አታመንዝር ዘጸ.፳፡፲፬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 193

  • @ananiyabezu5217
    @ananiyabezu5217 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍቱን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እንደ ጅረት የሚፈሰው ቃለ እግዚአብሔር እማይጠገብ የጣፈጠ እንደማር አባችን እኔ እወዶታለው እባኮትን በጸሎቶ አስቡኝ የዝሙት መንፈስ ያስቸግረኛል እባኮ በጸሎቶ አስቡኝ

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y 27 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 4 ปีที่แล้ว +3

    አባ እናመሰግናለን እዲሜና ጤና ይስጥልን አምላኪ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በምህረቱ ይማረን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-vx8mt5oi3f
    @user-vx8mt5oi3f 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @NoName-ru1tx
    @NoName-ru1tx 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣባ ቃል ሂወት ያስማልን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እረጋ ብለው የሚያስተምሩን የእግዚያብሄር ቃል አንድ ሰው ፀሀይ መቶት ውሀ በጣም ጠምቶት ቀዝቃዛ ውሀ አግኝቶ ሲጠጣ እንደሚረካው ሁሉ እኛም እኛም የርሶን ትምህርት ስንሰማ በጣም ነው የምንደሰተው

  • @hj9754
    @hj9754 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ ማረንለንስሀ ሞት ያብቃን ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር

  • @bleng9317
    @bleng9317 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀለሂወት ያሰማልን አባታችን እኔ በእርሶ አንደበት የእግዚያብሄር ቃል ስሰማ ደስ ይለኛል እኔ የምጠይቀው ነገር አለኝ ከተፈቀደልኝ አሚን🙏🙏🙏🙏

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነቱ ለሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን የማቱሳላን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንደነዚህ አይነቱ አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭🤲🤲🤲ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @gegejpuly790
    @gegejpuly790 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይፍቱን

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማል ንአሜን አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱን አባታችን ጥሩ ምክር ነው የመከሩና ያስተማሩን ። ዘላለምዊ ስማያዊ መንግስትን ያዋርስልን። አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ትቁሙሎት አባታችን ኑሩልን የማቱሳላ እድሜን ይስጦት ።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +14

    ኦ አምላኬ እንደ ቸርነሕ ማረኝ ለንስሐ አብቃኝ 😭😭
    አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meharitsegay5836
    @meharitsegay5836 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስማዓልና ሊቀ ሊቃውንት ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ንሕና ዶሞ ንንስሓ የብቀዓና እግዚኣብሔር ኣምልክ ኣሜን ።

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃላ እዮት ያሰማልን

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲🤲

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @sisai8703
    @sisai8703 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @rribkakiflom6789
    @rribkakiflom6789 4 ปีที่แล้ว +1

    Abatacin kal hiwit yasmaln amen amen amen

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንንንንንን

  • @user-fm7wp1pn7l
    @user-fm7wp1pn7l 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ ባርኩኝ ኡፍፍፍፍ አምላኪ ለሀግሬ አብቃኝ ለንስሀ አብቃኝ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @elsabetesayas756
    @elsabetesayas756 4 ปีที่แล้ว +7

    እመ አምላክ በእድሜና በፀጋ ጠብቃ ታኑርልን አባታችን አሜን።የኛ ዘመን ሰባኪያን ነን የሚሉ ምናለ ከእናተን እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ መልካም ነበር ።

  • @hj9754
    @hj9754 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wakakinde3576
    @wakakinde3576 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zimetawale2576
    @zimetawale2576 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +43

    😭ይችን ትምህርት በእንባ ጀንሬ በእባ ነው የጨረስኩት አባየ የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን።
    እኛም በሰማናት ጥዑም ትምህር በህይወት እድንኖራት።እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 ปีที่แล้ว +2

      እንባሽን ይቀበልልሽ

    • @bzuwerqethiopia569
      @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

      @@serkalemmihiretu አሜን አሜን አሜን ውደ

    • @hananh7131
      @hananh7131 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

    • @user-mb8zh6xe1s
      @user-mb8zh6xe1s 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @kurazelamba1748
      @kurazelamba1748 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh

  • @acham2383
    @acham2383 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ንሕይወትን ያሰማልን

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባቴ

  • @liyahagos7768
    @liyahagos7768 4 ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባቶችን ጌታ ባይሰጠን ህይወት ትከብድ ነበር

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 4 ปีที่แล้ว +4

    ይፍቱኝ አባቴ።።። በረከቶ ይድረሰን።።። በፀሎቶ አስቡን።።። ጥዑም ትምህርት።።። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።።።

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልግ ያገልግሎትዘመነወት ያርዝምልን አሜን ፫

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @simretabebe4115
    @simretabebe4115 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalehewet yasemalene yinsaha mute yabkane

  • @mseratemeserat6569
    @mseratemeserat6569 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ነሽና ምስጋና ይገባሻል 🤲🏻😭
    የመለኮት ማደሪያ ነሽና ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭
    የተሽለምሽ ድንኳን ነሽና ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭
    የመላይክት እህት የህዝብ ሁሉ እናት ነሽና
    ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭
    የሁሉ እመቤት ማርያም ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭
    የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ምስጋና ይገባሻል🤲🏻😭

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ariamtesfaledet5758
    @ariamtesfaledet5758 ปีที่แล้ว +2

    Amen kalwhiwe yasemaln Abatachn

  • @AyuuyeAsellalijtube
    @AyuuyeAsellalijtube 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃልህዎት ያሰማልን

  • @selamawitmekbib1727
    @selamawitmekbib1727 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በዚህ ዘመን ከማግባት በፊት መዘሞት ግዴታ እየሆነ ነው። ካልሆነ ማግባት የሚታሰብ አልሆነም። በዚህ ላይ ቤተክርስቲያናች ትምህርት አብዝታ ብትሰጥ ጥሩ ነዉ።

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን መድኃኒ አለም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @dallasdallas7217
    @dallasdallas7217 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንወደወታለ አባታችን

  • @mdanin4169
    @mdanin4169 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwot yasemalin

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @selamshiferaw5600
    @selamshiferaw5600 4 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፫
    የሰማነውን በልባችን አድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ እግዚአብሔር ይርዳን ለከሰሳ ለወቀሳ እንዳይሆንብን የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ያስበን አሜን አሜን አሜን

  • @nohamiseyoum253
    @nohamiseyoum253 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @tilahunayalew7713
    @tilahunayalew7713 4 ปีที่แล้ว +1

    ዕረጂም ዕድምይ ለአባታችን

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb977 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃለ ሒወት ያሰማልን ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ሀፂያተኛ ነኝ እጅጉን በጣም ኡፍፍፍፍፍ

  • @agerneshmengstie1172
    @agerneshmengstie1172 4 ปีที่แล้ว +2

    አንደ ቸርነትህ ማረን ለንስሐ አብቃን 😭😭
    አባታችን የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋነፍሴ መጨረሻሸ ምን ይሆን ተራሁልሸ አቤቱ ጌታ ሆይ እኝ ምግዜም አፂያት እንሰራለን እተቸርነትህ ይቅር በለን አባታችን ቃልይወት ያሰማልን

  • @TEMEGASHAW12
    @TEMEGASHAW12 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-di6mc6hp4e
    @user-di6mc6hp4e 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    😭😭😭😭 ወየው ለእኔ እግዚአብሔር ስንቱን ነገር በደልኩ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +6

    ለእባታችን ለመከሩን በእውነቱ ቃለ ህይወት በእድሜ በፅጋው ለዘለሙ ዓለም ያኑርልን ። እሜን አሜን እሜን ይቆየን (፫)

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 ปีที่แล้ว +1

    Aba edme Tena yistne mengstsiymat yawrslne amen

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +10

    እንዲያው አምላከ እስራኤል ሁሉን ቻይ ልዑል ቸር ይቅር ባይ እግዚአብሔር እኝህን ወንጌልን ለሁሉ በሚሆን መልኩ እንደ ማር በሚጥም ንደበታቸው የሚያስተምሩ የሚመክሩ ሊቅ ሊቃውንት ትህትናቸው እንባቸው በእውነትልብን ይነካል። ልቤን እግዚአብሔር እንደሳቸው ስብር ባደረገልኝ በፅኑ እመኛለሁ። የእሳቸውን ዕድሜ እጥፍ ጉልበታቸው በርታ በርታ አድርጎጤናቸውን ጠብቆ ይመክሩን ያስተምሩን ዘንድ የሱ የፈጣሪ ቸሩ አባታቾን ፍቃድ ይሁንልን።መካሪ አያሳጣን አስተማሪነናየሚያስተምሩ ሊቅ፣ ካህን፣ ትሁት፣ ፀጋ ያላቸው አባት አይቼም አላውቅም የጠማኝን ነገር የራበኝን ብዙ በቃላት የማይጉለፁ ፀጋቸው ውስጤን ደስእያሰኝኝ ሳዳሞጣቸው ሰዓቲቱ በጣም ታጥርብኛለች ሁሊም ተከታትዬ አዳምጣቸዋለሁ። እናንተንም እግዚአብሔርን የምታገለግሉ ፈጣሪ ስለአገልግሎታችሁ ሁሉ ብሎ ስለእኛ ስለሀጢያተኞች መመለስ መመከር መማር መፀፀት ንሰሀ ስለመግባታችን ወዘተ ሁሉ በእናንተ በሁላችሁ ማስተማር መምከር ውጣውረድወዘተ ነው ፈጣሪም የሚመልሰን ሁላችሁ የምትተጉት ዕድሜ ከጤናችሁን ያበርክትልን። በዚች በኮረና ሰሞን እንኳ አቤቱ ስንቱን አየን ዓለም በሙሉ አክንባሎ የተደፋባት ምጣድ ሆነችብኝ ። እሱ ቸር ይቅር ባይ ይሁነን እንጂ ይህው አሜሪካ የምንኖርባት ሀገር ታልቅ ተብላ በስልጣኔ በኢኮኖሚ በመከላከያ በስልጣን በሰባዊ መብት በዲሞክራሲ በሳይንስ ፈጠራ በአስተዳደር በስፋት በተፅዕኖ ፈጣሪነት ወዘተ የተነሳ የአለም ህዝብ ሊያመልካት የደረሰች እንኳ ሰሞኑን አንድ ሚሊዮን ነጥብ ሶስትህዝቦቿ በcovid19 አንደኛ ሆና ወደ በብዙ ሺ በሞት ተወስደው እያለቁ ነውና እውቀታቸው ምንም ሊሰራላቸው አልቻለም ሞት ሲአጭዳቸው እንኳ ስለዚህ በዘመኑ እውቀትና ቴክኖሎጂ እና ገንዘብ ሊአድናቸው አልቻለምና ሰዎች አሜሪካንን እንደ መንግስተ ሰማያት የምታያዋት ናየምትናፍቋት ይሄትምህርት ይሁናችሁ። ጥበብናእውቀት መጀመሪያ ፈጣሪንመፍራትና በህጉ መኖር ነውና ወደ እግዚአብሔር በማወቅ በማስተዋል በትግስት ከልብ ተመልሰን ከፈጣሪ ጋር እየኖርን ቀሪውም ዘመናችንን በፍቅር እንድንኖር ይርዳን አሜን።

    • @user-oi3ng4xf6b
      @user-oi3ng4xf6b 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @arsemaarsema3573
      @arsemaarsema3573 4 ปีที่แล้ว

      Ewinet new yemimeka binor be Egzabher ymeka

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።።።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ቸሩ አምላካችን

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว +3

    የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን
    ማስተዋሉን ያድለን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በቸር ያውለን 👏❤

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @user-oi3ng4xf6b
      @user-oi3ng4xf6b 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀድስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ እዚች እለት ያደረሰን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +6

    ♥️ሊቃውንትን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ሊቃውንት አሏት እኛ ሰነፍ ሆነን ወደ አዳራሽ ማምረት ይመቸናልእንጂ እንቃ አባቶችን እንጠይቅ እንማር እንለወጥ ቃለ ህይዎት ያሰማልን::

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ይስጥልን
    የአባትችን አንድ ትምህርት ፈልጊ ነበር የፀረ 2 አመት ይሆናል እና አንዲት እመምኒት ፀነሸች ሊላይቱ ህባዊ ምእመናን ደግሞ ልጅ አጥታ እመቤታችን ትላምን ነበር አና ፅንሱን አዛወረችው ብለው አስተምረው ነበር እና ካላችሁ ሺር አድርጉልን

  • @selamselamtube7005
    @selamselamtube7005 4 ปีที่แล้ว +2

    ኑ የቅዱሳኑን ቅዱስ ተጋድሎ እየሰማን አብረን በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በፀሎታቸው እንማፀን፡፡ እውነት ነው ድንግል ሆይ በኃጢአተኛው አንደበታችን ምስጋና ይገባሻል ለዓለም ድህነት ምክንያት ስለሆንሽ፡፡ ቤተሰብ (subscribe) ማድረጎንም እንዳይረሱ……..

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 4 ปีที่แล้ว +1

    በመገብያቹ ላይ ያለው መዝሙር በጣም ደስ ይላል

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen3 kale hewotin yasemalen Abatachin legnam yesemanewn belebonachin yasadereben

  • @linalemalenalema9738
    @linalemalenalema9738 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማ ነው አንድም ሁለትም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @AliAli-kx2ff
    @AliAli-kx2ff 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 ปีที่แล้ว +1

    Edem ena tena yestachu abatachen🙏🙏🙏🙏🙏⛪ kal hiwoten yasmalen

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +2

    ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን! ቃለኅይወት ያሰማልን።

  • @maryethio2250
    @maryethio2250 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🏽 መድሐኒያአለም በቸርነቱ ያስበን ይቅር ይበለን ይማርን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @misasayaberihunberihun9058
    @misasayaberihunberihun9058 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏💛❤️💚✝️

  • @matt177st.6
    @matt177st.6 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል : በረከትዎ ይደርብን !

  • @mikiyastadele3135
    @mikiyastadele3135 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ እና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 ปีที่แล้ว +1

    ማረኝ ለንስሐ አብቃኝ

  • @Butu07
    @Butu07 4 ปีที่แล้ว +1

    Abetu eker Belen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemnegassi5528
    @alemnegassi5528 4 ปีที่แล้ว +1

    በርከቱዎ ይድርስን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sisai8703
    @sisai8703 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalen abatachen gerami tmrt new

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +1

    እባታችን መካሪይችን ሙኪያችን ይፍቱን በፅሎቶት እስቡን የኔ እንቁ መምህሬ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እምላክ ልቦና ያድለን። ስው ስንባል ንፅህ መሆን ከባድ ነው ። በችርነቱ ይቅር ይበለን ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ውይ ሀጥእትያችን ብዛቱ እቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርታን ላክልን ። እሜን(፫) ይቆየን (፫) እባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት እውቀቱን ያብዛሎት ።

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 4 ปีที่แล้ว +2

    kale heywot yasemalen mengeste semayat yawrselen.

  • @mube8885
    @mube8885 4 ปีที่แล้ว +2

    EGZABHARE Segwen yibzalwete🌹🌹🌿🌿🌼🌻🌴🍁🌴🌵🌾🌿🍀🌲🌱🌿

  • @haletahadis463
    @haletahadis463 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይ ወትንያ ሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman ; Asteway Liam yisten ! Edme na Tenayistot ye Agolgulet hiwetachew yarezmilen Abataching
    Betam Rega Yale timihirt sileastemarun : yesemanew Endinaderg Betselon Ayileyun❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያስማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውስልን ።አሜን