Now on we have to charge even for the leftovers water. No more free. We Ethiopians waking up from deep sleep. Egypt take it or Levi it. It's my water I can doing what ever I whant. Egypt u waking me up no more sleep. 🇪🇹.
How could we Ethiopians repay the historic deeds of intelligent and heroe peoples of sudan and tge transition state??? I donot know. All africans should be proud of sudans and always with a sudan is Africanism!!! Crosss generations and states for millennia!
ተመችቶኛል
ጀግና ቀጥልበት
የአገሬ ህዝቦችና መንግሥት ያለፈው አልፏል አሁን የተጀመረውን ግድብ በጥራትና በጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት ይደረግ
Bravo Bravooo mosvine ugandaaaa I am proud to much
እናመሠግናለን
እነዚያ በሰረገለ እነዚህም በፈረሱ ይታመናሉ እኛ ግን በአምላክችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ክፍ እንላለን alleluia Amen 🙏
tebareki
BRAVO MOSIVENE OF UGANDA
አባይ የኛ ነዉ ምንገድበዉም በራሳችን ገንዘብ ነው
በትክክል
ሕዝቅኤል 29 (Ezekiel)
9፤ የግብፅም ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ አንተ፡- ወንዙ የእኔ ነው፥ የሠራሁትም እኔ ነኝ፡ ብለሃልና።
ለሱዳን ወንድሞቻችን ከሚፈልጉት በላይ ወሀ ከሰጠን በሁዋላ ለግብፅ ግን በብርጭቆ ነው የምንሰፍርላት ለዛውም ከፍላ ነው ካልሆነ ግን የአባይን አቅጣጫ ማስቀየር ነው ግብፅ የእኛን ውሀ ለአረቦች በሀይላንድ እያጣራች አይደል የሚጠጣ ውሀ ይምትሸጥላቸው ግብፅ ለስንት ጊዜ ውሀችንንና ደማችንን ትጠጣለች ይብቃት
Kkkkkkkk
ይቺ የሌባ አይነ ደረቅ
ትክክል
I Am Free ልክ ሱዳኖች ግን እኩል እደኛ ቢሠጣቸው ደስ ይላል ለግብፅ ባረበኛ በየቦታው መልስጰሲሰጦቸው ከኛየበለጠ ያርበደብዶቸዋል
ሚሰማ መንግስት ካለ ይገባናል ከተጠቀሙት ይሄን ሁላ አመታት ሊከፍሉን ይገባናል ሀቃችን ነው በገዛ ውሀችን ምንጠጣው አጥተን በሳምንት 1 ግዜ እየታጠብን ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ውሀ እያለ እኛ በውሀ ድርቆት ስንጎዳ በምግብ ችግር ስንለምን ሲመፀወትልን ያባይን ልጅ ውሀ ጠማው እኛ የአባይ ባለቤት ውርደት ነው ውርደት ነው ህዝቤ ልትነቃ ይገባል በውሀችን ልንጠቀም ይገባናል የኛ ነው
Thanks feta
Thank for your info. Gentleman speaker
ያረብ ያረብ ያረብ እድሜና ጤና ይስጣቸው ሐቅነው የተናገሩ ያረብ ያረብ ልክ ልክ ካቸውን ሲነግሮቸው ሰምተናል ፈተናን ፈጣሪ ይያዝላቸው ያረብ
ግብፅ በራሷ ላይ ጥልቅ ጉድጓድ እየቆፊረች ነወ!!!
እሰይ ይበሏት ሚሳየል አያሰፈልግም ውሀዉን ስታቆሙ ትደርቃለች
እንዲ ነው መልስ በቆፈሩት ጉድጔ. መቀበር አይቀርም እግዝያብሄር እድሜናጤናይስ ጠን ገናብዙእናያለን።
Kkkkkkkkk አለ ገና ገና ....
ከምንም በላይ የሚደነቁ መሪ ናቸው
ወዶ ሳይሆን በግዱ ያምናል መስማማቱ ይሻለዋል አለበለዛ ሁሉም ይቀርለታል አረብ ሀገር ምንም አያመጡም እደንጣታቸው ፈሪ ናቸው እነሱ የሚፈልጉት ፉጥጥ ካልንባቸው ይደናገራቸወል እኛ ነጫችን እናቃቸዋለን እነሱው ጋር እየሰራን ነው ግፉጥ ስንልባቸው ይፈራሉ እናም ግፉጥ ማለት ነው
እኛ አሁን ነቅተናል አገራችንን እናለማለን ከማልማት ሚያስቆመን ሰይጣን ቢመጣ ሞተን እሰከ ምናልቅ እንፋለማለን
እኛን ከመናቃቸዉ ብዛት ዉሀችንን ጠግበዉ ለመሸጥ ከአረቦች ጋር ተሰማሙ
መሪ እንዚህ ቆፍጠን ጠንከር ሲል ሞራል ይሰጣል ምንም የሚጠል የለው ክቡር ፕሬዝዳንቱ የተናገሩት
ግብጽ በህፀጻናት የምትመሰል ናት።ህፃን ያየውን ነገር ከወደደው የኔ ነው አትውሰዱብኝ ብሎ ያለቅሳል። ግብጽም ልክ እንደ ህጻን ከምድሯ ያልመነጨውን ውሃ አትንኩብኝ ማለቷ
Feta lezih new yemadenkish Betely zena akerarebu kehulum yetelaya new des yemilwen muszika saladenk alalfem.
Ketlubet! The 👏👏👏👏👏👏👏👏
👍👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you uganda
መለስዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን። አንተ ታላቅ መሪ ኢትዬጰያን አነቃሀት። ከተኛችበትም ተነሳች። አባይንም መሰረት ጣልክ ታላቅ ደረጃም አደረስክ። አንተንና ኢንጂነርን አጠፉዋችሁ ።ግድቡንም ለድርድር ዳረጉት ።ህዝባችን ባይኑ እንደመጡ ሲያውቁ ወደኋላ ሸሹ ።
ግብፅ የኢትዮጵያ ውዝፍ እዳ አለባት ይህን ስል እድሁ ተነስቸ አደለም በተጨባጭየሚታይ ኢትዮጵያን እድገታችንን ወደታች ሁልግዜልመናላይ እድንኖር የተከለችብን ለዘላቂጥቅሟመሰረት የሆነው በኢትዮጵያ ህዝብላይሰርተን እዳንበለፅግ በእምነት አስተምህሮት መሰሪየ የሆነ በክርስትና እምነት ላይ የተለያዮ በአላትን ስራ ተለያይተው እዲያከብሩ በድርብባአላት ውሀ ቀድተው እዳይጠጡ ገዝተው ሰራከሰራህ አደጋ ይገጥምሀል ተብለው አስከአሁን በአባቶችጭንቅላትላይ የተፃፈው እስከ አሁን መብላትእና መጠጣት ሳይከለከሉ ከመስራት የሚከለክ እምነት እስከ የልጅልጅ በድህነት እድንማቅቅ ሰርተን ከምንሻሻል ልመናን ባህል አርገን ይኸው አስከ አሁን እድንለምን ያረጉን ግብፆች ጳጳሶች በሳምት እዳንሰራ የገዘቱ ስለሆኑ የኢትዮጵያ ባለእዳ ናቸውብየ በድፍረት ለመናገር ችያለሁ
በሳምት ስንት ቀን እዳሰራ የተወገዘበትን በክርስቲያኖች የሚታወቅ ይሆናል መረጃየ በአድስ አበባ የሚገኙ በአካል በግዜው የነበሩ የግብፅ ከቀሳውስት በአረበኛ ተናጋሪ በደብራችን ሲናገር በከፍተኛ ድንጋጤሁነን ነበር ብሎ ያጫወተኝ አቶ ፍስሀ የተባሉ አዛውት ነግረውኛል ።
እንዲየውም ኢትዮጵያን እስከ አሁን የራስዋን ሕዝብ ነፍጋ ለግብፅ ስትገብር በመኖርዋ እጅግ በጣም አመስግና የተባለውን ሀሳብ ሥራ ላይ ለማዋል መጀመር ነበር ህሊና ቢኖራቸው ኖሮ::
ፈራጅ አታርገኝና የሚመጡት የግብፅ መሪ የተባሉ በሙሉ የየቀድሞውን የግብፅ መሪ የሆነውን የፈርሆንን ካባ ተጎናፃፊ ናቸው እነዚ አካሎች ለሰውም ሆነ ለእግዚአብሔር አይመቹም ይጎረብጣሉ!!
ከኔ በላይ የለም ነው የሚሉት
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው እኔ ብቻ ልብላ እናተ እደሩ ለኔ ብቻ ይብራልኚ እናተ በጨለማው ኑሩ የምትለዋ ግብፅ ለመጭው ለትውልዷ ዋጋ እድከፍሉ እዬሰራች ነው እጅ ጠካራ ተከራካሪ ታለን እኳን ግብፅ አሜሪካም አታበረክከንም እኛን
Mashaa allah dasse yelale
Wowww des ylale hulum ygedbu ye mesrek Afrika.ymehahu ye Ejebt bha aydelem.
አፍሪካ፣አደለሁም፣ስላለች፣ውሀው፣አፍሪካዊነው፣እንካን፣ሌላም፣መገደብ፣እንችላለን፣እቺ፣የአፍሪካ፣ፀር፣የአፍሪካን፣እጅ፣እያሸተትሽ፣፣እንደምትኖር፣ማረግነው፣እሳ፣በመቻት፣ሳውዲንም፣ካታርንም፣በእጃ፣ማረግ፣ትፈልጋለች፣ለማንም፣አትምርም፣
We African proud by the Uganda president museveni
United Africa's
Remember Egypt do not consider her self African
Amen amen amen 💚 💛 ❤
Tilahun tefera
❤
Let's change Egypt by the gallons of water so we can invest in our energy needs Ethiopia's god given water
አላህ ትላቅ እድሜ ይስጠው
ግብፅ ሆይ መሳሪያ መቁጠር ትተሽ ነይ ጉድሽን ስሚ
Kkkkkk አልጠግብ ባይ.....
ኤይሚ የከበቡሽ 😂😂Eko
ክክክክክ
Funny
መች ይስማ ነበር እሱ ከመተቸት እና የእሱን ሃሳብ ከማንፀባረቅ ውጭ( መለስ ዜናዊ)።
ታላቅ መሪ ህይወቱን ሰጥቶ መሰረት ጣለልን ። አሁን ወደፊት ማለት ሲገባ ወደኋላ ወደ ድርድር
ጸባይ ለማይመቻቸው ፈርኦኖች ሁሉም ግድብ ሲሰራ ይስተካከላሉ ከማን ጋር ይታገሉ ይሆን
I think Egypt needs to start working on it’s ground water. No more free water at the expense of East African countries
ይገንባባትና በጥም ትቃጠል ግብጸ
Ft
ቆራጥ መሪ ይልሀል
ቆራጥ መሪ ይልሀል
Museveny is right to use his county share from Nile
Arif hasab new wedenewal
አበሳ መሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትክክል ኢቲዮጵያ ተኝታለሽ ያለ በትክክል ነው አሁኑ ያለ መግስት ተኝተዋል ምን አስቦ እደሆነ አናቅም አብይ ግብፅ ሄዶ ምን ቃል እደገባ አናቅም አብይ በአላህ ማህላ ፈፅሞ ነበረ ግን አብይ ይማል እጂ ኢቲዮጵያ ህዝብ ማህላ አልፈፀመም እኛ ኢቲዮጵያውያን ሀቅ እየሰራን ግብፅ ምንም አያመጣም ግብፅ ታህዲድ ይወዳሉ ለባ ስት አመት ተጠቀመ ትንሽ እኮ አያፍርም ግን ደሞ ሰው ስላገኘ ነው ስመኘው ሲገደል መግስት እኮ ዝም መረጠ ግብፅ እደዚ መስራቱ ትክክል ነው መግስት ዝም ካለ ምን ይደረጋል
Avoid deforestation instead building our dam
Now on we have to charge even for the leftovers water. No more free. We Ethiopians waking up from deep sleep. Egypt take it or Levi it. It's my water I can doing what ever I whant. Egypt u waking me up no more sleep. 🇪🇹.
How could we Ethiopians repay the historic deeds of intelligent and heroe peoples of sudan and tge transition state???
I donot know.
All africans should be proud of sudans and always with a sudan is Africanism!!!
Crosss generations and states for millennia!
ቆዩ ታያላቺሁ ኢትዮጵያ ለግብጽ አለትሪክ አንሽታለን
በሜዳላይ ቀረልቤ በሜዳላይ ልቤ እስቦሽ ቀረ በሜዳላይ በይ እግድህ ቻው ቻው ግብጽየ
ቆፍጣና ጀግና ዋው ፕሬድዳንት እንደዚህ ነው የሚናገረው ምነው ያገርቤት መንግስቶች በታሪኳ በሀገራችሁ የማትጀግኑት ወይስ አታውቁም
wa...belat
እውቁን፣ኢትዮ፣እና፣ሱዳን፣በፍቅር፣እጂ፣በማስፈራራት፣አንፈራም፣ባሀሪያችን፣ማሸነፍ፣ከፈለግሽ፣በፍቅርነው
Egypt ! Better to have a glass of water than nothing !
አጀት አርስ ዜና
ከተቻለ ውሀውን ማስቀየስ
That fantastic why not.. Let's see who own the Nile....💧.
እሰይ. ገንባባት ግብፅ አፍሪካዊ እደሆነች ረስታለች ጋንጩር. ለአረብ ሰጋጂ ለእስራኢል ለአሜሪካ ሰጋጂ ቆሻሻ. 👊👊👊
Egypt was the most active country in the war between eritrea and Ethiopia, Egyptians are arebs and they have to go to areb country.
ፈርዖን አርፎ ቢቀመጥ ይሻለው ነበረ፤ በራሱ ላይ ጦርን እየመዘዘ ነው።
ኢትዮጵያ ምን ትነቃለች እርስ በእርስዎ በዘርና ባይማኖት ትባላለች እንጂ እየው ዘርና አይማኖት ከለር አብታም ና ደሃ የማይለየው ወረርሺኝ መትዎል
Konejo akerarbi new gin tnshe beshashal konejo nbr
Sbsebaw America ayhonm
bravo ሙሴቬኒ
Acureat thing
መለስን ከጫካ የወጣ ሽፍታ መች ሲጀመር አገር የመምራት ብቃት አለውና
ሲጀመር ለመዝረፍ እንዲመቸው
የወንድን ልጅ እግርና እጅ እያስሩ ልክ እንደሴት ልጅ ደፈሩት
እረ በስው ልጅ ላይ ያደረጉት በደል ይቅር
አገራችንን ያለወብ አስቀርተው
መዝረፋቸው ሳያንስ
ሌብነት ስራ ነው ብሎ ለትውልድ መለስ ዜናዊ ማስተማረ ትውልድ እንዳይስራ ሌባ እንዲሆን አደረገው መለስ ዜናዊ
ጀግኖች ወንዶቻችንን እጅና እግር እያስሩ ልክ እንደ ሴት ልጅ ደፈሩት ድፍር አደረጉብን
በውሽት ትንግርት የተቆረጠ የሴት ልጅ ጡት የአኖሌ ሀውልት ስርተው በስላምና በፍቅር የኖረውን ህዝብ እርስ በራስ እንዲባሉ አደረገ መለስ ዜናዊ
በዚህ ላይ ህዝብን በብሄርና በክልል ከፍለው መለስ የበላው ይመለስና
ካዲስ አበባ ቤተመንግስት እስከ ትግራ እየዘረፈ እንዳለ መለስ ዜናዊ የስው ጅቡ ድንገት ምንም ሳይስራ ላገር ሳይጠቅም ሞተ ድብን አለ
ስለዚህ መለስ እንዲት አድርጎ ነው ምክር የሚስማው ለዛውም የኡጋንዳውን ፕ እና ማዲላን አይስማም
መለስ ዜናዊ ሲዘርፍ ሲገል የነበረ ስው
ታድያ ክክክክክክክክክ የኡጋንዳውን ፕ እና ማንዲላን በምን ብቃቱስ መለስ ይስማቸው
እነሱን ብቻም እረ አይደል ያልስማው መለስ ዜናዊ ስለሀስብ ነጭ ቆሞ ለኢትዮጵያ ነው የሚገባት ብዙ ህዝብ ነው ያላት ወደብ ያስፈልጋል እያለ ሲከራከረው ነበር መለስን ሌባው መለስ አያስፈልገንም ወደብ አለው
ማየት ትችላላችሁ ዩቱቭ ላይ ስውየው ም አንገቱን ነቅንቆ ዝም አለ
ይሄ የስው ጅብ መለስ ዜናዊ ነበር አገር እመራለሁ ያለው ቆሻሾች አሁንም መለስ ድብን ብሉዋል እርዝራዞቹንም ህዋቴች ያጥፋልን
ኢትዮጵያችን ትቅደምልን ዘረኝነት ከነመንጋው ህዋት ይውደሙ አሜሜሜሜን
I'm appeased by hearing this news
👆💚💛❤✔
በፍጹም አለመሳቅ አትችሉም ኮሮና የማያመጣው ነገር የለእስቲ ተመልከቱትth-cam.com/video/LfWJLguEJuk/w-d-xo.html
ይመች ብሮ
እውነትም አለመሳቅ አይቻልም
ክክክክ
yetabatwa alecha zemedochwa ga enshengatalen
🇪🇹🇪🇹💚💚🇸🇦🇸🇦😭😭😭😱😱😱😷😷😷😷
TERET TERET 😂😂😂 ethiopia egi WED. Egsa..terre..🙄
ምርጥ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት እራሳችሁን ጠብቁ please።ሰብስክራይብ በማድረግ links sebscrib ይጫኑth-cam.com/channels/-Vi7mtKZwOmaYXcqUlR_mg.html?view_as=subscriber
Meles laymels afer bela ehe banda yebandalig getay asgentay bezer kefaflon ehe devil.
እሠይ እንኳንም አሠብ ይገብ ደግ አረጉ ክክክክክ
Chmer chmer
የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብ እራሱ ዘረኛ ነው አፍሪካዎያን አይደለንም ለማት ጫፍጫፍ እያልን ነው አይጠቅመንም ፣እግዚአብሔር ንቃተ ህሊና ይስጠን አፍሪካ ፩ ብትሆን ምንኛ ደስ ባለኝ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ምኞቴ ነው
ተ
የኡጋንዳ መሪ ኢትዮጵያ በእንቅልፍ ላይ እንዳለች የተናገሩት ትክክል ነው፣ አንድ ሃገር እንቅልፋም መሪ ካላት እንደ አብይ አሕመድ የመሳሰሉት ብቃት የሌላቸው ሃገር ትደፈራለች፣ ትረገጣለች፣ በመጨረሻም የማንም መጫወቻ ትሆናለች ዛሬ እደምየው።
That is not true
አወራሽ ማለት ነው !
ጨው የሌለው ወሬ