📛 አሳፋሪው የዘፋኝ "ጋሽ መሐሙድ አህመድ" የመድረክ ተግባር ተወገዘ "ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ምን አለ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 268

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  13 วันที่ผ่านมา +13

    🌼 በእግዚአብሔር ስም ቃል ምገባላችሁ ነገር "ኦርቶዶክስ ቲዩብ"ን SUBSCRIBE በማድረጋቸሁ ብዙ ምታተርፉት ነገር መኖሩን 🤩 የእውነቴን ነው ማርያምን አሁኑኑ ተቀላቀሉ ይኸው 👉youtube.com/@haile_michael-1?si=282C6X6SvshMXPjH

    • @shimeliskassahun584
      @shimeliskassahun584 12 วันที่ผ่านมา

      @@Haile_Michael-1 ጥሩነዉ ነገር ግን ከህይወት ይልቅ ታይታን ከህግ ይልቅ ስርአት ከፅድቅ ይልቅ ድርጊት ላይ ያተኩራል ወጣቶች ላይ አይሰራም እንግዳ አይጋብዝም የራሱ ቀረፃ የለዉም ቀነጣጥቦ ከየቦታዉ ያቀርባል ክርስቶስን ለመስበክ አልታደለም ብዙ ስራ ይጠበቅበታል ከሰማኝ ታተርፉለህ

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 14 วันที่ผ่านมา +84

    ዘፈን ለክርስቲያን እንደሃጢያት ይቆጠራል በሚለዉ እስማማለሁ። ግን አቶ መሐሙድ ዘፋኝ ሆኖ እንዴት እግዚአብሔር ይመስገን ይላል ብላችሁ የምትወቅሱትን በፍፁም አልቀበልም። ሁላችንም በተለያየ መልኩ ኃጢያተኞች ነን። ስለዚህ ኀጢያት አልሰራንም ወይም አንሰራም የሚል ሰዉ ካለ ብቻ አቶ መሐሙድን ይዉቀሰዉ። የእድሜ ፀጋ እግዚአብሔር ስላረገዉ ወይም በሰላም በመሐከላችን መገኘት በመቻሉ ወይም በሌላ ምክንያት አማላካችን በማመስገኑ እኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። እኔ ኅጢያተኛ ነኝ። እግዚአብሔር አምላኬን ግን በየሰዓቱና በየቀኑ አመሰግነዋለሁ። ስለዚህ እባካችሁ እራሳሁን እንደፃድቅ አትቁጠሩ።

    • @akliluzewdie8658
      @akliluzewdie8658 13 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል

    • @nigusekebede4186
      @nigusekebede4186 13 วันที่ผ่านมา +1

      Egziabher yemimesegenbet bota ale bebete mekdes eshi

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 13 วันที่ผ่านมา

      ከዛ ቅዳሜፐደሞ ዘፈነ እሺ አይጋጭም ?

    • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
      @BIRUKFILMENTERTAINMENT 13 วันที่ผ่านมา +4

      @ አቶ መሐሙድ በስራዉ ዘፋኝ ነዉ። ዘፋኝነት ደግሞ በክርስትና ሃይማኖት ሃጥያት ነዉ። ስለዚህ እኛ ለአቶ መሐሙድ የምንመኘዉ ለእኛ የምንመኘዉን ለቁርባን እንዲቀርቡ ነዉ እንጂ፣ ዘፋኝ እንዴት እግዚአብሔርን ያመሰግናል የሚል የሚያሳፍር የወቀሳ ተገፃፅ መሆን የለበትም። አቶ መሐሙድ በበነጋታዉ ዘፈነ አልክ አንተስ በበነጋታዉ ወይም ዛሬ ወይም ወደፊት ምንም ሃጥያት አልሰራህም ወይም እንደማትሰራ እርግጠኛ ነህ? መጀመሪያ ዓይናችን ዉስጥ ያለዉን ጉድፍ እናዉጣ ስለሌላ ሰዉ ዓይን ጉድፍ ከምናወራ። እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይገርማሉ.

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 13 วันที่ผ่านมา +15

    ውይ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ ማሙድ እንደ ሮፍናን እንደ ልጅ ሚካኤል ሴት በራቁት መድረክ ላይ እንዲሁም የጣኦትን ምልክት በመቀሰር ክፉ ተምሳሌት አልነበሩም ነፍሳቸውን እንደዘንድሮ ዘፋኞች ለሰይጣን አልሸጡም, ይልቁን እናትና ልጁን የሚያመልኩ እንዲሁም በቅርቡ በጣም ታመው የኪዳነምህረትን ፀበል ሲፀበሉ ከርመው ተፈውሰው ምህረትን አግኝተዋል ፣፣ ዲያቆን ሀይለ ሚካኤል አንተ ደሞ ሙሉ በሙሉ ራስክን ፃድቅ ወይም ቅዱስ አድርገህ እሳቸውን መፍረድህ በፍፁም ስህተት ነው ታረም አትቸኩል ጋሽ ማሙድ እግዚአብሔርን በማመስገናቸው ለምን ቅሬታ ይሰማሀል ጋሽ ማሙድ እኮ ዘፋኝ ናቸው እንጂ ዲያቆን አይደሉም ነገር ግን በቃ እግዚአብሔርን አመስግነዋል ፣፣ ማንም የቆመ ቢመስለው ...😀

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 13 วันที่ผ่านมา +9

    ምስጋናው ስሕተት ነው ብዬ በግሌ አላምንም።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 14 วันที่ผ่านมา +8

    ከእግዚአብሔር ኃይል በቀር ምንም ታልቅ ኃይል የለም‼️ እግዚአብሔር ይባርከን ይቅር ይበለን ምድራችንንም ከዚህ ጥፋት ያድንልን 🤲

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ለእመብርሀን ክብርና ምስጋና ይገባታል❤❤❤

  • @Biza-b6h
    @Biza-b6h 13 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለህይወት ያሰማልን አበተቸነ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ 👏😍

  • @shesho4631
    @shesho4631 14 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለህይወት ያሰማልን አተም ወድም በርታልን አባታችን እድሜና ጤና ይሠጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 13 วันที่ผ่านมา +3

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን 3" ቃለሕይወት ያሰማልኝ

  • @mengistuambelu6339
    @mengistuambelu6339 13 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም ቆሻሻዎች ናቹ ደስ ሊላቹ ሲገባ እግዛብሄር ስለተመሠገነ ጭራሽ ትነቅፋላቹ በጣም ታሳፍራላቹ እግዛብሄር አምላክ ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም። ጋሽ መሀሙድ አህመድ ከዚ በፊት መዝሙር ሠርተዋል ታዲያ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነዉ ለመተቸት የበቃችሁት። በጣም ታሳፍራላቹ ጋሽ መሀሙድ ያመሠገኑት አምላክ እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት። ለናንተ ደሞ ልብ ይስጣቹ። እግዛብሄር ታላቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 14 วันที่ผ่านมา +36

    የአቶ መሀሙድ አህመድ ዝግጅቱ ዘፈን ብቻ ሳይሆን እሳቸው በህይወት ግዜአቸው ላደረጉት ስራ የመስናበቻ የምስጋና ፕሮግራም ነው እና በዝያ ላይ እግዚአብሔር ለዚህ ያደረስኝ ብለው ቢዘምሩ ምንድን ነው ችግሩ ከአሁን በሂላ ዘፈን አይዘፍንም አርጅቷል ለፈጣሪው ምስጋና ስለአቀረበ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ፈራጁ ፈጣሪ ስለሆነ ሁሉንም ነገር ተቃዋሚ ባንሆን ጥሩ ነው መሀሙድ አህመድ እንኳን ለዚህ አበቃህ በሙያህም ብዙ አድርገሀልና ምስጋና ይገባሀል ድምፅህን የሰጠህ ፈጣሪ ስርተህ እንድትኖርበት ነበር እሱን በደንብ ተጠቅመህበታል ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ::

    • @akliluzewdie8658
      @akliluzewdie8658 13 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል

    • @kkkoooo7197
      @kkkoooo7197 13 วันที่ผ่านมา +2

      U are correct

    • @adis-c6r
      @adis-c6r 13 วันที่ผ่านมา +5

      ችግር የለውም የምትሉ ሰዎች ችግር አምጪዎች ናችሁ!

    • @haileyesusmersha432
      @haileyesusmersha432 13 วันที่ผ่านมา +1

      A person who does not know the teaching of the church always say talk .....

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 14 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እናት ድግል ማርያም ትመሰግን እሄን አይቸ እምነተ ብርሃን ነዉ አልኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 12 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለእመ ብርሃን ለቅድስት ድንግል ማርያም።

  • @martimartina6641
    @martimartina6641 7 วันที่ผ่านมา

    ገና ገና ገና እንዘምራለን አሜን❤❤❤

  • @solomonkebede2883
    @solomonkebede2883 10 วันที่ผ่านมา +1

    ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ነው የሰማሁት የመጨረሻ ሰዐታቸውን ነው የተጠቀሙት ምንድ ነው ስህተቱ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 14 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይስጥልዎት መምህራችን፣ መች ይገባቸዋል የተደረገውን ደህና ነገርማ መች ይወዳሉ እያወቁት ጠላቶች ናቸው፣ ሌሎቹ ሐገራትኮ ያነብቡት ማለቴ ነው እንዴት እንደሚደመሙ በበፊት ንጉሶቻችን፣ እኛን ባስከበሩ ገዳዮች በዳዮች ተባሉ፣

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

    • @samuelfeleke220
      @samuelfeleke220 12 วันที่ผ่านมา

      ዘፈን ሀጢያት ነው ትክክል ዘፋኝ እግዚአብሄርን አያመስግን ወይም አያምልክ ማለት ትክክል አይመስለኝም ተሳስቼም ከሆነ እማራለሁ

  • @fefeKinfuፋኒቾ
    @fefeKinfuፋኒቾ 13 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የሚገርመው ለምን ዘመረ ይባላል???መች ነው ግን ነገሮችን መበለት ምናቆመው ይህ እራሱ ትልቅ ሃጥያት ነው

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 14 วันที่ผ่านมา +5

    የዲያቆን ዮርዳኖስ ተግሳጽ ትክክል ነው ብዙ ሰዎች አይመቻቸውም ግን ወደድንም ጠላንም እውነቱን ነው የሚነግረን

  • @BettyKebed-o6i
    @BettyKebed-o6i 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤ የንስሀ እድሜ ነበር😢😢

  • @Chaina88
    @Chaina88 13 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነህ የኛ ጌታ በግርግም እንጂ በዛፍ ስር አልተወለድም ለማየት ያብቃችሁ በቅርቡ ጌታችንን ዝቅ ብለው ሁሉም ያመልኩታል

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 12 วันที่ผ่านมา

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 วันที่ผ่านมา

    ለመናገር ያልተመቸሕ ምኑ ነው የጥንቆላ መጻሕፍትም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለው ነው የሚጀምሩት አታውቅም የዘፈኑም ታዳሚ የጥንቆላውም ተጠቃሚ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል እኮ እራሳቹን አታታሉ የምታወሩት እራሱ ትወና ነው እግዚአብሔር እውነትን ያብራላቹ ወገኖቼ እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @geralegas47
    @geralegas47 12 วันที่ผ่านมา

    ክቡር ወንድማችን መደቡ በጣም ጥሩ ነው የመሐሙድ ኣሕመድ ጉዳይ መጀመርታ ወደ ክርስትና መምጣት ነበርበት ተጠምቆ መዝሙር የክርስትና ነው እሱ ያደረገው እኔ ኣልገባኝም

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 12 วันที่ผ่านมา

    Egziabher denk sera eyasaye newu Egzio mahren krstos yikre bele be Egziabher ayikeledem yikr belachu🙏🙏🙏

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን ዶ / ር ዘበነ !!

  • @BrukAsfaw-d2v
    @BrukAsfaw-d2v 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ድንቅ ታምር ነው

  • @Zearyam21
    @Zearyam21 12 วันที่ผ่านมา

    አይናችን እራሳንን ስለማያይ በሁሉ ነገር ትችት ላይ ነን ወይ ሀገሬ

  • @MesayTesfaye-ph5di
    @MesayTesfaye-ph5di 10 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃ ማንም ይናገረው(ይዝፈነው) በየትኛውም የላቀ ቋንቋ ይነገር በየትኛው አውቀት ይገጠም ለሰው ልጅ የመጣ ስውር የጥፋት መሳርያ ነው። ሙሉ ሰውነታችንን የሚቀማ እኛን አካላችንን የሚያዝል ነፍሳችንን ወደ ጨለማ የሚያስጉዝ የጥፋት ሰይፍ በጆሮ የሚገባ አደንዛዣ እጽ ነው። አዝናለሁ አንድ በሙዚቃ እስረኛ ለሆነ ሰው ሌሎች ሺዎች ወዶ ገብ የጨለማ እስረኛ በማዬቴ።

  • @Tadioschakle
    @Tadioschakle 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንስ በእንዳንተ አይነት አስመሳይ ፈራጆች ምክኒያት በይማኖቴ እንዳፍር እየሆንኩ ነዉ ለሀገር የለፍን ሰዉ ምስጋናዉ ቢቀር ቀንድ አድርጎ መፖሰት በጣም ሚያሳፍር ነዉ ሲጀመር እኛ ሀገር ዘፈንን በተመለከተ ያለን አመለከካከት ራሱ የተዛባ ነዉ ዘፍኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም ሚለዉ ነገር የትርጉም ስተት ነዉ ከኛ ሀገር ዉጭ የየትኛዉም ሀገር መፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም ኢቭን የኛ መፅሀፍ የተተረጎመባቸዉ የግሪክና ኢብራይስጥ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሳይቀር የለም ታዲያ እኛ ቀየት አምጠን አስገባነዉ

  • @biruckhaileworku2352
    @biruckhaileworku2352 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ይላል እኮ ሁሉ!!!!
    ኃጢአተኛነቱን ግን ይሸፍነዋል ማለት ግን አይደለም
    ጥፋቱን አውቆ እያወቀ ዘፈኑን የቀጠለ የኖረበት ንሰሃ ያልገባ ጥፋቱን አውቆ ያልተወው ያልተመለሰ
    ዘመኑን የፈጀ
    ፍፃሜው ሲዖል
    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
    - ገላትያ 5፥21

    • @BirukYohanes
      @BirukYohanes 12 วันที่ผ่านมา

      ዘፈን መንግስተ ሰማይ አይገባም ሚለዉ ነገር የትርጉም ስተት ነዉ ከኛ ሀገር ዉጭ የየትኛዉም ሀገር መፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም ኢቭን የኛ መፅሀፍ የተተረጎመባቸዉ የግሪክና ኢብራይስጥ መፅሀፍ ላይ ሳይቀር የለም

    • @biruckhaileworku2352
      @biruckhaileworku2352 11 วันที่ผ่านมา

      @@BirukYohanes
      ያወሩለትን ሁሉ አዎ ብሎ መቀበል ሞኝነት!!!!
      ክብርን ለአምላክህ ብቻ አብዛ
      ************,,,,
      ነፍሴ ነሽ አንቺ ያላንቺ መኖር አቃተኝ መዘበራረቁ ይቅር
      *********
      ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሌላ አታመስግን
      ክብር ይሁንለት ለንጉሱ ለኤልሻዳዩ አምላክ እያሉ መዘመር ይሻላል!!!!!!!☘️

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን መጣህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 12 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yistelen wendmi enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SosiFantaye
    @SosiFantaye 13 วันที่ผ่านมา +3

    ዘፈን ኃጢአት ኃጢአት ነው አናመቻምችም ስለዚህ ጋሽ መሀሙድ ልክ አይደሉም ቤተክርስቲያን ኃላፊነት አለባት በንስሀ ወደ እግዚአብሔር እንዲመጡ ማድረግ እንዳለባት ይሰማኛል

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችንም ሀጢአተኞች ነን። ንስሃ መግባት እንጂ በሌላው እየፈረዱ መመጻደቅ የክርስቲያን ተግባር አይደለም።

  • @Solash.Har-l3i
    @Solash.Har-l3i 12 วันที่ผ่านมา

    ምን አደረጉ እግዚአብሔር ይመሰገን ሥላሉ የእውነት ትልቅ ሰው ናቸው መጠጥ ጠጥተው ሰክረው እሰክሰታ የሚወርዱት ቄሶች አደሉም ወይ እራሳችሁን ፈትሹ

  • @genetkebede489
    @genetkebede489 7 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ዘፈን ካቆመ ዘፈን ይጠፋል!"ሌላ ማንም ስለማያዳምጥ

  • @atuabeb
    @atuabeb 12 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ስለማንቀበል ነዋ የማንከታተለው።የሰይጣን ዘመን ስለሆነ ሰይጣናዊ ነገሮችን ነው ላይክ የምናደርገው

  • @tigi1869
    @tigi1869 13 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አደረገ ፈጣሪን ማመስገን ምንችግር አለው ? ከዚበዃላ አይዘፍን

  • @AstrAftr
    @AstrAftr 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ለክ ድንግል ወላድት አምላክ

  • @WowBest-g1b
    @WowBest-g1b 12 วันที่ผ่านมา

    Gashe Mehamud Ahmed Edmena Tena yestek

  • @fikaduhaile9383
    @fikaduhaile9383 13 วันที่ผ่านมา +3

    ገንዘብ ለመሰብሰብ የማይነካው አንካ አንቀባጥር ለነገርም ልክ አለው

  • @LealemDese
    @LealemDese 14 วันที่ผ่านมา +5

    የጋሽ ሙሃመድ ጥፋታቼው አልታየኝም ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ማለታቼው ነው ጥፋቱ? እኔ እንጃ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 12 วันที่ผ่านมา +1

    ህዝቡ ሃይማኖቱን እንጂ አርቲስቶችን / ዘማዉያንን / አይከተልም :: አስተካክል !!

  • @MikreCheru
    @MikreCheru 14 วันที่ผ่านมา +1

    God bless

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 14 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ የኔ ልጅ

  • @TztaKeder
    @TztaKeder 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርለሁላችንምማስተዋልይስጠን

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ መሐመድ ጥፋተኛ አይደሉም።
    በስተመጨረሻ እግዛአብሔርን አመሰገነ።
    ልክ ነው።
    ዝም ብሎ ሰውን ማዋረድ መልካም አይደለም በጣም ያሳዝናል. የብልግና ብልግናቸው. እራሱላይ ቀንድ ማድረጋቸው ሁፍፍፍ

    • @BirukYohanes
      @BirukYohanes 12 วันที่ผ่านมา

      በጣም ልክ ብለሀል

  • @BirukYohanes
    @BirukYohanes 12 วันที่ผ่านมา

    ዘፈን መንግስተ ሰማይ አይገባም ሚለዉ ነገር የትርጉም ስተት ነዉ ከኛ ሀገር ዉጭ የየትኛዉም ሀገር መፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም ኢቭን የኛ መፅሀፍ የተተረጎመባቸዉ የግሪክና ኢብራይስጥ መፅሀፍ ላይ ሳይቀር የለም

  • @senaitberhane2280
    @senaitberhane2280 12 วันที่ผ่านมา

    ማህሙድ እንጀራው ዘፈን ሆኖ ኖረ እድለኛ ሆነ ኖረ እግዛብሄር ን አመሰገነ ታዲያ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው የምንለው እንደሌሎቹ ንሰሀ ሳይገባ እንዳያልፍ ጊዜ ለንሰሀ ሰጥቶታል እና ይጠቀምበታል የሚል እምነት አለኝ አምላካችንየወረደው የጠፋውን ልጅን ወደ ቤቱ ሊመልስ ነው

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምታስቁት መሀሙድን የምትናገሩ ሰዎች እ/ር የናተ ብቻ ይመስላቹዋል የፈጠረውን አምላክ ማመስገን አይችልም ሁሉም በራሱ ይጠየቃል

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ! ጎበዝ ምርጥ ነገሮችን ነው የምታቀርበው! ለቀልድ የሚባክን ጊዜ አይኖረንም!😮 ስለአሜሪካ የተናገረውን ወንድም የቲክቶኩን ስም አልገለፅክልንም! ብትችል ፃፍልን! የሚጠቅመን ላይ እናተኩር! አመሰግናለሁ!❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግርም የሚለኝ እነዚህ መናፍቅ ነው ፔንጤ የሚባሉት አህዛቦች ሀሜት እና ወሬ ነው እንዴ የነሱ ፀሎት የመናደድ እና አይን የመታወር ስሜት ይነበብባቸዋል ይልቅ ኑ በብርሀኑ ግቡ ጨልሞአችሁ ነው የምትሰቃዩት

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 13 วันที่ผ่านมา

    Good bless every one of us. No body is perfect we are all trying to look like our Saver Lord Jesus Christ. The elder man. Mohamed gave Thanks to God. This shows that the Lord is alwasys first in everthing. So He did the right thing. Then started to sing the worldly song and this shows he is still that he not yet perfect. Any how let us bless him so that he moves to perfection.. mother 81 years

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 12 วันที่ผ่านมา

    ወላዲተ አምላክ ምልጃዋን ላመነ እንኳን የሚጠፋውን እሳት ከገኃነብ እሳትም ታድናለች አምናለሁ።

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 13 วันที่ผ่านมา

    እረ ወድሜ ማን ፍጹም አለናአ ጋሽ ማህሙድን ፊት የቀጠልከዉ ቀድ ምን ያደርግልሀል😢 ሰዉ ኦርቶዶክስነቱን እድጠላ ነዉ የምታደርገዉ ከይቅርታጋር

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 13 วันที่ผ่านมา +1

    መሐሙድ ታዲያ ማንን ያመስግ? የሚፈርድና የሚኩንን አንዱ እግዚሐብሔር ነው እናንተ ማን ፈራጅ አደረጋችሁ? የሰው ልጅ ድርሻ ወንጌልን ማስተማር ብቻ ነው ፍርድ የእግዚሐብሔር ነው።

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 9 วันที่ผ่านมา

    አስመሳይ ሁላ ለመንቀፍ የተፈጠረ ቢኖር አንደኞች ነን ዛሬ ስንት የሚነቀፍ በቤታችን እያለ አደባባይ ላይ የወጣ መጀመሪያ እራሱ ሀጢያት የሌለበት ይህችን ሴት ይዉገራት አለ ማንም ግን ሊሞክር አልቻለም ዛሬ ሰዉላይ እጅን ከመቀሰር እራስን ማየት ይሻላል

  • @genettsehaye1103
    @genettsehaye1103 12 วันที่ผ่านมา

    በማንኛውም ቦታ እግዚአብሔር ማመስገን ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ ቦታና ጊዜ አይመረጥም ለምን እየተቃወማችሁ አንደሆነ አልገባኝም ?

  • @alemneshhadi5315
    @alemneshhadi5315 13 วันที่ผ่านมา

    Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አለው ማቸው እኮ ኦርቶዶክስ ለማዋረድና ለማጠልሸት ነው ሀይማኖታችንን ላዋረደ ፈጣሪ የእጃቸውን እያሳጣቸው ፍርድ ከመድዬ አንጠብቃለን እስኪ ልቦና ይስጣችሁ እውነቱ ይሔ ነው

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 13 วันที่ผ่านมา

    በአግባቡ እግዚአብሔርን ማመስገን ተገቢ ነው። ባለማወቅ ለሚደረግ ስህተትና ከሃይማኖታዊ ስርአት የመውጣት ልምምድን ማስተካከል የመምህራን ድርሻ ነው። ከመኮነን ማስተማር ቢቀድም።

  • @gebreselassiealemseged3250
    @gebreselassiealemseged3250 13 วันที่ผ่านมา +1

    Selective ''ሰባኪ'' እግዚአብሔር ኤርትራን እና ትግራይን አንድ ቢያደርጋቸው ምን ሊፈጠር እንደሚችል ታውቃላችሁ አሉ'' ወይ ጉድ እግዚአብሄር ህዝብ ከህዝብ ጋር ይለያያል ማለት ነው? መጋቤ ሐዲስን ነው

  • @1mwaabt89
    @1mwaabt89 12 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia is a multi nation and multi religion country!

  • @elsageorge1821
    @elsageorge1821 12 วันที่ผ่านมา

    አርጅቶ የማሰብ ችሎታው ቀንሷል ግን እሱ ኃይማኖቱ ምንድን ነው?

  • @NigistKebede-e6u
    @NigistKebede-e6u 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 12 วันที่ผ่านมา

    ዘፍኝና ዘፋኝነት እርጉም ነው :: መጠጡንና ዘፋኝነቱ ከቤተክርስቲያን እና ከኦርቶዶክስ አርቁልን ንሰሀ ገብተው መመለስ ይችላሉ

  • @AmareSisay-ps8td
    @AmareSisay-ps8td 12 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ይችን አድርስልኝ፦ ሰው እዴት ለሁለት አምላክ ይገዛል ፡በጣም የሚያሳዝነው ያ ጮማ የሆነው የጉልምስና ዘመን በዓለም ሲዘል ይኖርና አጥንቱን እች ተረከቢ ውሰጅ ብሎ ለቤ/ክርስቲያን የጥላል እ/ር እኮ በጉብዝናህ ወራት አለጅ በሺምግልናህ አላለም ደግሞ አፋለኘ አመስጋኝ ነኝ ብሎ እ/ር ይመስገን ማለቱ ብርሃን ከጨለማ ምን ሕብረት አለው?

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነህ በ ጎልማስነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ነው ቢሆንም ደግሞ አሁንም ወደ ፈጣሪው ተመልሶ ቀሪው ጊዜው እንኩአን እያመሰገነ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ ቢያልፍ የሰማይ ቤቱንም ያሳምር ነበር እሱ ግን በሽኝቱም ቀን ሙዚቃ እንዳውም ሰይፉ ሲጠይቀው ስቴጅ ላይ ሞቴን ቢያደርገው ሲል በጣም ነው ያዘንኩት

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 12 วันที่ผ่านมา

    የድንጋይ ቅርጽ ከሆነ እኮ አይቃጠልም ከእንጨት ከተሠራ ነው የሚቃጠለው።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 13 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ዘፋኝ ሲጀምር የሚያወራው ነው ዘፈኔን ስላሳካልኝ እግዚአብሄር ይመስገን የሚሉትስ ?ምል ሊባሉ ነው እንዲያው ሁሉም ንደስራው ይፈረድበታል

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 12 วันที่ผ่านมา

    ሰው ያለ ክርስቶስ ነው ህይወት የሌለው።

  • @evetheg868
    @evetheg868 13 วันที่ผ่านมา

    እንደው አይነ ውሀህ መልካም እንደሆንክ ይናገራል። ጌታ ይጠብቅህ

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 12 วันที่ผ่านมา

    ሀውልት መኖሪያ ቤት አይጠብቅም እግዚአብሔር ግን ከአደጋ ይጠብቃል።

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 12 วันที่ผ่านมา

    እንድ፣ሰው፣ዘፋኝም፣ሆነ፣ጨፋሪ፣እግዚያብሔርን፣ስም፣አትጥራ፣ያለው፣ማነው?፣😮

  • @Samre1923
    @Samre1923 12 วันที่ผ่านมา

    አይ አለመታደል እድሜ መቀለጃ አይይይ ደሞ እግዚአብሄር ይመስገንን ምን አመጣው አለማወቅ ነው እንግዲህ ምን እንላለን

  • @kedir5245
    @kedir5245 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሳፋሪው አንተ ስለጋሽ መሀሙድ የለጠፍከው ነው እንጂ ጋሽ መሀሙድ ለዚህ እድሜ ያደረሰውን ፈጣሪውን በመድረክ ላይ ሆኖ ያመሰገነበት ወቅት ሊወገዝ አይገባውም ከዘፈን የበለጠ ስንት ሀጢያት በሚሰራበት ሀገር ውስጥ እየተኖረ የባሰውን ጉዳይ ከማጥራት ይልቅ ዘፋኝ የእግዚአብሔርን ስም ጠራ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የሚያሳፍረው ተቺዎቹን ነው

  • @FikerteGetaneh
    @FikerteGetaneh 12 วันที่ผ่านมา

    አዎያልተገባ።ዘፈንሐጥያትነውነገርግን።ሥለአገርመዝፈን።በፍጹምሐጥያትአይደለም።ይልቅጋሽመሐሙድንመውቀስት።ትተሕ።ጠዋትበቤተክርሥቲያን።ማታበዳንኪራ።የሑለትአለም።ሠካራሞችን።ገሥጻቸው።

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃው ቢያመሰግን ምን ችግር አለው ምነው ካለኛ አማኝ የለም አላችሁ ስውን ሁሉ አቃቂር እያወጣችሁ ሰውን ከሃይማኖት እያሸሻችሁት ነው እግዚአብሔር ማመስገኑ ክፋት የለውም

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 13 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ነካህ ሰውየው እኮ የሚያለቅሰው the whole house is gone እኮ ነው ያለው ቤቱ ሙሉ በሙሉ ተቃጥሎ only the statue ማለትም ሀውልቱ ምናልባትም ከድንጋይ የተቀረፀ ይሆናል ብቻ እሱ ብቻ ነው የተረፈው ሰዎቹ በተቃጠለው ሜዳ በሆነው ቦታ ላይ ሆኖ ሲያለቅስና ስለ ቤቱ “it’s gone it’s gone “ ሲል ነው የሚናገረው እሱ ነው የሚሰማው

  • @danmar8071
    @danmar8071 13 วันที่ผ่านมา

    ኅጥቲያትን መሸሸና መጸየፍ መልካም ነገር ነው፥ ይሁን እንጂ በጽድቅ፥በቅንነትና በእውነት የሚፈርደው እውነተኛው ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲፈርድ ለእርሱ የፍርዱን ወንበር እንስጥ አለበለዚያ ወንድምህን / አባትህን መመከር እያለብህ ዓይንህ ላይ ጉድፍ ተቀምጦ የሰውን እንዴት እኔ ላውጣልህ እንላለን? እንደገና ቃሉ አትፍርዱ እንዳይፈረድባችሁ፥ ፈራጅ በደጅ ቆሟል ይላል፥ለሁሉም እንደስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ይላል አልፋና ኦሜጋ የሆነው ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይልቁን ጌታም ይሁን ሐዋርያት እንዲሁም ቅድስት ቤየክርስቲያን የደከመውን ሰው ልናበረታና ለጸሎት በፈጣሪያችን ፊት ስንቆም እንድናሰበው ይነግሩናል።

  • @yeshibelet8832
    @yeshibelet8832 13 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እኔም እወዳቸዋለው

  • @WagayeAssefa-f7z
    @WagayeAssefa-f7z 12 วันที่ผ่านมา

    ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsehaiehaile6725
    @tsehaiehaile6725 13 วันที่ผ่านมา

    ከመቼ ወዲህ ነው ኦርቶዶክስ ዘፈንንና ዘፋኝነትን መቃወም የጀመረችው?

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ በበኩሌ ለምን ሲዘፍን ኖረ አልልም ሁላችንም እንደእግዚአብር ሀሳብ ሳይሆን በራሳችን የጠፋን ነን ግን ደግሞ እግዚአብሔር እድሜ የሚሰጠው ለንስሀ ነው እንጂ ደግሞ ደግሞ እንዲያሳዝን አይደለም

  • @yeshibelet8832
    @yeshibelet8832 13 วันที่ผ่านมา

    ሴጣንን እንዲያከብሩ የተደረገበት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እኔወላጆች.ነው የሚገርሙኝ

  • @mintsnotgizaw8440
    @mintsnotgizaw8440 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 14 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ጠላቶቹን በሰከንድ ማጥፋት ይችላል

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 13 วันที่ผ่านมา

    10:05 ላይ የመጣው ፓስተር ለምን የማርያምን ሃውልት ማሳየት ፈራ😎

  • @Mame-d6k
    @Mame-d6k 8 วันที่ผ่านมา

    Ethiopiawi

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 14 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 13 วันที่ผ่านมา +1

    አማራን እና ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ያለመ የዘር የሐይማኖት ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶ አብያተ ክርስቲያን እየተቃጠሉ ካህናት መምዕናን ዲያቆናት እየታረዱ እየተቃጠሉ በድሮን እየነደደ እልፋት ዝሜሬ ይህ እውነተኛ የሐይማኖታችን ስብከት አይደለም።

    • @VasileiosDelaportas
      @VasileiosDelaportas 11 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብለሀል ወዳጄ እይታ ብቻ።

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 13 วันที่ผ่านมา

    አትንኩኝ ባይነታችሁ አንድ ቀን !!!

  • @user-qe7cg8ch8v
    @user-qe7cg8ch8v 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ መሀምድ ጥሩ ነው የተናገረው ቢያስ እግዚአብሔር በልቡ እንዳለ ያሳያል ለዚህ አለም ሀሳብ የተገዙ ቢሆኑም

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 14 วันที่ผ่านมา

    ለንሰሃ ያበቃኚ ለማለት ይሆናል ጋሺ ሃመድ አህሙድ ዝም ብለዉ አሰተያየት መሰጠት ይወዳል ኢትዮጵያዊ 😊

  • @firewyilma2096
    @firewyilma2096 12 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ዳቆን ሄኖክ!

  • @ZelalemTameratt
    @ZelalemTameratt 13 วันที่ผ่านมา

    ከሰሙ ጀምሮ ቀደም ሲል በጉብዝናው ወራተ አግዚአብሄርን ወይንም አላህን መጠጋት ነበረበት