"አብራር ልጅቷን ጠቀስካት እንዴ?" 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ዘወትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ዛሬም ድምፃዊ አርቲስት አብራር አብዱ እና ተዋናይ ተስፋዬ ይማም ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር አዝናኝ እና አስቂኝ ፍልሚያ አድርገዋል፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenefal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 146

  • @AbiiMusic1
    @AbiiMusic1 2 วันที่ผ่านมา +23

    ገለታ ነው ትዝ ያለኝ 😅😅በስንቱ😅😅

  • @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
    @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 2 วันที่ผ่านมา +40

    መወልድ ብድአ ነዉ ነብያችን አሌይህ ሰላቱ ወሳላም አላክብሩም

    • @baljawal3215
      @baljawal3215 2 วันที่ผ่านมา

      መች ይሰማሉ በል

    • @user-ku8fj2hx1p
      @user-ku8fj2hx1p 2 วันที่ผ่านมา

      መቸሰሙ አላህይመልሳቸው

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 2 วันที่ผ่านมา +72

    መውሊድ ቢዲአ ነው😏😼

    • @EthioEnata
      @EthioEnata 2 วันที่ผ่านมา +7

      ሰው አልሰማ አለ በዛላይ ደሞ ሚዲያው ሁሉ በቃ እንግዜ ለኢዱ እኮ ምንም ቦታ የላቸውም

    • @Burhee
      @Burhee 2 วันที่ผ่านมา +5

      😂😂 ሁሌ እያማረበት ነዉ ሚመጣዉ ማክበር አናቆምም

    • @Bintmusatube
      @Bintmusatube 2 วันที่ผ่านมา +3

      @@Burhee ነብዬ አክብሩልኝ አላሉ ሲያከብሩ አላየን ለምን ይሄኮ ህግ መጣስ ነው

    • @asmabnt3941
      @asmabnt3941 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል​@@EthioEnata

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw วันที่ผ่านมา +1

      ድብንያለነዋ

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 2 วันที่ผ่านมา +14

    ገለታ ለበስንቱ ያለህትግስት ገራሚ ነው😁

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 2 วันที่ผ่านมา +10

    አሜን አሜን አሜን ዘወትር ደስ ይበለን❤🙏🙏🙏

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 2 วันที่ผ่านมา +13

    መውሊድ ቢደአ ነው ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምና ባልደረቦቻቸው ወዳጆቻቸው ሠሀባዎች አላከበሩትም ተስፍሽ መርሀባ ሲል የአሊህን ስም ሲጠራ ማሻ አላህ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ วันที่ผ่านมา +5

    መውሊድ ሲመጣ ከመጫጫት ቤታችን ላይ ጎረቤታችን ላይ የበኩላችን ብንወጣ ወደፊት ለውጥ ይመጣል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 วันที่ผ่านมา +18

    ዘወትር የምንወዳቸው የምናከብራቸውን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር።

  • @banchmulie
    @banchmulie 2 วันที่ผ่านมา +10

    ውይ በጣም በስንቱ ላይ ገለታ እስከሚታይ በጣም እጓጓለው ብዙውን ሰዓት ገላታ ቢያዉራ እላለው

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ ወየው😂😂😂 መውሊድ ቢድአ ነው እንኳን አደረሣችሁ አላሉም ጂል

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 วันที่ผ่านมา +12

    አላህን ፍሩ ነብኛችን ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ልደቴን አክብሩ ሣይሆን ያሉት ሡናየን ተከተሉ ነው ያሉን አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 วันที่ผ่านมา

      ድሮ ግን ከሀገር ሳትወጪ ታከብሪ ነበር አይደል ምድረ አላዋቂ ሁላ ረሲላችን ሰለሏህ ወአለሂ ወሰለም እኮ መውሊዳቸውን ካላቸው አርደው ይሰድቃሉ ከሌላቸው ደግሞ በጉልበታቸው ያግዙ ነበር የተለያየው የአሁኑ ትውልድ አረንጓደዴ ልብስ እየለበሱ እየጨፈሩ ልክ እደሙዚቃ አጋነኑት እጂ ለምሳሌ እኛ ባለን አቅም የመውሊድ ቀን ያለንን ብንሰድቅ ከሌለን በጉልበታችን ብናግዝ ይህ ቢድአ አይደለም

  • @abidaseman3918
    @abidaseman3918 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን
    ሀገሬ ዘወትር ደሥ ይበልሽ

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd 2 วันที่ผ่านมา +10

    አላህ ይራህማው አና ቁጭ አያቴ ነወ ሚመስሉት አቶ አብራር😢😢😢

    • @meheretshino5173
      @meheretshino5173 2 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ዘወትር የመግቢያውን ዳንሰህን አቃረጥክብን በጣም እንፈልገዋለን ይቀጠልል

    • @ወታደር
      @ወታደር วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህት 😢❤

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 2 วันที่ผ่านมา +4

    በኛ አካባቢ አማች የልጅ ባል ነው አማት የወንዱም ይሁን የሴቷ ወላጆቻቸው ግን እንዳካቢው ይለያይንድሁ አላውቅም

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አንተም ዘወትር ደስ ይበልህ ❤❤❤❤❤

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 วันที่ผ่านมา +2

    መውሊድ ቢባል የለም በእምነት ላይ መጤ ነገር አጨምሩብን መውሊድ ቢደዓ ነው

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 วันที่ผ่านมา +5

    የምንመውልድነውቱቱቱ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 วันที่ผ่านมา +2

    ኧብራር እና ተስፍሽ ስወዳችሁ😊

  • @rmu1492
    @rmu1492 วันที่ผ่านมา +1

    እንኮን ለነብያች የወልደት ቀን በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘወትር ነብሴ የምወዳቸውን ተዋንያን በማቅረብህ ላንተም ለቤተሰብህም ፏ ያለ ላይፍ እመኛለው የድሬው ከንተነህ

  • @sofiyahassen9936
    @sofiyahassen9936 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑሩዞላም ሀዲዩ መሀመድ የአላህ እዝነት ይውረድበዎት,ውለደቱህን ማላቅ ቢያንስቦት እንጂ አይበዛቦትም ኩሉአሚን ወአንቱም ቢአልፊ ኸይር ❤❤❤❤❤

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንዴ አማች የልጅ ባል አደል እንዴ አማት ደሞ የሷ ቤተሰብ 😮

  • @meheretshino5173
    @meheretshino5173 2 วันที่ผ่านมา +5

    ምነው ዘወትር የመግቢያውን ዳንስ አሰቀረህብን እንፈልገዋለን ይቀጠልልን

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 วันที่ผ่านมา +3

      Nuslimoce selhonu nwe

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 วันที่ผ่านมา +3

    ለሳምንት ነው እንዴት የመጣችው 30ሰከንድ ተባላችው በዛላይ ማሳለፍ ይቻላል እናንተ እኮ ተኛችሁበት ሆ😅😊

  • @በጎሚዲያ
    @በጎሚዲያ 2 วันที่ผ่านมา +6

    እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዊ ተስፍሽ ሀቢቢ ወደድኩህ ስንት ሙስሊም በሚዲያ ይቀርባሉ አንዳቸውም እንኳን የአላህ ስም ጠርተው አያውቅም አነሰተ ግን ማሻአላህ ሀቢቢ ለዛው መርሀባ ስትል እራሱ ❤❤❤❤❤

  • @SaloSiko-v8m
    @SaloSiko-v8m 2 วันที่ผ่านมา +4

    መውሊድ ቢዲኣ ነው አድስ የፈጠራችሁት ፈጠራ ነው በቁርኣን በሃድስ የለም

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و วันที่ผ่านมา +1

      ተቃጠሉ መውሊድ ይከበራል ያማረ ተደርጎ😅😅

  • @b.6015
    @b.6015 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 መውልድ ቢድአ ነው ።

  • @twosene
    @twosene 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Artist Tesfaye.

  • @user-cc2yx6yz9c
    @user-cc2yx6yz9c 2 วันที่ผ่านมา +4

    እስላሚክ ድራማ ሚባል የለም አትቅጠፍ

  • @mvab3252
    @mvab3252 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋሽ አብራር አብዶ 🇪🇹❤️🤗

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 2 วันที่ผ่านมา +3

    የልደት በአል አላለም 😢 አይ ድቁርና

  • @ሰብሰክራይብ
    @ሰብሰክራይብ 2 วันที่ผ่านมา +3

    መውሊድ ቢደአ ነወ ቢደአ ጥመት ነወ ጥመትእሳትነወ

  • @GPH-d5o
    @GPH-d5o 2 วันที่ผ่านมา +1

    The girl has a contagious laugh!!! Keep laughing.

    • @IsraeliPanther
      @IsraeliPanther 2 วันที่ผ่านมา

      ...a contagious laughter*

  • @እፍትል
    @እፍትል 2 วันที่ผ่านมา +2

    Geleta the best❤

  • @MunaLisa-yk2cd
    @MunaLisa-yk2cd 2 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኸይኔ ዛሬ ሞቷኩ😅😅😅

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢማን ግን ምን ችግር አለው ለትልቅ እድል ብትሰጭ እና ጋሽ አብራርቡቀመጥ የሽልማት ወንበሩ ላይ 😡😡ማፈሪያ ነሽ 😏😣

  • @user-uu7gk6io5f
    @user-uu7gk6io5f วันที่ผ่านมา +2

    መዉልዴ እኘን አይወክልም ማለዉ ሙስልም አይማለከቲም

  • @FgFg-wq2cz
    @FgFg-wq2cz 2 วันที่ผ่านมา +3

    መዉሊድ ቢድአ ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ መውሊድ ቢድአ ነው ስታስጠሉ

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و วันที่ผ่านมา +1

    መውሊድ ❤መውሊድ❤❤ መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤ይከበራልልልልልል❤❤❤የሸይጧን አጋሮች ተቃጠላቹ😅

  • @Susuassen
    @Susuassen วันที่ผ่านมา +2

    መዉልድ ቢድአ ነዉ

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 วันที่ผ่านมา +1

    አማች እኮ የሴት እህታችን ባል ነው።

  • @user-sp5dq8gx7l
    @user-sp5dq8gx7l วันที่ผ่านมา +3

    መውሊድ ቤደአ ነው

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኛ ምድነው የምንባለው መቸስ ባልናሚስት አንባል

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 2 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ዘወትሬ ዳንሷን አደራ መግቢያ ላይ ዳንስህ የፕሮግራሙ ድምቀት ነውና እንዳይቀር

  • @ወታደር
    @ወታደር วันที่ผ่านมา +2

    ጋሸ ገለታ የበስቱ ድምቀት
    ጋሽ ተስፍሽ ❤❤❤

  • @MunaMohammed-m4e
    @MunaMohammed-m4e 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን፡ዞትርደስይበለን።

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ አማች የልጅ ባል ነው እ

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 2 วันที่ผ่านมา +2

    መውሊድ ወይም ልደት ማክበር ክልክል ነው አክብሩ ብለው አላዘዙም

  • @najaattube
    @najaattube 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይባልም ምክንያቱም በአል ላልሆነ

  • @b.6015
    @b.6015 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ሁሉም ሙስሊሞች ናቸው ግን አላህን ፍሩ መውልድ ቢድአ ነው ጥመት ሺርክ ነው አላህን እንፍራ

  • @KaraboBaloyi-c7t
    @KaraboBaloyi-c7t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብራር❤❤❤

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkuan Aderesen le Nebiyachin wildet Selellahu Aleyhi Weselem ❤yimechachu Zewetir Yimechi nice program new😊❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ አብራር አቶ አካሉ ሆውየተወነው ከውስጤ አይጠፉም ገፀባህሪውን እወድዋለው

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 2 วันที่ผ่านมา +3

    አረ በህግ አምላክ መውድን እንዳታከብሩ መውሊድ ቢዳአ ነው ረሱል ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ለራሱ አላከበረም ሳሃቦቹ አላከበሩለትም አራት ነጥብ አለቀ የሙስሊም በዓል ሁለት ነው ኢድ አልፈጥርና ኢድ አል አድሃ በቃ ተው ሌላ አዲስ ነገር እንዳታመጡብን አላህ ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢😢

    • @wywyyysysys5715
      @wywyyysysys5715 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነህ ቤተሰቦቻችንን ሲወረድ ሳዋረድ የመጣ ስለሆነ ለማቁም ይቸግራቸዋል ሱስ ለማቁም እንደሚቸገሩ

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 2 วันที่ผ่านมา +1

    መውሊድ እስልምናን አይወክልም
    መውሊድ ማለት በስልምና የሌለ አዲስ ፈጠራ ነው እኛ ሙስሊሞች መመሪያች ቁራአን እና የነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲሶች ናቸው ስለዚ መውሊድ ደሞ በቁራአንም በሀዲስም ያልተጠቀሰ አዲስ ፈጠራ ነው አዲስ ፈጠራ ደሞ ጥመት ነው ጥመት ደሞ የእሳት ነው

  • @user-yn6um3ss2d
    @user-yn6um3ss2d 2 วันที่ผ่านมา +2

    መዉሊድ ደምምድነው

  • @አድሡጋሹተፈራ
    @አድሡጋሹተፈራ 2 วันที่ผ่านมา

    ውነትም ድፋባቸው❤❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ademyassin5085
    @ademyassin5085 วันที่ผ่านมา

    የሴቷ ሳቅ ንቃቷ እኔን ብቻ ነው ግን የሳበኝ😮

  • @neba1034
    @neba1034 วันที่ผ่านมา

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤abrria
    abdio icu ilve you imese you

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 วันที่ผ่านมา +1

    ቱ አይ ቅልነት አርትስት አላለም

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 2 วันที่ผ่านมา

    ዘውትር የነድፋባቸው ሁለተኛው ዙር ሶስት መልሰዋል ቴምር መልሰዋል እኮ 2በለቸዋል ስተት ነው

    • @zabibalove9378
      @zabibalove9378 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነውኮ ታዳ እንደውም የድፎው ተይዞላቸዋል ቴምር አለች ድፎውን ደሞ ዳቦ ነው ያለችው ግዴታ ቃሉን መጥራት ያስፈልጋል እንጀራ የሚለውን እንጀራ በወጥ አለች ወጣወጥ የሚለውን በየአይነት ብላ ሰአቱ አለቀ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ ግን ምን ነካው ?
    ስሙን ድፋባቸው ብሎ ድፎ ዳቦ የጠፋበት 😅

  • @ZinetOmer-rc5nw
    @ZinetOmer-rc5nw วันที่ผ่านมา

    ኮሜንት ፃፊዎች ምነዉ እኛ ብቻ እናቃለን አላችሁ ምን አገባችሁ መወለድ ከናንተ ቢድአ አይሆንም

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ วันที่ผ่านมา

    አማች ባልዬው ነው ለሴቷ ቤተሰብ አማት ለወንዱም አሉ አማት ሐሴቷም አሉ
    በ አ አ ተቀየረዴ ወይስ በየ ክልሉ ይለያያልዴ ?

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 วันที่ผ่านมา

    አይይይይይ አብራርም ለመውሊድ አደረሳችሁ ይላል 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 วันที่ผ่านมา

    መዉሊድቢደኣነዉሁሉምሙስሊምየማከብረዉኣስመሰላቹሁትእሳ

  • @thomasermias2651
    @thomasermias2651 2 วันที่ผ่านมา +1

    Galat en nw ale😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraWahabey
    @SemiraWahabey 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemerHussain
    @kemerHussain วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 วันที่ผ่านมา +1

    ዘወትር ዛሬ ሳትበላቀጥ ጀመርክ😅

  • @seblebelay9894
    @seblebelay9894 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 woy galat basake gadalkgen eko😂😂😂😂

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 วันที่ผ่านมา +4

    አርቲስት ተስፋው ሙስሊም ነው እንዴ ?

    • @harlatube5503
      @harlatube5503 2 วันที่ผ่านมา

      አው

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 2 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ ሲሙ የክርስትነ አይደለም እንዴ?

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 2 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አቀልጅ ሙስሊምነው ?

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 วันที่ผ่านมา

      Hulum muslm nachwe mewlid asmelkto nwe almeaweq

    • @LubabaBaba-xw2xg
      @LubabaBaba-xw2xg 2 วันที่ผ่านมา

      Kankua new engn yekrstiyan sim aydelem no mater name​@@ZegeyeFetene-ky2vh

  • @hewanhailu9276
    @hewanhailu9276 วันที่ผ่านมา

    Abrar awudu le Tigray hezb ykrta meteyke alebhe ante banda keshm

  • @medhin8187
    @medhin8187 วันที่ผ่านมา +1

    ኣብራር ድንቄም ኣማኝ ቱ
    ልብስ ለብሰዉ ኣማኝ ነኝ ፈጣሪ ይፍረድ ጅብ ከሚበላኝ በልቼዉ ልቀደስ ያለ ረዉ ነዉ ኣነጋገሩ ኣኢምሮዬ ላይ ተቀርፆ ቀረ ። በተጋሩ ጆኖሳይድ ኣንደኛ ተጠያቂ ደሞ ኣፍረት ኣይሰማቸዉም ። እንብላቸዉ ና እንቀደስ ፈጣሬዬ ሆይ ይሰቀጥጣል ኣነጋገሩ ራሱ ።

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂❤

  • @user-mg2ql7qe9x
    @user-mg2ql7qe9x วันที่ผ่านมา

    መዉሊድ እሚባለዉነሰ ነገረሰ ስሜታቸዉት ታዛዥና ሆዳቸዉን ወዳጅ የሁኑት ሠዉች አድሥ አድሥ የፈጠሩት ነገር ነዉ ከኢሥላም ህጎች ዉሥጥ አይደለም። ኢሥላም ከጎደሎ የጠራና ጭማሬ እማያሥፈልገዉም። ሙሉ ሀይማኖት ነዉ። አላህ ይመራችሁ ብቻ

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገለታ ሙስሊም ነውንዴ😳🤔

  • @AbuEmran-j9m
    @AbuEmran-j9m 2 วันที่ผ่านมา

    ገለታው ሲያስቅ

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊

  • @istme4224
    @istme4224 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz วันที่ผ่านมา +1

    አብራር እኔ ሳውቅሀ ከ35 አመት በፊት አሁን ያደረከውን ኮፍያ አታደርግም ነብር አሁን ምን ተገኘ???

  • @mistochannel4570
    @mistochannel4570 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት ማለት ማንን ገደለ? እናንተን ብሎ public figure

  • @user-yt4py4ud9g
    @user-yt4py4ud9g 2 วันที่ผ่านมา +1

    ነጥብ ሚሰጠው ሰውዬ ኒዘርላንድ እና ሆላንድ አንድ መሆናቸውን ስለማያውቃቸው ነጥቡን ቀነሰ ...በጠጣም..ዘወትር ሳይሆን ውጪ ያለው ሰውዬ..

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 2 วันที่ผ่านมา

    ዋዉደስሲልኢማንጎበዝመላሽነሽአሪፍጨዋታነበርዘወትርእንኳንአደረሰሕለአዲሱአመትመልካምዘመንይሁንልን❤❤❤❤❤❤

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle2133 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ ገለታ

  • @user-yn6um3ss2d
    @user-yn6um3ss2d 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ የምሠራዉን ፈልም በጣም ነበር መዉሊድ ስቲል ዘጋኚ

    • @kermilla
      @kermilla วันที่ผ่านมา +1

      ክክክ ፊልም እኮ ሀራም ነው ነብዩን ሲጠሩ ግን ደበራችሁ

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    geletan ayiche new yegebawit

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 วันที่ผ่านมา +1

    አብራር እብዱ መሀይም

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther 2 วันที่ผ่านมา

    ከይቅርታ ጋር ከአብራር ጋር የቀረበው ልጅ በብዙ ደካማ ነው ...lelaw biker muslim honeh hijabn megemet yaqtihal??besme Abbbbbb

  • @Melaku-77
    @Melaku-77 วันที่ผ่านมา +1

    አብራር አብዶ የተባለ የትልቅ ትንሽ በትግራይ ጦርነት ወቅት "ለምን የትግራይ ምርኮኞችን እየቀለብን እንጠብቃቸዋለን(ረሽኗቸው እንጂ)" አይነት መልእክት አስተላልፎ ታዝበንዋል 🤔

  • @SiragSiragmohamed
    @SiragSiragmohamed วันที่ผ่านมา +2

    አንተ እራስህ ቢዳአ ነህ

  • @banchmulie
    @banchmulie 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገንፎ

  • @AbuEmran-j9m
    @AbuEmran-j9m 2 วันที่ผ่านมา

    ሴቲቱ አምበሳ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 วันที่ผ่านมา +1

    ለምንድነው ebs ቲቪ ሁለቱን ኢዶች እንደዚህ አድምቆ የማያከብርልን እዝብን የሚከፍፍል ነገር ላይ ወገባቹን አስራቹ ልብሳቹን ቀይራቹ ትታያላቹ አሁንስ እናንተን ማየት ነው ያስጠላን

  • @kb5008
    @kb5008 2 วันที่ผ่านมา

    GENOCIDAL ABERAR