ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የደሴ ልጅ ነኝ ሙሥሊም ክርስትያን የሚዋደድባት እኳን ለረመዳን ፆም አደረሣቹህ የበረከት ፆም ይሁንላቹህ እህት ወድሞቸ
እኳንአብሮ አደረሠን ማማየ
እኔም የደሴ ልጅ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኩዋን በሰለም አደራሰን ሁለችንም
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንኳን አብሮ አዳራሳን
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አላህ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን በሰላም ፁመን የምጨርስ ያድርገን ።ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን።
እንደማመርርን
እንኳን አብሮአደረሠን
እንካን አብሮ አደረስን
እንኳን አብሮ ያደረሰን
አሚንንን
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ
አሚን😍😍😍
አሚንንን እናመስግናለን
አሚንእህት
እንዛመድ
@@mekiyatube1823 እንዛመድ
ኡመተል ሙሀመድ እካን ለ1442ሂጅሪ እረመዳን ፆም በሰላም አደረሣቹ ፆሙ ፆመው የአላህኔ እዝነት ከሚያገኙ ባሪያዎቹ ያድርገን አሚንንኔ በሉ🌷🌷🌷🌷
አሚንንንንን ያረብ
አላሁም አሚንንንን ያረብብالهم امن يرب
አሚን
አሚንንን ያረብ
ሙስሊም ለሆናቹ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ለረመዳ ጾም ለሀገራች ሰላም ያምጣል ቤቶች አሹ ብልሹ በሳቅ ገደልከን
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እምዬ ዞሮ መግቢያችንን እግዚአብሄር ከተጋፈጠባት ችግር ያውጣልን ቸርቸሩን ያሰማን ያሳዬን ወለተ ነኝ ስደተኛዋ ከነሸቃሊት ሰፈር
አሜንአሜንአሜን..🙏🙏🙏
እንደማመር
አሜን 🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም እኳን አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን ማማዬ
እኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን🌹🌹
እኮን አብሮ አደርስን
እዃንአብሮአደረሰን
እናተ ስጀምሩ ስደት የወጣሁ ነኝ አስር አመቴ ዱአ አርጉልኝ አላህ እድረዝቀኝ ሀባይቢ 🤲
አይዞሽ እህት
እኔ 6አመቴ አላህ ያሰብነውን አሳክቶ ላሀገራችን ያብቃን ውደ
አይዞሽ
@@zuzuhabshawit828 አሚንንን ያገልቢ
@@zdredi2280 እሽ ሁቢ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ፆም አደረሳችህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
😍😍😍
@@igguvggcy6519 እንኳን አብሮ አደረሠን
Ameennnn enkon abro adresnbn yen konjio ❤️
ዉድ የኢሥላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ አላህ በሠላም በሠላም ፆመን የምንጨርስ ያርገን ኢንሻአላህ 🇪🇹😘
@@semenmedianetwork__ ደምሩኝ በቅንነት
ውድ የኢሥላም ልጆች ለተከበረው እረመዳን እኮን አደረሠን አላህ ኢትዮጲያን ያሥባት ፍቅረን ያላብሠን አገራችንን ሠላም ያድረግልን የህፃናት ሞት የናቶች ሞት ያባቶች ሞት የወድም ሞት የህት ሞት አንሥማ ኢትዮጲያን ሀገሬን እናቴን የጠላ አገቱ ይቀላ በሠው ነብሥ የሚቀልዱ ሠይጣን ሠወች ታገራችን ከምድረገፀ ይጥፋ
አሚንንንንን
አቤት የአሹ ብልሹ ምላስ ተልባ ይቆላል እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብዬ እርገጤን ስወደወት የሃገሬ ሰው አብዬ ሳይንቴው አይ ና እዚህ ሀገር ፀሃይ ብቻ ናት በሰላም ወጥታ የምገባው አለ ውነትክን ነው
እንኳንለ1442የረመዷንወር በሰላም አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦ወሩየሰላምየፍቅር የአፊያ የኢባዳወርያድርግላችሁ
እሜን
ቤቶች ወደ ቀድመው ቤታቸው እንደተመለሱ ኢትዮጵያ ሃገራችን ወደ ቀድመው ሰላሟ ይመልስልን
AMEN AMEN AMEN AMEN
አሜን አሜን አሜን
ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ
ምን ሆናሽ ነው የኔ ዉድ አይዞሽ
ጠላትሽ ከፍት ድብን ይበል
አብሺር ብሮ ምንሁነህነው
አይዞህ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
Abishir
ማነው እንደእኔ ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ያስደሰተው ወይ ሐረግ
እኔ ውድነገር
ወይኔ አዛለች ስዎድሽ በዚህ ደግነትሽ ወደ አላህ ቀጥተኛ መንገድ እንዲመራሽ ምኞቴ ነው የአላህ💐💐💐💐🌷🌷🌷
እኔ
ደሚርኝ
@@hayatmostafa8563 ደምረኝ
አሰላሙአለይኩም የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በሞላዉ አለም የምትገኙ ሙስሊም እህት በድሞቸ እኳን ለተከበርወር በሰላም አደረሳችሁ ከነቤተሠቦቻችን በሰላም ፁመን እምንፈታ ያርገን ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ
አሚን. ለሁላችንም
አሚንንን እኳን አብሮ አደረሰን 💕💕💕💕
አንደኛ ነኝ እስኪ ለሀገራችሁ ሰላም የምትመኙ ላይክ ግጩኝ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን💚💛❤
በውበትም አደኛነሽ
እሺ ግጭት
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏
ወድና የተከበራችሁ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ አምና አብረውን የነበሩት ዛሬ ብዙዎቹ የሉም የረብ ፁመው ከጨረሱት ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ
እንካን አብሮ አደረሰን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ጾም አደረሰን ጸመው ከሚቀበላቸው ዱአችን ተቀባይነት ያለው ያድርግንል ለሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን. ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይውደም
AMIN lehulacin
ኣሜን እንደማመር
አሚንን
አሚን አሚን አሚን 👏
@@semenmedianetwork__ እሽ ነይ እንደማመር
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 😭😭😔
😀😀😀😀💞
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
በሠላምዉለጂ
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጉድበሰላም ውለጂ
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለራመዳን ጾም አደራሰችሁ የእኛም የክርስትን ጾም ትንሽ ነው የቀረው
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
እኳንም አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናል
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል
ደምርኝ
አይሴቶችየ ለርግዝናማዳሀኒት ነው እንዴላይክክክክክክክክ
እኔም ስብስክራይብ እየለመንኩ ነው ስብስክራይብ አድርጉኝ?
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውግኖችቸን በትላይ ለአማራ ህዝብ
ALSO FOR TIGRAY PEOPLE YOU THINK FOR ALL ETHIOPIAN AND ERITREAN IN THIS BAD TIME
Lehulem new ymeblew ymutote Hulme ethiopian nacew zergneton msebke bentew mnalebt mutom lekume ychalale fetrem ysemnal
እውነት። ፍትህ ፊቷን አዙራለች ።
@@habeshstudio4864 ወላሂ እውነትም ፍትህ ፊቷን አዙራለች እኔማ ተሰፋ ቆረጥኩ 😥🙁 ወገኔ አለቅ ያለው ተሳቀቅ
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እዚህ ያልደረሱ ሙስሊም እህቶች &ወንድሞች አሉና እስኪ አልሃምዱሊላህ በሉ እና ለአገራችን ሰላም የሚወርድበት ረመዳን ወር ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሉ ውዶችየ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን 1442 አምት ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ሙሰሊም ወንድሞቸና እህቶቼ ረመዳን ፆም መልካም ነገረን የምንሰማብት ያረግለን ። ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሸን አያሰማን በረመዳን ፆም መልካምሸን ያሰማን በረመዳን ፆም።
ከምር አግኝቶ እንደማጣት የሚያስጠላ ነገር የለም ነገር ግን ትህምርት ይሆነናል። ብልጥ ከራሱ ስህተት ይማራል፤ጥበበኛ እና ብልህ ደሞ በሰዎች ስህተት ይማራል።
እደኔ ሀሊማየን እና ቱሎ የምትቆጣዋል ልጂ የምትውዱ ላይክ እዳይለዩ ከዲራማው የምትፍልጉ
እስቲ በሰላም ግብ በሉኝ ውብቷ ሀገሬን ለማግበት 17 ቀን ቀራኝ
በሰላም ግቢ እህቴዋ
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ቤቶችን እንደኔ የሚወድ ማነው ግን 👍👍
ለመላዉ የስልምና ተከታይ በሙሉ እኳን ለተከበረዉ ለሮመዳን ፅም አደረሳችሁ የስላም የፉቅር የመተሳስብ የመረዳዳት እሮመዳን ይሆንልን
አሚን እኳን አብሮ አደረሠን
Ashu ግን ጋራሞኛል ኢትዮጵያ ትስቅ 🇪🇹🇪🇹❤ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደርሰችህ ፍቅር ያሸንፋል
ወላህ አንደኛ ነኝ በአላህ ላይክ
Anchi ye Allhahin sim metexeqemibet bota leyii
Tekelaleyi
Ere benatsh 👍 blesh be Allah ayibalm
@@sarahmohammed5023 ምን ችግር አላው ያማራኝ ነገር ሁላ በላህ ስም መጣያቅ ከሱም መፈላግ ነዉ
ሆ ማላውን ምን አመጣው ደሞ አንደኛ አይደለሽም
አንደኛ ነኝ እስቲ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር ያሳሰባቹ 😭😭😭😭ሁላቹም በጸሎታቹ ሀገራችንን አስቧት ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🤣ግብፅ ዝምበያት ☝️ለ ኢትዮጵያ ከላይ ነው ጠባቂዋ 😕🙏☝️☝️☝️☝️☝️ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም ነው የ ኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር
የሰዉ ሂወት ኣይበልጥም ከ ግዱብ የሰዉ ሂወት በየቀኑ እየጠፋ ዝም ብላቹ ስለግድብ ታዉራላቹ ይገርማል
ኢትዮጰያ ለኢትዮጰያ ሰላም የት አላም ግብፅ ምነ ኣደረገች የራሳችን መሪ ሃገረችን አሰደፈረልን የለላ ወታደሪ አስገቡቶ ሃገረ አፈረሳት ሰዉ አለቀ 3 አመት ሰንት ሰዉ አለቀ
ወይ አሹብልሹ አሣቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቤቶች ዉሥጤናችሁ🥀🥀🥀🥀🥀ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹👑
ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቻችን ወዳጅ ዘመዶቻችን እንዃን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ በሰላም ፁማቹሁ በሰላም ለመፍታት ያብቃቹሁ አሜን
አሚንን የኔውድድድ
በጣም የማሳስብ ህልም አየሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በሉኝ
ውድ የተከበራቺሁ የእስልምና እምነት ተከታዮቺ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቺሁ
እኳን አብሮ አደረሰን ❤
Abero adresana shukurana bgg cc
ቤቶች ታምራላችሁ እከዬ በመመለሱ ደስ ብሎኛልለአረጋሽ የሰጣችሗት ገጸ ባሕሪ በጣም የተጋነነ ቁጡ ነውና አስተካክሉት ሻሽዬ በርቺ
ውዶ የኢሰላም ልጅ ወንድማችን እና እህቴ እንኳን የተከበረ የትልቁ ረመዳን በሰላም በጤና አድረሳቹ ድረሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድረገው ያርብ 🕌🕌🕋✅
የዛሬውደሞ በጣምያስቃል😄😄😄የአሸዋግርፍአይደልእምትመስለውአላለም።።።።😄😄😄
ወይ ዛሬ ቤቶች በጣምነው ያሳቃችሁይ ውስጤ በአገሬ ሰላም ማጣት በንፁሀን ወገኖቸ መሞት አዝኛለሁ ግነ ልክ እደፈንድሻ ላየ ይስቃል እደፈንሻ ውስጤ እያረረ እከየ እና ሻሽየ ዘርሽ የድራማው አንኳር ናቸው በጣምነው ያሳቁይ ሁላችሁን እወዳችሁአለሁ እርስትየ የኔ ቅመም መስቀልሽን ያሰርሽ ይመስለኛል ደስ ብሎያል በዝየ ለሚቀጥለው ሳምንት ፀጉርህን በሙገባ ብታስተካክላት ጥሩነው የኔ ወንድም አይጠቅመንም በርቱ ሰላም ፍቅር እምነት ይስጠን እምነትን ክህዶ ከመሆን ሀብታም ድህነት ይሻላል እስከለላለም በተለይ በምነታችን እንበርታ ማህተባችሁን አጥብቁን እንጅ እደአርቴ አታውልቁ ክርስቶስ በደሙ የመሰረተን የክርስቶስ ልጆችነን በምነታችን እንፀልይ እንበርታ ለሰውልጅ በሙሉ መልካም እንመኝ ከቻልነ እናድርግ ሮሜ 12፥17 ለሁላችሁም ተጋበዙ
ውድ ሙስሊም እህት ወንዶች እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አሏህ ፆሙ ከሚጠቀሙ ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን
ቤቶችን ከኔ በላይ የሚወድ ካለ 👍👍👍ያድርገኝ😊😊😊
@@lensamulunafamily5103 ደምርኝ
✌😜
@@eduyedingillijedu20 ደምርኝ
በጣም ነው ደስስስስስስስ ያለኝ በተለይ ሻሼ ኪችኗን ስትስም አሳቀችኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️,
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ😘😘😘 ማነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ💚💛♥
እናመሰግናለን በጣም ወደቀድሞዉ ቤታችሁ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤
"እዚህ አገር ፀሀይ ብቻ ናት በስላም ገብታ የምትወጣው" አለ ና
እንኳን ወደ ቀድሞ ውዱና ደማቁ ቤታችሁ በሰላም ገባችሁ ድሮም እንደድሮ የሚያምርና የማይወደድ ነገር የለም ተመስጌን ዛሬ ቤቶች ቤቶችን ሸተታችሁ🙏👏😘😘😘😘😘😘😘😘
ለመላው ክርስቲያን በሙሉ ለስድስተኛው ሳምንት ለገብርሄር በሠላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው ሙስሊም እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ ጾሙን የሠላም የፍቅርየኢትዮጲያ ትንሳኤ ያሳየን💚💛❤👐
እንካን አብሮ አደረሰን አሚን ለሁላችን እናመሰግናለን
አሚን የኔቆጆ
እዳሹ ያሉ ወዶችን ፈጣሪ ከዚህ ምዲር ያጥፍቸዉ አፈቅቤ ልበጩቤ መግደል ነበር እዲሀሉሰወችን
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ልጆቹን ይጠብቅ well come batocheya
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለሀገራችን ለቤታችን ያብቃን ደስ ይላል ቤቶች ቀጥሉበት ❤️❤️❤️
እኳን ደሰ አላቸውሁ ዱአ አድርጉልኝ ማሮች በሠላም ሁለት ልጅሺን ሳሚ በላችሁ የናትው ሸቃላ ነኝ
አላህ፣በሰላም፣ሁለት፣ያርግሽ፣ደስ፣ይበልሽ፣ውድ፣የሰው፣ፊት፣አያሳይሽሽሽ
@@mosthmohamed4492 እንዛመድ
ዋው ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ እንደ😂😂😂😂😂🤣🤣
አይአሹ አሳቅኝ የዘመን ወንድች ልክ እንደ አሹ ናችው😂😂😂
ክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀ
ትክክል 👍👍
ወይኔ ቤቶችየ ወላሂ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋናው ነገር ጤና ነው እንደዚህ ሁሉም ነገር ይቀየራል
እነዘርየን ወደቤታቸው እዲመለሱ የረዳ ጌታ ለሀገሬም ሰላሞን ይመልስላት ሠላም ለናታለም ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ወደ ቤታችሁ ስለተመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናተም እንኳን ደስ አላችሁ 👍❤🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን አሚን በሉ 👍🇪🇹❤
ለማፊ ሌላ ፍቅረኛ ፈልጉላት አሹ ትንሽ መናደድ አለበት ማፊዬን አናዶብኛል😭💔
እኔም ብያለሁ ያንን ግርማ ቄራውን ማምጣት ነው
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት 😂😂😂😂
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት 👍👍🏃🏃🏃
እንካን ደና መጣቹ በስደት የምትኖሩ አላህ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ 😍😍😍😍😍😍
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳኖ ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
እነዛመድ መድየ
እንኳን አብሮ አደረስን መዲየ 💐💐🌹🌹🌹👍🏻👍🏻👍🏻💋💋
as wr wb ሙስሊህ እህት ወዲሞቸ ለመላ ኡመት መሃመዲ እኮን ለተከበረዉ የረመዳን ወር አደረሠን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር እያልኩ፡፡እኮን ደስ አላችሁ ከዛሰፈርና ቤት በመዉጣታችሁ ደስ ብሎኛል እዚህ ነዉ እማምርባችሁ ደስብሎኛል
ሙስሊም እህት ወንድሞች እንካን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሰን
እንኳን አብሮ አዴረሠን
እልእልእል እንኮን ደና ወደቤታችው መጣችው። ደስ ይላል እዛ ጉራንጉር ውስጥ ገብታችው ተሳዳቢ ሆናችሁብኝ ነበር። ምንም ቢሆን ፍቅርን፣መተሳሰብን፣መረዳዳትን ባይበትም የቃላት አጠቃቀማቸው፣ትግስት ማጣት፣ጩኸታቸው ይረብሸኝ ነበር። እንደድህነታቸው ዝግ ያሉ እና ትሁት ቢሆኑ በማህበረሰቡ ላይ ትልቅ ሚና መጫወት ይችሉ ነበር። በቀኞቸው እፕድርገው በግራቸው ስለሚናጠቁ ነው ሁሌም በድህነት የሚኖሩት ብዬ አሰብኩ። ድህነት እኮ ደስ ይላል ላወቀበት ሰው እና ከዛ ድህነት ውስጥ ለመውጣት ለሚጥር ሰው። ብዙ ደሀ ሰዋች በጣም ሀብታም ሆነው የተነሱበትን ሳይረሱ ሀብታቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ። ዘሩ ሞላ (ጥላሁን ጉግሳ) በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያለፈ ዛሬ ደግሞ ይህው ከራሱ አልፎ ለብዙዋች የሚተርፍ ሰው ሆኖ እናያለን። "በድህነት ውስጥ የሚያልፍ ሰው በእሳት ውስጥ እንደሚያልፍ ወርቅ ነው"።
ቤቶች ድራማ እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደ ቀድሞው ትመለስልን ሰላም ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾
ዋውደሰሰሰሰሰብሎኛል።ቤቶቸውደቤታቸውሰለተመለሱ።የሰውደሰታየሜሰደሰታቸሁለከ።የማዳምቅመሙቸ።💋💋💋💋👍👍👍👍👍💞💞💞💞
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሮመዳን በሰላም አጀረሳችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ 🙏❤
Ekowana abaro adarasana
ምርጥና ውድ የኢስላም ወዳጆቼ በመላው ሀገር ለምትገኙ በሙሉ እኳን ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ፆማችን አላህ ሙስተጃብ ያድርግልን ከሚጠቀሙትም ያድርገን
life በጣም ተመችቶኛል ይመችሕ 👍 በሉኝ
ይመችህ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍👍👍👍👍
እንደማመርር
@@GggtFff እንዛመድ
ወደቤታቸው ስለ ተመለሳቹ ደስ ብሎኛል ይመቻቹ አሪፍ ነው በርቱ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቃቹ እግዚአብሔር ሀገራችን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ሰላማቹ ይብዛ እወዳቸዋለሁ ❤️❤️👏
ውድ የኢስላም ልጆች ያ እመተል ሙሃመድ ሰ ዐ ወ እንኳን በሰላም ለተከበረው ወር ሸህሩ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እባካቹ ቤተሰቦቼ መሃል ሸይጣን ገብቶ እየተበጣበጡ ነው አላህ ሰላሙን እንዲያወርድልን በድዋቹ አግዙን🙏🙏😭😭
እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዴ አይዞሽ ማሬ በሁሉም ያለነው አላህ ያስታርቅልሽ
ዋዉ ደስ ይላል ጌታ ይርዳቹ ጨምሩ ስፉ ያስፋቹ በርቱ ምርጥነው
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ወር ለረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ረመዷን ከሪም❤
የ ዱሮ ቤታቸው መመልስ በጣም ዴስ ብሎይናል ግን በ ቂርብ የዎታቹበት ሰፈር ሰዎች ጥሩት
ቤቶችን እንዴ ዛሬ በጉጉት ጠብቄ አለወቅም እንዴ እኔ የጠበቀው 👍👈 !!!
Afer Afer Afer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እከየ እንኳን በሰላም።መጣህልን።የቤቶች ቅመም አንተ ነህ ውድድ
ማደም ቤት የለቹህ ቅማም እህቶቼ ረማደን ማቶዋል ወገበቹን ተጠቁ አለህ ከነንተገር ይሁን በርተ በሉ አለህ በቀጠይ ከቤተሰበችን ምን ፆም የርገን
እሺ የኔ እህት የኔስ የተለየነው ማደሟ እንኲን ረማዷን ለይ ዝም ብሎም ይቆለተል
Professor ዘሩ እንኳን ደስ አሎት በመመረጦ
እንደ ዛሬ ደሰ ብሎኛል ኣያውቅም ከ እ/ያ ፍቅሬኛየ ደውላልኝ ነበር esti like ግጭኝ
ከእሥር ቤት ነዉ
እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ስለ እውነት "የቤቶች" ድራማ ድባቡ እርቆ ነበር እዚህ ቤት ስትኖሩ ስለለመድናችሁ ይሁን ባላቅም አሁን ድባቡ ተመለስልኝ ታሪኩም የእውነት እየመስለም ድብርት ብጤ ይዞኝ ነበር ወዛችሁ እኳን ተመልሶ መጣ
ቤቶች እንኳን በደህና ወደ ቀድሞው ቤታችሁ ተመለሳችሁ
ደስስስ ብሎናል ወደቀድሞው ቤታችሁ ስለ ተመለሳችሁ ዋውውውው
ፈጣሪሆይ የኢትዮጵያንም ወደቀደመው መልሳት ዘረኝነትን አጥፋልን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ወዴቤታቸው ሲመለሡ ድራማውም አማረ
እሰይ ሀሊማና አረጋሽዬ መጣችሁ? የፍቅር ሰዎች በተለይ ሀሊማ ስወድሽ ???? አረግዬም አንዳንዴ ቁጣሽ ደስ ይላል😀
ቤቶች ወደ ቤታቸዉ ገቡቡቡ 😍😍😍😍👌
ክክክክክክ ሻሽዬ ዉይ ሰወድሽ በጣም ነዉ ገና ሳይሽ ነዉ ሰወነቴ የማደነግጠዉ እሲ ሻሽዬን የማወድ እሲ ላይክ ግጩኝ 👍👍
እንካን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ቤቶች እየ እደእኔ ደስ ያላችሁ
ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን ለተከበረው ወር ለረመዳ አደረሰን አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን
የአላህ እሥኪ የተፈናቀሉትንም ወገኖቻችን እንደናተ ወደነበሩበት አላህይመልሣቸው ቤቶች እንኳን ደሥአላችሁ ግን ይበቃልና አሜን የትደርሡ በሠላምነው ጠፊ
የመዳም ቅሞሞች አብሹሩልኝ አንድቀን አልፎልን አገራችን እንገባለን ውዶችየ
እሺ እማ
እሽማማየ
Ishii ihite
ቤቶችየ በርቱልን ሁላችሁንም ውድድድውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድምቸ እንኳን አደረሳችሁ
Enamsgnalne
ሙሰሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም ሀገራችን አሏህ ሰምን ያምጣልን
አሚን ያረብ ጽመው ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን
አሚን እኽቴ አቲም ሰላምሽን ያብዛው አላሕ
ኧረ ተመልካች ፍጥነት በጉጉት ነው የምጠብቁት አይደል😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
እልልልል እንኳን ወደ ድሮው ቤተቹ በሰለም እነ በሆጤነ መጠቹ ቤቶች
Welcome betoch ማነው እንደኔ ባጉጉት ስጣብቅ ያነባራው ? ቤቶች ወደቀድሞ ቤታቻው ስላታማላሱ ደስ ብሎኛል 🤓💕
ለመላው የእሰልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ሮመዳን ወር በሰላም አደረስን አላህ ፁመው ከሚጠቀሙበት ያርገን
አሚንያረብ
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የደሴ ልጅ ነኝ ሙሥሊም ክርስትያን የሚዋደድባት እኳን ለረመዳን ፆም አደረሣቹህ የበረከት ፆም ይሁንላቹህ እህት ወድሞቸ
እኳንአብሮ አደረሠን ማማየ
እኔም የደሴ ልጅ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኩዋን በሰለም አደራሰን ሁለችንም
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንኳን አብሮ አዳራሳን
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አላህ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን በሰላም ፁመን የምጨርስ ያድርገን ።ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን።
እንደማመርርን
እንኳን አብሮአደረሠን
እንካን አብሮ አደረስን
እንኳን አብሮ ያደረሰን
አሚንንን
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ
አሚን😍😍😍
አሚንንን እናመስግናለን
አሚንእህት
እንዛመድ
@@mekiyatube1823 እንዛመድ
ኡመተል ሙሀመድ እካን ለ1442ሂጅሪ እረመዳን ፆም በሰላም አደረሣቹ ፆሙ ፆመው የአላህኔ እዝነት ከሚያገኙ ባሪያዎቹ ያድርገን አሚንንኔ በሉ🌷🌷🌷🌷
አሚንንንንን ያረብ
አላሁም አሚንንንን ያረብብ
الهم امن يرب
አሚንንን
አሚን
አሚንንን ያረብ
ሙስሊም ለሆናቹ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ለረመዳ ጾም ለሀገራች ሰላም ያምጣል ቤቶች አሹ ብልሹ በሳቅ ገደልከን
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እምዬ ዞሮ መግቢያችንን እግዚአብሄር ከተጋፈጠባት ችግር ያውጣልን ቸርቸሩን ያሰማን ያሳዬን ወለተ ነኝ ስደተኛዋ ከነሸቃሊት ሰፈር
አሜንአሜንአሜን..🙏🙏🙏
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንደማመር
አሜን 🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም እኳን አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን ማማዬ
እኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን🌹🌹
እኮን አብሮ አደርስን
እዃንአብሮአደረሰን
እናተ ስጀምሩ ስደት የወጣሁ ነኝ አስር አመቴ ዱአ አርጉልኝ አላህ እድረዝቀኝ ሀባይቢ 🤲
አይዞሽ እህት
እኔ 6አመቴ አላህ ያሰብነውን አሳክቶ ላሀገራችን ያብቃን ውደ
አይዞሽ
@@zuzuhabshawit828 አሚንንን ያገልቢ
@@zdredi2280 እሽ ሁቢ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ፆም አደረሳችህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን
አሚን
😍😍😍
@@igguvggcy6519 እንኳን አብሮ አደረሠን
Ameennnn enkon abro adresnbn yen konjio ❤️
ዉድ የኢሥላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ አላህ በሠላም በሠላም ፆመን የምንጨርስ ያርገን ኢንሻአላህ 🇪🇹😘
እንዛመድ
@@semenmedianetwork__ ደምሩኝ በቅንነት
ውድ የኢሥላም ልጆች ለተከበረው እረመዳን እኮን አደረሠን አላህ ኢትዮጲያን ያሥባት ፍቅረን ያላብሠን አገራችንን ሠላም ያድረግልን የህፃናት ሞት የናቶች ሞት ያባቶች ሞት የወድም ሞት የህት ሞት አንሥማ ኢትዮጲያን ሀገሬን እናቴን የጠላ አገቱ ይቀላ በሠው ነብሥ የሚቀልዱ ሠይጣን ሠወች ታገራችን ከምድረገፀ ይጥፋ
እንዛመድ
አሚንንንንን
አቤት የአሹ ብልሹ ምላስ ተልባ ይቆላል እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብዬ እርገጤን ስወደወት የሃገሬ ሰው አብዬ ሳይንቴው አይ ና እዚህ ሀገር ፀሃይ ብቻ ናት በሰላም ወጥታ የምገባው አለ ውነትክን ነው
እንኳንለ1442የረመዷንወር በሰላም አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦ወሩየሰላምየፍቅር የአፊያ የኢባዳወርያድርግላችሁ
እሜን
ቤቶች ወደ ቀድመው ቤታቸው እንደተመለሱ ኢትዮጵያ ሃገራችን ወደ ቀድመው ሰላሟ ይመልስልን
AMEN AMEN AMEN AMEN
አሜን አሜን አሜን
ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ
ምን ሆናሽ ነው የኔ ዉድ አይዞሽ
ጠላትሽ ከፍት ድብን ይበል
አብሺር ብሮ ምንሁነህነው
አይዞህ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
Abishir
ማነው እንደእኔ ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ያስደሰተው ወይ ሐረግ
እኔ ውድነገር
ወይኔ አዛለች ስዎድሽ በዚህ ደግነትሽ ወደ አላህ ቀጥተኛ መንገድ እንዲመራሽ ምኞቴ ነው የአላህ💐💐💐💐🌷🌷🌷
እኔ
ደሚርኝ
@@hayatmostafa8563 ደምረኝ
አሰላሙአለይኩም የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በሞላዉ አለም የምትገኙ ሙስሊም እህት በድሞቸ እኳን ለተከበርወር በሰላም አደረሳችሁ ከነቤተሠቦቻችን በሰላም ፁመን እምንፈታ ያርገን ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ
አሚን. ለሁላችንም
አሚንንን እኳን አብሮ አደረሰን 💕💕💕💕
አሚንንን
አንደኛ ነኝ እስኪ ለሀገራችሁ ሰላም የምትመኙ ላይክ ግጩኝ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን💚💛❤
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንዛመድ
በውበትም አደኛነሽ
እሺ ግጭት
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏
ወድና የተከበራችሁ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ አምና አብረውን የነበሩት ዛሬ ብዙዎቹ የሉም የረብ ፁመው ከጨረሱት ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ
እንካን አብሮ አደረሰን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ጾም አደረሰን ጸመው ከሚቀበላቸው ዱአችን ተቀባይነት ያለው ያድርግንል
ለሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን. ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይውደም
AMIN lehulacin
ኣሜን እንደማመር
አሚንን
አሚን አሚን አሚን 👏
@@semenmedianetwork__ እሽ ነይ እንደማመር
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 😭😭😔
😀😀😀😀💞
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
በሠላምዉለጂ
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጉድ
በሰላም ውለጂ
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለራመዳን ጾም አደራሰችሁ የእኛም የክርስትን ጾም ትንሽ ነው የቀረው
አሚንንን
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
እኳንም አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናል
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል
ደምርኝ
አይሴቶችየ ለርግዝናማዳሀኒት ነው እንዴላይክክክክክክክክ
እኔም ስብስክራይብ እየለመንኩ ነው ስብስክራይብ አድርጉኝ?
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውግኖችቸን በትላይ ለአማራ ህዝብ
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
ALSO FOR TIGRAY PEOPLE YOU THINK FOR ALL ETHIOPIAN AND ERITREAN IN THIS BAD TIME
Lehulem new ymeblew ymutote Hulme ethiopian nacew zergneton msebke bentew mnalebt mutom lekume ychalale fetrem ysemnal
እውነት። ፍትህ ፊቷን አዙራለች ።
@@habeshstudio4864 ወላሂ እውነትም ፍትህ ፊቷን አዙራለች እኔማ ተሰፋ ቆረጥኩ 😥🙁 ወገኔ አለቅ ያለው ተሳቀቅ
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እዚህ ያልደረሱ ሙስሊም እህቶች &ወንድሞች አሉና እስኪ አልሃምዱሊላህ በሉ እና ለአገራችን ሰላም የሚወርድበት ረመዳን ወር ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሉ ውዶችየ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን 1442 አምት ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ሙሰሊም ወንድሞቸና እህቶቼ ረመዳን ፆም መልካም ነገረን የምንሰማብት ያረግለን ። ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሸን አያሰማን በረመዳን ፆም መልካምሸን ያሰማን በረመዳን ፆም።
ከምር አግኝቶ እንደማጣት የሚያስጠላ ነገር የለም ነገር ግን ትህምርት ይሆነናል።
ብልጥ ከራሱ ስህተት ይማራል፤
ጥበበኛ እና ብልህ ደሞ በሰዎች ስህተት ይማራል።
እደኔ ሀሊማየን እና ቱሎ የምትቆጣዋል ልጂ የምትውዱ ላይክ እዳይለዩ ከዲራማው የምትፍልጉ
እስቲ በሰላም ግብ በሉኝ ውብቷ ሀገሬን ለማግበት 17 ቀን ቀራኝ
በሰላም ግቢ እህቴዋ
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ቤቶችን እንደኔ የሚወድ ማነው ግን 👍👍
ለመላዉ የስልምና ተከታይ በሙሉ እኳን ለተከበረዉ ለሮመዳን ፅም አደረሳችሁ የስላም የፉቅር የመተሳስብ የመረዳዳት እሮመዳን ይሆንልን
አሚን እኳን አብሮ አደረሠን
Ashu ግን ጋራሞኛል
ኢትዮጵያ ትስቅ 🇪🇹🇪🇹❤
ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደርሰችህ
ፍቅር ያሸንፋል
ወላህ አንደኛ ነኝ በአላህ ላይክ
Anchi ye Allhahin sim metexeqemibet bota leyii
Tekelaleyi
Ere benatsh 👍 blesh be Allah ayibalm
@@sarahmohammed5023 ምን ችግር አላው ያማራኝ ነገር ሁላ በላህ ስም መጣያቅ ከሱም መፈላግ ነዉ
ሆ ማላውን ምን አመጣው ደሞ አንደኛ አይደለሽም
አንደኛ ነኝ እስቲ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር ያሳሰባቹ 😭😭😭😭ሁላቹም በጸሎታቹ ሀገራችንን አስቧት ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
🤣ግብፅ ዝምበያት ☝️ለ ኢትዮጵያ ከላይ ነው ጠባቂዋ 😕🙏☝️☝️☝️☝️☝️ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም ነው የ ኢትዮጵያ እና የግብፅ ነገር
የሰዉ ሂወት ኣይበልጥም ከ ግዱብ የሰዉ ሂወት በየቀኑ እየጠፋ ዝም ብላቹ ስለግድብ ታዉራላቹ ይገርማል
ኢትዮጰያ ለኢትዮጰያ ሰላም የት አላም ግብፅ ምነ ኣደረገች የራሳችን መሪ ሃገረችን አሰደፈረልን የለላ ወታደሪ አስገቡቶ ሃገረ አፈረሳት ሰዉ አለቀ 3 አመት ሰንት ሰዉ አለቀ
ኢትዮጰያ ለኢትዮጰያ ሰላም የት አላም ግብፅ ምነ ኣደረገች የራሳችን መሪ ሃገረችን አሰደፈረልን የለላ ወታደሪ አስገቡቶ ሃገረ አፈረሳት ሰዉ አለቀ 3 አመት ሰንት ሰዉ አለቀ
ወይ አሹብልሹ አሣቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቤቶች ዉሥጤናችሁ🥀🥀🥀🥀🥀ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹👑
ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቻችን ወዳጅ ዘመዶቻችን እንዃን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ በሰላም ፁማቹሁ በሰላም ለመፍታት ያብቃቹሁ አሜን
አሚንን የኔውድድድ
በጣም የማሳስብ ህልም አየሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በሉኝ
ውድ የተከበራቺሁ የእስልምና እምነት ተከታዮቺ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቺሁ
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እኳን አብሮ አደረሰን ❤
Abero adresana shukurana bgg cc
ቤቶች ታምራላችሁ እከዬ በመመለሱ ደስ ብሎኛል
ለአረጋሽ የሰጣችሗት ገጸ ባሕሪ በጣም የተጋነነ ቁጡ ነውና አስተካክሉት ሻሽዬ በርቺ
ውዶ የኢሰላም ልጅ ወንድማችን እና እህቴ እንኳን የተከበረ የትልቁ ረመዳን በሰላም በጤና አድረሳቹ ድረሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድረገው ያርብ 🕌🕌🕋✅
የዛሬውደሞ በጣምያስቃል😄😄😄የአሸዋግርፍአይደልእምትመስለውአላለም።።።።😄😄😄
ወይ ዛሬ ቤቶች በጣምነው ያሳቃችሁይ ውስጤ በአገሬ ሰላም ማጣት በንፁሀን ወገኖቸ መሞት አዝኛለሁ ግነ ልክ እደፈንድሻ ላየ ይስቃል እደፈንሻ ውስጤ እያረረ እከየ እና ሻሽየ ዘርሽ የድራማው አንኳር ናቸው በጣምነው ያሳቁይ ሁላችሁን እወዳችሁአለሁ እርስትየ የኔ ቅመም መስቀልሽን ያሰርሽ ይመስለኛል ደስ ብሎያል በዝየ ለሚቀጥለው ሳምንት ፀጉርህን በሙገባ ብታስተካክላት ጥሩነው የኔ ወንድም አይጠቅመንም በርቱ ሰላም ፍቅር እምነት ይስጠን እምነትን ክህዶ ከመሆን ሀብታም ድህነት ይሻላል እስከለላለም በተለይ በምነታችን እንበርታ ማህተባችሁን አጥብቁን እንጅ እደአርቴ አታውልቁ ክርስቶስ በደሙ የመሰረተን የክርስቶስ ልጆችነን በምነታችን እንፀልይ እንበርታ ለሰውልጅ በሙሉ መልካም እንመኝ ከቻልነ እናድርግ ሮሜ 12፥17 ለሁላችሁም ተጋበዙ
ውድ ሙስሊም እህት ወንዶች እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አሏህ ፆሙ ከሚጠቀሙ ያድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን
ቤቶችን ከኔ በላይ የሚወድ ካለ 👍👍👍ያድርገኝ😊😊😊
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
@@lensamulunafamily5103 ደምርኝ
ደምርኝ
✌😜
@@eduyedingillijedu20 ደምርኝ
በጣም ነው ደስስስስስስስ ያለኝ በተለይ ሻሼ ኪችኗን ስትስም አሳቀችኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️,
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ😘😘😘 ማነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ💚💛♥
እናመሰግናለን በጣም ወደቀድሞዉ ቤታችሁ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤
"እዚህ አገር ፀሀይ ብቻ ናት በስላም ገብታ የምትወጣው" አለ ና
እንኳን ወደ ቀድሞ ውዱና ደማቁ ቤታችሁ በሰላም ገባችሁ ድሮም እንደድሮ የሚያምርና የማይወደድ ነገር የለም ተመስጌን ዛሬ ቤቶች ቤቶችን ሸተታችሁ🙏👏😘😘😘😘😘😘😘😘
ለመላው ክርስቲያን በሙሉ ለስድስተኛው ሳምንት ለገብርሄር በሠላም አደረሳችሁ
እንዲሁም ለመላው ሙስሊም እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ
ጾሙን የሠላም የፍቅር
የኢትዮጲያ ትንሳኤ ያሳየን💚💛❤👐
እንካን አብሮ አደረሰን አሚን ለሁላችን እናመሰግናለን
አሚን የኔቆጆ
እዳሹ ያሉ ወዶችን ፈጣሪ ከዚህ ምዲር ያጥፍቸዉ አፈቅቤ ልበጩቤ መግደል ነበር እዲሀሉሰወችን
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ልጆቹን ይጠብቅ well come batocheya
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለሀገራችን ለቤታችን ያብቃን ደስ ይላል ቤቶች ቀጥሉበት ❤️❤️❤️
እኳን ደሰ አላቸውሁ ዱአ አድርጉልኝ ማሮች በሠላም ሁለት ልጅሺን ሳሚ በላችሁ የናትው ሸቃላ ነኝ
አላህ፣በሰላም፣ሁለት፣ያርግሽ፣ደስ፣ይበልሽ፣ውድ፣የሰው፣ፊት፣አያሳይሽሽሽ
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንዛመድ
@@mosthmohamed4492 እንዛመድ
ዋው ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ እንደ😂😂😂😂😂🤣🤣
አይአሹ አሳቅኝ የዘመን ወንድች ልክ እንደ አሹ ናችው😂😂😂
ክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀ
ትክክል 👍👍
ወይኔ ቤቶችየ ወላሂ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋናው ነገር ጤና ነው እንደዚህ ሁሉም ነገር ይቀየራል
እነዘርየን ወደቤታቸው እዲመለሱ የረዳ ጌታ ለሀገሬም ሰላሞን ይመልስላት ሠላም ለናታለም ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ወደ ቤታችሁ ስለተመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናተም እንኳን ደስ አላችሁ 👍❤🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን አሚን በሉ 👍🇪🇹❤
ለማፊ ሌላ ፍቅረኛ ፈልጉላት አሹ ትንሽ መናደድ አለበት ማፊዬን አናዶብኛል😭💔
እኔም ብያለሁ ያንን ግርማ ቄራውን ማምጣት ነው
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት 😂😂😂😂
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት 👍👍🏃🏃🏃
እንካን ደና መጣቹ በስደት የምትኖሩ አላህ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ 😍😍😍😍😍😍
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳኖ ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
እነዛመድ መድየ
እንኳን አብሮ አደረስን መዲየ 💐💐🌹🌹🌹👍🏻👍🏻👍🏻💋💋
as wr wb ሙስሊህ እህት ወዲሞቸ ለመላ ኡመት መሃመዲ እኮን ለተከበረዉ የረመዳን ወር አደረሠን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር እያልኩ፡፡እኮን ደስ አላችሁ ከዛሰፈርና ቤት በመዉጣታችሁ ደስ ብሎኛል እዚህ ነዉ እማምርባችሁ ደስብሎኛል
ሙስሊም እህት ወንድሞች እንካን ለተከበረው ረመዳን
በሰላም አደረሰን
እንኳን አብሮ አዴረሠን
እልእልእል እንኮን ደና ወደቤታችው መጣችው። ደስ ይላል እዛ ጉራንጉር ውስጥ ገብታችው ተሳዳቢ ሆናችሁብኝ ነበር። ምንም ቢሆን ፍቅርን፣መተሳሰብን፣መረዳዳትን ባይበትም የቃላት አጠቃቀማቸው፣ትግስት ማጣት፣ጩኸታቸው ይረብሸኝ ነበር። እንደድህነታቸው ዝግ ያሉ እና ትሁት ቢሆኑ በማህበረሰቡ ላይ ትልቅ ሚና መጫወት ይችሉ ነበር። በቀኞቸው እፕድርገው በግራቸው ስለሚናጠቁ ነው ሁሌም በድህነት የሚኖሩት ብዬ አሰብኩ። ድህነት እኮ ደስ ይላል ላወቀበት ሰው እና ከዛ ድህነት ውስጥ ለመውጣት ለሚጥር ሰው። ብዙ ደሀ ሰዋች በጣም ሀብታም ሆነው የተነሱበትን ሳይረሱ ሀብታቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ። ዘሩ ሞላ (ጥላሁን ጉግሳ) በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያለፈ ዛሬ ደግሞ ይህው ከራሱ አልፎ ለብዙዋች የሚተርፍ ሰው ሆኖ እናያለን። "በድህነት ውስጥ የሚያልፍ ሰው በእሳት ውስጥ እንደሚያልፍ ወርቅ ነው"።
ቤቶች ድራማ እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደ ቀድሞው ትመለስልን ሰላም ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾
ዋውደሰሰሰሰሰብሎኛል።ቤቶቸውደቤታቸውሰለተመለሱ።የሰውደሰታየሜሰደሰታቸሁለከ።የማዳምቅመሙቸ።💋💋💋💋👍👍👍👍👍💞💞💞💞
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሮመዳን በሰላም አጀረሳችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ 🙏❤
😍😍😍
Ekowana abaro adarasana
ምርጥና ውድ የኢስላም ወዳጆቼ በመላው ሀገር ለምትገኙ በሙሉ እኳን ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ፆማችን አላህ ሙስተጃብ ያድርግልን ከሚጠቀሙትም ያድርገን
life በጣም ተመችቶኛል ይመችሕ 👍 በሉኝ
ይመችህ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍👍👍👍👍
th-cam.com/video/DlkODbPa0OA/w-d-xo.html
እንደማመርር
@@GggtFff እንዛመድ
ወደቤታቸው ስለ ተመለሳቹ ደስ ብሎኛል ይመቻቹ አሪፍ ነው በርቱ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቃቹ እግዚአብሔር ሀገራችን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ሰላማቹ ይብዛ እወዳቸዋለሁ ❤️❤️👏
ውድ የኢስላም ልጆች ያ እመተል ሙሃመድ
ሰ ዐ ወ እንኳን በሰላም ለተከበረው ወር ሸህሩ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እባካቹ ቤተሰቦቼ መሃል ሸይጣን ገብቶ እየተበጣበጡ ነው አላህ ሰላሙን እንዲያወርድልን በድዋቹ አግዙን🙏🙏😭😭
እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዴ አይዞሽ ማሬ በሁሉም ያለነው አላህ ያስታርቅልሽ
ዋዉ ደስ ይላል ጌታ ይርዳቹ ጨምሩ ስፉ ያስፋቹ በርቱ ምርጥነው
ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ወር ለረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ረመዷን ከሪም❤
የ ዱሮ ቤታቸው መመልስ በጣም ዴስ ብሎይናል ግን በ ቂርብ የዎታቹበት ሰፈር ሰዎች ጥሩት
ቤቶችን እንዴ ዛሬ በጉጉት ጠብቄ አለወቅም እንዴ እኔ የጠበቀው 👍👈 !!!
Afer Afer Afer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እከየ እንኳን በሰላም።መጣህልን።የቤቶች ቅመም አንተ ነህ ውድድ
ማደም ቤት የለቹህ ቅማም እህቶቼ ረማደን ማቶዋል ወገበቹን ተጠቁ አለህ ከነንተገር ይሁን
በርተ በሉ አለህ በቀጠይ ከቤተሰበችን ምን ፆም የርገን
እሺ የኔ እህት የኔስ የተለየነው ማደሟ እንኲን ረማዷን ለይ ዝም ብሎም ይቆለተል
Professor ዘሩ እንኳን ደስ አሎት በመመረጦ
እንደ ዛሬ ደሰ ብሎኛል ኣያውቅም ከ እ/ያ ፍቅሬኛየ ደውላልኝ ነበር esti like ግጭኝ
ከእሥር ቤት ነዉ
እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ስለ እውነት "የቤቶች" ድራማ ድባቡ እርቆ ነበር እዚህ ቤት ስትኖሩ ስለለመድናችሁ ይሁን ባላቅም አሁን ድባቡ ተመለስልኝ ታሪኩም የእውነት እየመስለም ድብርት ብጤ ይዞኝ ነበር ወዛችሁ እኳን ተመልሶ መጣ
ቤቶች እንኳን በደህና ወደ ቀድሞው ቤታችሁ ተመለሳችሁ
ደስስስ ብሎናል ወደቀድሞው ቤታችሁ ስለ ተመለሳችሁ ዋውውውው
ፈጣሪሆይ የኢትዮጵያንም ወደቀደመው መልሳት ዘረኝነትን አጥፋልን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወዴቤታቸው ሲመለሡ ድራማውም አማረ
እሰይ ሀሊማና አረጋሽዬ መጣችሁ? የፍቅር ሰዎች በተለይ ሀሊማ ስወድሽ ???? አረግዬም አንዳንዴ ቁጣሽ ደስ ይላል😀
ቤቶች ወደ ቤታቸዉ ገቡቡቡ 😍😍😍😍👌
ክክክክክክ ሻሽዬ ዉይ ሰወድሽ በጣም ነዉ ገና ሳይሽ ነዉ ሰወነቴ የማደነግጠዉ እሲ ሻሽዬን የማወድ እሲ ላይክ ግጩኝ 👍👍
እንካን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ቤቶች እየ እደእኔ ደስ ያላችሁ
ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን ለተከበረው ወር ለረመዳ አደረሰን አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን
የአላህ እሥኪ የተፈናቀሉትንም ወገኖቻችን እንደናተ ወደነበሩበት አላህይመልሣቸው ቤቶች እንኳን ደሥአላችሁ ግን ይበቃልና አሜን የትደርሡ በሠላምነው ጠፊ
የመዳም ቅሞሞች አብሹሩልኝ አንድቀን አልፎልን አገራችን እንገባለን ውዶችየ
እሺ እማ
እሽማማየ
Ishii ihite
ቤቶችየ በርቱልን ሁላችሁንም ውድድድ
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድምቸ እንኳን አደረሳችሁ