የሱዳኑ ሙሁር የሚያኮራ ሚስጥር አወጡ! ኢ/ያዊ ጋዜጠኛ ግብፆችን አርበደበዳቸው!! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    የሱዳኑ ሙሁር የሚያኮራ ሚስጥር አወጡ! ኢ/ያዊ ጋዜጠኛ ግብፆችን አርበደበዳቸው!! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 170

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +34

    የኢትዮጵያው ጋዜጠኛ ጅግና ነው፣ ትክክለኛ መልስ ነው የሰጣቸው።
    የሱዳን በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @muletube7820
    @muletube7820 4 ปีที่แล้ว +40

    እምዬ የሚጠብቅሽ አይተኛም።

  • @luluestefanos8939
    @luluestefanos8939 4 ปีที่แล้ว +18

    We will never be SEPARATE...ABLE
    ETHIOPIA & SUDAN

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ጠባቂያችን ነው እግዚአብሔር መመኪያችን ነው ስለዚህ ይች ግብፅ እምትባል አረመኔ እራስሽን ተቆጣጠሪ ሁሉንም እግዚአብሔር ያቀዋል

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም
    @እስልምናህይወቴነውአልሀም 4 ปีที่แล้ว +48

    ኢሻ አሏህ ሀገሬ ሁሌም አሏህ ይጠብቅሽ ሀገሬ እምየ

  • @jeremipove2928
    @jeremipove2928 4 ปีที่แล้ว +47

    የሱዳን ህዝብ የእውነት ለእውነት የቆሙ ናቸው::

  • @Tube-lh6yu
    @Tube-lh6yu 4 ปีที่แล้ว +36

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ለማንም አትበገርም ለማን አታጎበድድም ደሃም ብንሆን ግን የምንገለጥበት ብዙ ዝና አለን ለአላህ ምስጋና ይገባው ለነካን እሬት ነን ለወደድ መሬት ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @እሱያለውይሆናልሪች
    @እሱያለውይሆናልሪች 4 ปีที่แล้ว +9

    አላህወኪል እምየኢትጰያ ላቾክፋኦሚስብ ገደልይግባ እምየኢትጰያ ሁሌምእወድሻለሁ ባችየመጣ ባይኔመጣ

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 4 ปีที่แล้ว +13

    ታላቅ እግዚአብሔር ነው👆🏽

  • @teshomemekonnen6864
    @teshomemekonnen6864 4 ปีที่แล้ว +8

    We love Sudan with my mother country Ethiopia . we live together . Nobody challenge our relation ship

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 4 ปีที่แล้ว +3

    የኣልጀዚራዋ ኣጠያየቅና የሱዳናዊው መልስ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ኣሳይቶኛል በሱዳኑ ላይ ኣድሮ ስለ ኢትዮጵያውያን እውነት ተናግረ የቅብፅ ሴራ ራሷን ያነዳታል ገና ኣወ ኣች ጋዜጠኛ የኢትዮጵያ መንግስት የኣረብ ሊግ ያወጣውን መግለጫ በንቀት ነው የሚያየው ኣወ እኛ ሏኣላዊንታችንን ያስከበርን ኩሩ ህዝቦች ነን

  • @demere6405
    @demere6405 4 ปีที่แล้ว +11

    የኛ ፖለቲከኞች ትዳር ያፋታሉ የሱዳን የፖለቲካ ሳይንቲስቶች ስለ ኢትዮጵያ በአደባባይ ሽንጣቸውን ገትረው ግብጾችን ይሞግታሉ!!
    ወይ ግዜ?
    እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!ግን እስከ መቼ?????--

  • @alemlema657
    @alemlema657 4 ปีที่แล้ว +12

    እንድህ ነው ስው ማለት ለእውነት ስቁም👌

  • @habibur744
    @habibur744 4 ปีที่แล้ว +34

    የእውነት ሱዳናዊው ምሁር አጀቴን አርሶታል

    • @yirgateferi5451
      @yirgateferi5451 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ብሎኛል

    • @afeworkdesta2118
      @afeworkdesta2118 4 ปีที่แล้ว

      The sidanese guy tell the facts appreciate him behalf of all ethiopians

  • @nurhussen3025
    @nurhussen3025 4 ปีที่แล้ว +8

    ሱዳን የማንረሳው ውለታምሽ አለብን ይሄን ስል እደተለየ ሀገር አይቼ ሳይሆን በሁለት አገር ስንኖር በአድ ደማችን እና ሀቅን የተናሩ ጀግና ናቸው

    • @afeworkdesta2118
      @afeworkdesta2118 4 ปีที่แล้ว

      Love Sudanese stand with ethiopian

    • @عليعلي-ط1ق7ل
      @عليعلي-ط1ق7ل 4 ปีที่แล้ว

      ተሣሥተሀል ወንድም ሡዳን ማለት በገዘንዘብ ተገዝታ ለግብፆች ምሽግ የሠጠች ነት

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ እኔ ደሜ ፈላ ትጥቅ ነው ምፈልገው የምን ሸቃላ መሆን

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 4 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛው እውነት የሚናገር ሲፈለግ የተገኘህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ምስጋና ይድረስህ
    ግብጽ ጥንትም ታውቂዋለሽ ከማይሸነፈው አሸናፊ ሁሌም ከሕዝቡ ጋር ከሚቆመው
    እግዚአብሔር ጋር ትግል ይቅርብሽ እማታርፊ
    ከሆነ እሱን ይዘን ነው የምንመጣብሽ አስቢበት

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 ปีที่แล้ว

      Fantaye Negash የፌራሁ.ተኬፋፍለን.እንዳንሸፍ.አንድ.እንሁን።

  • @የኋላውከሌለየለምየፊቱ
    @የኋላውከሌለየለምየፊቱ 4 ปีที่แล้ว +4

    Yaa zoli shukran katir ...we love & respect Sudan people

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 4 ปีที่แล้ว +4

    ግድባችንንም ሆነ አገራችንን የምንታደገው ታገር ውጭም ታገር ውስጥም የግብፅ ተላላኪ ሆዳሞች ላይ ትልቅ ስራ ተሰራን ብቻ ነው

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +22

    ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲

  • @aben266
    @aben266 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባይ መገደብ የሰሞኑን ህልም አይደለም ከአያቶቻችን ዘመን ጀምሮ የምንቆጭበት አባይ አባይ...እያልን ስንዘምርለት የኖርንለት ግድብ ነው ። ስለሆነም አባይ ይገደባል ወይ ኢትዮጵያዊያን እንሞታለን💚💛❤

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የገረመኝ የነብዩ ሙሀመድን ንግግር. ማለፋቸውነው. ሀበሻንአትካትብለው ነግረዋቸዋል. እነሱግን አረቦች አላህ የስራቸውንይስጣቸው

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 4 ปีที่แล้ว +8

    Wonderful Sudan we love you

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 4 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕

    • @Sa-bh6cf
      @Sa-bh6cf 4 ปีที่แล้ว

      اهل ان صوفي

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ መከፋፈል መሳዳብ እናቁምና ወደ አንድነት ተመልሰን በየእምነታችን ፆሎትና ምህላ ወደ ፈጣሪ እናቅርብ እግዚአብሔር ሰው ብሎ እንጂ ኦሮሚያ አማራ ትግራዋይ ደቡብ ቅማንት ሃድያ ጉራጌ ወዘተ ብሎ አልፈጠረም ፖሎቲካ ያፋጀናል እንጂ አይጠቅመንም ልባችን ወደ ፈጣሪ እንመልስ ሁሉም ነገር በሡይከናወናልና

  • @enquzeleke8824
    @enquzeleke8824 4 ปีที่แล้ว

    የግብጽ እንዴት ነው የአብይ ውሀ ባለቤት የምትሆነው ጥተጠቃሚ በሚል ቀይረው በሉልኝ ባለቤት የትለዋ ወደው አይስቁ በሚለው መሰረት ፈገግ አርጋኛለች

  • @shewabitew8283
    @shewabitew8283 4 ปีที่แล้ว

    አገራችን ብዙ ነገር ይቀራታል የድበር ከለላ ልትሰራ ይገባታል አፄሃይለስላሴ ድበሩን ያቁታል ሰናር ላይ ግድቡ ሊያርፍ ያስቀመጡት ታሪክ አይረሳ ሀብት ተነጥቀናል

  • @ahmedatta9290
    @ahmedatta9290 4 ปีที่แล้ว +3

    ⁦🇸🇩⁩⁦💪🏿⁩⁦🇪🇹⁩🔥🥳⁦♥️⁩

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ በተለይ በዲፕሎማቲክ መሥክ ከፍተኛ ሥራ መሥራት ይጠበቅባታል ግብፅ በሕዳሤ ግድቡ ዙሪያ ኢትዮጵያ አንደበደለቻትና ከግድቡ ምንም ውሀ እንደማትለቅላት ግብፅን ላለመጉዳት ሆን ብላ ግድቡን እንደምትገነባ በዚህም የተነሣ ግብፅ ለህልዉናዋ እንደምትታገል ኢትዮጵያም ለግብፅ ምድርና ሕዝቦች ቅንጣት ታህል እንደማታሥብ አድርጋ የተለያዩ ሀገር መንግስታትን እያሣመነች ድጋፍ በመሠብሠብ ላይ ትገኛለች በኛ ጎራ ደፕሎማሢያዊ እንቅሥቃሴው በረድ ያለ ሥለሚመስል ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ና በውሐ አለቃቁ ላይ ያላትን ፍትሐዋ የሆነ የሁለቱን ሀገራት የዉሃ አጠቃቀም በተመለከተ ለወዳጅ ሀገራትና በተለይ ለዓረብ ሊግ ሀገራት /መንግሥታት/ መልዕክተኞች በመላክ የማሣወቅና የማሣመን ሥራ ብትሠራ የግብፅን የሀሠት ፕሮፓጋንዳ በማጋለጥ እውነቱን ለዓለም ሕዝብ ማስገንዘብ ይቻላል ለማንኛውም
    "# ግድቡም የኔ ነው !!!!!!!!
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @askalaskal4709
    @askalaskal4709 4 ปีที่แล้ว +2

    ሱዳን ና ኢትዮጵያ ሁሌየም አንድ ናቸው በስደቱ አለም ላይ እንኳ ስንገናኝ እንዴ አንድ አገር ሰው በደንብ ነው እምንከባበር ሱዳን ውስጤ ነች አሜሪካ ነጭ ለባሺ ናት

  • @ndb6093
    @ndb6093 4 ปีที่แล้ว +2

    አልጀዚራ ላይ የግብጽ ገዜጠኞችን አፍ በመሎገም ተዋቂ የሆነዉን የአረብኛጋዜጣ ጀግናዉ መሀመድ አሩሲ ቀን ትንታኔ አቅርብልን

  • @reshidaman8693
    @reshidaman8693 4 ปีที่แล้ว +1

    ብራቮ ኡመር ረዴ

  • @dvjfgjvgdghcgbcj9542
    @dvjfgjvgdghcgbcj9542 4 ปีที่แล้ว

    ሡዳን ለኢቲወ ወድሟ ሑነሕ ከጎኗ ቁምላት እናተ አዲ ከሖናችሑ ማንም አይገባም ግብፅን ሡዳን በሩን ከዘጋች በየትም አገ ባም ወሬ ብቻ

  • @youalle3566
    @youalle3566 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ዳስ የሚል ዜና ነው. ውውውውው ውውውውው ሁሌም ድሉ ለኢትዮጵያ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mensurbulbula9146
    @mensurbulbula9146 4 ปีที่แล้ว +3

    እኛ እውነት ይዘን መቀጠል አለብን መወላወል አያስፈልግም።

  • @wand9630
    @wand9630 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይቱን ለመስማት ሊንኩን ማግኘት እችላለሁ ውዳጄ አዘጋጅ (ፈታ)

  • @የፍቅር-ቤት
    @የፍቅር-ቤት 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ኢቲዮፒያን ለማንም አንበርክከም ሀገሬ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖

  • @mehammedbehare7939
    @mehammedbehare7939 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል

  • @haiuhailu4696
    @haiuhailu4696 4 ปีที่แล้ว

    Tramp gin yehagerun chigir coronan aswegdo hizbun Madan yshalewal weys bemayagebaw gebto manzaret yshalewal?

  • @mameatube7473
    @mameatube7473 4 ปีที่แล้ว +4

    ስትናገረ እዴት ደስትላለህ ልጅ ይውጣለህ

  • @wand9630
    @wand9630 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀድሞውኑ የአረብ ሊግ ለግብፅ ባያደላ ይገርማል ለምን የምግብ ፍጆታቸው ከዛው ነው ከአባይ ውሃ ስለዚህ ምንም አይነት ተቃውሞ አይኖራቸውም ወደደችም ጠላችም ትጋተዋለች እነርሱም ህዝብ እኛም ህዝብ ምን እንዳይመጣ ነው!!!

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ኡመር ርድ የኔ ኣበሳ ይህ ነው ታኩን ያወቀ ጀግና በመልሱ ብቻ ኣገትን ቆርጦ ይጥላል የግብፅን ባርያ እኳንም ባርነቱን ኣስታውሰህ ድጋሜ ቀበርከው

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 4 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIANS ARE GOD FEARING, NOT ARABS NOR ANY REGRESSIVE BEING ( SUNNY D ) CAN INTIMIDATE ETHIOPIA. ALMIGHTY SHALL PROTECT ITS PEOPLE !!! WE SHALL PREVAIL.

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow 👏👏👏👏👏👏👏👏 gobez betam betam jegnah wow

  • @yonatan484
    @yonatan484 4 ปีที่แล้ว

    Who cares about arab league ethiopia is not in it the reason is mighty habesha ppl. Tell the arab lg worry about persia and houti

  • @adolfman3602
    @adolfman3602 4 ปีที่แล้ว +2

    wegene leras eras new.....sudan arif btaregm nege mihonew slemaytawek kemnm belay andnetachnn metebek yasfelgenal

  • @kedirahmed2913
    @kedirahmed2913 4 ปีที่แล้ว +1

    zenawen keyet endemetametut fetari yewekew, yesudanu mehur yaluten lela bota becherash lagegnew alchalkum. ere besew semet mechawet akumu. yehe zena adelem becherash, likena subscribe lemagegnet yalhone neger atefteru

  • @yirgateferi5451
    @yirgateferi5451 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አለ እርሱ አይተወንም

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ምንጊዜም ከተበዳዮች ሀቅ ካላቸውና የሀቅ ንብረታቸውን በሚታገሉ ሀቅን ሲው ቢያጏድል አላህ☝ግን አያጏድልም በደልን አይወድም ሁሉም ለሀቅ ቁሙ ለፈጣሪያቸሁ ተገዙ ለሰው ሳይሆን

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 ปีที่แล้ว

    እውነቱ ነው ኢትዬጵያ በምንም አትደራደርም

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊው ዑመር አፌ ቁርጥ ይበልልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endrismohammed4156
    @endrismohammed4156 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በአብይ ቦታ ብሆን እስካሁን ግብጽን አነዳት ነበር

    • @kalkidansindewsindew6329
      @kalkidansindewsindew6329 4 ปีที่แล้ว +2

      Hhhhhhhh አገላለጽህ አሳቀኝ እኔም ብሆን ከ ሱዳኖች ጋ ተስማምቼ ምንም አይነት ውሀ አለቅላቸውም

    • @tofiksiraj9702
      @tofiksiraj9702 4 ปีที่แล้ว

      Me to

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 4 ปีที่แล้ว

      በምድን ነበር የምትነጃት በፈርስ ክክክክ እኛ ሀበሻ ለማንም አንበርከክም ለምነውን በትግስት ከሆነ እሰጣለን በጉልበት ይሞክሩን ፈሳፈስ ናቸው ድሮውም መስር የተባለቸው መሰሪ ዘዋሪ ስለሆነች ነው

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 4 ปีที่แล้ว

      @@ekramibrahim2793 መሳሪያ፡ተማምነዉነዉ፡እኔሴቲቱ፡እራሱ፡እመታቸዋለሁ፡በቅቦቃ

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 ปีที่แล้ว +3

    Please loose the music do we have to hear the background unneccessary loud music NOOOOOP

  • @ramzifearon6611
    @ramzifearon6611 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks! & we LOVE you JOURNALIST OMER 💞👌 THANKS 👍

  • @አለሀምዱሊላ-አ1ነ
    @አለሀምዱሊላ-አ1ነ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቢላልን ነጃሺና ረስተዋታል

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 ปีที่แล้ว

      እኮ ይገርማል በጣም
      ያ ታሪክ ይደገማል የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ኣለ ። የእግዚአብሔር ቃል አይታበልም ።

  • @wossene2
    @wossene2 4 ปีที่แล้ว +5

    Egypt has no say on Ethiopian resource .United Nation has no say on Ethiopian resource . America shouldn't favor Egypt.

  • @kalkidansindewsindew6329
    @kalkidansindewsindew6329 4 ปีที่แล้ว +1

    ማስር እጆቹአን ወደ አሜሪካ ታነሳለች ኢትዮጵያ እጆቹአን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 4 ปีที่แล้ว +5

    Egyptians are so funny.Nile belongs to ethiopia finished!

  • @ibrahimtube3839
    @ibrahimtube3839 4 ปีที่แล้ว

    ይቺ እከካም ድሀ የሆነች ሀገር

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 ปีที่แล้ว

    የሱዳን ምላሽ ግን እንደት ደስ ይላል

  • @አለሀምዱሊላ-አ1ነ
    @አለሀምዱሊላ-አ1ነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ በረቻ🇪🇹🇸🇩💞💕💪

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 ปีที่แล้ว +1

    Sudan Allah blessed you. We're brothers and sisters. Sudanese people we love you. You are generous and trustworthy people.

  • @yaredmulugeta5199
    @yaredmulugeta5199 4 ปีที่แล้ว

    Ye garmeny radio Tabia aljezera aydelem abate

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሠላም ለአገሬ እማ ኢ/ያ እና ሡዳን ሰላማችሁ ይብዛ ልንንን ሞት ለግብፅ

  • @kinenahabena1172
    @kinenahabena1172 4 ปีที่แล้ว +2

    ethiopawian enkuan lezih abeqachu, endet Amerika andum godta lelawn endemitagiz lemejemeria gze entigenezebu melkam new.

  • @morotoro1391
    @morotoro1391 4 ปีที่แล้ว

    Enat hagere Ethiopia kewustem kewuchem yaluten telateshen yatefaleshe

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 ปีที่แล้ว

    Hi welcome ETH dum

  • @gedebutemesgen312
    @gedebutemesgen312 4 ปีที่แล้ว

    no matter how the dog barking because his nature but camels can,t stops moving we are Ethiopian no body stops the prosperity effort we will continue could not fear any stumble and challenge we know the enemy's background specifically i know weak body it was 2 hundreds years history the name was called mehanedist i was remind the elementary class many times he was come here Ethiopia the highland and norther parts of Ethiopia fight us but he was fails down and break through his power no negotiation no debating, this is own natural resource 86 person flowing my holly land Ethiopia

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 4 ปีที่แล้ว

    የቆየ ዜና አታቅርቡ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 4 ปีที่แล้ว

    በአባይ ጉዳይ ላይ ምሁራን እና ጋዜጠኞች በአለም ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ሚና ይጠበቅባችኋል በርትታችሁ የአባይን አንጡራ ሀብትነት ግን የታችኛው ተፋሰስ ሀገሮች እንዳይጎዱ ኢትዮጵያ ለዘመናት የፈፀመችውን ታሪካዊ ሂደት በደንብ እውነታውን ለአለም አሳውቁ የማሳወቅ ግዴታም አለባችሁ ። ኡመር አጅግ አመሰግናለሁ በርታ በዚሁ ቀጥልበት ሌሎችም የአንተን ምሳሌነት ቢከተሉ ተሰሚነታችን ይሰፋል የበለጠ እንደመጣለን።

  • @godislove1692
    @godislove1692 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia malet Ethiopia nech lemanim antegnam

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አላት ኢትዮጵያ ወላሂ አደትቢቱ ከሆነ ግብፅ ትለምን አለች አሁን እኛ አንድ ሁነን ትኩረት ወደ አባይ ገድበት ወደ ኤሌትርክ ለውጠን ካለም ሶሰት አገሮች አኮ አልማዝ ያላት ኢትዮጵያ ናት። መሰደድ ይብቃ ወገን እንቃ አኛው ቆፍረን ማውጣት እንችላለን ከገደብን

  • @endalikachewadagn4989
    @endalikachewadagn4989 4 ปีที่แล้ว

    ግብጽ ቴል አልካበርን ማስታወስ አለባት የዋንስን ማስታወስ አለባት እኛ ኢትዮጵያውያን የአፍርካውያን ኩራት ነን።

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም ለሀገራችን ክብር ዘብ እንቁም ሀገር ከሌለ ምንም ነገር የለም::

  • @አቡአሚናቱብ
    @አቡአሚናቱብ 4 ปีที่แล้ว

    الله اثيوبيا يحفذحا

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ

  • @abevahananya607
    @abevahananya607 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሱዳኖች እዚህ እስራኤል በስደት ይኖራሉ እንደተረዳዋቸውም የታመኑ ሰዎች ናቸው በችግር ጊዜ እንደሌሎች ገደል አይከቱህም ግብጽን ቢረዱ ቡዙ ስጦታ ከአሜሪካ ይቀበሉ ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 ปีที่แล้ว +1

    በሀገሬ ቀልድ የለም Sudan thanks

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻ አላህ ትክክል 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 4 ปีที่แล้ว +2

    " EGYPT, ETHIOPIA'S OLDEST DAUGHTER "

  • @someone-uq2fl
    @someone-uq2fl 4 ปีที่แล้ว

    egziabher yibarkachew

  • @okuteferiabai339
    @okuteferiabai339 4 ปีที่แล้ว

    ኣሰብን ኣብረን የመጠቀም መብት ኣለን እንደምትሉት
    የኣባይ ወንዝንም ኣብራቹ
    ለመጠቀም መኩሩ፡ኣንዱ ሲጠቀም ሌላኛው ሳይጎዳ።

  • @etaferahuterefebantyirga824
    @etaferahuterefebantyirga824 4 ปีที่แล้ว +1

    Sudanawiw Egziabher yestwot!

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 ปีที่แล้ว +1

    #itsmydam

  • @hayathmohammed7914
    @hayathmohammed7914 4 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅሽ

  • @teamredx1462
    @teamredx1462 4 ปีที่แล้ว

    Down Abay media

  • @gedebutemesgen312
    @gedebutemesgen312 4 ปีที่แล้ว

    God bless The people of Sudan no word express how can speech about sisters country Sudan i have a grate heart flit thanks for involving support a cooperative peace treaty and stands with holy mother land Ethiopia Sudan and Ethiopia the same tradition and culture the same black people there is no hearing the selfish agitation , we are cooperate each other it was thousands year contributed effort share each other No buffer zone we are same people, any benefits base of abye dum agero industry to extra capacity buildings self sustain Sudan one of consume by irrigation and we will facilitate hydro power by few amount of many i wish by short period of time they will get medium economic label God bless the nation of Sudan and Ethiopia

  • @tedroskidane5249
    @tedroskidane5249 4 ปีที่แล้ว

    Afe yekoretlhi gazeteghaw

  • @casaankelba6861
    @casaankelba6861 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ምን እየጠበቅን ነው ታላቅ ነኝ የምትለዋን አሜሪካን የኢንባሲያዋ በር ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ ይኖርብናል

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 4 ปีที่แล้ว +4

    ትራምኝ አሰታሪቅያለሁ ብሎ Nobel ኘራይሰ በሚቀጥለው አመት አንዲያገኝ ነው what a dream

  • @WalidWalid-xi3qe
    @WalidWalid-xi3qe 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ግብፅ በራሷእጂ አገቷን አነቀች አሜሪካ ከግብፅ የምትፈልገዉ ለማግኛትነዉ ፍልሥፅም ንእዳደግፍነዉ

  • @Josephkada
    @Josephkada 4 ปีที่แล้ว

    Good one

  • @zeinamhabib6262
    @zeinamhabib6262 4 ปีที่แล้ว

    Yes yes

  • @morotoro1391
    @morotoro1391 4 ปีที่แล้ว

    Ysudan muher betam enamesgenalen

  • @tigstseboka1558
    @tigstseboka1558 4 ปีที่แล้ว +1

    አባይ ደማችን ነው።

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሁሉ ነገሯ እግዚአብሔር ብቻ ነው በምን ነገር አንፈራም

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 4 ปีที่แล้ว +1

    Kehadiwoch kushashoch

  • @rahmawolloyegvn8664
    @rahmawolloyegvn8664 4 ปีที่แล้ว +1

    አብይ። አብሽ ሁለም ህዝ ብ ከጎንህንን።

  • @hussinmohammad5215
    @hussinmohammad5215 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱደኖች እምነተቹሁ በጠም ደስ ይለል