🚦አኒስ ጋቢ - Maaltu Addan Nu Baase | ANIS GABI | New Ethiopian Music 2022 - ( ከሠላም ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር መድረክ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #Anisgabi #Alibira #ethiopianmusic #oromomusic #gabiedaoo #haccaluhundessa #ethiopianentertainment #selamethiopiawithsurafel
    በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
    • Face book | / selamethiopia21
    • Instagram | / selamethiopia21
    • TH-cam | bit.ly/3Q8H4gb
    •Tiktok | vm.tiktok.com/...

ความคิดเห็น • 95

  • @tadessejima9348
    @tadessejima9348 ปีที่แล้ว +23

    ''ወንድሜ ጠጋ በል እስቲ ትንሽ እናውጋ
    መጠላላቱን ትተን አንዳችን አዳችንን እንመካከር'' አሊ ቢራ

  • @ashenafibelay2222
    @ashenafibelay2222 ปีที่แล้ว +20

    ለምንድነው ግን ከግቢ ጀምሮ ድምፅህ የሚማርከኝ? ድምፅህን ስሰማ ነፍሴ ሀሴትን ፍለጋ ወደ ሰማየ ሰማያት ትመጥቃለች። አመሰግናለሁ በትልቁ እጠብቅሃለሁ

    • @nebyoufeleke8002
      @nebyoufeleke8002 หลายเดือนก่อน

      ማድነቁ ጥሩ ሆኖ እያለ ግን ,,
      #"⁰ ሰማየ ሰማያት *
      አይጎርስም ፋራው

  • @guutamaaagaa296
    @guutamaaagaa296 ปีที่แล้ว +10

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ከበርሊን !!!! si jaallana jabaa keenya jiraadhu

  • @tadelegedefaw3225
    @tadelegedefaw3225 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ኢትዬጲያዊ ጎንደሬው አቤት ስወደው ይሄን ሙዚቃ 🙏❤💋❤❤❤❤❤❤

    • @Sim575
      @Sim575 ปีที่แล้ว +1

      ፍቺዉን ብታቀዉ ደግሞ በጣም ነበር ምትወደዉ
      "እኛ ነን ወይስ ፈጣሪ ነዉ ህጉን ያበላሸዉ??
      እናታችን አንድ ናት ምንድነው ያለያየን?
      ለምንድነው ምንጠላላዉ ልክ እንደ አዉሬ

    • @kukutube9641
      @kukutube9641 ปีที่แล้ว

      @@Sim575 🤩🤩🤩🤩

    • @Sim575
      @Sim575 ปีที่แล้ว

      @@kukutube9641 ምኑ ያስቃል ጦጢት???😁😁😁

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 10 หลายเดือนก่อน +1

    በቀን ለምን ያህል ጊዜ እንደማደምጥ አላቅም ብቻ
    GALATOMII Hadhoo koo❤❤❤❤

  • @hannamulugeta1534
    @hannamulugeta1534 ปีที่แล้ว +4

    Smokey voice so stunning i love it.keep it up bro.

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 10 วันที่ผ่านมา

    tichilaleh brother🎉🎉🎉

  • @biliseabiy-bh9xq
    @biliseabiy-bh9xq ปีที่แล้ว +4

    የምር ዛሬ ገና ነው የሰማሁት የአንተን ዘፈኖች በጣም ደስ ከሚል ባንድ ጋር ነው የምትሰራው
    የምር ምርጥ ድምፅ
    ምርጥ ባንድ
    በርቱ ከዚ በላይ እንጠብቃችኋለን

  • @senaitlilay1846
    @senaitlilay1846 ปีที่แล้ว +6

    ባልሰማውም ግን ድምፁ አንደኛ ነው ❤❤

  • @jorgetesfaye
    @jorgetesfaye ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ ለመዝፍን የተፈጠረ ነው 👌👌👌👌

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d หลายเดือนก่อน

    Jerjera🎉❤

  • @merontsegaye256
    @merontsegaye256 ปีที่แล้ว +4

    Mn aynet bikat nw mn aynet dimtse mn aynet teseto nw🥰🥰

  • @thefootballworld374
    @thefootballworld374 ปีที่แล้ว +6

    Anis gabi Good Performance🙌 Ali birraa❤❤❤

  • @samsonabdurahman
    @samsonabdurahman ปีที่แล้ว +13

    I become so addicted to this guy. He has everything that a singer should have. I can’t have one single day without listening one of his songs!!!

  • @nunu7353
    @nunu7353 ปีที่แล้ว +8

    My Oromo, great job!

  • @bethlehemgetenet423
    @bethlehemgetenet423 ปีที่แล้ว +2

    This Is my national anthem..rebisii

  • @fitsefitsum4159
    @fitsefitsum4159 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ amazing voice

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን የኦሮሞ ዘፋኝ ያየሁት ለመጀመሪያ ግዜ በልብ ወግ ላይ ነው። የሁለቱ የልብ ወግ ወደ ድሮዎ ወደ ጤነኛዋ ኢትዮጵያ ስሜት ከቶኝ ድሮ ጤነኛ ስሜት በነበረኝ ግዜ የኔ የሀገሬ ዘፈን ብዬ በምሰማበት ወቅት ወዳለኝ ስሜት በግድ እየጎተተ ያስገባኛል። በዚህ በአራት አመት ግን ያለኝ የኦሮሞ ዘፈን ስ ሰማ በጆሮዬ ወዲያው ጭካኔ ስሜት ነው የሚመጣብኝ። ጽንፈኞች ኦሮሞዎች ባመጡት ሁናቴ የሰው ልብ ተከፍቶ አይታይ። ስለዚህ እኔ አማራ ስለሆንኩኝ እንደማይወዱኝ እያወኩ የነሱን ዘፈን መስማት ብዙም እየተመቸኝ አይደለም። አንተ ግን ወደ ድሮ ስሜቴ ትከተኛለህ። በአንድ በኩል እንደሰታለሁ በአንድ በኩል ደግሞ እናደዳለው እመሪት ላይ ያለው ነገር ያ ስላልሆነ። ወዶ የሚጠላ ልብ ደግሞ አንዴ ከሸፈተ ተመልሶ ለመምጣት ግዜ ይፈጃል።

    • @amantiikiyaa4604
      @amantiikiyaa4604 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ (ይቅርታ ፃታ ከተሳሳትኩ) የሚሰማህን ስሜት በግልፅ ስለተናገርክ አመሰግንሀለሁ:: አከብርሃለሁም:: እውነት ነው ሁላችንም እጅግ ከባድ በሆነ ጊዜ ውስጥ ነን:: በጣም መልካም ሰው በመሆንህና ትንሽም ብትሆን ያልጠፋችውን የወንድድማማችነት የተስፋ ብርሃንህን ሳትነፍግ ስላካፈልከን በድጋሚ እናመሰግናለን:: ተባረክ::

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact ปีที่แล้ว

      እኔም ይሄንን ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት የልብ ወግ ፕሮግራም ላይ ነው ። ከዛ በኋላ ግን ሙዚቃዎቹን እያሰስኩ ነው የምሰማው ምርጥ ችሎታ አለው ። ሌላው ለተናገርከው ስሜት እውነት አለቀስኩ እኔ በእርግጥ ከሁለቱም ኦሮሞ የተወለድኩ አዲስ አበባ ያደኩ ቋንቋውንም አልሰማም ። ነገር ግን ኢትዮጵያዊነቴ ከምንም በላይ የማስቀድም ከአማራ ከኦሮሞ ከትግሬ ከጉራጌ ከሁሉም ጋር የኖርኩ አዲስ አበባ ላይ ሰፈር እንጂ ብሄር ተጠያይቀን ሳናውቅ አድገን ። በአማራ በኦሮሞ በትግርኛ በጉራጌ ሙዚቃ አድገን ልጅነታችንን በሁሉም ትዝታ አስተሳስረን የኖርን ቋንቋቸውን ትርጉም ሳናውቅ እኩል አብረን ስንዘፍን ኖረን ዛሬ በመጣው የብሄር ፖለቲካ ብቻ አማራ እያሉ ሲያሳድዱ ሲገሉ ኦሮሞ የሚባለውን ስም እንደ አውሬ እየፈራነው ኦሮሞ ሲባል ውስጣችን ይረበሻል መኖር እንፈራለን ይሄ ለኛም ቋንቋውን ለማናውቅ የኦሮሞ ልጆችም ጭምር ፍርሀት ነው ። ኢትዮጵያ የድሮው ሰላማችን የድሮ ፍቅራችን የድሮ ትዝታ የድሮ አንድነታችን ይሻለናል ። ያለዚያ በመገፋፋት ከምናገኘው ትንሽ ነገር ይልቅ የምናጣው ብዙ ነገር ነውና ። ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ ። 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @olyaadTube
    @olyaadTube ปีที่แล้ว +2

    My best friend ❤❤❤

  • @kiyaaklilu8005
    @kiyaaklilu8005 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሱራፌል በመጀመሪያ ፈጣሪ ያስደስት

    • @kiyaaklilu8005
      @kiyaaklilu8005 ปีที่แล้ว

      ሲቀጥል ዘፋኝ እና ዘፈን ተገናኘ

  • @yeabrahamlij4500
    @yeabrahamlij4500 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Aniis!

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs ปีที่แล้ว +1

    Anis u gonna make us unite

  • @Jone-dv1fh
    @Jone-dv1fh 8 หลายเดือนก่อน

    ማንይወዳደርሀል አንደኛ የኢትዬጵያ ስጦታ

  • @brandvevo1032
    @brandvevo1032 ปีที่แล้ว +3

    Anis Gabi and sure keep shining
    N the guitarist is so amazing. He brought life to the clip... surely good job.

  • @YabiiAmiin-cz3bl
    @YabiiAmiin-cz3bl ปีที่แล้ว +1

    Rabii mo namuma kan sera jallise ❤

  • @tigibazezew3086
    @tigibazezew3086 ปีที่แล้ว +1

    Min endemil balisemam gin yezihin liju dimis degagime semahut desss yemil performance alew yichilal ❤

  • @BettyBetty-nq6ln
    @BettyBetty-nq6ln หลายเดือนก่อน

    Anis ere kekal belay honkbign dimtsik lik ended iron new betam wub new beka berta bedenb sirabet ante bichakonek yematikeyerew guwadegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @argaaentertainment731
    @argaaentertainment731 ปีที่แล้ว +1

    Anis keenya Good job

  • @gadaaethiopiatube5331
    @gadaaethiopiatube5331 ปีที่แล้ว +5

    Thank you bro one of the best music ever..

  • @ahmedoromo1163
    @ahmedoromo1163 ปีที่แล้ว +1

    I am from sudan Khartoum 🇸🇩🇸🇩🇸🇩
    I am oromo first 💪💪💪
    Long love you oromo music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 ปีที่แล้ว +3

    endet alawekuhim wow dimits

  • @dhibeewagari6211
    @dhibeewagari6211 8 หลายเดือนก่อน

    Rabimoo namumaa Kan Seraa jallisee
    Waqamoo namummaa Kan seraa jallisee
    Haatii tenyaa takka maaltu addaa nu basee😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagchwebekala7044
    @dagchwebekala7044 ปีที่แล้ว +1

    አሊ is kinge

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ፕሮግራም keep it up ❤❤

  • @c2beca272
    @c2beca272 ปีที่แล้ว +1

    🙏💚💛❤️

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow Oromo koo

  • @hawwitube5659
    @hawwitube5659 ปีที่แล้ว +1

    Ali birra music and best vocie

  • @Passenger27207
    @Passenger27207 ปีที่แล้ว +1

    What a shining star ur❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 8 หลายเดือนก่อน

    the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou lgende dr , ali birra ,, also we thankyou musian anis gabi ,,, konjo zaema ,,.

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว +3

    ሚገርም ድምፃዊ

  • @user-em7el6es9o
    @user-em7el6es9o 8 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ አሊ ቢራ።።

  • @dboyd5622
    @dboyd5622 ปีที่แล้ว +3

    I don't undrstand the mining but betam arif zefen 👍💚💛❤️ u don't know sente endesemahut

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +4

      በጥቂቱ ልተርጉምልህ
      ዘፈኑ ሚሰብከው ፍቅር እና አድነትን ነው🙏
      *ስካሁን ያልገባን ነገር ወደዛና ወደዚ ብለን
      ትክክለኛውን መገድ ትተን በተሳሳተ መገድ ለምን እንሄዳለን
      እግዚአብሔር ነው ወይስ ሰው ነው ሕጉን
      ያጣ መመው
      እግዚአብሔር ነው ወይስ ሰው ነው የለያየን
      እናታችን አንድ ናት ማነው የላያየን
      " " "
      እጅ እጅን አይበላም የራስን ጠላትን እንጂ
      እጅ እጅን አይጣላም ከራስ ጠልትጋ እንጂ
      እኛነን እራሳችንን ያሳነስነው ማነው እኛን የበለጠን
      የእናት እና ያባት ልጅጆች ወድማማቾች ናቸው ለምን እንጠላለን እንዴ አውሬ ልጆች
      " " "
      ወድሜ ተጠጋ ትንሽ አብረን እናውራ
      ጥላቻን እንተውና እንታረቅ
      " " "
      ሃሳቡን እድትርዳው ብዬ ነው ተርጉመዋለው ብዬ አስባለው bexam ምወደው music ነው ደስ ይላል ሀገራችን እሱ ቀድሞ እዲህ ገልፁዋታል ነብሱ ሰላም ትረፍ አሊ biraa 😭😭🙏🙏

  • @ScrollEthiopia
    @ScrollEthiopia ปีที่แล้ว +4

    your amazing what an amazing voice 😍😍 i am looking forward to promoting ur special talent someday ur rly rly special

  • @Randomvideos-yf4mm
    @Randomvideos-yf4mm ปีที่แล้ว +2

    He is incredible

  • @enatud346
    @enatud346 ปีที่แล้ว +1

    Mn endemil alawkim .....nice job keep it up!!

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 ปีที่แล้ว +1

    💕💕

  • @finafedi6841
    @finafedi6841 ปีที่แล้ว +1

    Wow ድምፅ

  • @chalataju4889
    @chalataju4889 6 หลายเดือนก่อน

    ❤💚❤💯👌

  • @addisagelgil-7211
    @addisagelgil-7211 3 หลายเดือนก่อน

    አኒስ ድምፅህ አስታራቂ ነው፤ ሰላም ነው፤ እረፍትም ይመስላል… የሙዚቃህ መንፈስ ዛሬ ትላንት እና ነገ ነው… ይሄ ምን እንደሆነ ባይገባኝም የተሰማኝ እንዲህ ነው… እዚህ ልብ ስር እንደሚቀልጥ ቅቤ ነው ድምፅህን ሲሰሙት

  • @bruktaytbayelgn3716
    @bruktaytbayelgn3716 ปีที่แล้ว +3

    OMG can't belive my eyes.....ANIS? I'm so happy to see you after long time

  • @burte8255
    @burte8255 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing

  • @habetamuhabetamu9497
    @habetamuhabetamu9497 ปีที่แล้ว

    አኒ🖤

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuu belut hagerun endale promo Buda new❤😂🎉😢😮😅😊❤🎉

  • @samueljote436
    @samueljote436 ปีที่แล้ว +1

    💕 💕 💕 you

  • @hailubayissa4406
    @hailubayissa4406 ปีที่แล้ว +1

    Galtu !!!

  • @dhibeewagari6211
    @dhibeewagari6211 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @fitsumsura2888
    @fitsumsura2888 ปีที่แล้ว +1

    ❤ ❤ 😍

  • @TenaCafe
    @TenaCafe ปีที่แล้ว +3

    Sura Keep the marvelous job in near future your channel will be boom....eshi Yemidenk Sera Eyserah new BERTA !

  • @KasayeGuder-zx8wp
    @KasayeGuder-zx8wp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilmulatu9992
    @fasilmulatu9992 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @lidiagirma4716
    @lidiagirma4716 ปีที่แล้ว +1

    i see him on maya with lenco geruu esaa tuurtee Aboo ??? Jedhi Musikaa haraa huu basi aderaa waaqaa

  • @hirutyemanebirhan6376
    @hirutyemanebirhan6376 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww!!!

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @lemlemgebrhiwot5890
    @lemlemgebrhiwot5890 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥

  • @merhawitkifle1835
    @merhawitkifle1835 ปีที่แล้ว +1

    🙏😍😘

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 7 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ሙዚቃ ትርጉም የሚልክልኝ ሰው የተባረከ ነው

  • @yeabGt
    @yeabGt ปีที่แล้ว +1

  • @bezawittekabe6230
    @bezawittekabe6230 ปีที่แล้ว +2

    Sure arif program nw berta

  • @eskohiyab1151
    @eskohiyab1151 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥❤❤❤❤

  • @bgjey6649
    @bgjey6649 ปีที่แล้ว +3

    𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢 𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖 𝙚𝙣𝙖𝙢𝙚𝙨𝙚𝙜𝙣𝙖𝙡𝙚𝙣

  • @eboyazo
    @eboyazo ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @samishow6875
    @samishow6875 ปีที่แล้ว +1

    baay,ee galatoomi baay,ee nati tolee si argu kotif. atii nama bakka guddaa gahu danda,udha

  • @selamawitkebede3136
    @selamawitkebede3136 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @mulunehmara1792
    @mulunehmara1792 ปีที่แล้ว +1

    Maltu addaan by baase ?

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d หลายเดือนก่อน

    Sere wsha neha🎉😂

  • @merr219
    @merr219 8 หลายเดือนก่อน

    ድምጹ ኡፍፍ ሰላም አለው

  • @rozibeshir
    @rozibeshir ปีที่แล้ว +1

    Endet endemwedk eko weyne dimtsik yileybgnal anisye

  • @hailubayissa4406
    @hailubayissa4406 ปีที่แล้ว

    you mislead Lechno Gemechu, about Teddt Afro (Oromo Enamy)

  • @mehadabdela7810
    @mehadabdela7810 ปีที่แล้ว

    Wayo swedy

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 8 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ ማለት ኢትዮጲያዊ ማለት እንደሆነ አሳምነኸኛል። ዋይ እኔ ጎንደሬዋ

  • @kaleabtefera3835
    @kaleabtefera3835 ปีที่แล้ว +1

    Betam aryf nw ye albiran zefenoch bezemenu ye muzeka edget argachu mesrat alebachu ante na lencho bertu

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d หลายเดือนก่อน

    Tu after bla Amhara aysedebm tebelah

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሙዚቃ ለኦሮምያ ነው ጥሩ አዳምጡት
    አይ ለኢትዮጵያ ነው ካላችሁም አዳምጡት ፣ አይ ለአፍሪቃ ይገባታል ካላችሁም ልክ ናችሁ አልያም አይደለም ለአለም ነው ካላችሁም ልክ ናችሁ....
    ብቻ ብቻ አዳምጡት

  • @ethoboy7976
    @ethoboy7976 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ግን ትችላለህ አደራ በኦነግ አክራሪዎች ወጥመድ ውስጥ እንዳትገባ ተጠንቀቅ ኦፍኤገዱ ❤❤

  • @bizuayehuteshalecs322
    @bizuayehuteshalecs322 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @eboyazo
    @eboyazo ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰