Iwnet new Ene betam yemiwodow bal alegn nebere gin kesu befit yetemarku gize fikregna ale nebere keza bohala ine 8 gn kifil iyetemarku be 16 amate wede arab hager hedku keza ke gowadagnaye gar taxalan keza bohala ke hulet amet bohala ahun bal ye honelgn lij gar be riket ginignt tewawekn and amet bohala enem wede hagare temelishe betesam tawawuko kezan agaban Ene ye mejemerayen gowadagnye betam yemiwod lij nebere bale gar mejemera tiwiwik lay yalen gize gar jamiro iska ahun salawk beka wiste sile isu bicha new yemiysibow silezi isu demo ene indemifeligown lij alhonilignm beka isu atagaben iyalehw hula beka yihone maganet sibo kene indemitefa yimeslignal betam ikenaliwe silamiredagn inadidalowe Ene hule yemiyaskefagn beka ande sila wustun indemaweralign biye betam kebad qalatoch inageralew nebere isu gin semoto indalsema zim yilowal ene wiste betam tinecekijbignal beka indezaw andi amet b v, e tidar koyen beka yene tsebay cemiro yeteleyaye matowal andi wisane liwesid biye akategn keza indezw iyetegodaw andi amet nohala taxalten temelishe wede arab hager hedu heje tolo damo dewiye ene hejealow yikirta argilgn biye sila hulum neger yikirta teyeku kezan isu korabign enem beka isu salfeligegn ine isun mascenek silalfelek zim alkut tenelisen andi amt tezegagan beka Gin ene yan hulu isu min lay new yalw አሁንስ ምን asibowal yemil nagaroch iyasbku bichayen chiye koyehut ahun demo ke wer befit isu yihone set gar photo tesnsto pirofayli arege vedigame wiste betam tegodach gin beka iwnetagna bal weshis iwnet biyafkrgn ihenin neger yadirgal biye alasabkum ayiche minim minim alalkuhm zim alkut ahun demo temeliso meto be janatoch befit beka ene iwedishalow yikirta argilgn silaalteredash ihenin neger sila adarku hula alegn ene maman akate isu iko new beminim tamir lelela set gar ginignt inkuwan aydelm yasibal biye yemasib ahunis ene min arigalowe gira gabgn indets yemaminow kezi bohala ewdawolw ene ina isu yeteleyayen sila ategaban bicha new mikinatu beka lizga weyis yikirtawun ikebelalow . ? Benatachu yehone neger belugn Ene iwnet yan ye wededatn set iwnet isu indemasib hulu kesuwa gar mulu desta yemagn ke hone biwedowm egzihaber yibarikilat beka ene yene yemihon hiyotn ifeligalow yesun desta ifeligalow gin ahun min libeliw..? 😢😢😢
Kiruye yemtesetachew timhrtoch benafkot new yemitebkachew gn andi tiyake liteyikhi please atilefegn hulet balna mist nachew betam yemiwadedu terarkew new yeminorut esu yalebet bota network ayiseram esan lemagignet ketema hedo besamnt be hulet samnt ande new migenagnut esa ken beken awuragn aleya atodegn eyalech enileyay tilewalech esu gn gibrna new siraw metew ayichilm eski mn tilalehi kiruye🙏
አደኝነኝ ዛሬ😂 ገባገባ በሉ ቅመሞችየ❤❤
ቅመሞቼ ሰላም ብያለሁ እኔጋ የዋይፉይ ችግር ስላለ በገባሁ ስአት ይደርሰኛል🎉❤❤🎉
በአላህ ስላችሁ ላይኩኝ 😢😊
አደረኩሽ ግን ምንድን ነው ጥቅሙ?🤔
@@zemenaybaye7457 ደብሮኝ ነዉ ወላ አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏
አረ ደግሞ ለላይክ 🥰🥰🥰👍👍👍👍
ደሞ ለላይክ ይሄው👍👍👍👍
ለላይክ የፈጣሪን ስም አይከብድም😢
አሁን ሰላም ያገኛውት ብቻየን መሆኔ እርፍት ናው ከአንዴ ሁለቴ እድሜየን ገናዘቤን ልቤን ብዙ ናገሬን አጥቻለው ብቻ መሆን ሰላም አለው ተመሰገን
አይዞሺ ነገ ሌላ ቀን ነው ያንች ስላልሆነ ነው ይሂዲ አትጨነቂ ዋናው ባይወዲና ባያፈቅርሺ ነው ፍቅር ይበልጣል ባወጣሺው ገንዘብ አትፀፀች አይዞሺ🎉❤🎉❤
@@AhmedAli-nh3uh አወ ናገ የተሻለ ናው አመሰግናለው🙏
አንዴ የገባብን ሂወት እንዴት ይውጣልኝ ነው ጭንቀቴን ጂ ከዛስ እጠነቀቅቅ ነበር😢
@@liyu_Tube12 እራሰሺን ቤተከርሰቲይን ሙሰሊም ከሆንሺ ሂደሺ ለፍጣሪ ንገሪው ከዛ የሚሰደሰትሺን ናገር አድርጊ ከጎድኞችሺ ወይም ለቤተሰቦችሺ የሚሰማሺን ናገር አውሪቸው በሂደት ቴርሺዋለሺ
ኪራየ ሁሌም እምታወራው ስለኔ ህይወት እስከሚመስለኝ ምስጥ ብየ ነው እማዳምጥህ አንተ ስለሪሌሽንሽፕ ቢሆንም እምታዎራው ነገርግን ንግግርህ የትዳርንም ህይዎት በጥልቅ ሁኔታ እሚያናግር ነው
እኔ ላንተ ሚመጥን ቃል እንካ የለኝም ሁላም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው ምትመክረው ቅዱስ ዑራኤል ኣባቴ መልኣከ እውቀት ነውና ካዚ በላይ እውቀቱን ጥበብን ይግለፅልህ ❤❤❤❤❤❤
1 patient
2 appreciate
3 attention
4 play your role
5 allied with God
5
ደስ ሲል
የኔ ታሪክነዉ 😢ከስንት ድካም በሀላ እኔ ቆረጠልኝ
ዛሬ የልቤን ነው የነገርከኝ ተባረክ
ታውቃለህ አንተን እየሰማሁ እራሴን እንዳይ እናእንድወድ እያረከኝነው❤❤
አሪፍ ነው በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን፡፡
ዋው ኪራዬ 🎉🎉 እሚገርም አመለካከት 🎉🎉ነው ተባረክ 🎉🎉እኔን የገለፅከኝ🎉🎉 መሰለኝ 🎉🎉 በጣም ታጋሽ ነኝ🎉🎉 አሁን ግን ወደውሳኔ 🎉🎉 እየተቃረብኩኝ ነው
ተባረክእግዚአብሔርይባርህ❤❤❤
እኔማ ደከመኝ እሱን ሲመጣ መቀበል ሲሄድ መሸኘት እንደ ቀልድ 7አመታት ተቆጠሩ 😢ኪሩዬ ያንተን ቪዲዮዎች ሳይ ትንሽ እረጋጋለው ግን ለምን ይሆን ማፍቀር ስቃይ የሆነው ግን😢?
የኔ ቢጤ አሁንስ ደክሞኛል ከሄዴ በዛው አይቀር እኔ ሄደ ብዬ ብሎክ አላደርግ
@@HalimaBint-z1q ወይ ብሎክ ማድረግ ብሎክ አድርጌውም በረሳሁት
😢
ላገባ ነዉ ዱዐ አርጉልኝ የምወዳችሁ❤❤❤
አላህ መልካም ትዳረ ያረግልሽ ውዴ
@@SihanS-ln2vm አሚንንንን የኔዋ💋❤❤❤❤🌹🌹🌹
Alahr Tidarshene Yibarkewu
@HanaAyalnhe አሚንንን ግን ቀርቷል 🤣🤣🤣😁😁😁
ኪራዬ ግን ታውቃለህ የመጀመሪያ ህይወቴ ላይ ባውቅህ ጥሩ ነበር ግን አሁንም ስለምሠማህ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤እናም ያለኝን ሁለተኛ ሪሌሽን ሽፕ ለካስ ትልቅ ውሸት ነበር ከዛ ያንተን ምክር ሠምቼ ቼክ አደረኩት ለካስ ልጁ ቅርብ ወራጅ ነበር የፈለገውን ስላላገኘ ተቀየረ እናም ኪራዬ ውለታህ አለብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተሸውጄ ነበር እድሜ ላንተ
እኔ አሁን relationship የምለውን ታሪክ ካረሴ ላይ አውርጄ እራሴን ብቻኚናቴ ይሻለኛል ብያለው ሳውን ማቻል አቅቶኛል ሁሏም አስመሳይ ብቻ
ወላሂ የኔ ቢጤ 😢ሁሉንም ትቸ ብቸኝነቴን መርጫለሁ ፣ቀጥየበታለሁም በቃ ሁሉም አሥመሣይ ናቸዉ ።ለኔ የጻፈዉን ማንም አይሰርዘዉ ።አብረሽዉ ትኖሪያለሽ ያለዉን ማንም አይወስደዉ እኔ ግን በቃኝ በቃ😢ብቸኝነቴ ሠላም ሁኖኛል
በትከከል እኔ አሁን ወንድን መቀርብ አልፍልግም ውሸታም አሰመሳይ ማን እንደብቸኛናተ በፍጣሪ
Nechoch wesha miyasadgut wedew aydelem . tamagn tefa
@@MIMIDAD-y3oአወ ውሻ ታማኝ ናው ልከ ናሺ
ላተ ቃላት ያጥሩ ብኛል ምናለ ሁሉም ሰው እንዳተ ቢያስብ ብየ ተመኘሁ ፈጣሪ ሺአመት ኑር ክፉ አይካህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤
እንግሊዝ ስትናገር በአማርኛ ከነትርጉሙ ኪሩ❤ ለአበሻነው የምተስተማረው እና ከነትርጉሙ ይሁን ሶ አመሰግናለው።
ሶ ይተረጎምልን ለኛም 😅
ሶ😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔም እያልኩነበር
ያፈቀሩትን ሰው ዝምብሎ መጨረሻውን ማየት ታግሶ ሌላ ሲያፈቅር ብቻ ነው የመቆርጥልህ ሰማሁ ማለት ግን ትርጉሙ ሁል ጊዚ የምትለው ነውኪራ🎉🎉🎉❤❤❤
ታውቃለህ በጭንቀታ ሰአት ያንተን ምክር ስሰማ ሌላ አለም ዉስጥ የገባሁ ይመስለኛል እፎይታ ይሰማኛል ፈጣሪ ይጠብቅልን ኩሩየ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ብለሀል አድናቆት ዋጋ አለው ❤❤❤
አራሪፍ ሀሳቦች ነዉ የምታነሳዉ በርታ
ኪራየ ለባመይ
ትዕግስቲ
እና ኣድናቖት
እና ትኩረት ገይርካ ኣብ ዝኾነ ዕላል ብእዝንካ ምስማዕ ዘይኮነስ😊 ብልብኻ ❤ምድማፅ ወሰንቲ ነጥቢይ እዮም።
ብሓቂ ዝገርም ምክሪ እዩ ኣነስ ምክሩ ክፎትዮ ሱስ ኮይንኒ ትምርቱ ❤😊
እውነት ነው ግን እኔ ብቻየን ሁኜ ስለሱ እያሰብኩ ሲደውል ግን እንደምወደውና እንደምኮራበት አልነግረውም ግን ጥፋት መሆኑ አሁን ገብቶኛል😢😢😢
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤እና አመሰግናለሁ
ያኛው እምቢ ስላለኝ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ❤
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን 🙏
kiraye enkuan dehna metah
የኢትዮጵያ አምላክይጠብቅህበጣምአመሰግናለሁለሀሳብህ
Thank you brother for sharing I just want to say WOW ሚጠበቅብህ ሁሉ እንኳን አድርገህ የማይረዱ ስዎች አሉ: Yes it happened for me anyway Thanks again we appreciate it
ወንድማችን በርትት በልልን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፍቅርኛዬ ጋረ መጀመሪያ ስንተዋወቅ የተዋውቅንበት ቦታ አሪፍ ነበር ይህማለት አለማዋ በታ አልነበረም ከዛግን እኔ ምንም አላቅም ፍቅር መጀመሪያዬነው ከዛ በጭር ጊዜወች በብዙ አስቀያሚም አስደሳች አሳለፍን ነገር ግን አንድነገር በማህል አጋጭቶንነበር ወዳውኑ ተናገረኝ ሰደበኝም እኔግን ስላፈቀርሁት ይሁን ለበጎነው ብዬ አለፍሁት ወዳውኑ ተነስቸ ስዴት በባህር መጣሁ ከመጣሁም ፈጣሬ ይመስገን እንደዋወላለን ግን ኢት /ያ እያሁ የተናገረውን ነገር አሁነም ደግሞ ተናገረኝ ታገስኩት አሁንም ያንን ስድብ ደገመው እኔም መለየት አልፈልግም አሁነም እናወራለን ግን ያሳለፍሁትን ነገር ሳስብ ልቤ ይደማል ማርየምን ጭራሽ ለመለያዬት ሁሉ እወስናለሁ ተመልሸ እዛውነኝ 😢😢 ምንይሻለኛል ወንድሜ እዳታልፈኝ ለወደፊት አስበው አለሁ ግን ያለፈውን ሳስብ ልቤ 💔💔💔💔💔💔
የዛሪዉ ይለያል እደት ተመስጨ እደሰማሁት 😍😍😍
Love your humbleness in this video.
Tlyaleh fxarii abztoo ybarkeh kirayee
kiraye yezareu demo yelyal demo des yeml ngr nw yawrachut❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️♥️
kiraye my handsome❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nurilin lezalalam🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
ኪራ ማስመሰል ይኑር አልክ😂 በመጠኑ ከሆነ ችግር አይኖረውም ነገር ግን ማመስገን ቢለምድብን ጥሩ ነው ኪራ እናመሰግናለን ❤❤
Amazing ❤❤
ፍቅር የለም ።😢😢😢
Amazing 🎉 berta
Kira ስላ ሳይኮሎጅ ቺግር እስኪ የሆነ ነገር በል በ ልጅነት ህይወት በ እድሜዬ የ ተረጋጋ ቤት ዉስጥ አልኖርኩም ጭንቅላቴን መሸከም ከበደኝ ብዙ ግዜ ወይ አንብቤ ከዚ ቺግር ለመውጣት እፈልግ ነበር እና የምያስከትለው ችግሮች ምን ምን እንዳሆነ ብትነግረን
ኪራየ ማርያምን በጣም ነው እምወድህ በጣም ❤❤❤❤
egzaber yatabarakawune tedare yesxane baxame kabade new keru enamasgenalane merxe asabe new yametasetamerane ❤❤❤❤
kira Thanks So So Much
እኔ ግን በትክክል ደውየ ባማክርህ ደስ ይለኛል እደት እደወደድነው ቪድወህን
አዳደየ ሣስበው ግን የኔ ባለቤት በዱአ እደምትለው ስለ ሪሌሽን ሽፕ የሚያውቀው ከቁርአን ከሀድስ ከመፅሀፍ አረበኛ አማረኛ በግሊዘኛ ብትወጣ ብትወርድ ወፍ የለም አርቀው እሡንም ትዳሬንም እወዳለሁ ሁለቱም እድያምርልኝ እፈልጋለሁ ሁለቱንም አልተው ምክንያቴ በቂ አልሆነደሆን ብየ ፈራሁ አዳደየም ሣስበው እሡጋ ብናፈር ይሻላል ሌላ ከመገባ እላለሁ ግራ ግብት አለኝ እድህም ስል ታድያ እራሴን በፍቅር ጥየ ለሡ ዝቅ ብየ እየኖርኩ አይደለም በቃ የምሆንለት ለሡ ያለኝን ቦታ ያሉኝን ክብር ከኔ የሚጠበቀውን ሁሉ አሣየሆት በንግግርም በተግባርም ከዚያ ወደሡ ሄርኩኝ እድሆንልኝ የምፈልገውን ነገርኩት ግን ትክክል ነሽ ይልና እምፈልገው ነገር አተ ሙሉውን ነው ግማሹን ኧረ ሲሶውን የለም በቃ አለ አደለ ሲፈልግ ብቻ ነው ማለት መሆንም የሚፈልገው ከዛ የኔንም መልካምነቴንም መምከርም መለመኔንም ትቸ እርግፍ አርጌ ስተወው ለምን ጠፋሽ እጂ አይ በኔ ምክንያት ነው ፀባዋ የተቀየረው ብሎ ማገናዘብ አይችልም ደግሞ ቅር እኳ ተብየ ይቅርታ በል ጥፋተኛነህ እኳ ብየ አይለኝም ስዘጋው እራሡ ሲፈልግ ይቅርታ ይላል አሁን ይሄ አይሽ ነው ትላለሁ እስኪ ምን ይመስልሀል አይወደኝም እዳልል ይወደኛል በሌላም እዳልጠራጠረው ሙስተሂል አያስበውም ጨዋ ነው ግን ዝምታው በጣም ያመኛል ከንግግር በላይ😢
Kante bizu temrialehu, relationship balgemrm❤❤
ሳህ❤
እንካኖ ደና መጣክ❤❤❤
ትክክል✅✅👍👍👍👍
Thank you
አመሰግናለው ግን ቋሚወዳጅ ፍጣሪ ብቻ ናው
Thank you for your wonderful advice and thoughts.
You are so welcome
Ewunet new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
ወድምዬ ለምድነው ስለ ትዳር ማዉራት የማትፈልገው እንደውም በደብ መወራት ያለበት እኮ ስለ ትዳር ነው ሴቱም ወንዱም በትዳሩ እያማረረ ነው ትዳር ጀሃነብ ሆነብን እኮ እያሉ እያማረሩ ነው በፍቅር ግንኙነቱ እንደምትሰሩ በትዳሩም ብትሰሩበት አሪፍ ለውጥ የሚመጣ ይመስለኛል 🙂 በተረፈዉ መኮመት ስለማሎድ ነው እንጂ በተመስጦ ነው የማዳምጥህ እይታህን አደቅልሃለዉ በርታ በትዳሯ ለይ ግን አደራ እኔም ጫፍ ለይ ነኝ ወራጅ ለማለት 💔😢
እረፍዶብኛል ወንድሜ😢😢😢😢😢😢
በረጅም ገመድ አስሮ ብለህ ነበር የኔ ህይወት እንደዛ ነው የሆነብኝ ምክኒያቱ የማያልቅ ሠው ጋ አጠልጥሎኝ እህ
😊
Kirub betam ewdehalhe❤
Betam des yemil meredat. Lik neh set lij bizu pritend adiriga tikoyalechi😢
Right
ወንድም አለምየ በምን አግኝቸ ላመሥግንህ ጀግነ ሤትእዳረከኝ ከፍጣሪ በታች አጠይቀኝ እድሜነጤነ ከነቤተሠቦችሁ አላህ ይሥጥህ ቅመሞችየ ከወሎ አዳማ እሩውቅ ነውደ😊
ማሻአላህ ሠራሀ ልጁ በጣም የሚመሠገን ነው በጣም ብርታቴ ነው ከመለወጥሽ ብዛት ሂጂራ የምታደርጊ ትመስሊያለሽ ያዢኝና ሂጂ😊
@@WebNet-bg5hs ምንድነው ሂጅራ ለሡው
@@SaleemaSalee-kg1qu ከመጥፎ ቦታ ወደ መልካም ቦታ መሄድ ማለት ነው
በአሑን ሠአት ማፊ ፍቅር ፍሎሥ ባሥ
አዳሜ ብርሽን ያዦ ከዛ ሣትጋቢ በፊት አፅፊ ከዛ ሥትጣሉ ፌሥታሉን ይዞ ይወጣል😂
ክራዬ እነት ምክርህ ጠብ ኣትልም በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ
ሠላም ወንድም እኔ ከባሌ ጋር ከተጋባሁ 6 አመት ሆነኝ የምለው ነገር አይሰማኝም መወያየት ስፈልግ ተጨቃጨቅሺኝ ይለኛል አሁን አሁን እየደከኝ ነው የማልፈልገው ነገር አታድርግ ብለው ያረጋል ከቤተሰቦችህ አርቀኝ ስለው ከይሰማኝ ምክር ስጠኝ
እኔስ እሡ ይቁረጥ እኔ ልቁረጥ አላቅም ብቻ እኔም እሡም እያለቀሥን ተለያይተናል ግን እሡ አሁን ሌላሂወት አለዉ ግን እየመጣ እወድሺ አለሁ ይላል። መቸም አረሣሺ ይላል እኔ ደሞ እሥታሁን ሌላ ሂወት አልያዝኩም እወደዉ ነበር እኮ ግን።😢😢😢😢😢😢😢
ከወዴዴሽ ለምን ሌላ ህይወት ጀመረ እሄ ራስ ወዳድነት ይባላል እሱ ላይፉን እየቀጨ አንች ግን ሁሌ እሱን እያሰብሽው እንድትኖሪ እወድሻለሁኮ በሚል ማእበል ይመታሽና ይሄዳል።ይህ ማለት ሁሌ እየፈለግሽው እንድትኖሪ ይፈልጋል ይህወትሽን ኑሪ አትሞኝ
@@Hgfy187 ሣህ ልክነሺ ወላሂ በጣም ኢንሻአላህ በዱአሺ አትርሺኝ አላህ ተልቤያዉጣልኝ። በጣም በጣም እራሥ ወዳድ ______
እባክህ ስልክህን ወይ የማናግርህን መንገድ ንገረኝ እባክህ በመቤቴ ብዙ ምጠይቅህ ነገር አለ።😢😢😢
Welahi ewuneth newu yene areboyi shukren shukren silugni welahi eyedekemegni lerasu adisra ayikeregnim sserwu 😂😂😂😂
ሰላም ወንድሜ ከብዙ ብጥቂቱ ተከታተልኩ ግን በጣም ገራሚ ልጅ ነህ እኔ ያለሁት በሰዉ ሀገር ነዉ ግን በህይወቴ ብዙ ሰወች መጥተዉ በር እየዘጋዉ አባርሬያቸዉ አለሁ ግን አንድ ሰዉ አለ በጣም ብዙ ጊዜ አልፈልግም አልኩት ግን አንድ ወር ሁለት ወር እየቆየ እየመጣ አረሳሁሽም ምን ላይ ነሽ ይለኛል አሁን ሶስተኛ አመታችንን ይዘናል እስካሁንም ስአት ድረስ እደሚወደኝ ይነግረኛል እኔ ግን ልቤ ለፍቅር አልተከፈተም ምን ላድርግ ልቤንስ እደት ለፍቅር ልክፈት ከሀገር ከወጣሁ 7ት አመት አለፈኝ ግን አፍቅሬ አላቅም ኮሜንቴን የምታነቡ በሙሉ አስተያየት ስጡኝ😢 ልጁ ደግሞ የሚአዉቀኝ በፎቶ ነዉ?
አርፈሺ ተቀመጭ ከቻልሺ በርቀት ትምህርት እጂ ፍቅር የለም አብረን እየኖርን እኳ ወንዶች መልስ የሌለው ጥያቄ ናቸው
yes😭😭😭💔
የኔን ባል ፀባይ ነገርከኝ የሆነ ነገር ሲሆን እንለያይ ይላል አሁንም ተኳርፈን ቁጭ ብለናል 😢😢😢😢😢😢
እሄ ሰው መሄዱ አይቀረም ቀድመሸ አባሪው
ወንዶች ካገቡ አደለም ማድነቅ ባሪያው ነው የምትመስለው ቢቀሩስ ብቸኝነቴ ነጻነት አለው
I realy love to appreciate both man and women but people do not wabt to accept rather they want to jock or Mood Meyaze!!!!!
ውንድች ፍቅር አያቁም
አይ ኪሩ እስኪ ይሞክሩት ያልደከማቸው.
እኔ ግን እውነት ለመናገር am getting tired betam
I am so tired from relationship Kira🥺🥺🥺😢😢
me too
Yene wendem ላማክርክ eflgalhu please acc አስቀምጥልኝ
Abo salmek ybza wdema kebrelne
የኔ ባል 30, ዓመት አበርን ሰንኖር አንድም ቀን አድንቆኝ አይዉቀም አይገርምም!!!
የፈጣርያለህ
የክፋለ ሀገር ልጅ ከሆነ እህቴ ብዙ ያደግንበትማህበርሰብፍቅር በነፃነት በቃልአይገለፅም አብሮ በመኖር እንጅ በልቡ ሊያክብር ሊያደንቅሽ ይችላል እማ ማድነቅ ደሞ ልምዱ ባርህዉ ሊሆን ይችላል እንዳይከፍሽ ዋና በእምነት አብሮ በፍቅር መኖሩነዉ ፍቅር በቃል የሚገለፅመዉደ በቃልአይገለፅ ልምዱካለዉ ያደንቅሻ ከለለዉደሞ በይነግርሽ በልቡ ያነግስሻል አትጨነቂ ❤በዚህ😘❤
❤❤❤
Ewent nw
💕💕💕💕💕💕😍😍😍
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
wuwu
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👌👌
ኪራዬ " ያህያዋን ወገብ የሰበረው 100ኛው ዱላ አይደለም " አሚባል ነገር አለ አይደል?
Gen wedoch be genzeb sbeltachew eyhone seb betefeteru kutre mnm genzeb seleleleg new bilkes mn telalek becerash ante weste yalasebkewn ahasab
Iwnet new
Ene betam yemiwodow bal alegn nebere gin kesu befit yetemarku gize fikregna ale nebere keza bohala ine 8 gn kifil iyetemarku be 16 amate wede arab hager hedku keza ke gowadagnaye gar taxalan keza bohala ke hulet amet bohala ahun bal ye honelgn lij gar be riket ginignt tewawekn and amet bohala enem wede hagare temelishe betesam tawawuko kezan agaban
Ene ye mejemerayen gowadagnye betam yemiwod lij nebere bale gar mejemera tiwiwik lay yalen gize gar jamiro iska ahun salawk beka wiste sile isu bicha new yemiysibow silezi isu demo ene indemifeligown lij alhonilignm beka isu atagaben iyalehw hula beka yihone maganet sibo kene indemitefa yimeslignal betam ikenaliwe silamiredagn inadidalowe
Ene hule yemiyaskefagn beka ande sila wustun indemaweralign biye betam kebad qalatoch inageralew nebere isu gin semoto indalsema zim yilowal ene wiste betam tinecekijbignal beka indezaw andi amet b v, e tidar koyen beka yene tsebay cemiro yeteleyaye matowal andi wisane liwesid biye akategn keza indezw iyetegodaw andi amet nohala taxalten temelishe wede arab hager hedu heje tolo damo dewiye ene hejealow yikirta argilgn biye sila hulum neger yikirta teyeku kezan isu korabign enem beka isu salfeligegn ine isun mascenek silalfelek zim alkut tenelisen andi amt tezegagan beka
Gin ene yan hulu isu min lay new yalw አሁንስ ምን asibowal yemil nagaroch iyasbku bichayen chiye koyehut ahun demo ke wer befit isu yihone set gar photo tesnsto pirofayli arege vedigame wiste betam tegodach gin beka iwnetagna bal weshis iwnet biyafkrgn ihenin neger yadirgal biye alasabkum ayiche minim minim alalkuhm zim alkut ahun demo temeliso meto be janatoch befit beka ene iwedishalow yikirta argilgn silaalteredash ihenin neger sila adarku hula alegn ene maman akate isu iko new beminim tamir lelela set gar ginignt inkuwan aydelm yasibal biye yemasib ahunis ene min arigalowe gira gabgn indets yemaminow kezi bohala ewdawolw ene ina isu yeteleyayen sila ategaban bicha new mikinatu beka lizga weyis yikirtawun ikebelalow . ? Benatachu yehone neger belugn
Ene iwnet yan ye wededatn set iwnet isu indemasib hulu kesuwa gar mulu desta yemagn ke hone biwedowm egzihaber yibarikilat beka ene yene yemihon hiyotn ifeligalow yesun desta ifeligalow gin ahun min libeliw..? 😢😢😢
Kiruye yemtesetachew timhrtoch benafkot new yemitebkachew gn andi tiyake liteyikhi please atilefegn hulet balna mist nachew betam yemiwadedu terarkew new yeminorut esu yalebet bota network ayiseram esan lemagignet ketema hedo besamnt be hulet samnt ande new migenagnut esa ken beken awuragn aleya atodegn eyalech enileyay tilewalech esu gn gibrna new siraw metew ayichilm eski mn tilalehi kiruye🙏
መደናነቁ ቀርቶ መደነቋቆሩ በቀር😂 ቢቀርስ ጭራሽ
Kkkk
እኔ ግን ምን አባቴ ላርግህ እንዳንተ አይነት ሺህ ብቶልድ እናትህ
❤❤❤