Seifu on EBS - አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ / Tilahun Gugessa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ በቲያትር ስራ እና በድራማ ላይ ስላጋጠሙት ገጠመኞች ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ አሜሪካ ለመኖር ሄዶ ቤተሰቦቹን ትቶ የመጣበት ምክንያትን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
    የቲያትርና የፊልም ደራሲ፣ ዳይሬክተር፣ ተዋናይና የማስታወቂያ ባለሙያ ሁለገብ አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ
    "መንጠቆ" ፣ "የዋርካ ስር ምኞት" እና ሌሎች ቲያትሮችም ላይ በብቃት ተውኗል ከሰባት አመታት በላይ በኢቢሲ ቴሌቭዥን እየተላለፈ የሚገኘው "ቤቶች| Betoch " ኮሜዲ የቤተሰብ ሲትኮም ዘሩ የተባለ የአባት ገፀ ባህሪን በመተወን ይበልጥ ተወዳጅነትንና አድናቂትን ማትረፍ ችሏል
    Seifu on EBS Interview with Artist Tilahun Gugessa / አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 78

  • @medhanitgebre4076
    @medhanitgebre4076 5 ปีที่แล้ว +9

    ጥልዬ አድናቂክ ነኝ የኔ ጥሩ አባት በርታልኝ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว +3

    መልካም አባት እንኳንወደ ሰይፉ ሾ በሰፊው ልላታስተምረን መጣህ ትክክለኛ አባት ነህ እንጅ ስስታም አይደለህም

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 7 ปีที่แล้ว +8

    ጋሽ ጥሌ በጣም ነው የማከብረው የማደቀው እድሜ ቀጠና ጋር እመኝልካለሁ። 😍😍👍!!!! 👌ሴፍዬ የኔ ተራ መቼ ይሆን ገድ አርቲስት መሆን አለብኝ እዴ። ?😎😊😜

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰይፉሻ በጣምነዉ የምወድህ
    ጋሽ ዘሩ. ከነቤትሰቦችህ. እወዳችኃለሁ. የቤቶች. ድራማ. እድኔ. የምትወዱብቻ👍👍😜

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ
    @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ 7 ปีที่แล้ว +9

    ጋሽ ጥሌ የቤቶች አንጋፋ
    ትምህርት እድሜ አይወስነውም
    ትምህርት አያልቅም
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ።
    ሰይፍሻ የኔ 1ኛ ጥሩ ፕሮግራም ነው አስተማሪ እና አዝናኝ በርታልን።

    • @abbaajilaa5054
      @abbaajilaa5054 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ።

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว

      እናቱ ዝምአርጌ እናቱ እናቱ ከነሱ ድራማ ኮመንቱ በሳቅ ገደለኝ።
      አሜን አሜን አሜን

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 7 ปีที่แล้ว +5

    ጥልሽ አድናቂህ ነኝ እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      Nardi Gebru amenn🤲🏻🤲🏻💝

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 ปีที่แล้ว +4

    ጥላሁን ጉግሳ ስወድክ ሳደቅክ ጎበዝ በርታ ሰይፍዬ። ተባረክ

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +6

    ጥልሽ በጣም እንወድሀለን ቤቶች ላይ ውድድ ነው ያደረግንህ ግን ሰይፍሻ የቆየ እንዴት ትለቃለህ

  • @teddyemanuel4382
    @teddyemanuel4382 7 ปีที่แล้ว +9

    ተመስገን ነው ዛሬ ኣንድም የቀደመኝ የሃበሻ ኮመንታተር የለም (ኮመንት ላይ ማለቴ ነው)

  • @user-yy7im1su1b
    @user-yy7im1su1b 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ሴፍሁ

  • @smileysmiley2080
    @smileysmiley2080 7 ปีที่แล้ว

    keep up the good work seifu... but add some good fun scene in between... glad to help if needed ;)

  • @user-bg2bf1so7p
    @user-bg2bf1so7p 7 ปีที่แล้ว +21

    ተዉ ተዉ ተዉ መሰረተ መብራቴን አቅረብልን ኡኡኡኡኡኡ

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሰው እኮ በጤ ነው እኔማኮ ደሜኮነው እሚፍላው

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z 7 ปีที่แล้ว +6

    ሰይፉ በፈጠረክ ደሳለኝ መርሻ የጉራጌ አንበሳው አቅርብልንተውውውው ኧኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 7 ปีที่แล้ว +3

    ዊ ሀራጥቃ ሳይ ያስታውከኛል ይቅርታ አላየውም ምክንያቱም ያልተፃፈ ስለሚያነቡ

  • @fedaafedaa2788
    @fedaafedaa2788 7 ปีที่แล้ว +3

    በጥአም ሰፋየሆንክ ያህልይሰማኛል ግን እንደአንተአይነ ገብጋባነህ ስስታም ሰው ይኖርአል ነገርግን ከሰዉፉት የሚንሰፈሰፍ ሰውየለም ስለዝህ እንግዳስመጥ ቢአንስ ገባብለህ ለአዛሉ ለምንእንደዚህታደርጊአለሽ ብለህመጠየቅ ነበር

  • @kalealex3926
    @kalealex3926 7 ปีที่แล้ว +2

    ሲወድክ እኮ ጥሌ

  • @sarasara-jy5gr
    @sarasara-jy5gr 5 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @kidangebrihiwot9662
    @kidangebrihiwot9662 7 ปีที่แล้ว +2

    seyfsha ante batnor bemn enznana neber des yilal enamesgnalen

  • @genetgenge4320
    @genetgenge4320 7 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ ሰላምታ አስቀድም፡፡

  • @redwantobaredwan1510
    @redwantobaredwan1510 7 ปีที่แล้ว +3

    sefuu 10Q

    • @samyrasamyra4751
      @samyrasamyra4751 7 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሰግናለን

    • @salehali8150
      @salehali8150 7 ปีที่แล้ว

      ግንእኔያሳቀኝይሕሳይሖንሰይፉንበፋንታለምንለቀቃችሑት

  • @notgood4589
    @notgood4589 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘሩ ቀለጠ እንወድሀለን አባቴ

  • @mubarakethiopia2474
    @mubarakethiopia2474 4 ปีที่แล้ว

    ዘሩ ቀለጠ እወደሀላው ስይፍሽ በርታ ልን

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
    @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 7 ปีที่แล้ว +6

    ጥልሸ አዲናቂህ ነኝ እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @kidangebrihiwot9662
    @kidangebrihiwot9662 7 ปีที่แล้ว +2

    meseret mebraten btakerblin

  • @user-id6lb9ho1d
    @user-id6lb9ho1d 7 ปีที่แล้ว +2

    esam habeshe ena mesi ebi belweh new yematakerbachew?

  • @meazaraya3668
    @meazaraya3668 7 ปีที่แล้ว +1

    sefu menew zeleke gebake yagezabehare selamete yalem eda temun ena meserete meberatan akerebelefe eseke

  • @habibrehman4679
    @habibrehman4679 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ። አሰፍ ተግኝን። አቅርብልን። ቤቶች። ላይ እሜሰራውን

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z 4 ปีที่แล้ว

    Zeruu kletee betochi 💜

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 7 ปีที่แล้ว +29

    ውይ ስወድህ ግን ጵንጤ ባትሆን ጥሩ ነበር

    • @hiwihabeshawit2144
      @hiwihabeshawit2144 7 ปีที่แล้ว

      mn alshi ooo

    • @zuzuamanuel7244
      @zuzuamanuel7244 7 ปีที่แล้ว +2

      Netd Nests Arimde men agebashe sele hayemanotu kotet

    • @metidebela9816
      @metidebela9816 7 ปีที่แล้ว +1

      Netd Nests Arimde atehi kemitodewu geta biwedewu yishalewali yesewu mewudedi tirigumi yelewumi

    • @tizetasamuel8340
      @tizetasamuel8340 7 ปีที่แล้ว

      Netd Nests Arimde birun ye setan geta newa ale eko halemaryem desalegn alesamshim enda

    • @ayaanayaan6082
      @ayaanayaan6082 7 ปีที่แล้ว +2

      Ende ke haymanotu men aleh yememnew erasu new hooooo😂😂😂😂😂😂

  • @m.odfhjfgh5049
    @m.odfhjfgh5049 7 ปีที่แล้ว +8

    እረመሰረትመብራቴንአቅርብልን

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว

    ጥልዬ ስወድህ ውይይይይ የምር

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 5 ปีที่แล้ว

    አህለን ዘሩ ቀለጠ ስወደው ክክክክክክ

  • @user-ol9wb9xm1t
    @user-ol9wb9xm1t 4 ปีที่แล้ว

    ዘሩዬ

  • @enayko5471
    @enayko5471 6 ปีที่แล้ว

    👍teleh

  • @user-vk7nk5uo9h
    @user-vk7nk5uo9h 7 ปีที่แล้ว +2

    ምነውሰይፍ ስላምታይቀድማል

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ከስደት መልስ እኔም ትምህርት እገባለሁ ዘርሽ

  • @leyan872
    @leyan872 7 ปีที่แล้ว +2

    ምነው አቶሰይፋ
    ዛሬ ሰአትየለወትም እንደ

    • @kaldtikue2920
      @kaldtikue2920 7 ปีที่แล้ว

      Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ m no I haven't

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ዘርዬ እንዴት ነህ

  • @zainabzainab747
    @zainabzainab747 5 ปีที่แล้ว

    አረሤፉአዳዴኡካአንያአልእደላአውምአቅርብለምሣአሌሥእደቶኦቹ

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 ปีที่แล้ว

    ጥሌ እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ አከብርሀለሁ አገባሀለሁ

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 7 ปีที่แล้ว

    zeru keeteeee ay zershee enwedhalgn

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 4 ปีที่แล้ว

    የሁሉንም ሚስጢር ታስወጣለህ ያልጠየቅከው ብዙ ነገር አለ? ሚስቱ ፈረንጅ ጠብሳለች። እና ለምን አልጠየከውም?

  • @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ
    @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ 7 ปีที่แล้ว +4

    እኔ. የምለው. ይህ. ጎባጣ. ሸባ. ሳያትን. አቅርብልን

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 ปีที่แล้ว

    አዛሉንም አቅርብልን

  • @gfuffgh7594
    @gfuffgh7594 4 ปีที่แล้ว

    ዘሩ ቀለጠ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 7 ปีที่แล้ว

    bentew

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ዘርሽ ለካ አክቲክ ብቻ አይደለም ስታወራ እጂህን ማወናጨፍ ዘሩ ቀለጠ