የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርና የግብጽ አቆጣጠር ሰፊ ልዩነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @yamrotsimur3231
    @yamrotsimur3231 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እባክህ ከአረባውያን ጋር ያለውንም አንድነት እና ልዩነት አሳየን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲስሮዳሰ ታደሰ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን መልካም አዲስ አመት

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🇲🇱

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ስለ መልካም ትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን አቤት ጨምሮ ጭምሮ እውቀቱን ያብዛልዎት ❤️❤️❤️❤️

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    የቅዱሳኑ ጸሎት ይጠብቅህ።

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ከዘመን ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም ያሻግራችሁ ዶ.ር ሮዳስ ታደሰ ዕንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ ወንድማችን ተባረክ ዘመነ ማርቆስ ያሰብከውን ሁሉ የሚሳካልህ ያርገው የመቤታችን ወላዲት አምላክ ጥበቀዎ ይብዛልህ

  • @kassegngenetu2688
    @kassegngenetu2688 3 ปีที่แล้ว +2

    #መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
    ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፡፡ በውነቱ ከምሳሳላቸው የኦርተዶክስ ልጆች ግንባር ቀደም ይገኛሉ እንኮን አደረሰዎት!!!

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @lidyaabiy151
    @lidyaabiy151 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን መምህር የእግዚአብሔር ጥበብ ይብዛሎት🙏🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ይሆነ እውቀት ስለአካፈልከን ጸጋውንና እውቀቱን ቸሩመድአኒአለም አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @taborstudio4217
    @taborstudio4217 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤናን እግዛብሄር ያብዛሎት
    እንዳው ሥለ ትክክለኛው የኢትዬጵያችን ታሪክ የት እንደሚገኝና መፅሐፉ ምን እንደሚባል ቢነግሩን ምክንያቱም አንዳንድ ሠዎች ከጦርነት ውጭ ታርክ የላትም የሚሉ አሉና ነው

  • @martagirmay8730
    @martagirmay8730 3 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለአባቶቻችን ይሁን እዲሁም ላንተ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ.

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሶዎት መምህር ዶክተር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስዬ ተዎዳጁ ወንድማችን እንኳን ደና መጡ ⛪️❤

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.

  • @abiyuzenaw6461
    @abiyuzenaw6461 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔም በትንሹ ይመሰለኝ ነበር። እግዚአብሔር ይባርኳት መምህር ።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያየ ድንቅ ሀገሬ😘🌻🌷❤
    ምንም አይገናኙ ይደክማሉ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት
    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን😊🌻❤
    እኛም ውድድ ነው የምናረግህ😊

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እኛም እንወድሃለን እድሜ ይስጥህ

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank u so much

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ከ ቃላት በላይ ነው የአንተ ውለታ ለሀገር❤

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የህውት ቃለህውት ያሰማልን
    ወይሮ ትዕግስት( እህት ማርያም) ተርት ተርት የምታዳምጡ ወገኖቻችን ልብ ገዝታቹህ አድምጡት

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው!!!

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ነው።እናመሰግናለን። አደራ ስለ ዓደይ አባባ ሚስጥራት ንገረን መምህራችን።

  • @haymibelete7710
    @haymibelete7710 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ክብር ለቀደሙ አባቶቻችን ዪሁን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዶክተር ሮዳሳ ታደሰ እናመሰግናለን!!!!!

  • @abrahamalemayehu1342
    @abrahamalemayehu1342 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰዎት መምህር

  • @reditemamuye306
    @reditemamuye306 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዳንተ አይነት ሰውችን ያብዛል ትልቅ ግንዛቤና እውቀት እያገኝን ነው ፕሮግራሙን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም አመሰግንሃለሁ🙏🙏🙏

  • @weletesilase718
    @weletesilase718 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ኩራት የአገር መከታ ናህና ላይክና ኮመንት ሲያንስብህ ነው

  • @kidistabebe9927
    @kidistabebe9927 3 ปีที่แล้ว +5

    መልካም የምነሰማበት በፈጣሪ የምነጎበኝበት አመት ይሁንልና

  • @mulualemasfawmekonnen6042
    @mulualemasfawmekonnen6042 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን መምህር

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ የቅዱሳንን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን

    • @ashagrieasmamaw9147
      @ashagrieasmamaw9147 3 ปีที่แล้ว +1

      እታዱያየ ድሚጥሮስ አቆጣጠር የሚሉት እንዴት እስቲ ገለጣ ስጥበት ግብጽዊ አይደለም እንዴት ነው አልገባኝም

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079 3 ปีที่แล้ว +1

      ቪዲዮው ላይ ተጠቅሷል ሙሉውን ስሙት

    • @hanatatte6155
      @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว

      @@megabehaddisdrrodas3079 እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከትን አብዝቶ ያድልልን

  • @dagiela6119
    @dagiela6119 3 ปีที่แล้ว +1

    kali hewote yasemalin abata

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you I have been looking for that for a long time!! God Bless you and keep you safe!!🙏🙏🙏✝️

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 3 ปีที่แล้ว +3

    Selam Dr Rodas thank you to God to give for us person like you

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጳጒሜ ፪ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በርታልን።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 ปีที่แล้ว +2

    መምክር እንክዋን አደረሰህ

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ግሩም ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏💐💐💐💒💒💒

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉሩም ነዉ እናመሰግናለን መምህር ክብር ለኣባቶቻችን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkane adersewote wendematene betenga yagnurelne

  • @abrahamalemayehu1342
    @abrahamalemayehu1342 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ትለያለች

  • @ቀለምወ
    @ቀለምወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ዶክተር

  • @seblegebregziabherseblegeb4235
    @seblegebregziabherseblegeb4235 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በአል አደረሰህ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +2

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @nikelinke4210
    @nikelinke4210 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nebiyutsige535
    @nebiyutsige535 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥክ

  • @amanuelhailu9893
    @amanuelhailu9893 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir egiziyabhir yibarkihi

  • @nolood4314
    @nolood4314 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ልጅ ናታን ወንድሜነህ ነኝ

  • @nikelinke4210
    @nikelinke4210 3 ปีที่แล้ว +1

    የግሪጎሪያንና የኢትዮጵያውያን ዘመን አቆጣጠር 7 ዓመት ያህል ልዩነት አለው በዝርዝር ቢያስተምሩን መምህር

  • @MihiretYimer-wu9wd
    @MihiretYimer-wu9wd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን... እንዲሁም የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እና የግሪጎሪያን ዘመን አቆጣጠር ለምን ተለያየ እና የማን ትክክል ነው የሚለውን ብትነግረኝ

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 3 ปีที่แล้ว +1

    ሼር አድርጉ እስኪ የተዋህዶ ልጆች ⛪️👈

  • @etifshawel9373
    @etifshawel9373 3 ปีที่แล้ว +1

    Please tell them to know this for all about Ethiopia

  • @liqeliqawntzelealemtekle2149
    @liqeliqawntzelealemtekle2149 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam meggabe haddis dr!!!

  • @አ.ወ.ቀ
    @አ.ወ.ቀ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኑርልን !

  • @yemihabtla1464
    @yemihabtla1464 3 ปีที่แล้ว +1

    አንኳን አደረሰህ ❤️❤️❤️

  • @Riri-cq4rh
    @Riri-cq4rh 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 🙏🏻

  • @mt.g4041
    @mt.g4041 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ያለውን መፀሃፍት ከየት እናገኘዋለን ለልጆቻችን እባኮ ብትነግሩን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏በተለይ በ እንግሊዘኛ ካለ 🙏

    • @mt.g4041
      @mt.g4041 3 ปีที่แล้ว

      የእኔ ልጆች የ coptic church sunday school ተማሪዎች ናቸው እንደው እንዲህ ያለውን ቢያውቁት ጡሩ ነው አሁን እነሱ ናይሩዝ ይሉታል new year ነውም ይላሉ እና እባኮ ይተባበሩን አመሰግናለሁ 🙏

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰክ

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ጥያቄ ?
    እኛ በ600 ዓመት አንዴ ጳጉሜ 7 እንደሚሆን ከዚህ ቀደም ነግረውን ነበር እነሱስ ይሄን ነገር እንዴት ይቀበሉታል ?

  • @maruterefe9942
    @maruterefe9942 3 ปีที่แล้ว

    Know the great Ethiopia

  • @gashumamuye9054
    @gashumamuye9054 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 3 ปีที่แล้ว +1

    8ኛዉ ሺ መቸ ነው የሚገባዉ
    እንዴትሰ ነው የሚቆጠረው አቆጣጠጠሩን ብትነግረኝ

  • @tsionwon1327
    @tsionwon1327 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen, Memher. Sele ንግስት ሳባ እና ንጉስ ሶሎሞን ቢያስተምሩን እንቁጣጣሽ እንዴት ተጀመረ ?መፅሀፍም ቢጠቁሙን

  • @birukgetachew9125
    @birukgetachew9125 3 ปีที่แล้ว +1

    lemndenew western's berasachew calendar memerutlemen yehen akotater alosedutem

  • @rahelgez6021
    @rahelgez6021 5 วันที่ผ่านมา

    Please make this in english so that we can share it to the world

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 3 ปีที่แล้ว

    የሰማይ ቅዱሳን ፡ መላእክት ፡ ከሰው የእግዚአብሔር ፡ እንደራሴዎች ፡ ጋር ፡ ተራክቦ ፡ መዝገብ ፡ በጳጉሜ ፡ ለምንሆነ?

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 2 ปีที่แล้ว

    When did we start having our calendar??

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁጣጣሽ እኛ ሀገር ብቻ ነው እሚበቅለው ለምን ነው ሌላ ሀገር እማይበቅል በቅርቡ የሰማውት አንድ ነገር አሚሪካን ሀገረ በቅሏል ይባላል እውነት ነው ወይ እንቁጣጣሽ አበባ ከነዚህ ወርት ወጭ ቢተከልስ አይበቅልም ወይ ካል ሆነስ ሚስጥሩ ምንድ ነው አመሰግናለሁ

  • @የልጆችመዐድ
    @የልጆችመዐድ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የእዉቀት አባታችን እባኮትን የሀኪም አበበች አድራሻ ፈልጌ ነበር ህክምና ፈልጌ ነበር

  • @talentedkids8452
    @talentedkids8452 3 ปีที่แล้ว

    Dr ስለ trident please

  • @yoswos2447
    @yoswos2447 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @YitagesShambel
    @YitagesShambel 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam 4 หลายเดือนก่อน

    የዲሚጥሮስ የቀን አቆጣጠር ሳይመጣ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ነበር? የሄኖክ የዘመን አቆጣጠር ትክክል ነበር ወይስ አልነበረም?

  • @chunanamedia5704
    @chunanamedia5704 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @addisaddis4301
    @addisaddis4301 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @fikrumengaesh7432
    @fikrumengaesh7432 3 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 ปีที่แล้ว +2

    እስራኤሎች አዲስ አመት ያከበሩት ዛሬ ነው

  • @MM-qb5ut
    @MM-qb5ut 3 ปีที่แล้ว

    😘😘🙏🙏🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😘

  • @jose_b151
    @jose_b151 ปีที่แล้ว

    የልደት ቀን አቆጣጠረ

  • @JdjdHdn-n9o
    @JdjdHdn-n9o ปีที่แล้ว

    ለምን እሺ አቡ ሄኖክአትሉም አቡ ሸሀር ከምትሉ

  • @absstradingplc8873
    @absstradingplc8873 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopian calender is illogical and unacceptable. You may call this knowledge.

  • @aberrakeraga682
    @aberrakeraga682 3 ปีที่แล้ว

    ራስህን ሁሉም ጋ ልታገኘው ትወዳለህ።
    አንተ ራስህ የኢንተርኔት ዲግሪ አይደል እንዴ ያለህ??? ስንት ሊቃውንት በሞሉባት ቤተክርስቲያን ስትዘባርቅ ትንሽ እንኳ ቅር አይልህም??? ነገሩ እንዳንተ አይነቶቹ ናችሁ front page የሞላችሁት። የተዋህዶ ለዛ የለህም።ለፍላፊ ነህ።

  • @viplive3984
    @viplive3984 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህር

  • @jose_b151
    @jose_b151 ปีที่แล้ว

    የልደት ቀን አቆጣጠረ