ምቾት የሚነሱ ጥያቄዎች... ለአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 ปีที่แล้ว +2

    ጥላሁን ጉግሳ በእግዚአብሔር ድገፋ፣ በእራስህም በልፋትህ: እራስህን አንቱ ያስባልክ ትልቅ ሰው ነህ! አከብርሃለሁ!! ተባረክ!!
    ጋዜጠኛው በአጠያየቅ ስልት፣ እንግዳህን ፈታ በማድረግ እና የማዳመጥ ችሎታህ ጎበዝ ነህ! በርታ!!

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 ปีที่แล้ว +6

    ጥላሁን ጉግሳ የማከብረውና የማደንቀው አርቲስት ነው አሁን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ ปีที่แล้ว +4

    አርቲስት ጥላሁ ጉግሳ እድሜህን ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru ปีที่แล้ว +4

    ሰው እንዲያከብርክ ሰው አክብር መጀመሪያ ሲቀጥል ጋሽ ጥሌ መልካም ሰው ነው ፕርንክህ ይጥፋ😢😢😢😢

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ปีที่แล้ว

    ጥላሁን ጉግሳ እጅግ ድንቅ ሰው በጣም ነው ማደንቅህ !

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว

    የጥላሁን ምርጥ ተዋናይ ረጅም እድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 ปีที่แล้ว

    May God bless you and we love you.

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว

    ጥሌ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tadeg4761
    @tadeg4761 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባህ !!!!! እኔ ደስ ብሎኝ ነው የማየው። ምቀኛ ጠያቂ ። በመጀመሪያ ደሃ ጠያቂ አይሆንም ምነው ገንዘብ አሸተትክ? ዝርጥ። ጥሌ እኮ አንተ ሳትፈጠር ቲያትር የሰራ በ70ዎቹ ያስደሰተን፤ ክብሩን የጠበቀ ። አንተን ነው ከት ማድረግ። ፕራንክ ነው።

  • @gebitarago3297
    @gebitarago3297 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ

  • @lelosmart4453
    @lelosmart4453 3 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራሙን በተመለከተ መንዛዛት የተባለው ችግር ቢኖርበትም ጋዜጠኛው ጥላሁንን ለማሸቀቅ የሄደው ርቀት ባለጌ የሚያስብልነው። በሌላ በኩል እያንዳንዱ ለሚያነሳው መከራከርያ ላይ ማስረጃን አዘጋጅቶ መጠበቅ ነበረበት።

  • @mahmudbesha1007
    @mahmudbesha1007 ปีที่แล้ว

    ተመልከት ንፁሁ ሠው confident ካሜራ እንክዋን መቁረጥ አይፍልግም👏👏👏👏👏

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜጠኛው ጎበዝ ነው!

  • @kerimoumer422
    @kerimoumer422 ปีที่แล้ว

    Wonderful artist

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 ปีที่แล้ว +2

    የጋሽ ጥሌ ፍቅር ሊደፋኝነው እወድሀለሁ❤❤❤

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 ปีที่แล้ว

      ያሮጊት ፍቅር ነው

  • @mekdes4108
    @mekdes4108 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ጥሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @Alblendz
    @Alblendz ปีที่แล้ว +1

    yasazinal tiyaqew le Tilahun aymetinim.

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ምስኪን ግራ አጋባቹት ጋሽ ጥሌን 😊🥰🥰🥰

  • @Rapha-prayer
    @Rapha-prayer ปีที่แล้ว

    Good model on your kindness!

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 ปีที่แล้ว +3

    Yezarey 25 amet akababi ke gash Tilahun gar 1 tut yemibal tewedaj tiyatir abrew lemesrat edilun agignchey neber. Gash Tilahun mirt sew new..ante gena tinish lij neh be timihirti degmo gobez neh, amateur honeh kemitiker be timihirtih gifabet ina university tiyatir atniteh muyawun bitikelakel mulu tihonaleh bilo mekrogn keguwadegnochu gar hono wede betesebey lakegn..Endalewum sadig temirey tiyatir sayhon civil engineering temarku..Ahun Canada new yemigegnew..
    Ejig beta akebrhalew ewedhalew Gash Tilahun..Erejim edmey ina tena emegnilihalew..nurilign

  • @natenaelafework2723
    @natenaelafework2723 ปีที่แล้ว

    የውስጥህን ተናግረህ ምን ማለት ነው። ሰዎችን በአከበረ መልኩ መሆን ያለበት፣እያዋረድክ አይደለም።

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 ปีที่แล้ว +1

    ፕራክ አስጠላኝ

  • @adiabebe5045
    @adiabebe5045 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂዊ ግን ሰው ዘላፊ ነህ አሰተካክል ፕራንክም ቢሆን በደረጃ ነው የታወቀውን አንጋፊ አረቲሰት እንደ እኩያህ እንደዚ ማሸማቀቅ ተገቢ አይፈለም ሊሰተካከል ይገባል።

  • @titki
    @titki ปีที่แล้ว +1

    ግን ይቅርታ ተፈቶ መግባት ይቻላል በእምነታችን ??

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ነሽ???

    • @titki
      @titki ปีที่แล้ว

      @@hanaa8530 አዎ ነኛ

    • @titki
      @titki ปีที่แล้ว

      @@hanaa8530 ይቅርታ ጾታዊ ወንድ ነኝ 👌

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 ปีที่แล้ว

      @@titki
      እሺ ይቅርታ ታዲያ ቤተክርስቲያን የራሷ የሆ ህግና ስረአት አላት ከሶሻል ሚዲያ ይልቅ ከንስሀ አባትህጋ ብትነጋገር አይሻልህም??
      ወድሜ እምነትህን ግን አላወቅሁም የሌላ እምነተ ተከታይ ከሆንህ ይቅርታ እደህጋችሁ መጋባት ነው

    • @titki
      @titki ปีที่แล้ว

      @@hanaa8530 አይ እነሱ እደዛ ስለምናሩ ነው እሽ እኔ ስለ ለራሴ አይደለም ሃንቾ እሽ ግን አመሰግናለሁ !

  • @TsionAlemayehu-t4f
    @TsionAlemayehu-t4f 3 หลายเดือนก่อน

    The most balege gasetega ateyayeku serat yelelew emiyasafir gasetega new

  • @Fassilkaasssa
    @Fassilkaasssa ปีที่แล้ว

    እምታላግጥበት ሰው አይመስለኝም

  • @mekdeskebede-dj1xn
    @mekdeskebede-dj1xn ปีที่แล้ว +1

    I don't like the way of the pranks

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ በጣም አስቂኝ 😂😂😂

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ ปีที่แล้ว

    ግን ምን አለ ለሀገርሰላም የሚያመጣ ነገር ስሩ ጋዜጠኞች ከ አንዲ ታዋቂሰው ስህተት ፍለጋ ከመሮጥ ግን ጋዜጠኛውን የላከው አሰፋ ተገኝ ነው የላከው ማለቴ ባሻን ሆኖ ይሰራየነበረው ቆሻሻ ዘረኛ ጋሽ ጥሌ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥ እልኝ ግን ጋዜጠኛው ስርአት የለህም በጥቅሉ ባለጌ ነህ

  • @mekdes4108
    @mekdes4108 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ጥሌ ❤❤

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 ปีที่แล้ว +1

    This is not suitable interview for him what a prank discusting

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 ปีที่แล้ว +1

    Min telahu prank

  • @justme-il2nw
    @justme-il2nw 2 หลายเดือนก่อน

    Botaw rasu Tilalne Ayematenam.😅

  • @rahelyifru
    @rahelyifru ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ግን ጋጠወጥ ነክ የምትጠይቀውን በአግባብ መጠየቅ እንጂ አንተ የመተቸት መብት ማን ሰጠክ ወሬኛ 🤔🤔🤔

  • @dagiux1234
    @dagiux1234 ปีที่แล้ว

    yemr kegdih behola mnm.engda aymetalhm

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 ปีที่แล้ว

    Not entertaining prank. The worlds should’ve been more selective and respectful enen though it is called prank

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጠያቂ ነህ ግን? ፈጣጣ

  • @mbt4482
    @mbt4482 ปีที่แล้ว

    ጭባ ኩታራ ጋዜጠኛ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +1

    አንተ ባለጌ ነህ ጋዜጤኛው አባትህ የሚሆን የተከበር ሰው ምን ብለህ እንደ ህጻን ማሸማቀቅ ምን አመጣው

  • @ribkamelaku5978
    @ribkamelaku5978 3 หลายเดือนก่อน

    ጋጠወጥ ጋዜጠኛ ባለጌ

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ ปีที่แล้ว

    ስለ ሰዶማዊነት ብትጠይቀው ጥሩ ነበር

    • @awt8904
      @awt8904 ปีที่แล้ว

      Min gud neh . . .

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 ปีที่แล้ว +1

      Anten neftowal ende?

    • @ባህሩአረጋ
      @ባህሩአረጋ ปีที่แล้ว

      @@brightfortomorrow19 ቁስልህን ነካሁብህ? homo