የሔኖክ የዘመን ቀመርና ጳጉሜን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • መታየት የሚገባው ለብዙዎች መልስ የሚኾን

ความคิดเห็น • 86

  • @Admaletube
    @Admaletube ปีที่แล้ว +1

    እንኳን የእንጨጥ ጠማማ የሰውም ጠማማ አይገኝሽም የተባለው ዘመን እየመጣ ነው በእውነት ምስጢር ናት ኢትዩጵያ ። እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 3 ปีที่แล้ว +3

    DR ሮዳስ አንድም ቀን ስለማያገባህ ገብተህ ያልዘባረቅህ፣የእውቀት ሰው፣እውነተንኛ የእግዚአብሔርን መንገድ የያዝክ፣ትልቅ ሰው፣ልቦናህ፣አእምሮህ፣ቅን የሆነ፣እውቀቱን ለማንና የት ቦታ ላይ ማዋል እንዳለበት የሚያውቅ ሰው ነህ።
    ኢትዮጵያ ከእዚህ ዘመን ትውልዶች ካፈራቸው የመልካም ስራ ተምሳሌት ለወጣቱም You are the role model.ኢትዮጵያ ያጣችው ያንተ አይነት ሰው ነውና የኢትዮጵያ አምላክ ጤናን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ።

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 3 ปีที่แล้ว +11

    እኛም እንወድሀለን መምህሬ እስኪ ባይገባኝም ስሰመው ደስ ይለኛ አንድ ቀን ፈጣሪ ይገልፅልኝ ይሆነል በሚል በተስፋ እማራለሁ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ውድ መምህር

    • @user-ud2xe6ox1z
      @user-ud2xe6ox1z 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ማልልል

    • @user-vq5fk2wi6o
      @user-vq5fk2wi6o 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ እኔም እንዳችዉ ነኝ ምንም አይገባኝም እንደዉ በተስፋ ነዉ የማዳምጠዉ

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለው እውነተኛ መምህራኖችን ስላበዛልን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለምትሰጡን የእውቀት መግቦት እመአምላክን ተባረኩ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር ከአንተ መስማት የምፈልገው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ ይህ ነው በጣም ግልጽ አድርገህ ነው ያቀረብከው ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም በናፍቆት እንጠብቃለን😘❤❤❤

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 ปีที่แล้ว +6

    እውቀት አይጠገብም 😊
    መምህሬ እወቀትን ያደለህ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏🏵🌷🏵🌷🏵

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalh wendmachen Amen 👏💖🌹

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህር 💚💛❤️🙏

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ገ6ጀ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ገ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @tigistsisay5914
    @tigistsisay5914 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ክብርን ያድልልን መምህር

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን እድሜው አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @yishak-zeorthodox7917
    @yishak-zeorthodox7917 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሀብከ ጸጋ ወጥበብ ፣አነ አንከርኩ ጥቀ

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 3 ปีที่แล้ว +1

    መ/ር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ቀጣይ ስለ ጳጉሜን ሦስት ሩፋኤል ♥♥

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር በጣም እናመሰግናለን ጉሩም ትምህርት ነው ከብር ለአባቶቻችን እውነት ነዉ መምህር መፃፍ ቅዱስ ሳነብ ይምታታብኛል እንደውም አንዳንድ ቃላቶች የስደነግጡኛል በርግጥ መፃፍ ቅዱስ ትክክል እና እውነት ነዉ ግን የኔ ትክክል ኣለመሆኔ ብዙ ጥየቄ ስፈጥርብኝ ተዉኩት ጣወት በማይመልኩ ቤተሳብ ወስጥ ስላደኩ ከዛም ስወጣ ከማመን ዉጪ ወንጌልን አልተማርኩም የለኝ አማራጭ በቤተክርስቲያን የሉ ግባር ቀደም እና በዉቀት የገዘፉ አባቶች የምስተላልፉትን ትምህርት ብቻ መሳደድ ጀመርኩኝ ነገር ግን ሌሎቹን መናቄ እይደለም በማሃይብ አምሮየ በግ እና ተኩላዉን መለየት ስለምቅተኝ ነዉ አሁን ለይ ግን መፃፍ ቅዱስም እየገባኝ መጣ ።
    እደእርሶን አይነት ለትውልድ የምስብ የብዛልን በጣም ወዶታለዉ መምህር

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሂወትንብያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኑርልን

  • @haymibelete7710
    @haymibelete7710 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @debshcaify
    @debshcaify 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam Amesegnalehu
    Bedenb gilts honolignal

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ❤🇲🇱🙏

  • @abebew364
    @abebew364 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Rodase ❤️❤️❤️❤️❤️👈🏿👈🏿👈🏿👈🏿.

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እካን አብሮ አደረሰን መምህሬ አይናችነህኮ እዳተ ያሉትን ዘራችሁን ያብዛልን ☝

  • @user-ed6rc3fp2l
    @user-ed6rc3fp2l 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @PkPk-ok2jf
    @PkPk-ok2jf 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhanu-aragie-birhaanuu-a2811
    @berhanu-aragie-birhaanuu-a2811 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @naney6677
    @naney6677 3 ปีที่แล้ว +1

    bertalen Dr rodas tadese

  • @kidistabebe9927
    @kidistabebe9927 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen memher 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ruye15
    @ruye15 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 ปีที่แล้ว +1

    enansegnalen memhir enwedhalen enakbrhalen!!!!

  • @addisaddis1943
    @addisaddis1943 3 ปีที่แล้ว

    Dr Tebarek melkam adis amet aderesre

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ከጎንህ ነኝ መምህር

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ያ ድልህ በርታልን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር🙏

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሠግናለን መምህር

  • @hailezmaryam5848
    @hailezmaryam5848 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአበሄር ይስጥልን! እውቀትዎን ከዚህም በላይ ያስፋልዎት!
    ግን ደግሞ ወቅቱን ጠብቆ መልስ ቢሰጥ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ብዙዎችን አስተውበታልና!

  • @fikrumengaesh7432
    @fikrumengaesh7432 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏

  • @PkPk-ok2jf
    @PkPk-ok2jf 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይሥጥልን

  • @shimmak7397
    @shimmak7397 3 ปีที่แล้ว +1

    Dear Dr. Memhir
    In maths there is rounding in significant digit. It is very true. I wonder this math was used that time thank you.

  • @yewedswatube4705
    @yewedswatube4705 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ፡እንወድሀለን

  • @cookingwithangelina3116
    @cookingwithangelina3116 3 ปีที่แล้ว

    Welcome I love all off it

  • @zeamelakteshom4886
    @zeamelakteshom4886 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 3 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ 364 ቀናት ያደረገበት ትክክለኛ የዓመቱን ሳምንታት ለማግኘት ቢሆንም አንዷን ቀን አልረሳትም.ለምሳሌ ክፍለ ዘመን ስንል ያልተጠቀምንበትን እንደምንቆጥር ነው. ሌላው ጳጉሜ 6 በመቼው ዓመተ ምህርት እንደሚሆን ለማወቅ የያዝነውን ዓመተ ምህረት( 2013) ለ4 አካፍሎ ያለ ቀሪ ሲሆን ብቻ ይመስለኛል

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen selam ederi

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @tamratwubshet5834
    @tamratwubshet5834 3 ปีที่แล้ว +1

    M/hadis
    lagegnih eshalew mn yishalegnal ?bedekidku chelema wust dekik tesfa honehegnal ena kuch adrgeh 1 dekika enkuan bitmekregn mn ale?//

  • @tg438
    @tg438 3 ปีที่แล้ว +1

    Someone said ጳጉሜን has 7 days every 600 years, I wonder when will that be next

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ መምህር

  • @yonasyilma9814
    @yonasyilma9814 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር መጪው ዓዲስ አመት ያሰቡት የሚሳካበት ዓመት ያድርግሎሆት።
    ጥያቄ ዶ/ር ???
    ክርሰቶስ 5500 ላይ ተወለደ ካልን አሁን 2013 ከሆነ የመጨረሻው ዘመን 8000 ከሆነ
    ክርስቶስ ሊመጣ 437 ዓመታት ቀሩን ማለት ነው ወይስ ሌላ አይነት አቆጣጠር አለ??

  • @mesfinhunegnaw1279
    @mesfinhunegnaw1279 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየተቀደሰ ቀን አለን?የረከሰስ?ምን ማለት ነው?ማርከስ ሲባልስ?የቀን ማጉደልና መሙላት ጥቅሙ ምንድነው?ቀሪ ተይዞ ቢቆጠር ችግር አለው?

  • @mikejimma7277
    @mikejimma7277 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እደምን አመሻቹሁ

  • @demietadesse4254
    @demietadesse4254 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገረችን ከአቡነ ዴሜጥሮስ በፊት አቆጣጠር አልነበረትም ማለት ነዉ ወይ

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አመሸህ ውድ መምህር

  • @lidyaabiy151
    @lidyaabiy151 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen memher

  • @naney6677
    @naney6677 3 ปีที่แล้ว +1

    sela pegemy 3 aseradan

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 ปีที่แล้ว +1

      👉 ጳጉሜን 3 ከምሽቱ 2:30 - 3:00 Dr Rodas Tadese በሚለው የ TH-cam Channel ላይ ስለ መስከረም ወር አቀርብላችኋለሁ።
      👉 ከ3 ሰዓት ጀምሮ ስለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ታላቅ ክብርና በዕለቱ ስለሚኾን ስለ ርኅወተ ሰማይ (ሰማይ መከፈት) ምስጢርና ቀመር መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ በማስተላልፍበት ዐዲሱ Megabe Haddis Dr Rodas በሚለው TH-cam Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
      መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

  • @abeldinbex576
    @abeldinbex576 3 ปีที่แล้ว

    መፅሀፈ ሄኖክን አሳየን

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ጥያቄ ነበረኝ መድሃኒቶችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሶስት ቀን ነው በመቃብር የነበረው እንላለን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የሆኑ ሰዎች ተከራከሩኝ አንድ ቀን ከ ግማሽ ነው ብለው ግራ አጋቡኝ መልስ እጠብቃለሁ መምህር

  • @liqeliqawntzelealemtekle2149
    @liqeliqawntzelealemtekle2149 3 ปีที่แล้ว

    Yeneta qale hiywet yassemmallen.

  • @natnattsegaye955
    @natnattsegaye955 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህሬ ከርዕሱ ጋር ባይገናኝም ጥያቄን የሚ መልስልኝ ስላጣሀሁ ነው ራሙኤል ማነው? አመሠግናለሁ

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ይካቲት 28 እንጂ 30 አትሆንም እኮ መምህር ሁለት ቀን አትጎልም እንዴ ዶክተር??

  • @tigistworku1534
    @tigistworku1534 3 ปีที่แล้ว +2

    Rodadyyyyyy

  • @robelsolomon7085
    @robelsolomon7085 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው አባታችን ልጆችን ከየት ጀምሮ ማስተማሩ እና እንዴት ማስተማሩ ነው የቀደመውን እውቀት ልጄ እንዲያውቅ በዛ እንዲያድግ መስዋእተ እግዚአብሔር እንዲሆን ስለምሻ ነው እና እባኮት!?

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopian civilization is highly influenced with mythology. It needs to be liberated from myth to be purely rational. Astronomy, linguistics, mathematics etc belong to natural studies.

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

  • @selamjenberu6578
    @selamjenberu6578 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ድርሳነ ኡራኤል ላይ ሚያዚያ 2ተኛው ወር እንደሆነ ይናገራል ይህን ሊያስረዱን ይችላሉ?

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ርኋወተ ሰማይ የሚውልበት ቀናቶች ጳጉሜን 3 ጥቅምት 1 ታኀሣሰሥ 12 የካቲት 4 መጋቢት 27 ግንቦት 18 ሀምሌ 10 ቀን ይውላሉ በነዚህ ቀን የዋለበት ምክንያት እነዚህ ቀናቶችስ ምን የሆነበት ቀን ነው ሌላው ደግሞ በተለምዶ በነዚህ ቀኖች እሚደርጉ ነገሮች በጣም ውጤታማ ይሆናሉ ይባላል በተለይ ባአብነት ትምህርት ቤቶች የተለመደ ነው ባጠቃላይ ሚስጥራቸው ቢነገርን ደስይለናል አመሰግናለሁ

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 ปีที่แล้ว +1

      👉 ጳጉሜን 3 ከምሽቱ 2:30 - 3:00 Dr Rodas Tadese በሚለው የ TH-cam Channel ላይ ስለ መስከረም ወር አቀርብላችኋለሁ።
      👉 ከ3 ሰዓት ጀምሮ ስለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ታላቅ ክብርና በዕለቱ ስለሚኾን ስለ ርኅወተ ሰማይ (ሰማይ መከፈት) ምስጢርና ቀመር መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ በማስተላልፍበት ዐዲሱ Megabe Haddis Dr Rodas በሚለው TH-cam Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
      መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

  • @Weldemariamtesfayonas8228
    @Weldemariamtesfayonas8228 5 หลายเดือนก่อน

    በዘመነ ቅዱስ ሄኖክ ጳጉሜን የለም ፡መባቻ እንጅ ሊቃውንት ናቸው የሚሉት ይህ ኣባባል ።ደግሞ ሁሉ ቦታ ኣለው ።

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 3 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሀዲስ አንደኛው ዩቱብህን ንገረን?

  • @Weldemariamtesfayonas8228
    @Weldemariamtesfayonas8228 5 หลายเดือนก่อน

    ትእዛገ የተጻፈባቸው ቀኖች ሁሉ ቀን የሚቁጠርባቸው አምሳ ሁለት ሱባዔ ይሆናሉ። ፍጹም የሆነ ዓመቱ ሁሉ እንዲህ ተቈጥሮ በሰማይ ጽላት ተጻፈ። ካዓመት እስከ ዓመት አንድ ዓመት ሁለት ዓመት ሦስት ዓመት መተላለፍ የለውም።ኩፋሌ 7፥29 ።
    ዓመቱም በሦስት መቶ ስልሳ አራት ቀን ይጨረሳል ነገሩ እውነት ነው የተጻፈውም ቁጥሩ የተጠነቀቀ ነው።ሄኖክ 28፥11
    የሦስቱ ዓመት ቀን ሺህ ዘጠና ሁለት ነው የስምንቱ ዓመት ቀኑ ሁለት ሺ ዘጠኝ መቶ አሥራ ሁለት ቀን ይሆን ዘንድ ያምስቱ ዓመት ቀኑ ሽህ ስምንት መቶ ሃያ ቀን ነው።ሄኖክ 23፥20
    እነዚ ጥቅሶች ግን ለዘልኣለም ጸንቶ ይኖራል ነው የሚለው ፡ታድያ ኬት ኣምጥቶ ነው 1 ቀን ጨምሮ የሚናገር ።ባህረ ሃሳቡ ፡

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምን 666 የሰይጣን ተምሳሌት ሆነ፣ በኦርቶዶክስ መጽሐፍት የሚያመላክት ነገር አለ?

  • @midipdrdw5301
    @midipdrdw5301 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ሔኖክ አትበልጥም

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @Weldemariamtesfayonas8228
    @Weldemariamtesfayonas8228 5 หลายเดือนก่อน

    በዘመነ ቅዱስ ሄኖክ ጳጉሜን የለም ፡መባቻ እንጅ ሊቃውንት ናቸው የሚሉት ይህ ኣባባል ።ደግሞ ሁሉ ቦታ ኣለው ።