"አትመኝ" ዘጸ. ፳፡፲፯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 69

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @soliyanayoutube6391
      @soliyanayoutube6391 4 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ከአባታንን የማገኝበት አድራሻ ጠቁሙኝ ስል በትህትና እጠይቃለው

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ማህበራችን ያስፋልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። ምክሮት ለነብሴ የዘላለም ህይወትና ምግብ ናት በጣም ነው የምወዶት ፣የማከብሮት አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ።

  • @zenamarkostesfaye7992
    @zenamarkostesfaye7992 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen khale hiweten yasemalen abatachen

  • @hfgtf4698
    @hfgtf4698 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 4 ปีที่แล้ว +1

    tsegawote yebeza berekatote yedarebene

  • @sabawele7001
    @sabawele7001 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 ปีที่แล้ว

    ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፣አትስረቅ የሚሉት አልተጫኑም።

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +11

    ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @simretabebe4115
    @simretabebe4115 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +2

    የማይጠገቡት አባታችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ×፫

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen abtachen kalhiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ሊቀ ሊቃውን እዝራ የህይውት ቃል ያስማልን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልልን አሜን ፫

  • @alehegnmandefro8111
    @alehegnmandefro8111 2 ปีที่แล้ว

    amen amen kale hewit yasemalen

  • @selamlegese3676
    @selamlegese3676 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehywet yasemaln

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነቱ ለአባታችን ይዘላልም ህይወትን ይስጥልን በፅጋው በረድኤት ይጎብኝልን። ውድ እባቴ ክርሶ ጉባኤ በዓካል ተገኝቼ ለመከተልብ እንዲያበቃኝ የእምላኬ የመድሀኒያለም ፍቃድ ይሁን። (፫) ይቆየን

  • @deyakontekela4384
    @deyakontekela4384 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen memhrachin qale hiwet yasemalna edmina tenan ystey

  • @bruktawittegegn5541
    @bruktawittegegn5541 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን❤

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዕድሜዎን ያርዝምልን አባ!!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalen abatachen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን የኔታ

  • @azanuatine2919
    @azanuatine2919 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

    • @genetkassa5451
      @genetkassa5451 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት፣ላስተ፣ለመከርን፣ለእግዠአቤር፣ክብር፣ይግባው፣፣ለእንቈ፣አባታችን፣እርጅም፣እድሜ ፣ከጤናጋር፣ይስጥልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hewoet yasemalen abatahcen 🙏🙏🙏

  • @user-ld4qj9yy1l
    @user-ld4qj9yy1l 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማል በእድሜ በጤና እግዜአብሔር ይጠብቅልን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶዎ ትድረሰን ለቃሉ እንድንገዛ የአምላካችን መልካም ፈቃድ ይሁን

  • @user-zz2si5jk9x
    @user-zz2si5jk9x 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔታ እድሜከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ መምህራችን
    በእድሜ ፀጋ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በስነ ልቦናችን ያሳድርብን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች ማህበረ ቅዱሳንን እናግዝ

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አባታችን በረከቶ ይደርብን 🤲✝️

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +2

    እፏይ የኔታ ትምህርትዎ እኮ አጥንት ያለመልማን እደዚህ ያሉ አባት ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን የኔታ።
    እኛም የሰማነዉን በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን።
    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን አሜን አሜን

  • @liyahagos7768
    @liyahagos7768 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ✟✟✟

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachin kele hwet yasemaln Abatachin

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቆት እግዚአብሔር♥🌹

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +3

    #እግዚአብሔር #ይስጥልን።
    #አባታችን_#እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
    የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ።
    #ኑ#ኑ#ኑ_#በእግዚአብሔር
    ░በ░ስ░መ░ ░አ░ብ░ ░ወ░ወ░ል░ድ░ ░ወ░መ፣░ን░ፈ░ስ░ቅ░ዱ░ስ░ ░አ░ሐ░ዱ░ ░አ░ም░ላ░ክ░ ░አ░ሜ░ን░ ░!░
    ░ው░ድ░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ቤ░ተ░ሰ░ቦ░ች░ ░የ░እ░መ░ቤ░ታ░ች░ን░ ░የ░ድ░ን░ግ░ል░ ░ማ░ር░ያ░ም░ ░ል░ጆ░ች░ ░በ░የ░ ░አ░ላ░ች░ሁ░በ░ት░ ░ሰ░ላ░መ░ ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ይ░ብ░ዛ░ላ░ች░ሁ░ ░።░

    ░✅░ ░የ░ተ░ወ░ደ░ዳ░ች░ሁ░ ░የ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ል░ጆ░ች░ ░እ░ን░ዎ░ ░
    ░✝░️░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ሰ░ን░በ░ት░ ░ት░/░ቤ░ት░ን░ ░ለ░ማ░ጠ░ና░ከ░ር░ ░
    ░✝░️░ ░የ░ገ░ጠ░ር░ ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░የ░መ░ብ░ራ░ት░ ░አ░ር░ዳ░ታ░ ░ለ░ማ░ረ░ግ░ ░ይ░ህ░ን░ን░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░ከ░ፍ░ቻ░ለ░ሁ░ ░።░
    ░ስ░ለ░ሆ░ነ░ም░ ░እ░ን░ዎ░ ░በ░ዚ░ህ░ ░አ░ገ░ል░ግ░ሎ░ት░ ░ከ░ተ░ደ░ሰ░ቱ░ ░በ░ሚ░ከ░ተ░ለ░ው░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░l░i░n░k░ ░
    ░#░s░u░b░s░c░r░i░b░e░ ░በ░ማ░ረ░ግ░ ░እ░ር░ዳ░ታ░ች░ሁ░ን░ ░አ░ግ░ዙ░ኝ░ ░።░
    ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░አ░ካ░ው░ን░ት░ ░
    ░h░t░t░p░s░:░/░/
    th-cam.com/channels/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w.html?view_as=subscriber

    ░በ░ዚ░ህ░ ░ዩ░ቲ░ዩ░ብ░ ░የ░ቆ░ዩ░ ░መ░ዝ░ሙ░ሮ░ች░ ░እ░ና░ ░ቅ░ዳ░ሴ░ዎ░ች░ን░ ░ያ░ገ░ኛ░ሉ░።░
    ░✝░️░ ░ኑ░ ░በ░እ░ግ░ዚ░አ░ብ░ሔ░ር░ ░ደ░ስ░ ░ይ░በ░ለ░ን░ ░።░✝░️░
    ░✝░️░ ░8░0░%░ ░ለ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ገ░ቢ░ ░የ░ሚ░ው░ል░ ░ነ░ው░ ░
    ░✝░️░ ░ቤ░ተ░ሰ░ብ░ ░ስ░ለ░ሆ░ኑ░ ░እ░ና░ ░የ░ቤ░ተ░ክ░ር░ስ░ቲ░ያ░ን░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░የ░ኔ░ም░ ░ጉ░ዳ░ይ░ ░ነ░ው░ ░ስ░ላ░ሉ░ ░እ░ና░መ░ሠ░ግ░ና░ለ░ን░✝░️░
    th-cam.com/channels/VDb9_C-QnF4uk01oSmAZ3w.html?view_as=subscriber

  • @bleng9317
    @bleng9317 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እና ጤና ለእርሶ ይሁን አባታችን በጣም መንፈስን ይማርካል እባኮን በዚህ ይቀጥሉ።🙏🙏🙏🙏

  • @bilenessaye7635
    @bilenessaye7635 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ፡፡

  • @adanetsegaye9492
    @adanetsegaye9492 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 4 ปีที่แล้ว +2

    እህቶች ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ እሄኔየ ድራማ ቢሆን ማንም አይቀድመንም ነበር

  • @liyahagos7768
    @liyahagos7768 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 ปีที่แล้ว

    Abatachin siyastemuru washintun mezmur bikom tiur new ; Bedenb Lemadamet!!!!

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሁልጊዜ ሣያቸው እደነግጣለሁ የወላጅ አባቴን ይመሥላሉ ግን አባቴ አንድ አመት ሆነው በሥጋ ከተለየን አንድ አመት ሆነው 🙄😘

  • @solomonelof3158
    @solomonelof3158 3 ปีที่แล้ว

    Please more videos of Abune Gorgorios II.

  • @user-po5de2dn6x
    @user-po5de2dn6x 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @misasayaberihunberihun9058
    @misasayaberihunberihun9058 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችንረጂምእጅሜናጤናይሥጥልንበጣምየምወዳቸውአባት

  • @soliyanayoutube6391
    @soliyanayoutube6391 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንን እንዴትነው ማግኘት የሚቻለው እባካችሁን ተባበሩኝ

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 3 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ደጋግሞ ሢሠሙት ቢውሉ የማይጠገብ ትምህርት

  • @user-tr9dc4ks2f
    @user-tr9dc4ks2f 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለባታችን እድሜ ጤኔ ይስጥልን

  • @alemabrhan1408
    @alemabrhan1408 3 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen

  • @user-ek1il3mq7y
    @user-ek1il3mq7y ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen