የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 2 หลายเดือนก่อน +41

    እንኳን አደረሰኸ በውቄ የዘመናችን ባለቅኔ የግዜያችን ስጦታ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 หลายเดือนก่อน +65

    የሆነ ሳምንታዊ ፖድካስት ብትጀምር። ለእኛም ለአንተም የደስታም የገንዘብም ጥቅም አለው

    • @AbebechYaregal
      @AbebechYaregal 2 หลายเดือนก่อน +2

      100k ይዘህ ተኛህኮ

    • @hilinaseifu469
      @hilinaseifu469 2 หลายเดือนก่อน +1

      Please 🙏

    • @21aniten
      @21aniten หลายเดือนก่อน

      በ6ወር ትፖስታለህ በውቄ😊

    • @yirgafamilyfarm8821
      @yirgafamilyfarm8821 หลายเดือนก่อน

      OP​@@AbebechYaregal

  • @habvito
    @habvito 2 หลายเดือนก่อน +14

    በውቄ ሁሌም ብዕርህ እንዲሁም ኪቦርድህ እፁብ ናቸው፡
    የበዓል ዕለት ሮሚና ቁርስ ስትበላ ፊት ለፊትህ የሆነች ሴት ወዳጄ ጋር ተቀምጠን፡ እጅግ አማደንቀው በዕውቀቱ ስዩምን ምን ብየ ላዋራህ እያልኳት.... ከእራሴም ጋር እየተጨቃጨኩ ወጣህ፤
    አዳማ ዩኒቨርሲቲ በ2000ዓ.ም ያየሁት በዕውቀቱ በ2017 የመጀመሪያ ቀን ያየሁት በዕውቀቱ ስዩምን በ17 ዓመት ይበልጠዋል!!
    አመሰግንሀለሁ

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 หลายเดือนก่อน +21

    መሳቅ የማልፈልግበት ሁኔታ ውስጥ ሁሉ ሆኜ ታስቀኛለህ 😂 Thank you!!!

  • @MesfinLegese-c2c
    @MesfinLegese-c2c 2 หลายเดือนก่อน +13

    በዉቄ እወድሀለው ሺ አመት ኑርልን

  • @Altashfilms
    @Altashfilms 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምወድህና የማከብርህ ቦቄ ስራዎችህ ህያው ናቸው አንተን ያቆይልን....ፈጣሪ ከፈቀደ ካንተ ጋር ትንሽ ስራ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @betescience8553
    @betescience8553 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን አደረሰህ ጃል!!

  • @destalemma2507
    @destalemma2507 หลายเดือนก่อน +4

    ጨዋታ ከነወዙ ከበውቄ፤ እንኳን አደረሰህ። ብሩክ ሁን።

  • @Ethion63
    @Ethion63 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ለመወግ ከሚወገው ጋር አብሮ መኖር ያስፈልጋል:: thanks you!

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 2 หลายเดือนก่อน +5

    በውቄ እንኳን ከዘመን ዘመን አሻገረህ በርታልን ወንድሜ

  • @AliFaris-yo7hv
    @AliFaris-yo7hv 2 หลายเดือนก่อน +5

    Bewketu ye zamne merte sew❤

  • @FunnyAlpineSkiing-ex1iy
    @FunnyAlpineSkiing-ex1iy หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ በእዉቀቱ በዉቄ የዘመኑ ብቻ ሳይሆን የክ/ዘመኑኑ ድንቅ ሥራዎቾ ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ ተሰጥዖ በርታ ሚጢጢየ የማበረታቻ ቃሌ ናት ።
    ይጨነቁ አ

  • @Mg-yn2px
    @Mg-yn2px 2 หลายเดือนก่อน +5

    We love you , Bewke!

  • @Wakandavibe5037
    @Wakandavibe5037 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንደ ወንድ ጡት ነው ጠብ የሚል ነገር የለውም.😂😅

  • @habtamuanagawe8272
    @habtamuanagawe8272 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bewke TH-cam lay yanten sira be lela sew dimts mesmat selechn bezih likeklen enji Thank you!!!

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 2 หลายเดือนก่อน +6

    "አግዳሚ ወንበሩ ስር ጉንዳን ማርባት አለባቸው" 😂

  • @temeab5565
    @temeab5565 หลายเดือนก่อน +1

    bewketu gn meret menketket endemikeset mistrun manew yenegereh?

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 หลายเดือนก่อน +5

    My love metahilgn

  • @vibe_one
    @vibe_one 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bewketu Never gets old

  • @zelalemmengistu7049
    @zelalemmengistu7049 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂አቤት ግነት ፣ ዛሬ የመላጦች ቀን ነው😂😂😂

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 หลายเดือนก่อน +3

    ....😅😅ቁጭታየን ጨርሻለሁ አላለም..😅 በውቄና ሀሳቡ!

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሳቄ ምንጭ አብዝቼ የማከብር የምወድህ በእውቀት❤🎉🙏 እንኳን ከመላው ቤትህ ጋር አደረሰህ!!! ረጅም እድሜ ከጤና ክበርልኝም!!!❤🙏

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂አይ በዉቄ አያልቅበት

  • @hidatteklom7281
    @hidatteklom7281 2 หลายเดือนก่อน

    One of my favorite,,,

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng หลายเดือนก่อน

    ኤሬ በውቄ በክላስካል ትሬካዎች በጣም ምርጥ ነበሩኮ ለምን ተዉከዉ

  • @BisratAderaw
    @BisratAderaw หลายเดือนก่อน +1

    ለካ አንተ አውቀኸው ኖሯል የሰሞኑን 😮😮

  • @TadelechBekele-o9l
    @TadelechBekele-o9l 7 วันที่ผ่านมา

    Bewkqe keje wede afe new mibalwe afafe ayedlem

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውቄ ኧረ አትጥፋብን 😂😂😂

  • @kasaalexe
    @kasaalexe 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውቄ በርታ

  • @SalimUmer-ew6qg
    @SalimUmer-ew6qg 2 หลายเดือนก่อน

    ናፍቀኸኝ ነበር በውቄ

  • @TsionAbrham-b7u
    @TsionAbrham-b7u หลายเดือนก่อน

    በውቀቱ ምርጥ የሳቄ ምንጭ.

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 2 หลายเดือนก่อน

    ተራኪው ሐብታሙ ሥዩምን ነው የሚመስለው። ትክክለኛው የበውቀቱ ድምፅና አተራረክ አቡዬ ሚዲያ ላይ ያለው ነው የሚመስለኝ። በውቀቱ ራሱ ካልሆነ የአቡዬ ሚዲያው ጎበዝና የተዋጣለት ተራኪ ነው። ይሄኛው ግን ሐብታሙ ስዩም ነው። ብዙ አይመስጥም።

  • @fasilargaw9040
    @fasilargaw9040 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በወእውቄ እንኳን አደረሰህ

  • @Opaltube1
    @Opaltube1 2 หลายเดือนก่อน

    wow betam arif new yeleyal ❤❤❤❤❤❤

  • @Postgraduate-y8h
    @Postgraduate-y8h หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን ስራ የሚሄድ ነገር ነው ብለው ያምናሉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Downtowncity
    @Downtowncity 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @Yonasሖረ
    @Yonasሖረ หลายเดือนก่อน

    በውቄ በጣም ነው ማደንቅህ.... የት ላገኝህ እችላለው 😢

  • @mudesirChamiso
    @mudesirChamiso 23 วันที่ผ่านมา

    Yent porgram TV lemin aytlelfim keld sayhon mirt timirt uko naw mitastelalifaw. Adenki negn

  • @የሐሴትእናየዳግማዊትአባት
    @የሐሴትእናየዳግማዊትአባት 2 หลายเดือนก่อน +1

    መብራት እና ውሃ የጎዳና ተዳዳሪ ሆነዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo 2 หลายเดือนก่อน

    Beweka mirtsew!

  • @natinaelyohannes9225
    @natinaelyohannes9225 2 หลายเดือนก่อน

    ጠፍተህ ነበር በውቄ Welcome back!

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር..."አንተ በወሬ ባትይዘኝ ኖሮ የትራፊክ መብራት አልጥስም"😂😂😂

  • @rahelmarkos9830
    @rahelmarkos9830 2 หลายเดือนก่อน

    Bewkewa ❤

  • @Ahadufik
    @Ahadufik หลายเดือนก่อน

    👏 well

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 2 หลายเดือนก่อน

    በእውቄ ትችላለህ😂😂❤❤

  • @mehari7704
    @mehari7704 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመላጣው ፓርት😂

  • @abyssnicalyrics3870
    @abyssnicalyrics3870 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ወንድ ጡት ነው አላልም 😂😂😂😂 አይ በውቄ በሳቅ ሞትኩ

  • @MesfinTadesse-lc5pi
    @MesfinTadesse-lc5pi 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ ከላይ ነው ስፍራሽ🎉

  • @herethere-o1r
    @herethere-o1r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bewqe bagegnih des yilegnal.

  • @zeamanuelshibru4625
    @zeamanuelshibru4625 หลายเดือนก่อน +1

    did he just predict the earthquake that happened?

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ !

  • @bereketgebeyehu-n5c
    @bereketgebeyehu-n5c 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ምን ልሁንልህ❤

  • @BrightGenerationMedia
    @BrightGenerationMedia 2 หลายเดือนก่อน +2

    በውቄ ምርጥ ሰው።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ ❤

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጭታዬን ጨርሻለው

  • @YonatanJo-g9e
    @YonatanJo-g9e 2 หลายเดือนก่อน

    የሳቃችን ምንጭ በውቄ 🙏

  • @sino_tube3118
    @sino_tube3118 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂yimechih bro

  • @SintayehuSisay-r2u
    @SintayehuSisay-r2u 15 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅❤

  • @teszebu
    @teszebu หลายเดือนก่อน

    የትምርት ቤት ደወል 😂

  • @aratayinmedia6433
    @aratayinmedia6433 2 หลายเดือนก่อน

    በውቅነት ይመችህ ወዳጄ🙏

  • @bayehbekele
    @bayehbekele 2 หลายเดือนก่อน

    በሹፌሩ አታሳብ በእውቀቱ የራስህ ሀሳብ ነው

  • @abitarow
    @abitarow 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere TH-cam audience atersa please.. bka facebook lay yetsafkewun anbebelen ..leloch seyanebut yastelal

  • @mamush-r8l
    @mamush-r8l 2 หลายเดือนก่อน

    ከሴት እንትን የወጣ ግጥም መቸ ነው የምትጽፈው

  • @addisubest5725
    @addisubest5725 หลายเดือนก่อน

    ከጫቱ በላይ ምርቃና የሆንክ ሰው

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመናችን አጭሬ ባለጌ።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ አንተ ነህ አከክ ቤተሰብህ ወይ አንተ የብልፅግና አቸብቻቢ ሆነህ ነው

  • @rekikb242
    @rekikb242 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤

  • @Mekoyamedia761
    @Mekoyamedia761 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bewike enkuan adereseh ere tolo tolo gabzen

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሞቶ ሺ ሶብስክራይበር ዩዘህ በስድስት ወር አንዴ ብቅ ትላለህ!

  • @MasrateGebre
    @MasrateGebre หลายเดือนก่อน

    Ysawu Dam madafatu egzabirni selsazazanawu cheaki chakitier out lmaderagi naw

  • @Messay2012
    @Messay2012 2 หลายเดือนก่อน

    ቶማስ ኤድሰንም እንደዜ አልሳቀም 😛😛😛

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውቄ ስለ አብዩ ሚዲያ ምን ትላለህ?

    • @tewodrostesfaye3083
      @tewodrostesfaye3083 2 หลายเดือนก่อน

      ewent belhal,,,,, yh man new yha nger

  • @meseretadenew3253
    @meseretadenew3253 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @charlesdwivedi820
    @charlesdwivedi820 2 หลายเดือนก่อน

    Ere gedelkegn😂😂😂

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ትጠፍለህ ? መቼም ሚባል አልቆብህ አይሆንም

  • @MuhabaMuze-hp8wy
    @MuhabaMuze-hp8wy 2 หลายเดือนก่อน

    በውቅ ዩቱብ ለይ በደንብ ስራበት እንጅ ብሮ በጣም ነው የምዎድልክ ስራክን

  • @MathildaDonne-y2q
    @MathildaDonne-y2q 2 หลายเดือนก่อน

    Delphia Curve

  • @siscotekaligne1651
    @siscotekaligne1651 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በውቄ
    ሌላ channel አለህ?

  • @birukderibe255
    @birukderibe255 2 หลายเดือนก่อน

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 2 หลายเดือนก่อน +3

    በ'ውቄ ባንተ ስራ ሌሎቹ እየጫኑ TH-cam ላይ ሸቀሉበት: እንዴ ፓተንትህ ኣስከብር 'ንጂ ኣንተም ተጠቀም::

  • @Kefeyalew
    @Kefeyalew หลายเดือนก่อน

    Don’t ever talk to your driver again he blamed you for that traffic light incident

  • @TilahunFeleke
    @TilahunFeleke 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @B34456
    @B34456 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ
    የጐዣም አረቄ
    የዘመኑ ነቄ

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 หลายเดือนก่อน +1

    ትንቢት መናገር ጀመርክ እንዴ በውቄ? ይህን ከጻፍክ በኋላ ይምስለኛል መሬት የተንቀጠቀጠው!

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ሠው ባንተ ሥም እየሸቀለ አንተ ምን እየሠራህ ነው?😊

  • @MargaretMartinez-j7j
    @MargaretMartinez-j7j หลายเดือนก่อน

    Funk Mission

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 หลายเดือนก่อน

    አነተ አሜሪካ እየኖርክ ልክ በአንድ ግዜ እዚህ የደረሰች ( የአሜሪካን ታሪክ ካወቅህ) ሰነት native Americans አልቀውባት ስንት አፍሪካውያን አልቀውባት) ይመስል ኢትዮዽያን ስታሽሟጥጥ አይደብርህም አጉል አወቅሁ ብለህ አሁነስ አበዛኸው ። በቃ አሁንም እዚያው በመርገጥ ላይ እነሁን ? የምወድህን ያህል አስጠላኸኝ “ ከተማዋ የክሪስማስ ትሪን ታስነቃለች ! መሽሟጠጡ ነው ????

  • @habtamutakele6215
    @habtamutakele6215 2 หลายเดือนก่อน

    ZERO ampol 😂😂

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ ጋር ለዛ አለ ትዝናናለህ ትማራለህ ችግሩ ትጠፋለህ

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa หลายเดือนก่อน

    ?

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 2 หลายเดือนก่อน

    At least የቀደመው ስራሆችህን እንኳን post አድርግ እነደዚህ ከምትጠፋ በአእውቄ

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 2 หลายเดือนก่อน

    መሸጋገሪያ ሙዚቃዋ ትመስጣለች በዉቄ።ሙዝቃ ምርጫ ላይም አትታማም ።

  • @MohmsAhmad-sg3tw
    @MohmsAhmad-sg3tw หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ወረኛዉ ካድስ አበባ መቀሌ ነዉ እዴ በላዳ የምትህደዉ የህ ሁሉ ወሬ ደሞስ አድ ሰዉ እንደት ለማቀዉ ሰዉ የህን ሁሉ ወሬ ይዘባርቃል

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሌላ ቻናል አለ ድምፁ አንተን የሚመስል በየቀኑ የሚለቅ ካላየህው እኔ እራሱ subscribe አድርጌዋለው

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abiyu midea ምንድር ነው? በግልፅ ንገረኝና ወይ "ብሎክ" ወይ ደሞ "ሰብስክራይብ" ላርገው።

  • @ዋይYኬKኤA
    @ዋይYኬKኤA 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 หลายเดือนก่อน

    አነተ አሜሪካ እየኖርክ ልክ በአንድ ግዜ እዚህ የደረሰች ( የአሜሪካን ታሪክ ካወቅህ) ሰነት native Americans አልቀውባት ስንት አፍሪካውያን አልቀውባት) ይመስል ኢትዮዽያን ስታሽሟጥጥ አይደብርህም አጉል አወቅሁ ብለህ አሁነስ አበዛኸው ። በቃ አሁንም እዚያው በመርገጥ ላይ እነሁን ? የምወድህን ያህል አስጠላኸኝ “ ከተማዋ የክሪስማስ ትሪን ታስነቃለች ! መሽሟጠጡ ነው ????

    • @abiyKop5375
      @abiyKop5375 2 หลายเดือนก่อน +4

      አይ የካድሬ መከራ 😂 ሰላም ላንተ ይሁን 😂

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@abiyKop5375:- You got it....😅😂😅