የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሌንጮ ገመቹ እና አኒስ ጋቢ | MAYA Maya Media Presents

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2022
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሌንጮ ገመቹ እና አኒስ ጋቢ | MAYA Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 250

  • @abyssiniaproductionofficia
    @abyssiniaproductionofficia ปีที่แล้ว +106

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በኦሮምኛም ሆነ በሌላ ቋንቋ የሚዘፍኑ የምንወዳቸዉ ዘፍኞችን በአማርኛ ቃለ መጠይቅ ሲደረግላቸዉ እንደኛ ሙዚቃ ቋንቋ ሆኖልን ሙዚቃቸዉ የሚማርክ ቋንቋዉን ለማንናገርና ሰዎች ትልቅ እድል ነዉ ከአድናቂዎቻቸዉም ጋር በስፍት ይደርሳሉ ሌኖጮ ትችላለክ አንደኛ💚💛❤️

  • @ferdosjemal2353
    @ferdosjemal2353 ปีที่แล้ว +20

    አረ ሌንጮ ዋው በመጨረሻ አፈካቹት እኮ ቋንቋውን ለማናውቅ ግን ደሞ የሙዚቃቹ አድናቂ ለሆንን ሰዎች ምርጥ አጋጣሚ ነው ይመቻቹ

  • @iamethiopian2257
    @iamethiopian2257 ปีที่แล้ว +19

    ከምርጥ ጓደኛህ ጋር ለወሬ ስትቀመጥ፣ ይህን የመሰለ ምርጥ ቆይታ ይኖርሃል😍

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa4919 ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስርአታችሁን ቋንቋ አጠቃቀማቸው እንዴት እንደሚያስቀና በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ምርጥ ኢትዮጵያውያን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss ปีที่แล้ว +32

    Wow 🤩!! I do not know these amazing human beings until I came across to this wonderful interview. I love them 😍!
    ስርዓታቸው ጨዋታቸው ቋንቋ አጠቃቀማቸው እውነትም ኢትዮጵያን ነቸው::
    I love ❤️ love love the poem "ፖንት የገዛው ለታ" 🤣 🤣 🤣 genius!!
    ሌንጮ የወላጅ አምጣ ታሪኩ shows how funny his mom and dad’s were. No wonder where he got his sense of humour from!
    Keep it up guys!

  • @dualworldhd2631
    @dualworldhd2631 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁ ግን ተጣምራቹ ደና ነገር አንጠብቃለን

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit ปีที่แล้ว +16

    ግን እንዴት ላሳየው ፓንት የገዛው ለታ
    .......ሃሃሃሃ....so funny!! ገጣሚነትህን አለማድነቅ አይቻልም...ስራዎችህንም ጭምር...በርታ ሌንጮ good luck!!

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +33

    ጥሩ ቆይታ ነበር ❤ ሻይ ሳጠጡ ቆሎ ሳትበሉ ይሄን ሁሉ ካዝናናችሁን ብጠጡማ ሆ 🙈😁😁

    • @yonathanemu4467
      @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว +4

      ye Oromo lij wotet enji lela aysflgewm yehe konjo hizb

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +1

      @@yonathanemu4467 ዘረኛ ሰውን በግድ ዘረኛ አታርጉ ጨጨባ ሀሬ

    • @elsaabera3837
      @elsaabera3837 ปีที่แล้ว

      @@hanlove412 ሆሆሆ

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u ปีที่แล้ว +8

    ሌንጮዬ አይናፋር ነህ አረ አትፈር ፈታ ብለህ አውራ የኔ ምርጥ😂🤣🥰

  • @bizuneshnegash7312
    @bizuneshnegash7312 ปีที่แล้ว +4

    አኒሶ እዚህ ደርስክ ማየት በጣም ደስ ብሎኛል ከ አስራ ምናምን አመት በሃላ አየሁክ አስላ ፕሪ ነበር ማውቅህ

  • @biniseifu3085
    @biniseifu3085 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምርጥ ኢትዮጵያውያን አቦ ይመቻቹ አዝናናቹኝ 😂 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @lidyataye8308
    @lidyataye8308 ปีที่แล้ว +7

    አዎ የኔ ነው እግዜር ያንተ አያድርገው እንጂ ምን አይነት አባት እና እናት ናቸው በእውነት ይገርማል ደሰ የሚል ነበር ቆይታችሁ

    • @yonathanemu4467
      @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว +2

      ye chewaw Oromo hizb lij naw:: Oromo endhe naw.
      lijochachin tenzelazlew adelem yemyadgut bahal yalen sim sreat yalen hizb nen ende amhara lik aydelenm

    • @lidyataye8308
      @lidyataye8308 ปีที่แล้ว

      አንተ ነገሩን ወዴት ወሰድከው አሁን እኮ ነው በደንብ ያስተዋልኩት

  • @Aberatade671
    @Aberatade671 ปีที่แล้ว +26

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ።
    የሌንጮ ዘፈኖች እና ድምፅ
    በጣም ነው የሚማርከኝ።
    ሁለቱንም ቋንቋ ስለምችል
    የግጥም ይዘት እና የዜማ
    ችሎታ በጣም ነው የሚገርመኝ
    ትክክለኛ የአርት ሰው ነህ
    አድናቂህም ነኝ
    እናም በሌላ ስራ እጠብቅሀለሁ።

  • @ela.4k
    @ela.4k ปีที่แล้ว +29

    አቦ የማያ ባልደረቦች አምለሰት ቴዲአፍሮ ኢትዮጵያ ናቹ ከልባቹ እቺናት ኢትዮጵያ እነ ሌንጮም አክብራቹ መታቹ ያሳለፋቹትን ስላጫወታቹን እናመሰግናለን ምርጦችናቹ😘😘😘😘

  • @rosina5198
    @rosina5198 ปีที่แล้ว +8

    እርጋታህ ደስ ይላል የኢሊባቡሩ ፈርጥ ሌንጮዬ

    • @yonathanemu4467
      @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว +2

      ye Oromo fert naw ye Abaa gedaa lij 100000 Oromo

  • @tibebbewketu2417
    @tibebbewketu2417 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ዩኒቨርስቲ ሁለቱንም አውቃቸዋለሁ ።ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ደስታን ያምጣልን ውድ የሀገሬልጆች 👍👍👍👍👍

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 ปีที่แล้ว +8

    ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @lensa3719
    @lensa3719 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም፣ምርጦች፣በርቱ፣በርቱ፣በርቱ፣በር ቱ ፣በርቱ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidanh6617
    @kalkidanh6617 ปีที่แล้ว +13

    ❤❤❤ሌንጮ ምርጥሰዉ nice voice and good sense of humor and mentality እዉነት የመምህር ልጅ 😍😍

  • @hafizmo3480
    @hafizmo3480 ปีที่แล้ว +5

    Lenchoo and Anis, thank you for doing this interview in Amharic, humble and humanistic. Can't wait to visit Illubabor during my next visit, will risk it to see the people that brought up such a decent human beings (accounting for editing :) )
    Rooting for you guys

  • @chuparoginchi
    @chuparoginchi ปีที่แล้ว +4

    ሙሉ ሰዎች ❣️🇪🇹

  • @mehonabren6814
    @mehonabren6814 หลายเดือนก่อน

    Wow, am very excited! Thanks!

  • @NadiraSufiyan
    @NadiraSufiyan หลายเดือนก่อน

    Hedun sekabja sejaladha lencho gamachu wahedu sira ena❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 ปีที่แล้ว +24

    ታምራቹ የምር ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት 🥰🥰

  • @yesufabduOrom
    @yesufabduOrom ปีที่แล้ว +7

    RESPECT Qeerroo👍

  • @EFM112
    @EFM112 ปีที่แล้ว +38

    Ijoollee Oromoo, Ijoollee Itiyoophiyaa😍
    ጠባቡ የብሔር አጥር ውስጥ ያልተወሸቁ ሁለቱ ወጣቶች 😍
    Jabaadhaa💪 biyya keenyaas naannoo keenyas numatu guddisa.

    • @b2atube503
      @b2atube503 ปีที่แล้ว

      Kannatami kadhattuu

    • @TeshomeHordofa-tf7ve
      @TeshomeHordofa-tf7ve ปีที่แล้ว +1

      @@b2atube503 አንድ ኦሮሞ አማርኛ ስናገር እትዮጽያዊ ፣ኦሮምኛ ስናገር ብሄርተኛ የምትል አንተ ትል ሰዉ መጀመሪያ እትዮጽያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተማርና ተናገር፡፡

  • @worshiptube3135
    @worshiptube3135 ปีที่แล้ว +2

    አኒስ በቃ አስገርመከኛል ደጋግሜ እያየው ነው ደስ ምትል ሰው ነህ❤❤❤(

  • @sinafikishtena8065
    @sinafikishtena8065 ปีที่แล้ว +4

    የኢሉ ልጅ ከዘረኝነት የፀዳ የአራዳ ልጅ ነዉ

  • @edenworkueden5363
    @edenworkueden5363 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የኦሮሞ ልጆች ኑሩልን እንወዳቹልን።

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ ነው ያወኳችሁ ብቃት ያላችሁ ወጣቶች እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ በርቱ

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว +3

      Be Oromo ena lelaw mahabrseb Betam yetawekalu

  • @chuniilove591
    @chuniilove591 ปีที่แล้ว +4

    Wow ❤️ 💕 💖 what lovely diskesh I love it both of you smart young qubee generation ❤️ 💙 ♥️

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 ปีที่แล้ว +7

    Well come guys desi setiluu bayee esin egatan ture waqaa 🥰💐

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 ปีที่แล้ว +6

    የምር የልብ ወግ 👌👌

  • @kirubelkifle132
    @kirubelkifle132 ปีที่แล้ว +6

    Look this is what artistic people be, you need not have a fixed flow of ideas must see language as it is a language.
    They see the art in it
    Singing in ormoifa for Amharic only speaking is a blessing,you are real artists

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me ปีที่แล้ว +1

    You both are great... Mohammud & Solomon Deneke!!

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @hagerfiker3621
    @hagerfiker3621 ปีที่แล้ว +6

    Maturity at its best, thank you!

  • @user-nb2ub3ky1z
    @user-nb2ub3ky1z ปีที่แล้ว +1

    አኒሰ ሌንጮ ደሰትላላቹ በርቱ ይመቻቹ❤❤❤

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላሉ ሁለቱም ያስቃሉ😂😂በርቺ አሚ👍

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 ปีที่แล้ว +2

    Real artists. Keep it up the Good work

  • @richrahel9775
    @richrahel9775 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድህ በጣም ድምፅህ ያለ ሙዚቃ ራሱ አንደኛ

  • @mirajdavechannel4170
    @mirajdavechannel4170 ปีที่แล้ว

    አላቅህም ነበር ደስ ብሎኛል ስላወኩ። ሌንጮ ይመችህ

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u ปีที่แล้ว +9

    ምርጦች ትችላላቹ ይመቻችሁ❤❤😍

  • @saraarega2171
    @saraarega2171 ปีที่แล้ว +4

    አራዶች ናችሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላችሁ በጣም

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 ปีที่แล้ว +1

    ማን እንደሆናችሁ አላቅም ምናልባት ዘፈን ስለማልሰማ ይሆናል።ግን ደስ ስትሉ እሚያስደስት ጊዜ ነበረን።

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว

      They are Oromo singers

  • @pomimii
    @pomimii ปีที่แล้ว +6

    wowww lenchoo fi aniis long live we love 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @henokkassaye6828
    @henokkassaye6828 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ደስ የሚል ጨዋታ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 ปีที่แล้ว +6

    ሌንጮ ሰወደው

  • @abebagoda5842
    @abebagoda5842 2 หลายเดือนก่อน

    Leccoyee yena mert❤❤❤

  • @madijams3122
    @madijams3122 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @saadishow1554
    @saadishow1554 ปีที่แล้ว +5

    Wow baay'e namati toltuu ijoollee kenya nuf jiradha

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 ปีที่แล้ว +3

    Anis ye theatrical art asmtere leencoo ye theatrical art BA musician nchew
    proud of u

  • @hawwiin3442
    @hawwiin3442 ปีที่แล้ว +1

    Woooow hedduu bareedu!!

  • @weziraismaiel6725
    @weziraismaiel6725 ปีที่แล้ว +1

    Take it easy you’re a great singer! L’écho👏👏

  • @namaofii-kp9jb
    @namaofii-kp9jb ปีที่แล้ว

    nice programme keep up it specially Lencho is hero!!

  • @mebratudemma9857
    @mebratudemma9857 ปีที่แล้ว +1

    I really like them both

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 ปีที่แล้ว +1

    I luv this

  • @zewdentertainment7305
    @zewdentertainment7305 ปีที่แล้ว +6

    Keep a good work guys !!👌👌🎺

  • @kedestararsot
    @kedestararsot ปีที่แล้ว +12

    ሌንጮ በጣም ነዉ የምወደዉ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝክ ተስፋ አደርጋለሁኝ

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว

      Eyamaresh yeker Oromo ye Oromo naw

    • @kedestararsot
      @kedestararsot ปีที่แล้ว

      @@nunu7353 kedest ARARSO ብሎ አማራ ወይም ደቡቡብ የለ እግዲ ሰዉ ደሞ ሰዉን ሚያገኘዉ ለሌላ ነገር ሳይሆን አድናቆቱን ለመግለፅ ነዉ ሲገሌ

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว

      @@kedestararsot Oromo kehonesh eshi enza mesleshye naw::
      Amexn anflgem

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว +1

      @@kedestararsot Amhara set gin Oromon lematmed naw miknyatum ye Amhara wond mutcha naw

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 14 วันที่ผ่านมา

    0:30 beautiful intro 😊

  • @malefia-music
    @malefia-music ปีที่แล้ว +1

    Golden voice!

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 ปีที่แล้ว +2

    both of you talanted ethiopian hero ,

  • @samiyamohammed807
    @samiyamohammed807 ปีที่แล้ว +5

    Wow betam tamralachuh mirt ethiopiawi🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yonathanemu4467
      @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว

      mirt ethiowi is a stupid saying that’s used by amhara.
      they are Oromos by blood and Ethiopians by nationality

  • @rasalex2005
    @rasalex2005 ปีที่แล้ว

    My girl luv this dude i see why. He a cool dude. Respect 🙏

  • @sagniman2331
    @sagniman2331 ปีที่แล้ว +2

    Leencoo koo❤️❤️🥰አቦ ስታምሩ ❤️🥰

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 ปีที่แล้ว +1

    ማናቸው ደስይላሉ አይቻቸው አላውቅም ጎበዝ ናቸው

  • @ethio-muller2328
    @ethio-muller2328 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች👏👏👏

  • @aderajewtilahun5583
    @aderajewtilahun5583 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ልጅ ነው።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጫወታችው

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +5

    ልንጮ በጣም ጫዋታ አዋቂ አሟቂ ነው

  • @sanyii.hachalu.hundessa3559
    @sanyii.hachalu.hundessa3559 ปีที่แล้ว +3

    baga nagaan dhuftan qaqaliwan Kenya 😍😍😍

  • @user-dp7kv1lc3n
    @user-dp7kv1lc3n ปีที่แล้ว +1

    ሚጣፍጥ ወግ❤

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 ปีที่แล้ว

    Wow betam des bilogn new yechereskut tamralachu

  • @wello446
    @wello446 ปีที่แล้ว

    gitmua betam new yetemechechign betam des tilalachihu

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 ปีที่แล้ว

    ጥሩ የልብ ወግ

  • @Aychelu1977
    @Aychelu1977 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ናቹ በርቱ

  • @sekinasekina4479
    @sekinasekina4479 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 ปีที่แล้ว +1

    wow des setelu abo sagaleen kessan bayyee bareedadha

  • @sirtonakifile6341
    @sirtonakifile6341 ปีที่แล้ว

    በጣም ስደሉ 😘😘

  • @HanaHana-lh2nt
    @HanaHana-lh2nt ปีที่แล้ว +1

    ሌንጮ የሆነ ቀብረር ምትላት ነገር ደስ ስትለኝኮ ❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c ปีที่แล้ว +1

    ቋንቆዉን በልሠመመዉም የህንልጅ ሠወደዉ ተምረለችሁ

  • @robashow7614
    @robashow7614 ปีที่แล้ว +2

    Jabadhuu sanyiikoo 🥰🥰🥰

  • @emebetwoldegebriel3495
    @emebetwoldegebriel3495 ปีที่แล้ว +3

    woww des tilalechu

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 ปีที่แล้ว

    የሁለቱንም ዘፈን አላቀዉም በርግጥ ግን አኒስ ባለፈዉ የአሊ ቢራን ገመቹ የሚለዉን ዘፈን ከባንድ ጋር ሲጫወት በጣም አስደንቆኛል 👌

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +4

    des sitilu
    ሌኖጮ ትችላለክ wow 💚💛❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว

      He is not Amhara. Both are not. They are Oromo ❤💚❤️

    • @abejegoshu4064
      @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +1

      @@nunu7353 I see and thinking the big picture here - I see them as humans and Artists. I admire their talent, ሌንጮ has a great voice.
      nu nu, you go low, I go high.
      አገራችን በሠላም ትኑርልን 💚💛❤

  • @financepedirectorate6962
    @financepedirectorate6962 ปีที่แล้ว

    btam des tilalachu, specially lencho chewanetih btam yaskenan

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 ปีที่แล้ว

    Siyamiru ❤🇪🇹

  • @girmademisemuleta9511
    @girmademisemuleta9511 ปีที่แล้ว

    Wow dhugumayyuu leecaa

  • @user-ggbb1
    @user-ggbb1 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔኔኔ ድምፁፁፁፁፁፁፁ 🙆🙆🙆🙆🙆😘

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 ปีที่แล้ว

    When he singing he is fanny face 😍. I like he's voice

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 ปีที่แล้ว

    ስርአታችሁ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

  • @ethiobest3
    @ethiobest3 ปีที่แล้ว

    wollo university ahun dres seferum slenante awrto aytegbum abo nuln.
    Ke musical art

  • @jerusalemtemsgen2976
    @jerusalemtemsgen2976 ปีที่แล้ว +2

    ሌንጮ ሲያወራ ራሱ ድምፁ😳😳😳😳🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hawiteklu2420
    @hawiteklu2420 ปีที่แล้ว

    Wowowow sitameru

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እሄ ልጅ ያቺ ነዉ አባቢ የታመታ ነበር ነብስ ይማር

  • @tew39
    @tew39 ปีที่แล้ว

    Yeha lij yanchie nw it's betam so funny 🤣 😆 😂 😄

  • @lidyakitchen2069
    @lidyakitchen2069 ปีที่แล้ว +1

    ሌንጮ 👌👌

  • @nejatsanyihacee9782
    @nejatsanyihacee9782 ปีที่แล้ว

    Wwwwww thanks