የስዃር ህመም እና ኦቾሎኒ!!!! Diabetes and Peanut

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @almazeyakoyegn9383
    @almazeyakoyegn9383 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን ጠቃሜነነገሪነው እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @tila8143
    @tila8143 ปีที่แล้ว +5

    ግልፅ በጣም ጠቃሚ እና ትክክለኛ የባለሙያ ማብራሪያ በመሆኑ እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይሰጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 9 หลายเดือนก่อน +2

    Geta Abzeto Yebarekesh.❤❤

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧናመሰግናለን ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremzewde9342
    @meskeremzewde9342 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ኘነው እናመሰግናለን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በርች። እናመሰግናለን

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ማብራሪያ ነው!!!

  • @MesiBubu
    @MesiBubu ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ

  • @jemilaabdulaziz8864
    @jemilaabdulaziz8864 ปีที่แล้ว +1

    Doctor you are great!!! Thank you for your information.

  • @alemneshchalchissa9415
    @alemneshchalchissa9415 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒ እናመሠግናለን በርቺ እህቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሸ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን

  • @rawdhamulat
    @rawdhamulat ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ሐኒዬ

  • @mintechan2103
    @mintechan2103 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ss

  • @BirassaBaja
    @BirassaBaja ปีที่แล้ว +1

    ሀና ቆንጆ ነው ተባረኪ። ግን መበላት ያለበት መጠን ግልፅ አይደለም።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  ปีที่แล้ว

      ሰላም ስላስተያየቶት አመሰግናለሁ። ከዚህ በፊት ደጋግ ስለገለጽኩት ነው። በ1 ገበታ 45-60 ግራም ካርቦሀይድሬት እና ግላይሴሚክ ኢንክሳቸው ከ 55 ያነሰ ምግቦች ይመከራሉ።

    • @BirassaBaja
      @BirassaBaja ปีที่แล้ว +1

      በድጋሚ ላመሰግንሽ እወዳለሁ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏

  • @DanielBerhanie
    @DanielBerhanie ปีที่แล้ว +1

    good job i am a new

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Hana

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ
    ለአልፋ ቶክሲን ስለመጋለጡስ?
    በጥሬ ለምንበላ ሰዎች በአልፋ ቶክሲን ስለመጠቃቱ ምን ምልክት አለዉ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለጥያቄ መልስ መልሸልኒ ዶክተር፨የታሸገ በፋብራ
    ሪየተዘጋጀ ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  3 หลายเดือนก่อน

      ስላም ጥያቄዎን ግልጽ ቢያደርጉልኝ

  • @fuadteha7295
    @fuadteha7295 ปีที่แล้ว +4

    ጥያቄ አለኝና መልሰ ትሳጭኝሌሽ ብየ እጠብቃለሁ ቦቆሎ እሸት ከስከር ህመም ገር የለውን ብትሳሪልን ❤❤❤❤❤

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  ปีที่แล้ว

      እሺ፥ በቆሎ ብዙ ካርቦሃይድሬት ስላለው። በጣም በመጠኑ ነው መበላት ያለበት። በዚያ ዙሪያ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ በቅርቡ እለቀዋለሁ

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 ปีที่แล้ว +2

    እባክሽ ዶክተር ይሄን ጥያቄ መልሺልኝ የስኳርምሆነ የደም ግፊት መድሀኒት በደም አይነት በመመገብ ወይምየተመረጡ አትክልቶችን በመብላት መድሀኒት ማቆም ይቻላል ?በዚህ ላይ አንቺ ምን ትያለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  ปีที่แล้ว +1

      ህመሙ እንዳለበት ሁኔታ ለምሳሌ አይነት 1 የስዃር በሽታ በምግብ ብቻ መስተካከል አይችልም። አይነት 2 ችግሩ ሳይገፋ ከተያዘ ምግብን በጣም ተጠንቅቆ ሊመለስ ይችላል። በደም አይነት በሚበሉ ምግቦች ላይ ብዙ እውቀት ስለሌለኝ መልስ መስጠት አልችልም። ለወደፊቱ በደንብ አንብቤ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ።

  • @balayibayana9604
    @balayibayana9604 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @JesusFirst-db9bz
    @JesusFirst-db9bz ปีที่แล้ว +1

    Dr ስኳር ሊጠፋ የሚችል በሽታ ነው ? ከሆነ እንዴት thank you

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @tonymonday9796
    @tonymonday9796 ปีที่แล้ว

    how about piestcha...!?

  • @TiztaTizta-uh7cp
    @TiztaTizta-uh7cp ปีที่แล้ว

    ዶክተርዪ እስኪ ለአይነት 1የሚሖን መፍትሔ ልቤን የሚያረጋጋ ነገር

  • @MekdesGashe
    @MekdesGashe 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሸንኮራ አላስተማርሽም እባክሽ

  • @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ
    @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ ปีที่แล้ว +1

    Thanks from Asmara/Toronto

  • @omg7745
    @omg7745 ปีที่แล้ว

    Kochw or bola lessor taro newo

  • @ZemedWrkuKun
    @ZemedWrkuKun หลายเดือนก่อน +1

    የስኮር፡በሸታ፡መዳኒት፡መጠቀም፡ለልብ፡በሽታ፡ይዳርጋል፡ወይ፡ህህታችን

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  หลายเดือนก่อน

      ሰላም፣ አይጋርድም። ስኳራችን ግን በአግባቡ ካልተቶጣጠርነው ለልብ ህመም የመጋለጣችንን በ4 እጥፍ ይጨምራል፡ አይዞት ይበርቱ

  • @fozm3237
    @fozm3237 11 หลายเดือนก่อน

    የሐበሻ ቅቤ መብላት እንችላለን

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว +1

    በትምህርትሽ ተጠቃሚ ሆኛለሁ የምትሰጫቸውም ምክሮች ሁሉ ጠብቄ እያደረኩኝ ነው when my blood sugar level falls too low lik 2.5 ምን ማድረግ አለብኝ ፈጣን እርዳታ ለማግኘት ጣፋጭ ነገር እንደ ማር ያሉ ነገሮች ይጠቅሙ ይሆን ? ሌላው insulin በምወጋበት ጊዜ ማለት ግራና ቀኝ ከእንብርቴ አካባቢ ከጥቂት ጊዜ በኋላ የምወጋበት ቦታ ላይ ልጠቀም ስወጋው ስጋዬ ጥንክር ብሎ ኢንሱሊኑን ማፍሰስ ያቅተዋል ስንቅለው ያለ ጥቅም ውጪ ላይ ይፈሳል ከምን የተነሳ ነው በቀን ሁለቴ ነው የምወስደው ጠዋትና ማታ ይቅርታ አገላለጼ ገብቶሽ ከሆነ ምክርሽን።
    አመሰግናለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  ปีที่แล้ว

      When the blood sugar is low, drink 1 small cup of juice or soda and wait 15 min before eating anything. Then eat something. For the insulin injection site- try to rotate them and avoid the site it is already irritated. Enzih 2 vidoe bedeneb eyachew. th-cam.com/video/R5DKcy2r56M/w-d-xo.htmlsi=5GoRpNBJNAkWGljp
      th-cam.com/video/crZ-Px3iJ0k/w-d-xo.html

  • @SenaytEndeshaw
    @SenaytEndeshaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    መዳኒት እየተወሰደ መራራ ነገሮችን ቀቅሎ መጠጣት ጉዳት አለዉ ወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ሰናይት፣ ጉዳት የለውም፣ ነገር ግን መጠኑ ላይ መጠንቀቅ ይገባል፣ አንዳንድ ነገሮች ከመድሃኒቱ ጋር እንዴት እንደሚቃረኑ ስለማናውቅ

  • @habtamumulugeta6879
    @habtamumulugeta6879 ปีที่แล้ว +1

    የስኳር በሽታን Type 1 and Type 2 ነው፡፡ ብሎ እንዴት መለየት ይቻላል? ማሽኑ ሀገራችንን ስለሌለ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  ปีที่แล้ว

      ለመለየት የሚያስችል የላብራቶሪ ምርመራዎች አሉ (C-Peptide)- ሰውነታችን ኢንሱሊን ማመንጨት አለማመንጨቱን) በደም ወይም በሽንት መመርመር ይቻላል። በርግጠኝነት የሚነገረን ምርመራ ነው።

  • @Toybe330
    @Toybe330 ปีที่แล้ว

    አረ እኔስ አልቻልኩም 😢😢😢😢ኦፕሬሽን አሉኝ እግሬን ምን ይሻለኛል እግሬ ላይ ጉዳት ያመጣል እንዴ

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 11 หลายเดือนก่อน

      እግረሽ ምን ሆኖ ነዉ