Just a question for #YelibWeg when you said ባለፈው ክፍል and showed us at the beginning of this clip have realised it is not in the previous clip? I think this happened during editing. It would have been nice to watch those nice bits tho. I love these two. ❤️👏👌🙏 Their laughter is heartwarming! The acknowledgement they have for each other is a very good lesson for others. Their voice 👌 Their manner 👌
Hello Anis and Leencoo. Isin lamaanuu hojiin Keessan baay’ee nama boonsa dhugaa. akka Nama gibbiitti sin lamaaanuu beekuutti immoo baay’een gammada hojii keessan gaggaarii kana yeroon argu.Jabaadhaa fuldurattis! well done and congratulations!
It's nice to see you guys. I love the way you express your skills. Good job! Lencho, "Elebabore" the song and the state ,both of them are beautiful. Keep up the good work. I don't speak or listen to Affan Oromo, but I love Oromo music more than others. Proud of you tow. Both of you have unique voices. I love it.
ማመን ነው ያቃተኝ፣ እኮ እኔ አስችሎኝ 2 ቃለመጠይቅ አየሁ?😳 ምን ታደርገዋለህ እንዲህ አይነት ጨዋታ ሲገኝ ለካ ታግሼ መመልከት እችላለሁ።
እኔም
Ewent new 😊
አብሽር ብቻህን አይደለህም 😅😅😅
Me too
እኔም ጌታን
This is how you incorporate your culture in to the public. I'm not Oromo but I was captivated by the whole interview.
Best Program ever! ጥምረታችሁ፣ ጫዋታና ጨዋነታችሁ በጣም ደስ ይላል። በርቱ፣ ምርጦች!!
ቀኑን ሙሉ እተጫወቱ ቢውሉና ብናዳምጣቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ ሲል ዘር የለ ሀይማኖት የለ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊያ ናቸው ኦሮምኛ አላቅም ግን ትርጉሙ ሳይገባኝ በጣም ደስ ብሎኝና ወድጄው ነው ያጣጣምኩት ከዚህ ኮሜንት በዋላ ስራቸውን ፈልጌ ነው የምኮመኩመው
This is the real የልብ ወግ.i m so happy to see shy,most humble person on the earth ሌንጮ.Anis a new version ,we love you
P
በጣም ደስ ትላላችው የአኒስ ድምፅ ግን ወደ ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ድምፅ ይጠጋል ልበል
አቦ ከክፉ ነገር ከፓለቲከኞች አይን ይጠብቃችሁ ጭፍን ጥላቻ ላለባችሁም ልቦና ይስጣቹ በጣም ተመሰጫ አፌን ከፍቼ ያየውት በጣም ፈታ ሚያረግ ምርጥ ጊዜ አስር ደቂቃ እንኳን የቆየሁ አልመሰለኝም እስከዛሬ ባለማየቴ በጣም ተቆጨው
ሌንጮዬ በጣም ነው የምወድክ ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው በርታ❤
ውይ በማሪያም ሌንጮ ከአይናፋርነቱ አነጋገሩ ሲመች❤
እኔ ዘፈን ስለማላዳምጥ እስካሁን አላወኹዋችሁም ዛሬ ግን ሌንጮን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሽው አዳምጨው በጣም ተደንቄአለሁ የሚደነቅ ድምፅ ነው ያለሄው በዚህ አጋጣሚ እያደነኩህ አንድ ቀን ደግሞ ይህንን ድምጽ የሰጠህን የነፍስህን አዳኝ እንደሚታገለግልበት አምናለሁ ተባረክ ሌንጮ
ማጊ የናቲ?
ሌንጮ ደስ እሚል ነገር አለህ ድምጽህ በጣም ያምራል።
ዋው በጣም perfect የልብ ወግ ነው በተለይ ኦሮሞ ዘረኛ ነዉ ለሚሉ ጭፍኖች እንዲህ አይነት smart ሰዎች ያውም በዚህ ትውልድ እንዳሉ ለማሳየት መልካም ነው። በርቱ leenchoo& Annis jebadha
ኦሮሞ፣ዘረኛ፣አይዴለም፣አቃፍ፣ነው፣አማርኛ፣ተናጋርዎች፣በአንድ፣ቋንቋ፣ቀሩ፣ስያሳዝኑ
ፈጣሪ ያክብራችሁ ቃል ነው ያጠረኝ በጣም ነው የወደድኳችሁ
በጣም ነው ደስ ምትሉት እድሜ ይስጣቹ ሁለት እረጋ ያሉ ሰዋች ❤❤❤❤
ልክ እንደ እናንተ በማንነታቸው ኮርተው በኢትዮጵያዊነታቸው ደሞ ተስማምተው የሚኖሩ ምርጥ ምርጥ ልጆችን ታፍራልን ሀገራችን አራዳ ማለት ልክ እንደ እናንተ እውነቴን ነው 100ላይክ ሰጠዋችሁ።
አማርኛ፣ቋንቋ፣ተናጋርዎች፣ከእነሱ፣ብማሩ፣ትምህርት፣ይሆናቸዋል፣ለሎችም፣ጭምር
wow ደስ የሚሉ ልጆች ጫወታ አዋቂ ❤❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ቀናችሁ የተባረከ ይሁን ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን #skynet_tube
Amenn
Amen
Ameeeen
Amen❤
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ሌንጮ ምርጥ አኒስ በጣም የገረመኝ የገቢ ኤደኦ ልጅ መሆንህን ዛሬ አወኩ ገቢ ኤደኦ በጣም የምወደው በልጅነቴ የማውቀው ምርጥ ዘፋኝ ነው የእሱ ልጅ በመሆንህ ልትኮራ ይገባል
I can see my holy Ethiopia through you guys🙏 Thanks again for making me trust my belief my brothers. God bless you and ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️❤️
OMG ልዩ ናችሁ። እኛን ያስቸገረን ባለፈ ነገር ይሄን የመሰለ ህዝብ አልቃሻ አስመስለው የሚያቀርቡ ዘፋኞች ናቸው። ነገን ስሩበት ፍቅርን ስበኩበት። ሁለታችሁም ልዩ ናቸው
በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጠብቃቸው🥰
ስታምሩ ኡፍፍፍ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሌንጮ abaa sagalee furdaa baayyee bareedaa🥰🥰
Anis biyyan qabaa
Biyya biyya caaltuu
Biyya too OOROMIYAA
tan uumaan badhaatuu... The best ever music for me
ኦሮሚያ ክልል እንጂ ሀገር አይደለም
@@estifanosteshager8587 "Siif ta'uu dhabuu danda'a. Anaaf garuu oromiyaan biyya" jedhee ture Taaddalaa Gammachuu,.. Alii kan jaalattu yoo ta'e waan inni jaalatus waliin jaaladhu.
ደስ የምትሉ። ፈታ ያላሽሁ። እድሜ ይስጣችሁ
Just a question for #YelibWeg when you said ባለፈው ክፍል and showed us at the beginning of this clip have realised it is not in the previous clip? I think this happened during editing. It would have been nice to watch those nice bits tho.
I love these two. ❤️👏👌🙏
Their laughter is heartwarming!
The acknowledgement they have for each other is a very good lesson for others.
Their voice 👌
Their manner 👌
እንደናተ አይነት ኢትዮጰያዊ ያብዛልን በሰዓቱ እነም የወሎ ዩንቨረስት ተማሪ ነበርኩ ሁለታችሁንም አቃቸዋለዉ
Amazing i like u guys anis ur cool & gentel
Lencho ur shine boy & amazing artist
ምርጥዬ ናቹ ያራድዬ ልጆች
ሌንጮ በጣም ጥሩ ስብእና ከጥሩ ድምፅ ጋር አለህ በርታ ደስ ትላላችሁ
በታም ደስ የሚል ቃለ መጥይቅ ነው ❤
ሌንጮ በድምፅህ በጣም ተማርኪያለው
እባክህ በአማርኛም ዘፍነህ ፍቅርን አንቆለፖፕስልኝ😍😍😍😍✌️
የልብ ወግ አዘጋጆች ተባረኩ🙏 ባላለቀ እያልኩ ነው ተመችቶኝ እያጣጣምኩ ያየሁት 😍።
Please part 3 🙏🙏🙏 ይሰራልን የምትሉ ☝️
WOW, I am impressed by how wholesome our artists are...
Ijoollee lamaan keessanuu 🔥
እኔም ተመኘ ሁላችሁ የእውነት አደኛ ናቹ 👌
I swear yerdenaa tege desi setiluu We love you guys ❤️😹
This is what we always need🙏!!!!
What is it that you always needed?
Really both of you are ever best qualified sound not only represent oromia but also Ethiopia proud of you🙏🙏🙏
ምርጥ ጨዋታ እደዛሬ ትግስት አድርጌ ደስ እያለኝ የዳመጥኩት የለም
Haccee....you reminded me of him for good. May God rest his soul in peace! Thanks!
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም እንወዳቹኸለን
ሌንጮ ጎበዝ ልጅ ነህ ድምፅህ እንደፈለክ ነዉ የሚታዘዝልህ በርታ💯 ,አይለያቹ🙏
አኒስ ጋቢ ሳይሆን አኒስ ገቢ ነው ገቢ ኤደኦ ታዋዊ ተወደጅ ዘፋኝ ነው
I enjoyed every minute of it
አኒስ ደግሞ ድምፅ አይደለም ለዘፈን ሲያወራ ራሱ ይጨንቃል
@@Naniya254 ስለማታውቂው ነው ድምፁን እንዴት እንዴት እንደሚያረገው
@@Naniya254ye buda medhanet selhone naw hulem Oromo sitsemu techalhu
@@eakrameku2341ye Oromo Lin Hulu negeru yamral ye mikegya lij selhonche naw enji
ታዋዊ ሳይሆን ታዋቂ ነው
Wow minaynet kinijit new wubet ewket tibeb chilota tisisirachew siyamr ohhhhhh about edmeyachun yarzimew
Jaboota keenyaa nuuf jiraadha lachaan keessaanuu🔥🔥🙏
Enormous love and respect for you guys.
ጓደኝነታችው በጣም ያስቀናል የሌንጮ ድምፅ በጣም ይለያል
Yleyal becha beka fkr.west.negni betay
@@mahelettadele6459 ሰምተሻል ፍቅረኛ አለችው 😃😃😃
በጣም ተስፋ አይተናል በርቱ ✌️
I like it. Keep going on guys!!!!
Lencho 👏🏻
des silu ጫወታ አዋቂ 💚💛❤
እድሜ ይስጣችሁ
I love this song(mukuxxayyee) lencoo
Wayne des sitlu❤❤❤ Betasabochachu nachew maseret yetalubachu kibr le betasabochachu ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰 leencoo bagaa nagaa tatee ❤️❤️❤️❤️
honestly(from deepest ) speaking i love you guys lovvvvvvv I really (deeply) love you ........no word ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወጣ ያሉ ልጆች ናቸዉ። በርቱ
Hello Anis and Leencoo. Isin lamaanuu hojiin Keessan baay’ee nama boonsa dhugaa. akka Nama gibbiitti sin lamaaanuu beekuutti immoo baay’een gammada hojii keessan gaggaarii kana yeroon argu.Jabaadhaa fuldurattis!
well done and congratulations!
Ewiyeeee sitamru beritu betam new desssss yemitilut eshi 😍
Eskahuni kekerebut Lena anidegna nachu des new yemitilut betam
ደስ ስትሉ የእውነት ነበር ዘና ያደረጋችሁኝ
ስታምሩ በጣም ነው የምታምሩት ሁለነገራችው❤
Amazing thanks you guys 👦
No words just Appreciate you guy❤
የሰው ልጅ እንደዚህ በፍቅር ባህሉን ያስተዋውቃል በርቱ
ሁለታችሁም በጣም ጎበዞቾ
ዋው በጣም ገራሚ ናቸሁ ኦሮሞ እንዲህ አይነት ስብህና ሲኖረው ነው ደስ የሚለው
ሁለም፣አሮሞ፣እንድህ፣አይነት፣ስብህና፣ነው፣ያለው፣አቃፍም፣ነው፣እንዴ፣ለላው፣አንድ፣ቋንቋ፣ተናጋር፣አይደለም
I enjoy watching this too, I was laughing throughout their discussion
ሁለታቹም ምርጥ ናቹ
በርታ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነክ
እናንተ ሙዚቃ ትችላላችሁ። እይታችሁ ምርጥ ነው። ሌሎችን ስታከብሩ እናንተንም ህዝብ ያከብራችዋል
እንደዚህ አይነት አራዳ ልጆች ይመቹኝል
I love lencho so much 😊
ስታምሩ ወዶቼ ኢባሬዱ❤❤❤❤❤❤
It's nice to see you guys. I love the way you express your skills. Good job! Lencho, "Elebabore" the song and the state ,both of them are beautiful. Keep up the good work. I don't speak or listen to Affan Oromo, but I love Oromo music more than others. Proud of you tow. Both of you have unique voices. I love it.
u hv no idea how much I enjoyed watching u guys 🥰🥰🥰🥰🥰😘
Both are the best👌
wow wow amazing and Wonderfully Conversation
የአኒስ ድምፅ ግን ዋው
እንዴት ሚጥም ወግ ነው ደሞ ድምፃቸው❤
Thanks👌🥰 my lenchoko❤
Im proud of you guys ❤
ዋው ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤
Golden voice በርቱ❤
betam New Des Yemtelute ❤
ምርጥ ጥምረት ዋዉዉዉዉ
ዋ........ው በጣም ደሰ ይላል በርቱ!
ሌንጮዬ ስወድክ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
Really what you talk also an art. thanks
በጣም ነው ደስ ምትሉት👌👌
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው
የሚገርም ድንቅ ጭውውት 👏👏
እኔ ብቻ ነኝ ሰለሞን ደነቀ እና መሐሙድ አህመድ እየመሰሉኝ ያሉት?
ሌንጮ ቁጭ ሰለሞን👌
I love you my Oromokoo
Wow dase telalchu
lencoo my iluu abba boraa🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
lencho gemmechu he has qualified voice
Enem 2005 new university join yarekut ande gibim banhon des yelal ande Bach nen beretu ekuyoche and stay posetive 💚💛❤️
Baayyee bareeduu
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤
በጣም ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
Beteam tamrlach adnkichu negn 👌