በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያለው የተቀበረ ምስጢር ዕውቀት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • የሰው ልብ የሚቀየርላቸው ሰዎች የተቀየረውን ልብ ሐሳብ ይወስዳሉ

ความคิดเห็น • 250

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 ปีที่แล้ว +55

    የእግዚአብሄር ስራ በጣም ነው የሚያስደንቀው መምህር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 ปีที่แล้ว +14

    የዘመናችን ወጣት የሀይማኖት ሳይንስና ተፈጥሮ ተመራማሪ ነህ ። መንፈስ ቅዱስ እየመራህ ያለህ እድሜ ይስጥልን።

  • @saram3219
    @saram3219 2 ปีที่แล้ว +25

    ድንቅ እውቀት ነወ ዶክተር ሮዳስ ያካፈልከን. የሚገርም አማርኛ ሳይንሳዊ ቃላቶችን ነው የተማርኩት,አቤቱንፁህ ልብን ረፈጠርልኝ. 🙏

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ጌታዬ አፈጣጠርህ እንዲህ ድንቅ አርገህ ለፈጠርከን ምስጋና ይገባህ አመሰግናለው ሮዳስ

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 2 ปีที่แล้ว +6

    የሱ ስራ ግሩም ድቅ የእግዚአብሔር ስራ በጣም እሚገርም እሚደቅ እኔ ቃላት የለኝም እጅግ እጅግ እናመሰግናለን መጋቢ ሓድስ ዶክተር ሮዳዳስ ታደሰ እድሚና ፀጋዉን የብዛልህ ይህን ብሩህ ጠቢብ አምሮ ፈጥሮ ለኛ መህምር እድትሆን አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 የህይወትን ቃል ያሰማልን ሁሊም በማንነቴ እድኮራ የምታደርገኝ እቁ ትንሹ ጠቢቡ ሰሎሞን እድሚ ማቱሳላን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጌታዬ አፈጣጠርህ እንዲህ ድንቅ አርገህ ለፈጠርከን ምስጋና ይገባህ አመሰግናለው Dr.ሮዳስ

  • @asrat7146
    @asrat7146 2 ปีที่แล้ว +11

    ሙሉ ቀን ብሰማህ በዳምጥህ አይሰለቸኝም የኛ የቤተክርስቲያን ሊቅ እንዳንተ አይነት መምህራን ይብዙልን +++

  • @bettysbestchannelwehopeyou8527
    @bettysbestchannelwehopeyou8527 2 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ !!!እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት እንዴት ደስ ይላል በጣም ጥልቅ ነገር ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 2 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
    መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ዘመንህ ይባርክልህ

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ለልጆቹ እንዳንጠፋ እንደናንተ ያሉትን መምህራኖች ስለሰጠን ክብር ይግባው፡፡ በጣም ነው የማመሰግነው እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ነው የተረዳሁት፡፡ አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ፡፡

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድ ዶክተር ሮዳስ ኢትዮጵያ የጥበብ የሳይንስ እና የምርምር ሀገር መሆኗን እንድናውቅ አንተን የመሰለ ምሁር እግዚአብሔር ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ።

  • @RuthRuth-u6u
    @RuthRuth-u6u 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያካፈልከን ዶክተር እናመሰግናለን ።

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አገላለጽ ! መምህር ይሄን የገለፀለዎት እግዚአብሔር ለኛም ልቦና ሰጥቶን እንደ አቤል ንፁህ ለማቀረብ ፈጣሪ ይርዳን ።

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልባችንን ንፁህ እና ርህሩህ ያድርግልን ፍጣሪ🙏🙏🙏

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እሚገርም እውቀት ነው thank you Dr God bless you more and more

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 ปีที่แล้ว +13

    እንቁ መምህሬ ኑርልን 🙏🙏😍😍

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 2 ปีที่แล้ว +16

    እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን:: ለእኛም ልቦናችንን ያብራልን::💚💛❤️

  • @ኦርቶዶክስሀገርናት-ኰ2ጐ
    @ኦርቶዶክስሀገርናት-ኰ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    መጋቤ እናመሰግናለን ❤❤

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ነው የአምላክ ሥራ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር። በጣም እናከብርሀለን፤ እንወድሀለን።

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሂዎትን ያሰምልን መምህር እግዚአብሄር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን!!!

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 ปีที่แล้ว +5

    የድንግል ማሪያም ልጅ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይግለጽልህ ወንድሜ ሮዳስ 💐💖💐

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አስተዋይ ልቦናን ስጠን ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ይስጥልን ተመልካቾች ግን ትገርማላችሁ 👍👍 ማድረግ ምን ይጎዳችኋል ?

  • @nhna6183
    @nhna6183 2 ปีที่แล้ว +4

    ልብና ኩላሊት የሚመረምር እግዚኣብሄር ዕድሜ ይስጥህ።

  • @JB-yz9ij
    @JB-yz9ij 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል እውቀት ነው ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰናለን!

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 ปีที่แล้ว +18

    ጤና ይስጥልኝ መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ አማኑኤል ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን ይታረቀን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 ปีที่แล้ว +2

    We love you so much too💚💛❤
    Thanks

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር የማቱህሳላህን እድሜ ይስጥልን ያኑርልን

  • @yonasamare411
    @yonasamare411 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው በእውነት እጅግ ድንቅ ነው ረቂቅነቱ ያስገርማል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ እብዝቶ በእድሜ በጤና በጥበብ ያኑርልን::

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ ቀናው መንገድ ይምራልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይፍጠርልን!
    ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. tebarke memher.

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ ትምህርት ነው። ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @hamelmalf4119
    @hamelmalf4119 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ የሆነ እውቀትን ስላካፈልከን አናመሰግናለን መምህር በእውነት ድንቅ ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።

  • @genetabraham664
    @genetabraham664 2 ปีที่แล้ว +6

    እጹብ ድንቅ ብያለው:: ብእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የሄ ሁሉ ጸጋ የሰጠን እግዚአብሔር ስለሆነ:: እግዚአብሔር የሰውን ልጅ አክብሮ ነው የፈጠረን: ሰው መሆን ክብር ነወ:: ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊትም ለልጁ ሰለሞን "ልጀ ሆይ ሰው ሁን ነው ያለው" ሌላም "ሰው ክቡር ሁኖ ሳላ አላወቀም እንደ እንሰሳም ሁነ እንደ እንሰሳም መሰለ" ይለናል:: ሰለ ልብም በጣም ቡዙ በመጻሕፍ ቅዱሳችን ላይ ተጽፎ ይገኛል:: ወቅቱን የጠበቀ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያሰተማሩን አባታችን: መምህራችን: ወንድማችንም ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ:: ሁሌም ትምህርቶችህን ድንቅ ናቸው:: I really appreciate u and respect u a lot my teacher, it’s always interesting to learn from you. I really missed your lectures. እግዚአብሔር ጨምሮ በጸጋ ለይ ጸጋ ይስጦት መምህራችን:: እግዚአብሔር ይባርኮት::💐💐💐

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ዛሬ ግርም የተሰኘውበትን እውቀት ነው ያጋራከን ወይ ልብ በውስጣችን እኮ ተእምራት ነው ሚከናወኑት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እብሶ የ ሰው ን ልጅ የፈጠረበት እፈጣጠር ብቻ ተመስገን ብቻ ነው 🙏❤️😇

  • @eldiabera522
    @eldiabera522 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለ ቀልብ ለመስማት በጣም ጓጓሁ፡፡

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mihrethailu3905
    @mihrethailu3905 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ሁሌም የአምላክ በረከት አይለይህ መምህር !

  • @mesykido4141
    @mesykido4141 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @aklileberehantaye1549
    @aklileberehantaye1549 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩንን መልካም ነገሮች እንዲገጥመን ለሀገረ ኢትዮጵያ ጸልዩልን

  • @gafat
    @gafat 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ሽ አመት ኑርልን አሜን።።።

  • @amanuelb6117
    @amanuelb6117 2 ปีที่แล้ว +3

    የሀገራችን አባቶች እና እናቶች ጥበብ በጣም ግሩም ነው። መጋቤ ሐዲስ አናመሰግናለን።

  • @ethiodox1527
    @ethiodox1527 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር በልቡናችን እግር ወደ እርሱ ገስግሰን፣ በልቡናችንን ጉልበት ተንበርክከን፣ የልቡናችንን እጅ ዘርግተን፣ የልቡናችንን ወገብ ጠበቅ አድርገን፣ የልቡናችንን ትከሻ እንዲያጸናልን፣ የልቡናችንን አይን እንዲያበራልን፣ የልቡናችንን ጆሮ እንዲከፍትልን፣ የልቡናችንን አንደበት እንዲያከናዉንልን የልቡና እዉቀት እንዲሰጠን በልቡናችን ባንችል በስጋዊ አንደበታችን ጸሎት እንድናደርግም አስተምረዉናል፡፡

  • @tigistmamo1325
    @tigistmamo1325 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @ሰውነኝ-ጠ9ረ
    @ሰውነኝ-ጠ9ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ልቦናችንን ያብራልን አሜን እናመሰግናለን መምህር

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว

    የቤተከርሰቲያናችን የመጀመሪያ እንቁ የአንተን ትምህርት ስሰማ ከርሰቲያን መሆኔ የለውም ተዋህዶ መሆኔ ያኮራኛል የበለጠ ወደ ፀጋ ያላብስህ የአገልግሎትን ዘመን የርዝምልህ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ይገርማል..!

  • @simayyita4791
    @simayyita4791 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እውቀት ነዉ ያስጨበጥከን ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile7100 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በጥበብ ላይ ዕውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የሚደንቅ ትምህርት አግኝቼበታልው ልቦናዬ ይክፈትልኝ እግዚአብሔር ተባረክ

    • @fikrumengistu7115
      @fikrumengistu7115 2 ปีที่แล้ว

      ክቡር መምህር ዶ ር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰብዎ የውቀት ብርሀን ያብዛልን።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +4

    🙏👍🙏 GOD BLESSED & RESPECTED OUR GREAT GRAND FATHERS 🙏 AMEN TO GOD 🙏👍 VERY INTERESTING 👍

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 2 ปีที่แล้ว +5

    Great podcast. Very informative. Thank you!

  • @saram3219
    @saram3219 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr Rodas I have leaned a lot also amazing new Amharic science words, thank you 🙏 አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን 🙏

  • @addisemamo6788
    @addisemamo6788 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀቱንም ያብዛልህ!

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ሮዳስ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከፍ ያድርግህ፤ እንዳንተ ዓይነት ዓይነ ልቡናቸው የበራላቸው ሰዎች ይብዙልን በእኛም ላይ አንተ ላይ ያለው ቅዱስ መንፈስ እጥፍ ሆኖ ይደርብን፤ በተቻለ ፍጥነት ስለአእምሮና ስለ ቀልብ ምታስተምረንን ትምህርት ቶሎ አድርስልን እባክህ?

  • @xehayxdqi7928
    @xehayxdqi7928 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፡በእጅጉ ብዙ ተምረናል ኣብዝተን እናመሰግናለን ደስ ብሎናል
    ደግመንም እንሰምዋለን
    ጥቂት ከተማርኩት (ከሰማሁት)
    1ሰው አእምሮውን ከተጠቀመ አዋቂ ይሆናል!
    2ልቡን፡ኣእምሮዉን፡ቀልቡን፡ ከተጠቀመ ደሞ ፡ጠቢብ ይሆናል።
    3 ሶስቱን መጠቀም ካልቻለ ግን፡ ጨካኝ ፡የሰም አውሬየ ይሆናል ።
    4 ልብ ራሱ የቻለ ታላቅ ዓለም ነው ።
    5 ልብህን ኣጠብቀህ ጠብቅ
    አምላኬ ሆይ ፡አብርህ ኣኢንተ ኣልባቢየ
    ፡ወ ፍጠር ንጽሃ ኣዒንቲየ
    አእዳወ አልባብ
    አእጋረ አልባብ
    መታክፍተ ኣልባብ
    አእዛነ አልባብ
    ወገበ አልባብ
    አብራከ አልባብ
    ክሳደ አልባብ
    ፡ለመምህር ኣምላክ ጤናና ጸጋዎን ያብዛልን፡ ፈጣሪ ያብርህ አኢንተ ኣልባቢከ ።

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደሁሌው አስደማሚ ትምህርትህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልንና እንዳንተ እራሳችንንም አገራችንን የምንጠቅም ያርገን

  • @Yemisrach
    @Yemisrach 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም የሚገርም ዕውቀት አግኝቼ በታለሁ በተለይ የስምንት ዓመቷ ህጻን ቀዶ ጥገና የሚያስደንቅ discovery ነው። ግን ያው ቀድመው አባቶቻችን የሚያውቁት መኾኑ እኛ ግን ባለማወቃችን ተጎድተናል። በጣም አመሰግናለኹ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ 🙏

  • @misrakbereka3075
    @misrakbereka3075 2 ปีที่แล้ว +2

    You are so blessed. God bless you more. You have a power to change Ethiopia. Because you have knowledge. Knowledge is power.

  • @sarah14252
    @sarah14252 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @biruhtesfa8407
    @biruhtesfa8407 2 ปีที่แล้ว

    መ/ሃ ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን

  • @Nati-jr9qn
    @Nati-jr9qn 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ዕርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው ተባረኩ። መምህር በጣም አመሰግናለሁ ስለ 3ኛው አይን/pineal gland ስለሚያስረዱን አመሰግናለሁ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว

    በልዑል እግዚአብሔር ግሩም ግብርከ፣ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ግሩም ነው!

  • @ቅንልቦናንእሻት
    @ቅንልቦናንእሻት 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።
    ይበል ብያለሁ !
    ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ እዮብ አጥር ሆኖ ይጠብቅልን መምህራችን ።

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 2 ปีที่แล้ว +7

    Dr. Rodas, I have never seen like you an amazing person in my life, thank you

  • @-zedye
    @-zedye 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ሠላምህ ይብዛልን

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 2 ปีที่แล้ว +2

    አእምሮህ ኮሌክሽን ያበዛል ልብ ግን ቀጥተኛ ነው
    ልብ ከአገር ይሰፋል
    ለዚህ ነው የኛ አማረኛ በጣም ብዙ ነግሮናል
    ግን የሚያስተውል የለም
    ልብ በል ;ከልብ ሰማኝ; ልበቢስ;አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ;ከልቤ ነው .....
    ግን እውቀት ከአእምሮ ነዉ ብለው ያሳሳተን
    እንደኔ ልብ የእውቀት ድንበር የለውም
    እና ኡላችንም ወደ ልባችን እግዝያብሔር ይመልሰን🙏🙏🙏

  • @wakjiradenbi827
    @wakjiradenbi827 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ እዉቀት ነው ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምሬ

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 2 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን አመሠግናለሁ ድንቅ ትምህርት። የልቦናን አይን ለማብራት ከአንተ ትምህርት እንደተረዳሁት ትልቁ ቁልፍ ንሥሐ ይመስለኛል።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ይህን ምርጥ መረጃ በሚያስደንቅ መልኩ ስላስረዳኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ አገራችን ውስጥ ያንተ አይነት ሰዎች እንዲበዙ መስራት አለብን፣ በተለይ ወጣቱ ላይ፣ የሚቀጥለውን ትምህርትህን ለመስማት ጉዋጉቻለሁ ላሁኑ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር የ ድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @egasparepartsimport3375
    @egasparepartsimport3375 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amsegenalew big respect bro thanks

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +3

    ልቤን ሁሌ ነው እጄን ደረቴ ላይ በማደረግ ልብ ምቴን በማሰብ የማመሰግናት ያለምንም ማንገራገር ስራ ላይ ነች ሁሌ ከተወልድኩኝ ቀን ጀምሮ ስራ ላይ ናት ልቤ በእንቅልፍ (ስተኛ) ስራ ላይ ናት በጣም ነው የማመሰግናት አሁን ግ ደግሞ የባሰ አከበርኩትኝ ልቤን ከልቤ ነው የምላችሁ ዶክትር ከልቤ አመሰግናለው በጣም

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 2 ปีที่แล้ว +1

    Denk ewkt nw ,antem Berta eyam enmaralen 👍❤

  • @habtamurealevent4222
    @habtamurealevent4222 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሚገርም ምርምር ነው መምህር።

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 ปีที่แล้ว

    So good to see you Doctor! I have much respect for you! May God bless you!

  • @alemugetnet5018
    @alemugetnet5018 2 ปีที่แล้ว

    wow amazing Dr Rodas thanks GOD bless you !!!!!!!!

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚኣብሔር ስራ ድንቅ ንው ፡ኣምላክ ይባርክ ውንድሜ በጣም መልካም ትምህርት

  • @kaleabteferi7221
    @kaleabteferi7221 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ቀጥል አስተምረን ልቦናችንን ለምብራት አምላካችን ይርዳን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว +3

    Welcome!
    መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኛ መምህር።

  • @ztruth.8848
    @ztruth.8848 2 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህ ልብ ላይ ስትደርስ ጥበብን ; የእውነት ስፋት ጥልቀት ; አንተ ብቻ ወይም ንፁህ ልብ ላይ የደረሰ ብቻ ነው መረዳት የሚችለው ; በቃላት መግለፅ የማይችላቸው ነገሮች መግለፅ ይችላል ::

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 2 ปีที่แล้ว +7

    Very informative As usual...always follow your "heart" to share us your fruitful knowledge. May GOD bless your wisdom too!! 🙏🏽

  • @wawi9356
    @wawi9356 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም መምራችን

  • @kushavlogs8433
    @kushavlogs8433 2 ปีที่แล้ว +10

    Hi dr rodas, I really appreciate you and your contribution for promoting an old Ethiopian scientific knowledge. I hope you will write a book about this topic near future.

  • @elfiwagashmesfin8446
    @elfiwagashmesfin8446 2 ปีที่แล้ว +2

    Very informative Dr. Rodas. it is true that we have to have Mind and Body connection based on Posetivety and Clarity foe healthy life

  • @mussiehabteslasie8445
    @mussiehabteslasie8445 2 ปีที่แล้ว +1

    Memher Dr Rodas betam des yemil temert new fetari yebarkeh adis neger new yaweknew

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር: ያክብርልን: መምህራችን: በጣም: እናመሰግናለን: ይህን: ትምህርት: ስለ: አስተማርከን:: ስለ ልብ: የተንናገርከው: እውነት: ነው: እኔ: የልብ: ነርስ: ነኝ: እና: ከ 17: ዓመት: በላይ: ሰሰራ:ብዙ: ታሪክ: ነው: የምስማው: ክሕፃናት: (2 ወር)እስከ: ትላልቅ: ስዎች:
    ልብ: የተተከለላቸው: (ትራንስፕላንት) ያገኙ: ማለት: ነው::

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጥሩ ነው። የሰማሻቸውን ብታጋሪን የበለጠ ጥሩ ነው

    • @asfaw96
      @asfaw96 2 ปีที่แล้ว

      @@drrodastadeseandromeda9034 እሺ: አመሰግናለሁ::

  • @mmekdeswolde5128
    @mmekdeswolde5128 2 ปีที่แล้ว

    Betam emigerm timhirt new!!!! Bemifelgew seat new ehen tinhirt yagnhut!!!!....Thank you!!!!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @moonlove6210
    @moonlove6210 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጠቃሚ ምክር ነው አም ፋሥኔትዲ💜 ይገርማል ምትወደዲ ወንዲም ነህ

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @frehiwotyirdaw4174
    @frehiwotyirdaw4174 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እኛም በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ አድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Baxam inamasaganalan idimem xenam yisixilan yagliglot zabnachihun yarizimilan 🙏❤

  • @admaeltube7594
    @admaeltube7594 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን 10 የስሜት ህዋስ እንዳለን በሚደንቅ አስተምህሮ አስተምረህናል 🙏🙏❤

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you So much Dr. Rodas!!! I always appreciate your effort!!! May God bless yo more and more!!!!!!!

  • @mahitotnigat6700
    @mahitotnigat6700 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eyobkidane8567
    @eyobkidane8567 2 ปีที่แล้ว +4

    The Power of the Heart (BOOK) Finding Your True Purpose in Life...

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 2 ปีที่แล้ว

    Ye egziabher sira dink new memhrachen tsegawen yabzalh edme ysteh👏👏👏🌹🌹🌹💖💖💖

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን