ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትንሹ ልጅ አታስቸግር😂
😂😂😂😂
😂😂❤
ሀሰን 😮😮የቺን ሮዚታቢዬወ ሁለታኛ እደታመጠት መሂንደሞ ይቅርታ ጠይቃት
አተ ተምች የሆንክ ልጅ ነገ ማሂን ይቅርታ በልና ታርቃችሁ ኑልን🙋ደሞ የሰደብኩክ ስለምወድህ ነው አዝጎዬ😂😂😂😂😂
እፉዬ ክበሪልኝ ከኮምፒተር ጎን ስለሆሽ😢😢😢😢😢
ትንሹ ልጅ የምትወዱት እስኪ ለይኩ🎉🎉🎉
ደምሪኝ❤
❤❤❤❤
ክምንመ ብልህ ነው ምወድው
ደምሪኝ😢
@@Elsaዮቱብቻናል-j4z እሺ
እፉ አስተዋይ ሴት ናት የስደት ጀግና
ትንሹ ልጅ የምትወዱት እስኪ ላይክ👍👍👍❤❤
ኡፉየ ጀግና አሥተዋይነሺየምትሉላይክ😢
ኤፊ ለኮፒውተር እና ለኡፍዬ ቻናል ክፈትላቸው ጎበዞች ናቸው 🎉🎉🎉❤❤❤
ቲንሹን የምትወዱ 🎉🎉🎉😢😢😢❤❤
ትንሹ እይምትዎድ ብቻ ❤❤❤😂😂😂
ጅግና ናት ከምር በሚገባ ብድርዋን መለሰች 💪💪💪
ሁሉም ሰው የእፍዬ አመለካከት ቢኖረው የኔ አስተዋይ ሴት ❤❤❤❤❤ተባረኪ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያላት ❤❤ዋው
ልጁግን እንዴት እንደምወደው ደስ ሲል
ኮምፓዬ የኔ ቅመም ሁሌም ናልን ትናፍቀናለክ ከኤፊጋ❤❤❤😂😂😂
የኔ ትንሽዬ ኮፓዬ እንኳን ተወለድክልኝ አተ ብቻ ተውን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኔ ውድ ልጅ ኤፋዬ ቻለው እንግድህ ብድር በምድር ወዮ😂😂😂😂😂😂 እፉዬ የኔ እናት ተጨነቀች ማርያምን ትልቅ ሰው ነሽ ተባረክልኝ የእውነት ሰው ነሽ በጣም ወደድኩሽ ፕራክም ቢሆን ልክ እዳች አይነት ሰው ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት ውድድድድ❤❤❤❤
እውነትም ቢሆን ልጅን ወሀ በላው ትንሽነው ብላክ ጭና መፍጠር ጥሩ አይደለም ምንም አታመጣም አይባልም አየ እናት አምና ስታ እውነት ቢሆን ምን እድሚፈጠር አስቡት
ትንሽ የኔ አቤት እግዚአብሔር በ ጥብብ ያስድግህ ❤️❤️❤️🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
የምር እፉየ ትክክለኛ ሰው ነሺ ኤፋ ግን ትገርማለህ እዴት ህፃን ልጂ አልፈልግህም ትላለህ
ኤፍርልም በጣም ታሳዝናለህ ለመቼህም ቢሆን ህፃን ልጅ እንድህ አይባልም 😢😢😢😢 ህፃን ልጅ ማለት ነጭ ወረቀት ነው የሰጡትን ነው የሚመዘግበው 💔💔💔💔💔
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክክክል
ኧረ ኤፊ ከአንተ ይህን አልጠብቅም ለካስ ገገማ ነገርነህ ወየሁ እዲህ ይባላል እዴት ትመርጣለህ😡😡🙄🙄🙄
ለእፉዬ ቻናል ይካፋትላት😢ያምትሉ ለይክ ባታራፋ በርቱ😊😊🎉🎉❤❤😂😂😂
ባለዚህ ኮሜት ከስቱ ቤት ነው የማይሽ ማማ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
ደምሪኝ
@@Amtunurieደምሪኝ😢
ሚስት ብዙ ክብር አላት ግን ልጅን ይከፈዋል እፉየ ግን አደነኩሽ ንግግርሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ😘😘
መች አገባትና😂😂
ንግግግሯ አደኛ
ኣንዳንዱ ፕራንክ እውነትን ያወጣል ሆይ እፉዬ ፀባይሽን አይቀይርብሽ❤
በጣም❤
ኤፉየ የኔ መልኪም አቦ እጀራ ይወጣልሺ አስተዋይ ነሺ 😢😢ትነሺየ አይዞህ 😢😢
ለኮፒተር ዩቶብ ከፈቱለት
የዩቱብ ሕግ አይፈቅድም 18አ ሳይሞላው
😢😢😢😢@@SemiraSemiramohamed
@@SemiraSemiramohamedደምርኝ ውዴ❤😊
ኤፍሬም እንደዚ አይባልም ኮምፒውተር ልጅክ ነው ሒያብ ሚስት ናት ከልጅና ከምስት አይመረጥም ሁለቱን በአንዳንድ ነው ማየት ያለበት ይሄ ነገር ፍራንክ ነው ግን ኮምፒውተር በጣም አስከፍተሃል በፍራንክ የልብን ተናገርክ እንደዚህ አይባልም እሱ እያለ እኔን ከፋኝ እስከዛሬ ወንድሜ ልጄ ስትል የነበረው ውሸት ነው ብሆድ ያሰቡት በአፊያ መምጣት የልብን አይተናገርከው አንድ ቀን ኮምፒተርም ትተዋለ አይደረግም ማርያምን ይቅርታ በለው 😢
😢😢😢😢በጣም
ተይ አታያይጂ
አታያይዙ እነሡ ተመካካክረዉ ነዉ
ምን አገባሽ አሁን ውሻ ሁላ🙃😏😏
በጣም ጎበዝ ልጅ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ዩቱብ ክፈቱለት
እፉ አቺ ትክክል ነሽ ጀግነ❤❤
ለእፉዬ ቻናል ክፈቱላት❤❤
አይ ሰው መሆን ኤፊሬም እፉየ አግዚአብሔር ይባርክሽ የእውነት ሰው
ህያበይ ናተይ ጅብዕተይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትንሹ እይምትዎድ ብቻ❤❤
ኡፉየ የኔ ቆጆ ምርጥ ሰው ነሺ አይቀይርሺ❤❤❤ኧረ ቻናል ክፈቱላት ለፉየየኡኡኡኡ የኔ አስተዋይ
ኮፓየ የኔ ምርጥ ልጅ ኡፉየ ለእዉነት የቆምሽ እህቴ ኤፋ ግን ምን አይነት ሠዉ ነህ የምን ምርጫ ነዉ ኮፓም ልጅህ ወድምህ ህያብ ደሞ ሚሥትህ ነች ሁለታቸዉንም ነበር ማለት የነበረብህ አየ ቡታጅራዎች ማሠቢያ እኮ የላችሁም
😂😂😂ዶላር ያሠከረዉ ሠዉ ምን ማሠቢያ አለዉ
ዎው እፉየ ምረጥ አስተዎይ ነሽ መምረጥ የለብክም ኤፈሪም ፕራክ ብቻ ሳይሆን ትምህረት ነው ድሮም እወድሻለሁ ይበልጥ ወደድኩሽ እፉየ አተ ግን ትገርማለክ
እኔ የምለው የእፉዬ ዩቱዩቡ መቼ ነው ሚከፈተው ሁሌ ይከፈታል ትላለህ ከሷ በኃላ መተው ስንት ሰው 10k አለፈ ፊዮና አንዋር ምህረት አረ ስንቱ ምንድነው ችግሩ???🤨🤨😣😣
አዎ😮
ትክክልንሺ 😢😢
በትክክል
ኤፌሬም በጣም ትገርመለህ ትንሹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ዉዶች ❤ compa እንኳን ተወለድክ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤
ከስታል ትኑሹ ምንሁነህነው የኔማር😢
እፉየ የኔ ምርጥ ሴት ስወዲሺ
አንጀቴን ባለችኝ ማርያምን ❤❤❤
❤❤
ኤፍሬም ግን ታዘብኩህ አቤት😢😢😢 እፉየ እግዚያብሔር ያክብርሽ ምናባቴ ልሁንልሽ
ትንሹዬ እንኳን ተወለድክ ሚካኤል ያሰብከውን ያሳካልክ❤❤❤🙏🙏🎂🎂🎂
እፉይየየየ የኔ ውድ አንች እኮ የስደቷ ጀግና የኛ ምሳሌ ነሽ የኔ ልዩ ምርጥ ልብ ነው ያለሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
እፉዬ ተባረኪ እንዳንቺ እውነተኛ ሰው ያብዛልን ዮሲዬ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ናፍቀኸኝ ነበር ጎበዝ ሚዲያ ላይ ቶሎ ቶሌ አለመምጣትህ ጥሩ ነው ቅድሚያ ለትምህርትህ ስጥ በርታ ሁሉንም ነገር ከትምህርትህ በኋላ ትደርስበታለህ ዮስዬ የኔ ትንሽ ልጅ እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤
ኤፍሬም ባለጌ ነህ እንደዚህ አይባልምእፉዬ ተባረኪ ትልቅ ሰው
ልጅ መሆን ደስ ሲል ቦርሳው ከፍቶ ስልክ አውጣ እኮ ትልቅ ሰው ቢሆን አይነካም ነበር❤❤❤🎉🎉🎉
ኡፉየ የኔ ዉድ ከዶሮ እወድሻለዉ እሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩሽ❤❤❤
እፍዬ የኔ ጃግና የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትንሹ አሳዘነኝ እዉነትም ቢሆን እደዚ ነበር ማለት ነዉ ሜዳላይ የምጥለዉ
እንኳን ለቁድስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ኣደረሰን አደረሳቹ
ቻናል ይከፈትላቸው ለፉዬና ለኮቢተር❤
ማነው ትንሹ/ኮምፒውተር / ናፍቆት የነበረው😅የመዳም ቅመም ሲል ደደደደደደደስ የሚለኝ ነገር
እፉዬ ጌታን ትለያለሽ የኔ ጠበለልል❤❤❤❤❤❤
እፉዬ አከበርኩሽ የኔ ዉድ እዉነት ነዉ መምረጥ የለበትም ነበር የምር 🤔😣
Enemi❤❤
እፍዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤ትንሹን እደልጇ እቅፍ የኔ ማር
4 አመት ሙሉ አልደመርኳቹም ላይክ ከላደሰኩም ሸር አላደረኩም ቴድያ ለምድ ነዉ እኔን የማታሳድጉኝ 😭😭
እፉ የነ ቆንጆ እንደ እነ የሚትወዱዋት እስት በ👍
ኡፉዬ የኔ ውድ ከኮፒተር ጎን ሆነች የኔ ምስኪን ኡፍዬዬ ቻናል ክፈች የኔ ውድ❤
አደራ ከሚስት እንደሚበልጥ አታቅም ኤፍሬም ተብዬው
ኤፍሬም ማፈሪያ ነህ የኤፍሬም እህቶች ነብስ ይማር ከባላችሁ ተጣልታችሁ እሱ ቤት እዳኬዱ
ትንሹየ ናፍቀህን ነበር❤❤❤እፉየ ግን የምር ሰዉ ነሽ ❤❤❤አስተዋይ ስወድሽ❤
ማርያምን የሰውም ሰው ❤❤❤
ለኮፓ ለምን ስልክገዝተህ አትከፍትለትም ይቱብ ኢፊ ኮባ ጡሩልጅነዉክፈትለትቻናል 🥰🥰
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ብአል አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን ደምሪኝ😢
በማርያም ኤፍሬም ሚስትህን ካገኘህ ብሀላ ኮፒተርን ጣልጣል አድርገህዋልና እባክህ ስለእናቱ ስትል ስለ እናትህ ስትል ፕሊስ
ኸረ ጣል ጣል አላደረገውም በላፈው ቢዲዮ ተናግሯል አዲስአበባ ት/ት አስገብተዋል ውዴ
ኧረ አብሮነዉ ያለዉ ሲቀጥል ክላስ አለዉ
እጭ ምናገባሽ😏
ቱ 😏ነገረኛ አትሁኑ
እፉየ ጀግና ሴትይቺ ከአሕያው ፈረሱ ይሻላል ያለችው ልጅ ስታስጠላኝ በጣም ገገማ ነች
ኡፊሪም ባለየነክ እሺ አስመሳይ
እፍዬ የኔ ወርቅ አቃጠሏትኮ ኤፍ ጥሩ አላደረክም ለምን መረጥክ ሁለቱንም ምርጫ ውስጥ ማስገባት የለብህም
ኤፈዩ የአደራ ልጅ ነው አላለም ኤፈዩ ትልቅ ሰው🥺🫶♥️💗
እፉ እፉ ግን ትልያለሽ
ትኑሹዋ የኔ ማር እንኳን ተወለድልኝ መልካም ልደት ይሁንልህ እምወድህ❤ እወድህአለሁ ትኑሹየ❤❤🎉🎉🎉
ስአት ይከበርልን ላይክ አርጉ
እፍሬም ታዘብኩህ ሚስቴ መረጥኩ እስዋ በጀርባ ልጅ ነዉ ብለህ ማባባል ትችል ነበር ሞላሉ ገደልከዉ እዉነት ቢሆንም እሄዉ ነበር
እሲ ለከሌ ይከፈት የምትሉ ሁሉ እኔን ስደተኛ እህታችሁን ስደት ያደከመኝ 💔😢ደምሩኝ😢😢😢
ማነው እስኪ እንደኔ ትንሹን ናፍቆት የነበረ ለፉፉየ እና ለትንሹ ቻናል ይከፈትለቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፉየ ጀግና ነሽ ምርጫ ውሥጥ አትግባ አልሽ የኔ ቆንጆ ኤፍሬም ደሞ ይሄንን ህፃን ከዳኸው እሷን መረጥክ ወላሂ አትረባም
በትክክል❤❤❤
እፉየ ትልቅ ሰዉ አያድግም ብሎ ህፃን ልጂ ክፉ መናገር ጥሩ አደለም ነገ ያድጋል ትዝብት ነዉ ትርፉ
ትንሹ ልጅ ስወደው የልጅ አዋቅ ያሳድግህ እንኮን በሰላም መጣህ ትንሽዬ❤❤❤❤
😂😂😂😂የኛ አስናኝ የኛ አስቅኝ የኛ ተጫዋች ኤፋየ ❤❤❤❤ 0:26
እፉዬ ሀቀኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትንሹ የኔ ቅመም😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
ኤፍሬም ፕራክ ቢሆንም ልቡን ሰብረከዋል አይናገርም እጂ ወደፊት የምር ቢጣሉ አታስታርቅም ማለት ነው እዲነው ልጁን የምታረገው
ኤፍሬም ኮንፒተርን አትቆጣው😩😩😩😩😩😥😥😥😡😡😡
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢
እፊዬ አስተዋይ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ኢፍሬም ግን ትገርማለክ ማስማማት ሲኖርብህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
ውይ ኡፉዬ በሳል ሰው እውነት ኤፍሬም ግን አትሳሰት ምስቴን መርጠኩ ስትል ቅር አለኝ መምረጥ የምለውን ባታስገባ ጥሬ አትሁን ኤፍ
ለ ቲንሹ ሊጅ ዮቱብ ይክፈት❤
እፉየ ወሏሂ ቃል የለኝም ኤፋ ግን ወሏህ መሆን የሌለበት ነው ያዴረከው እንዳይለምድህ
እፉዬ የኔመልካምአስተዋይ❤❤❤❤ስወድሺ
የኤፊ ቀልዶች የሚያስቀዉ ማነዉ እስኪ አሳዩኝ ሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂እኔ😂
እፉየ የኔቆጆ ❤ንግግርሽ በጣም ነው ደስየሚለው
ኤፋ የአደራ ልጅህ ነው እንደዚህ ማለት የለብህም ወንድሜ ይከፋል😢
ጓል ትግራይ💗💗👍👍👋👌💞💞💞💕💗
አይ ኤፍሬም ምን ባዶ ጭቅላት ነሕ ጌታሖይ❗️❗️🤔ሑሉም የነራሱ ቦታ አለው አዝናለሑ በጣም
ወይኔ ኤፋ ና እፉ ጨለሉ ኮ
ኤፊ አስተዋይልጅ ትመስለኝ ነበርገነቂጥሳይጠረግ ሚስቴይላሉ አይ😢😢😢
ወላሂ ኡፉዬ ተመቸችኝ አላህ ይስጥሽ
እፉዬ ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ግን ኤፊ እንደዝ አይባልም ህጻን ልጅ
ኤፋ ለትንሹ እና ለእፉዬ መሥቀል አድርግላቸዉ
እር የፍሬም😢 ተስስተሃል😢😢 ይቅርታ ጠይቀው ስጦታም ስጠዉ
ኤፍሬም ብራንግ ባይሆንም እንደዚህ ነው ማለት ነው ብሄር ማርታ ኮምፒዩተርና እንትኖ ምርጫ ማግባት አልነበረብም በጣም ተሰምቶኛል እንደዚህ ሁሌም ማለት ይቻላል 😢

ኤፍሬም ባለጌ ነህ እንደዚህ አይባልም
እፉዬ ተባረኪ ትልቅ ሰው
ልጅ መሆን ደስ ሲል ቦርሳው ከፍቶ ስልክ አውጣ እኮ ትልቅ ሰው ቢሆን አይነካም ነበር❤❤❤🎉🎉🎉
ኡፉየ የኔ ዉድ ከዶሮ እወድሻለዉ እሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩሽ❤❤❤
እፍዬ የኔ ጃግና የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትንሹ አሳዘነኝ እዉነትም ቢሆን እደዚ ነበር ማለት ነዉ ሜዳላይ የምጥለዉ
እንኳን ለቁድስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ኣደረሰን አደረሳቹ
ቻናል ይከፈትላቸው ለፉዬና ለኮቢተር❤
ደምሪኝ😢
ማነው ትንሹ/ኮምፒውተር / ናፍቆት የነበረው😅
የመዳም ቅመም ሲል ደደደደደደደስ የሚለኝ ነገር
እፉዬ ጌታን ትለያለሽ የኔ ጠበለልል❤❤❤❤❤❤
እፉዬ አከበርኩሽ የኔ ዉድ እዉነት ነዉ መምረጥ የለበትም ነበር የምር 🤔😣
Enemi❤❤
እፍዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤ትንሹን እደልጇ እቅፍ የኔ ማር
4 አመት ሙሉ አልደመርኳቹም ላይክ ከላደሰኩም ሸር አላደረኩም ቴድያ ለምድ ነዉ እኔን የማታሳድጉኝ 😭😭
😂😂😂😂😂
እፉ የነ ቆንጆ እንደ እነ የሚትወዱዋት እስት በ👍
ኡፉዬ የኔ ውድ ከኮፒተር ጎን ሆነች የኔ ምስኪን ኡፍዬዬ ቻናል ክፈች የኔ ውድ❤
አደራ ከሚስት እንደሚበልጥ አታቅም ኤፍሬም ተብዬው
ኤፍሬም ማፈሪያ ነህ የኤፍሬም እህቶች ነብስ ይማር ከባላችሁ ተጣልታችሁ እሱ ቤት እዳኬዱ
ትንሹየ ናፍቀህን ነበር❤❤❤እፉየ ግን የምር ሰዉ ነሽ ❤❤❤አስተዋይ ስወድሽ❤
ማርያምን የሰውም ሰው ❤❤❤
ለኮፓ ለምን ስልክገዝተህ አትከፍትለትም ይቱብ ኢፊ ኮባ ጡሩልጅነዉክፈትለትቻናል 🥰🥰
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ብአል አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን ደምሪኝ😢
በማርያም ኤፍሬም ሚስትህን ካገኘህ ብሀላ ኮፒተርን ጣልጣል አድርገህዋልና እባክህ ስለእናቱ ስትል ስለ እናትህ ስትል ፕሊስ
ኸረ ጣል ጣል አላደረገውም በላፈው ቢዲዮ ተናግሯል አዲስአበባ ት/ት አስገብተዋል ውዴ
ኧረ አብሮነዉ ያለዉ ሲቀጥል ክላስ አለዉ
እጭ ምናገባሽ😏
ቱ 😏ነገረኛ አትሁኑ
እፉየ ጀግና ሴት
ይቺ ከአሕያው ፈረሱ ይሻላል ያለችው ልጅ ስታስጠላኝ በጣም ገገማ ነች