ከአብይ እና ጳጳሱ አቅም በላይ የሆነዉ የአስደናቂዉ ሊቅ መርጌታ ጉዳይ! | Ethiopia | Dr. Abiy Ahmed | Abune Mathias

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ค. 2020
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ከአብይ እና ጳጳሱ አቅም በላይ የሆነዉ የአስደናቂዉ ሊቅ መርጌታ ጉዳይ! | Ethiopia | Dr. Abiy Ahmed | Abune Mathias

ความคิดเห็น • 155

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 4 ปีที่แล้ว +24

    እግዞኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለቤተሰቦቻቸው ያብቃችሁ

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ፍርድ ያንተ ነው ለሞትም ይሁን ለህይወት ያለአንተ የሚታሰብ አይሆንም ዳንኤልን ከአንበሣ ጉድጓድ እንዳወጣህ እኒህን የቤተ ክርስቲያን ሊቅም አቤቱ አስባቸው ነገር ግን አንተ ብታውቅ እንጂ የሰው ልጅ እንደ እንስሳ ሃሣቡ በሆነበት የአረመኔ ዘመን ምን ማለት ይቻላል ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ብቻ ነው ይቅር በለን ።

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 ปีที่แล้ว +4

    እሳቸውን፣ያቆይልን፣እግዚብሔር፣ያብርሐምን፣እድሜ፣ይስጥልን፣፣🙏🙏🙏፣፣እነሱ፣ግን፣የህዝብ፣እጅ፣ላይ፣ይጣላቸው፣ ፣እነኚህ፣ለማኞች፣፣

  • @alem9410
    @alem9410 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ለኛ ለልጆቹ ሲል እኚን ታላቅ አባት ከታላላቅ አባቶታችን ጎን እንዲቆሙ እግዛቤር ይርዳን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክን አገልግሎ ምንም ቢሆን ስማቸው ሁሌም ይጠራል

    • @rahelteffra4342
      @rahelteffra4342 4 ปีที่แล้ว +2

      ይህ ጭካኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት ትውፊትዋን ለመቅበር ነው ሊቃውንትን እየለቀሙ የሚያጠፉት ጌታ ግን ቢዘገይም የሚቅድመው የለምና ፍርዱ ከደጃችው ላይ ነው።

  • @dirsanbrihanu3209
    @dirsanbrihanu3209 4 ปีที่แล้ว +16

    ሊቁ መ/ር መርጌታ እንደስራቸው ሀግማሴ ፍትህ ሊሠጣቸው ይገባል ፡፡ልብ የሚነካ እስር

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪያችን እግዚአብሔር እንዲፈቱይርዳን ።

  • @515mobil2
    @515mobil2 4 ปีที่แล้ว +17

    የኒህ አባት ግፍ ምን ያወርድ ይሆን እሳቸውስ ዱሮም።የእግዚያብሄር ሰው ነበሩ አሁንም መልኩሰው የእግዚያብሄርን መንገድ ተከትለዋል ግን የኒህ አባት ግፍ ይከብዳል

  • @godbless1506
    @godbless1506 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው እውነት ህውሀቶች ዝም የሚይሏቸው አይመስለኝም ፈተዋቸው ቀሪ ጊዜያቸውን ከቤተሰባቸው ጋር እንዲያሳልፉ እድል ሚሰጧቸው ይመስለኛል እግዚአብሔር ያሰፈታቸው

  • @tiruyedesta1266
    @tiruyedesta1266 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሌም አዋቂ ነህ እባክህ የተደረገባቸውን የእግር ሰንሰለት ፍታላቸው ያሰሯቸው ይታሰሩ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር መቼም ፍርድ መፍረድ የጀመረ ጊዜ አለቀላቸው። ጳጳሱ ይህን ማድረግ ይችላሉ ግን ተባባሪ ናቸው። ለይምሰል ነው እንጂ እንዲፈቱ የለመኑት በደንብ ይችላሉ። ወያኔ አይደሉ እሳቸውስ ቢሆን

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በህይወት ከሉ እግዚያቤሔር ከቤተሰባቻው ጋር ልኡል እግዚያቤሔር ያገነኛቻው

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
    ያሰለቅሳልም አይ ይህ ግፍ የት ይደርሰ ይሆን ?
    መቼም ይህ ግፍ የደረሰባቸው ለበተክርሰትያን ሰለተቆሮቆሩ ነው እንጂ ሌላ እንዳልሆነ የተረጋገጠ ነው የመጨረሻ ልጃቸው በዛን ግዜ የ4አመት ልጅ ነበረ ተብሎል ግን በጣም በጣም አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው ።

  • @hanahana6859
    @hanahana6859 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው በእውነቱ

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው ለአሳሪዋቹም እግዚአብሔር አምላክ ልባቸውን ያራራላቸው ለኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን

  • @uru4hhvgfugy389
    @uru4hhvgfugy389 4 ปีที่แล้ว +2

    ያማን ፈጣሪ በሰላም ይመልሥህ

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ፈትህ ፈትህ ፈትህ

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ያማል

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለአንተ የሚሳን የለምና እባክህ አስፈታው

  • @user-xl8xc6mr7m
    @user-xl8xc6mr7m 4 ปีที่แล้ว +1

    Heart breaking story, let our prayers be with this merigeta and his family 🤲🙏♥️

  • @zenygirma
    @zenygirma 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያያል እርሱ ለምስጋና ይልበቃቸዋል

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 4 ปีที่แล้ว +10

    ያው ሰው በላው ፀረ አማራ ሊቀ ሰይጣን ወያኔ ነዋ ያገታቸው።ዛሬም ቢሆን ወያኔን ማን ይነካቸዋል።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያሳዝናል

  • @meselechzedingil5760
    @meselechzedingil5760 4 ปีที่แล้ว

    ልብ የሚሰብር ነገር ኦ አምላካችን ተለመነን

  • @maremas1866
    @maremas1866 4 ปีที่แล้ว +3

    ያሰዝነል ይፋታልን

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h 4 ปีที่แล้ว

    ያመኛል የዚህን ሊቅ ስቃይ ስሰማ😥😥😥 ኦ!!!አምላኬ አንተ ፍረድ!!!

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅሺ

  • @mitikufanta2411
    @mitikufanta2411 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ወንድሜ ምነው ታሪክህን ባልሰማሁት!!

  • @messioachenef9681
    @messioachenef9681 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብ የሚሰብር ጉዳይ ነው።😭😭😭😭

  • @morotoro7367
    @morotoro7367 4 ปีที่แล้ว

    ወጣቶች ከአባቶች ታሪክንና ባህልን ለማሳደግ ጥረት አድርጉ ተማሩ ታሪክ ከምንጊዜውም በላይ ትውልዱ ማወቅ አለበት

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 4 ปีที่แล้ว

    Ene Eko your voice makes me ,back home "Baher Baher " Yelbgal

  • @tisinatyedingilmariyambari8627
    @tisinatyedingilmariyambari8627 4 ปีที่แล้ว

    Keminim belay dimixih yemitasiredabet silt liu newu zemenih yibarek

  • @abebeabebe1735
    @abebeabebe1735 4 ปีที่แล้ว +8

    የወያኔን ታሪክ በእስር ቤት ያለውን ግፍ ስለሚያጋልጡ ትህነግ አትለቃቸውም ትህነግ ካልጠፋ አገር ሰላም የላትም

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +4

    ደብረታቦር ሀገሪ ናፍቅሽኝ እፍፍ አማራ ለምን ምን አረግን ይህን ያክል ማሰር አቢት ወያኔ እፍፍ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ አንባቢ ነህ ፈጣሪ ለቤታቸው ያብቃቸው አስመሳይ ፓፓስ እሳቸው የወያኔ ስራ አስፈጻሚ ናቸው

    • @menbilove2757
      @menbilove2757 4 ปีที่แล้ว

      T L errr wadalye atentrra

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 4 ปีที่แล้ว

    ስለዝህአባታችንፍትህ#ፍትህ#ፍትህ?????ወያኔምንአይነትአረመኔናቸውእነዝህሰውናቸውያማልአሁንማደሞእኛከሞትንሰርዶአይብቀልእያሉነውአያፍሩምአይናቸውንበጨውአጥበውመጡ???ፍትህለደብረታቦርወድማችን???(

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 4 ปีที่แล้ว +1

    እነ በረከት ስምኦን መጠየቅ ነው የአማራን ህዝብ የሚገሉት የሚያሳድዱት በአገሩ ላይ ባይተዋርና ስደተኛ ያደረጉት እነሱ ናቸው በህይወት አሉ አይደለም

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 ปีที่แล้ว +1

    ፅዮን ማርያም ተጎናቸው አትለያቸው።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል 😭 ፍርድ ግን እሁን ነው የፈጣሪ 😓 የፈረድ ይፈረድባቸዋል እየተፈረደባቸውም ነው !! እቤት እንማፀንሀለን ካሉበት ጎብኛቸው 😓

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 ปีที่แล้ว

    Betam. Azenalehu. Yene. Bate. Ene. Legelat
    Amenegn😭😭😭😭yehelew. Sekey. Feteh. Labetachen. ❤️🙏🙏🙏🙏😭😭🤲🤲

  • @tarekegnmelese9125
    @tarekegnmelese9125 4 ปีที่แล้ว +16

    የትግራይ ፋሽሽስቶች ነፃ አውጭ ነን ባዮች ወንጀል ተዘርዝሮ አያልቅም።

    • @user-iu5du2fy3e
      @user-iu5du2fy3e 4 ปีที่แล้ว

      😌🙈🙈ወደዛ ሀንጎር ዘረኛ አትሁኚ🙈🙈🙈🙈

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 4 ปีที่แล้ว +5

    የአማራ ክልል ህዝቦች ከሊቀ ካህናቱ እስከ ሊቀ ጳጳሳት እስከ በጣም ትልቅ ባለስልጣናት ድረስ በወያኔ ጭካኔ ተጨፍጭፈዋል እግዚአብሔር በሰላም ለቤተሰቦቻቸው ያበቃቸው የአማራ ሕዝብ ያሳለፈውን ስቃይ ማንም አላሳለፈም ፍትህ ለዚህ ምስኪን መርጌታ እንደስራቸው ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭 አቀራረብህን እወደዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @user-ie5ew3il9i
      @user-ie5ew3il9i 4 ปีที่แล้ว

      ኣሁንም ገና እንጨፈጭፋቹዋለን ኣሁን ምርጫ እናደርጋለን ወያኔ ሁሌም ወያኔ

    • @massaymassay759
      @massaymassay759 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣምእኔስበስደትነውሁሉንነገርየምሰማውያሳዝናልእኔየደብረታቦርልጅነይጎንደሬነይግንይህንያህልግፍአሁንነውየሰማውያማልእህቴ

    • @massaymassay759
      @massaymassay759 4 ปีที่แล้ว +1

      ወያኔየስራቸውንያገኛሉፍትህለአባታችን

    • @user-bu2qi6bz8f
      @user-bu2qi6bz8f 4 ปีที่แล้ว +2

      @@massaymassay759 በስደት ሀገር ሁሉን ነገር ፍንትው አድርገው ያሳየናል ኢንተርኔት ሀገራችን ኢንተርኔት የለም በዛላይ ወያኔ ሰው ቀላ ነው ለምስኪኖች ዜና እንዲሰሙ አይፈቅድም ምክንያቱም ጉዱ እንዳይወጣበት ሌቦች ናቸው ደም መጣጭ

    • @user-bu2qi6bz8f
      @user-bu2qi6bz8f 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ie5ew3il9i ሰው በመግደል ጀግንነት የለም የገደለ በምድር ባይፈረድበትም በሰማይ ፍርዱ ግሀነም ነው አሁን ደግሞ ወያኔ በኢሳይያስ እና በዶክተር አብይ ቁማር ተበልታችኋል ነገም ትበላላችሁ ምርጫው ከህግ በላይ አይሆንም ህግ የሁሉም የበላይ ነው ሞክሩትና ቂሊንጦ ውረዱ ሲጀመር ማንም አይመርጥም አይመረጥም ሲጨርስ ሌባ ምንጊዜም ሌባ ነው በስርቆት ተመራርጡ ግን ላ አሁን በዚህ ዘመን ማን መርጧችሁ ማንን ልትመሩ ነው እ????? ኪሳራዎች ቱ አዘቅት

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @hanamoi2713
    @hanamoi2713 4 ปีที่แล้ว

    ሠምቼው። እንቅልፍ ነው ያጣሑት። ግን። የሡ የፈጣሪ ይበልጣል። ወየሑላችሑ። የአባታችን ግፍ ጌታ ፍርድ ይሥጠው ለሕዋት የሠው ፌጡር ለልሖነው

  • @michealtesfay9340
    @michealtesfay9340 4 ปีที่แล้ว +1

    Very sad to hear that. and I hope he will release soon

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 4 ปีที่แล้ว +15

    እኝህ አንጋፋ ሊቅ ስለሚታዎቁ ስማቸው ተጠራ።አቤቱ ስንት ንጹሀን ስም የሌላቸው ዜጎች ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ ይሆን። እውነት ይህ ፈራጅ አምላክ እስከመቼ ይሆን ዝም የሚለው?

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሁሌ ይህን አስባለው። የእግዚአብሔር ዝምታ ያስፈራል

    • @ashuhaile4453
      @ashuhaile4453 4 ปีที่แล้ว

      🖕🖕🖕🖕☣️

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 4 ปีที่แล้ว +3

    አንድ የሀይማኖት ሰዉ ታስሮ መፈታት አለበት ቢባል ያመመህ ሰዉዬ እና ስትጀምር የምትሳደብ አንተ ሰዉ መሆንህን አረጋግጥ ሌላዉን እንኳን እንተወዉ በለስና ኩእንቲ እየበላህ የምትኖር ብጣሻም እግር ጥሏቸዉ እነኛ ብሽቅ አለቆችህ ተጣብቀዉብን ቆይተዋል አሁን ወርዳችሁዋል ጉዳዩ በዚህ አያበቃም አንተንና መሰሎችህን ከነነፍሳችሁ የምትቀበሩበት ግዜዉ እሩቅ አደለም አፈጣጠራችሁ ድጋይ ላይ ስለሆነ ነዉ መሰለኝ እናንተም ድንጋይ ይበዛባችሁዋል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛውን ሳላመስግንህ አላላፍም በርታ ወንድማችን

  • @senaitgebremariam596
    @senaitgebremariam596 4 ปีที่แล้ว

    Mariyam hoy tamreshen asayi amen

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 4 ปีที่แล้ว

    ገና ብዙ ማአት ታወራለህ ስልጣንን ለማራዘም በዚህ አይነት ክፋትና መሰሪነት ሐጥያት ነው። ለዚህም በላይህ ላይ ይፈርዳል

  • @getanehfan3369
    @getanehfan3369 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣረ ስለ መድሃኒአለም ፍቱዋቸዉ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 ปีที่แล้ว +1

    Enda why all this ? That is too much. Let God Be With Him. Please Dr Abie helpvhim he should be realized. by now. Oh what a sad story it is. .

  • @missuae2581
    @missuae2581 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yasazenale😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 4 ปีที่แล้ว +2

    ወያኔምንአይነትነቸውሰውናቸውለማለትያሳስባልእኔእኮየሚገርመይመለስዜናውይስሞትየጎደርሰውያለቀሰለትነውየምገረመይያኔሰሀትመለስዜናወይንአላውቀወምነበረለካስይህነውነገሩለምነውከወገንለይይህንያህልጭካኔእረረረረረያማል

  • @bekeletola3215
    @bekeletola3215 4 ปีที่แล้ว +14

    ሌሎችም የአማራ ክልል ተወላጆች በወያኔ እየተጠለፉ ጠፍተው ቀርተዋል ወያኔ የጇን የምታገኝበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል።

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 ปีที่แล้ว

    While Jhare is swinging Such kind of person stays at prison so sad ofcourse no one is above low but this one looks unique. Please make it faster. Yaszenal.

  • @sefinewewnetu4776
    @sefinewewnetu4776 4 ปีที่แล้ว

    betam asazangi new

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ አንተ ፍረድ እጅ ሠዉ በሠዉ ከፍቶበት አይ ሠዉ እንዴትያለምክንያት 24ሙሉ ይታሠራሉ አይ ትግራህ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 ปีที่แล้ว +3

    እኚህ፣ሊቅ፣ከኢትዮጵያ፣ውጭ፣ነው፣የታሰሩት?

    • @AG-ey2yb
      @AG-ey2yb 4 ปีที่แล้ว

      ይመስለኛል ትግራይ

  • @shambelbogale8084
    @shambelbogale8084 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌሎች ወንጀል ሰርተው እንዳይጠየቁ የክልል መንግስታቸዉ ሲጠብቃቸው ብአዴን/አዴፓ ንፁህ ዜጎችን አሳልፎ በመስጠት የወገኖቹን ስቃይ በዳቦ በመቀየር ይኸው አምሀራ ከሁሉ በታች ሆኖ ይኖራል።

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለመዳህንያለም ብላቹ ፍቱ ግፍ ለልጅልጅ
    አታቆዩ ።

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያሳዝን ታድያ ወያኔ ይህን ስትሰራ የነበረች አትመስልም አሁን ደርሳ ህግ አዋቂ ነኝ የምትለው።

  • @mululife1
    @mululife1 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ አይነት ስንት ዜጎች በስቃይ ላይ ይኖሩ ይሆን? ያሳዝናል። መልሱ ያለው አሁንስ በቃን በሚል ጀግና የትግራይ ልጅ ነው።

  • @soapgirl4life
    @soapgirl4life 4 ปีที่แล้ว +1

    Please TPLF Answer this qustions !!!! !!!!!! !!!!!!!

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ እጅግ ያሳዝናል የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቅርስ ለማጥፋት ወያኔ ምንም ነገር ያረጋል በቆላ ድባም ታይቱዋል ::
    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ እቆቅልሹን ይፍታላቸው ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም የጥፋት መልክተኞች በሙሉ ያጠፋቸዋል
    በሰፈሩት ቁና መሰፈርአይቀርም

  • @mimisisay1474
    @mimisisay1474 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yftachew tigrayn yemastedader abiy new ke gabre tseon abiy new sltan yalew endet altechalewum!??

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    የት ናቸው ?

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 4 ปีที่แล้ว +2

    በመንግሥት ውስጥ ሌላ መንግስት አለ እንዴ ?ምናልባት እነደብረፅዮን ትግራይ ወስደው እሽጎአቸው ካልሆነ ያም ቢሆን ምን አይነት ወንጀል ፈፅመው ነው ይሄ ሁሉ ግፍ ኤር ወገን ድምፅ አሰሙ እንጅ።

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 4 ปีที่แล้ว

    Woyane is responsible for such heinous crime! Ethiopians lets stand together for the innocent person! Ja Rastaman Sellassie I the first! Lion of Judi

  • @wudetesfa9705
    @wudetesfa9705 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher kbtsbochachew biyagnaegnachew men al egnaem benayachew men al amelaki

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ውያኔ እንኩአን ማት ወረደብህ ባሳደግሀቸው ተካድህ ከዚያው መቀሌ በልተህ መቀሌ አርተህ መቀሌ ሸንተህ መቀሌ ተቀበር ድኩማኖች የቁም እስረኛች

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 4 ปีที่แล้ว +2

      Simegn mekonnen Alem, ሊቀሰይጣን ወያኔን እግዚአብሔር ያጥፋልን!!

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 4 ปีที่แล้ว

    የሰዝናል

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 4 ปีที่แล้ว

    አይ ወያኔ እውነት እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ የግፍ ግፍ ነው በጣም ያሳዝናል ልብም ይሰብራል የሚማፀኑት አምላክ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እስከሚገናኙ ክፎ አያግኛቸው በጤና ይጠብቃቸው!!!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 4 ปีที่แล้ว

    ቅድሰ ፓትራርኩ የት ከርመው ነው አሁን ደብዳቤ የሚጸፋት ህዋትን በመጠየቅ መልሰ ያገኙ ነበር ወደ መቀሌ ሲሄድ አሳሪወችን ሰለሚያገኙ ቢጠይቋቸው ጥሩ ነው

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን እያልክ ነው ???????

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነተኛ ታሪክ ነው ከዚህ ቀደም አውቀዋለሁ። እስከ ቅርብ ጊዜ እስርቤት እንደነበሩ ሰምቻለሁ

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia5644
      በጣም ይገርማል

  • @haniteklay9539
    @haniteklay9539 4 ปีที่แล้ว

    አረ ባካቹ አግዚአብሔር ፍሩ የታሰረ ጎንደር

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያለ ግሯ ነው ?

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 4 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔ ስለ ሰራው ስላፈሰሰው ደም ስለ ጨፈጨፈው የኑፁሃን የአዳምን ልጅ ፈጣሪ ይጠይቀዋል ሁልግዚ ፋሲካ የለም

  • @tekestean
    @tekestean 4 ปีที่แล้ว

    ወያኔዎች ውስጥ ውስጥ ስንት ሰው እንደ ጨው ማምቷል :: እግዚአብሄር ይርዳቸው ብቻ :

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 4 ปีที่แล้ว

    Miskin የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል

  • @familytogether6030
    @familytogether6030 4 ปีที่แล้ว

    E/g. Yiftah. Fetari. Cante. Endehone. Awukalehu

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 4 ปีที่แล้ว +1

    minew ye ehadig bale siltanat yaladeregut bedel eko alneberem .
    enkwan litaseru silatefutim alteteyekum. tadya egnih abat min teamir beseru new??????

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    የሆነ ሴራ ሚስጥር ሲሰራ አይተው ወይም ሚስጥር ሊያጋልጡ ይችላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ ነው ።

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 4 ปีที่แล้ว

    የሚመለከታችሁ የተከበራችሁ የትግራይ ባለስልጣናት ስለእመአምላክ ብላችሁ ፍቷቸው። በዚህች ምድር ብዙ አመት አይኖርም ። መልካም ነገር ሰርታችሁ እለፉ። ምናልባትም ሃጥያታችሁ እንዲስተሰረይ ምክንያት ሊሆን ይችልላችኃል።

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 4 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔ ገሏቸዋል ምንም ጥርጥር የለውም ይሄ ጎሬላ ቡድን

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 4 ปีที่แล้ว

    እነ በረከት ስሞኦን አገር ጋጥ አድርገው በልተው ሰው ገለው በ6 ዓመት ሲፈረድባችው እኒህ ምስኪን አባት ግን ለምን?

  • @armachehopost
    @armachehopost 4 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል በትግራይ ክልል በእስር እየተሰቃየ ይገኛል አልሞተም አለ በህይወት ነገር ግን ህወሃት አልፈታም ብሎ ነው እንጅ። በ2011 ዓ ም ትግራይ እስር ቤት ታይቷል

  • @mekaleyahailu8057
    @mekaleyahailu8057 4 ปีที่แล้ว +1

    Fetari hoy Eredachew hulun yemitichil ante bicha nehena wey hagere Ethiopia

  • @IilAb456
    @IilAb456 4 ปีที่แล้ว

    Yedngel maryam leje medhniyalem behiwet betna wed betsbhochachew yekelaklachew legziyabher yemisanew yelem betam yemiyam neger new adra mechershachewn aswekun endiftu entslyelachew menew balsmaw meskel new yamemegne betam

  • @senaitgebremariam596
    @senaitgebremariam596 4 ปีที่แล้ว

    Lentefa eko new 1ehet lay misar::

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 4 ปีที่แล้ว

    ENDET ABY YANE HULUN SILEK ESACHEWU KERU???????????

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 4 ปีที่แล้ว

      MENGST LESACHEWU KASA MEKFEL ALEBET GIFFFF

  • @brhanubugussa265
    @brhanubugussa265 4 ปีที่แล้ว

    Are werie selchen tewun enrefbet

  • @zedmamyu6096
    @zedmamyu6096 4 ปีที่แล้ว

    Kamalekas wehi menem alelem effffff fired kalay etabekalan

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የተጨቆንበት የማናውቀው ምክንያት መኖር አለበት!! ያ ሁሉ ሰው ሲፈታ አቢይ ያአስራ ስድስት አመት ልጅ የነበረ ጊዜ የታሰረ ሰው ለምን አይፈታም? ?

    • @abebeabebe1735
      @abebeabebe1735 4 ปีที่แล้ว

      ወያኔን ጠይቃት ከቻልክ ወሬ እራሳችሁ የወያኔ ተላላኪዋች ናችሁ የደደቢት ደደብ

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 4 ปีที่แล้ว

      @@abebeabebe1735 አሁን ወያኔ ምን አገባት? ስልጣን ላይ ያላችሁ ጋሎች ናችሁ!! *ፍቱና ልቀቁት* !

  • @ATM-ci3vm
    @ATM-ci3vm 4 ปีที่แล้ว

    አሳፋሪ ክልል ህዝቡም ቢሆን

    • @massaymassay759
      @massaymassay759 4 ปีที่แล้ว

      ማነውአሳፍርክልል???

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 4 ปีที่แล้ว

    እረ መዳኒአለም ያስፈታችሁ አባቴ ወይ ወያኔ ማይረባ እሱ ካልጠፋ አገር ሰላም አትሆንም

  • @bx5831
    @bx5831 4 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ሕዝብ ሆይ ነጻነትህ በእጅህ እያለ ስለምን እንደ ነጭናጫ ልጅ ስታለቅስ ትኖራለህ ? ? ትግሬ 24 ሰት የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያገኘው ከአንተው ታዛ እፈሰሰ ከሚሄደ ከጊዎን ወንዝ መሆኑን ታውቅ ይሆን ? ? አንተ በጨለማ 24 ሰአት ተዳፍነህ ትግሬን ቁመህ መብራት እያበራህ ትግሬን እራት ታበላለህ ! ! ! ማፈሪያ ህዝብ። ግሪዱን ለማፈንዳት የስንት ስርው መስዋዕትነት ይጠቃል ? ? እንኳን አንድ እስተኛ ማስፈታት ወልቃይትና ራያን መላው የአማራን እርስት በ 24 ስአት ማስመለስ ይቻላል።ሽንታም አማራ ምን አባህ ላድትግህ ! ! ! እርስ በእርስህ እየተጥላለፍክ አልቅስ ! ! ! አቢይ ከወያኔ ጋር ነው የሚሰራው።

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም። ማንም እየፈነጨ እየኖረ ነው። ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል።

  • @adonay7097
    @adonay7097 4 ปีที่แล้ว +3

    DEBTERA POETICS OR RELIGION OR ANARCHY YOU ARE NARROW MENTALITY, GONDERISM