Yes , i do remember you (Zeru) when you were in Mekrez Group , you guys were amazig anyways I can relate to your childhood memories and were laughing with you guys , Thanks for sharing guys!!! God Bless YOU!!!
Who decided that is their real identity? Because they happened to be born to Protestant parents? You people are hypocritical 😂Most of you were born to families who practiced other religions before becoming Protestants as adults….but you don’t want your children to choose their own path and way.
Hametin min ametaw eziga I tell the truth Zefagninet hatiyat new beka kalu maytekesibet ga atitkes. Awiko hatiyat yemisera ametsegna yibalal silezi yalgebah neger wust gebteh atzebark !!!!!
ዘሩባቤል ምርጥ ስራ አቅርበህልናል እናመሰግናለን። ጣመን ድገመን። 🎉
ዋው የሰፈሬ ልጆች ደስ ትላላችሁ❤ እውነት ነው የትም ተወለድ የት ኮልፌ እደግ ነው👌well done guys🙌
ዘሩባቤልዬ ዘፈንህን መስማት ከጀመርኩ ገና 3ቀኔ እንዴት እንደወደድኩት ወንድማማቾች ጨዋዎች በፍቅር ያደገ ቤተሰብ😍😍😍
የሰፈሬ ልጆች ታሪካቹ በጣም ደስ ይላል ስለ ቤተሰባቹ ስታወሩ የልጅነት ጊዜያቹ ዋው ደስ ትላላቹ ኑሩልን ❤❤❤
ደስ ስትሉ፣ስታሳሱ፣ስታሳዝኑ።ምን ልበላችሁ የመረጣችሁ ጌታ ለዘላለም አብሯችሁ ነው።በብርታትም በድካምም እሱን የሙጥኝ በሉት።ተባረኩልኝ
I’m the biggest fan of Zerubabel. I love the way they talk about their parents.
አንዳንድ ቤት የእውነት ፍቅርን የተረዳ ስብእናው የተገነባ ቤተሰብ አለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዘርሽ የሙዚቃክ አድናቂ ነኝ "ግልጡን ስሚኝ " በጣም ምርጥ ሥራ ❤💝❤👌
እውይይይይይ ደስ ይላል በጣም ስእላዊ እና ደስ የሚል ጨዋታ ነው አስደሳች ልጅነት
"የትም ተወለድ ኮልፌ እደግ" That is what we are. Big up kolfeyan's
የልጅነት ትዝታቹ ፣ ቤተሰባቹ 'ሞላዬ ማሚዬ' ስትሉ የኖራቹትን ደስ የሚል ጊዜ እንድወደው እና ልጆች ስላሉኝ ልጆቼ ሲያድጉ ስለኔ ምን ያወሩ ይሆን? ብዬ እንዳስብ አረጋቹኝ 🤗 ወንድማማቾች አብረው ተቀምጠው ፣ተረጋግተው፣ ተግባብተው ሲጫወቱ ማየት ደስ ይላል ወድጃችኋለሁ 😍
በብላክ ቲቨ እና በጎረቤት ስልክ ያደግን ልጆች ፍቅር ግን የትም አይገኝ❤❤❤❤❤❤
ደስ ትላላቹ ......
Zerubabbel አዲስ አልበም እንፈልጋለን 🔥🫶🏾
ኢትዮጵያዊነትን በናንተ አየሁ። በጣም ደስትላላቾሁ
Wow the best Ethiopian singer zerubabel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰👏👏🙏🙏🙏
እሚገርም ነገር ነው የዘሩባቤልን ሙዚቃ በቀደም ጓደኞቼ ጋር ነው የሰማሁት ያየሁት እንዳለው ሜሎዲው ቀጥታ ጆሮዬ ገባ ወደድኩት ይህው እሰከዛሬ ሳላዳምጠው አልውልም ዛሬ ደሞ የልብ ወግ ላይ እሚያስቀኑ ወንድማማችነትን ሳይ እጅግ አድርጌ ያሳደጉዎችሁን ቤተሰቦች አደነኩኝ የሚገርመው እኔም የኮልፌ ልጅ ስለሆንኩኝ በጣም ኮራሁባችሁ ❤
ኮልፊ ተክለአይማኖት ቦሌ ቢያሳ
አቶቢስ ተራ መወለድ እራሱን የቻለ ማስተርስ ነው❤️🥰
እውነት ነው የትም ተወለድ ኮልፌ ላይ እደግ ኮልፌዬ
ደስ ትላላችሁ ያምሉ ግን እረፍት እያደረግህ እንቅልፍም እየተኛህ....ታላቅ የምትመስለው እኮ አንተ እኮ ነህ።
ትክክል
I admire you both. And Zerubabel, your laugh is contagious.
Yamlu is betam genius guy creative nek endiw yastawkal. God's Grace!!
ጉበዟች ኢትዬኘያዊነት እሚያኮራ ነው ጉረቤት ነበር የሚያሳድገን የዘንድሮ አኢትዬኘያ ትልቅ ፀሉት ያሰፈልጋል በርቱ ፍቅራችሁ ቤተሰብ ያወረሳችሁ ነው ፍቅር ናችሁ😊❤
ይሄንን ቪዲዬ ማግኘቴእጅግ በጣም ተደስቻለሁ! የዘሩባቤልን ኮንሰርትአይቼ ደግሞ የመጣበትን ስነመሰረት ለማወቅ ጉጉት ነበረኝ የልብ ወለድ አቅራቢዋች እናመሰግናለህ
እንዴት ደስ እንደምትሉ በፍቅር ቤተስብ ውስጥ እንዳደጋችሁ ታስታውቃለላችሁ ዘሩባቤል ስትዘፈን በጣምነው ድምጵህን የምወደው
I really wished your voice on God Zerish. Temeles my brother never too late.
ዘሩባቤልን ግን እንደኔ የሚወደው ያለ አይመሰለኝም አንድ ቀን በጌታ ቤት ተመልሰሕ እንዳይ ምኞቴ ነው 🥰
እኔምምም
Bewenet enem
You guys have a mesmerizing childhood. ❤️ Wish both of you a success.
Yes , i do remember you (Zeru) when you were in Mekrez Group , you guys were amazig anyways I can relate to your childhood memories and were laughing with you guys , Thanks for sharing guys!!! God Bless YOU!!!
ሁለታችሁንም እውዳችዋለሁ የልጅነቴን ነገር አስታወሳችህኝ የቲቪው ያ ተጣጣፊ መዝግያ ያለው ናሽናል የሚል ምልክት ያለው በጣም ደስ ይል ነበር በተለይ የጎረቤትም ይሁን ራቅ ያለ ሰው ስልክ የኛን ቤት ነበር የሚጠቀሙት አንድ ሕንድ ጎረቤት ነበረን ስልክ የሚደወልለት ማታ ነው ቲቪ እያየን ተጠርቶ ይመጣ እና ሲያወራ በጣም ይጮህ ነበር ስቀን የተገረፍነው ትዝ ይለኛል ቲቪው ብልሽት ሲገጥመው አነዋር ነበር መጥቶ የሚሰራው ስሙን ስትጠራው ትዝ አለኝ ይመቻችሁ በርቱ ያመሉ የሙዚቃው ቅንብር በጣም ይመቻል የዘሩም ዘፈን ቆንጆ ነው
ዋው ተባረኩ፥ አስተማሪ ነው
ዘሩዬ በጣም ነው ምወድህ።ደሞ ሳቅህ በጣም ነው ሚያምረው። 😘😘😘
Molla is Excellent father
Molla maru nachew ende fatherachew?
😂😂😂😂 that black and white TV 📺 😂😂😂 we all are traumatized!
ኮልፌ 👍👍👍👍👏👏👏👏👏
ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን አሜን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
Betam new desyemtlut❤❤❤❤ zeruye and yamulu
ስታምሩ!
ጉብዝናችሁ ሲደመር ወንድማማችነትንና ጓደኝነትን ያጣመረ ቅርበታችሁ ያስቀናል!👌
I really admire you both. U deserve more. Keep doing. We love your work 👏. Personally honest and funny zeruye ♡
በጣም ነው የምወዳችሁ
ኮልፌ ሁሌም በልቤ ትኖርያለሽ
ደስ ስትሉ
Talented ! ! !
እልፍዬ 😭😭
Ewnet new 👏👏👏
big respect
i am a big fan of Zerubabel...
ኧረ የመቅረዝ ኳየር ሙሉውን አልበም ጫኑልን እጃችሁ ላይ ካለ??? የድሮውን " ቃልህን ሰምቶ የሚያደርግን ልባምን ሰውን አድርገኝ..." የሚለውን ከረንትሊ ዩቲዩብ ላይ የለም ፕሊስ🙏
ደስ ስትሉ my Gosh
ዶርቂ ስትል ታይዋን ቤትዋ አውቃታለሁ ህይወት ብርሀን ( ybs ) ተማሪ ነበረች ህይወታቸው ሁሉ እየሱስን የሚያሳይ ቤተሰቦች እስከ እህት ወንድሞችዋ
87uy
Zerubabel my best Friend
Zeru babel big reapect bro
Beautiful family history
You guys have a lot of love each other very very Beautiful
Beautiful family
ደስ ትላላችሁ
Wedegeta temelsu ecene yemeselece zemari mist eyalecew lalamawi negermuzika mesrat yasazenal
የቲቪ ነገር እኔም ያለፍኩበት ነው ቲቪ የተገዛልን ቀን ውሃው አስጠላን መተኛት ጠላን ብርቅ ህዝብን ፊልም ስናይ ጎረቤት ተሰብስቦ መብራት ጠፍቶ አይ የኛ ዘመን
ደስ ስትሉ
እኔ እኮ መጀመሪያ ኮንሰርቱን በዩቱብ ላይ ሳይህ እንደዚህያለ ጥርት ያለ የአዘፋፈን ተክኖ ያለው ልጅ ኢትዬጵያ ውስጥ ባሁኑ ሰአት አለ ብዬ በመገረም ነው ስላንተ ስረመሰረት ማወቅ የፈለኩት
የትም ተወለድ ኳሰ ሜዳ እደግ
Lovely 😍
Merkato area always got mirit yarada lijoch from abinet - autobis tera- mesalemia -kolfe -piasa -so on
good jobs guys.
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
molla family ❤
ከእህቴ ጋር .... interview ሳደርግ😂😂😂
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
THIS WEEK BRO
Ye Sefere lijoch
….and the sad part is they grew up in the house of the lord with amazing talent but now ሰይጣን ነው የሚደሰትበት::
This !!!
They’ll be fine. Worry about reading more than one book in your life.
እኔ ሁለታችሁንም በስም ነው ማቃቸው ግን ወንድማማች ስለሆናችሁ ብቻ ሙሉውን አየሁት
it is looks like some kind of joke but i really got z meaning wow from minnesota tamrat tirma weha ena zeyet
እንዴ የአይዳ አብርሃም ባል 😳😳😳
ማን ናት እስዋ
😂😂😂
@@sirgutamera4806she is a gospel singer
yamlu tsegurhen astekakel pls
iwnet new kolfeya
Ye mola maru lijoch nachew ende?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️
የነ ያሬድስ ለምንድነው ማትለቁልን
this week
Please back your real identity Jesus loves you
Who decided that is their real identity? Because they happened to be born to Protestant parents?
You people are hypocritical 😂Most of you were born to families who practiced other religions before becoming Protestants as adults….but you don’t want your children to choose their own path and way.
😂😊❤
Zerish mekrez awkhalhu lij hogne !!
Anddd ken national theatir concert neber ena at final guitar sitchawet yihe lij zefagn yihonal alku sewuuu sichoh hukataw asdestoh neber yihew alem telefechih !!!
TEMELES BE HULET BILA ATIBLA!
Lelaw yalnegerkuh mekrez sayih lagebah felig neber egzer sitefagn endi zefagn lithon geta yimelisih yene kuku, yene heni, yenem amlak yimelisih!!!
በሰው ላይ ጣት መቀሰር ወይም መፍረድ ከዘፈን እኩል ሃጥያት ነው ካላወቅሺው😊
“ወንድሞች ሆይ፥ እርስ በርሳችሁ አትተማሙ። ወንድሙን የሚያማ በወንድሙም የሚፈርድ ሕግን ያማል በሕግም ይፈርዳል፤ በሕግም ብትፈርድ ፈራጅ ነህ እንጂ ሕግን አድራጊ አይደለህም።
“ሕግን የሚሰጥና የሚፈርድ አንድ ነው፤ እርሱም ሊያድን ሊያጠፋም የሚችል ነው፤ በሌላው ግን የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?”
- ያዕቆብ 4፥11-12
Hametin min ametaw eziga I tell the truth
Zefagninet hatiyat new beka kalu maytekesibet ga atitkes. Awiko hatiyat yemisera ametsegna yibalal silezi yalgebah neger wust gebteh atzebark !!!!!
Tsion Tsion please don't judge people.
ይልሳዝናል ግን ዘሩባቤት ፍርድን ከመሰለች እህት ጋር ባይብል እስተዲ ኖረህ አድርገህ ዘፈን መዝፈንህ ያሳዝናል. መዝሙር ትዘምር ዘንድ ፀሎቴ ነው. እየሱስ ይሻላል
ሁሌም ምንግዜም እየሱስ ይሻላል
በጣም ። ሁለቱም ዘፋኞች ሆኑ ። ክርስትናን ምን ያህል ቢጠሉት ነው ☹️
መጀመሪያ አማርኛን አስተካክለው ይጻፉ ምላስ አይቅደም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
give me call please
❤❤
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
❤
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please
አረ pleaae የያሬድ ነጉ full video upload አድርጉልን ። please