"በሐሰት አትመስክር" ዘጸ.፳፡፲፮

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

      *ሰላም ለሁላችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን*

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአምላካች የባታችን ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እሺ

  • @SaraSara-qx6cy
    @SaraSara-qx6cy 3 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነውን ም በእዝነ ልቦናችን ያኑርልን በረከቶት ይድረሰን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 ปีที่แล้ว

    የነታ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @aemeroandualem7118
    @aemeroandualem7118 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በሀሰት ከመመስከር ሰውረን።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን አሜን ፫

  • @letebirhanatsbeha5774
    @letebirhanatsbeha5774 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። አሜን።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 ปีที่แล้ว

    Amen3 Kalihewet yesamlin memehrichin

  • @shashef7715
    @shashef7715 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kali hiwet yasemlin abatachen egzabher astewayi libon yisten

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን ×፫

  • @salmaalsalma787
    @salmaalsalma787 4 ปีที่แล้ว

    ለክብር ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን አሜን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen KAL hiwet yasemaln

  • @naominegashe9138
    @naominegashe9138 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwete yasemalene edma xana seto yagelegelote zemenotene yebareke abte
    Lebona yesexeshe belunge

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @ዛይድyouTube
    @ዛይድyouTube 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆየልን ይፉቱን አባታችን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንደት ናችሁ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመቀጠል አትስረቅ እና ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ የሚለው ትዕዛዝ ካለ ብትለቁልን በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ የተዘጋጀውን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአባቶቻችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤📚📖🕯🙏

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว

    ለክቡር ሊቀ ሊቃውንት ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን✟✟✟

  • @endriyas7346
    @endriyas7346 4 ปีที่แล้ว

    Abatachin Egziabhir bedime betena yitebikilin

  • @selamawit-rw8vs
    @selamawit-rw8vs วันที่ผ่านมา

    Amen kal hiwot yasemalen.

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን 🤲✝️

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    የኔታ አባየ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
    እኛም በሰማነዉ ቃል ፀንተን እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @መሲዘተዋሕዶ
    @መሲዘተዋሕዶ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ማሪያምእናቴ-ኰ6ረ
    @ማሪያምእናቴ-ኰ6ረ 4 ปีที่แล้ว

    እምለው ቃል ያጥረኛል በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
    አባቴ 🌹

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @alematsbeha1828
    @alematsbeha1828 5 หลายเดือนก่อน

    በሐሰት ተመስክሮብኝ በጣም ክፉኛ ልቤ ተሰብራል

  • @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
    @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mengsbasliwes3654
    @mengsbasliwes3654 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
    @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም. በስማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን !!!
    እድሜና ጤና ይሰጥልን በፀጋው ይጠብቅልን ማስተዋልን ያድለን 🤲🤲🤲

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

    Abatacin like lekawiniti ezera berketewiti yiderbeni EGZAIBHR bidema bitana yitibikelini kali hewitin yasmalin

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemalen edmi Ena tena abzto ystelen enihne abat sewdachu sewdachu

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ የቤተ ክርስቲያን አለኝታዎች👉⛪⛪⛪💚💛❤😘😘😘😍

  • @bleng9317
    @bleng9317 4 ปีที่แล้ว

    ቀለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን እኔ የምጠይቀው ነገር አባትችን ሰው ስለሰው ያነሳል ከሱ እንዴት መራቅ ይቻላል።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አባታችን እድሜ ጤናው ይስጡት 🇪🇷

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በአባታችን በሊቀ ሊቃውንት አድሮ ላስተማረን ፡ለገሰጸን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @helinawittube2956
    @helinawittube2956 4 ปีที่แล้ว

    በረከቶት ይደርብን አባቴ !!!

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen abatachien ergem edme ke tenagar yistlen

  • @በልይሁን
    @በልይሁን 4 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሲያስተምሩ ልብ ይነካሉ። በተለይ ስለ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለቱ ሲያስተምሩ አጥንት ዘልቆ ይሰማል።

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ላይ ጥሩ አገልጋይ ማግኜት አስቸጋሪ ነው በእግዚአብሔር ቤት ተቀመጠው ያለምንም መረጃ ሰውን በሀሰት መወንጀል መክሰስ በዚህ ዘመን ደግሞ በሽ በሽ ነው ያስፈራኛል በ ቤቱ ተቀምጠው መንጋውን እንመራለን የሚሉ እደዚህ ያለ አገልጋይ ሲኖር 😎

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ የ44ቱ ሊቅ👌👌👌❤😍

  • @masaratadano7066
    @masaratadano7066 4 ปีที่แล้ว

    ቅርልዋልእእ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን