ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
2010 ላይ ነበር በጣም የምወደው የሀላል ባሌየ ሳረግዝ አስወርጂው ዋጭው ሲለኝ ነበር የጠላሁት ዛሬየ ግን ልጀም አደገች ቆጆ ሁናልኝ እኔም በሱ ምክኒያት ትዳርን ብጠላም ግን ለልጀየ ምርጥ እናት ሁኛለሁ እኳን ወለድኩሽ ልጀየ ወዶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ
እንኳን ደህና መጣህ ኪራዬ የእውነት በምታስፈልገኝ ሰአት ነው የመጣሄው ምክንያቱም ትእግስቴ አልቆዋል ወስኛለው ብሬካፕ ካረኩኝ ገና ሁለት ቀኔ ነው ይከብዳል ግን መወሰን ስላለብኝ ነው ምክንያት አየሁት አየሁት ለማስተካከል ሞከርኩኝ ግን አልሆነም ስለዚ በአዲስ አመት አዲ ህይወት መጀመር አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ምክንያቱም በማይስተካከል ሪሌሽን ሺፕ መቆየት ትርፉን ጊዜ መግደል ነው እወደዋለው ግን ይህ ህይወት ነው ካለፈ በዋላ መመለስ አይቻልም ግን ተምሬበት አልፋለው ሴቶችዬ በርቱ ጠንክሩ ጊዜ ወርቅ ነው ግን መጀመሪያ በደንብ አስቡበት አመሰግናለው ኪራ😊❤
እኔማ አስር አመት አባክኘ አሁን ሁለት ወር ሆነን ከተለየሁት፣ግዜየ ያገበግበኛል፣ ተይ ስባል አልሰማ ብየ ፣ ደሞ አብሬው እኮ አይደለም የኖርኩ እኔ እውጭ ሀገር እሱ ኢትዮ።ስንት እድሎች አምልጠውኛል ስንት ጀግና ወንዶች ብቻ ከባድ ነው።በውሳኔሽ ፅኚ በርች
@@ትግስተስፍይቅርባይነትየኔቢጤ እኔም ከ9 አመት የፍቅርሂወት 6 ወርሆነኚ በቃኚ ብየ ከወሰኩ ብቻአልሀምዱሊላ አላህ ለኔያለው የትም አይቀር😢
በትክክል ስላምን የመሰለ ነገር የለም ለበጉ ነው
ቢከብድም መቻል ነው እኔም አንድ ወር ሆነን ከተለያየን እድል አንድ ጊዜ ነው በቃ መወሰንን የመሰለ ነገር የለም
አይዞሺ እኔም ብዙ ዋጋ ከፈየ ለት ምንም ደነዝ ሆነብኝ ተውኩት
እኳን ለርኀት ሰማይ፡ ልቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዉይ በዓል አደረሳቹህ ፤ አደረሰን በንፁህ ልቤ ለፀለየ ፀሎቱ እምታርግየት ቀናትና ለሁላችንም ቀና ልብ ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
እመቤቴን 10ከፍል እያለን ተጋብተን ከባሌ ጋራ እሰ ሰራ ሲገኝ አንች ድሀ ብሎ ሌላ አገባ እኔ ከዛ በሗላ በቃ ፍጣሪም እርዳው አሁን እራሴን አሰተምራለው በገናዘብም የምፍልግበት ቦታ ደርሻለው እድሜ ለሱ ተመሰገን ያላት ቢገባም አሁን እኔ የተሻለ ቦታ ደርሻለው
እኔም
አዳዴ የምን ሂወት የምታወራ ይመስለኛል ነገርህ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው🎉❤
ውይ ይሄን ልጂ ምክሩን ስወድለት በርታ ኪራዬ ብዙነገር ካንተ ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
እህቶቼ በእግዚአብሔር ፀልዩልኝ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ
አይዞሺ እህቴ
የሚያስጨንቅሽን ለእግዚአብሔር ነገር ለሰው ከመናገር ሸክም የከበዳቸው ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ይልል ቃሉ 😢
አይዞሺ እህቴ እግዚኣብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ
አይዞሽ ጠካራ ለመሆን ሞክሪ
ያልከዉ ሀሳብ ሁሉ በጣም ትክክል ልል በፍቅር ዉስጥ ስንሆን ነገሮ አመዛዝ ነገን የምን ህይወት ዉስጥ የማራምዱ ነገሮች ካሉማቆ የተሻለነዉ !!!!!
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ትልቅ ትምህርት በድጋሚ የመጣሁት በጣም ስላስደሰትከኝ ነው የእውነት በጣም ነው የምወድክ የማከብረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
ቃላት የለኝም ላንተ ኪራ ብዙዎች ያልተረዱት አንተ ግን የተረዳኸዉ ስለ ፍቅር ብዙ ነገሮች አሉ እኔም እንዲቀየር ብዙ ለፋዉ ግን የሰዉ ልጅ እራሱን ካላዘጋጀ ለመቀየር ምርጫህ መሄድ ይሆናል ተምሮ እስኪመጣ እየጠበኩት ነዉ 😊😊😊😊
በዛው አዳይቀር😂😂
ከቀረም ከረዉበት እንጂ አልቀረብኝም የምር@@سعادهسعاده-غ2ه
@@keyayene3325 ጎበዝ በልጠሽ መገኘት ነው
🎉🎉ኪራዬ ዋው የዛሬው አነጋገርህ ልቤ ውስጥ የገባው አንተ ትለያለህ እምትመክራቸው ምክሮች በጣም እሚያስደስቱ ቁምነገር ያዘለ ነው ለሚገባው የኔ ፍቅረኛዬ ይሄንን ቢሰማው ደስ ይለኝ ነበር ኪራዬ ተባረክ🎉🎉
ተባረክ ወንድምነት የኔ መምህር ሰወድክ ኑርልን ታሰፈልገናለክ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣክ ገና ቪድዮን አልሰማሁም ግን የአንተ ቪድዮ ሱስ ሆኖብኛል ኪራ🙏🏿
👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏መቀበል አቅቶኝ ነበር እኔ ለትዳር አልማለሁ አልሆነም 😢😢😢😢I have to accept his reason አመሰግናለሁ ኪራ
ልክ ነህ intuition ያልከው የሚያጠፋ ሰአት በጣም የሆነ የሚሰማኝ ስሜት ነበረ
ኪራ አንድ ነገር አሌ እኔ ጋ ባሌ ከኔ ጋ ፀብ ያለ ሰዎች ስያገኝ እኔን የስቀይመኛል ለኔ ሪስፔክት ዬለም ሰው በሌለበት ግን ያታልለኝ ነበር😂 .የሁለት ቆንጅዬ ልጆች እናትነኝ.አሁን እኔም ትቶኝ ሄዳ ጠበቃ ጉዳዬ አይደለም ሁሉም ወንዶች እንደዛ መስሎኝ ይተያኛል ምንም እምነት የለኝም.ምን አለ እሄንን ብሳማ .😂😂😂 thank you my hero brother.
እኳን ደህና መጣህ ኪራዬ ያለተ ምክር ሪሌሽን ከባድ ነው እኔም ውሳኔላይ ደርሼ አለሁ እኔም አራት አመት ላስተካክለው ሞከርኩ ግን አልሆነም። በሁለት ቀን ወሰንኩ በቃ!
1,000,000% True
እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ😍
Thank you kiraye,Abani & እፀ❤🙏
ወንድሜ እውነት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
በጣም እውነት ነው ኪራ እኔ በራሴ አውቀዋልው ደርሶብኛል ጥለውኝ ሲሄዱ እራሴን እንዴት እንደቀየርኩ ልነግርህ አልችልም ከ እግዚአብሔር ጋር 😊
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🌺🌺🌺
ኪራዬ እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም ብሬክ አፕ ካረኩኝ እንድ ሳምት አረኩኝ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ዛሬ የተናገርጋቸው ቃላቶች እኔ ሁሌም እምነግረው ቃላቶች ሆኖ ስላገኘሁት በጣም እሚገርም ትምህርት ነው ኪራዬ በጣም አመሰግናለው ተባረክ
You are to perfect by your advice they are literally true😢
❤❤❤❤❤
Betam kebad newu betelegn leset yemtwedewun sewu matat
ኪሩቤዬ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን 😍❤🙏
ኪሩቤሌ አቤት ስወድህ ፀጥ ብየ ነው የማዳምጥህ በርታልን ወንድማችን ❤❤
እናመሰግናለን ኪራዬ ብሬክአፕ ከአጠነከራቸዉ ሰዎች አንዷ ነኝ አስጠሊ ነዉ ፔኑ ግን ሲያልፍ ብረት ትሆናለን
Omg Keraye ❤❤ Tnxss u solved my issue
በጣም እናመሰግናለን🌻🌻🌻
ድንቅ ነክ እኔን የሚገርመኝ ሰውን የምትረዳበት መንገድ❤
@@ሀቢባ2580 ምን አንተን ብቻ እኔንም
❤❤❤❤❤love you my young brother my blessing Tuti
ኪራዬ አመሰግናለሁ❤❤
Welcome Kira thank you as usual
We'll come kira ለ comment አድስ ነኝ ግን ሁሌ አያለሁ 😊አሁን Break-up ለደርግ ነዉ በቃ አልቻልኩም😢
በርታልን ወድማችን ምክራቹሁ በጣም አጠክረዉናን 😍👏
እናመሰግናለን ኪራየ በርታልን 😊
Kira fetari kekfu negerbyitebkh wondimie ejig betam yeteleye amelekaket new yaleh be iwunet kemgeltsew belay allah chilotawun setohal alah yitebkh❤❤❤
ewent sedamtek dess nw milegn Allah yeqoyik kirae❤🎉
ከትንሽ ጊዜ ማለትም ራሳችንን በደንብ ካየን በኃላ መጨረሻ ላይ ያልካትን ነገር እንደሚለኝ ተስፋ አለኝ
እኛ የራሣችን ቅመመች ሰብስክራይብ እናድርገው እባካችሁ 🤲🤲🤲
አመሰግናለው ኪራየይ❤
እንኳን ሰላም መጣህ!!!!ወንድማችን
Weyna ewnet new yeha ❤
እዉነትም ይገባኛል እሷን ማጣት እና ትቻታለሁ።እና እራሴ ላይ በ6 ወር ውስጥ dynamic ለውጥ ላይ ነኝ እና የተማርኩባት ልጅ ነች።ወሳኝነትን ተምሪያለሁ
ሳህ ግን እንደት ነው ከልብ የሚወዱትን መተው የሚቻለው ለኔ ከብዶኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
U smartt bro keep going,,,,,
good job bro
እንኳን ደና መጣክ ወድሜ ለ2017 የሰጠከኝ ምክር ወድጄዋለው በስር ብትል በፍቅር ብትል የምር ግን ኣድናቂክ ነኝ
thank you K
ኪራዬ እንኳን ኣደረስህ ትንሹ መምህራችን❤❤❤❤❤
Wawu 8000she gebah masha Allah ❤
Betam nw mitmechegni ❤❤❤ nurlen 🎉🎉🎉
wow 👍👍👍👍
የኛ ምክረ ተናፍቂ በርታልን 🎉
ማናዉ እደኔ በጉጉት እሚጠብቀዉ 🎉🎉🎉
አሁን ያልከው አይኖ አይኖ እያልክ የዘረዘርከው ሁሉ አለበት ግን መረዳት አልቻለም መከርኩ ተቆጣሁ አኮረፍኩ እኔ ትዳር ፈላጊ እሡ ደግሞ እኔ ልሂድ አች ተከተይ ይመስላል አላማው ቁጣየ ደስታየ መጥፋቴ ምንም አይመስለውም አሁን ምንም መፍትሄ የለም ኪራ መራቅ ነው ያለኝ አማራጭ😊
😍😍😍 እንወድሃለን
❤❤❤❤❤❤ merci
Welcome kirayu❤
ክበርልን ብዙ ተምረናን ካተ ኪሩቤል 👏
መለያያቱም አብሮ መኖሩም ትዳር ዉስጥስሆን በጠም ይከብዳል በተለይ ልጅ ስኖር
እንኳን ሰላም መጣህ ብሮ
በዚህ መልክ አልተርዳሁትም😢🎉🎉
ምን አባቴ ላድርግክ ቅመም 😘😘😘😘😘😘👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🏆🥇
Wow ❤❤❤
Eski sele tedar yehon nger bel be tedar west men derja yahel metages endaleben ewnt tedare lay set lej lay yalew chana betelye ke lej bhuala yemayfetu chgeroche sihon mefetehew mendenw ????
Ufff❤❤❤❤
አሁን ላይ ወዶች ፍቅራቸው ብር ነው::
@@HalimaMohammed-xb5nc አንዳንድ ወንድ በሚለው ይስተካከል
እረ ኢትዪ ያሉ ወዶች በሙሉ ቢባልም አይደቅ😂
እኔ ደሞ ፍቅር አጥቻለው
ሁሉም አይደሉም ስንት ወንድ አለ ከሴት ብር የማይፈልጉ
ጠፍህ ብሮ ኪሩ የኔ አስተዋይ ስወድህ
እኔ አሁን ይገባኛል 100/100❤❤❤
Kira betame nwe mewdeh🥰
ሰላም ነው ኪራ እኔ የሚለቅስ ወድ አልወድም❤❤❤
ማሪያምን በጣም መሰዋዓት ከፍየለት ገንዘብ ነበር የሚፈልገው ደሰታም ክፉም አይተናል ግን ሰደትሰመጣ ብር ካልላክልሽ አታፈቅሪኝም ማለትነው አለኝ ከዛ ወደያውኑ ወሰንኩኝ ብርሳይሆን ለማይሆን ሰው መሰወዓት ከፍየ አሁንግን ለማንም አልከፍልም ሁሉም ያው ይመሰሉኛልአመሰግናለሁ
እንኳን ቀረብሽ እረ
Galatomii ❤❤
ቴኪው ጀግናየ my king
እባክህ በስልክ ወይም በቴሌግራም ላውራህ❤❤❤
እኔ ከተለያየን እራት አመታችን😢😢ግን መርሳት አልቻልኩም ሌላ ሂወት አለኝ ግን አሎደዉም ሂወቴን😢😢😢
ክሩዬ አንድሜ ሁሉንም ስራ ብሞክር እምቢ ብሎት 666 ገባው ይለኛል 😢😢😢😢 ገና 28 አማቱ ነው ምን አባቴ ላርገው
የኔ ጥፋቱን አያምን ወይ ደሞ የሠው ምክር አይሠማ ግራ ነው እባክህ እምማረው እኔ መማር ያለበት ባለቤቴ 😊
እንካን ሰላም መጣክ👍👍👍
አስተዋይነህ በቃ!!!!!
ታንክስ ኪራዬ❤ ግን ኣቢኒ መቼ ነዉ ምናየዉ😉
እንካን ደና መጣ ጓደኛዬ አደርግሃለሁ ይቅርታ like አንድ አንዱን አላደረግም ተመሰጬ ሰለ ምስማ እና ምክር አጠንከሮኛል የኔ ጥፍት ምንን መሰለ እረጅም ሰዓት ይዲያወራኝ እፈልጋለሁ በርግጥ ያወረኛል ግን አንድ ቀን በቃ ሁለታችንም በእርቀት ስለ ሆንን ይመሰለኛል የእርቀት ፍቅር ይከብደኛል እና በጣም ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያ መገባት እፈልጋለሁ አልኩት እና ከዚህ በፊት አብረን ስርተን እንገባለን ሰለተባባልን በቃ እኔ እንደዛ ያልኩት አብሮኝ እንዲሆን እና በኔ ቤት 3አመት ተባበለን የለ በቃ እንይድ ይለኛል ብዬ አስቤ ነበር እናም አሁን ቆም ብዬ ሳስብ ሄዬ ልጅ ወደፊትም አሳብዋን ትቀያይራለች ብሎ ነው ብዬ እራሴን ጠየከኝ እናም በንጋታዉ ሰልክ ደወልኩለት እና አያነሳም በደጋሚ ደጋግሜ በቃ ቢያንስ 50ጊዜ ይሆናል የደወልኩት እና አያነሳም በቃ አሞት ነው ብሄ አሰብኩኝ ለካ እሱ ከመተኛቱ በፊት ደዉሎ Botim ላይ onion ካልሆንክ አያሳይም አላየም እናም ከዛን በቃ ደጋሚ ሲደዉል ተናደጄ በሰአቱ አትደዉል አልኩት እሱም በዛ ተናደደ እና አላወራኝም 2ቀን ከዛን በቃ ብሄ ደወልኩለት ከዛን በዋላ እደዉላለሁ አለኝ ከመሸ በዋላ ማዉራት ጀመርን ከዛን ያልነገረኩሸ ነገር አለ ከአንቺ ጋር ፍቅር ከመጀመሬ በፊት ግኑኝነት ነበረኝ እና ዛሬ አወረታኝ እርጉዝ ነኝ አለች አለኝ ከዛን በቃ የቀለደ ነው አልኩት እየቀለደ መሰለኝ ዛን እዉቱን እንደሆነ ሳቅ ደነገጠኩኝ ወር ሞላን ማልቀስ ነው ስራዬ እሱ ግን አያወራኝም እኔ ግን ሁሌም ለሱ የሚሰማኝን ሰሜት እልከለታለሁ ከዛን ምንድነው ጥፋቴ ስለው በቃ ጥፋትሸ ምን አይደለም ጠሩ ሰው ነሽ ብቻ አንድ ነገረ አለ እሱም ደሞ እረጅም ስዓት ማዉራት ትፈልጊያለሽ ግን ባንቺ ሰበብ አይደለም የተለያየንበት ግን እንዲህ ያለ ሕይወት ላንቺ አይገባሸም ለዛ ነው አለኝ አሁንን እኔ ጋ ነው ጥፋቱ 🥺🥺🥺
ኩሩ ምክርን እፈልጋለሁ አዉቆ ይመሰለኛል አንዳንዴ ከእኔ ለመለየት ፈልጎ ነው እንደዛ ያለኝ ያልኩኝ አስባለሁ
እህቴ አንቺም ሙጭጭ አትበይበት ረጅም ሰአት እንዲያወራሽ ከፈለግሽ መሠለቻቸት አለ ሲቀጥል አንቺ ጓደኞሽን አውሪ ሶሻል ሚዲያ ተጠቀሚ መንፈሳዊ ፊልም እይ ብቻ አንቺ እሱ ብቻ እንዲያወራሽ የምትፈልጊ ከሆነ አንቺ ደስ ቢልሽም እሱ ይሰለቸዋል እኔም እንደ አንቺ ነበርኩኝ በጣም እጨቃጨቅ ነበር ለምን ረጅም ሰአት አታወራኝም እያልኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ በዩቲዩብ ብዙ ነገር ተቀይሬያለሁ ለካ ስህተት መሆኑን ጓደኞቼም ይነግሩኝ ነበር ግን ያንን ባህሬን ተውኩት ስተወው ራሴን ቢዚ አደረኩኝ ከዛም በመጨረሻ ከስንት አመት ቡሀላ ተለያየን ከዛ ቡሀላ ለማስተካከል ብዙ ስህተት ሰራው እየደወልኩ ምን ተፈጥሮ ነው ብዬ ስሜቴን ሁሉ እነግረው ነበር ከስንት ጊዜ ቡሀላ ስለ ርቀት ፍቅር ኪራ ሲያስተም ለካ ስህተት እንደሰራው ገባኝ ከዛ ቡሀላ ማርያምን አልደወልኩለትም እሱን የማገኝበት አፕልኬሽን አጠፋው ከዛ ከሶስት ወር ቡሀላ አፕልኬሽኞቼ ስከፍት የመአት ደውል ግን እወደዋለሁ በጣም አሁን 6 ወር ይሆነናል እሱ ነው የሚደውለው የሚጽፈው ተሳስቼ እንኳ አልደውልም አልጽፍም በቃ በውስጤ ያለውን ነገር ቀንሶብኛል አትደውይለት አትጻፊለት እርግፍ አድርገሽ ተይው ብቻሽን አልቅሺ አሁን ኪራ ያስተማረውን በደንብ አድምጠሽ ራስሽን ጠይቂ አለቀ ለሄደ ሰው ጊዜሽን አታባክኚ
@@ትግስት955 እሺ እህቴ ግን እዉነት ከትንሽ ደቂቃ በፊት አወራዉት በደጋሚ ማለት ነው ምድነው ጥፋቴ ለም እቀጣለሁ አልኩት እሱም የኔ ሕይወት ላንቺ ሰለማይገባ እንጂ ባንቺ ሰበብ አይደለም የተለያየነው እኔ ያለዉበት ይወት ላቺ አይሆንም አለኝ በቃ አሁን ለማጠንከር እሞክራለሁ ቢያንስ ትንሽ አረጋጋኝ ጠፋተኛ ነኝ ያልኩኝ እራሴን የወቀሰኩኝ ነበረ አመሰግናለሁ ለምከርሸ🥰🙏
@@sewihebite አንድ ልብ ማለት ያለብሽ ነገር ያልፈለገሽ ወንድ ምን እንደሚል ታውቂያለሽ እኔ ላንቺ አልገባም ነው የዛኔ እኛ ሴቶች እውነት ትህትና ይመስለናል ግን አይደለም አልፈለገሽም በቃ የሱን ምዕራፍ ዝጊ ና ከራስሽ ጋር ሁኚ መሄድ የፈለገ ብትለምኚው ቢያመሽ ነው ከዛ ውጪ ይሄዳል ስለዚህ አትደውይ አትጻፊ ብትችይ እስከ ሚቆርጥልሽ አጥፊ ከዛም እሱ ያደረገሽን መልካም ነገር ሳይሆን ያስከፋሽን ነገሮች ብቻ አስቢ አሁን ኪሩ ያስተማራው ተማረው አድምጪ ትልቅ ለውጥ ታመጫለሽ አለቀ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ጸሎትም አድርጊ ሲያልፍ ምን ሆኜ ነው ትያለሽ ቡሀላ ኪሩ ከዚህ በፊት ያስተማረው ትምህርት ከሰማሽ ሴቶች ካለፈ ቡሀላ ምን ሆኜ ነው ይላሉ ቤሏል😂😂😂😂
@@ትግስት955 እሺ 🥰🙏
እውነት ግን ወንድ ልጅ ያፈቅራል ከልቡ?
የአኔም ጥይቄ ነዉ የአዉነት
@@lemlemsetengyenem yemr ??
የእኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄ ነዉ ግን
ኧረ የኔም ጥያቄ ነዉ😢
መማር መማር መማር
ላናግርህ እፈልጋለሁ
Abeni yemibalew gin dimtse yelewum ende hule siteyikew melis ayisetem😂😂😂
❤❤
ግን ፍቅር አለ ወለ አላጋጠመኝ ብሎ ነው
የእኔን
❤❤❤❤❤❤ቐ
🥰🥰🥰🥰👌
ኪራዬ
ሁለተኛ ነኝ ❤❤❤
💝💐
😁😁
❤🎉❤🎉❤🎉👍👍😰
ወገኔ እሰማለሁእሰማለው ወይፍክች
Kakatinese
ኪራ አብኒን አሳየን
2010 ላይ ነበር በጣም የምወደው የሀላል ባሌየ ሳረግዝ አስወርጂው ዋጭው ሲለኝ ነበር የጠላሁት ዛሬየ ግን ልጀም አደገች ቆጆ ሁናልኝ እኔም በሱ ምክኒያት ትዳርን ብጠላም ግን ለልጀየ ምርጥ እናት ሁኛለሁ እኳን ወለድኩሽ ልጀየ ወዶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ
እንኳን ደህና መጣህ ኪራዬ የእውነት በምታስፈልገኝ ሰአት ነው የመጣሄው ምክንያቱም ትእግስቴ አልቆዋል ወስኛለው ብሬካፕ ካረኩኝ ገና ሁለት ቀኔ ነው ይከብዳል ግን መወሰን ስላለብኝ ነው ምክንያት አየሁት አየሁት ለማስተካከል ሞከርኩኝ ግን አልሆነም ስለዚ በአዲስ አመት አዲ ህይወት መጀመር አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ምክንያቱም በማይስተካከል ሪሌሽን ሺፕ መቆየት ትርፉን ጊዜ መግደል ነው እወደዋለው ግን ይህ ህይወት ነው ካለፈ በዋላ መመለስ አይቻልም ግን ተምሬበት አልፋለው ሴቶችዬ በርቱ ጠንክሩ ጊዜ ወርቅ ነው ግን መጀመሪያ በደንብ አስቡበት አመሰግናለው ኪራ😊❤
እኔማ አስር አመት አባክኘ አሁን ሁለት ወር ሆነን ከተለየሁት፣ግዜየ ያገበግበኛል፣ ተይ ስባል አልሰማ ብየ ፣ ደሞ አብሬው እኮ አይደለም የኖርኩ እኔ እውጭ ሀገር እሱ ኢትዮ።ስንት እድሎች አምልጠውኛል ስንት ጀግና ወንዶች ብቻ ከባድ ነው።በውሳኔሽ ፅኚ በርች
@@ትግስተስፍይቅርባይነትየኔቢጤ እኔም ከ9 አመት የፍቅርሂወት 6 ወርሆነኚ በቃኚ ብየ ከወሰኩ ብቻአልሀምዱሊላ አላህ ለኔያለው የትም አይቀር😢
በትክክል ስላምን የመሰለ ነገር የለም ለበጉ ነው
ቢከብድም መቻል ነው እኔም አንድ ወር ሆነን ከተለያየን እድል አንድ ጊዜ ነው በቃ መወሰንን የመሰለ ነገር የለም
አይዞሺ እኔም ብዙ ዋጋ ከፈየ ለት ምንም ደነዝ ሆነብኝ ተውኩት
እኳን ለርኀት ሰማይ፡ ልቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዉይ በዓል አደረሳቹህ ፤ አደረሰን በንፁህ ልቤ ለፀለየ
ፀሎቱ እምታርግየት ቀናትና ለሁላችንም ቀና ልብ ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
እመቤቴን 10ከፍል እያለን ተጋብተን ከባሌ ጋራ እሰ ሰራ ሲገኝ አንች ድሀ ብሎ ሌላ አገባ እኔ ከዛ በሗላ በቃ ፍጣሪም እርዳው አሁን እራሴን አሰተምራለው በገናዘብም የምፍልግበት ቦታ ደርሻለው እድሜ ለሱ ተመሰገን ያላት ቢገባም አሁን እኔ የተሻለ ቦታ ደርሻለው
እኔም
አዳዴ የምን ሂወት የምታወራ ይመስለኛል ነገርህ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው🎉❤
ውይ ይሄን ልጂ ምክሩን ስወድለት በርታ ኪራዬ ብዙነገር ካንተ ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
እህቶቼ በእግዚአብሔር ፀልዩልኝ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ
አይዞሺ እህቴ
የሚያስጨንቅሽን ለእግዚአብሔር ነገር ለሰው ከመናገር ሸክም የከበዳቸው ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ይልል ቃሉ 😢
አይዞሺ እህቴ እግዚኣብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ
አይዞሽ ጠካራ ለመሆን ሞክሪ
ያልከዉ ሀሳብ ሁሉ በጣም ትክክል ልል በፍቅር ዉስጥ ስንሆን ነገሮ አመዛዝ ነገን የምን ህይወት ዉስጥ የማራምዱ ነገሮች ካሉማቆ የተሻለነዉ !!!!!
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ትልቅ ትምህርት በድጋሚ የመጣሁት በጣም ስላስደሰትከኝ ነው የእውነት በጣም ነው የምወድክ የማከብረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
ቃላት የለኝም ላንተ ኪራ ብዙዎች ያልተረዱት አንተ ግን የተረዳኸዉ ስለ ፍቅር ብዙ ነገሮች አሉ እኔም እንዲቀየር ብዙ ለፋዉ ግን የሰዉ ልጅ እራሱን ካላዘጋጀ ለመቀየር ምርጫህ መሄድ ይሆናል ተምሮ እስኪመጣ እየጠበኩት ነዉ 😊😊😊😊
በዛው አዳይቀር😂😂
ከቀረም ከረዉበት እንጂ አልቀረብኝም የምር@@سعادهسعاده-غ2ه
@@keyayene3325 ጎበዝ በልጠሽ መገኘት ነው
🎉🎉ኪራዬ ዋው የዛሬው አነጋገርህ ልቤ ውስጥ የገባው አንተ ትለያለህ እምትመክራቸው ምክሮች በጣም እሚያስደስቱ ቁምነገር ያዘለ ነው ለሚገባው የኔ ፍቅረኛዬ ይሄንን ቢሰማው ደስ ይለኝ ነበር ኪራዬ ተባረክ🎉🎉
ተባረክ ወንድምነት የኔ መምህር ሰወድክ ኑርልን ታሰፈልገናለክ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣክ ገና ቪድዮን አልሰማሁም ግን የአንተ ቪድዮ ሱስ ሆኖብኛል ኪራ🙏🏿
👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏
መቀበል አቅቶኝ ነበር እኔ ለትዳር አልማለሁ አልሆነም 😢😢😢😢I have to accept his reason አመሰግናለሁ ኪራ
ልክ ነህ intuition ያልከው የሚያጠፋ ሰአት በጣም የሆነ የሚሰማኝ ስሜት ነበረ
ኪራ አንድ ነገር አሌ እኔ ጋ ባሌ ከኔ ጋ ፀብ ያለ ሰዎች ስያገኝ እኔን የስቀይመኛል ለኔ ሪስፔክት ዬለም ሰው በሌለበት ግን ያታልለኝ ነበር😂 .የሁለት ቆንጅዬ ልጆች እናትነኝ.አሁን እኔም ትቶኝ ሄዳ ጠበቃ ጉዳዬ አይደለም ሁሉም ወንዶች እንደዛ መስሎኝ ይተያኛል ምንም እምነት የለኝም.ምን አለ እሄንን ብሳማ .😂😂😂 thank you my hero brother.
እኳን ደህና መጣህ ኪራዬ ያለተ ምክር ሪሌሽን ከባድ ነው እኔም ውሳኔላይ ደርሼ አለሁ እኔም አራት አመት ላስተካክለው ሞከርኩ ግን አልሆነም። በሁለት ቀን ወሰንኩ በቃ!
1,000,000% True
እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ😍
Thank you kiraye,Abani & እፀ❤🙏
ወንድሜ እውነት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
በጣም እውነት ነው ኪራ እኔ በራሴ አውቀዋልው ደርሶብኛል ጥለውኝ ሲሄዱ እራሴን እንዴት እንደቀየርኩ ልነግርህ አልችልም ከ እግዚአብሔር ጋር 😊
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🌺🌺🌺
ኪራዬ እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም ብሬክ አፕ ካረኩኝ እንድ ሳምት አረኩኝ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ ዛሬ የተናገርጋቸው ቃላቶች እኔ ሁሌም እምነግረው ቃላቶች ሆኖ ስላገኘሁት በጣም እሚገርም ትምህርት ነው ኪራዬ በጣም አመሰግናለው ተባረክ
You are to perfect by your advice they are literally true😢
❤❤❤❤❤
Betam kebad newu betelegn leset yemtwedewun sewu matat
ኪሩቤዬ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን 😍❤🙏
ኪሩቤሌ አቤት ስወድህ ፀጥ ብየ ነው የማዳምጥህ በርታልን ወንድማችን ❤❤
እናመሰግናለን ኪራዬ ብሬክአፕ ከአጠነከራቸዉ ሰዎች አንዷ ነኝ አስጠሊ ነዉ ፔኑ ግን ሲያልፍ ብረት ትሆናለን
Omg Keraye ❤❤ Tnxss u solved my issue
በጣም እናመሰግናለን🌻🌻🌻
ድንቅ ነክ እኔን የሚገርመኝ ሰውን የምትረዳበት መንገድ❤
@@ሀቢባ2580 ምን አንተን ብቻ እኔንም
❤❤❤❤❤love you my young brother my blessing Tuti
ኪራዬ አመሰግናለሁ❤❤
Welcome Kira thank you as usual
We'll come kira ለ comment አድስ ነኝ ግን ሁሌ አያለሁ 😊አሁን Break-up ለደርግ ነዉ በቃ አልቻልኩም😢
በርታልን ወድማችን ምክራቹሁ በጣም አጠክረዉናን 😍👏
እናመሰግናለን ኪራየ በርታልን 😊
Kira fetari kekfu negerbyitebkh wondimie ejig betam yeteleye amelekaket new yaleh be iwunet kemgeltsew belay allah chilotawun setohal alah yitebkh❤❤❤
ewent sedamtek dess nw milegn Allah yeqoyik kirae❤🎉
ከትንሽ ጊዜ ማለትም ራሳችንን በደንብ ካየን በኃላ መጨረሻ ላይ ያልካትን ነገር እንደሚለኝ ተስፋ አለኝ
እኛ የራሣችን ቅመመች ሰብስክራይብ እናድርገው እባካችሁ 🤲🤲🤲
አመሰግናለው ኪራየይ❤
እንኳን ሰላም መጣህ!!!!ወንድማችን
Weyna ewnet new yeha ❤
እዉነትም ይገባኛል እሷን ማጣት እና ትቻታለሁ።እና እራሴ ላይ በ6 ወር ውስጥ dynamic ለውጥ ላይ ነኝ እና የተማርኩባት ልጅ ነች።ወሳኝነትን ተምሪያለሁ
ሳህ ግን እንደት ነው ከልብ የሚወዱትን መተው የሚቻለው ለኔ ከብዶኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
U smartt bro keep going,,,,,
good job bro
እንኳን ደና መጣክ ወድሜ ለ2017 የሰጠከኝ ምክር ወድጄዋለው በስር ብትል በፍቅር ብትል የምር ግን ኣድናቂክ ነኝ
thank you K
ኪራዬ እንኳን ኣደረስህ ትንሹ መምህራችን❤❤❤❤❤
Wawu 8000she gebah masha Allah ❤
Betam nw mitmechegni ❤❤❤ nurlen 🎉🎉🎉
wow 👍👍👍👍
የኛ ምክረ ተናፍቂ በርታልን 🎉
ማናዉ እደኔ በጉጉት እሚጠብቀዉ 🎉🎉🎉
አሁን ያልከው አይኖ አይኖ እያልክ የዘረዘርከው ሁሉ አለበት ግን መረዳት አልቻለም መከርኩ ተቆጣሁ አኮረፍኩ እኔ ትዳር ፈላጊ እሡ ደግሞ እኔ ልሂድ አች ተከተይ ይመስላል አላማው ቁጣየ ደስታየ መጥፋቴ ምንም አይመስለውም አሁን ምንም መፍትሄ የለም ኪራ መራቅ ነው ያለኝ አማራጭ😊
😍😍😍 እንወድሃለን
❤❤❤❤❤❤ merci
Welcome kirayu❤
ክበርልን ብዙ ተምረናን ካተ ኪሩቤል 👏
መለያያቱም አብሮ መኖሩም ትዳር ዉስጥስሆን በጠም ይከብዳል በተለይ ልጅ ስኖር
እንኳን ሰላም መጣህ ብሮ
በዚህ መልክ አልተርዳሁትም😢🎉🎉
ምን አባቴ ላድርግክ ቅመም 😘😘😘😘😘😘👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🏆🥇
Wow ❤❤❤
Eski sele tedar yehon nger bel be tedar west men derja yahel metages endaleben ewnt tedare lay set lej lay yalew chana betelye ke lej bhuala yemayfetu chgeroche sihon mefetehew mendenw ????
Ufff❤❤❤❤
አሁን ላይ ወዶች ፍቅራቸው ብር ነው::
@@HalimaMohammed-xb5nc አንዳንድ ወንድ በሚለው ይስተካከል
እረ ኢትዪ ያሉ ወዶች በሙሉ ቢባልም አይደቅ😂
እኔ ደሞ ፍቅር አጥቻለው
ሁሉም አይደሉም ስንት ወንድ አለ ከሴት ብር የማይፈልጉ
ጠፍህ ብሮ ኪሩ የኔ አስተዋይ ስወድህ
እኔ አሁን ይገባኛል 100/100❤❤❤
Kira betame nwe mewdeh🥰
ሰላም ነው ኪራ እኔ የሚለቅስ ወድ አልወድም❤❤❤
ማሪያምን በጣም መሰዋዓት ከፍየለት ገንዘብ ነበር የሚፈልገው ደሰታም ክፉም አይተናል ግን ሰደትሰመጣ ብር ካልላክልሽ አታፈቅሪኝም ማለትነው አለኝ ከዛ ወደያውኑ ወሰንኩኝ ብርሳይሆን ለማይሆን ሰው መሰወዓት ከፍየ አሁንግን ለማንም አልከፍልም ሁሉም ያው ይመሰሉኛልአመሰግናለሁ
እንኳን ቀረብሽ እረ
Galatomii ❤❤
ቴኪው ጀግናየ my king
እባክህ በስልክ ወይም በቴሌግራም ላውራህ❤❤❤
እኔ ከተለያየን እራት አመታችን😢😢ግን መርሳት አልቻልኩም ሌላ ሂወት አለኝ ግን አሎደዉም ሂወቴን😢😢😢
ክሩዬ አንድሜ ሁሉንም ስራ ብሞክር እምቢ ብሎት 666 ገባው ይለኛል 😢😢😢😢 ገና 28 አማቱ ነው ምን አባቴ ላርገው
የኔ ጥፋቱን አያምን ወይ ደሞ የሠው ምክር አይሠማ ግራ ነው እባክህ እምማረው እኔ መማር ያለበት ባለቤቴ 😊
እንካን ሰላም መጣክ👍👍👍
አስተዋይነህ በቃ!!!!!
ታንክስ ኪራዬ❤ ግን ኣቢኒ መቼ ነዉ ምናየዉ😉
እንካን ደና መጣ ጓደኛዬ አደርግሃለሁ ይቅርታ like አንድ አንዱን አላደረግም ተመሰጬ ሰለ ምስማ እና ምክር አጠንከሮኛል የኔ ጥፍት ምንን መሰለ እረጅም ሰዓት ይዲያወራኝ እፈልጋለሁ በርግጥ ያወረኛል ግን አንድ ቀን በቃ ሁለታችንም በእርቀት ስለ ሆንን ይመሰለኛል የእርቀት ፍቅር ይከብደኛል እና በጣም ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያ መገባት እፈልጋለሁ አልኩት እና ከዚህ በፊት አብረን ስርተን እንገባለን ሰለተባባልን በቃ እኔ እንደዛ ያልኩት አብሮኝ እንዲሆን እና በኔ ቤት 3አመት ተባበለን የለ በቃ እንይድ ይለኛል ብዬ አስቤ ነበር እናም አሁን ቆም ብዬ ሳስብ ሄዬ ልጅ ወደፊትም አሳብዋን ትቀያይራለች ብሎ ነው ብዬ እራሴን ጠየከኝ እናም በንጋታዉ ሰልክ ደወልኩለት እና አያነሳም በደጋሚ ደጋግሜ በቃ ቢያንስ 50ጊዜ ይሆናል የደወልኩት እና አያነሳም በቃ አሞት ነው ብሄ አሰብኩኝ ለካ እሱ ከመተኛቱ በፊት ደዉሎ Botim ላይ onion ካልሆንክ አያሳይም አላየም እናም ከዛን በቃ ደጋሚ ሲደዉል ተናደጄ በሰአቱ አትደዉል አልኩት እሱም በዛ ተናደደ እና አላወራኝም 2ቀን ከዛን በቃ ብሄ ደወልኩለት ከዛን በዋላ እደዉላለሁ አለኝ ከመሸ በዋላ ማዉራት ጀመርን ከዛን ያልነገረኩሸ ነገር አለ ከአንቺ ጋር ፍቅር ከመጀመሬ በፊት ግኑኝነት ነበረኝ እና ዛሬ አወረታኝ እርጉዝ ነኝ አለች አለኝ ከዛን በቃ የቀለደ ነው አልኩት እየቀለደ መሰለኝ ዛን እዉቱን እንደሆነ ሳቅ ደነገጠኩኝ ወር ሞላን ማልቀስ ነው ስራዬ
እሱ ግን አያወራኝም እኔ ግን ሁሌም ለሱ የሚሰማኝን ሰሜት እልከለታለሁ ከዛን ምንድነው ጥፋቴ ስለው በቃ ጥፋትሸ ምን አይደለም ጠሩ ሰው ነሽ ብቻ አንድ ነገረ አለ እሱም ደሞ እረጅም ስዓት ማዉራት ትፈልጊያለሽ ግን ባንቺ ሰበብ አይደለም የተለያየንበት ግን እንዲህ ያለ ሕይወት ላንቺ አይገባሸም ለዛ ነው አለኝ አሁንን እኔ ጋ ነው ጥፋቱ 🥺🥺🥺