Woooo I miss yeafar dabo It brings back childhood memories. Btw, I did some google search wondering the source and of course it’s none other than the Arabs. It’s called a yellow cake (Ka’ak Asfar). Asfar means yellow and I suppose we changed it to a word that we knew, Afar lol Check the recipe for Egyptian sweet bread too. It’s similar.
Mellye betam gobez berchi tenama abesasell be steame yemibesllu mgbochen asayn be bakela be ater , be shnbera duket pissa sertesh asayn le sukar beshtegna plsss
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ❤ የተጠቀምኩት ግብአት
ሶስት ኩባያ ዱቄት
ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
አንድ ኩባያ ዘይት
ግማሽ ኩባያ ወተት
ግማሽ ኩባያ የብርቱካን ጁስ
አንድ እንቁላል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው እና
አንድ የሻይ ማንኪይም እርድ ነው።
እንዲሁም ከላይ የእንቁላል አስኳል እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ወተት ደባልቃችሁ ዳቦውን መቀባታችሁን እንዳትረሱ።ላይክ እና ብር በማረግ እንድታበረቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!!
Woooo I miss yeafar dabo It brings back childhood memories.
Btw, I did some google search wondering the source and of course it’s none other than the Arabs. It’s called a yellow cake (Ka’ak Asfar). Asfar means yellow and I suppose we changed it to a word that we knew, Afar lol
Check the recipe for Egyptian sweet bread too. It’s similar.
በጣም የተረጋጋሽ እዚህም እዚያም የማትረግጪ የተሰጠሽን የባልትና ሙያ ለሌሎች የምታካፍይ ኢትዮጵያዊ ስነስርአትሽን ያልተውሽ ጨዋ ሴት ተባረኪ ያንቺ አይነቱን የሶሻል ሚዲያ ጨዋ ያብዛልን እጅሽ ይባረክ
❤❤ነገር ግን መጋገሪያው ላይ አርገሽ ኩፍ እስኪል ብትጠብቂ የበለጠ ጣፋጭ ይሆን ነበር
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔቆንጆ ይበልጥ አምሮብሻል ተባረካ።
Mellye betam gobez berchi tenama abesasell be steame yemibesllu mgbochen asayn be bakela be ater , be shnbera duket pissa sertesh asayn le sukar beshtegna plsss
ወደዃላ መለሽኝ አባቴ አላህ ይርኸመውና ሱቅ ነበረው ይሸጥ ነበር እኔም አግዘው ነበር ከሙጋ ይበሉ ነበር አዘው ትንንሽም ነበር ግን ጎበዝ ነሽ ሁሌም ያገር ነገር ሁሉንም ታስተውሻለሽ የቻልሽውን ሁሉ ትሰራለሽ ተባረኬ ጎበዝነሽ
@@zubydakedir አሜን ዙበይዳ
የእኔ ቆንጆ እንዃን አደረስሽ ብኡ ግዜ ሆነኝ ካላየሁሽ ለተወስነ ጊዜ ማየት ተስኖኝ ስለ ነበር አሁን ሙሉ በሙሉ ማየት ችያለሁ በጣም እወድሻለሁ እህቴ
የጊንጪ ብስኩት እስኪ ስሪልን ቆንጆ አጎቴ አንቦ ይኖር ነበረ ወደ አዲስ አበባ ሊጠይቀን ሲመጣ ሁልጊዜ ያመጣልን ነበር ድሮ ልጆች ሁነን ከ 1975 ዓ / ም በፊት በ1985 አጎቴ ወደእውነተኛው ቦታ ላይመለስ ተሰበሰበ ድሮ አንቺ ሳትወለጅ በፊት ቆንጆ ጠይቀሽም ቢሆን please አሳይን አፋር ዳቦ ያለ ዛሬ አልሰማሁም የጊንጭ ብስኩት ክብ እና ቢጫ እንደሆነ አስታውሳለሁ በልተሽ አትጠግቢውም ሲጣፍጥ ኬክ በይው አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም
እውነት ነው እኔም አባቴ አንቦ ደርሶ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ይዞልኝ ይመጣ ነበር የግንጪ ብስኩት ይሁን ኬክ ይባል ይመስለኛል
ሜሉዬ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ❤
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ❤
Nice 🤩🤩👌🏿
Thank you Mellye!!! ❤🙏
wow its looks great
ባለቤትሽ በሥራ ማገዙ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ተባረኩ
በጣም ያምራል ያስጎመዣል❤❤❤
እና ይሄ ምን ዳቦ ነው ኬክ ነዉ ሜልዬ😂❤
ባለሙያ በርቺ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you chocolate
Melkam Gena!!
ka'ak asfar ቢጫ ፡ ዳቦ ፡ ወይም ፡ የእርድ ፡ ዳቦ ፡ ይሉታል ፡
በፍልሰጤም ፡ አካባቢ ፡ ያሉ ፡ አረቦች ፡ ፡ የሚጋግሩት ፡
የፋሲካ ፡ ፡ ዳቦ ፡ ነው ፡ ክርስቲያኖቹ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ አሁን ፡ ግን ፡ ክርስቲያን ፡ ፡
ያልሆኑትም ፡ ይጋግሩታል
አፋር ፡ ዳቦ ፡ የተባለው ፡ asfar ቃል ፡ ተወሰዶ ፡ ሊሆን ፡ ይችላል ፡ የኔ ፡ ግምት ፡ ነው።
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንዴት አስታወሽው በጣም ነው የገረመኝ እኔ በደንብ ነው የበላሁት በዛ ደጉ ዘመን አንች ስትሰሪው ነው በደንብ ያስታወስኩት 🙏🙏
የልጅነት አይረሳም
እንደምን ዋልሽ አመሸሽ እንኩዋን አብሮ አደረስን❤❤❤
እኛ ቤት አሞን ምግብ አንበላም ስንል ከሚሪንዳ ጋር ይገዛልን ነበር 😁😁
YE Afare dabo .
❤️🥰🎉🎉🎉
ያፋር ዳቦ ይጣፍጣል።