ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ነው ካልሰጠኝ ይልቅ የሠጠኝ ብዙ ነው ለካ🤔🤔 ማርያምን ትላንት ማታ የሌለኝን እያሠብኩ ሳለቅስ ነበርና በቀጥታ ይሄ መዝሙር እኔ እንድማር የወጣ ነው። ፈጣሪዬ ሆይ ባለኝም በሌለኝም ነገር ተመስገን🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢😢
@@abigetasew8326 ጥሩ ማስተዋል ነው እህቴ። የማንቃቂያ ንግግር እየተባለ በየመጽሕፉ የምናነብውና በየቪዲዮው የመንሰማው ሁሉ ከዚ የተነሳ ነገረ ግን አቋራጭ መንገድን እየቀላቀል የሚያሰናክል ስለሆነ ነው እንጅ ቤተክርስቲያናችን እንዲህ ሙሉ አድርጋ አንድናስተውል ለዚህም ዓለም ለወዲያኛውም ዓለም የሚያስፈልገንን እንዴት እንደምናገኝና እንደምንጠቀምብት አሰናድታ አቅርባልንላችና እግዜብሄር ይመስገን። ማስተዋሉን ይስጠን። ዘማሪያንን ዝማሬ መላዕክትን ያሰምልን።
ሙሉ አካል ሰጥተኸኝ በሀጥያት ያባከነ እንደኔ አይነት ከንቱ የለም!!! አምላኬ አባቴ ይቅር በለኝ!!! አንተ መሀሪ ስለሆንክ ማረኝና እንዳመሰግንህ እድሜን ስጠኝ!!! እግዚአብሔር አባቴ ተመስገንልኝ!!!
አንቺስ እድለኛ ነሽ ሀጢያተኛ መሆንሽን እንኳን ታውቂዋለሽ እኔ አለሁ አደል ለምን እንደተፈጠርኩ ማላቀው ዘመኔን በሙሉ በሃጢአት የአባከንኩኝ ማረባ😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ማይገባኝን ስሰማ 😢 ማይገባኝን ሳይ እሱ ይቅር ይበለኝ ይበለን በእውነት በቅዱስ ስሙ ባፈሰሰልኝ ደሙ አጥያቴ ብዙነው ና😢😢😢
🥺🥺🥺🥺@@yikebertadesse2178
Deg mehazri egha eyebedelnew enkan befikir yemiyay abat new yalen orthodox mehon metadel new
Enes betam bizu neger adrgew yaltewegn amlak mechem yemaykeyerbgn kiberlign abate
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 😊🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
ይህ መዝሙር ሲለቀቅ ከሰሙት ጥቂት ሰዎች አንዱ በመሆኔ ደስ ብሎኛል:: አጥንትን የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን::
z
ቃላት ሳላወጣ ቆሜ በትህትናበጣቴ ምልክት አቀረብኩ ምስጋና.....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነዉ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለሁላችን
አሜን አሜን አሜን
ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለከርሱም በላይ ከንቱ በምድር ላይ የታለ.........😢😢😢😢😢😢............................ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አና የማናገር ልጅ አለኝ በጣም ይወደዋል። ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭
ስላደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 😊😊😊
እመብርሀን አንደበቱን ትፍታው እግዚአብሔር ያሳድገው
Abune hara dingle wisejwe
Hulum lebego new emebrhan tfewsew amennnn
Fetari bemehert eju yedabselishe❤
" ከጆሮዬ ፈንታ በልቤ አንደበት የእግዚአብሔር አምላክ ምስጋና እንዘምራለን። "🙏🏼 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
እጅግ የሚገርም የሚደንቅ እስከዛሬ ያልታሰበ በጣም አስተማሪ ዝማሬ ይብላኝ በተለይ እንደኔ አይነት ሙሉ አካል ያለኝ ምስጋናን የማላቀርብ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የግጥም ደራሲው እጆች ተባረኩ ይሁን
በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤
ረ 🥴ጠቃሚ ሠረኪኮለ?ሌኀ፣ጸ፣፣
❤❤❤❤❤❤❤😢
Qa😊
ከተለቀቀ ሰዓት ጀምሮ ደጋግሜ ብሰማው ምንም አልጠግብ አልኩ ገሩም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አቤልዬ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊
🎉syqbtw🎉
Gugugiv😂😮
Yfufuco
አቤልዬ ስለአንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም ብቻዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
የሚደንቅና መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ይኽንን በማሰባችሁና በማቅረባችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ይባርካችሁ የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝምላችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!!!!!!!
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ከእዚ በላይ ጰጋውን ያብዛልክ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ ነው የኔ ጌታ መድሀንያለም እንዴት ብላመስግንህ በምንስ ቃል ልግለፅህ አምላኬ ውበቴ ማንነቴየህይወቴ መረየደስታዬ ምንጭ የኑሮዬ አጣፋጭ ያላንተ ህይወት ባዶ ናትኮ ቸሩ ሆይ ያንተ ስለሆንኩ ተመስገን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን መስማት ለተሳናቸው ወገኖቻችን ትልቅ ለውጥ ነው ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እርሱ ሳያውቀው መቼ ሆነ? ክብር ለእርሱ ይድርስው!!!
ስሰማው እንባየ ይፈሳል ሁልጊዜ ከመፀለየ በፊት በደምብ ሰምቸነው የምፀልየው ሐሳቤን ስብስብ ያረግልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን የጠፋነውን ልጆቹን ወደቤቱ ይሰብስበን
🎉🎉🎉 I will be home
🎉dkgxzUnvnvbxTuchsGnvnthhhhhhTruyhinnGkbn❤❤❤thinQh🎉❤canHohnBnnmHhk🎉jh
አዎ ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው ።የሌለኝን እያየሁ ሀሉሌ አማርራለሁ ግን እኮ ያልሰጠኝ የማይጠቅመኝን ነገር ነው ።እግዚያብሔር ይመስገን የሚጠቅመኝን እሱ ያዉቃል እና ሁሉንም በጊዜዉ ይሰጠኛል❤⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏እራሴን የፈተሽኩበት ድንቅ መዝሙር ነዉ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏⛪️⛪️🙏🙏
ድንቅ ነው መዝሙሮችክ ሁሉ እ/ር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለከርሱም በላይ ከንቱ በምድር ላይ የታለ🙏🥹👏
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ያደረገልን ብዙ ነው ማመስገን ብቻ ነው ለመድኃኔዓለም 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በኔ ላይ በሆነው እውነት ነው እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በምልክት ቋንቋ ደግሞ በመሆኑ እጅግ ደስ ተሰኝቻለሁ በባለፈው ራማ ቲዩብ ላይ መምሕር ኢዮብ ይመኑ ሲያስተምሩ ከጎናቸው ቆማ በምልክት ቋንቋ ስታስተምር እጅግ ደስ ብሎኝ እንዲህ ያለ ነገር ቢስፋፋ እያልኩ አስቤ ነበር እናም በመዝሙር መልክ ስላይሁም ደስ ብሎኛል ቀጣይም እንጠብቃለን በቋንቋ ምልክት የሚያስተምሩትን አበረታቷቸው ይጠነክሩ ዘንድ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሜአችሁን ፍጻሜ ንስጥሮስ ሳይሆን ፍጻሜ ቅዱሳን ያድርግላችሁ እመብርሐን ትስጥልን ጥበቃዋ አይለያችሁ አሜን❤❤❤❤
መመለስ 🎉ረ😢❤😢😢😅?ረ😊
አልገባኝም!!@@EnatEnat-qy7st
በጣም አስተማሪ የሆነ መዝሙር ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዴሜ እንባዬ አይቆምም ስሰማው በዛ ለይ ሰዎች ቢመስላቸው ብዙ የጎደለኝ የቀረብኝ የለም እኔ ሞሉ ሰው ነኝ ድንቅ ምስጋና
በእውነት ዝማሪ መላክት ያሰማልን ቀሪ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁንላችሁ👏👏👏
ላመስግነው እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 🤲ቸርነትህ ነው ያኖረኝ የኔ ጌታ ተመስገን 🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር 🤲🤲
♥️♥️♥️♥️♥️እውነትም የእረፍት እናት ናት እሄን መዝሙር ብሰመው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምል ዘመንክን ትባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ❤❤❤
እውነት ነው ካልሰጠኝ ይልቅ የሰጠኝ ብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ👏👏👏
🥰ከልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነውአላጉረመረምም በእኔ ላይ በሆነው🙏ዝማሪ መላእክት ያሰማለንን🙏
ቃለህይወት ያሰማል ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው በእውነት
እጅግ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛላቹ 😢❤
ቆሜ በትህትና አቀረብኩ ምስጋና😢😢😢እጆቼን 2እግሮቼን አንቀሳቅሼ ስርቼ ወጥቼ በመግባቴ ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል በየሆስፒታሉ ያሉትን ያልተመለከተው አይኔ 😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ይመስገን ፈጣርዬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ደስ የሚል አጥንት የሚያለመልም ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏👏👏👏👏
በእውነት ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን እንዳይ አደረከኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ሁሉም እንከን የማይወጣላቸው ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
በጣም ነው ሁሉንም መዝሙሮቹን ምወድለት እግዝሐብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ጨምሮ ጨማምሮ የብዛለት
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ልዑለ ባህሪይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤
ለኔ ለሀጥያተኛዋ እንድማር ያረገኝ መዝሙር ነው ።ቃለሒወት ያሰማልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በምልክት ቋንቋ መሆኑ ይበልጥ ደስ ያሰኛልና ብትቀጥሉበት እጂግ በጎ ነው በዚህ ሥራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ
በቀን እኮ ሳልሰማው አልውልም ዝማሬዎችህ ሁሉ ነጥቀው ነፍስን የሚያሳርፉ ናቸው
በእንባ ታጅቤ የሰማሁት መዝሙር ነው መሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ ከእርሱ በላይ ከንቱ በምድር የታለ ሁሉም ተሰጥቶን በኃጥያታችን ምክንያት የጎደልነውን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ይህን መዝሙር ከሀሳብ አምንጭነት አንስቶ እስከዚህ ያበቃችሁትን የተሳተፉችሁትን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ❤
እዉነት ነዉ የተሰጠንን ብናዉቅ ኖሮ አብዝተን ባልጠየቅን ነበር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናልን አሜን😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት የመዝሙር ቪድዮዎች ቢለመዱ መልካም ነው ደብራችን አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራልንም ስላስየዋወቃችሁልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አውነት አጥንት የሚያለመልም የመለእክት ዝማሬ ያሳማልን
ሙሉ አካል እና ጤና ተሰቶኝ ለማማርህ ይቅር በለኝ አምላኬ ስለሆነዉም ስላልሆነዉም ተመስገንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል እንዲሁም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! ጸጋውን ያብዛላችሁ!❤❤❤
እውነት በጣም ደሰ የሚል ዝማሬም ሰብከትም ነው ዝማሬ ማላክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ አምላኬ ይቅር በለኝ አንተ ደግ አምላክ የማላመሰግንህ ከንቱ ነኝ ተመስገንልኝ ክበርልኝ የኔ ጌታ ተመስገን
ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ያገልግሎቸት ዘመንናተቹሁን እግዚብሔር ይባርላተቹሁ❤❤❤🙏🙏🙏 እልልልልልልልልል🎉🎉
ቅዱሱ ቃልህን በጆሮየ ሰምቼ የዝማሬ አንደበት ሆኑልኝ ጣቶቼካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነውአላጎረመርምም በእኔ ላይ ሆነው ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ ከሱ በላይ ከንቱ በምድር ላይ የት አለ😢 ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ልቦናየን ክፈትልኝና ላመስግንህ
በእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏👏🙏 ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ለእርሱ ለእግዚአብሔር የምትዘምሩበትን ፀጋ ከታላቅ እድሜና ጤና ጋር ያድልልን🙏
ደጋግሜ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ካልሰጠህኝ የሰጠህኝ ብዙ ነው ዘማር መላእት ያሰማልን አቤል እነወድሀለን
ዘማሪ ዲ. አቤል ዘማረየን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በሰላም የጠብቃችሁ ዝማሬያችሁ እጅግ የሚመስጥ ነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ተመስገንልኝ የኔ ሞገስ🙏🙏 አቤልዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ካልስጠኝ ይልቅ የስጠኝ ብዙ ዝማሬመልአክት ያስማልን ውድሞች እህቶቻችን በቤቱ ያፅናቹ እስከ ህይወት ፍጻሜአቹ የሴጣን ፈተና ክባድነው አገልጋዮች ከሱ ሲኦል ማውረድ ይጥራል ሲጥናኤል ዝማሪ አቤልመክበብ መዝሙሮችህ በሙሉ ውስጥ ስርስረው ይገባል ውንጌልን ተግብረህዋል
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እእእእእእልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መልአት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝያብሄርይመስገንእዴሜህንያርዝመው።መዝሙሮችንበጣምነውየምወደው።
እግዚአብሔር ይመስገን ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ ለሆነው❤❤❤
አዝመቾቹ ሁሉ ለእኔ ትልቅ ማስተማርያ መገሰፅሽያ ናቸው:: አቤቱ ሆይ ይቅር በለኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አቤልዬ ተባረክ ጸጋው ጨምሮ ያብዛልህ
ሁሌ መዝሙርህ ላይ የአንተን እይታህን አያለው እና ይገርመኛል ብቻ እግዚአብሔር በፀጋው ለስማያዊዉ ክብር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ ዳዊት ወያሬድን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤እኔስ ቤተ መቅደሱ እጣነ መአዛው ናፍቆኛል😢😢
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 😍😍😍
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 🙏🙏🙏
እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤እግዚአብሔርን በመከራ ውስጥ ማመስገን ተማርኩ❤❤❤
ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን
ውሰጤን የሚነካ መዚሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን . ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ ተክለሃይማኖት ይባርክልህ❗❗
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ያደርሰን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀🍀🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላይክትን ያስመልን ያገልግሎት ዘመንናቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው ዘማሪ አቤል እኔ እና ቤተሰቦቼ በጣም እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሳንሰማ አኑልም አናድርም በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋሕዶ እመነተ 😢 በእውነቱ የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰምልን😇😍🙏🏻
የኔ መዳንያለም ከንተ ሁሉን ታየሐክ ያለሁበትን አንተ ታውቃለክ እና እኔ ባርያክን አሰበኝ ነምወድክ ወንድሜ በዠዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏❤
የሚያክም ዝማሬ በእዉነት አቤልዬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ረዢም ዕድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለዉ እራሴን አየሁበት❤❤❤❤
ቃላት የለኝም 💯እጅግ ተነክቼበታለሁ እግዚአብሄር አባቴ አንተ አትሳሳትም በእኔ ላይ ያልከው ይሁን! አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ ዝማሬው የምልክት ቋንቋን ማስገባቱ ደግሞ እጅግ መልካም ተግባር ነው፡፡ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት የሚሹ ብዙ ነብሳት አሉ፣ እነሱን ታሳቢ ያደረገ መዝሙር መሆኑ በጣም ደስ ይላል፡፡
እውነት ነው ለኔም መፅናናቴ ነሽ እናቴ ኪዳነምህረት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድሜ ዘማሪ አቤል መክብብ❤❤❤❤❤❤
"ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ ለሆነው" ለስንት ጊዜ እንደሰማሁት እኔና እግዚአብሄር ነው የምናውቀው እግዚአብሄር በቤቱ ያቆይህ እድሜህ ያርዝምልን ወንድሜ
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
እግዚያብሄር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሂወት የሆነ መዝሙርው አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላክ ያሳማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን
እውነት ነው ካልሰጠኝ ይልቅ የሠጠኝ ብዙ ነው ለካ🤔🤔 ማርያምን ትላንት ማታ የሌለኝን እያሠብኩ ሳለቅስ ነበርና በቀጥታ ይሄ መዝሙር እኔ እንድማር የወጣ ነው። ፈጣሪዬ ሆይ ባለኝም በሌለኝም ነገር ተመስገን🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢😢
@@abigetasew8326 ጥሩ ማስተዋል ነው እህቴ። የማንቃቂያ ንግግር እየተባለ በየመጽሕፉ የምናነብውና በየቪዲዮው የመንሰማው ሁሉ ከዚ የተነሳ ነገረ ግን አቋራጭ መንገድን እየቀላቀል የሚያሰናክል ስለሆነ ነው እንጅ ቤተክርስቲያናችን እንዲህ ሙሉ አድርጋ አንድናስተውል ለዚህም ዓለም ለወዲያኛውም ዓለም የሚያስፈልገንን እንዴት እንደምናገኝና እንደምንጠቀምብት አሰናድታ አቅርባልንላችና እግዜብሄር ይመስገን። ማስተዋሉን ይስጠን። ዘማሪያንን ዝማሬ መላዕክትን ያሰምልን።
ሙሉ አካል ሰጥተኸኝ በሀጥያት ያባከነ እንደኔ አይነት ከንቱ የለም!!! አምላኬ አባቴ ይቅር በለኝ!!! አንተ መሀሪ ስለሆንክ ማረኝና እንዳመሰግንህ እድሜን ስጠኝ!!! እግዚአብሔር አባቴ ተመስገንልኝ!!!
አንቺስ እድለኛ ነሽ ሀጢያተኛ መሆንሽን እንኳን ታውቂዋለሽ እኔ አለሁ አደል ለምን እንደተፈጠርኩ ማላቀው ዘመኔን በሙሉ በሃጢአት የአባከንኩኝ ማረባ😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ማይገባኝን ስሰማ 😢 ማይገባኝን ሳይ እሱ ይቅር ይበለኝ ይበለን በእውነት በቅዱስ ስሙ ባፈሰሰልኝ ደሙ አጥያቴ ብዙነው ና😢😢😢
🥺🥺🥺🥺@@yikebertadesse2178
Deg mehazri egha eyebedelnew enkan befikir yemiyay abat new yalen orthodox mehon metadel new
Enes betam bizu neger adrgew yaltewegn amlak mechem yemaykeyerbgn kiberlign abate
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 😊🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
ይህ መዝሙር ሲለቀቅ ከሰሙት ጥቂት ሰዎች አንዱ በመሆኔ ደስ ብሎኛል:: አጥንትን የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን::
z
ቃላት ሳላወጣ ቆሜ በትህትና
በጣቴ ምልክት አቀረብኩ ምስጋና.....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነዉ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለሁላችን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ
ከርሱም በላይ ከንቱ በምድር ላይ የታለ.........😢😢😢
😢😢😢............................ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አና የማናገር ልጅ አለኝ በጣም ይወደዋል። ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭
ስላደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 😊😊😊
እመብርሀን አንደበቱን ትፍታው እግዚአብሔር ያሳድገው
Abune hara dingle wisejwe
Hulum lebego new emebrhan tfewsew amennnn
Fetari bemehert eju yedabselishe❤
" ከጆሮዬ ፈንታ በልቤ አንደበት የእግዚአብሔር አምላክ ምስጋና እንዘምራለን። "🙏🏼
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
እጅግ የሚገርም የሚደንቅ እስከዛሬ ያልታሰበ በጣም አስተማሪ ዝማሬ ይብላኝ በተለይ እንደኔ አይነት ሙሉ አካል ያለኝ ምስጋናን የማላቀርብ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የግጥም ደራሲው እጆች ተባረኩ ይሁን
በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤
ረ 🥴ጠቃሚ ሠረኪኮለ?ሌኀ፣ጸ፣፣
❤❤❤❤❤❤❤😢
Qa😊
ከተለቀቀ ሰዓት ጀምሮ ደጋግሜ ብሰማው ምንም አልጠግብ አልኩ ገሩም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አቤልዬ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊
🎉syqbtw🎉
Gugugiv😂😮
Yfufuco
አቤልዬ ስለአንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም ብቻ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
የሚደንቅና መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ይኽንን በማሰባችሁና በማቅረባችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ይባርካችሁ የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝምላችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!!!!!!!
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ከእዚ በላይ ጰጋውን ያብዛልክ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ ነው የኔ ጌታ መድሀንያለም እንዴት ብላመስግንህ በምንስ ቃል ልግለፅህ አምላኬ ውበቴ
ማንነቴ
የህይወቴ መረ
የደስታዬ ምንጭ
የኑሮዬ አጣፋጭ
ያላንተ ህይወት ባዶ ናትኮ ቸሩ ሆይ ያንተ ስለሆንኩ ተመስገን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን መስማት ለተሳናቸው ወገኖቻችን ትልቅ ለውጥ ነው ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እርሱ ሳያውቀው መቼ ሆነ? ክብር ለእርሱ ይድርስው!!!
ስሰማው እንባየ ይፈሳል
ሁልጊዜ ከመፀለየ በፊት በደምብ ሰምቸነው የምፀልየው ሐሳቤን ስብስብ ያረግልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን የጠፋነውን ልጆቹን ወደቤቱ ይሰብስበን
🎉🎉🎉 I will be home
🎉dkgxz
Unvnvbx
Tuchs
Gnvnthhhhhh
Tru
yhinn
Gkbn
❤❤❤thin
Qh🎉❤can
Hohn
Bnnm
Hhk🎉jh
አዎ ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው ።የሌለኝን እያየሁ ሀሉሌ አማርራለሁ ግን እኮ ያልሰጠኝ የማይጠቅመኝን ነገር ነው ።እግዚያብሔር ይመስገን የሚጠቅመኝን እሱ ያዉቃል እና ሁሉንም በጊዜዉ ይሰጠኛል❤⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏
እራሴን የፈተሽኩበት ድንቅ መዝሙር ነዉ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏⛪️⛪️🙏🙏
ድንቅ ነው መዝሙሮችክ ሁሉ እ/ር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ
ከርሱም በላይ ከንቱ በምድር ላይ የታለ🙏🥹👏
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ያደረገልን ብዙ ነው ማመስገን ብቻ ነው ለመድኃኔዓለም 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በኔ ላይ በሆነው እውነት ነው እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በምልክት ቋንቋ ደግሞ በመሆኑ እጅግ ደስ ተሰኝቻለሁ በባለፈው ራማ ቲዩብ ላይ መምሕር ኢዮብ ይመኑ ሲያስተምሩ ከጎናቸው ቆማ በምልክት ቋንቋ ስታስተምር እጅግ ደስ ብሎኝ እንዲህ ያለ ነገር ቢስፋፋ እያልኩ አስቤ ነበር እናም በመዝሙር መልክ ስላይሁም ደስ ብሎኛል ቀጣይም እንጠብቃለን በቋንቋ ምልክት የሚያስተምሩትን አበረታቷቸው ይጠነክሩ ዘንድ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሜአችሁን ፍጻሜ ንስጥሮስ ሳይሆን ፍጻሜ ቅዱሳን ያድርግላችሁ እመብርሐን ትስጥልን ጥበቃዋ አይለያችሁ አሜን❤❤❤❤
መመለስ 🎉ረ😢❤😢😢😅?ረ😊
አልገባኝም!!@@EnatEnat-qy7st
በጣም አስተማሪ የሆነ መዝሙር ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዴሜ እንባዬ አይቆምም ስሰማው በዛ ለይ ሰዎች ቢመስላቸው ብዙ የጎደለኝ የቀረብኝ የለም እኔ ሞሉ ሰው ነኝ ድንቅ ምስጋና
በእውነት ዝማሪ መላክት ያሰማልን ቀሪ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁንላችሁ👏👏👏
ላመስግነው እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው
አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 🤲
ቸርነትህ ነው ያኖረኝ የኔ ጌታ ተመስገን 🤲
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር 🤲🤲
♥️♥️♥️♥️♥️እውነትም የእረፍት እናት ናት እሄን መዝሙር ብሰመው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምል ዘመንክን ትባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ❤❤❤
እውነት ነው ካልሰጠኝ ይልቅ የሰጠኝ ብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ👏👏👏
🥰ከልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው
አላጉረመረምም በእኔ ላይ በሆነው🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማለንን🙏
ቃለህይወት ያሰማል ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው በእውነት
እጅግ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛላቹ 😢❤
ቆሜ በትህትና አቀረብኩ ምስጋና😢😢😢እጆቼን 2እግሮቼን አንቀሳቅሼ ስርቼ ወጥቼ በመግባቴ ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል በየሆስፒታሉ ያሉትን ያልተመለከተው አይኔ 😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ይመስገን ፈጣርዬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ደስ የሚል አጥንት የሚያለመልም ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏👏👏👏👏
በእውነት ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን እንዳይ አደረከኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ሁሉም እንከን የማይወጣላቸው ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
በጣም ነው ሁሉንም መዝሙሮቹን ምወድለት እግዝሐብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ጨምሮ ጨማምሮ የብዛለት
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ልዑለ ባህሪይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤
ለኔ ለሀጥያተኛዋ እንድማር ያረገኝ መዝሙር ነው ።ቃለሒወት ያሰማልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በምልክት ቋንቋ መሆኑ ይበልጥ ደስ ያሰኛልና ብትቀጥሉበት እጂግ በጎ ነው በዚህ ሥራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ
በቀን እኮ ሳልሰማው አልውልም ዝማሬዎችህ ሁሉ ነጥቀው ነፍስን የሚያሳርፉ ናቸው
በእንባ ታጅቤ የሰማሁት መዝሙር ነው መሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ ከእርሱ በላይ ከንቱ በምድር የታለ ሁሉም ተሰጥቶን በኃጥያታችን ምክንያት የጎደልነውን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ይህን መዝሙር ከሀሳብ አምንጭነት አንስቶ እስከዚህ ያበቃችሁትን የተሳተፉችሁትን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ❤
እዉነት ነዉ የተሰጠንን ብናዉቅ ኖሮ አብዝተን ባልጠየቅን ነበር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናልን አሜን😍😍😍
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት የመዝሙር ቪድዮዎች ቢለመዱ መልካም ነው
ደብራችን አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራልንም ስላስየዋወቃችሁልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አውነት አጥንት የሚያለመልም የመለእክት ዝማሬ ያሳማልን
ሙሉ አካል እና ጤና ተሰቶኝ ለማማርህ ይቅር በለኝ አምላኬ ስለሆነዉም ስላልሆነዉም ተመስገንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል እንዲሁም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! ጸጋውን ያብዛላችሁ!❤❤❤
እውነት በጣም ደሰ የሚል ዝማሬም ሰብከትም ነው ዝማሬ ማላክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ አምላኬ ይቅር በለኝ አንተ ደግ አምላክ የማላመሰግንህ ከንቱ ነኝ ተመስገንልኝ ክበርልኝ የኔ ጌታ ተመስገን
ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ያገልግሎቸት ዘመንናተቹሁን እግዚብሔር ይባርላተቹሁ❤❤❤🙏🙏🙏 እልልልልልልልልል🎉🎉
ቅዱሱ ቃልህን በጆሮየ ሰምቼ የዝማሬ አንደበት ሆኑልኝ ጣቶቼ
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው
አላጎረመርምም በእኔ ላይ ሆነው
ሙሉ አካልን ይዞ ማመስገን ያልቻለ
ከሱ በላይ ከንቱ በምድር ላይ የት አለ😢 ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ልቦናየን ክፈትልኝና ላመስግንህ
በእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏👏🙏 ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ለእርሱ ለእግዚአብሔር የምትዘምሩበትን ፀጋ ከታላቅ እድሜና ጤና ጋር ያድልልን🙏
ደጋግሜ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ካልሰጠህኝ የሰጠህኝ ብዙ ነው ዘማር መላእት ያሰማልን አቤል እነወድሀለን
ዘማሪ ዲ. አቤል ዘማረየን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በሰላም የጠብቃችሁ ዝማሬያችሁ እጅግ የሚመስጥ ነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ተመስገንልኝ የኔ ሞገስ🙏🙏 አቤልዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ካልስጠኝ ይልቅ የስጠኝ ብዙ
ዝማሬመልአክት ያስማልን ውድሞች እህቶቻችን በቤቱ ያፅናቹ እስከ ህይወት ፍጻሜአቹ የሴጣን ፈተና ክባድነው አገልጋዮች ከሱ ሲኦል ማውረድ ይጥራል ሲጥናኤል
ዝማሪ አቤልመክበብ መዝሙሮችህ በሙሉ ውስጥ ስርስረው ይገባል ውንጌልን ተግብረህዋል
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እእእእእእልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መልአት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝያብሄርይመስገንእዴሜህንያርዝመው።መዝሙሮችንበጣምነውየምወደው።
እግዚአብሔር ይመስገን ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው አላጉረመርምም በእኔ ላይ ለሆነው❤❤❤
አዝመቾቹ ሁሉ ለእኔ ትልቅ ማስተማርያ መገሰፅሽያ ናቸው:: አቤቱ ሆይ ይቅር በለኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አቤልዬ ተባረክ ጸጋው ጨምሮ ያብዛልህ
ሁሌ መዝሙርህ ላይ የአንተን እይታህን አያለው እና ይገርመኛል ብቻ እግዚአብሔር በፀጋው ለስማያዊዉ ክብር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ ዳዊት ወያሬድን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤
እኔስ ቤተ መቅደሱ እጣነ መአዛው ናፍቆኛል😢😢
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው
አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 😍😍😍
ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ቡዙ ነው
አላጉረመርምም በእኔ ላይ በሆነው 🙏🙏🙏
እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤እግዚአብሔርን በመከራ ውስጥ ማመስገን ተማርኩ❤❤❤
ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን
ውሰጤን የሚነካ መዚሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን . ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ ተክለሃይማኖት ይባርክልህ❗❗
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ያደርሰን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀🍀🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላይክትን ያስመልን ያገልግሎት ዘመንናቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ ካልሰጠህኝ ይልቅ የሰጠህኝ ብዙ ነው ዘማሪ አቤል እኔ እና ቤተሰቦቼ በጣም እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሳንሰማ አኑልም አናድርም በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋሕዶ እመነተ 😢 በእውነቱ የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰምልን😇😍🙏🏻
የኔ መዳንያለም ከንተ ሁሉን ታየሐክ ያለሁበትን አንተ ታውቃለክ እና እኔ ባርያክን አሰበኝ ነምወድክ ወንድሜ በዠዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏❤
የሚያክም ዝማሬ በእዉነት አቤልዬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ረዢም ዕድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለዉ እራሴን አየሁበት❤❤❤❤
ቃላት የለኝም 💯
እጅግ ተነክቼበታለሁ
እግዚአብሄር አባቴ አንተ አትሳሳትም በእኔ ላይ ያልከው ይሁን! አሜን