አትግደል ዘጸ.፳፡ ፲፫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @Kidi.desu1612
      @Kidi.desu1612 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፈ ነዉ በርቱልን እናመሰግናለን

    • @makedaseyoumhaile4045
      @makedaseyoumhaile4045 4 ปีที่แล้ว

      May God bless Abatachen!!
      How bless we are having such bless and amazing heavenly father like you!!!

    • @muse3800
      @muse3800 4 ปีที่แล้ว

      If possible if you give our father more time, and do a live stream of the Andimita tiriguame for proverbs or the psalms please. Ageligilotun yasimirilin... beritu! Amilake Qidusan yiridachu

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማይን ያውርስልን። በእድሜ ና በጤናው ያኑልን ። አሜን ×፫

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ጠብቆን ልጆቼን በእጅዎ ለማድስባረክ ይርዳኝ ዘንድ በጸሎት አስቡን አደራ።

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว

    እሜን ላስተማረን ለገሰፀን እግዚአብሔር ለስም እጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ ጸጋውን ያብዛልን እባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @ቅዱስፖሊካርፐስ
    @ቅዱስፖሊካርፐስ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ከአባቶቻችን ሰምተው ስለአሰሙን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ አባታችን መምህራችን ሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን የሚወዱት አምላክችን መድኃኔአለም የሰማነውን የምንሰራ እንድንሆን ቅድስት ሥላሴ የሚያግዙንን መላእክት ይላኩልን። አሜን!!!

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ያገልግሎት እድሜውን ይባርክ

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @AlexMulatu
    @AlexMulatu 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኑን እ/ር ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማህበር ቅዱሳን እናመሰግናለን በርቱልን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hiwotwale4009
    @hiwotwale4009 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደነዚህ ያሉ አባቶች ስለ ሀይማኖት መሰረት እንደዚህ በቃል እና ጹሁፍ እንዲስቀምጡ ማገዝ...አባታችነን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከተዋት ይደርብን እናመሰግናለን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን አባየ የኔታ 👏
    እኛም በሰማነው ትምህርት በህይወት እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።
    እደ አቤል እና እደ ቃየን ዘመን በህገ ልቦና ብንኖር እማ ከሰዶም ከገሞራ ይበልጥ ነበር ሃጥያታችን ግን እግዚአብሔር ቸር ነው ህገ ኦሪት እና ሕገ ወንጌልን ብሎም ቅዱሳን መፀሃፍትን ባይሰጠን በጣም ከባድ ነበር እደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ስለሰጠንም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ተናገሩ ድቅ ሥራውን ለአለም መሥክሩ
    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን
    እባክህ አምላኬ ንፁህ ልብ ፈጠርልኝ ልቤ በተኮልና በክፋት ቋሽሿል

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወድዎት አባቴ ዕድሜውን ጤናውን ይስጥልን በስስት ነው እማየዎት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ያብዛልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀሎትዎት ይድረሰኝ አባታችን የኔታ

    • @makedaseyoumhaile4045
      @makedaseyoumhaile4045 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen!
      I don't have word to explain them!!
      Abatachen!!!

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 ปีที่แล้ว

    🙏 Amen Amen Amen kalehiwet yaseman;Abatachin Memherachin ! Edimena Tena yistoti yeagolgulet hiwet yarezimiln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ወአሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይባርክ ። ለእባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ። መምህር በእድሜ በፅጋው ይጠብቅልን ። የእባቴ ትምህርት ይብቃናል ዋሽንቱን ከኃላ ያለውን ባታደርጉት በተለይ ታሞ የተኛ ስው ሲያዳምጥ በጣም ይረብሻል ፣ ሁለት ድምፅ ይሆናል ከይቅርታ ጋር ቢስትከል ክልብ እናመስግናለን። እግዚአብሔር ይስጥልን ተባርኩ። እሜን (፫) ይቆየን(፫)

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว +2

    የምንወደዎት የምናከብርዎት ድንቅ አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @msobewerkzetewahdotube1221
    @msobewerkzetewahdotube1221 4 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምላኮችን የባታችን ክብርት ሕጉ ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      በውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሆትአሜን አሜን

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት!!

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 ปีที่แล้ว +1

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 4 ปีที่แล้ว +3

    እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀጋ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ::

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን
    በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የኔጊ ሰው ይበለን 👏👏👏❤❤❤

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን

  • @neominternet5157
    @neominternet5157 4 ปีที่แล้ว

    amem amen amen

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቶዎ ተሰምትዎ የማይጠገብ ርርህት አንደበት አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን ሰምተን እንድንተገብር እግዚያብሄር ይርዳን አሜን

  • @ዛይድyouTube
    @ዛይድyouTube 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @bleng9317
    @bleng9317 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎቶት አስቡን ትምርቶት በጣም መንፈስን ያድሳል በዚ ይቀጥሉ እጅግ ልብ ይነካል አሜን አሜን😂😂😂

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትወ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @avnd6229
    @avnd6229 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን
    በእድሜ በጤናይጥብቅልን

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you I really like it

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 ปีที่แล้ว

    አወግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕድሜዎን ያብዛልን እንዲሁ የማህበሩ አዘጋጆችንም ይጠብቅልን ያኑርልን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገለግሎትን ዘሜን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ያድሎት አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትያሰማልንአባታችን።

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame8666 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabher edma ena tana yesteln abatachin, kale hiwetin yasemaln amen.

  • @seneitybekeleanye1718
    @seneitybekeleanye1718 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤❤

  • @frezghiokube3241
    @frezghiokube3241 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣቦናን መምህርናን ፡ኣቤት ደስክብል ኣስተምህሮ፡ንልቢ ዘረስርስ ነዕጽምቲ ዘጥልል ናብ ንስሓ ዝዕድም፡ኣስተምህሮ፡ኣብ ልብና የሕድሮ ።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove8535 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @medhanietesfamariam7768
    @medhanietesfamariam7768 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማልን ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @seneitybekeleanye1718
    @seneitybekeleanye1718 4 ปีที่แล้ว

    እልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdanin4169
    @mdanin4169 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bernabasgirma5334
    @bernabasgirma5334 4 ปีที่แล้ว

    audio problem in the middle