ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተይ እሙ የግል ሒወትሺን በሚዲያ አታምጭው
እሙየ ሰላም ነው እስቲ ሱባይ ግቢና ጠይቂ እህቴ❤❤❤❤
ወድሜ ተረዳት ሴት ልጂ አዴ ልቧ ተተሰበረ ማመን ይከብዳታል ጊዜ ስጣት ❤❤
እሙዬ ቆንጆእውነት ነውተጎርተሻል ግንአስቢበት ፈጣሪሽን ለምኝያንችም ከሆነ ምንም አያግተው ግን ተረጋጊ የተወለደ ሰውወላሂ ያስመንናል ያስፈራልእድሜ ብቻ አይደለም ፈጣሪውን የፈራ ቢሆን እንጅ እህት ❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰላም በጤና ላመቱ ያድርሰን
እሙ ግዜ ሰጭው ልጁ የተረጋጋ ነው አህት አይዞሸ በርች❤❤❤❤
😂😂😂😂 አይ ጉዳችን ለሁሉ እንደራራን
😂😂😂😂😂😂 ay
@@سعادماقي አንተ ደሞ አንች ምነው በአረበኛ ??? አገረኛ አማረኛ እያለች
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን❤
አሜን
አሚን አቢብቲ ደምሪኝ እስኪ ውደ❤
amen
እሙዬ እኛ ስለምንወድሽ ጥሩ ሕይወት እንዲኖርሽ ነው የምንፈልግ አልሰደብንሽም እረጋ በይና በማስተዋል ነገሮችን ተገንዘቢ እና እግዚአብሔር ያንች ካለው የትም አይርቅ እና በሕይወትን ፈቃደ እግዚአብሔርን አስቀድሚ🙏
@@Kalkidanየተክልየልጅ ጎበዝ ጥሩ ኮሜንት እኛ እሳን ከመውደድ እና ሴት ስለሆነች ነው አስተያዬት የምንሰጣት እርግጥ አሉ የሚሳደብ ምቀኞች
እሙ ቀስ ብለሺ አስቢበት ልጁ የተረጋጋ ይመስል ባገፊዉ ጡሩ ነዉ ግደታ አሁን መጀመር አይጠቅባቹሁም እደማንኛዉም ሰዉ ቅረቢዉ ከዛ እያወቅሺዉ ስመጪ ልትወጂዉ ትቺያለሺ አተም ተረዳት ያሳለፈቺዉ ስላለ ቀስ እያለቺ እያወቀቺክ ትረዳካለቺ ብየ አሥባለሁ እሙ አትፍጠኚ እርጋ በይ ሥታወሪ እሽ ማማየ ካጠፋሁ ይቅርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
የዘመኑ ወንዶች ልባቸዉ አይገኝም እስኪገቡ የተረጋጉ ይመስላሉ
እሙ የኔ ቆንጆ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ❤ደሞ እስኪ እግዚአብሔርን ጠይቂ ጸልዩ ምን አልባት አይታወቅም የኔ ዉድ እረጋ በይ እሺ እሙ ❤❤
የእዉነተኛ አፍቃሪ ከሆነ በሜድያ ምን አመጣዉ እሙየ እህቴ የዘመኑ ወንድ አይታመንም ተጠንቀቄ
ሚድያ ለምን አውቅሻ ልጅ ሙድ የዘ ምንድነው??
ወይዘሮ እመቤት የተረጋጋች ሴት ለመሆን ሞክሪ በጣም ስሜታአዊይ ሆነሽ ነዉ የምታናግሪዉ ሁሉም ወድ አድአይነት አይደለም አስተዉይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለተጎዳች ነዉ አትፍረዱባት
ተመልጨ ልምጣ አላለ😂😂😅 ልጁ እርጋ ያለ ነው የተጎዳ ልብ ቶሎ አይጠገንም ይባል መልአክ አንተም ተረዳት ሁለታችሁም ፀልዮ ደግሞ ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ ዝርግፍ አይደረግም ከካሜራ ጀርባ በደብ ተነጋገሩ ባይ ነኝ እሙዬ ሁሌም ሳቂ ❤❤
እሙ ተረጋጊ ልጁ ትንሽ ቢሆንም አይምሮው የትልቅ ሰው ሊሆን ይችላል ከበፊቱ ሰው ጋር አታወዳድሪው ልጁ የተረጋጋ ነው ረጋ ብላችሁ ተነጋገሩ ደስ የሚለው ደግሞ ከአንድ ክልል የመጣችሁ ሰለሆነ ተግባቡ እንደምትግባቡም አልጠራጠርም።
@@birutawitmulugeta በምን አወቅሽ ጎጃም መሆኑን ከጎጃም ባል ኦሮሞ ይሻላል እኮ ማር የጎጃም ወንድ ለጄግንነት እንጅ ለትዳር አይሆንም ማሪያምን ግን ያው ዘመኑ ስለማይፈቅድ ይሁን ያገሮ ልጅ ከሆነ
እኔ ጎጃሜ አልኩ አላልኩም ክልሉን ነው ያልኩት አትቸኩዪ ክልሉ አራት የተለያዩ ቦታዎች አሉት
@birutawitmulugeta እሺ 👌 ማር
አንተምብ. ጸልይበት. ወንድሚ😢❤❤❤😮
በውሥጥ፡ጨርሡ፡እሙ፡ልጁ፡የተረጋጋ፡ነው፡እሠቢበት❤❤❤
ምሡባይ ትገባለች አለባበሷ ጸጉሯ
ጎበዝ እንደዚህ ነው መረጋጋት እሙየ
ልጁ ደስ ይላል ግን በውስጥ አውሩ እና ጨርሱ ተሎ ወደትዳር ግቡ ❤❤
ዛሬ ጥሩ አድርገሻል እመቤት ምክራችንን ሰምተሽ የምታቋርጭውን አቁመሻል እናመሰግናለን የኔ ውድ
መላክዬ ሰላም ነው በርታ ፍቅርን እድሜ አይገድበውም
የሙዬ እኮ የቧህ ነች። ሴት ልጅ ልቧ ስንት ጊዜ ይሰበር ። ድጋሚ ስታዝን ማየት አልፈልግም ።። በፆሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ ሱቧኤ ያዙ እና በስርአት እንደ ባህላችን ካገባሽ አራፍ ነዉ በፍቅር አትጀምሪ።።ወንድ ልጅ መጀመርያ ከቀመሰ ከስንት አንድ ነዉ እሙ ማርያምን ከምሬ ነዉ
ዛሬ እርጋታሽ ደስ ይላል እንኳኖ ደና መጣቹ❤❤❤
እመቤት እድለኛ ነሽ ደሞ የሚያጋጥምሽ ቆንጆ ወንዶች ናቸው በጣም ነዉ የሚያሳዝነው እሽ በይው ይጠብቅሽ
እመቤት የኔ የዋህ❤
አታስከፊዉ እሙ ልጁን አታስቀይሚዉ ጠቋቆረ ቅስሙን አትስበሪዉ ❤ ❤ ❤
ልጁአዳማጭ ነው መጀመሪያ ሰው ስኳር አደለም አይቀመሥም ግን ፈጣሪ ይዎቅ ግን ታገሺ በጣም የተጎዳሺ ልጂ ነሺ ፈጣሪ ይካስሺ የኔ የዋህ
እሙ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እና ሁሉም ሰው አንዳይነት አይደለም ወይም ፈጣሪ የላከልሽ ይሆናል ስለዚህ አትግፊው አስቢበት ጊዜ ልስጥሽ ብሎሻል ጸልይ ለማንኛውም ነገር እመቤቴ ለልጅሽም ላንቺም የሚሆነውን የህይወት አጋር ትስጥሽ ልጅሽንም ብቻውን አታስቀሪው ነገ ጠዋት ይቆጭሻል የሴት ልጅ ዐእድሜ ውስን ነው። እሱ በትግስት እያወራሽ ነው አትቆጪው 1 ልጅ ብቻም በሽታ ነው መውለድ አለብሽ እሙ እየገፋሽው ነው እማይሆን ላይ እንዳይጥልሽ አስቢ።
Emuye yhonsahal terjew
እኔ በደብ አዉቀዋለሁ እየተማረ እያለ ጎረቤት ነበርን አገቶን ደፍቶ የተማረ ጎበዝ ልጂ ነዉ በዉነት
የየት አገሬ ልጅ ነው በናትሽ የማቀው ልጅ መሰለኝ
ለምንድን ነው እሙዬ ከቪዲዮ ውጭ የህይወት ጉዳይ በመጀመሪያ በውጪ ጨርሺና ይሆናል ስትዪ ወደ ሚዲያ አቅርቢው ምክሬ ነው !
እሙዬ እዲ አይነት ነገር ይቅርብሽ ማነዉ ምን አይነት ላይፍ እዳሳለፍ አታቂም በየዋነትሽ ነዉ የቀረሽዉ ሰዉችን ለዛዉም ወዶች በብዛት ሴትን የሚጎዱ ናቸዉ ተጠቀቂ በየሚድያዉ የምሰማዉ አሰከፊ ነዉ
እሙ ህይወትሽን ካሜራላ አስቀድመሽ አታውጭ ነገሩን በደንብ ጨርሰሽ መጨረሻ ላይ እሙ መቅለልም አለ ከቀላል ሰዎች ጋር ሁለየ መዋል ነገር ይጠመዝዛል ልጁ አንች ደግሞ የዋህና ግልፅነሽ
እሙ በናትሺ አደራእምልሺነገር ቢኖር ስታገቢምሆነ ስታፈቅሪ ከወጣሺበት ማህበረሰብ የወጣ መሆን አለበት❤❤
ልጁየተረጋጋ ነዉ
እውነቴሽን ነው ወንዶች በጣም ከባድ ናቸው ውስጣቸውን አታውቂም
እሺ ሣትይው ነገሮችን እደት ነው መጠምዘዝ እሚችልበት አይ ወዶች እሙየ አሥበሺ ወሥኝ ውዴ
ዋ እሙ ተይ ይህም አይጥቅምሽም ለለቪድው ከሆነ አላቅም ነገር ግን የውነት ከሆነ ተይ ይቅርብሽ
ለምንን:የግልጎዳይሽን;በውሥጥ:አረጉት❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እሙይ እኔ ኮሜንት ፅፌ አላቅም አሳብሽ ልክ ነዉ በእድሜ የሜበልጥን ማግባት ነዉ ምራቅ ዋጥ ያረገ ይላሉ ቤተሰቦቻችን ትክክል ነሽ
አቤት ኮመተሮች አግቢው አግቢው ትላላቹ😂 የሚበጃትን እኮ ምታውቀው እሷ ናት😮
ትክክል😂😂በስሜት እኮ ነው እደዛ የሚሉት
😂😂😂😂
እኔምለው እውነተኛ አፍቃሪ ከሆንክ ለምን ቪዲዮ ላይ መውጣት ፈለክ ለምን በድብቅ አላረከውም እሷ ያለችበትን ሁኔታ ታውቃለህ ትንሽ ሳታገግም እንደገና በቁስሎ ላይ መጣህ ይሄ ደስ አይልም ፕራንክ ነው የሚመስለው። እነተኛ ፍቅር ቢኖርህ ኖሮ ድብቅ አድርገህ ትንከባከባት ነበር አንተም ለበቀል ነው የመጣህው ስለዚህ አታስጨንቃት እሙን እፎይ ትበልበት። እኔ ምለው ያለ ወንድ መኖር አይቻልም እንዴ እንዴት ነው የምታስቡት ምድረ ደነዝ ኤጭ በዛ አሁንስ አዳሚ ምላሱን አያለሰለሰ ወድጄሽ እያለ ይቅለሰለሳል ነባም እንዲ ብሎ ነው አይንሽ ለአፈር ያላት አንተንም እሱ ልኮህ ይሆናል የመጣህው ወንዶች ያው አንድ ናችሁ ምናችሁም አይታመንም አስመሳይ ሁላ ሂድ ከዚህ ሁለተኛ በዚ ጉዳይ እንዳናይህ ምድረ አስመሳይ
እሙ ተጠንቀቂ ወዶች አይታመኑም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ሁሉም ነገር በፍቅር መሰበር ከባድ ነው 😢
እሙየ ስሜታዊ አትሁኝ በረግጥ የተጎዳ ሰው ስሜቱን መደበቅ ይከብዳል በውስጥ ጨረሱ❤❤❤❤❤❤
መላክ እዴነህ እመቤት ጥሩ ልጂ ነዉ አግቢዉ❤
እሙ የኔ ጠካራ በቃሽ ሶስተኛ መጎዳት የለብሽም ነባም ሳዋራ አይጎዳሽም እያልነሽ ነበር ፈጣሪ የፈቀደው ስለሚሆን ተረጋጋ
እሙዬ የኔ ዉድ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሁላችንም ብዙ ነገር አሳልፈናል ህይወት በጣም ከባድ ናት
እሙ አግቢው ልጅቱ የተረጋጋ ሸጋ ነው አቺንም ያረጋጋሻል ማርዬ።😋👌😬
እረ አይሆናትም እዲ የእዉነት አፍቃሪ ከሆነ በሚድያ አይጠይቃትም ነበር
ቲንሽ ነዉ የሚሉ ሰዎች ግን እመቤት አሮጊት ናት እንዲ የወለደ ሁሉ ትልቅ ነዉ ያለዉ ማነዉ እኔ 25አመቴ ነዉ የ7አመት ልጅ አለችኝ ተዉ እንጂ😅እናየ40አመት ማግባት አለብኝ እንዲ ሆ😂እኔ የምመክራት ልጅሽን አሳድጊ ለልጅሽ በስሙ የሆነ ነገር አድርገሽ ትዳር ይደርሳል ብየ ነዉ ምክንያቱም ምንም መልካም ሰዉ ቢሆን እስካልወለደዉ ድረስ ቦታም አይሰጠዉ እሙ ተረጋግተሽ ልጅሽን አሳድጊ ደሞ ለዛሬ ወንድ🤣ለቪዶ ከሆነ እናይልሻለን ስሪ😅
ሁሉን ነገር ወደሚዲያ ማውጣቱ ጥሩ ነው?
እኔ የሚገርመኝ የግልህይዎት አደባባይ ምን ያደርጋል፡፡ ጅንጀና በአደባባይ በካሜራማን ፊት ! አንዳንዱን ነገር የግልሽ ብታደርጊው መልካምነው፡፡
እሙየ አይዞሽ ቀስ ብላችሁ በውስጥ ፍቱት
እሙየ ሂወታችሁን በሚዳአታምጡ።አንችም ሳቅአታብዥ
ኮሜንታተሮች ይሄ ፕራይቬሲ የሆነ ሕይወቷ ነዉ ስለዚህ እንዲህ አድርጊ አታድርጊ አትበሏት ልቧ ያላትን በራሷ ትወስን እኛ እንደተመልካች በስራዋ ማበርታት ሼር ላይክ ማድረግ ስራዋ ላይ ስህተት ወይ ድክመት ሲኖር አስተካክይ ማለት ነዉ ያለብን
መነውስነመግባርአጣሽ
ፀጉርሽንእደዚህ ባታጨፋርሪውጥሩነው
አይዞሽ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን ❤️🙏
በሱባ እግዚአቢሔርን. ጠይቅ❤❤❤እሙዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂
ግን ለምን በሚድያ ማውጣት አስፈለገ የግል ህይወትን ?እውነት ከሆነ ማለቴ ነው?
ሲጀመር የምር ቢፈልግ ሽ ሚዲያ ወጥቶ አይጠየቅም ለመፈመስ ነው አንቺ አትቸ ኩይ ተረጋጊ ሁሌም ልብሽን ጠብቂ እሙ የ
እሙ ሰላምሽ ይብዛ እንደምክር ቢሆንሽ በትዳር በኩል እሱም በእምነቱ ጠንካራ ከሆነ አንቺም እሱም በፀሎት በሱባኤ ጠይቁ እግዚአብሔር መልስ አለው እንደዛ አድርጉና አብራችሁ ሁኑ አትግፉው 🙏
ቆይ ጋደኛዬ የናንተ ትዩብ ማስደግያ ናት አንዴ?? አምዬ ሁሌም አንድ መልሽ ጸሊ ደሞ ሁላም አውደሻለው ❤❤❤❤
እሙ ሱባዬ ግቢና ጠይቂ እባክሽ ይኤ ቀልብም ያለው ነው የተረጋጋ ይመስላል
ልቡን መርምረሽዋል?😳😂
እም የበፊቶቹም ያወቅሻቸው አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው ልልጅሽ ካሰብሽ አባቱን ታረቂ የሚመለስ ከሆነ አለበለዚያ ልጅሽን ከማይሆኑ ሰወች ጋር አታስተዋውቂው አባት አይሆኑትም እመኝኝ ይቅር ብለሽ ከብዙ ነገር ትወጫለሽ በተለይ ለልጅሽ ያልወለድኩት ልጄ ቢለኝ አባባ አፌን አለኝ ዳባ ይባላል እባክሽ ለልጅሽ አስብ ሳይሽ ክርስትያን ነሽ ይቅር በይው ለባለቤትሽ ለልጅሽ አባት ጎሽ ልልጅዋ ስትል ተወጋች ይባል ካገባ ልጁን ከአባቱ ይገናኝ ልጆች አባታቸውን በጣም ነው የሚወዱት ።
Le emu bal atihonim tinish nefis awek yaderege new arif
እሙዬ መልስ ስትመልሽ ቆጣ ቆጣ ትያለሽ ጥሩ አይደለም እንዲሁም የግል ህይወትሽን ደበቅ ብታደርጊው ይሻላል ደግሞ እኛም እንዳንጎዳሽ በተረፈ እግዚአብሔር ህይወትሽን ይምራልሽ
እሙየ ልጀ ይቅርብሽ ይህም ከነባ የሚሻል አይመስለኜም እድሚውም ከሱ የሻል አይደለም አተ ደሞ እባክህ ተዋት ብዙ ሀላፌነት አለባት
ከዛ ከቀመሱሽ ቡሀላ አሽቀጥረው ይወረውሩሻል መጥተሽ ታለቃቅሻለሽ ።
እስከሚገቡ በርቅ ያገኝ ከገቡሽ ድግሞ በርቅ ያገኝሽ ነው እሙየ ስለዚ ተረጋጊ ልጅሽን ስራሽን ወይም ትምህሪሽ ብታደርግ ይሻላልሻል
ለመሆኑ ይሀ ልጅ serious ነው ወይሰ እየቀለደ ነው?
Emuye I know you were hurt but not everyone is same. Don’t depend on age; he can be older than your father but he might be measurable. Give this guy a chance
ወንድ ተረጋ ቆዬ ስማ እውነት ምትወዳት አትጨቅጭቃት ሴት በትህት በብልሃ ማወራት ያለብህህ ግንኝነት አትቀዥቀዥ ዘንድ ወንዶ ተረጋጉ ጎደ መቆየ አለ ማንነት ማመቅ መተዋወቅያስፈ እመቤት ልጆ ልትወድ ግድ ያላሃ እሷን ወዶ ልጅ አያሆ ብዙ ኢትዮጵያወንዶች ችግር ነው
Zimbilesh att saqqii qofxen bay❤❤❤
ልጁ እርጋ ያለ ልጂ ነው አብርሺው ኑሪ ትደር ይሸልሸል
እር በነትሸ በእድሜ ሳይሆን የሀይምሮ አሰተሳሰብ ነው
ሲጀመር ሰትነገሪ አሰተውለሸ ተነገሪ ሀይምሮውን ሚነካ ነገር አትነገርው ሰለሚያፈቅርሸ ነው እንደዚህ ነው ሚያውራሸ ጊዜ ልሰጥሸ አለሸ ሲቀጥል ያዳምጥሸል በጣም ጥሩ ልጂ ነው ሚመሰለኝ እሺ በይው
አይ ነባ የስራህን ይስጥህ
ልጂሲያዩት ይሖንሻል ግን ፍቅር ማብዛት አያስፈልግም ቶሎተጋቡ
እሙ ተረጋግተሽ አስቢ ሚድያ ያየዉ አይበረክትም እኔ አላምንም ለመፈመስ ይሆናል እርሱ ግን😂😂😂
መላጣ ልሁንደ አላለም 😂😂😂😂 እውነትህን ነው መላጣ ተወዷል😅😅😅😅
መብራት ሴሄድ መላጣዉ እድያበራ ነዉ ከከከከከከከከከ
መላክ የምትባለው በርግጥ ስምህነው እሷ እኮ ብዙ መከራ ያሳለፈች ነች የት ነበር ያን ሁሉ ዘመን ስትስቃይ ሳስብሽ ቆይቻለሁ የምትለው
እሙሁሉንምነገር በሱባየፈጣሪን ጠይቂዉ ከዛም ህይወትሺ ይስተካከላል ደግሞ የግልህይወትሺን በዉስጥ ጨረሱት እሺ የኔመልካም
እሙየ❤የኔየዋህ❤አብሽሪለበጎውንው❤ግንግዜስጭውውው❤❤
ይቅርታ ማንም አይታመንም እናትሽ ብቻ ናት
እሙ ተጠቀቂ
እይዞሽ ሄሉ በጣም የወረደ ስራ ነው የሰራው አንቺ ታማኝ ነሽ በጣም ያሳዝናል ያቺ ቀወውቃዋ እህት ተብይ ቁንጥጫ ያሰፈልጋታል የምን ቤት ናት ንግግርሽ ከሱ ጋር ነው እግዚአብሔር የተባረከ ልብ ያለሽ ነሽ የሱ ንብረት ቀቅሎ ይብላው እንደዚህ ያጣደፈው ማንነቱን እወቂ ሰበብ መፈለግያ ነው ያረገው መምጣት ከፈለግሽ ወደ Chicago. ወረቀት እልክልሻለው የመውጣት ሀሳብ ካለሽ ደውይልኝ
At emuti ❤❤❤❤🎉
ልጅ እድሜው ከአንች ጋር አይድም በጣም ልጅ ነው ላንች
ውደ ደምሪኝ
እሙዬ ልጁ የተረጋጋነው ግዜ ስጭው እና እይው እሽ እህት አለም ፈጣሪ ሊክስሽ ይሆናል ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
😂😂😂😂እሱን እኔ አላየሁህ አላለይም አይሙዬ ግልጽነትሽ ኮደስይ ላል
ስሜታዊ ለምትሉት ኮመተሮች እርሶ መንፈሳዊ ነች ግን የእኔ አስተያየት ሱባየ ብገባ ብጠይቅ ሰዉ አይታመንም ቅዱሳንን ትጠይቅ በፀሎት
እሙየን የሚያጋጥማት ሁሉ ወጣት ናቸው
😂
😆😆
እሙ,ተርጋግተሺ,ልጂሺን,አሳድጊ,መጠቀሚያ,ሊያርጉሺነው,የፈለጉት,ሲሞላላቸው,ትተውሺይሄዳሉ,,ከአገርሺልጂ,የወንዝሺልጂ,ታገቢያለሺተርጋግ,እሙ,የግሌአስተያየትነወው?
እሙዬዬዬ የኔ ወርቅ ሁሌም ሳቄልኝ የኔ ልቅልቅ❤❤❤❤❤
እርጋ ማለትህ እንዴት ያስደስታል በዚህ ቀጥልበት እሶም እውነት አላት የስውልጅ ሽንኮራ ወይንም ከርሜላ አይደለም ተቀምሶ አይታይም ልክ ነሽ ግን ህይወት ይቀጥላል ያንን አትደጋግሚው ይህ ምርጫሽ ቢሆን ይመስላል ካልሆነም ገናልጅ ነሽ አትፍር ጥሩ ይመስላል ነገርኛ አይደለም ንጽህ አማርኛ ያወራል
እሙየ ተይትነሺ ቆይ ወዶች ሲገቡ ለስለስ ይላሉ
ልጅ ጎበዝ ነው በድፍረት መናገሩ ጄግና ነው ማሪያምን ያው ለቢዲዮ ነው ለዩትብ ግባት
ዝብለሽ አትሣቂ እህቴ ተይ
የእኔዉድ፡እሙየ፡የእኛ፡ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሙመገፋት እኮጥሩነዉ እድልሽን ሞክሪ አድቀንየተሻለ ነገር ይኖራል ተስፋአትቁረጭ ሁሉም ነገርለበጎነዉ
እሺ በይው. ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም
Gedelygbu ye Ethiopia wendoch yhudanachw asmesayoch😏
ተስማሙ ታምራላችሁ
ተረጋጊ እና አነጋግሪው ቁጣ ቁጣ አይበልሽ በጨዋ መልክ አነጋግሪው እና በግዜ ቆይታ ፍቅር ሊመጣ ይችላል
ተይ እሙ የግል ሒወትሺን በሚዲያ አታምጭው
እሙየ ሰላም ነው እስቲ ሱባይ ግቢና ጠይቂ እህቴ❤❤❤❤
ወድሜ ተረዳት ሴት ልጂ አዴ ልቧ ተተሰበረ
ማመን ይከብዳታል ጊዜ ስጣት ❤❤
እሙዬ ቆንጆ
እውነት ነው
ተጎርተሻል ግን
አስቢበት ፈጣሪሽን ለምኝ
ያንችም ከሆነ ምንም አያግተው
ግን ተረጋጊ
የተወለደ ሰው
ወላሂ ያስመንናል ያስፈራል
እድሜ ብቻ አይደለም ፈጣሪውን የፈራ ቢሆን እንጅ እህት ❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰላም በጤና ላመቱ ያድርሰን
እሙ ግዜ ሰጭው ልጁ የተረጋጋ ነው አህት አይዞሸ በርች❤❤❤❤
😂😂😂😂 አይ ጉዳችን ለሁሉ እንደራራን
😂😂😂😂😂😂 ay
@@سعادماقي አንተ ደሞ አንች ምነው በአረበኛ ??? አገረኛ አማረኛ እያለች
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን❤
አሜን
አሚን አቢብቲ ደምሪኝ እስኪ ውደ❤
amen
እሙዬ እኛ ስለምንወድሽ ጥሩ ሕይወት እንዲኖርሽ ነው የምንፈልግ አልሰደብንሽም እረጋ በይና በማስተዋል ነገሮችን ተገንዘቢ እና እግዚአብሔር ያንች ካለው የትም አይርቅ እና በሕይወትን ፈቃደ እግዚአብሔርን አስቀድሚ🙏
@@Kalkidanየተክልየልጅ ጎበዝ ጥሩ ኮሜንት እኛ እሳን ከመውደድ እና ሴት ስለሆነች ነው አስተያዬት የምንሰጣት እርግጥ አሉ የሚሳደብ ምቀኞች
እሙ ቀስ ብለሺ አስቢበት ልጁ የተረጋጋ ይመስል ባገፊዉ ጡሩ ነዉ ግደታ አሁን መጀመር አይጠቅባቹሁም እደማንኛዉም ሰዉ ቅረቢዉ ከዛ እያወቅሺዉ ስመጪ ልትወጂዉ ትቺያለሺ አተም ተረዳት ያሳለፈቺዉ ስላለ ቀስ እያለቺ እያወቀቺክ ትረዳካለቺ ብየ አሥባለሁ እሙ አትፍጠኚ እርጋ በይ ሥታወሪ እሽ ማማየ ካጠፋሁ ይቅርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
የዘመኑ ወንዶች ልባቸዉ አይገኝም እስኪገቡ የተረጋጉ ይመስላሉ
እሙ የኔ ቆንጆ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ❤ደሞ እስኪ እግዚአብሔርን ጠይቂ ጸልዩ ምን አልባት አይታወቅም የኔ ዉድ እረጋ በይ እሺ እሙ ❤❤
የእዉነተኛ አፍቃሪ ከሆነ በሜድያ ምን አመጣዉ እሙየ እህቴ የዘመኑ ወንድ አይታመንም ተጠንቀቄ
ሚድያ ለምን አውቅሻ ልጅ ሙድ የዘ ምንድነው??
ወይዘሮ እመቤት የተረጋጋች ሴት ለመሆን ሞክሪ በጣም ስሜታአዊይ ሆነሽ ነዉ የምታናግሪዉ ሁሉም ወድ አድአይነት አይደለም አስተዉይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለተጎዳች ነዉ አትፍረዱባት
ተመልጨ ልምጣ አላለ😂😂😅 ልጁ እርጋ ያለ ነው የተጎዳ ልብ ቶሎ አይጠገንም ይባል መልአክ አንተም ተረዳት ሁለታችሁም ፀልዮ ደግሞ ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ ዝርግፍ አይደረግም ከካሜራ ጀርባ በደብ ተነጋገሩ ባይ ነኝ እሙዬ ሁሌም ሳቂ ❤❤
እሙ ተረጋጊ ልጁ ትንሽ ቢሆንም አይምሮው የትልቅ ሰው ሊሆን ይችላል ከበፊቱ ሰው ጋር አታወዳድሪው ልጁ የተረጋጋ ነው ረጋ ብላችሁ ተነጋገሩ ደስ የሚለው ደግሞ ከአንድ ክልል የመጣችሁ ሰለሆነ ተግባቡ እንደምትግባቡም አልጠራጠርም።
@@birutawitmulugeta በምን አወቅሽ ጎጃም መሆኑን ከጎጃም ባል ኦሮሞ ይሻላል እኮ ማር የጎጃም ወንድ ለጄግንነት እንጅ ለትዳር አይሆንም ማሪያምን ግን ያው ዘመኑ ስለማይፈቅድ ይሁን ያገሮ ልጅ ከሆነ
እኔ ጎጃሜ አልኩ አላልኩም ክልሉን ነው ያልኩት አትቸኩዪ ክልሉ አራት የተለያዩ ቦታዎች አሉት
@birutawitmulugeta እሺ 👌 ማር
አንተምብ. ጸልይበት. ወንድሚ😢❤❤❤😮
በውሥጥ፡ጨርሡ፡እሙ፡ልጁ፡የተረጋጋ፡ነው፡እሠቢበት❤❤❤
ምሡባይ ትገባለች አለባበሷ ጸጉሯ
ጎበዝ እንደዚህ ነው መረጋጋት እሙየ
ልጁ ደስ ይላል ግን በውስጥ አውሩ እና ጨርሱ ተሎ ወደትዳር ግቡ ❤❤
ዛሬ ጥሩ አድርገሻል እመቤት ምክራችንን ሰምተሽ የምታቋርጭውን አቁመሻል እናመሰግናለን የኔ ውድ
መላክዬ ሰላም ነው በርታ ፍቅርን እድሜ አይገድበውም
የሙዬ እኮ የቧህ ነች። ሴት ልጅ ልቧ ስንት ጊዜ ይሰበር ። ድጋሚ ስታዝን ማየት አልፈልግም ።። በፆሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ ሱቧኤ ያዙ እና በስርአት እንደ ባህላችን ካገባሽ አራፍ ነዉ በፍቅር አትጀምሪ።።ወንድ ልጅ መጀመርያ ከቀመሰ ከስንት አንድ ነዉ እሙ ማርያምን ከምሬ ነዉ
ዛሬ እርጋታሽ ደስ ይላል እንኳኖ ደና መጣቹ❤❤❤
እመቤት እድለኛ ነሽ ደሞ የሚያጋጥምሽ ቆንጆ ወንዶች ናቸው በጣም ነዉ የሚያሳዝነው እሽ በይው ይጠብቅሽ
እመቤት የኔ የዋህ❤
አታስከፊዉ እሙ ልጁን አታስቀይሚዉ ጠቋቆረ ቅስሙን አትስበሪዉ ❤ ❤ ❤
ልጁአዳማጭ ነው መጀመሪያ ሰው ስኳር አደለም አይቀመሥም ግን ፈጣሪ ይዎቅ ግን ታገሺ በጣም የተጎዳሺ ልጂ ነሺ ፈጣሪ ይካስሺ የኔ የዋህ
እሙ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እና ሁሉም ሰው አንዳይነት አይደለም ወይም ፈጣሪ የላከልሽ ይሆናል ስለዚህ አትግፊው አስቢበት ጊዜ ልስጥሽ ብሎሻል ጸልይ ለማንኛውም ነገር እመቤቴ ለልጅሽም ላንቺም የሚሆነውን የህይወት አጋር ትስጥሽ ልጅሽንም ብቻውን አታስቀሪው ነገ ጠዋት ይቆጭሻል የሴት ልጅ ዐእድሜ ውስን ነው። እሱ በትግስት እያወራሽ ነው አትቆጪው 1 ልጅ ብቻም በሽታ ነው መውለድ አለብሽ እሙ እየገፋሽው ነው እማይሆን ላይ እንዳይጥልሽ አስቢ።
Emuye yhonsahal terjew
እኔ በደብ አዉቀዋለሁ እየተማረ እያለ ጎረቤት ነበርን አገቶን ደፍቶ የተማረ ጎበዝ ልጂ ነዉ በዉነት
የየት አገሬ ልጅ ነው በናትሽ የማቀው ልጅ መሰለኝ
ለምንድን ነው እሙዬ ከቪዲዮ ውጭ የህይወት ጉዳይ በመጀመሪያ በውጪ ጨርሺና ይሆናል ስትዪ ወደ ሚዲያ አቅርቢው ምክሬ ነው !
እሙዬ እዲ አይነት ነገር ይቅርብሽ ማነዉ ምን አይነት ላይፍ እዳሳለፍ አታቂም በየዋነትሽ ነዉ የቀረሽዉ ሰዉችን ለዛዉም ወዶች በብዛት ሴትን የሚጎዱ ናቸዉ ተጠቀቂ በየሚድያዉ የምሰማዉ አሰከፊ ነዉ
እሙ ህይወትሽን ካሜራላ አስቀድመሽ አታውጭ ነገሩን በደንብ ጨርሰሽ መጨረሻ ላይ እሙ መቅለልም አለ ከቀላል ሰዎች ጋር ሁለየ መዋል ነገር ይጠመዝዛል ልጁ አንች ደግሞ የዋህና ግልፅነሽ
እሙ በናትሺ አደራእምልሺነገር ቢኖር ስታገቢምሆነ ስታፈቅሪ ከወጣሺበት ማህበረሰብ የወጣ መሆን አለበት❤❤
ልጁየተረጋጋ ነዉ
እውነቴሽን ነው ወንዶች በጣም ከባድ ናቸው ውስጣቸውን አታውቂም
እሺ ሣትይው ነገሮችን እደት ነው መጠምዘዝ እሚችልበት አይ ወዶች እሙየ አሥበሺ ወሥኝ ውዴ
ዋ እሙ ተይ ይህም አይጥቅምሽም ለለቪድው ከሆነ አላቅም ነገር ግን የውነት ከሆነ ተይ ይቅርብሽ
ለምንን:የግልጎዳይሽን;በውሥጥ:አረጉት❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እሙይ እኔ ኮሜንት ፅፌ አላቅም አሳብሽ ልክ ነዉ በእድሜ የሜበልጥን ማግባት ነዉ ምራቅ ዋጥ ያረገ ይላሉ ቤተሰቦቻችን ትክክል ነሽ
አቤት ኮመተሮች አግቢው አግቢው ትላላቹ😂 የሚበጃትን እኮ ምታውቀው እሷ ናት😮
ትክክል😂😂በስሜት እኮ ነው እደዛ የሚሉት
😂😂😂😂
እኔምለው እውነተኛ አፍቃሪ ከሆንክ ለምን ቪዲዮ ላይ መውጣት ፈለክ ለምን በድብቅ አላረከውም እሷ ያለችበትን ሁኔታ ታውቃለህ ትንሽ ሳታገግም እንደገና በቁስሎ ላይ መጣህ ይሄ ደስ አይልም ፕራንክ ነው የሚመስለው። እነተኛ ፍቅር ቢኖርህ ኖሮ ድብቅ አድርገህ ትንከባከባት ነበር አንተም ለበቀል ነው የመጣህው ስለዚህ አታስጨንቃት እሙን እፎይ ትበልበት። እኔ ምለው ያለ ወንድ መኖር አይቻልም እንዴ እንዴት ነው የምታስቡት ምድረ ደነዝ ኤጭ በዛ አሁንስ አዳሚ ምላሱን አያለሰለሰ ወድጄሽ እያለ ይቅለሰለሳል ነባም እንዲ ብሎ ነው አይንሽ ለአፈር ያላት አንተንም እሱ ልኮህ ይሆናል የመጣህው ወንዶች ያው አንድ ናችሁ ምናችሁም አይታመንም አስመሳይ ሁላ ሂድ ከዚህ ሁለተኛ በዚ ጉዳይ እንዳናይህ ምድረ አስመሳይ
እሙ ተጠንቀቂ ወዶች አይታመኑም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ሁሉም ነገር
በፍቅር መሰበር ከባድ ነው 😢
እሙየ ስሜታዊ አትሁኝ በረግጥ የተጎዳ ሰው ስሜቱን መደበቅ ይከብዳል በውስጥ ጨረሱ❤❤❤❤❤❤
መላክ እዴነህ እመቤት ጥሩ ልጂ ነዉ አግቢዉ❤
እሙ የኔ ጠካራ በቃሽ ሶስተኛ መጎዳት የለብሽም ነባም ሳዋራ አይጎዳሽም እያልነሽ ነበር ፈጣሪ የፈቀደው ስለሚሆን ተረጋጋ
እሙዬ የኔ ዉድ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሁላችንም ብዙ ነገር አሳልፈናል ህይወት በጣም ከባድ ናት
እሙ አግቢው ልጅቱ የተረጋጋ ሸጋ ነው አቺንም ያረጋጋሻል ማርዬ።😋👌😬
እረ አይሆናትም እዲ የእዉነት አፍቃሪ ከሆነ በሚድያ አይጠይቃትም ነበር
ቲንሽ ነዉ የሚሉ ሰዎች ግን እመቤት አሮጊት ናት እንዲ የወለደ ሁሉ ትልቅ ነዉ ያለዉ ማነዉ እኔ 25አመቴ ነዉ የ7አመት ልጅ አለችኝ ተዉ እንጂ😅እናየ40አመት ማግባት አለብኝ እንዲ ሆ😂እኔ የምመክራት ልጅሽን አሳድጊ ለልጅሽ በስሙ የሆነ ነገር አድርገሽ ትዳር ይደርሳል ብየ ነዉ ምክንያቱም ምንም መልካም ሰዉ ቢሆን እስካልወለደዉ ድረስ ቦታም አይሰጠዉ እሙ ተረጋግተሽ ልጅሽን አሳድጊ ደሞ ለዛሬ ወንድ🤣ለቪዶ ከሆነ እናይልሻለን ስሪ😅
ሁሉን ነገር ወደሚዲያ ማውጣቱ ጥሩ ነው?
እኔ የሚገርመኝ የግልህይዎት አደባባይ ምን ያደርጋል፡፡ ጅንጀና በአደባባይ በካሜራማን ፊት !
አንዳንዱን ነገር የግልሽ ብታደርጊው መልካምነው፡፡
እሙየ አይዞሽ ቀስ ብላችሁ በውስጥ ፍቱት
እሙየ ሂወታችሁን በሚዳአታምጡ።አንችም ሳቅአታብዥ
ኮሜንታተሮች ይሄ ፕራይቬሲ የሆነ ሕይወቷ ነዉ ስለዚህ እንዲህ አድርጊ አታድርጊ አትበሏት ልቧ ያላትን በራሷ ትወስን እኛ እንደተመልካች በስራዋ ማበርታት ሼር ላይክ ማድረግ ስራዋ ላይ ስህተት ወይ ድክመት ሲኖር አስተካክይ ማለት ነዉ ያለብን
መነውስነመግባርአጣሽ
ፀጉርሽንእደዚህ ባታጨፋርሪውጥሩነው
አይዞሽ ከጎንሽ ነን እንወድሻለን ❤️🙏
በሱባ እግዚአቢሔርን. ጠይቅ❤❤❤እሙዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂
ግን ለምን በሚድያ ማውጣት አስፈለገ የግል ህይወትን ?
እውነት ከሆነ ማለቴ ነው?
ሲጀመር የምር ቢፈልግ ሽ ሚዲያ ወጥቶ አይጠየቅም ለመፈመስ ነው አንቺ አትቸ ኩይ ተረጋጊ ሁሌም ልብሽን ጠብቂ እሙ የ
እሙ ሰላምሽ ይብዛ እንደምክር ቢሆንሽ በትዳር በኩል እሱም በእምነቱ ጠንካራ ከሆነ አንቺም እሱም በፀሎት በሱባኤ ጠይቁ እግዚአብሔር መልስ አለው እንደዛ አድርጉና አብራችሁ ሁኑ አትግፉው 🙏
ቆይ ጋደኛዬ የናንተ ትዩብ ማስደግያ ናት አንዴ?? አምዬ ሁሌም አንድ መልሽ ጸሊ
ደሞ ሁላም አውደሻለው ❤❤❤❤
እሙ ሱባዬ ግቢና ጠይቂ እባክሽ ይኤ ቀልብም ያለው ነው የተረጋጋ ይመስላል
ልቡን መርምረሽዋል?😳😂
እም የበፊቶቹም ያወቅሻቸው አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው ልልጅሽ ካሰብሽ አባቱን ታረቂ የሚመለስ ከሆነ አለበለዚያ ልጅሽን ከማይሆኑ ሰወች ጋር አታስተዋውቂው አባት አይሆኑትም እመኝኝ ይቅር ብለሽ ከብዙ ነገር ትወጫለሽ በተለይ ለልጅሽ ያልወለድኩት ልጄ ቢለኝ አባባ አፌን አለኝ ዳባ ይባላል እባክሽ ለልጅሽ አስብ ሳይሽ ክርስትያን ነሽ ይቅር በይው ለባለቤትሽ ለልጅሽ አባት ጎሽ ልልጅዋ ስትል ተወጋች ይባል ካገባ ልጁን ከአባቱ ይገናኝ ልጆች አባታቸውን በጣም ነው የሚወዱት ።
Le emu bal atihonim tinish nefis awek yaderege new arif
እሙዬ መልስ ስትመልሽ ቆጣ ቆጣ ትያለሽ ጥሩ አይደለም እንዲሁም የግል ህይወትሽን ደበቅ ብታደርጊው ይሻላል ደግሞ እኛም እንዳንጎዳሽ በተረፈ እግዚአብሔር ህይወትሽን ይምራልሽ
እሙየ ልጀ ይቅርብሽ ይህም ከነባ የሚሻል አይመስለኜም እድሚውም ከሱ የሻል አይደለም አተ ደሞ እባክህ ተዋት ብዙ ሀላፌነት አለባት
ከዛ ከቀመሱሽ ቡሀላ አሽቀጥረው ይወረውሩሻል መጥተሽ ታለቃቅሻለሽ ።
እስከሚገቡ በርቅ ያገኝ ከገቡሽ ድግሞ በርቅ ያገኝሽ ነው እሙየ ስለዚ ተረጋጊ ልጅሽን ስራሽን ወይም ትምህሪሽ ብታደርግ ይሻላልሻል
ለመሆኑ ይሀ ልጅ serious ነው ወይሰ እየቀለደ ነው?
Emuye I know you were hurt but not everyone is same. Don’t depend on age; he can be older than your father but he might be measurable. Give this guy a chance
ወንድ ተረጋ ቆዬ ስማ እውነት ምትወዳት አትጨቅጭቃት ሴት በትህት በብልሃ ማወራት ያለብህህ ግንኝነት አትቀዥቀዥ ዘንድ ወንዶ ተረጋጉ ጎደ መቆየ አለ ማንነት ማመቅ መተዋወቅያስፈ እመቤት ልጆ ልትወድ ግድ ያላሃ እሷን ወዶ ልጅ አያሆ ብዙ ኢትዮጵያወንዶች ችግር ነው
Zimbilesh att saqqii qofxen bay❤❤❤
ልጁ እርጋ ያለ ልጂ ነው አብርሺው ኑሪ ትደር ይሸልሸል
እር በነትሸ በእድሜ ሳይሆን የሀይምሮ አሰተሳሰብ ነው
ሲጀመር ሰትነገሪ አሰተውለሸ ተነገሪ ሀይምሮውን ሚነካ ነገር አትነገርው ሰለሚያፈቅርሸ ነው እንደዚህ ነው ሚያውራሸ ጊዜ ልሰጥሸ አለሸ ሲቀጥል ያዳምጥሸል በጣም ጥሩ ልጂ ነው ሚመሰለኝ እሺ በይው
አይ ነባ የስራህን ይስጥህ
ልጂሲያዩት ይሖንሻል ግን ፍቅር ማብዛት አያስፈልግም ቶሎተጋቡ
እሙ ተረጋግተሽ አስቢ ሚድያ ያየዉ አይበረክትም እኔ አላምንም ለመፈመስ ይሆናል እርሱ ግን😂😂😂
መላጣ ልሁንደ አላለም 😂😂😂😂 እውነትህን ነው መላጣ ተወዷል😅😅😅😅
መብራት ሴሄድ መላጣዉ እድያበራ ነዉ ከከከከከከከከከ
መላክ የምትባለው በርግጥ ስምህነው እሷ እኮ ብዙ መከራ ያሳለፈች ነች የት ነበር ያን ሁሉ ዘመን ስትስቃይ ሳስብሽ ቆይቻለሁ የምትለው
እሙሁሉንምነገር በሱባየፈጣሪን ጠይቂዉ
ከዛም ህይወትሺ ይስተካከላል ደግሞ የግልህይወትሺን በዉስጥ ጨረሱት እሺ የኔመልካም