የውሃ ኬክ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • የውሃ ኬክ አሰራር ይህ ኬክ አሰራር ሁሉም ሰው መስራት የሚችለው የኬክ አይነት ነው
    ቪድዮውን በመመልከት በቤታችሁ ምርጥ ኬክ መመገብ ትችላላችሁ

ความคิดเห็น • 45

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +27

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ
    የተጠቀምኩት የግብአት ልክ
    ሶስት እንቁላል
    ሁለት መቶ ግራም ዱቄት
    መቶ ሀያ ግራም ስኳር
    መቶ ሚሊ ሊትር ዘይት
    መቶ ወተት ሚሊ ሊትር
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኒሌ
    እና ቅንጣት ጨው ነው
    በያለንበት የእግዚያብሄር ጥበቃ አይለየን❤❤❤ ላይኳን እንዳትረሱ

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 3 หลายเดือนก่อน

      ፈሳሽ በግራም ይለካል?

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน

      @@muluyezelalem8832እኔም አልገባኝም ጥያቄየ ስኳሩ እና ዘይቱ ቢቀርስ ዳቦው ይበላሻል??

  • @haymehayme7701
    @haymehayme7701 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ሙያሽ አያልቅም እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥንቃቄሽና ንፅህናሽ በጣም ደስ ይለኛል

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ የኔ በላሞያ በጣም ቆንጆነዉ እንደ ቤቱ ሰርተዉ መብላት ይቻላል የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ተባረኪ የኔ እህት

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሚል ፡ በጣም ፡ እጅሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርከው ፡

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው!የኔ የሴት ቆንጮ እሰረዋለሁ!ዘቢብ ቢናደርግ ደግሞ አሰብኩት🥰

    • @SeniMenge
      @SeniMenge หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @samerayousif2889
    @samerayousif2889 3 หลายเดือนก่อน +2

    በተረፈ በረቺ መሸአላህ ብያለሁ

  • @fetikedir
    @fetikedir 2 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂሽ ነኝ ባለሙያ❤❤❤❤❤

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 หลายเดือนก่อน

    Mellye
    I tried and it was really good,wow
    My kids love it!!!Thank you Betam!!! ❤ it’s super

  • @HelenKonjo-v9x
    @HelenKonjo-v9x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉዬ በጣም አሪፍና ቀለል እፕድርገሽ ነው ያሳየሽኝ የሰሩ እጆች ይባረኩ
    የኬክ መጋገርያና የዳቦ መጋገርያ እቃዎችን አይነት አሳይኝ ወይም ከየት ልግዛ ባለፈው ቩድዮሽ ላይ ጠይቄሽ ነበር ድጋሚ ላስታውስሽ ብዬ ነው 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ አመሰግኔለሁ ይቅርታ ስላላየሁ ነው ያልመለስኩት ለኬክ መጋገሪያ ስቴንለስስቲል የሆነ ብትገዢ ጤናማ ነው ይሄ ምርት ብዬ የምለው የለኝም የብረትድስት እና መጥበሻ ግን ሁሌ silit or fissler ሁሌም ምርጫዎቼ ናቸው

    • @HelenKonjo-v9x
      @HelenKonjo-v9x 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@MellyspicetvThank you so much God Bless you and your family 🙏

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 3 หลายเดือนก่อน

    ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 3 หลายเดือนก่อน +1

    Its looks delicious

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስየምትይኚነገር የምቀምሽዉነገር ያበደሙያ

  • @AbigailKifle-fy6ki
    @AbigailKifle-fy6ki 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሊ ዛሬ ውበት ጨምረሻል ከሙያሽ በተጨማሪ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kemema❤❤ ayalekebesh balemuya

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 12 วันที่ผ่านมา

    Blessed ❤❤❤❤❤

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 3 หลายเดือนก่อน +1

    I wish i was your neighbour I can eat your food , by the way your presentation is excellent

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Mellye🙏🥰

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ Melu blessed

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊዬ❤❤❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 3 หลายเดือนก่อน +1

    Balemuya ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉blessed

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @asthey
    @asthey 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 3 หลายเดือนก่อน

    መልየ

  • @samerayousif2889
    @samerayousif2889 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጠኑ ውዴ ጻፊልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሁን አስቀመጥኩ የኔ ውድ❤

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mellyspicetvየኬኩን መጋገሪያ ከየት ነው እሚገኘው ሰሙን ለዳቦም መጋገሪያ ይሆነል ወይ ሜላት?

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ከስኳርና ዘይት የፅዳ ስሪልን

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetayele990
    @genetayele990 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yanchey muya mecham ayalekem hulay tigeremignalesh berechey gobez eko nash ke Megemereya Gemirow eiketateleshalehu bezu amet ahunm le eneye andegna nash

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ገንዬ❤❤❤

  • @YordanosTesfaye-go5sk
    @YordanosTesfaye-go5sk 3 หลายเดือนก่อน

    መጠኑን ፃፊልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 หลายเดือนก่อน

      አሁን ጻፍኩላችሁ ስላስታወሽኝ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    ATFETRÌW. YELESH. ZARE MN. LTASAYN. YHON.

  • @le1785
    @le1785 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤