ስለ አነጋጋሪው የአብይ ቤተመንግስት ፒኮክ ድብቅ ሚስጥራት! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ስለ አነጋጋሪው የአብይ ቤተመንግስት ፒኮክ ድብቅ ሚስጥራት! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 560

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 4 ปีที่แล้ว +15

    እባካችሁ ሰላም ስጡን አህያም ዝንጀሮም ዶሮም ያርግ ሰላምን ብቻ ያምጣልን እኛ የምንፈልገዉ ሰላም ሰላም ሰላም

  • @mommom1417
    @mommom1417 4 ปีที่แล้ว +53

    ፒኮክ ሆነ አንበሳ ለኛ ምን ይጠቅሠናል እኛ የሚጠቅመን የተማረ ለሀገር የሚያስብ ለህዝብ የሚጨነቅ እንጅ እንሰሳ አያስተዳድረነም ዶክተር አብይን መቃወም ይቻላል ግን እንደሱ መምራት የሚችል የለም ወያኔ የሴት ጡት ሚኒሊክ ቆረጠ ብለው ሀውልት ሲያሰሩ የት ነበራችሁ

    • @kheyriamohamed7747
      @kheyriamohamed7747 4 ปีที่แล้ว +2

      Liki new

    • @pate840
      @pate840 4 ปีที่แล้ว +2

      ሀውልት የሰሩትን ጠይቂ ?

    • @dagembelete7702
      @dagembelete7702 4 ปีที่แล้ว

      Enateh tebeda gematam

    • @dagembelete7702
      @dagembelete7702 4 ปีที่แล้ว +2

      Abiy yemetlew sew sesekle bank sezeref sefenakel yet neber ?? Aheya

    • @eagleeye4914
      @eagleeye4914 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ሴትም መሆንህን አለወኩም አብይ የሰራውን ሃውልት ሰለሆነ እዳታፈርሰው አፈርክ ወያኔ ከሰራው ለምን አታፈርሰውም?
      ወሽታም የወሽት አባት አብይን ደግፍ ማንም አያፍረበህም ሽም

  • @casaankelba6861
    @casaankelba6861 4 ปีที่แล้ว +38

    አረ ይሄን ሰው ተውት ሀገር ይምራበት ነገር ብታጡ በፒኮክ መጣችሁ! ለኛ ኢትዮጵያውያን እንዴት እየመራ እንደሆነ እንጂ ሌላው ከንቱ ወሬ ነው !

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +16

    አቦ ተባረክልኝ ኑርልኝ ዉይ አስደሰትከኝ

  • @fafabadi3437
    @fafabadi3437 4 ปีที่แล้ว +30

    ወገኖቼ እስከዛሬ ' አበሳ ተቀምጦ ምን ጠቀመን ስንራብ ዳቦ ሆነን ? አይ ፖለቲካ ' ይሄን ከንቱ ትርክት ትታቹ ፈጣሪን ለምኑ ኮሮናን እዲያጠፋ ።

    • @fatmahfa9598
      @fatmahfa9598 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +2

      ቂቂቂቂቂቂቂቂ እኮ የሚያወጡለት አጡ ለአብቹ

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 4 ปีที่แล้ว

      እውነትም አበሳ!

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኣንበሳ ምን ኣጠፋ ኣንበሳ ኣንበሳ ነስ ነገር ግን ኣብይ ኣንበሳውን ኣንስቶ ፒኮክ ከመተካት ልዛ የወጣውንገንዘብ ዳቦ ለደሀ ቢያበሉ የሚያስማማን መሰለኝ

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 4 ปีที่แล้ว +19

    ሥራ ለፈታ አእምሮ ምርጥ ትንታኔ።
    መምህር ታዬ እናመሠግናለን።

    • @yabujunior2077
      @yabujunior2077 4 ปีที่แล้ว

      Bro yalgebak bzu neger ale lemeredat mokr

  • @ethyl.teshale
    @ethyl.teshale 4 ปีที่แล้ว +20

    እኔኮ የሚገርመኝ ለምን እንደዚ አይነት ውዳቂ የማይጠቅም አመለካከት ይኖረዋል የአንበሳው አድናቂ መጀመሪያ ዳቦ አይቀድምም ለአገር ለእዝብ ከታሰበ ለምን በእውቀታቹ ለሚራበው እዝብ ዳቦ አትፈጥሩለትም አውልትና ጨርቅ ላይ ነው የናተ እውቀት ይገርማል በጣም የተከበርክ ታዬ ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @birhanumersie7476
    @birhanumersie7476 4 ปีที่แล้ว +13

    የታየ ቦጋለ አይነት ሰው ነው ኢትዬጽያ የሚያስፈልጋት እባካችሁ ሀቅን እንናገር

    • @demekeyigezaw3120
      @demekeyigezaw3120 4 ปีที่แล้ว

      ታየ ቦጋለ ፈጣሪ ይባርክህ

    • @hanatesfaye6773
      @hanatesfaye6773 4 ปีที่แล้ว

      @@demekeyigezaw3120 ሣሣሣሣሣሣእኦሣሣሣሣኦሣሣኣሦሣሣሣኣሣሣሎሎኣሣኣኣሣሣኣኦሣሣሣሣኣላሣእኣኦሎኣሣ

    • @hanatesfaye6773
      @hanatesfaye6773 4 ปีที่แล้ว

      ሣሣሣላሣሣ@@demekeyigezaw3120 ኣሣሣሣእሣኦሣሣሣሣሣሣሣኣሣሣሣኣሣሣሣሣሣሣኦሣሣሣሣሣሣኣሣኣሣሣሣሣሣሣሣሣሣኣ

    • @hanatesfaye6773
      @hanatesfaye6773 4 ปีที่แล้ว

      ኦኣ@@demekeyigezaw3120 ሣሣሣሣሣኣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣኣሣሣሣሣሣሣኣሣኦእእ

    • @hanatesfaye6773
      @hanatesfaye6773 4 ปีที่แล้ว

      ሣሣኣሣሣሦሣላሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣ@@demekeyigezaw3120 ሣሣሣሣሣሣሣሣኦሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣሣኣሣሣሣሣሣሣሣሣሣኣሣ

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ፈታ ደኒ ሰወድህ አቀራረብህ ልክ እንደ ሸሮ ነው ዋጥ የማደርገወወ ሲቀጥል አብይን ለቀቅ ያድርጉት ወይ አይለወጡ ወይ አይለቁ ቅርጠጣ ገደለወወ ይሰራበት ጀግና ደሞ ፒኮካ ትርጉማ፣ሰሟ፣ፀባይዋ፣ህብረ ቀለሟ ባጠቃላይ አደለም ቤተ መንግሰት በር ላይ የኢትዮ ሰደቃላማ ላይ ኮከቡን አንሰተው ፒኮኳን ቢያደርጉ ይገባታል ። ሰለዚህ በፒኮኪ እሰማማለሁ እነዚህ አረሞች ደሞ ወገኔ ባይሆኑ ዱኣ አደርግ ነበር ኮሮና እንድያጭዳቸው። ግን ወገኖቸ ናቸው ልቦና ይሰጣችሁ ለቀቅ አድርጉት አብየን አላህ እድሜ, ፣፣ጤና ይሰጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ጀግና አንተ ማለት ልክ እንደ ቢኮካ ነህ

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ምን ያለን የጅል ስብስብ ነው ምንአለ ሌላ ስራም የላችሁ እረተው ወደልቦናችሁተመለሱ ፒኮክም ሆነአንበሳ እንስሳት ናቸው ግን የገባኝ ከነሱ ማነሳችንነው ።

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +44

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት እና ውሬኛ ይውድም!!!!!

    • @fekadudesalegne2589
      @fekadudesalegne2589 4 ปีที่แล้ว +3

      ROSE Birhan እነዝህ ላይክ ለማግኘትና የሕዝቡን ሠላም የሚያዉኩ በሽተኞችና ስርዓት ሳያዉቁ ያደጉ ነዉረኞች ናቸዉ:: ሀገር ስትፈርስ እንጅ ሠላም ስትሆን ማየት የማይወዱ የለሌዉን ዉሸት የሚያወሩ ጥሩ ስነምግባር የለላቸዉ የሀገር ኮሮናዎች ናቸዉ በሰላምና በሕብረት አብሮ መኖርና መስራት ተተክዉን ትዉልድ ማሰብ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ አስፈልጊዉ ነገር ሰላም ፍቅር ሕብረት መቀባበል መረዳዳት ለኢትዮጵያ ይሁን:::

    • @rosebirhan949
      @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +2

      @@fekadudesalegne2589 ትክክል ነህ ውንድሜ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያሥለቅሠን ገነር ቢኖር የፖተሊከኞች ሤራ አልሳካ ሢል የንፁሀኖች ደም መፍሠሥ ነው።

  • @sendoot7430
    @sendoot7430 4 ปีที่แล้ว +2

    Definitely a LION !!!

  • @fikirgsfmmm9875
    @fikirgsfmmm9875 4 ปีที่แล้ว +5

    ታዳ እንድህ አይነት ስያሜ. ካለው. ምን ትበጠረቃላችሁ በጥራቃ ሁሉ. ይህ. ጠቅላያችን. ይኸን. ትርጉም. ስላወቀ ይሆናል ያደረገው. ውይ. ጋዜጠኛ የመገቡበት የለም. ምድረ. በጥራቃ. ወሬ ብቻ. ኤጭ

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 4 ปีที่แล้ว +1

    አየ፡የኛ፡ሰውየቆሻሻ፡መጣያ፡እንዳልነበር፡፡ቆሻሻውን፡ባፀዳላችሑ፡መተቸት፡ጀመራችሑ፡ምነው፡ፊት፡ኣንደዚያ፡በቆሻሻ፡ሲሞላ፡ለምን፡አልተናገራችሑም፡ለነገሩ፡መብት፡ተሰጣችሑየሰራውን፡ማድነቅ፡ካልቻላችሑየማሰራውን፡እንቅፋት፡አትሑ፡ኑ

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 4 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳ ታሪኩ ይዞ ይቀመጥ:: ነገር ግን ፒኮክን ዶ/ር አብይ የወደድዋት ምክንያቱ ግልጽ ነው:: ከውብትዋና ከአስገራሚና አንጸባራቂ ቀለሞችዋ በተጨማሪ ሕይወትዋና ታሪክዋ ድንቅ ነው:: በዚህ አጋጤሚ ይህንን ልዩ የሆነ ፍጥረትና ታሪክ በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል:: ስለዚህ የዶ/ር አብይ ምርጫ እጅግ በጣም ድንቅ ነውና ሙሉ በሙሉ ደግፌዋለሁ::

  • @MaryamMaryam-ov2kh
    @MaryamMaryam-ov2kh 4 ปีที่แล้ว +14

    አረ ፕኮኮች ይብዙልን ልዩነው ውበታቸው እትዮጵያን እግዛብሔር ይበሪክ

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 4 ปีที่แล้ว +17

    አረ እባካችሁ አሁን የአንበሳና የፒኮክ መቀመጫ ነው እንዴ የሚያሳስበው ምን ጉድ ነው እባካችሁ ጠሚ ስራውን ይስራበት ውይይይይይይ ምን ይሻለናል ያንን የበሰበስ ቤተመንግስት ማሳመሩ ሊመሰገን ይገባው ነበር ምኑን እር ይታረቀናል?

  • @gualereygualerey101
    @gualereygualerey101 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ነገር ማየት ኣትወዶም ወያነ የመለስ 😂😂😂😂😂, 👎👎👎👎👎👎

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋ....‼️ corona ትንሺ ጭንቅላት ሁለ ትንሺ ነገር ያስባል ! ግን አቃሎ በይ ሁላ ውሎ ማደርም እርግጠኛ ሳትሆን ለራስ የምታስባው ጭንቅላት ሳይኖርህ ክፈትና ቶንኮል ስታስብ እድሜን ትጨርሳለ እንጅ ምንም ለስው ሆኔ ለእግ/ር አትጠቅምም ‼️ እስትህ ከፈጣር ጋር ታረቅ ከዝህ ከመጣብህ ሞት አምልጥ ማስታዋል ይስጥህ ‼️ ዳቦ መብላት ያልቻለ ህዝብ ነገር አታብላ....‼️ ታረቅ....ታረቅ....ከፈጣሪ ጋር ‼️ በገዛ እጅህ ፍትህን ማንካት አትችልምና ብዙ ማስብ .....ማስብ....ፀሎት----ፀሎት.....በዝህ ሳዓት ‼️ ኤሄ ክፋ የምያስብ ጭንቅላት 1ስኮንድ ቀጥ ሲል ታስታውሳለ ያኔ ነው pikok or አንበሳ ማስብ....‼️ ታየ 1ኛኛኛኛኛ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ ‼️

  • @gualereygualerey101
    @gualereygualerey101 4 ปีที่แล้ว +1

    አዋይ ሌናንተ ወያነ መምሌስ አለበት ክብረት ኣትወዶም

  • @MmMm-km7ff
    @MmMm-km7ff 4 ปีที่แล้ว +23

    ሰው በፈለገ ብተረጉመው ቢኮክ ቢሆን አበሳ ቢሆን ሁሉም ያላህ ፍጡር ስለሆነ ደስ ያለውን ያድርገው እናተ በፈላገጅሁ ተርጉሙን

  • @አሐ
    @አሐ 4 ปีที่แล้ว +7

    ማነው እኛን ብቻ የአንበሳ ባለ ንብረት ያደረገን?? ነን ብሎ ላመነ ሰው ደግሞ በምስሎቹም በሀውልትም በነፍስም ብዙ አንበሶች አሉን እና አሁን ሌላ ፒኮክን ውበት ያለውን የወፍ ዘር በተጨማሪነት ማምጣት ምን ይጎዳል ምነው ሁሉንም ነገር በጠማምኛ ባንተረጉመው ይህንን ጠማምኛ መንፈሳችንን ምን አለበት ለጥሩ ጥቅም ለሚሰጠን ነገር ብንጠቀምበት ኧረ ተው ቅን እናስብ የተንኮለኛ እና የነገረኛ የምቀኛ የዘረኛ መንፈስን ጌታ እግዚአብሄር ምህረቱን ያውርድለት ኡፍፍፍፍፍ

  • @abdurohmanmekonen8099
    @abdurohmanmekonen8099 4 ปีที่แล้ว +34

    ዘረኝነት ይውደም

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 4 ปีที่แล้ว

      ዘረኛው ማን ነው??????

    • @abdurohmanmekonen8099
      @abdurohmanmekonen8099 4 ปีที่แล้ว

      @@addisengeda4194 ለማንም ቢሆን ዘረኝ ነት ጥቅም የለውም በሰው መሆን እና በሥራ ነው የሰው መለኪያው ይህ ደግሞ በእኔ እም ነት ነው ይቅርታ ማሥቀየም ፈልጌ አይደለም መልካም ከሠራህ ወንድሜነህ ሀገር እሚበትን ተግባር ከየሁብህም ጥላት በዘርህ አላምንም

  • @tesfabrieh4237
    @tesfabrieh4237 4 ปีที่แล้ว +2

    በጉልበት ልእልና አምነን ስንባላማ አየነው እኮ ሀገር ከጥንተ ልእልናዋ ታች ፈጠፈጥናት!!!!
    በሐሳብ ልዕልና፣ በሞራል ልእልና፣ በእውቀትና በጥበብ ዥንጉርጉርነታችን የሚያስቀጥል ዥንጉርጉር ተምሳሌት ይሻለናል እንጂ። (ትንቢተ ኢሳያስ 13:23) መፅሐፍ ቅዱስም እንደ ነብር ዥንጉርጉርነታችን ጥንት መሰከረ እንጂ አንበሳ ናቹ አላለም። በቅዱሱ መፅሐፍ ለኛ ያልተሰጠ፣ ሕብረ ብሔራዊነታችን የማይወክል፣ ስነ ልቦናችን የሞራል ልእልናን የማያንፀባርቅ .....አይወክለንም!!!!
    በጉልበት ልእልና ለሚያምኑ ደግሞ አንበሳቸው ይኸው አስረን እናሳያቸዋለን ወደ ውስጥ ይዝለቁ ብቻ፤ ደግሞም አንበሳቸው አልፈረሰላቸውም።
    በጉልበት ማመን ግን 21ኛ ክ/ዘመን ያለው ሳይንስ ስለማይመጥን ጥበብና እውቀት መርጠናል..!!!!!!!
    ሌላም....redrainbuddhastore.com/blogs/news/the-symbolic-meaning-of-the-peacock

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde2772 4 ปีที่แล้ว +12

    You guys you never be happy you don't know how to say thank you live doctor Abbey to do his job

  • @abdemahmoud6647
    @abdemahmoud6647 4 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ፈታ ደይሊ በጣም አደነኩህ ብርቱ ጀግና ነህ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 4 ปีที่แล้ว +1

    ከኣውሬነት ወደ ትሁትነት ወደ ውበት ብናዞረው ምን ነውር አለበት።እውሬውም እዛው ታስሮ ይቀመጥ ።ፒካክዋም በግቢውን ታጊጥበ ት ። ለውጥን ለምን እንጠላለን ። ሁልጊዜ ክፉ ብቻ እየታየን ይሆን የማንደሰት? ማን ያውቃል አንበሳውስ ከሆነ እንዲህ የሚያናክሰን ፣ ፕኮክዋ እስቲ ትፍነሺበት ።

  • @MaryamMaryam-ov2kh
    @MaryamMaryam-ov2kh 4 ปีที่แล้ว +13

    ተየ እግዛብሔር እውነት የናግሪህ

  • @jegjiway
    @jegjiway 4 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ አንበሳው ሁሉን ብሔረሰቦች አልወከለም እንዴ? እውነቱ ግን የነገስትቶቻችን ቅዱስ መንፈስ ባንዳነቱን እረፍት ስለነሳው የቤተ-መንግስቱን ሙሉ ገጽታ መቀየር መፍትሔ መስሎት ነው።

  • @SEVENFX77
    @SEVENFX77 4 ปีที่แล้ว +5

    ፒኮክ ቢሆን ነዉ እኔ የምለው 100%

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 4 ปีที่แล้ว +3

    የታየ ቦጋለ ንግግር ተመቸኝ👏👏👏👏

  • @amenaamena2883
    @amenaamena2883 4 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ በጣም ያምራሉ

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +8

    አቢቹ ዋዛ አይደለም አለምክንያት አላስቀመጣቸውም። እንግዲህ ምን ይደረግ ለጨጓራችሁ እዘነለት😜

    • @jokd1868
      @jokd1868 4 ปีที่แล้ว +2

      አይ አበሻ ጥሩ ነገር በያአይም ምስጋና አያውቅም አቃቄር ማውጣት ልማዱ ነው እዪ ጊቢ አብይ ነው ቤተመንግስት ያደረገው

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እንኳን በዚህ ሰዓት ያሳዘኑኚ አፄ ምኒልክ ናቸው ስልክ፣ ውሃ በቧንቧ ፣መኪና ፣ካልሲ፣ባቡር፣ቴሌግራም።ምኑን ምኑን ተናግረን እንጨርሰዋለን ያኔም እንደ አሁን ያሉ የመንደር ፓለቲካ ተንታኝ ሰዎች ነበሩ ወደ አሁኑ ዘመን ሰንመጣ ሀሳብ መስጠት ለማሻሻል ለማገዝ ለመለወጥ ቢሆን ምን አለበት በቅንነት ነገሮችን አይተን እንዲ ነገር ቢጨመር እንዲ ደግሞ ብናደርግ አሁን በእንሰሳ ምልክት እንጣላ ይህ እንሰሳነት ነው።በተረፈ ታዩ ቦጋለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይባርክልኝ እና ጋሽ ታዩ ቦጋለ ሙን አባ ሆነህ ነው የምትጠፋው መጀመርታ እንደዚ አይነት ፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ባዮች ሳይጠፋ።

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 4 ปีที่แล้ว +22

    1000 ፒኮክ ይተከል ምንድነው ችግሩ? በነገር መሰንጠቅ ብቻ የተጠመድን ፍጡሮች: ታዬን ከልብ እናመሰግናለን የኛ ጀግና: ከነገር ይልቅ ለሥራ ቢተባበሩ ጥሩ ነበር;:

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 4 ปีที่แล้ว

      ችግኝ አደረግሃት

    • @hanaphone7973
      @hanaphone7973 4 ปีที่แล้ว

      Iko sirafetoch

    • @fetaryitebikishyasenishiwu724
      @fetaryitebikishyasenishiwu724 4 ปีที่แล้ว

      Enate yemitakut neger yelem yih3 balachin ayidelem yihenin edoch ager ezawu yaminubetali egna abesachin wubachin new

  • @የፍቅርባቡር
    @የፍቅርባቡር 4 ปีที่แล้ว +11

    እንደው ጀዋር መጥቶ የእኖሌን ሀውልት ባስቀመጠላችሁ

    • @gezashignmekonnen7738
      @gezashignmekonnen7738 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ ይገልጻቸዋል

    • @mychild5210
      @mychild5210 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ!! እረ እባካችሁ በእግዚአብሄር ይህን ተውት እሁን እኮ ጊዜው አይደለም ይህ ጊዜ እኮ እግዚኦ የሚባልበት ጊዜ ነው ስውን ምን ማድረግ እንደሚገባ ማስተማር ነው::አርቲስቱ ጌታ ማረን እያሉ ይጮሀሉ, ቄሶቹ,ወደ ጌታ ይማለዳል እኛ ቤታችን ኡኡ እንላለን,ታማኝ አገሩን ለመርዳት እርዳታ ይጠይቃል ይጮሀል, ክርስቲያኖች በአለም ይጮሀሉ: አፈር ልብላላችሁ ይህ ፓለቲካ የሆነነገር,ዛሬ ትራሽ ታወራላችሁ እንዳንድ ጋዜጠኞች በጣም ትገርማላችሁ ምን አገባን እሁን ስለ ፒኮክ የምናወራው በሞትና በጣር ላይ እያለን ኮ ረ ና የሚባል ገዳይ መጥቶአል ስለፈጠራችሁ ይህን ፖለቲካ ተውት ለግዜው ልናልቅ ነው እኮ አይገባችሁም እንዴ????? በናትህ ፒኮኳን ተዋት አንበሳውም ,ይቅር ለምን የኮረናን ምስል አይቀመጥም አያገባንም ዝም በሉ::: አሁን ጊዜው የፀሎት ነው ፀልዪ ወይ ደሞ ልሚመለከተ መንግስት መተው ነው ብዙ ጊዜ ስመለከት ልነገርና ፀብ ስትፈልጉ በማይሆን እና በማያገባን እንገብለን ተውት በቃ ላአገራችን ጤና እና ለስላም እንሩጥ በቃ በቃ አይናፍቃችሁም የስላም ግዜ በቃ ፀልዪ ህዝቡ አለቅ እብሶ አሜሪክ ሀያሉ አገር አልቻሉትም ፀሎት እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በሉ ሌላው ይደርሳል በነፍስ ከተረፍን ከዚህ ከስይጣን በሽታ:: በርቱ ዝም በሉ please............

    • @solomonsuyum2124
      @solomonsuyum2124 4 ปีที่แล้ว +1

      ብሩህ እይምሮ dagne

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 4 ปีที่แล้ว +1

    ታዬ ተባረክ ስለ ፒኮክ ብዙ ዕውቀት አልነበረኝም።
    አንበሳ ለአንድ ሃይማኖት ስለሆነ ሌሎች አይደሰቱም
    የባሰ አሁን በዘር ቋንቋ በተከፋፈልንበት ዘመን በበጎ
    ሕሊና ፒኮኮ እና የቡና ተክል ኢትዮጵያን ያግባባል
    መምህር ወንድሙ ፓ/ር።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ከሀይማኖት ጋር ስታዛምዱ ይደመጣል ከ ዳንኤል ክቤረት ጀምሮ አታስቁን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ያንተን የኦሬቶዶክስ መፀሀፋት አይቶ ይችን ወፍ አመጣ አይናቹሁን ጨፍናችሁ እመኑ ምትሉን ሰዎች ሳይ ታስቁኛላችሁ28 ባተክርስቲያን የተቃጠለው በዚህ ሰው የስልጣን ዘመን መሆኑንም እርሱት እየተባልን ነው ወጀለኛውን ያልያዘ መንግስት ተውን ተውን ቁስላችንን አትነካኩት😎

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው፤ ምነው እነዚህ ሰዎች ቅንነት የሚባል ነገር አልቀርብ አላቸው ? አንዳንዴ ሳስብ ጤናማዎች ናቸው እላለሁ፤ ምክኒያቱም ሥራቸው የጤናማ ሰው ሥራ አይመስለኝምና። ሃገር ሃገር ይላሉ አፍቃሪ ይመስል፡ ሥራቸው ግን ስለ ሃገር ምን አገባኝ እንደፈለገች ትሁን ይልላ። ማን ያውቃል፤ በጎ-ፈንድ ዘመን፤ መኖራቸው አድርገው የመርጡት መንገድ ይሆናል። ብዙ የዋሆችና ህልም አላሚዎች፤ ትናንትናን ይመልሱልናል ብለው ኪሳቸውን ይሞሉላቸውልና። ስለዚህ አርስት የማይሆነውን አርስት አድርገው፡ የማይጠቅመውን የሚጠቅም አድርገው እንሥራ በሚሉት ፊት በመቆምና እንቅፋት በመሆን ሃገሪቷ መሄድ በሚገባት ፍጥነት እንዳትሄድ ማስናከል ነው። ስለዚህ እነዚህ ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንጂ ወዳጆች ሊሆኑ አይችሉም።

  • @addisalem696
    @addisalem696 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀገር መገንባትና ሀገር ማፍረስ ሁለቱም አንድ አይነት ነው:: እንቅልፍ ያሳጣል :: ምቀኛው ተንኮል ሲተበትብ እንቅልፍ የለውም :: ሌላው እኔ እንቅልፍ አጥቼ ቢያንስ ህዝቤ ሳይራብ እንዲኖር ትውልድ ለመቀር ለሚለፋው ምስጋና ቀድሞ ከነበረው ስርአት ስለማናውቅ በክፉ መተቸት እውቀት ስለማይጠይቅ አፍም እዳይሸት አፋችንን እንከፍታለን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ስለሚቆጠር . ዶር. አብይ የሚለፋው የታመቀውን እውቀቱን ላአገር ለማበርከት ኢትዮጵያን ከፍ ለማድርግ ነው:: እኛ የአሁን ትውልድ አልታደልንም ወደፊት እንደነ አፄ ሚኒሊክ ስሙ ይወደሳ :: ለአቶ ታዬ ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ ( ንፁህ ኢትዮጵያዊ)

    • @sirajbedru4946
      @sirajbedru4946 4 ปีที่แล้ว

      tekekelega.Wesane.New.YadereGute

  • @baharurameto1562
    @baharurameto1562 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እንደግሌ አንባሳ ወደለው ግን ምንም ብሆን ምን ጥንታዊ ቅርስ መፍረስ የላበትም

  • @sarakebede6319
    @sarakebede6319 4 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ እባካችሁ ሁሉም መሪዎች የየራሳቸዉን ታሪክ አስቀምጠዉ ለማለፍ ነው የሚፈልጉትን ስዕል ወይም ሳይን የተጠቀሙት አብይም የራሱን ታሪክ አስቀምጦ ለማለፍ የፒኮክን ምስል አስቀምጧል so what ያልተስማማህ ካለህ በግድ ዋጠው ይልቅስ ብሔር ጎሳ ክልል የሚባል በሽታ ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ከአብይ ጋር ታገል ሌላዉን ንትርክ እንደርስበታለን።

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ በቃ እደዉ ምን እናዉራ እኮ ነዉ አይ አበሻ ሰዉ ማርስላይ ጠፍር ያወነጭፋል እነኚ ዉሬ ይፈትላሉ የማይረቡ

    • @zenamarkos5795
      @zenamarkos5795 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወሬ ብቻ ወይ አይስሩ ወይ አያስሩ አንበሳ ምን አደረገልን ሁሉም እንስሳ ናቸው ህዝቡም እንደጀዋር ዝም ብሎ መዘወር ጀምሯል ይሄኔ ድሮ አይጥ ቢሆን ኖሮ አሁንም አይጥ እንጂ ሌላ አይሆንም ይላሉ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 4 ปีที่แล้ว

      Anbesaw agesa yemeles lege Anbesa ena Amhara Ayewedem

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 4 ปีที่แล้ว

      ANBESANA AMHARA ALLERGIC FOR ABIY HHHHHHH

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 4 ปีที่แล้ว

      Taye & Daniel shame on u

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 4 ปีที่แล้ว +13

    እግድህ ወሬ አያብዙ እኛ መቸናመቸም ይሁን ዶክተር አብን የሚመስል የለም

  • @yohanesteklu4789
    @yohanesteklu4789 4 ปีที่แล้ว +3

    የሰራው በዛና እነሱን ባዶ ሲያስቁራቸው ትችት...
    ምድረ ምቀኛ ወይ አይሰራ ወይ አያሰራ አሁን
    ይሚሰራ መታል ዞር በሉለት መዝረፍ የለመድ
    ወገኑ ዘላለም ሲራብ ዞር ብሎ የማያይ
    ለትችት ከተፍ ህዝባችን የሚያስፈልገው
    ልማት እያሉ እራሳቸውን የሚለሙ ሳይሆን
    ለህዝባቸው የሚኖሩ እንደ አብቹ አቦ ሺ
    አመት ንገስ ።

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 4 ปีที่แล้ว +12

    የታዬን ማንነት ገና ዛሬ ነው በደንብ የተረዳሁት !

    • @ethioinfo5933
      @ethioinfo5933 4 ปีที่แล้ว

      ያራስህን ማንነት ሳታውቅ ስለ ታዬ ማንነት ማወቅ ምን አስጨነቀህ?

    • @hailegetachew2533
      @hailegetachew2533 4 ปีที่แล้ว +1

      Ethio info በኢትዮጵያዊነት ስም የጮኸና የለፈለፈ ሁሉ ለኢትዮጲያ ያሰበ ነው ማለት አይደለም:: እኔ ያላቦካሁት እንጀራ አይሆንም እኔ ያልወጠወጥኩት ወጥ አይሆንም የሚል ግብዝነት ነው ወደሗላ የጎተተን:: አንተ እራስህን ካወክና በታዬ አስተያየት ከተደሰትክ ያንተ መብትህ ነው:: ነገር ግን አንተ ሰውን ተነስተህ እራስህን ሳታውቅ ብለህ ለማኳሰስ መሞከርህ በራሱ ያንተን ማንነት ስለሚስረዳ ብዙ ማለት አልፈልግም:: እኔ ግን ምንነቱ የማይታወቅ በባህላችንና በትውፊታችን የለለ ነገርን እመኑ ተቀበሉ የሚል ምሁርነትና ለመንግስ ተብዬው ማጎብደድ እና ጥብቅና መቆም ታሪክን ከመካድ ለይቼ አላየውም:: እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የሆነውን ባህላችንና ትውፊታችንን በጠበቁና ብዙ ትርጉም በሚሰጡን ነገሮች እንኮራለን:: እንጂ እንዳተ ምኑንም በማናውቀው ነገር ሰዎቹን በጭፍኑ ስለወደድናቸው ሁሉንም እንቀበል የሚል በእውር እንደሚመሩ ሰዎች አይደለንም!

    • @ethioinfo5933
      @ethioinfo5933 4 ปีที่แล้ว +2

      @@hailegetachew2533 የአንተ አይነት ግብዞች ሰውን እዚያና እዚህ ከመፈረጅ ውጪ ምንም አይነት ሀሳብ የላቸውም። ታዬ የሰነዘረው ሃሳብ ነው ከቻልክ ሀሳቡን በሀሳብ ተች።

    • @hailegetachew2533
      @hailegetachew2533 4 ปีที่แล้ว +1

      Ethio info ለብልህ ሰው አንድ ቃል በቂው ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል የነገርኩህ ካልገባህ ምን ማድረግ ይቻላል::

    • @zenamarkos5795
      @zenamarkos5795 4 ปีที่แล้ว

      Haile Getachew እኔ የምለው ሀይማኖት እኮ አይደለም ፒኮክ እና አንበሳ ደግሞ እንዳንተ አይነቱ ስዎች ናቸው የሀይማኖት ችግር የሚያመጡት ቤተመንግስት መንግስት የሚቀመጥበት እንጂ ቤተክርስትያን ወይም ቤተእምነት አይደለም ስለዚህ እኛ አንበሳንም ፒኮክንም አናመልክም ግን ምልክት ነው ሁሉም መንግስት የራሱን ምልክት ቢያስቀምጥ ሊያምህ አይገባም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩምርጫ:ነው: ቤሄር ቤሄረሰቦች: አብሮ:መኖሩ :እኛም ለኢትዮጵያ: እምንፈልገው: ይህን ነው: አደለምደ?

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 4 ปีที่แล้ว +5

    እና ምን ችግር አለው ወሬ ብቻ

  • @haimemasarate5217
    @haimemasarate5217 4 ปีที่แล้ว +2

    Pikok esemamalehu gazetagnaw sala pikok badab galtsata pikoken beza yargulan edawem lela ye abesa hawelt kale yiqalulen

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว

    ጥበቡ መቸ አወቃችሁት፣ ታሪካችሁና እምነታችሁ ማወቅ ነው። አብዮት ለምን እንደተካሄደ ሳታውቁ መመራመር ትርጉም የለዉም። በምታውቁት አንበሳ በማታውቁት እንስሳ ለመተካት አልነበረም እኮ። እረ እየተስተዋለ፣ ኢትዮጽያን አተጥፉ።

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ከጠማማዎችጋር ደግሞ ጠማማ ነው አናንተ በክፋት የተሞላችሁ ምናለ ዉበቷንና በመልካም ሥራዉ እያያችሁ ብታምሰግኑ ወይ አትሠሩ ወይ አታሰሩ በ ኔጋቲቭ የተሞላችሁ እግዚአብሔር አይሙሮአችሁን ይፈዉሳችሁ

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ነገርአይደግማችሁም ፈጣሪከምድር
    ያሳችሁ አሁን እ ትዩ በስንትችግ ውስጥተወጥራ የማይረባ ነገርምድነው
    የሞበወርም ሙስሊምና ክርስ ታን
    መፈራረቅጀመራችሁ ሁሉም የፈጣሪ
    ፍጡር ነውእንሰሳን የሙስሊምና. የክርስትያን
    መለያ ያደረጋቸውማነው ፈጣሪበብሄርና
    በሀይማኖትጥላቻን ከሚነዙትንሁሉአንስቶ
    እትዩጲያዘላለምበፍቅርናበደስታትኑር
    አሚን

  • @tekalignwoldemichael900
    @tekalignwoldemichael900 4 ปีที่แล้ว

    ወገኔ ጥሩ ሸቅለሃል፡፡ ትችቱ ብዙም አልተዋጣልህም ጠቅላይ ሚንስትራችን የመረጡት ፒኮክ ይገልጸናል ተዉ ይቀመጥ፡፡ አንበሳ መለያችን ነዉ ብለን እኛ ኢትዮጵያኖች አልተስማማንበትም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ የአንበሳ ምልክት የባለቤትነት መብት የት እንደተጻፈ ትዉፊታችን ስለመሆኑ ማረጋገጫ የለም፡፡ የድሮ ነገስታት ስለሚያመልኩት ብቻ የኢትዮጵያኖች ነዉ ብሎ መደምደም አይቻልም፡፡ ኢትዮጵያኖች እነ ማን ናቸዉ፡፡ ስለዚህ ሞአ አንበሳ ትተርካለህ ይህ አባባል ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሐረሰቦች እና ሃይማኖት አይገለጽም፡፡ ስለዚህ አንተ ኢትዮጵያኖችን ለማለያየት ያዘጋጀሄዉ ፕሮግራም ነዉና ይቅርታ ጠይቅ፡፡

  • @ephrempetros604
    @ephrempetros604 4 ปีที่แล้ว

    ይወራ ከተባለስ በባህሪያቸው ለሀገሪቱ ከጠቀሙት አንጻር ስናየዉ ሁለቱም ምንም አልጠቀሙም ለማለት አልደፋርም ለቱሪስት ለህብረተሰቡም እንደመዝናኛ ይጎበኛ
    ሉ ነገር ግን ታሪክ ከተባለ ለሀገር ባለውለታውስ በባህሪውም በሰጠውም ጥቅም ውለታ የዋለው ፈረስ ነበር እንደሰማሁት ለመጋጋዝ ለጦርነት ወዘተ መቼም ልጅ ወልዶ ለልጁ ታሪክ የማይነግር ከለ ደንታ የለውም ማለት ነው ለትውልዱ ያ ማለት ጊዚያዊነት ራስ ወዳድነት ማለት ነው ለትውልዱ የሚያስረክበው የለውም ማለት ነው ለዛ ይመስለኛል የኃላቀርነት መንስኤው ያለን ነገር አይባዛም ግን ዝም በሎ ከትውልድ ትውልድ ብቻ ይሽከረከራል ማንም ሊያባዛውና በስነስረአት ተርጉሞ አዲስ ፈጠራ ሀሳብ ለምጣት ሲሞክር አይታይም 🤔 ብዙ ሀገሮች ለምሳሌ ከተቀየሩበት አንዱ ፈረስ ነው በታሪክ ሲቀበሉት ጋሪ ነበር አሻሽለው በሁለት ፈረስ ይነዳ የነበረውን በአራት ጎማ ፈረሶቹን በማሽን መልክ በርከት አድርገው ከመቶ ፈረስ ጉልበት በላይ አድርገው መኪናን ሰሩ አሁን የመኪና አይነት ብዛቱ ተሻሽሎ አሁን አዲስ የመጣው ቴሥላ እንደገና ሁሉም አምራቾች አትራፊና በጣም ሀብታም ናቸው ለራሳቸው ተርፈው ሰው እየረዱ ነው ይህ የሆነው ታሪካቸውን ከትውልድ ትውልድ በስርአቱ ስላስተላለፉ ነው ለፈጠራም ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋል...

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 ปีที่แล้ว

    የምናዉቀዉ የጀግንነት ምልክት የሆነዉ አያቶቻችን ቆዳዉን ለብሰዉ እየፎከሩ ወራሪ ጠላትን ድል ያደረጉበት በሀገራችን የጀግና ምልክት የሆነዉ በአህጉራችንም ሆነ በሀገራችን የጫካ ንጉስ የሆነዉ አንበሳ መመረጥ ሲገባዉ ሀገራችን ነፃነት እስከአሁኑ ዘመን ድረስ አስጠብቀዉ የቆዩትን ነገስታትን በመጥላት ብቻ አንበሳን ከኢትዬጽያ ሕዝብ ህሊና ለማጥፋት የሚደረግ የቅጥረኞችና በዘር ጥላቻ የሰከሩ ኢትዬጽያ ሱሳችን ናት እያሉ የቆየ ጥላቻቸዉን በኢትዬጽያ ላይ ግዜ የገኙ መስላቸዉ ወራዳ ተግባራቸዉን የሚፈፅሙ ፀረ ኢትዬጽያዉያን በኢትዬጽያችን ላይ የሚፈፅሙት ግልፅ ጥቃት ነዉ :ፒኮክ የኤስያ የወፍ ዝርያ ሲሆን የሀይማኖትም ሆነ የስነልቦና ምሳሌ ቢኖረዉም ለኤስያዉያን እንጅ ለአፍሪካዉያንም ሆነ ለኢትዬጽያዉያን ምናችን ነዉ ደሮ ከኩሱ በስተቀር ምንም ትርፍ የለለዉ ማንም የሚያባረዉ ትል ለቃሚ ነዉ ለኛ ምናችን ነዉ ?ወያኔ ሰንደቅአላማችን ለማጥፋት ያደረገዉን ያህል ባለግዜወችም የሀገራችን ምልክቶች የጀግና ምሳሌወች በተረቶቻችን ሆነ በታሪክ ትርጉም ያለዉ የሀገራች የሚፈራና የሚከበር እንሰሳን በደሮ ለመተካት የሚደረገዉን ከጥላቻ የመነጨ ሴራ ሁሉም ሊቃወመዉ ይገባል ::የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፀሀፍ አጠበች የሆነ ነገር

  • @ewnetumeteku74
    @ewnetumeteku74 4 ปีที่แล้ว

    የከበርከው ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ ሆይ እኔ ሰው ስለሆንክ አብዝቸ እወድሀለሁ:: ልዑል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ::
    ይኢትዮጵያን ክፉ ጠላቶች ብዙዎች ከሞቱ:-
    አካለ ጎደሎ ከሆኑ:- ቀሪዎቹም የዐዕምሮ በሽተኞች ከሄኑና በልዑል እግዚአብሔር ፊት የሁሉም ኢትዮጵያዊ የመረረ ሀዘንና እንባ በመድረሱ በአንተና በሌሎቹ አንደበትና ቁርጠኛ ትግል ቅስማቸውን ሰብሮ አንገታቸውን ወደማይቀሩባት መሬት አቀርቅረው እለተ ሞታቸውን እየጠበቁ ከክፉ ሀሳባቸው ጋር ራሳቸውን በራሳቸው አስረው እንዲቀመጡ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን::

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ፒኮክ ሆነ አንበሳ ምን ጨነቀን አሁን ምን አለበት ስው እያለቀ አገር እየፈረስ እያለ ምን አለበት ሌላ መልካም ነገር መልካም ነገር ብናስብ
    ብቻ ስው አይሙት ኢትዮጵያ ትቀጥል ስለዚህ እባካችሁ ዶር አብይን ከመጎነታተል ከማማት እንለወጥና ለስውና ለኢትዮጵያ አንድነት ተስማምተን የምንኖርባትን አገር ብንፈጥር አይሻልም እረ ባካችሁ እየተገፋፋን ስው ያውም ደሀ እያለቀ ነው ስለፍቅር እናውራ
    ሞትን እየስማን እየለመድነው ሄድን እረ ዋ

  • @አሐ
    @አሐ 4 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ስለቤተመንግስቱ ግርማ ሞገስ የምታወራው ሰው አሁን እድሜ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ባጠገቡ ከማለፍ አልፈን ውስጡን ገብተን እንድንዝናናበት እና ብዙ የሐገራችንን ታሪክ እንድናውቅ አደረገን እንጂ ለመሆኑ ከርቀት እንክውን ዘወር ብለን እንዳናየው በወታደር ሲጠበቅ አይደል እንዴ ያደግነው አሁንስ ይህንን ውበት ለማምጣት ከጥንቱ መንግስት ጀምረው አበስብሰው አጠንብተው የያዙትን ትልቅ መንደር የሚያክል ቦታን ጠ/ሚ አብያችን ጥዋት ማታ ይህንን የማይቻል ህዝብ ችሎ በአፋጣኝ የሌለ ውበት እና ታሪካዊ ስፍራ ሲያደርገው ማድነቅና ማሞገስ ሲገባ ምንድነው ቁጭ ብሎ የተንኮል እና ምቀኝነት የሚመስል ገመድ መጎንጎን አደብ ግዙ እባካችሁ እናንተ ውስጣችሁ የተንኮልና የክፋት መንፈስ የሞላችሁ በሽተኞች እግዚአብሔር ይርዳችሁ።።።

  • @waynyow8631
    @waynyow8631 4 ปีที่แล้ว

    ምርጫየ ፒኮክ ናዉ ለላዉን ኮመንቴን ታዬ ጨረሶታል እንዳዉም ስለ ፒኮኮች መፃፊ ቢታተም ታርካዊ ቅርስ ናዉ ብዬ አስባለዉ ምክንአቱም አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ሳዉ ስለ ፒኮክ እዉቀቱ የለዉም ለምሳሌ እኔም እኔን መሰሎች በተለቭዥን ዎይም በየሆነ አጋጣም ቦታ ያየን እንደሆነ ወይነ እች ዎፍ እንደት ታምራለች ምንአለበት በእትዮጵየአያ ብራቡ ዎይም ቅርሳቸዉ ብቀመጠ የምንል በዙዎች ነን

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እቤትት እንዲህ አይነት እወዛጋቢ ህዝብ በአለም አይታይም ፒኮክን ይፈጠረ እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም የተለያዩ አመለካከትችን ብንሰማም ግን ለምን መረባረብ እንደምንወድ አይገባኝም የፒኮ ክ ፈጣሪ ሰው ቢሆን ንደፈለግን እናውራ ፈጣሪዋ ግን እንደዚህ እሳምሮ የሰራት ባለቤቱ እራሱ ያውቃል እኔ ፒኮ ክን እንደኢትዬጵያ ህብረብሄር እመስለዋለሁ አብይ ደግሞ እንዴት እንዳያት ያስረዳናል ብዙለመዘባረቅ ባንቸኩል ጥሩ ነው

  • @wouldenshmekonnen5501
    @wouldenshmekonnen5501 4 ปีที่แล้ว

    ታሪክ የማያውቅ የዘመኑ ከርሳሞች አንበሳችን ትልቅ ታሪክ አለው ጋላ አማራን ነፍጠኞ ይሉናል ስለዚህ የነፍጠኞን አንበሳ መልህ እቦታው በአስቸኮይ አስቀምጠው ካገኘህበት አለበለዚያ ጦርነት ታስነሳለህ አማራ በአንበሳችን ቀልድ የለም አብይ ጠንቀቅብለህ በአስቸኮይ እቦታው መልስ አወቅሽ አወቅሽ ስልት የቄሱን መጽሐፍ አጠበች አሉ አሁን እንይ አውክ አወክ ሲሉት ጀግናችንን እራሳችንን አዋረደን ይበቃል የተኞ ተርብ አትቀስቅስ አርፈህ ተቀመጥ አልተመረጥክም ማንመረጠህ መቼም የአፍሪካ መንግስታቶች ሳይመረጡ መቀመጫ ካገኙ አይለቁም ለልጅ ልጆቻቸው ማድረስ ነው እሱም ገና ለማውረስ ዝግጁ ነው

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ከአንበሳ ይልቅ ዶልፊን ቢሰቀል ደረሰ ይለኝ ነበረ ዶልፊን ለሰው ያለዎ ፍቅር አንፃር
    አንበሳ ግርማ ሞገስ ማሳያ።ሳይሆን እራሰን ከፍ ለማድረግ ለቀረበኝ ለተጠጋኝ ወየሎት ማለት ነው ያለኔ ማን አለ ለማለት ምልክት ነው ለዚህም አፄዎች በዚህ የተጠመቁ ናቸው ቤተመንግስ ለነሱ ይመስላቸዋል
    አንድ አባባል አለ የፒኮክ ላባ ቤትውሰጥ ካለ ባሊና ሚሰት ቤተሰብ ሰላም የለም አይኖርም ይላሉ ለዚህ ሳይሆንም አይቀርም በክልል የምንጣላ መሰለኝ
    ለዚህ ሁሉ ከኮሌራው በሃላ ከምሮጫው።በሃላ ይታያል

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኮ ነው ፒኮኳ መደረግ ካለባት አንበሳው ሳይነካ በሌላ መልኩ መደረግ ይቻላል አንበሳውን የሚያስቀይር ነገር ግን ለኔም አልታየኝም ምክንያቱም አንበሳ ለኢትዮጵያውያን መገለጫ ይህም ሀይለኝነቱ ጉብዝናው ግርማሞገሱ አስፈሪነቱ እንደ ጀግና ስለሚይስመስለን አንበሳው ለኛ ክብራችን ነው እንደውም ያንበሳችንን ምልክት እንደማጠከር ማንሳቱ ብዙም አያስደስትም ለነገሩ በአሁን ሰአት ሁሉም እኔ አዛዥ ንግስት እኔ ልናገር በቃ ሁሉንም ነገር ግልብጥብጥ ሲደረግ አዳሜም ለምን? ያ ለምን ይህስ እንዴት? ብሎ የማይጠይቅ ብቻ አሜን አሜን ብሎ መቀበል ነው። ልቦናው የተሰወረበት ህዝብ

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ አታብዙ ወሬኞች ብሔራዊ ቤተመንግሥት ውስጥ ፒኮክኮች እንዳሉ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? በድንጋይና በሲሚንቶ በተሰራ ቅርጥ አትንጫጩ የሚሠራ እንጂ የሚያወራ ኢትዮጵያ ነፍ ሰው አላት ቤተመንግሥት ወደ ሙዚየም መቀየሩን አልሰማህም እንዴ? የኛ የበተመንግሥት ናፋቂው።

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርመኝ አንድ ስራ ሲሰራ መስራት ስንችል ቁጭ ብለን በተሰራውላይ መፈትፈት እናበዛለን ወይ ህዝቤ ስንት ነገር የሚሰራ እያለ በአንዲት ነፍስ በባጨቅ እህ አሁንስ ኤጭ ከዚህ በላ ምን እንደሚደረግን እንደምንፈልግ አይገባኝም ይልቅስ ይህንን ትተን ሰራ እንስራ ሐገር እንድታድግ ያለፈውን ናፋቂ ህዝብ ናፈቀና መቀጥቀጥ መገደል የአንድ ብሔር ንግስና የተጠናወተንን ዝመን ውይ አሁ ድረስ ያለቀቀንንናፋቂ ህዝብ መለስ ነበር ዝት ብሎ ድሐቤት ገብቶ የሚጠይቅ ምንም ይሁን ከህዝብ ጋር የሚገናኝና የህዝብን ትርታ የምያውቅ ይሻለናን ኢትዮጵያ ለምጥራት ያበቃንክዋ በቂ ነው ዋዋዋ አስቡ ነገር አትመንዝሩነሚድያ ከቨር ብላችሁ

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 ปีที่แล้ว

    ይሕ ህዝብ ወደ ስራ መግባት ሲገባው አንዴ በዘር አንዴ በእንስሳት ትጣላላችሁ ደደብነት አንበሳን በድንጋይ ቅርፅ ሳይሆን ከነነፍሱ ቤተ መንግሥት አስገብቶልሀል ግን ጥቂቶች በወሬና በማላዘን ካልሆነ ሀሳብ የሌላቸው ደካሞች ፅንፈኞች ናቸው።

  • @getachewsena8620
    @getachewsena8620 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔን የገረመኝ መተቻቼት ምነዉ የተሻለ ነገር ለአገራችን ብትሰሩ ህዝቡን ለማባላት የምትተጉት ፈጣሪን ፍሩ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 4 ปีที่แล้ว

    በሱ ዘመን የፈለገውን መስራት ይችላል ነገር ግን ጥንታዊ የሆነውን የአንበሳ ሀውል ማፍረስ የለበትም ይሄ የአለፈ ታሬክ ነው የሱን ደግሞ በዘመኑ የራሱን አሻራ ማሳረፍ ይችላል ለኔ ጥፋት ነው የምለው ማፍረሱ ነገ ደሞ ሌላ መንግስት ሲቀየር የሱን አፍርሶ የራሱን ሀሳብ በመመርኮዝ ሌላ ይተክላል አገር በበቀል አይመራም ማአስተዋሉን ይስጠን

  • @woitay2011
    @woitay2011 4 ปีที่แล้ว

    በለዉ ዉሸታሞች ፒኮኩ አሁን ያለበት ቦታ ላይ ምንም አልነበረም ታዲያ ምን ችግር አለዉ እዛ ቦታ ላይ ፒኮኩ መቀመጡ ስንት ችግር እያለ ምን አስፈለገ ፣ እንደዉም በጣም ያምራል፣ የድሮዉን ቅርስ አልፈረሰ፣ ሁለተኛ የፒኮክ ትርጉም የጥንት ታሪክን ስለማያፈርስ ፣ መጥፎእነቱ ምኑ ላይ ነዉ?

  • @seniabiy5101
    @seniabiy5101 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን በዚህ ሰአት ሰለፒኮክ እና አንበሳ የሚወራበት ጌዜ ነው ሁሉም መንግስት የራሱ የሆነ ፍላጎት ይኖረዋል ዶ/ር አብይም የእራሱን ምርጫ አስቀምጦዋል ሌላ መንግስት ሲመጣ የእራሱን ያስቀምጥ ቤተመንግስት ውስጥ እስካለ መብቱ ነው ማንም አያገባውም ድሮንም የእኛ ሕዝብ ምስጋና የለውም ያንን የመሰለ የቆሸሸ ቤተመንግስት እንዲ አሳምሮ ከምስጋና ይልቅ ትችት ለዚህም ነው ኢትዮጵያ የማያልፍላት

    • @selamawit3318
      @selamawit3318 4 ปีที่แล้ว

      Actually mebtu adelem. He is not an Emperor. The property belongs to the people even though he is just living there. Can you rent a house and say change something without the consent of the owner?

    • @selamawit3318
      @selamawit3318 4 ปีที่แล้ว

      We are attempting at democracy not dictatorship.

  • @abdallahalzikry6429
    @abdallahalzikry6429 4 ปีที่แล้ว +3

    I go with Dr.Abiye I go with peacock symbol of Unity, Wisdom, Beauty, that’s what Ethiopians need most nowadays.

    • @donpetros8285
      @donpetros8285 4 ปีที่แล้ว

      What does a village boy such us your hero know about wisdom and beauty. All his imagination could invent to overshadow the history of the grand palace has been to replace the charismatic lion symbol toward which he's a sickening aversion with a bird which probably he hasen't ever seen one alive .

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ችግሩ አንበሳ ሆነ ፒኮክ ምንም ችግር የለውም ያመለካከት ጉዳይ ካልሆ ነ ካንበሳው ከሖነ ችግራችሁ ግቢ ውስጥ በአካል አስቀምጦላችኋል ለንትርክ ካልሆነ እልቅ ይስራበት ተውት 27 አመት ሙሉ ሲያሰቃይ የነበረውን ህዋት ብዙ የሚጠየቁት ነገር ነበርለምን አልጠየቃችሑም የሚሰራ ሰው አትወዱም እሱ ግን ማንንም አይሰማ ስራውን እየሰራ ነው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว

    ትችት አሽሙር ንቀት መቃወም የማይሰሩ ሰዎች ዋና መለያ ነው።
    የፒኮክን የኮራ አቋቋም፣ የሚያምር የተለያየ ቀለማት ብቻ እንኳን በማየት ደስታን ይሞላል።

  • @yohannestekeste5913
    @yohannestekeste5913 4 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ገበኝ ይህ ህዝብ አንበሳውን ሳይሆን በአንበሳ መልክ የተቀረፀውን ነበር የሚያመልከው ለዚህ ነው በአንድ ፈጣሪ ማመን አቅቶን በቅርሳቅርሰ የምናምነው ይህ ደግሞ አምልኮ ነው ግረም የሚለኝ ሰድሰት ኪሎ ያሉትን በአንድ ብር ገብቶ መያት ያልቻለ ህዝብ አውልት ለምን ተቀየረ የጥሩ ገዳችን ምልክት ነው እግዞብሔር ይቅር ይበልህ አንበሳ አይደለም ድብ ቢደረግ ከበአድ አምልኮ እሰኮልወጣህ በሰተቀር እዛው ተረግመህ ትኖራለህ አበሳ ለደሀው አሰቤዛ ይሆናል ወይሰ እንደሐገር ብድር ይከፈልልናል መተተኛ ሁላ

    • @zenamarkos5795
      @zenamarkos5795 4 ปีที่แล้ว

      Yohannes Tekeste አቦ ፈጣሪ ያስብከውን ይሙላልህ! ስው ግራ ገብቶታል ልቦና ይስጣቸው

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 4 ปีที่แล้ว

      ህዝቡ ምን መብት ኣለው ሰላም ነው የሚፈልገው እነዚህ ኣለን ኣለን የሚሉ ኣዋቂ ነን ባዮች ናቸው የሚፈላሰፋት

  • @officialsolomonhailu7189
    @officialsolomonhailu7189 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው! Pikok እናመሳግለን feta daily

  • @ababorabdu395
    @ababorabdu395 4 ปีที่แล้ว +2

    በየጊዜው አብይን የመቋወምያ አጀንዳ ቢፈበርኩም ተቀባይነት ሲያጡ አሁን የፒኮክ እድል አጀንዳ ይዘው ብቅ ማለታቸው ይገርምኛል

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነው አሁን ስለአገራችንና ስለህዝባችን እናስብ ወሬ አጣችሁ እንዴ ለዚህ ለማይረባ ወሬ ግዜአችሁን ባታጠፉ? አንገብጋቢው አሁን ፒኮክ ነው ወይንስ ከመጣብን ከባድ ወረርሽኝ በሽታ ለመዳን መድሃኒትን መፈለግ? ምሁራን ነን ያሉትስ አሁን ጊዜን ለዚህ ማጥፋት ትክክል ነው? ወይም ሀላችሁም የአገር መሪ ሁኑና ድብልቅልቁን አውጡት!!

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 4 ปีที่แล้ว

    እንደ ታየ አገላለፅ ፒኮክ ብትደረግ እና አንበሳውን ከነሕይወቱ ብናየው መልካም ነው።

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 ปีที่แล้ว +3

    ወድ ሰበይቲ ፒኮክ ይሻላ ከትንታኔያችሁ እኔም ፒኮክ ነኝ

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 3 ปีที่แล้ว

    የነሱ የምስራቅ አፍሪካ ሚስጥራዊ ማህበረሰብ ምልክት ይሆናል

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 4 ปีที่แล้ว +4

    የፒኮክን መገለጫ በጣም ደስይላል ግንእኛሀገርምን እደሆነ ትርጉን እሚቅ ሰውየለም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ታዬ ደንዳዓ አንጀት አርስ መልስ አንበሳ, ግመል አይ አይመጥንም ለቡራቡሬ አመለካከት የቡራቡሬው ፒኮክ ምልክት መሳጭ የሆነ ከ እውቀት የመነጨ ጹሁፍ ብያእሁ :; በቃ ከጻፉ እንዲህ ነው እንጂ ረጅም እድሜ ስለ ፒኮክም ሆነ ከፒኮክ ጀርባ ስላለው ነገር በደንብ እንዲገባኝ ሆንዋል በነጥብ የተገለጸው አገላለጽ!!!

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว +1

      ጋሸ ታዬ አትተንፍሱ በተለይ ስለ አብይ እያሉ አስቸገሩ ድል ለዲሞክራሲ ቤታቸው አልገባም እዴ? የሰዎችን ሀሳብ አብይ በገዛለት ጫማ መጨፈላለቅ???😎

  • @አብራርአህመድ
    @አብራርአህመድ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ ከሆነ ፒኮክ ይሸለል ተዬ ቦገለ ሁሉንም ዘርዝሮተል ምንም ተጨመሪህ ሀሳብ አያስፈልግም

  • @እሙአብደላ
    @እሙአብደላ 4 ปีที่แล้ว

    ቢኮክ ብቸኛ እማትወድ ከሆነ ጥሩነው ምንችግርአለው ታምራለች ሠላምይሁን አገራችን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว

    የመምህር ቦጋለ ገለፃ ትክክል ነው። winning wisdom.

  • @zd3765
    @zd3765 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow 💓💓💘

  • @machumuchu1824
    @machumuchu1824 4 ปีที่แล้ว +1

    ያልከው ሁሉ ትክክል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ነው ሰው መኖሩን ሳይሆን መሞቱን እያፋጠነ ነው በሚሆነውም በማይሆነውም መነጋገር መጨቃጨቅ መወቃቀስ ??እረ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ፖለቲከኞች መላ በላቸው

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 4 ปีที่แล้ว +1

    ፒኮክ ድሮም ቤተ መንግስት ውስጥ ትኖር ነበረች ጊቢው ውስጥ መታሰቢያ ነው የተሰራላት አለቀ አንበሳውም አለ
    ፒኮክ በቤተ መንግስት እስከነፍሱዋ ንጉሶች አስገብተዋታል። ወራጅ ከአብይ ላይ
    እንደ ነገሩን ከሆነ የወፍዋ ፀባይ ልክ እንደ እኛ ፀባይ ነው ያላት ታዲያ ጥፋቱ ምንድነው ልክ ናቸው እኮ ሆ እውነት መጥላት ካልሆነ በስተቀር

  • @abm1344
    @abm1344 4 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ መጣችሁበት፣እስከዛሬ ስል ቤት መንግስት የምታውቅ ዛሬ የሰው ሀገር ቤተመግስት ሲመስል ድስት አፋችሁን ትከፍታላችሁ፣ምስሉን መሰላችሁ የሰቀለው፣ገልቱዎች ውይ አበሻ

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 ปีที่แล้ว

    አንተ፡ አንባቢ፡ የ1 የ ደላህ፡ ነህ ፡ የደ ነው፡ ቀለበት ያስራል በጀላው ይባል፡ የለ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +13

    እኮ ስራ የፈታ አይምሮ ሰይጣን አይምሮውን ስለሚከራየው ክርክሩ የመጣው ከዚህ የመነጨ ይመስለኛል:: ተባረክ ሁለቱም እንስ ሳት ናቸው አበቃ

  • @almazbaynesagn9057
    @almazbaynesagn9057 4 ปีที่แล้ว +5

    ፒኮክ

  • @eilngamer5836
    @eilngamer5836 4 ปีที่แล้ว

    ሰወች ቡታዝላቻውእግሪተንጠለጠለይላል

  • @አቤማኛው
    @አቤማኛው 4 ปีที่แล้ว +3

    ታዬ ቦጋለ አይምሮህ ምጡቅ ሰው ነህ እይታዎችህ አስገርሞኛል አመሰግናለሁ። ለጨለምተኛ ለጠባብ ሰዎች ምርጥ ምላሽ ነው ።

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 4 ปีที่แล้ว

      If they can understand it is a good explanation. But they have already blocked they moron minds.

  • @አሐ
    @አሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እና ድንቅ ግሩም እና ታታሪ እኔ ቃላት የለኝም ስለ አንተ ሰው መሆን ሳስብ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ለሰጠህ ትእግስት እና የተፈጥሮ ብልህነት ይመስገን ከዛ በላይ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ግልጽ ነው አንተ ግን ምንጊዜም እግዚአብሔር አብሮህ ስላለ ምንም አይነት ክፉ ነገር አይነካህም ሁሉም በየሀይማኖቱ ጸሎቱ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም እንድትገቡ ነው**** እኔ በግሌ የሐገሬ መሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ብዬ ሁለት አመት ሳይሞላው የሰራኸውን ስራ ማውራት ስጀምር ያለኝ ኩራት ወደር የለውም ስለዚህ በርታልን በርታልን ወደፊት ስንወድህ ቃላት ያጥረናል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው *************************************

  • @ስለአገርፍቅር
    @ስለአገርፍቅር 4 ปีที่แล้ว +7

    ኤጭ So cheap thought from poor mental,

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 4 ปีที่แล้ว +10

    ፒኮክ ኢትዮጵያን ይገልጻታል

  • @etalembekele8932
    @etalembekele8932 4 ปีที่แล้ว

    Ere tew andye Bekachhu belen mnm hatiyatachn bibeze lkfu aemro asalfeh atsten yhe hulu tcht mnm balhon negr mnedn new likfu techi aemro kmestet besteker

  • @brightday789
    @brightday789 4 ปีที่แล้ว +2

    First why you spend money by changing lion statue by-peacock , second PM Abeye he don’t have any authority change the palace muniment ...I know he can understand what the people like loin have history with Ethiopian people .....in my mind I don’t have any knowledge peacocks 🦚 with Ethiopian people only with PMD Abey book I read