ መልስ የምትመልስ ? ወዳጀ ተው እንጂ

  • @yohannisgetu9062
    @yohannisgetu9062 หลายเดือนก่อน

    Too late 🐢🐢🐢🐢🐢

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b หลายเดือนก่อน

      ኤሊ ምንድናት? 😂😂