''የበይነ መረብ ልምድ ልውውጥ ከጃፓን ጋር🤣🤣'' - ጦቢያ | ፍራሽ አዳሽ 38 | ተስፋሁን ከበደ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 เม.ย. 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 385

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 ปีที่แล้ว +34

    ሰሚ የለም እንጂ ሙሉ ኢትዮጰያን ምትገልፅበት ችሎታ አለህ ተባረክ

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 ปีที่แล้ว +31

    ይሄ ክፍል በጣም ከባድ ነው። ጥበብ የጠራችው እንዲ ነው። ይህን ሳይ ማንም ተለማምዶ እንዲ ባለ ብቃት ማቅረብ አለመቻሉን ሳስተውል እግዚአብሔር ምን ያህል የጸጋ ባለቤት መሆኑ ያስደንቀኛል። ለሁላችንም ልዩ የሆነ ጸጋ ሰጥቶናልና ፈልገን እናግኘው። ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጸጋውን ያብዛልህ። ያው ጥጋብና ትቢት አውሯቸዋል እንጂ እነ ሻንበል ልባቸው መለስ ቢል ጥሩ ነበር። አምላካችን ልቦና ይስጠን።

  • @yodahemelona
    @yodahemelona ปีที่แล้ว +5

    አንተ ትለያለህ ጀግና ነህ ፈጣሪ የበታችነት ስሜት ካላቸው አውሬወች ይጠብቅህ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +54

    አንተኮ ትለያለህ በትክክል ስለሚንቁን እንጂ ያውቁናል💚💛❤🙏🙏ልክ ነህ አንተ በጣም አከብርሃለሁ ለእውነት ስለቆምክ💚💛❤🙏❗❗❗ከባድ ሰው ነህ ዋውውው❤

  • @jenenuu
    @jenenuu ปีที่แล้ว +14

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠው የትምህርት ማስረጃ ላይ ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ የምትለዋ ሃረግ ትመቸኛለች። ጎሳ መሪዎቻችን እነሻምበል በግፍ የሚሰለቅጡት ጥቅማጥቅም እስኪገፈፍ እንዲህ በጥበብ ጭምብሎቻቸውን እያወለቃችሁ ያደፉ እርቃኖቻቸውን አሳዩን። አቦ ተባረክ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ተሰፋሁን ፈራሸ ማደሰ ብቻ ሳይሆን የደነዘን ህሊንናጰ የጠቆረ ልቦናንም ነው የምታድሰው ፣ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +50

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ የእውነት ድምፅ ❤️ ልዩ ችሎታ ድንቅ መልእክት 👏👏 ልብ ያለው ልብ ይበል love and respect ✊ ❤

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 ปีที่แล้ว +5

    አምላክ ፡ ይጠብቅህ ፡ ምርጥ ፡ ትወና ፡ ወቅቱን ፡ የጠበቀ ፡ ነዉ
    ❤!!!

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +40

    ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

    • @GirmaGashu-xr7mt
      @GirmaGashu-xr7mt ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 ปีที่แล้ว

      አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @yoneszeyne4739
      @yoneszeyne4739 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን .......አሜን...
      ልብ ፡ የሚነካ ፡ ምርቃት
      ሰላም ፡ ለሀገራችን ና ለሕዝባችን!!!!

  • @semret978
    @semret978 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ተስፋሁን ከበደ ስወድህ ብቁ ነህ. ! ድሮ እኮ ሱዳን ስኳር አፍርታ ለውጪ ትሸጣለች እንደገና ተመልሶ ህዝብ በዶላር ይገዘዋ ! ኢትዮጵያ ዛሬ ለህዝብ መቀለብ እንጂ ለውጪ መላካቹ ያስቃል የትግራ ህዝብ በርሃብ እያለቀ ነው : እውነት ብለሃል ተባረክ።

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ባለምጡቅ አእምሮ ዋው ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ስወድህ ባለቅኔው ፍራሽ አዳሽ 1ኛኛኛኛ❤🌹😍✅🥰👍❤💪👌

  • @husseinnuruhusseinnuru8454
    @husseinnuruhusseinnuru8454 ปีที่แล้ว +2

    የሀገሬ ምርጥ የናዝሬት ልጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @immanuel342
    @immanuel342 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ሴቶች ያሳዝኑኛል፡ በተለይ ድሃዋና ያልታደለች ምጠሸ ውልደሽ ለፈረንጅ ጥይት ምታስረክብና ምታለቅስ መጠዬቅ መብት የለሌሽ ዐይዞሽ ወደ ፈጣሪ ጩኸ ፈጣሪ ይሰማሻል፡፡

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 ปีที่แล้ว +2

    የተሠጠህ ጠጋና አስተዋይነትህ ድንቅ ነው ንገራቸው ችግሩ አይረዳቸውም።

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 ปีที่แล้ว +9

    የዘመኑ ጀግና!!

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey ปีที่แล้ว +82

    የሰማ ይስማ ላልሰማ አሰማ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጎበዝ ጀግና ምርጥ!!!!

    • @AlamAlam-eb4tw
      @AlamAlam-eb4tw ปีที่แล้ว +3

      ማነው ጀግና እንምረጠው ንገረን እስቲ

    • @tewodrosderbew3607
      @tewodrosderbew3607 ปีที่แล้ว

      Dunn gvpyyu😛😛😛u ut ❤️❤️❤️❤️y

    • @banchizemen6519
      @banchizemen6519 ปีที่แล้ว

      By pl..

    • @Daily_be
      @Daily_be 11 หลายเดือนก่อน

      ስልኩ ካላችሁ ብትልኩልኝ ስል እጠይቃለሁ

    • @mulugetamulugeta411
      @mulugetamulugeta411 10 หลายเดือนก่อน

      @@banchizemen6519 lllll¡llll¡llllllllllllllllll¡lllll¡¡llllll¡¡l¡

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ትክክል ነኽ ቅን ግልፅ ነጭ ነጯን እውነት ነው ሱሌማን ይቅርታ ማለት አለበት አሁንም ዝምብሎ ዘሎ ገብቶ ታጋይ መምሰል አያዋጣም ምክንያቱም ብዙ ጥፋት ብዙ ጉዳት እስር ስል ሱሊማን በተለይ በአማራ ትግል ላይ ማን ሲያሽከረክረው እንደነበር ሁላችንም ስለምናውቅ አሁንም ተረጋጋና አስብበት እላለሁ። ዘመዴ የኔ አንጀት እርስ ሰላምህ ይብዛ የኛ አቀኛ። እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ጆሮ ያለው ይስማ ተንቀናል ተደፍረናል ቤታችን በላያችን እየፈረሰ የእነፓፕ ፍራንሲስ የግብረሰዶማውያን ተላላኪ ባንዳ 2030 ኒው ኒው ይለናል ስለጨለማው ማህበር አላማ እየነገረን ነው ወገኖቼ እንንቃ እንደነ ብራዚል ሰይጣንን ካላስመለክን ግብረሰዶም ካልፈቀድን ብልፅግና የለም እያለን ነው ሰውዬው ወገኖቼ ንቆናል ስንል በምክንያት ነው ዘመናዊ መሳሪያ አስገብቶ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ እየጨረሰ የህዝብ ቅነሳ እያደረገ ነው ፀረ ሀይማኖት ፀረ ኢትዬጵያ ፀረ ትውልድ ፀረ ህዝብ ባንዳ ነው እመራሀለሁ ብሎ እያማረረህ ያለው ይበቃል ብለህ የምትነሳበት ጊዜው አሁን ነው !!!

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 ปีที่แล้ว +2

    የመሪዎቻችንን የዋልጌነት ከፍታ በጥበብ ከፍ ብሎ የሚያሳየን የዘመናችን ጀግና:: ቢያስሩህ ደስ ባላቸው ግን ቅኔ ነህ ምን ያግኙብህ::

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement ปีที่แล้ว +17

    ባለ መሀተቦ ስያምር ፊራሽ አዳሽ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይችም ሌላዋ የትግል ምጥን ናት። ተባረክ ወንድሜ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @habtamyouas
    @habtamyouas ปีที่แล้ว +5

    አንተ በጣም ትለያለህ❤❤❤❤❤. እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ሰው እንቅጭ እንቅጯን ይች ናት ኢትዮጵያ

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ለሀገራችን🙏

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 6 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ነው ምትናገረው ኡፍፍፍፍ እእግዚያብሄር ይጠብቅህ 🙏ጀግናዪ ❤

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ስው ለማን ነው የሚናገረው የባለጊዜዎች አጫዋች ነው እሱን ሳይ ስንዝሮ የሚለውን ታሪክ ትዝ ይለኛል

  • @user-cr3mr9gy2n
    @user-cr3mr9gy2n 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም አይምሮ ነዉ ያለዉ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጂ ነህ

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ምክር ነው የነበረውን የሰው ተቀባይነት እንዳያጣ እንደበፊቱ ከእዉነት ጋር ቢቆም ነው

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 ปีที่แล้ว +17

    ልብ በል ሕዝብ ይህ ቅኔ ነው ።የሚገባው ይግባው ያለንበትን ርእዮት እለም እየነገረን ነው ።አንተ ነግረኸናል ከነ ችግራችን ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።መድሐኒ አለም ይፍታው

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +6

    ህዝቤ ዝም ብለህ ሳቅ😏 እሱ የድርሻውን ተወጥቷል ጀግና ነው ። ተስፍሽ ትለያለህ🥰🥰👏👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @fes592
    @fes592 ปีที่แล้ว +1

    ቅኔው ትልቅ ነው። ሰዎቹ መሀይም ናቸው አይገባቸውም። ጎበዝ ልጅ።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለደሀዉ ለግሱ ብዙ አትብሉ

  • @zeemirza8823
    @zeemirza8823 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአበሔር ይጠብቅህ በዚህ ጊዜ ሌላ ምን ይባላል

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ጥልቅና ድንቅ ሰምና ወርቅ መልዕክት ፣ ግን ስንቶቻችን ይሆን የገባን !

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g ปีที่แล้ว +15

    ምነው ያተን ቢጤ ቢያበዛልን የማስተዋል ጥግ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @ETM11
    @ETM11 ปีที่แล้ว +9

    Respect...for telling the hard truth 💚💛❤️

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 ปีที่แล้ว +17

    ሰምተውህ ደግመህ የምትናፈቅ የዘመናችን ጀግና ወጣት

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    የምታምሩ እናት ባለነጭ ፀጉር ለካ ህ... ❤

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 ปีที่แล้ว +6

    ወዶ አይስቁ አለ ያገሬ ሰዉ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 ปีที่แล้ว +6

    Great Thanks !!
    God bless you !!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ባትኖር ኑሮ በምን እንጽናና ነበር እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልኝ ክፋዎችን ያርቅልን ሰላም ለኢትዬጵያዬ ሌት ከቀን ሰላም ለምትናፍቀው ሀገራችን።

  • @netkenaw
    @netkenaw ปีที่แล้ว +2

    እየኖርነው ባለነው የየዕለት ህይወታችን ዙሪያ ተስፋሁን "ፍራሽ አዳሽ" በእውቀትና ክህሎት በተመላ ሽሙጣዊ ኮሜዲ በገሀዱ ሀገራዊ እውነታ "እየሳቅንና እያጨበጨብን" እነሆ ክፍል 38 ላይ ደርሰናል። ምን ያህል ከነዚህ ጠንካራ መልዕክቶች ተደምሜ ከማጨብጨብ ባሻገር ባለፈ ወደ ውስጤ ወስጄ ቁጭት መፍጠር ችያለሁ ብዬ እራሴን ጠየኩ። ምላሹ ያሳዝናል። እናንተስ

    • @adiss6407
      @adiss6407 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔም ሰምቸ ከመሳቅና ከማዘን ውጭ ሌላ 0

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 ปีที่แล้ว +1

    Brother you are smart ❤❤ God bless you more

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 ปีที่แล้ว +7

    እራስ ምታትእንጂ እራስ አይኮንም ❤❤❤

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 ปีที่แล้ว +8

    🤣🤣🤣 Thx too much Tesfech the GREAT !!!

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 ปีที่แล้ว +3

    ሃቅ ነው የተናቅነው እኛ ነን እንደ ህዝብ

  • @tsinat982
    @tsinat982 ปีที่แล้ว +2

    በጥበብ ጀግና ነህ ቢገባቸው አስቀምጦ ያድናቸው ነበር

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 ปีที่แล้ว +36

    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ጽኑ ነው እምነቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    የጠላቴ ሣንጃ አሃሃ(2)💪💪
    ቢደቀን ከፊቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ጓዶቼን በጫካ ፈልጌ(2)💪💪
    በሳት ለነደደው ቤተእምነቴ(2)💪💪
    ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ(2)💪💪
    በግፍ ለታረደው ወንድሜ(2)💪💪
    ባጭር ለተቀጨው ለምስኪኑ ልጄ(2)💪💪
    በግፍ ለታረደው ወገኔ(2)💪💪
    አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ(2)💪💪
    በትግል መንገድ ላይ ወጥቼ (2)💪💪
    ጓዶቼን በጫካ ፈልጌ(2)💪💪
    ድል ለአማራ ህዝብ ሁሉ 💚💛❤️
    ውድቀት ለጠላቱ ‼️

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i ปีที่แล้ว +5

      አሜን ድል ለመላው አማራ ድል ለንፁሀን ለተገፉ ኢትዬጵያውያን በሙሉ እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞት ለብልፅግና666 የዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚ ተላላኪ ባንዳዎች በሙሉ

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +3

      አሚን ድሉ የኛ ነዉ ድል ለአማራ ህዝብ ዉድቀት ለቀነ ጅቡ መንግስት❤👏👏

    • @user-sg5dw3lz1t
      @user-sg5dw3lz1t ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረበል አለሚንን

    • @Nejat197
      @Nejat197 ปีที่แล้ว +1

      🙏👍

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 ปีที่แล้ว

      Amahara aratkillo yigebal

  • @goldgaredew9776
    @goldgaredew9776 ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሽ ከባድ ሚዛን ነህ!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @selamwet
    @selamwet ปีที่แล้ว +2

    Ejege betam yemigerm chelota egezabhr yetbkeh❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayebekele7393
    @shewayebekele7393 ปีที่แล้ว +8

    እውነትን. ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ !❤❤❤

  • @mahleteshetu9870
    @mahleteshetu9870 ปีที่แล้ว +20

    ኖሬ ባልሰማው ኖሮ በጉጉት መሞቴ ነበር😊

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ለነጻነቱ እንጂ እንዴት ከነጻነቱ ጋር ይዋጋል። ያማል ቅኔው።

  • @mjmjmjmjh734
    @mjmjmjmjh734 ปีที่แล้ว

    Arts Tv is a good media platform to critisize the Ethiopian Government System

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብራቮ ፣ ብራቮ ተሰፋሁን 👍👏👍👏👍

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @yemisrchfirew6953
    @yemisrchfirew6953 ปีที่แล้ว +7

    መቼ ነዉ ከዚህ ልጅ የምንማረዉ የሚል የለም እኮ መቼ ነዉ የምናስረዉ እያሉ ነዉ ይሄኔ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነህ ሲቀደዱ እንሰፋለን የሚዋሹበት ወይም እንዳልክኽው የሚቀደዱበት አፍ እየተሰፋ ነው

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t ปีที่แล้ว +8

    ተሰፋሁን የጠፋ ሰው ከየት ተገኝህ ሰላም ይብዛ

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 ปีที่แล้ว +28

    I have never seen such a genius young man in my life. How does he remember everything what he is saying? The flow of the story, the teaching and laughter everything what he says is wonderful. Simply he is genius.

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል😊🙏

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር የጠብቅህ ።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለቅኔ

  • @fasilberhnu160
    @fasilberhnu160 ปีที่แล้ว +6

    hiro.
    Amazing
    Unique
    Trueth man 100%

  • @misraktefera5108
    @misraktefera5108 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ችሎታ በጣም በጣም ነው ህዝባችንን የምታዝናናው ጏበዝ በርታ 🍏🍋🍎

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +2

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እንኳን ደና መጣህ ጀዝባው ያማል ቅኔው አገሪቷ በጀዝባ ተይዛ እዚህ ደርሳለች ወገኔ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 ปีที่แล้ว +12

    እሚገርም ስጦታ ።

  • @mikigerji
    @mikigerji ปีที่แล้ว +7

    ስለማያውቁን ሳይሆን .....ስለሚንቁን ነው ....ልክ እና ልክ= ልክክክ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዕጅጉን ምርጥ ንቃታዊ ትምሕርት፥ መኩሪያዎች።

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +2

    That is all true you all great Ethiopia forever

  • @TradeMasterassiddiq6792
    @TradeMasterassiddiq6792 ปีที่แล้ว +8

    እኔም እንዳንተው ነው አንጀቴ ያለቀው ፈጣሪ ቶሎ ይንቀልልን

  • @bemnet6091
    @bemnet6091 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍ ተነፈስክልኝ ወንድም

  • @yemiyoseph
    @yemiyoseph ปีที่แล้ว +14

    አንተ የ ህዝብ ድምጰ ነክ በርታ

  • @sofaniyishak
    @sofaniyishak ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ተሰጦ 🙏

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 ปีที่แล้ว +3

    ...ራስ ምታት እንጅ ራስ አይኮንም ፣.. !!

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 ปีที่แล้ว +4

    እውኘት ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፍ ሠዋች

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z ปีที่แล้ว +7

    ሲለቀቅ ጥሩኝ እስዛው ወደ ስራዬ🏃🏃🏃🏃

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 ปีที่แล้ว +5

    ደሞ የሽብር ቅስቀሳ እንዳይል💚💛❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው!!❤ ግን ህዝብ እንዲ እየመረረውም ቁጭ ብሎ እይሳቀ እና እያጨበጨበ ሲኖር.🤣🤣

  • @Ethio344
    @Ethio344 ปีที่แล้ว +10

    ወቅቱን የጠበቀ እሪፍ መልክት ::

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ !

  • @yetnayetkejelakumsa6284
    @yetnayetkejelakumsa6284 ปีที่แล้ว +6

    ተስፍሽ የምላሷ ነገር ተመችታኛለች

  • @djangot1381
    @djangot1381 ปีที่แล้ว +5

    እውነቱ ይሄው ነው በጣም ንቀውናል !!

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 8 หลายเดือนก่อน +1

    I don’t have words my brother keep up🙏🏻🙏🏻

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ ደግሜ ደግሜ ነው የሰማሁት

  • @Merkehore
    @Merkehore ปีที่แล้ว +8

    perfect. ኢትዮጵያ ሀገሬ ምኝ ነሽ ተላላ የምተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይባል ዬለ :: ፈጣሪ ምድራችንን ሀስብ::

  • @amanuelkassahun8466
    @amanuelkassahun8466 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ የት ነው ይሄ ፕሮግራም እሚቀርበው
    መታደም እፈልጋለሁ
    የምታውቁ Please ንገሩኝ 🙏🙏🙏

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ስለምታወራ እግዚአብሔር ካንተጋ ነው ወንድሜ ።.........

    • @Ashenafishweakenaw
      @Ashenafishweakenaw 2 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ ምርት ኢትዮጵያዊ ነህ አንተም እምታወራው እውነት እውነት ስለነገርግልኝ አመሰግናለሁ

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 ปีที่แล้ว +2

    Awuteme becherinetu medehene aleme bedemu yeshefenhe wenedemeay joro yalewu yesema ⭐⭐⭐🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tewadane
    @tewadane ปีที่แล้ว +10

    "እራስ ምታት እንጂ እራስ አይኮንም" ግሩም አባባል።

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale4393 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የልቤን ነው የተናገርክልኝ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምላገራችች ንአላህያርግልንፍቅርንይመልሰልን

  • @miliyongebre8433
    @miliyongebre8433 ปีที่แล้ว +5

    😂😂Tesfish ante teliyalik❤❤❤

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 ปีที่แล้ว +9

    መጣህልን እስኪ የልባችንን ንገርልን ቃል የለኝም ላተ ወዳጄ

  • @zereyohannistemnowo8098
    @zereyohannistemnowo8098 ปีที่แล้ว +4

    ተስፋሁነይየ! እንግዴ ቦታው ቅሊንጦ ያድርግልህ እዛ ከባቢ ሰፈር ስለ ሚኖር በየቀኑ ሊጎበኝህ እችላለሁ፣ በየቀኑ ልጎበኝህ ሲል አይግረምህ፣ ያው በግቦ የሰለጠኑ መሆነቸውን አትርሳ።

  • @hannasisay6703
    @hannasisay6703 ปีที่แล้ว

    Tackcare brothers you are special

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 ปีที่แล้ว +1

    እውነት የምንኖረው ንነው የነገርከን የዚች ሐገር መሪ የሚመራት ኢትዮጵያ እኛአናውቃትምኮ

  • @Me-We1985
    @Me-We1985 ปีที่แล้ว

    ጦቢያ የት ነው የሚዘጋጀው የሚያውቅ ሰው ቢነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @diehard0155
    @diehard0155 ปีที่แล้ว +7

    Wow, I missed this guy and seyoum teshome big time.

  • @hannasisay6703
    @hannasisay6703 ปีที่แล้ว

    You are lovely thanks my brother