ኢስላም የሰላም ሃይማኖት ነው ብዬ ማመኔን ያቆምኩበት ምክንያት || Nabeel Qureshi Amharic
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024
- ቪድዮውን ያገኘሁት ከዚህ ነው • ኢስላም የሰላም ሃይማኖት ነው ብዬ ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com
ጸጋ ይዛልህ በአገልግሎትህ ብዙዋችን እየደረስክ ነው ተከናወን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር በርቱ
በርታ ድንቅ ነው
ተባረኩ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዋሕዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር Thanks very much
Sele tewahedo yemeyawera yelem Sele christena mesert Selehonew ewnetegna Geta Eyesus ewnetena adagnegnet enje!
Krestos hiywote engi emnet alneberm aydelemm
ይባርካችሁ
ፍቅርነዉእግዚአብሄር❤❤❤
ክብርምሥጋናለአምላካችን❤❤❤
አልፋና ኦሜጋ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ለአንተ ሁሉም ይቻልሃል አንዲት ነፍስ ሰትጠፋብህ አትወድምና አንተው ልቦናቸውን ቀይርላቸው በእውነት ወደቤትህ ወደማደሪያህ አሰገባቸው የይቅርታ ልብ ሰጣቸው በእውነት ሲጾሙ ሲሰግዱ ዉለው ሰጋ ወተት እንቁላል ይበላሉ በእውነት እንጃ ፈጣሪ ይወቀው
አይወድም ?
ዘጸአት 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ እርሱም፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእናንተ ሰው ሁሉ ሰይፉን በወገቡ ላይ ይታጠቅ፥ በሰፈሩም ውስጥ በዚህና በዚያ ከበር እስከ በር ተመላለሱ፥ የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም ይግደል አላቸው።
²⁸ የሌዊም ልጆች ሙሴ እንዳለ አደረጉ፤ በዚያም ቀን ከሕዝቡ ሦስት ሺህ ሰዎች ሞቱ።
tebareku beritulign
ለዚህ ነው ኢስላም ሰላም አይደለም የምንለው 😊
✅✅✅✅✅✅
ደናቁርት ሥለሆናቸው ያላግባቡ ነው ምትረዱት ፎሎው አድርጉኝ እውነትን እንድታውቁ
@MindMatter-123 ማስረጃ አለህ ?
ጻውሎስ ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ በኋላ ለይ ክርስትናን የተቀላቀለ ቅዱስ ሰው ነው የጻውሎስ ሀይማኖት በመሆናችን እንኳራለን እናንተ ደግሞ የቅሌታሙ መሀመድ ተከታዮች ናችሁ 😂@MindMatter-123
😂@@NoMore0768
He wrote a book, I seek Allah I found Jesus. RIP know he is with Jesus Christ.
ምን ??ሞቷል እንዴ ??? ምን ሆኖ ነው የሞተው??
Tebarek ❤
ኢስላም ማለት እኮ ኢ ሠላም ማለት በእብራይስጥ ጸረ ሠላም ማለት ነዉ ይሕን ስም መሀመድ የተቀበለዉ አካባቢዉን ሠላምን ስለሚነሣ ነበር አሁንም እነሡ ናቸዉ አለምን ሠላም የሚነሱ ።
የእየሱስ አምላክ ማነው 😆😆😂😂😂
@@Editzzhalእግዚአብሔር !!!
የትኛውም ስጋ የለበሰ አካል አምላክ ሊኖረው ግድ ነው!!!!
@@africainfotec6061እየሱስ ሰው ነው💥
@@Islam75464 አዎ። ልክ እንደኛ ፍፁም ሰው ነው።
ፍፁምም አምላክ ነው
Muslims didn't kill 6 million Jews but Christians
Muslim countries didn't start first and second world war but Christians
Muslims didn't kill more than 32,000 civilians ,more than 12,000 Palestinians but Jews
Muslimd countries didn't colonize African countries but Christian countries did it.
So,how islam could be problem for the peace ???????????????????????????
yihe chanel yemn emnet new yemiyamnew algebagnim ebakh ngeregn algebagnim?
የኛግንአምላክየድግልማረያምልጅልኡልእግዚአብሄርፍቅርነዉና❤❤❤❤❤❤❤❤
መርየምን መን ፈጣራት
enante sigemr allah atmowachal allah yefelegewn kettegna menged ymerawal
🙏🙏🙏
Wandime minononaw yamotaw ebaki nigaren?
ታሞ ነው። እኛም ልክ እንደሱ የተሰጠንን የአገልግሎት ዘመን ስንጨርስ ወደተዘጋጀልን መኖሪያ እንሄዳለን። በጊዜያችን እንጠቀም።
በካንሰር ነው የሞተው አስተሳሰቡ ሲገማ የሰውነቱ ሴሎች ሁሉ ወደ ካንሰርነት ተቀየሩበት😂😂😂
ወንድምቼ ግራኝ መሀመድም በብዙ ክርስቲያኖችን ገሏል እምነታቸውን አስቀይሯል ቤተክርስቲያንን ዘርፏል አቃጥሏል አሁን ግን ተመልከቱ ማነው የሚበዛው
Ere biyans name lay tetenkeku enji tarikochens bzu sew slemayakew lemeshewed kelal new.
አህመድ ግራኝ is my 👑
I LIKE YOUR DRAMA
Eslamoch merzoch nachew! Kerasachew zer yelek chekagn yehonu meslochachewen yemeyaskedemu humanity yelelachew nachew!
እራቁት መሄድ ነው humanti?
❤
ምርጥ ድርሰት😜😛😜😛
አይ ድርሰት ዋጢው እንግዲ😊
Wushetam!!!
ማመን አለማመን መብትህ ነው ለምን ከፈለክ የገዛ አሪህን ወይም አይኔ ምድሪህን ማምለክ መብትህ ነው
በክርስትና መግደል ሀፅያት ነው
አይደለም
Islam is not religious it's culture and political view of Earl Arabian.
Quran book that contain some biblical prophets and stories mixed with the Arabian culture like shariah
የእየሱስ አምላክ ማነው ?!😆😆😂😂😂
@@Editzzhal ዝም በል ኢየሱስ ኣምላክ ነው ። ኢየሱስ የሁሉ ጌታ ነው
How God can be human?
@@semirahassen-ts2jf how God can't be man
Is God not almighty God?
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅
አንብቦ ማረጋገጥ የተሻለ ነው !
😛😛😛
if you can be secular when you talk or have a position because at the same time you are supporting light and darkness to get followers
Was he a muslim or ahmadiya?
Yes,he was a fanatic Muslim.
As far as i know he was ahmadiya not a muslim
Yes of course
ሁሉም ኃይማኖቶች የማደንቆሪያ መሳሪያ ነው‼ ዳይ ወደ ስራ‼
እሥልምናየሢቆልነዉሞሀመድለራሡምሢኦልነዉ
ማስረጃ
ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ
ምን ኣሳብ ኣለህ በዚህ ቪድኦ
@@berimaranatamaranata2937 ስለ አኢስላም ማወቅ ከፈለክ እንደዚ ከሚወሩ ውሸቶች ሳይሆን ከቁርአን እና ከሀዲስ ለማወቅ ሞክር ……. ይህ ሰው የሚጠቅሰውን አንቀፅ ከቁርአኑ ወይም ከሀዲሱ ለማመሳከር አስበህ ታውቃለህ ?
@@berimaranatamaranata2937 ስለ ህዝቅአኤል 9፥6 ምን ታስባለህ
@@maemuna7316 አረ ወንድም ቅድምያ የጠየቅኩህ እኔ ነኝ መልስ እየጠበቅኩ ኣነተ ጠየቅከኝ ይሄ እውነት ነው ወይስ ውሸት ምልስልኝ
@@maemuna7316ይህ ክፍል እግዚአብሔር ለሕዝቅኤል በእራይ እንዴት እስራኤላዊያን እግዚአብሔር ትተው ለጣዖት እንደሰገዱና ሐጢያትን እንደሰሩ እንዳስቆጡት የሚያመጣባቸውንም ቅጣት እያሳየው ነው ሙሉውን አንብቡት ።
ኢስላምን አልተገነዘብክም
ኢስላም አንተ እንዳሰብከዉ እንዳልሆነ ታሪክ ይመሰክራል እስቲ በጦርነቶች ወቅት ሙስሊሞች ሲያሸንፋና ሌላዉ ክርስቲያንም ይሁን ማንም ሲያሸንፍ ብናነፃፅራቸዉ ማነዉ ፍትሀዊዉ ሙስሊሞች ናቸዉ ፍትዊ ሌሎችን ግን ሁሉንም ብናይ አረመኔ ጨካኞች ናቸዉ ህፃናትን ሴቶችን አቅም የሌላቸውን የጨፈጨፍ አሁንም እየጨፈጨፋ ያሉ ናቸዉ
Bemereja
I think his talking about based on Muslim Quran what it said ! If you really disagree with this guy what he said ? You must have your own Quran what exactly it said, otherwise your argument regardless of what?
Ende eslam yemestela yelem! Astesasebachew erasu ende emenetachew temama new
Betemenja sayhon bemasreja
ዉነትሽን ነዉ ማሜ ኮ በጦሩነት የተማረኩ ሴቶች መብዳት ሀላል ነዉ ያለ ብርቅየ ነብይ ነዉ😮
Esu endt ende mote nigren
ሞሀመድንእያመኑቡዚሠውሢኦልገባ😂😂😂😂😂😂😂
ኢ-ሰላም ቢባል ይሻል ነበር።
የእየሱስ አምላክ ማነው 😆😆😂😂😂
@@Editzzhalየእየሱስ አምላክ ለማወቅ ከፈለክ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ና
@@meslemmeslem-mj4uh “ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።”
- ዮሐንስ 8፥40
@@meslemmeslem-mj4uh “ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤”
- ዮሐንስ 12፥44
ነብይነቱን እንጂ ጌታነቱ አላገኘሁም
It's cancer
የእየሱስ አምላክ ማነው 😂😂😂
ደም ሳይፈስ ስርየት የለም የሚል የደንቅሮ የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ ይዘህ ፍጡር እያመለክ ስለ ኢስላም እና ሰላም ለመተቸት የተነሳህ ቀን ነው የሞትከው 😆😆😂😂😂
- ደስ የሚለው ሞተህ ቀብርህ ውስጥ የገሃነም ህይወትህን በትንሹ እያጣጣምክ ነው አንተ ወሸላ ያንጠለጠለ ፍጡር አምላኪ ካፊር !
- መልካም የገሃነም ህይወት 😆😆😆
በክርስቶስ ካላመንክ ከወዴት ገንትን እና ትንሳዔን ተማርክ አንተ ሞኝ ነብዩ ኢሳያስ እንደዚህ ይላል ህዝቤ እውቀት ክማጣቱ እና ከድንቁርናው የተነሳ ጠፍቷል ይላል አንተ ደሞ ወዳጀ ከአሰተኛ አሰተማሪህ የተነሳ ደንቆረሀል እና እግዚአብሔር አምላክ አምሮህን ያብራልህ ሳታውቅ አታውራ ወዳጀ መፃሀፍን መርምር አንተ ሳትሆን በሀሰት ያሰተማሩህ አባቶችህ ናቸው ያሰተማሩህ ።
አላህ ሴት ነው እንዴ?? አላህ ሴት ከሆነች
ለምድን ነው ሚስት የለኝም የምትለው?? 😂😂😂
@@AdoniyasAskenaw እንዴት ልማን በእኔ አትመን እያለኝ ?