Although we admire the courage of your guest to appear on your show to expose the abomination of homosexuality, he seemed to be holding back the truth about the role he played during his more than a year of involvement in this degrading animalistic behavior.
Hey Bro please make it clear. Coz i don't know why you regret to tell the truth after you started. It's obvious, you know more about how you guys spend a year. Otherwise it wasn't for investigation that you join them, you were attracted by them. So pls since you are here to save the generation you should tell the hol truth and be free. Thanks and May Almighty God bless you and protect you.
Wendogenet, be geberea sedome, yetechemaleke new. Disporawoch ena Addis Ababa newarewoch, be akale yayehute 1 Wende 2 Wende yezo segeba reception meneme alalume. Wanawe bota, mata laye be gelse yekahedale,, lalibelame, ye wendoch be wendoch kemetoche yebezalu.. Chegeru kelaye new, ye hea be Embacy, be miniseteroch, be politician, be Sebakewochu, yebase new.
አቤቱ ድንግል ማሪያም ሆይ የአስራት አገርሽን ጠብቂያት። ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን።
Asirat?yemiacharis yemiabetabit yeaganint asirat.ye fituran asirat anifeligim.
@@Pitancmenafekoch demo wededacume telacume ewenet ewenetne new menetehonu
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ ትውልድን ለማንቃት ስለምታደርገው።
የገባህበት ጥልቅ የሰይጣን መንፈስ እየተፀናወተህ እንደነበር ነው በማውራትም ቢሆን ደስ ደስ እይ ያለህ እያወራህ ከነበርክ ያው በመንፈሳቸው ተሳትፈሀልና ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ ይሄ የጥልቁ መንፈስ እያሳሳቀ ነው ገደል የሚያስገባውና በእምነትህ ፅና በርታ ፀልይ።
ውንድም እንኳን እግዚአብሔር ረድቶህ ወጣህ ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ
ወርቅአፈራው ለትውልድ የምትታገል ትልቅ ሰው በርታ!
በእርግጥ ከዚህ እኩይና እርኩስ የሀጢአት ተግባር እና ከአጋንንት እስራት በዘላቂነት መውጣትና ፍጹም ነጻ መሆኛው ብቸኛው መንገድ በመጀመሪያ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ፍጹም አዳኝነትና ነጻ መውጣት በግል አምኖ መገኘት። ሁለተኛ የሰሩትን ሀጢአት ከልብ መናዘዝና ንስሐ በመግባት እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠይቅ። በሶስተኛ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ(ሌላ ደባል) ሳይጨመርበት በጸሎት ፍጹም ነጻ መውጣትን ማረጋገጥ። በመጨረሻም ነጻ ከወጡ በሁዋላ በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ ግድና ጠቃሚ ስለሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ የተመሠረተ የደህንነት ትምህርት መውሰድ አማራጭ የሌለው ውሳኔ ነው።
እዩ ጩፋጋ ወይም ዮናታንጋ መሄድ ማለት ነው? እግዚአብሔር ቃል ኪዳን በገባላቸው ቅዱሳን ሰማእታት በተሰጣቸው ፀጋ በፀበል በቅባዕ ቅዱስ በእምነት እግዚአብሔር ያድናል ሁሉን ነገር መኮረጅ የማይደክማችሁ ቅባእ ቅዱስ እና ፀበል እያሸጋችሁ መሸጥ ጀምራችሁ የለ እንዴ
ወርቅአፈራሁ አስፋ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እንኳንም የግልህን ዩቱብ ቻናል ከፈትክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ.....
Thank you i learn a lot God bless.
አይዞህ ወንድሜ በፀሎት በርታ::
ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ሰላም ነው::
እግዚአብሔር ይርዳህ::
ወንድሜ እንኳን ተረፍክልን የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃዉ አይለይህ በርታ
አሜን ትልቅ ነገር ነው ብር ከህሊናክ አያስመልጥክም
ወንድም እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ደግሞ መዳን በአንደ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል ወንድሜ በርታ ከጌታ ጋር ተጣበቅ ተባረክ
ጌታ ሆይ አሁን ደከምን የምንሰማው ሁሉ አጥንት ይሰብራል በጣም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነው ያለነው እኔ በእድሜ ትልቅ የሆነ ሰው የፕሮቴስታንት አማኝ የሆነ ከህፃናት ማሳደጊያ ጋር ግንኘነት ያለው ሰውየው በተለያየ ቦታ ቤት ይገዛል መሬት ይሸጣል በሚገዛበት አካባቢ ለሰራ የሚቀጠሩትንም ልጋብዝህ ብሎ አሰክሮ ይደፈራል እድሜው ግን ትልቅ ነው ቤት በሚገዛበት አካባቢ ያሉ ህፃናት ይደፍራል መኪናው ላይ የእግዚአብሔር ቃል ጥቅሰ ለጥፎል በተላይ ናዝሬት ካለ ህፃናት ማሳደጊያ ጋር ግንኝነት አለው ህዝብ ሊነቃ ይገባል
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! ወርቃፈራሁ ከፍተኛ አጽተዋጽኦ እያደረክ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን! በርቱ! እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን!
ወርቃፈራሁ ለትውልዱ እየሰራህ ያለኽው ትልቅ ስራ ነው ትውልዱን እየታደግህ በመሆንክ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልን።
Amen
ወድማችን በርታልን አሪፈ ነው።
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አሁን አስባት ማረን
ወገኖች እስቲ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከቁጥር ፩ እስከ ቁጥር ፬ ያሉትን ያንብቡ
እግዚአብሔር እዬ እዴት ይለመን ፈጣሪ ይለመንን 💔😥😥😥😥
አትሰሳቱ ወገኖቸ ዛር እሚባል ክፉ ጥላት ያመጣብን ጣጣ ወይም ሀጢያት ነው ለምሳሌ የንስሀ አባቶች የተባሉቱ ንፁ አይደሉም ማለት በአባቶችስም የሚነግዱት ደፍተራዎች ናቸው ቅባት እና ታህድሶዎች ለመፍረድ አንቸኩል
ኣዎ ደብተራዎች እና ቅባት ሚባሉ ናቸው በነዚ ዙርያ ያሉ በስመ ኦርቶድክስ እያበላሹ ያሉ እንጂ ትክክለኛ የሃይማኖት ኣባት እንደዚ ኣይነት የሉበትም
በርግጠኝነት የሉበትም የክፉ መንፈስ ነው ሰውን ከክብር ያሣነሰው በተለይ የዛር መንፈስ የደብተራ መተት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!
ኪድቅነምህረትቻደይ ንመዋእል ተውጽኻ ክቡር ሓወይ ሓቁፋ ደጊፋ ትሓልኻ ኣጆኻ በርትዕ ጸሎት ጾም ኣይተቋርጽ 🙏🏾✝️⛪️
ወርቅ ኪዳነምህረት ምሳኻ ትኹን❤💐🙏🏾🇪🇷 ❤❤❤
እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ በርታ በመንፈሳዊ ህይወት ፁም ፀልይ ስገድ ወንድማችን ይሄንን እርኩስ መንፈስ ማሶገድ የምንችለው በንስሀ ታጥበን በፀሎት ነው እመብርሃን ትርዳን
ይሄ ወንድም ከተናገረው ነገሮች ብዙ ሀሳብ ትክክል ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ምን አልክ እግዚአብሔር በእንድም በሌላ መንገድ አለው ማዳኑ ያ ሰው እግዚአብሔር ይጠይቀው እግዚአብሔር ከፈለገ እንተንም ተጠቅሞ ይሰራል እንተ ትድናለህ ማለት አይደለም ህይወት የግል ስለሆነጠብቀህ ፕሮቴስታንትን መናገር ፈለግህ እግዚአብሔር ስለሚስራ ነው ጠላት የበዛበት ከሲኦል ስለሚናጠቅነው ስራውን ስለሚፈርስበት ነው እናትም ዛሬ ጌታ ይሻልሃል
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዉንደሜችን ❤❤❤ አንተን ያየን አመላክ ላሉችንም የረደረ❤❤❤ እገዚኦ❤
ጉበዝ ❤ ዉንደሜ ❤የስንት ስዉ ነበስ ተደንልህ ደስ ያላል ❤ አኔ ዉጥችላሁ በለህ መማጠተህ ❤ጥሩ ነዉ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዚህ ርኩስ የዲያብሎስ እስራት ተፈታህ ወደ ፀበል ተመላለስ የበቁ አባቶች ጋር ሄደህ ንስሀ ግባ ወንድሜ ከጨለማ እስራት ተፈተሀል በርትተህ በፆም በፀሎት በስግደት ታገለው ሰይጣን ሀይል የለውም ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ሀይል ስለሌለው የሰው ልጅን በዚህች ቀሪ ከንቱ አለም በብልጭልጭ ነገር ነብሱን እንዲሸጥ እንዲረክስ እንዲቆሽሽ ያደርገዋል በዝሙት በስካር በርኩሰት ሰላም እያሳጣ ብሱስ እንዲደበቁ ተልከስክሰው ይህቺን ከንቱ አለም እንዲያጡ እያደረገ እሱ ወደ ተጣለበት ሲኦል ማስገባት ነው አላማው እንንቃ ይበቃል እና ወገኖቼ ከልባችን ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ ሰላም ደስታ የዘላለም ህይወት ወደአለበት ወደእግዚአብሔር ቤት እንሂድ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Wrshetam new
እናመሰግናለን በጣም ንቁ እያላችሁን ነው እየነቃን ነው አሁን ላይ በጭራሽ የሀይማኖት አባት ከገዳም ካሉት ውጭ ሌላው ሀብት ዝና ብሎ ነው የሚለፈልፍ መፅሀፍ ቅዱስን ሊያሳውቁን አይፈልጉም የተፃፈ ተቀምጦ ጥቅስ ጠቅሶ መውጣት አይይ
ሰሚ እንጂ አስተማሪ አልጠፋም እህቴ 👏
ከስንት አንድ ይኖራል ሁሉንም ባንድ መጨፍለቅ ሀጥያት ነው
ኣሉ ኣዲሰ ኣባ ብቻ ኣይደለም ለምሳሌ እኔ የምቃቸው በኣካል መቀለ ኣሉ ድሪዳዋም 😢😢😢😢😢😢😢😢
እደዉ ሰዎች አጥብቀን መፀለይ አለብን ኢትዮጵያ ላይ መተተኛ በዝቷል በተለያዩ ዮቲዮብ ቻናሎች ላይ ካያቹ ብዙዎቹ መተት ተሰርቶባቸዉ ምናም ታመዉ ብዙ ነገራቸዉ ተበላሽቶ እናያለን አጥብቀን እንፀልይ በተረፈ ጠላት ከሩቅ አይመጣም በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች በአጽኖት እንከታተል።
ከውጭ አገር ሴት ወይም ወንዶች ግብረሶዶሞዌያኖች በቀጥታ ጉዳያቸውን ኢንባሲዎች በሚስጥር የጋብቻ ወረቀታቸውን ይጨርሱሌቸው እና ያገቡትን ሰው ይዘውት እንዲወጡ በአውሮፖ የተቆቆመ አሶሴሽን አለ ብቻ አደገኛ እና መጥፎ ነገር ነው እግዚያብሄር ለኢትዮጵያ ይድርስልን !
Welcome back to normal life
እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ😢😢😢😢😢
Tebarek wedmachin ekuan Egziabher eredah ena wetah
እንኳን ፈጣሪ እረዳህ ወንድሜ
ኢየሱስ ክርስቶስን የያዘ ብቻ ነው ከዚህ የሚድነው። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ሰቶናል። ይህ የሚረዳህን ሰው በመንፈስ ቅዱስ እንድትጠመቅ እርዳኝ ጸልይልኝ በለው። በጣም ጥሩ ነው የመዳን ት ምህርትን መውሰድህ ይህ የመጀመሪያ ስቴፕ ነው። ከዛ በሁዋላ ግን በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለብህ። ይህ የሰይጣንን መንፈስ የምታሸንፈው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ብቻ ነው። ይህ ሁሉ እዚህ ድረጃ ላይ የደረሰው ወገኖቼ እራሱ ወንድም ሴትም የሆነ ጉድ አራት ኪሎ ስለተቀመጠ ነው። ይህ ሰው መጥፋት አለበት ከዛ ኢትዮጵያ ትድናለች። ደሞም እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ያድናል ለምን ለራሱ ክብር የፈጠራት ምድር ነችና ኢትዮጵያ። እግዚያብሄር ይባርክህ ወተህ ይህንን ለሰው ሁሉ ስለተናገርክ። እዛ ውስጥ ሆነው መውጣት እየፈለጉ እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ያላወቁትን ይህ ትምህርት ይሆናቸዋል።
አቤቱ ማረን😢
በክርስቶስ አምኖ ያልዳነ ሕዝብ በየመናፍስት ማምለኪያ ቦታ ሲንከራትት ይኖራል በስም ክርቲያን ብቻ ናቸው
ግብረ ሰዶማዊነት ኃጢያት ነው ንስሀ ግቡ እግዚአብሔር መሀሪ ነው
😢😢😢😢 ፈጣሪ ለንስሃ ያብቃን
ወርቅ ወርቅ ወርቅ አፈራሁ እዴት ሰነበትክ ሁሉ ሰላም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
በጣም የሚገርመው እንዴት ሰው ለሀብት ብሎ ሰይጣን ጋር ይሔዳል ሰይጣንን የፈጠረ አምላክ እያለ አያሉ ንጉስ እያለ እሉ በእርሱ የሆነ አምላክ እያለ ሰጭ አምላክ መሆኑ እየታወቀ ለሰይጣን ይበረከካል አቤት አምላክ ትግስቱ ቸርነት ሰይጣን ሲጀመር ካንተ የሆነ ነገር ሳይወስድ አይሰጥክም ካጎደልክበትም ያጠፋካል ለምን ጨካኝ ርኩስ መንፈስ ስለሆነ በነፃነት የሚመለክ አምላክ እያለ መልከስከስ ከሰይጣን ጋር ያማል ጠንቋይም እራሱን ማዳን የማይችል ሰይጣን የሚጠቀምበት መሳሬያው የሆነን እንዴት ያምናል
ልጁ ግን አምላክ ይወደዋል ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ተፈጥሮ + የሰይጣኑን ስራ ሲሰራ ቆይቶ መመለስ ይገርማል የኔ ጌታ ቸርነትክ ሁላችንንም በበረከትክ አይን እያየከን ነው የምታኖረን የሚዘገንን ነወሰ የሚሰማው ነገር በአይማኖት ውስጥ እያሉ ከሰይጣን ጋር መኖር አረ እኔ ደነገጥኩ ህሊና የሚባል ነገር እኮ አለ አለማጥፋቱ አምላክ ዝም ማለቱ እንደዚህ አይነት አምላክ ነው ያለን ቸር አምላክ ሰው ሁላ በበአድ አምልኮ ነው ብር የሚሰበስበው ግነሰ ምን ዋጋ አለው ህሊናው ንፁ አይደለም ምን ዋጋ አለው የሰይጣን መጫወቻ መሆን ለሰይጣኑ ቦታ የሰጡት ሰዎች ናቸው ወደ ጠንቋዮም የሚሔዱት ፈልገው ነው ምንም ቢታሰሩ ቢቸገሩ ወደ አምላክ መሔድ እንጂ ወደ ሌላ ያሳዝናል ልቦና ይስጠን
ለባለታሬኩ የምለው የመምህርዬ ግርማንና የመምህር ተስፋዬን ት/ምተከታተል ከላይክ ላይ ያለውን መንፈስመሰ ለማውጣት አምላክ ይርዳክ
እንደዛ ከሆነስ አሰየው ለሎችም እንደዛ ያርግላቸው ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፀልይ ፀልይ ወንድሜ አስፈሬ ነው ጊዜው ሰይጣን ዳቢሎስ መጥፉያዎው ሰለደረሰ ተቆጥቷል
ወንድሜ በስጋ በመራቅህ ሰይታን የተወህ እንዳይመስልህ እሱ የሚሽነፈው በየሱስ ስም ብቻ ነው ስለዚህ ወደ ጌታ ና ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤔🤔🤔 አሁንም ከሰይጣን ጋር አይደለምኮ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው
👏👏
AMEN. ኢየሱስ ክርስቶስን የያዘ ብቻ ነው ከዚህ የሚድነው። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ሰቶናል። ይህ የሚረዳህን ሰው በመንፈስ ቅዱስ እንድጠመቅ እርዳኝ ጸልይልኝ በለው። በጣም ጥሩ ነው የመዳን ት ምህርትን መውሰድህ ይህ የመጀመሪያ ስቴፕ ነው። ከዛ በሁዋላ ግን በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለብህ። ይህ የሰይጣንን መንፈስ የምታሸንፈው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ብቻ ነው። ይህ ሁሉ እዚህ ድረጃ ላይ የደረሰው ወገኖቼ እራሱ ወንድም ሴትም የሆነ ጉድ አራት ኪሎ ስለተቀመጠ ነው። ይህ ሰው መጥፋት አለበት ከዛ ኢትዮጵያ ትድናለች። ደሞም እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ያድናል ለምን ለራሱ ክብር የፈጠራት ምድር ነችና ኢትዮጵያ። እግዚያብሄር ይባርክህ ወተህ ይህንን ለሰው ሁሉ ስለተናገርክ። እዛ ውስጥ ሆነው መውጣት እየፈለጉ እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ያላወቁትን ይህ ትምህርት ይሆናቸዋል።
Wana yegebre sedom menharya pants church new busheti😂
🙏🙏🙏
ልጁ የሚያወራው አላመንኩትም አንድ አመት ቆይታ ውስጥ ማውራትና መየት ብቻ ብሎ ከዚህ መውጣት ይቻላል ይላል ደሞ ካልተነካካ እንዴት?ከሁሉ ከሁሉ የጠንቋይ ቤት አስተናጋጆች መጠሪያ አላቸው እሱ አንዴት ጠፋው አጋፋሪ ሌላ ካዳሚ ሌላ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ለማንኛውም ጌታ ይፈውስህ በዚህ ችግር ውስጥ እንደነበረ ግን አልጠራጠርም ።አልተነካካሁም አና አጋፋሪ ግን ፎልት ነው ግራም ነፈሰ ቀኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስህ
Egziabher hoy maren deresln 😭😭 bewchiw alem kids garden wana targetachew new bet edaywlu new yemnlkachew😭😭
ኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶማዊነት አይፈቀድም :: ስለዚህ ማንም ሰው በልጆቹም ላይ ቢሆንም ምንም አይነት ምልክት ለጥፎ በተለይ በትምህርት ቤት ውስጥ ማድረግ አይችሉም:: የሌሎችን እምነት እና ባህል የሚያነቅፍ ነገር እያረጉ "መብቴ ነው " ! ማለት አይችልም::
ጥያቄ ❓❓ ከተቻለ በቀጣይ ወጣቶች ላይ የሚታየውን ልዩ ምልክት ቀለበት:የፀጉር እስታይል: አለባበስ: በግልፅ ንገሩን ከሰው መሀል እንድንለያቸው እንድንፀየፋቸው እንድናገላቸው
የግብረ ሶዶም አለባበስ ብለሽ ብትገቢ ታገኝዋለሽ
I’m sure Anduwa Anhe nesh because wendohu set yetelalu Setohu degmo Wende yetelalu.
😂😂😂😂
አንድ ዓመት ሙሉ ወሲብ ሳታደርግ ልትቆይ አትችልም::ወርቅዬ ደጋግመህ ጠይቀኸዋል ሆኖም መልሱ አላረካኝም::
እንደ ስምህ ወርቅ ነህ በርታ
በጣም ያሳዝናል ትውልዱ አንዲህ መበላሻቱ ለዚህ ነዉ አግዚአብሔር ፈቱን ያዞረብን ሀገርቱም በጦርነት በረሃብ የምትታሸው አሁንም በንስሐ ካልተመለስን አግዚአብሔር አሳት ያውርድ, አሱን አስቀይመን መኖሩ ጥቅም የለውም
እኔም ማቃት ልጄ አለች ሀያመት ያለሞላት ስደት ላይ ነን ግን እሳ ለትምርት ነው የመጣች ናት ያበላሸቻት አሜሪካ ነው ምትኖርው ማርያምን በጣም ታሳዝነኛልች ምንም አልጎደላትም ማለቴ ኢኮነም
አንዳንድ ቤተሰብ ምንም የማያውቅ ልጅ እነደተወለደ ለ ጠንቋይ ያሳቅፋል ያ ነው አመቺሳ የሚባለው እርግማን ነው መቼም እግዚአብሔር ይገስጸው እኔም የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው ።
OMG...
Medre Koshasha
ክርስቶስ እየሱስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው ብሩም ወርቁም አንተ ክቡር ሰዉም የሱ ነህ እኔም የሱ የዘላለም አምላክ እና አባቴ የሆነዉ ሁሉን የፈጠረዉ የእግዚያብሄር ልጅ ነኝ ሴጣን ዉሸታም ነው ብር ወርቅ ከምትከተል ሰማይ እና ምድርን በቃሉ ይሁን ይሁን ብሎ የፈጠረዉን አንድ ቀን ይሄ የፈጠረዉ እንደሚያልፍ የተናገረዉን አባት ሊሆን የወደደዉን ፈልግ ተከተል ምንም አታጣም ባይሰጥህስ አባትነቱን እንዴት በሴጣን ሴራ ትቀይረዋለህ የምድር አባትህን እንኩዋን አባትነቱን ካልቀየርክ ሰዉ ሆይ አምላክ እና አባት ይሆነዉን እንዴት በሴጣን ልቀይር ፈለክ ወይስ አልገባህም እንግዲያዉ ስማ የሴጣን መንገድ ሀጥያት ነው የእግዚያብሄር መንገድ በክርስቶስ እየሱስ የተሰጠ የህይወት እና የጽድቅ መንገድ ነው እግዚያብሄርን ዝም በለህ ተከተለዉ ይሄን በልብህ አትመዉ ከዛ ሰላም ሀሴት ፍቅር እረፍት ያንተ ነው ሌላዉ ደሞ ይሰጥሀል እግዚያብሄር ከአይምሮ በላይ ነው በኛ አይምሮ አይገመትም
Egzyber ymsgan yker st.marym, son❤❤❤
ወንድሜ ስለወጣህና ስለነገርከን በጣም አመሰግናለው ግን አንድ ነገር ልንገርህ አክስትህ ቤት እየኤድክ ታገለግለው ስለነበር አንተጋር አጅሬ አለ ማልያውን ቀይሮ ነው የመጣው የወጣ ግን በጅ አዙር ነፍስህን ሊነጥቅህ ነው እንግዲ የምታየውም ቪዲዮ ሆነ የምታናግራቸው ሰዎት ስሜት ብቻ ሳይሆን መንፍስም ሼር አድርገሀል እንግዲ ንቃ በርታና ፀልይ ፀበል ተጠመቅወጊያው እንዲህ ቀላል አደለም ከቻልክ መምህር ግርማን እና መምህር ተስፍዬን "ገጠመኝ ብለ ስማ እግዚያብሔር ይርዳህ
ወጣቱ ገና አልገባቸውም ፕሮተስታንት ማለት ዋናዎቹ ከላይ ያሉት ከማን ጋር ለማን እንደሚታዘዙ ያውቁታል ተከታዮቹ ግን እግዚአብሔርን የሚከተሉ ነው የሚመስላቸው ለጥልቁ እንደተሰጡ ማወቅም አይፈልጉም ለዚህ ነው በእመቤታችን አማላጅነት በቅዲሳን ሰማእታት ተራዳኢነት አናምንም እያሉ ግን በፓስተሮቻቸው በካራቴ በእርግጫ የሚወገሩት ።
ዉንደሜ የመማህር ግርማ ዉንደሙ vade ❤እያ አይን ጥላ ❤ ነዉ አንተ ዉጥታህል በደንበ ❤ እንደተደን መማህር ተስፈዬ አብራ❤ አደመጥ❤❤❤
መምህር ተስፋዬ ጋር ሂድና ንስሐ የሚያስገቡ አባቶች ያስተዋውቅህ ጸበል ተጠመቅ ወንድሜ ከምታወራው ያስታውቃል መንፈሱ አብሮህ ነዉ ብዙም ወሬህ ላይ ግልጽ አይደለም ገና መቁረጥ አይታይብህም, ቁረጥ ስላሴዎችን ይዞ ያፈረ የለም, አኔም አንዳንተ ቤተሰቦቼ አኔም ለ 30 ዓመት ያህል ወፋ የሚባል አጋንንት አምልከናል አድሜ ለመምህር ግርማ ሚስጥሩን አውቄ አሁን ካምልኮ ውስጥ አኔ ከወጣሁ ስምንት ዓመት ሞላኝ ቤተሰቦቼ አንድ አራት ዓመት ሞላቸው
Deberebanoseme, geru Areima tebekelole be zehe gudaye
አኢኢኢኢኢኢኢኢኢ... አልሸሹም ዞር አሉ ነው የሆነበት የድንግል ልጅ እውነተኛውን መመለስ ያድለው
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ እባክህ መግቢያ ላይ ያለውን ደቂቃ አታስረዝመው ያው ቤታችን ነው ብዬ ነው የምናገር ካጠፋሁ ይቅርታ
ለኔም እንደዛ ተሰምቶኛል መግቢያው(intro)በዛ ያለ ጊዜ ስለሚወስድ ያሰለቻል
@@BH-xl1mo በጣም እኔማ ወይ አሳልፈዋለሁ ወይ ለትንሽ ደቂቃ ከስልኬ ርቃለው ዋናው ሀሳብ እስኪጀምር
Werqaferaw achiberbari ,asmesay,ewinetu bertolih lebiznes akawint followers ye taoot erkuset endayigalet engidahin tikekekulewaleh.
አጋንንት ምን ያህል በሰው እንደሰለጠነ ያሳያል
አብዛ ቤተዛር መንፈ ስላባቸ/ አመቺሳ ምና የተስጡ ናቸ ባብዛ ኛ ፕሮቴስታንትናግብረስዶ ሚገብት
የፀጉር አቆራረጣቸውን ግልፅ ብታረግልን እንድናውቃቸው
Eyesus Yadenal 🔊 Nu Wede Eyesus Kirstos Mamlecha Eyesus Kirstos Bicha New
ብዙ ቀባጠረ።
ከየት ነህ
ወርቅሻ ፕሊስ ወላጆችን አደራ ማለትህን አትሰልች በፍጹም እንዳትተውም !!!
ሰይጣን ደስ አይበለው ።
አገልግሎትህ የማያስተውል ትውልድ ባለበት ዘመን ነው ።
ስለዚህ የአንድ ሰው ህይወት ቢድን በሰማይ ሁለ ዘንድ ደስታ እንደሆነ እናምናለ።
እባክህ እንዳትተው !!!
በስራህ አገልግሎትህ ሁሉ በጌታ ደም ተሸፈን !!!
ምንድነው ልጁ ሚያወራው አንዴ ወጣው አንዴ ነበርኩ
Although we admire the courage of your guest to appear on your show to expose the abomination of homosexuality, he seemed to be holding back the truth about the role he played during his more than a year of involvement in this degrading animalistic behavior.
እረ ጉድ የዚህ ልጅ ነገር በጣም ይዘገንናል ::
😭😭😭😭😭😭
ልጁ እዛዉስጥ ከአንድ አመት በላይ ቆይቻለሁ ብሎል ግን በሰላም ። ወጣሁ ማለት ግን አይከብድም ?የሳጥናኤል ጎን ኢትዮጵያን ያነበበ ሰዉ ልጁ የሚናገረዉ ኢምንቶን ነዉ ።መፅሃፉን ወጣቱ አንብቦ የሚመጣዉን ክፉ ነገር እንዳያዉቅ የሃይማኖት አባቶች ተረት ነዉ ብለው እያጣጣሉ ትዉልዱን በገፍ ያስበሉት እነሱ ናቸዉ ።
ድፍንፍን ያለ ቃለ ምልልስ ነው ።
ገጠመኝ አዳምጥ ብትኖርበትም የሚቀርህ ያለ ነገር አለ ቁርጥኝነትህ ላይ ያጠራጥራል ስለዚህ ❓
ጥፋቱ የሰውዬው እንጂ እምነቱ አይደለም
Werkaferaw,yilikun niseha gibu metifiyachu dersual
ጥሩ ቦታ ደርሰዋል?
ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቢገናኝ መልካም ይመስለኛል
ልጁ የሚያወራው ምንም አልተዋጠልኝም አንድአመት ቆይቻለሁ አለ ግን አዚህ ህይወት ውስጥ አለገባሁም ፣ ውንድን ማውራት ብቻ ያስደስተኛል 🤔 እንዴት አላበላሹትም ? ብዙም አላመንኩትም እውነት አይመስልም ።
እና አንች እንድታምኒ ተመልሶ ይሂድ?
እና አንቺ እንድታምኚ ገብተሽበት ማየት አለብሽ እንዴ የሆነ የሚባል አባባል አለ መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ይፈጃል
Video eyayahut ke wend eyawaraht eko blewal . Lk ende porn addiction malet know.
እግዚሀብሄር ይጠብቃል እኮ
ከዚህ አስቃያሚ ኀጢአት መውጣቱ እራሱ ሊያስዳስትሽ ይገባል አድርጎ ብሆን እንኳን
Hey Bro please make it clear. Coz i don't know why you regret to tell the truth after you started. It's obvious, you know more about how you guys spend a year. Otherwise it wasn't for investigation that you join them, you were attracted by them. So pls since you are here to save the generation you should tell the hol truth and be free.
Thanks and May Almighty God bless you and protect you.
ምን ይበል ከዚ በላይ ቪዲዮ ይምጣልሽ?
ምንድነው ማወቅ የምትፈልጉት ?
Omg ‼️
Ye Haimanotu meri 🥹⁉️⁉️⁉️😷
ቬር ❤ቬር ❤ቬር ❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አበረን እንደን ❤ መዘን መፈቴ አያመጣም እበከች❤
በተለይ የካቶሊክ እምነት የፕሮቴስታንት ውሰጥ ከፈተኛ ችግር አለ እኔ እኖርብት በነበረበት ሀገር የማልጠብቀው ሰው ሁሉ ተለክፎል እንግዲህ እሳት ከሰማይ እሰከሚወርድ መጠበቅ ነው ።
አንተ ለራስህ ግብዝና ዉሸተኛ ነህ እዉነት መናገር አለብህ ማየት ብቻ ነዉ የኔ እያልክ ማንን ታስመልጣለህ?????????
ልጁ ያወራው ግራ ያጋባል ግብረሰዶም መሆኑን አምኖ ስራዬ ማዋራት ብቻ ነው ያለው ይሄ ትልቅ ውሸት ነው ማዋራት ብቻ ብሎ ሊያሞኘን አይችልም መሆኑን አምኖ ንስሀ ቢገባ ይሻለዋል::
በስልክ አንገርኩ ማለት በስልክ ሴክስ አደረገ ማለት ነው በጣም ትልቅ ሀጢያት ነው ፈጣሪያወደአፍ ከሚገባ ከአፍ የሚወጣ የበለጠ ሀጢያት
Awo wushetun new
Wendogenet, be geberea sedome, yetechemaleke new. Disporawoch ena Addis Ababa newarewoch, be akale yayehute 1 Wende 2 Wende yezo segeba reception meneme alalume. Wanawe bota, mata laye be gelse yekahedale,, lalibelame, ye wendoch be wendoch kemetoche yebezalu.. Chegeru kelaye new, ye hea be Embacy, be miniseteroch, be politician, be Sebakewochu, yebase new.
ልክ ነው እኔ የምያቃት ሴት ናት ኤርትራዊ ናት እምነትዋ ፕሮቲሰታንት ናት ለዛም ዘማሪ ግን ሌዝብያን ግብሮሶዶም ናት ለምን በየ ሰጠየቃት ዋይ ሸግር የቡሉን ኢላትኒ ልጁ ትክክል ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምን እርግጠኛ መሆን አቃተዉ እንደተወ ሰዶማዊነቱን? ሀገራች underneath ተበክሏል። በሚድያ ብቻ ምንም ለዉጥ አይመጣም። door to door ህዝቡን ማንቃት ያስፈልጋል
ወርቅ አፈራሁ የአንተና የአብይ ይልማ ብዙ ጊዜ ተከታትያለሁ ለሚገባው ሰው ብዙ ትምህርት ይሆናል ግን ሰው ገዳማት ቤተ አምልኮ ቦታዎች በስሜ ቅዱሳን ተደራጅቶ ፖሌቲካ አራማጅም አለ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የመንፈሳዊ ቀውስ መኖሩን የሚታየሁ በብዙ ጎዳና ታያዋለህ በተላይ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይና ዘመን መስሎ የሚሄዱ ፕሮተስታንት እምነት ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ናቸው አምልኮ መሠረቱ ገንዘብ ነው ምክንያቱም በሁለቱም በድብቅና በገሃድ መጠጥ ጠጥቶ ቄስ ሆኖ ታያዋለህ ሰው ከጠጣ ቦኃላ መቼም መንፈስ ቅዱስ አይወርድም ርኩስ መንፈስ ካልሆነ እኔ በስሜ ታቦት ስም የሚመሠረቱት ራሱ ድግምት ነው ከሰውዬው እንደሰማሁ ምክንያቱም ጦንቃይ አቅጣጫ ሰጥቶት ነው በአከባቢው በኃይማኖት ካባ ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን አንድ ስውር ሥራ ይሠራል እንደ ምታውቀው ኢትዮጵያ ህዝብ ኢ በደቡብ ኢየሱስ በሰሜን ማርያም በምስራቅ አላህ የሚል ሁሉ እውነተኛ አማኝ የሚመስው ብዙ ሰው ነው ብቻ በማንኛውም መንገድ ሰው ወደ እውነተኛ ንስሐ ካልገባ ብዙ ጥፋት አለ ከፊት ትምህርቱን አጥርቶ ያለ መቀበል ቃሉን አጥርቶ ያለመስማት ነገሮችን ከዝናና ከግርማሞገስ ጋር ማቆራኘት ከየትም አምጪው ብቻ ዱቀት ይሁን ብሎ ለሆዱ ብቻ የቆሜ 95% በላይ ነው እግዚአብሔርን ፈርቶ የሚኖር እንዲሁም 2% አይበልጥም በጣም የወረደ ጊዜ ላይ ነን
እዛ ህይወት ውስጥ እኮ አልገባም ልጁ ቀርቦ ኢንፎርሜሽን አውቆ ወጣ እንጂ
ግንሰዉየዉ ልክአይመስለኝም የገባካለሜደብተራነዉ
መጀመሪያ በደንብ ፃፊ
አስተካክለሽ ፃፊ
ሲጀመር አንተም እየዋሸክ ነው እውነተኛ ከሆንክ ሰውን መውቀስ ሳይሆን እኔ ምን እያረኩኝ ነው ብለክ እራስኩን ጠይቅ በኛ ሀይማኖት በማንም አይፈቅድም እራስኩን ከዚ አፀያፊ አፁዳ ትውልድ አትበክሉ
መሪያችሁ አብይ ግብረሰዶም ነው ለነፒኮኩ እናንተም አስተዋዋቂ!!! በእግዚአብሔር ኃይል ግን ትበተናላችሁ
ተራ!
እንኳን አወጣህ ከዚ ከቀፋፊ መንደር።
ሰውየው ሆነ ብለው ለኦርቶዶክስ ስም ለመጥፋት ነው የመጣው ምክንያቱ ኦርቶዶክስ አልቻልዋትም😢
የትኛውም እምነት ውስጥ ያለ ሰው ይሳሳታል የራስን እምነት ፃድቅ ለማድረግ መጣጣር ስህተት ነው እግዚአብሄር ይታረቀን ብቻ ነው የሚባለው
@@felenuna8034 አሜን
ኦርቶዶክስ እኮ፡ኣይደለችም፡ ጥፋተኛዋ ጥፋቱ ያለው ከኣንዳንድ ሰዎች ነው