አሁን ልጅነት አለ እንዴ ? | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2024
  • Welcome to the TH-cam channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
    አሁን ልጅነት አለ እንዴ ? | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር |#solomon_muhe #mekonen_leake
    ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 143

  • @lovebahrain-uh3rc
    @lovebahrain-uh3rc 11 วันที่ผ่านมา +9

    ሞክዬ ቂርቆስን የገለፅክበት መንገድ ባንተ ንግግር ውስጥልጅነቴን አስተዳደጌን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 11 วันที่ผ่านมา +8

    ስወደው በስማም መኩዬ። እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 วันที่ผ่านมา +6

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አክባሪያችሁ ነኝ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ያድላችሁ።

  • @besu1219
    @besu1219 4 วันที่ผ่านมา +2

    በከሠረ ትውልድ ልጅነት በዚ ዘመን የለም። እድሜ ለወያኔ

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 8 วันที่ผ่านมา +3

    እር ልጂነቴን አስናፍቃቻሁኝ አባቴ መኮነን ላከ እድሜ ጤና ይስጥህ ሶልየ እናመስግናለን

  • @lenleno8601
    @lenleno8601 11 วันที่ผ่านมา +5

    የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ ነው አባቴ❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሞኬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ የምር ነው ምወድክ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሶልም ምርጥ አርቲስት ነክ 👌

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሞክዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልአለው ዛሬ ቀደዳ ጣል አላደረክም ሰሌ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 9 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ለመናገር ቂርቆስ ጨርቆስ ምርጥ የሰው መፍለቅያነው የአራዳወች መንደር እኔ 4 ኪሎ ፍትበር ነው ሰፈራ የቂርቆስን ጀግናወች ናቸው

  • @alayezerihun7605
    @alayezerihun7605 11 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው የሰው ልክ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ግን Subscriber ያንሳል በቅርብ 200000 አንደሚገባ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለአካ ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 11 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጥ ሰው በጣም ነው የማከብረው አቅራቢውንም እደዛው🎉

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰልዬ እሄን ምርጥ ታላቅ ሰው የሰፈሬ ልጅ አይናችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አሁን በብሄር የሰከረው ትውልድ እሄ ኦሮሞ ትግሬ ...ወዘተ እያሉ ሚባሉን አአ አምጥቶ ፍቅር ማስተማር አንድነት ማስተማር እኛ የሸገር ልጆች የብሄር በሽታን አክመን ኢትዮጵያ እናፅናታለን በአንድነት ጣልያን ድጋሚ ድል እናደርጋለን ።

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሎሞን ሙሔ እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሁሌም ቢናገር የሚሰማን ሰው ደጋግመህ አቅርብልን በተለያዩ ርዕሶች በተለይ ቀደምት የሆነው ማሕበራዊ ኑሮአችንን ባህል ስርአታችንን የሚያስታውሱ ለትውልድ ኃላፊነት የሚሰማቸውን ብታቀርብ እንደዚህ ብዙ ነገሮችን ይቀይራሉ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 11 วันที่ผ่านมา +14

    መኮንን ላከ ያመችህ ልክ ልካችንን ነገረን እንጂ

  • @akrosiasolomon5807
    @akrosiasolomon5807 11 วันที่ผ่านมา +3

    መኩዬ በጣም ነው እምወደህ እማከብርህ 💙 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏ሶል በርታ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ነው መኬ ስነምግባርህና የልጆች አስተዳደግ ላይ ያለህ አቋም ለሌሎችም አስተማሪ ነው። ሙሄ በርታ እንዲህ እርግት ያለው አቀራረብህ ሆይ ሆይ የሰለቻቸውን ሁሉ እንደሚስብ አምናለሁ።

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j 11 วันที่ผ่านมา +2

    መኩየን ስሰማው ውየ ባድር የማይጠገብ ❤ሰለሞን ዛሬ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብ እዳታሳጥረው በጉጉት ነው ቀጣዩን የምጠብቅ አንተም በርታ studiloህ በጣም አሳምረህዋል መኩየ እረጂም እድሜ እና ደስታ እመኝልሀለሁ ❤️

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ስለቂርቆስ የጠቀስከው አንጀቴን አራስከው መምሬ ገብረኪዳን የአያቴ ጓደኛ ነበሩ ሁልግዜ የቂርቆስ ሰፈረን ከአንዳንድ ሰፈር ሲያነጻጽሩ የተማረ የሌለበት ያስመስሉታል መልሳቸውን ያገኙ መሰለኝ አሁን የተለመደው በር ዘግቶ መብላት የሀብት ምልክት እየመሰላቸው ነው አቶ ሳሙኤል ሰንሻይን ባለቤትም ሰፈራቸው እዚያ ነው

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 9 วันที่ผ่านมา +1

    መኩ እድሜና ጤናን ይስጥልን በእውነት ሁሌ ከሚቆጨን በዘመናዊነት ፋሽን በተለይ ቡሄንና አበባየሽወይ መቅረቱ ሁሌ ያመኛል እንዳንተ ደግሞ ትልቅ ሰው ሲናገረው ደስ ይላል ወደ ቀድሞ ይመልሰን

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 11 วันที่ผ่านมา +4

    እኳን ደና መጣችሁ 💕💕

  • @user-fb4hb8nv1g
    @user-fb4hb8nv1g 11 วันที่ผ่านมา +2

    አባባ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሶልዬ በርታ

  • @fatuma241
    @fatuma241 3 วันที่ผ่านมา

    ሳላዳምጠው ነው ኮሜንት የሰጠሁት ስወድህ በጣም ነው የማከብርህ እውነትም አባዬ❤❤❤

  • @YarydKidane
    @YarydKidane 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞኬ 27 አመት በጨላማ ሰይኖር አምልጦት አሁን በራለት ጀግናችን በርታ ።

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 3 วันที่ผ่านมา

    ሰለሞን ሙሄ የምትሳተፍባችዉን ፊልሞችህን በጣም ነዉ፤፤ የምወዳቸዉ በዛ ላይ ሃይማኖታዊ ላይ የምታቀርባቸዉን ይቅር በለኝ ብለህ ስታማትብ ና ሰክርህ ደጅስ ላይ ቆሜ ላይ በሚለዉ መዝሙር ስሰማዉ አንተን ነዉ የማስታዉሰዉ፡፡ በጣም ነዉ የማከብርህ ስራዎችህን እወዳቸዋለሁ፤፤ ፊልሞችህ ላይ ባትጠፋ ጥሩ ነዉ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አክባሪያችሁ ነኝ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ያድላችሁ።

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v วันที่ผ่านมา

    ትክክል የዛሬ ልጆችን በገዛ እጃችን እየገደልናቸው ነው እኔ እንኳን የመጀመሪያ ልጄን ቆሻሻ እንዳይነካ እያልኩ በር ስዘጋበት አንድ ጎረቤቴ ትቆጣኝ ነበር እውነት የሁለትአመት ልጅ ሆኖ አይራመድም ነበር ሁለተኛው ላይ ግን ተማርኩና ለቀኩት በ9 ወሩ ነው የተራመደው ስለዚ እውነት ልጆቻችን ላይ እንስራ

  • @mulualemkelemu240
    @mulualemkelemu240 11 วันที่ผ่านมา +1

    I can listen to him all day he is those guys who is the most funniest without even trying? Much love and respect

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x 11 วันที่ผ่านมา +1

    "ምርጥ ሰው በጣም ነው የማከብረው አቅራቢውንም እደዛው"

  • @mulualemkelemu240
    @mulualemkelemu240 11 วันที่ผ่านมา +2

    I love Mr Mekonene lake betame one of my favorite Ethiopian artist

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x 4 วันที่ผ่านมา +1

    እረጅም እድሚና ጢና ይሥጥልን ለሁለታቸሁም

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 11 วันที่ผ่านมา +1

    መኩየ የኔ አባት ስወድህ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤❤

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 11 วันที่ผ่านมา +3

    መኩየ❤❤❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሶላ እግዚአብሔር ይስጥልን ያለ ቅንጥብጣቢ እንግልዝኛ በኣማርኛ ቃለ መጠይቅህ ኣርፍ ነው በርታ ይመቻችሁ ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ፀልዩም ደግሞ ውድድድድ!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 วันที่ผ่านมา

    መኩዬ መኩዬእርጅም እድሜ ሁሌም እመኝልሃለሁ አባቴ አባቴ አባቴ አትሆንም ግን ከመውደዴ የተንሳ አባቴ ብይሃለሁ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ሙሄምበጣም የምትመቸኝ ንህ አንተንም ይጠብቅህ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 11 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ሰው መኮዬ!❤

  • @haileberhanu687
    @haileberhanu687 11 วันที่ผ่านมา

    wow,wounderful interview eductional discussion.

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለታችሁም እጅጉን ከማደንቃቸዉ እና ክብር ከምሰጣቸዉ የጥበቡ ሰወች መካከል ግባር ቀደም አርቲስቶች ናችሁ🥰🥰።
    ደግሞ ሶል በዚህ ፕሮግራምህ በርታ 🙏

  • @mulualemkelemu240
    @mulualemkelemu240 11 วันที่ผ่านมา

    It’s a good start for you sole it’s going to get better and bigger!

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 11 วันที่ผ่านมา +3

    ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-ik7oz3fx8u
    @user-ik7oz3fx8u วันที่ผ่านมา

    መኮንን፦መልካም የልጅነት ትውስታ አወጋህ ምስጋናም ይገባሀል ፣
    ሰለሞን፦ከድምፅ ቀረፃዉ ጋር የታጀብክበት የኮልኮሌ ድምፅ ምን ይሆን ፣ይታረም ።በተረፈ ገንቢ ዉይይት ነዉ።

  • @anwaryussuf4220
    @anwaryussuf4220 10 วันที่ผ่านมา +1

    very nice interview, however very poor sound quality I can hear all sort of background noises so please improve your sound quality.

  • @beba5182
    @beba5182 11 วันที่ผ่านมา +6

    ቀልደ በጣም ሰወደካ መኮንን አግዚኣብሔር የበረከ

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 11 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ አርቲስት

  • @ROBE-sp1dk
    @ROBE-sp1dk 9 วันที่ผ่านมา

    ማማረሩ በዛ.

  • @yadugna
    @yadugna 10 วันที่ผ่านมา

    What an amazing person he is. አንድ ቀን ወድቀው ያገኙታል፡ ቅኔ ነው

  • @sosinasolomon1127
    @sosinasolomon1127 4 วันที่ผ่านมา

    Proud of Mekuye

  • @user-dq9mw8ru3r
    @user-dq9mw8ru3r 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሶልዬ ኪያ የድምፅ ነገር ይታሰብበት ልክ ያልሆነ ነገር አለ

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 11 วันที่ผ่านมา

    enamesegnalen

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቴዎድሮስተስፋዬ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 5 วันที่ผ่านมา

    መኩ አንደኛ👍 ሰሌ ምርጥ እና ፕሮግራም ነው የጀመርከው በርታልኝ!👍

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 วันที่ผ่านมา

    Moka sewdehe eko long life u & ur family ❤❤❤❤

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 2 วันที่ผ่านมา

    መኩዬ የሰፍር ልጅ መርኩሪ ገራዥ ነኘ❤❤❤❤❤❤

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara 8 วันที่ผ่านมา

    ሞኬ እና ሶል 🙏👏😍

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 11 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️👌

  • @minewyeletabeje4656
    @minewyeletabeje4656 2 วันที่ผ่านมา

    መኩዬ ሰላም ይብዛልህ!

  • @lovebahrain-uh3rc
    @lovebahrain-uh3rc 11 วันที่ผ่านมา

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ መኩዬዬዬዬዬዬዬዬ የሰው ጨዋ🙏

  • @afomeaassefa6921
    @afomeaassefa6921 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemWende
    @EyerusalemWende 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሶል ጥሩ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ የድምፅ ችግር አለ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @djamirtessema4101
    @djamirtessema4101 6 วันที่ผ่านมา

    Mekonen lake big artiste 💚💛❤️💪🏾

  • @ridwanahmed3531
    @ridwanahmed3531 11 วันที่ผ่านมา

    Solo arif new bertalen. Respect🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ሪድዋን

  • @user-od1mg8qx8t
    @user-od1mg8qx8t 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ፈሌ ፈለገዮርዳኖስ ዋናው ፈሌ ቅርንጫፍ የጨርቆስ ደጀሰላሙ ፊትለፊት ነበር።ቀይኮኮብና ድል በትግል ፉክክር የጨርቆስ አካባቢ ነዋሪ የትም ትምህርት ቤት ቢማርም ፉክክሩን ቅዳሜ ቅዳሜ ይጠይቅ ነበር።እነአቤ ሎጋና ሌሎች ስመጥር መምህራንም ነበሩበት ፈሌ ..ፈለገዮርዳኖስ

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x 11 วันที่ผ่านมา

    i don't know what to write🥰🥰🥰♥♥♥

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 8 วันที่ผ่านมา

    Wow mekuyee betam des yemilk koyta new yaregachihut yenafekechin ethiopia degm enayat yhonal man yawkal

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ትዩብ ኬጂ፪ኤስኤስ

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 8 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ሆኛለሁ በርታልን ወንድማችንመኮንን ሰምቼ አልጠግበውም ለዛ ያለው ቁምነገር አዘል ቀልድ ንግግሩን ስወድለት።

  • @aschalewdemis5539
    @aschalewdemis5539 10 วันที่ผ่านมา

    Please improve the sound quality

  • @wondimagegnesaji772
    @wondimagegnesaji772 11 วันที่ผ่านมา +3

    1281 people watched but 215 likes. What happened to this people you don’t pay anything just tap like

  • @user-ip9qo3rf6e
    @user-ip9qo3rf6e 2 วันที่ผ่านมา

    ሞኬ የምወደው ተዋናይ

  • @besu1219
    @besu1219 4 วันที่ผ่านมา

    ከቻላቹ የሐበሻ አባቶች ዘመናይነትን ተዉትና እንደ ድሮ አሣድጉዋቸው። ይሻለናል

  • @taybahmhamed
    @taybahmhamed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂ዲው እዛማዶ 😂😂😂ውነቱን ነውኮ አያጓጓም ያሁኑ ኩዋስ ጎል ተጣቂዋች ናቼው ሚጫወቱት በብዛት😅😅😂😂😂

  • @saqligntube4500
    @saqligntube4500 4 วันที่ผ่านมา

    አረ ሰብስክራይብ እናድርግ...የሰለሞን ሙሄ ቲዩብ ነው እኮ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 4 วันที่ผ่านมา +4

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ብዙ ቁም ነገሮችን አንስታችሁዋል በተለይ ስለ ልጅነት አስተዳደግ። ግን አርቲስት መኮንን ስትናገር ስዎች ልጆችን ትተው ውሻ ይዘው ይወጣሉ ዘመናዊነት ሳይሆን ድንቁርና ነው ብልህ የተሳሳተ አመለካከት ሰንዝረሀል። ሰዎች ለልጆቻቸው በቂ ግዜ መስጠት አለባቸው ይህ ምንም ጥያቄ የለውም። ውሻ አሳድጋለሁ የሚሉ ሰዎች ደግሞ ሀላፊነት ወስደው እስከያዙት ድረስ ውሻውን ደጅ ማስወጣትና ማናፈስም ሆነ የተፈጥሮ ግዴታውን እንዲወጣ ማድረግ ደንቆሮ የሚያስብል አይደለም። ውሻውም የቤተሰቡ እባል ነው። አስተያየት ስትሰጥ ከስድብ ተቆጠብ። ዛሬ ከሰው ውሻ በታማኝነት ትልቅ ቦታ ያለው የቤት እንስሳ ነው። 😎

    • @liliynorman8950
      @liliynorman8950 2 วันที่ผ่านมา

      እና ከልጆች ውሻ ይበልጣል እያልሽ(ክ) ነው የተነገረው በጣም ልክ ነው እዛው የአሜሪካኛ አሰተሳሰብሽን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 11 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለሞን ሙሄ እንዴት እንደማደንቅህ ሰው ነህ

  • @eyerusayele2182
    @eyerusayele2182 6 วันที่ผ่านมา

    ሞኬን በጣም ነው ቁምነገር እንኳ ቢያውራ በጣም ነው የሚያስቀኝ

  • @SabaSaba-wx7vy
    @SabaSaba-wx7vy วันที่ผ่านมา

    ሰሌ ከጀርባ የሚረብሽ ድምፅ አለ ለቀጣይ ቢስተካከል

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 11 วันที่ผ่านมา

    Mekuye yarada lij mert sew ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ዘራባቸው፳፩፻፸፱

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x 11 วันที่ผ่านมา

    Meku miret sew enamesegenalen

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢኤምኤምኬዋይቢኤክስ

  • @efratamezgebu1371
    @efratamezgebu1371 11 วันที่ผ่านมา

    ሰለሞ የውነት እወድሀለሁ ወንድሜ በሆነ እላለሁ

  • @newg3441
    @newg3441 9 วันที่ผ่านมา

    Think Moke is equal to you as far as age is concerned😮

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 8 วันที่ผ่านมา

    Muhe. Part 1 weyim endemiqtil bitinegiren

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቤልላኢትዮ፵፬፻፳፮

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 3 วันที่ผ่านมา

    Enwedachihualen

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፊክርተጌትነት፴፱፻፸፩

  • @MeseretHailu-hf4zb
    @MeseretHailu-hf4zb 11 วันที่ผ่านมา

    አረሰሌ ድምፅ በደንብ አይሰማም አስብበት

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 10 วันที่ผ่านมา +1

    መኮንን እውነቱን ነው የተናገረው ስለልጆች መዋያና የመጫወቻ ስፍራዎች እንዴት እናዘጋጅ የሚለውን መንግስት ቢያስብበት መልካም ነው ልጅና ዶሮ እቤት አይዘጋበትም ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ

  • @fekadeantiraga2083
    @fekadeantiraga2083 2 วันที่ผ่านมา

    Stadium 9ቁጥር በር ጋር የነበረው ካፌ 32 ቀበሌ

  • @abelgselassie9015
    @abelgselassie9015 วันที่ผ่านมา

    Ayezoh beka nege ferso yeseral. Demo Le kirkos. Mr. Master of the obvious

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አቤልገብረሥላሴ፺፻፲፭

  • @besu1219
    @besu1219 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሞኬ እና ሶል ከመኮመት ይልቅ ከዚህ ኢንተርቪ የሠማነውን ለመተግበር ብንማከር አይሻልም? እስኪ ወላጆች የተሠማቹን ፃፉ እንማርበት

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቃለ መጠይቅ = [ኢንተርቪ]

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 11 วันที่ผ่านมา

    Solo yedemse guday yestekakel

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዘራባቸው

  • @nigistiyaze
    @nigistiyaze 11 วันที่ผ่านมา

    Happy birthday your 7 years came soon 😅😅😅

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel255 11 วันที่ผ่านมา

    ሞኬ አዛከን ዛሬ😂

  • @MezgebuAynalem
    @MezgebuAynalem 9 วันที่ผ่านมา

    እንደሞላለት ሰው 24 ሰዓት ዘፈን 😂😂😂

  • @Kolu952
    @Kolu952 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለት የምወዳችሁ ተወዳጅ አርቲስቶች😊❤

  • @user-lq1li3rg3w
    @user-lq1li3rg3w 4 วันที่ผ่านมา

    Sele endet neh, kejerba misemaw dimts abate, keyekerta gar, lelela gize

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @lq li rg w

  • @user-eq4ue3ih2o
    @user-eq4ue3ih2o 11 วันที่ผ่านมา

    Michael tamiren akiribilin mitlu be like

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @eq፬ue፫ih፪o

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 วันที่ผ่านมา

    TEWEDAJNA TAWAQI MEKONN LAKE HULUM KASALEFEW HYWET BEMENESAT YTM TEWELDNA BZU JEGNOCH KEFELEQUBAT CHERQOS MENOR NEAWB YLUNAL BEFIT KALEW ZEMEN ENA AHUN KALEW ZEMEN ENDI BESFIW BEWG MELK AQRBEWLNAL!!!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አለማየሁታጨ፲፯፻፲፩

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 11 วันที่ผ่านมา +1

    ህግ እሚለውን እረገጥ አደረገው ሞኬ ያራዳ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ሕገወጥነት ሲበዛ ፡ የሕግ ባለሞያነት ይረክሳል። 🤔

  • @UserAhmed-uh4sq
    @UserAhmed-uh4sq 5 วันที่ผ่านมา

    Ye demts terat yegolewal lemastekakel moleru

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ አህመድዩኤች፬ኤስኪዉ

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek2863 6 วันที่ผ่านมา +2

    መኮነን ጨዋታው ነው እሚምርብህ ወቀሳ አበዛህ ያለበለዚያ ልጆች እሚማሩበትን መንገድ ፈልግ 😢😢😢

  • @madotube3523
    @madotube3523 11 วันที่ผ่านมา

    አይ መኴንን ያ የምትዉልበት ጫ ቤት አፈረሱብህ የዛን ጊዜ አልወለድክም ነበር ፒያሳዬ

    • @TruthEz
      @TruthEz วันที่ผ่านมา

      ጫትማ የፋራ ነው ፦

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 11 วันที่ผ่านมา +1

    መኩዬ "ጨርቆስ ኢህዲግም አልገባም ነበር" እንዳትለን።😅😅😅😅😅