ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!! 5 Things you should know about Metformin

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ย. 2023
  • ሜትፎርሚን ምንድን ነው?ሜትፎርሚን የሚሠራው እንዴት ነው?
    ሜትፎርሚን የሚታዘዘው መቼ ነው?
    የጎንዮሽ ጉዳቶች !!!
    ሜትፎርሙን እንዴት መውሰድ አለበት?

ความคิดเห็น • 194

  • @Giligil16
    @Giligil16 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመስግናለሁ::ለብዙ ሰው ጠቃሚ ነው::በዚሁ ቀጥይ እህታችን😊

  • @wm72852
    @wm72852 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አመሰግናለሁ አሁን ገና ነው ያገኝሁት

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    ተባረኪ

  • @IbrahimAhmed-ej4xd
    @IbrahimAhmed-ej4xd 6 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks u gave us real information

  • @tesfutesfagebriel2561
    @tesfutesfagebriel2561 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru timhirt betam teqami.tnx more

  • @ZewdituDefa
    @ZewdituDefa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great information. GOD BLESS YOU.

  • @user-zq5le1ds6i
    @user-zq5le1ds6i 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your piece of adiviece

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun3117 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ የሰጠሽን አመሰግናለሁ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 11 หลายเดือนก่อน +2

    Very informative! Thank you❤

  • @The09hale
    @The09hale 11 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you very much!!!!!!!

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 3 หลายเดือนก่อน

    Your presentation is superb. You made me proud. Yoyr mastery of Amharic, is splendid. Thank s

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hana not only you are hanny because of your wonderfull & currentelly teaching Real information I than y .yohannes g

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 11 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you so much 😊

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks🙏🏽 important information

  • @mulumahray9575
    @mulumahray9575 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank for the information Dr well dan

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thankyou so much.

  • @mulatusimegn9939
    @mulatusimegn9939 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሰግናለሁ

  • @matiwosazene8245
    @matiwosazene8245 11 หลายเดือนก่อน +2

    Dr betam enamesginalen

  • @yimerfeleke9100
    @yimerfeleke9100 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Dr

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing!!

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነዉ።

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 หลายเดือนก่อน

    Wonderful Tebareki 👏

  • @bezabihl.kebede7844
    @bezabihl.kebede7844 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you .

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ 🙏🏽

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks for the information about metformin medicine. God bless you.

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሚታ ፌርመን የገለጽሽው ሁሉ ትክክል ስለሆነ ምስጋናችን የላቀ ነው ። በርቺ ማለትን ወደ ድኩ ።

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 10 หลายเดือนก่อน

      Do you read the pil, patent information leaflet?

  • @amanyohannes8271
    @amanyohannes8271 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your wonderfull Information
    Yohannes Germany 🎉🎉

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot doctor I hope bizu tekami information endemnehrin tesfa adergalehu enem metformin 2 times a day ewesdalehu and amaril ones a day before meal

  • @emebetahmed6285
    @emebetahmed6285 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን።

  • @lemyewoldemariam7444
    @lemyewoldemariam7444 วันที่ผ่านมา

    Thanks Dear

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናምሰግናለን

  • @tadessejimma2377
    @tadessejimma2377 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 6 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም በጣ ኣመሰግናለሁ ።መማር ለወገን ማለት እንደዚህ ነው ።በተግባር ወገንን መርዳት ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ!!!

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 8 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪልን

  • @eskedarmerdassa3158
    @eskedarmerdassa3158 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing ❤

  • @user-ol6gg9te1n
    @user-ol6gg9te1n 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @EtabezGizaw
    @EtabezGizaw หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን

  • @fesehahailu8229
    @fesehahailu8229 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 11 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you the lesson is very essential and life changing continue

  • @mebrateful
    @mebrateful 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank u.

  • @HenokZerfu
    @HenokZerfu 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @tigitigi2629
    @tigitigi2629 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ❤

  • @user-sm5qg1gw3e
    @user-sm5qg1gw3e 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምትሰጭን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እርግዝና ከተፈጠረ በሆላስ መውሰድ እንችላለን

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 11 หลายเดือนก่อน +6

    Tebareki ❤❤❤

  • @legesseabebe1486
    @legesseabebe1486 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou

  • @getachewmoges8066
    @getachewmoges8066 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @asgodomzeray1225
    @asgodomzeray1225 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tank you

  • @teodorecity
    @teodorecity 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you great info
    I am pharmacist

  • @AzebBelay-s4d
    @AzebBelay-s4d 6 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን አትርሸን

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  6 วันที่ผ่านมา

      ሰላም፣ በየሳምንቱ ትምህርት እለቃለሁ በአልጎሪዝሙ ምክንያት ብዙ ሰው እየደረሰው አይደለም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።

  • @TZ-jk6dn
    @TZ-jk6dn 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስለምትሰጭን ትምህርት በጣም አመሰግናለው እግዝያብሔር ይስጥሽ ሜትፎርሚን ወይም እንሱሊን የምትወስድ ሴት መውለድ ትችላለች እባክሽን ቀጣይ ትምህርትሽ ላይ ብታብራሪልኝ እጠብቅሻለው አመሰግናለው::

  • @sosihail.s4521
    @sosihail.s4521 8 วันที่ผ่านมา +1

    Tanks

  • @user-rm2fb9gf5z
    @user-rm2fb9gf5z 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ዶ/ር ነሽሽ

    • @user-uv5co1gp4t
      @user-uv5co1gp4t 4 วันที่ผ่านมา

      Betam erga bela selmtastemr andega bewnt 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 11 หลายเดือนก่อน +6

    dr ስለሰጡን ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ሜትፎርሚን መውሰድ ከጀመርኩ እረጅም አመታት ሆኖኛል በጣም የምግብ ፍላጎቴ እየቀነሰና ሰውነቴ በጣም እየቀነሰ ተቸግሬለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም፣ ዘግይቼ ስለመለስኩ ይቅርታ አንዳንድ መልክቶች በጊዜው ወደኔ አይደርሱም። የሜታፎርሚን አንዱ ሳይድፌክት እሱ ነው። በተቻለሽ መጠን በቀን 4-5 ጊዜ ተመገቢ

  • @abzabity177
    @abzabity177 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @TtesfayeDessalegn
    @TtesfayeDessalegn 7 วันที่ผ่านมา

    dr it Is Good Explanation But You Missed It That Insulin Doesnot Enter To Cell.Again In Your Explanation You Shoud Explain how Metformin Open The Specific Get Of Glucose On Cell Membrane by Suppressed resistancs

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 หลายเดือนก่อน

    AMEN LANCHIM YRHU TEBAREKILEGN

  • @user-bk6dr2br7v
    @user-bk6dr2br7v 10 หลายเดือนก่อน +3

    ደክተርዬ ተባረኪ❤

    • @user-bk6dr2br7v
      @user-bk6dr2br7v 10 หลายเดือนก่อน

      ዶክተርዬ ሜትፎርሚን እወስዳለሁ ግን ያቅለሸልሻለን ውሃ በጣም እጠጣለሁ ግን አፌን ይመረኛል እባክሽ ምክር ካለሽ ❤አመሰግናለሁ

    • @teshometiruye2738
      @teshometiruye2738 4 วันที่ผ่านมา

      የጨጓራህን መድኃኒት ውሰድ

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 11 หลายเดือนก่อน

    Can you tell sideffect

  • @atoberhanteklu4348
    @atoberhanteklu4348 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶር ትምህርትሽ እከታትላለሁ በጣም ጠቃሚ ነው እድሜ ይስጥሽ የኔ ጥያቀ ኢንስሊን ከፍሪጅ ውጪ ስንት ቀን ወይ ሰዓት መቆየት ይችላል አመስግናሉ

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Ketekefete and wer kaltekefete gin eske and amet yikoyal. Yih yemilih beeskirbito yetezegage new betirmuzu kehone gin anbibew yeteleyaye azegegaget silalew yitsafal beware keTurk

  • @teweldemebrahtu9901
    @teweldemebrahtu9901 11 หลายเดือนก่อน +5

    Metformin 500mg 2x2times
    Gliclazide 80mg 1 after food.1 a day
    Stagliptin 100mg 1 any time.
    I used& thanks doctor.

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 3 หลายเดือนก่อน +1

    ENAMESEGNSHALEN ED EFTACHEN ,👍🙏💕

  • @fantayebekele672
    @fantayebekele672 10 หลายเดือนก่อน +1

    የትአገርነው ያለሽው ተባረኪ የኔ ልጅ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 11 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you so much Doctor you have been a blessing to many people 🙏❤️ እኔ Metformin, and Glyburide አብሮ ነው የምወስደው ከ 15 ዓመት በላይ ነው ግን ምንም ችግር እስከ አሁን አላመጣብኝም ግን I have lost so much weight that is the only thing I don’t like about it 😢

    • @user-th8ls7ro5i
      @user-th8ls7ro5i 11 หลายเดือนก่อน +1

      me too

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  10 หลายเดือนก่อน +1

      You welcome, you are right for some people it is one of the effects. But i hope it keeps your Blood glucose under control. If it is not interfering with your health you can add some calories with healthy food choices to gain some weight.

    • @salemdesta5248
      @salemdesta5248 10 หลายเดือนก่อน

      @@managingyourdiabetesHGW thank you 🙏 I will try that

    • @user-pr8br4bp9w
      @user-pr8br4bp9w 9 หลายเดือนก่อน

      Me too am becoming like 14 yrs old girl but am abv 40 yrs
      Most of the time am leaving the medicine sometimes i took but still l not in a proper way

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Lemind new bohala yemitiyiw.

  • @LongStaff-es4ug
    @LongStaff-es4ug 2 หลายเดือนก่อน +1

    Koy koy benante mikiniyat medanit satazu be strok teteki hogne bet tegnichalew

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 11 หลายเดือนก่อน +3

    Dear.dr I scored 380 sugar level when i check on my way for another issue before two years. The Dr. Also told me that it has made a decay so I have to sleep and treated . I did that and currently am talking galvesmeet. My question is ia their a possibility to be cured if the diabetics comes through decay format ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน +1

      Dear Melaku, The decay might form due to high blood sugar, it is one of the complications. Ask your doctor to check your Peptide C level ( it tells you how much insulin your body is producing , if you have enough production it can be reversed with life style modification ( diet, exercise, stress management---). Please work with your doctor before you make any decision. Take care of yourself.

  • @lemasime1496
    @lemasime1496 11 หลายเดือนก่อน +2

    Please can u tell us the use of galvus

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንች ይሁን ዶክተር። የኔ ጥያቄ ታይሮይድ ችግር አለብኝ ሀይፖ ነኝ መድሀኒትሽእወስዳለሁ ።እና እሁን ክብደቴ ስጨምር a1c high ሆነ እና 6.0 ነው ስለዚህ peti diabetic .ሆነ ዶክተሬ መታሮርሚን ።ክብደት ለመቀነስ ሱካርም እንዲቀንስልኝ አዘዘችልኝ እኔ ትንሽ በራሴ ዳየት ላይፍ እስታይል ልቀይር ልቆጣጠር ብየ መድሀኒቱን አቆየሁት።እና ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ ።ተባረኪልኝ

  • @FekerteYirga
    @FekerteYirga 11 หลายเดือนก่อน +5

    Yene ehete igziybhr yestelgn

  • @user-sq1ho5bx8c
    @user-sq1ho5bx8c 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ይህ መደሐኒቱ እኔ የምወስደው 500 ግራም ነው በቀን ሁለቴ ስለዚህ አንቺ እንደምትይው አዘውትሮ ስፓርት በመስራትና እንዲሁም የአመጋገብ ስርአት በጠበቀ መልኩ ብመገብ እና ስኳሩ የደረሰበትን አይቼ ከሀኪሜ ጋር ተነጋግሬ ባቆመውስ ምን ይመስልሻል የዘርም የስኳር በሽታ ስሌለብኝ

  • @damenedemissie
    @damenedemissie 11 หลายเดือนก่อน +3

    ግላይማድን ጥቅሙ ምንድነው ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 10 หลายเดือนก่อน

    Ye nechu alem ASHARO!!! Ye enesuneee mastegabat naw

  • @BalchaTesfaye-pi8xd
    @BalchaTesfaye-pi8xd 10 หลายเดือนก่อน +1

    forxiga nawe yamewsdawe

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t 4 วันที่ผ่านมา +1

    Enamsgnalen 🎉🎉🎉🎉🎉nurelen Hanchooo

  • @user-mn4ri8xq5h
    @user-mn4ri8xq5h 11 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ኢንሱሊን ሥወስድ ነበር አሁን ግን እሱን ትቸ ከኒናውን እየወሰድኩኝ ነው ሁለቱንም ወስጀው አውቃለሁ እና ጥዋት ደሜን ስለካው 107 እናከዛ በላይም ይሆናል በታችም እሚሆንበት ግዜ አለ እንደገና ሆዴን ያመኛል ሥለዚህ ያስቸገረኝ ሆዴ ነው ምን ይሻለኛል

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam doctor metformin siwesed before meal weyis after meal new yemiwesedew or bemigib mehal new yemiwesedew

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      megeb mebelat setejemeri, bemejemeriya medehanitun wesejew.

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Before neals

    • @dagabe2107
      @dagabe2107 3 หลายเดือนก่อน

      Ene gin metfiromin ke15 amet belay wesijalehu kemigib befit newu yetebalkut. Bihonim bizum lewut alayehum iyetagelku new

  • @yonasgebrelibanos356
    @yonasgebrelibanos356 วันที่ผ่านมา

    Please tell me I less my weight

  • @tibebuabebe7645
    @tibebuabebe7645 3 หลายเดือนก่อน +2

    50/1000 ሜትፎሚን ማብራሪያ ቢሰጡኝ
    ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ።አመሠግናለሁ ደ

  • @birhanuteshome9219
    @birhanuteshome9219 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርቱ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነው ግን ሜትፎርሚን በግራም ለይተን ስንመለከታቸው ሁለት አይነት መሠሉኝ እነሱም 500ሚሊ ግራምና 850 ሚሊ ግራም እኔ መድሃኒቱን ስጀምር እጠቀም የነበረው 500 mg ነበር ግን አሁን 850mg ነው የምጠቀመው እና over doth አይሆንም የምወስደው ጠዋትና ማታ ስለሆነ መድሃኒቱንም መውሰድ ከጀመርኩ ሁለት ዓመት ሊሞላኝ ነው አመሠግናለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞት ኦቨር ዶዝ አይሆንም ኩላሊታችን እያጣራ ከሰውነታችን ስለሚያወጣው በውስጣችን ተከማችቶ አይቀመጥም።

  • @mohammedshemsu7957
    @mohammedshemsu7957 10 หลายเดือนก่อน

    ሜታፎርሜን እየወሰድኩ ነበር አሁን ላይ 5 % ገብታል ባቆመው ችግር አለው

  • @user-pq1dm8zr5y
    @user-pq1dm8zr5y 6 หลายเดือนก่อน

    ሀና እኔ ባለሁበት ሀገር ዶተሬ መቶሰላሳ ስለነበረሱኩአሬ እሄንመድሃኒትለ3ወርበቀንአንድእድወስድአዛልኝ ውጤትበቶአስራምስትሆነ እሱዋ መድሃኒቱን እድቀጥልበትፈልጋነበር እኔ ፍቃደኛአልነበርሁም አሁን 6አመትሆነ ያለመድሃኒት በግልጥሬቴ የጌታእርዳታታክሎበት ነፃ ምሳልሆን ሰገደቡንምሳላልፍ አለሁ ቀላልአይደለም ችግርበሌለበትሀገርእየኖሩ ተወስኖመኖር❤❤

  • @kesisfikirsetegne5844
    @kesisfikirsetegne5844 8 หลายเดือนก่อน

    እሕቴ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ታፕ ቱና ዋን እንደት ነዉ መለየት የሚቻለዉ

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Type 1.5 yemibalim ale type 2 bicha ayidelem weyime type 1. Yehuletu bahri yalew lada type of diabetes yemibalim ale silezih ataraw.
      Ketype 1 ena 2 yimesaselal gin and ayidelum. Silezih hakimoch gin zim bilew type 2 bilew new yeminegruh engi 1.5 yemibalim ale. Lenegeru menkesaskes alebih.
      Exercise tiru new lehulum tinish tinisheblat abzitob kemeblat ketegegne tief weyim millet beamarigna alawikewim millet lesikar himemtegna tiru medhanot new.

  • @birhanuTaFesse-pc2wl
    @birhanuTaFesse-pc2wl 11 หลายเดือนก่อน +1

    Glifor ® 1000 mg Film coated Tablet metformin HCl Oral Antidiabetic እምጠቀመው መድሐኒት ይሔ ነው ምን ትምክርኛለሽ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      andand gizea metaformin bechawen kalesera techemari medehanitochen yazalu. Ye sekore metenehen kasetekakelew cheger yelewem. Bereta

    • @birhanuTaFesse-pc2wl
      @birhanuTaFesse-pc2wl 11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 5 วันที่ผ่านมา

    ክምችቱ .500 ነው ምን ላድረግ

  • @tesfayetiruneh1326
    @tesfayetiruneh1326 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር የስኳር በሽተኛ ነኝ ፈንገስ በጉሮሮዬ፣በአፌ ዙሪያ፣በእግሬ ጣቶች፣በጭኖቼ መሀል ያሳክከኛል ዲያቤቲክ 2 ነኝ ሃያ አመት ሆነኝ፣ስኳሬ ለመቆጣጠር ጠዋት 42 ሚሊ ማታ 25 ሚ ሜ ከ850 ሜትፎርሚን ጋር እወስዳለሁ እድዬ 65 ነው ምን ትመክሪኛለሽ በተለኝ ወገቤን በጣም ያመኛል አቅም አጣሁ አንቺ ያስተማርሽው ሁ ሉ እኔ ላይ አለ ።

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk 11 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ ለምትስጭን ምክር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ የሰኳር ታማሚ ነኝ የምወስደው መደሀኒት DlAMICRON MR 60mg ነው ግን የእግር ህመም በጣም አለብኝ ምን ትመክሪኝ አለሺ ዶ/ር ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል ፡

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      ህመሙ በጣም ከባድ ከሆነ ሀኪምህን በሌላ መድሃኒት እንዲቀይርልህ ጠይቀው፣ ወይም ከሌላ ችግር ጋር የተያያዘ እንዳይሆን እግርህንም ታየው። እግዚአብሔር ይማርህ

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Eyetekotaterkew ayidelehim maket new bemitikotaterew gize yitewihal yesiquar metenih aguidilew betecjale meten.

  • @user-ui7gq3bm6z
    @user-ui7gq3bm6z 11 หลายเดือนก่อน

    ምንም ስኳር ምልክቱም ሳይኖረኝ ክብደት ቀንሽ ብሎ ዶ/ር አዞልኝ ነበር ለሌላም ነገር የሚጠቅም ነው ማለት ነው?

  • @mesayadventist1984
    @mesayadventist1984 10 หลายเดือนก่อน

    ሜትፎሪሚን ተጠቃሚ ነኝ እንዲሁም በመጀመሪያ ጊዜ ሽንት አስቸግሮኝ ስለነበረ "Gliclazide 80 kiara" እየወሰድኩ እገኛለሁ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በዘር ፍሬዬ ላይ አልፎ አልፎ የመውጋት፣ የማቃጠል እንዲሁም የማሳከክ ባህርይ ይታይብኛል... ምንአልባት ይህ የመድኃኒቱ የጎንዮሽ ጉዳት ይሁንን? በዘር ፍሬ ላይ ለተከሰተው ችግር መፍተሔውስ ምንድነው?

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 หลายเดือนก่อน

      Diabetes rasu yezer dikam yasketilal yih meftihe yalew auimeslegnim.

  • @user-bi507
    @user-bi507 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኪ ግን ሰውነት ለምን ይቀንሳል ምን ላድርግ የሚበላው ምግብስ ምንድን ነው?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน +2

      ስላመጋገብ የሰራሆቸው በርካታ ቪዲዮዎች ስላሉ ጊዜ ሲኖሮት ይመልከቶቸው

  • @SelamMergia-ou5sm
    @SelamMergia-ou5sm หลายเดือนก่อน

    ሚትፎርሚን እወስዳለው ግን ፀጉሬ ረገፈ ምን ላድርግ

  • @walemelaku
    @walemelaku 11 หลายเดือนก่อน +1

    I'm

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 10 หลายเดือนก่อน

    ገለፃሽ ጥሩ ነበር ፣ግን አገላለፅሽ በጣም ይንዛዛል(ይረዝማል)

  • @andualemdemissie4231
    @andualemdemissie4231 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ?ምን አይነተሰ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ትመክሪናለሽ

  • @tigisettsegaya5050
    @tigisettsegaya5050 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም❤ እኔ ኩሮኩባች ነው የምወስደው ግን ከምግብ በሃላነው ወይንስ በፊት ነው መዉሰድ ያለብኝ??

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      ስሙን አላወኩትም፣ ችክክለኛ መልስ እንድሰጦት የእንግሊዘኛውን ስም ይጻፉልኝ

    • @tigisettsegaya5050
      @tigisettsegaya5050 11 หลายเดือนก่อน +1

      GIUCOPhage

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      Glucophage ye Metaformin leala semu new. ke megeb befit new yemetewesejiw@@tigisettsegaya5050

    • @tigisettsegaya5050
      @tigisettsegaya5050 11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው❤

  • @Debreizen
    @Debreizen 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🥰🥰🙏

  • @LongStaff-es4ug
    @LongStaff-es4ug 2 หลายเดือนก่อน +1

    Indene ayinetu sintu bet tegnital, fetari feru, beka TH-cam gebi felgi nachu

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 11 หลายเดือนก่อน +2

    የስኳርና የደምግፊት መድሀኒት አንድላይ አወስዳለሁ ችግር ያመጣብኝ ይሆን

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  11 หลายเดือนก่อน

      ሁለቱም መድሃኒቶች ስራቸው ሌላ ሌላ ስለሆነ ችግር አይፈጥርም። አይዞሽ በርቺ። በቻልሽው መጠን አመጋገብ በደንብ ተከታተይ ውሀም በብዛት ጠጪ