የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 3 วันที่ผ่านมา +1

    የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 3 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እጅግ በጣም እንወድሃለን የእድሜ በለፀጋ ያድርግህ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ጥበቡን እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጤናህንም ይሰጥህ

  • @Haramedia11
    @Haramedia11 3 ปีที่แล้ว +123

    ኦርቶዶክስ መሆን መጠበብ ነዉ።
    ጥበብ እርሱ ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

    • @eyobyazachew3817
      @eyobyazachew3817 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ethiopiaconcernme4658 manew bible manbb albh gdeta nw yalew e????metsafun chnklatachw wust nw yalw wendme

    • @mulugeta349
      @mulugeta349 3 ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ የእኔ ጥያቄ :-
      በ 21:08 ደቂቃ ላይ አዳም በአራዊት ሲሰደድና ሊነክሱት ሲያሯሩጡት እንደነበር ገልፀህልናል ነገር ግን መጎናፀፊያው እርሱ ጋር ነበር ለልጁ ሴት እስኪሰጠው ድረስ :: እንደገና በ 43:01 ላይ ኤሳው ከናምሩድ በወሰደው ይህው መጎናፀፊያ አራዊት ሁሉ ይገዙለት ነበር : ማደን እንኳን አያስፈልገውም ነበር አልከን ታዲያ :- መጎናፀፊያው ለሰረቀው አራዊት እያስገዛለት ለምን ለዋናው ለባለቤቱ ለነበረው አዳም አልሰራ አለው?? የሔዋን መጎናፀፊያውስ የት ሔደ ? ለሁለቱም ስላለበሳቸው? ጥያቄዬን ይህው በትህትና አቀርባለሁ : ተባረክ::

    • @lucyone3773
      @lucyone3773 3 ปีที่แล้ว +1

      አዳምና ሄዋን የለበሱት የእግዚአብሄር ፅድቅ ነበር… ነገር ግን ሃጥያት በመስራታቸው ይክብራቸው ተወሰደባቸው… ምክንያቱም ሃጥያት ባለበት እግዚአብሄር ስለማይገኝ… ነገር ግን እንዲሁ አልተዋቸውም ደም ሳይፈስ ስረይት ስለሌለ በግ በማረድ አለበሳቸው… በጉ ወደ ፊት ስለ ሰው ልጆች ተወልዶ ና የተሰቀለውን ክርስቶስን ያመለክታል… እኛም ወገኖቼ መጽሀፍ ቅዱስ ና መጽሀፍ ቅዱስ መሪያችን ይሁን በሰዎች ፍልስፍና አንታልል፡፡

    • @madesign21
      @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiopiaconcernme4658 🚫 የድድብህናህን ጥግ እያሳየህን ነው .... ሲጀመር ያልቀመስከውን ነገር ጣዕሙን አታውቀውም ኦርቶዶክስ ተዎህዶ በአለም በተለየ ከአመት አመት የሚቀደስባት ቤተክርስቲያን ናት እሚገርመው በቅዳሴ ላይ አንድም ቀን አንድም ቀን መፅሀፍ ቅዱስ ሳይነበብ አይቀደስም አይፀለይም የትኛውም ቤተክርስቲያን ሂድና እሁድ ጠይቅ ከገጠር እስከ ከተማ መፅሀፍ ቅዱስ ሳይነበብ የሚፀለይበት ቤተክርስቲያን የለም ሲጀመር የኦርቶዶክስ መነሻም መድረሻም መፅሀፍ ቅዱስ ነው .....
      ቢሄርህ ናላህን ስላዞረው በእርግጥ አይገባህም ማህበረ ቅዱሳም ሆነ ማንም የቤተክርስቲያን አባል ሀገሩ ኢትዮጵያ ናት ፊንፊኒ ምንድን ነች ግን 😂 ከብት እዚህ ምን ትሰራለህ በእርግጥ ትማራለህ ነገም እንዳትቀር ቅርሻትህን ግን ቀንሰው

    • @alemteshayekebede294
      @alemteshayekebede294 3 ปีที่แล้ว

      @@madesign21 .

  • @አብ-ኤል
    @አብ-ኤል 3 ปีที่แล้ว +98

    እንወድሃለን መምህር እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 ปีที่แล้ว +25

    ይህ የእርስዎ ትምህርት ለትውልድ
    በጣም ጠቃሚ ስለሆነ በግብረገብ
    ትምህርትነት በየትምህርት ቤቶች ቢስጥ መልካም ነበር::

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว +43

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም እናከብርሀለን!

    • @yehualashetabebe939
      @yehualashetabebe939 3 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮጵያ ዉድ ብርቅዬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማቱሳላን ዕድሜን ይስጥህ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 ปีที่แล้ว +24

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤናዋት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ቸሩ መድሐንያለም

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሄር ቃለ-ህይዎት ያሰማልን።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም እፁብ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ሳዳምጠው መፀሀፉ እጄ እንዱገባ ምኜቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ግሩም ነው🎉🎉🎉🎉 ፀጋውን እውቀትን ይጨምርልህ ከዝህ በላይ

  • @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ
    @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ 3 ปีที่แล้ว +20

    መምህር በጣም እናመሰግናለን በዚህ ብቻ አይደለም በሁሉም ትምህርትህ ድንቅ አስተማሪ ስለሆና እኔ በግሌ በጣም በጣም ነው የምዋዶት እንቁ የእምዬ ተዋሕዶ ልጅ።

  • @martabezabeh6621
    @martabezabeh6621 3 ปีที่แล้ว +51

    መምህር እባክህ ስለ ያሬዳዊ ዜማ አመጣጥና ስርአቶች አንድ video ስራልን እና ለአላዋቂ ዘረኛ መናፍቃን አስተምርልን

    • @tr7094
      @tr7094 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው እንኩዋን መናፍቅ እኛም በደንብም አናውቀውም::

    • @kibromsieesfatsion9236
      @kibromsieesfatsion9236 3 ปีที่แล้ว +1

      Don't blame others.

  • @habtubekele7086
    @habtubekele7086 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጠሪ እድሜክን ያርዝመው መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ
    @ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ 3 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት እግዚአብሔር ይህን ፀጋ የሰጠህ ይክበር ይመስገን እማምለክ ዘመንህን ይበርክልህ።ኑርልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ መምህራችን እግዚአብብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @fekaduduferagonfa8456
    @fekaduduferagonfa8456 3 ปีที่แล้ว +22

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እባክዎ ስለ ኢትዮጵያ ፊደላት አስተምረን

  • @martabezabeh6621
    @martabezabeh6621 3 ปีที่แล้ว +62

    አንዳንድ ሰዎች ዝም ብለው ስለቤተክርስቲያን ሲናገሩ ምን ያህል እንደምትስቅባቸው ሳስብ እደመማለሁ ያለ ምንም መማር መመራመር በድፍረት ይናገራሉ አያፍሩም ደግሞ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว +2

      Egiziabihar Ewoketini chemiro yisitilini Memihirachini GOD BLESS YOU

    • @futfuf7717
      @futfuf7717 3 ปีที่แล้ว +2

      እርግጠኛ ሆኘ ምነግርሽ ውስጡ ያለቅሳል ያዝናል ይጸልያል እንጂ አይስቅም እህቴ የሰው ልጅ ለይ በስተቱ መሳቅ ድንቁርና ነው እናቴ አንቺ ያው ከሴትነትሽ ጋር 🤫

    • @martabezabeh6621
      @martabezabeh6621 3 ปีที่แล้ว

      @@futfuf7717 ሲጀመር ይሄ ከሴትነት ጋር ምን ያገናኘዋል፣ ሰዎች ያለእውቀት ማብራሪያ ሲሰጡ እውቀቱ ያላቸው ሰዎች የተማሩና በጉዳዩ የተመራመሩ ሊሂቃን እንደ መምህር አይነቱ ደግሞ እጅጉን ይሳቁ እንጂ እንዴ ለምን አይስቁ።

    • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
      @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል 💚👍

    • @futfuf7717
      @futfuf7717 3 ปีที่แล้ว

      @@ስደቱማተቤንአጠበቀው ሴቶች ናችሁ ወንድ እናንተን እና ሃሳባችሁን የተፈጥሮ ሰጋችሁን ካልተረዳ ይዛችሁት ገደል ትገባላችሁ ገብታችሁማል ከባድ ባይሆም ከባድ ሆኗል

  • @mistirwoldemariam2177
    @mistirwoldemariam2177 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር መምህር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን:: ድንቅ ትንታኔ!!!

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርና ዶር ሮዳስ እኔ የድንግል ማርያም ታሪክና ልዕልና ዕብይዋ ቃልኪዳንዋ እንድትናገር ኖው እና ስብከትዎን ይቀጥሉ

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛሎት ሁሌም በናፍቆት ነዉ ምጠብቆት

  • @girumabebe330
    @girumabebe330 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቤ ሀዲስ ዶር ሮዳስ ታደሠ ወንድማችን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን።

  • @tenenetghirma8367
    @tenenetghirma8367 หลายเดือนก่อน +1

    You are our Gold Christina treasure live long

  • @tgkiki9826
    @tgkiki9826 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ መምህሬ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ኑርልን በዕድሜ በፀጋ

  • @alemtsehaygebremariam8025
    @alemtsehaygebremariam8025 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Rodas you are knowledgeable about science beside religion. I enjoying your presentation and learning a lot.

  • @ZewudTefera
    @ZewudTefera หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ መስታውት ነህ ኑርልን!

  • @getanehazeze6543
    @getanehazeze6543 3 ปีที่แล้ว +13

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ልቦናችንን እንዲያበራልን በፀሎትህ አስበን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ እውቁቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ;

  • @yemisrachabdissa5839
    @yemisrachabdissa5839 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ፣መቸም ቢሆን የማላገኘውን እውቀት እያገኘሁ በመሆኑ፣በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም አመሰግናለሁ፣

  • @michaletsige6697
    @michaletsige6697 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከተ አዳም ወሄዋን ይህድር በላእሌከ ወላእለ ኩልነ ውሉደ አዳም. ገድለ አዳምን አንብቤዋለው ማህበረ ቅዱሳን ያሳተመውን በጣም ደስ እሚልና ምስጢር ያለው ለእኛ ህይወት እራሱ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል መውደቅ መነሳትን እንዴት እንዳሳለፈ ልዩ የሆነ ነው ብቻ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን መ/ር እዉቀቶን ይጨምርሎት

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 ปีที่แล้ว +11

    አመሰግናለሁ መምህር መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ትምህርት ነበር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም አስተዋይ አእምሮ ይስጠን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏

  • @asteramha6295
    @asteramha6295 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!!! ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣችሁ፡፡

  • @tirubirhane962
    @tirubirhane962 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ዕንቁ እናመሰግናለን!!!በስነ ፈለክ,በሐይማኖታዊ,በስነ አእምሮ,በሳይንሳዊ እውቀቶች እንደዚህ ተስሎ መገኘት እጅግ መታደል ነው::ይህን እውቀት ይዘህ ለህዝቡ ለማስተማር ወደማህበራዊ ሚዲያው በመምጣትህ በጣም ደስተኞችና ዕድለኞችም ነን::ለአንተም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!እኛም በምንማረው ትምህርት ተለውጠን ለራሳች,ለሀይማኖታችን እንዲሁም ለሀገራችን የምንጠቅም ያድርገን!!!

  • @12155-e
    @12155-e 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚኣብሔር በፀጋው እና በሞጎሱ ይጠብቆት 🙏🙏🙏

  • @habtiedemmsie3444
    @habtiedemmsie3444 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ፈጣሪ እድሜ፣ ሰላምና ፍቅር ያድልህ፡፡ በየግዚው የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ደስ የሚሉና አስተማሪ ናቸው በርታ ወንድማችን

  • @yibeltaldemilew1521
    @yibeltaldemilew1521 3 ปีที่แล้ว

    ጤና እና ክብር ይስጥልኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ, መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ, የአገልግሎት ዘመንን ያብዛልኝ።

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን ቃል የለኝም ሰላነተ ለመናገር የጌታየ እናት ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድከበት ትከተልህ ትጠብቅህ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካችዉ መሠርቱችህ ለአንተ ቤተሰቦችህ ናቸዉ
    እንወድህ አለሁ. እግዚአብሔር ፈቃድ ልጅ ስወለድ የአንተን መጽሐፍ ነዉ ሱጦታ ማስርከባችዉ

  • @mastewalbelete636
    @mastewalbelete636 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮዳስዬ እውቀት ብርሃን ነው። ብዙ ያነበበ (ያወቀ) ብዙ የማይጠይቀው ወይም የሚረጋጋው መልሱን ስለሚያውቀው ነው። እውቀት ብዙ ጥረትን ስለሚጠይቅ እጅግ በጣም ውድ ነው። በመሆኑም ማወቅን ሁሉም በቀላል የሚገበየው (የሚያገኘው) አይደለም።

  • @yabsera1784
    @yabsera1784 3 ปีที่แล้ว +7

    ፊተወት በራሱ የእውቀት ምንጭ ነው ያበራል ዶክተር ሮዳስ ታደሰ።

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ፀጋን ሰጥቷል እርሶም ድንቅ ጥበብን የተሰጠዎት ነዎት፡፡ እንደው የኛስ ድርሻ ምን ይሁን? ቀናቶች/ዘመኑ ይሄዳል በህይወታችን ላይ ለውጥ ሳናመጣ እንዲሁም መክሊታችንን ሳናገኝ በከንቱ የምንመላለስ ነን፡፡እግዚአብሔር እወቀትን ያድለን አእምሯችን ይክፈትልን!!!

  • @tirudelewnetu6071
    @tirudelewnetu6071 3 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደልህ ለልጆችህ፣ እኔ አንተን ኘግራም ካየሁ እኔ ገና ያልተወለድኩ ይችን ዓለም እየኖርኩባት እንዳልሆነ ይስማኛል እድሜና ጤና ካንተ ጋር

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 3 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ አንባቢ አይደለሁም ግን ጥሩ አድማጭነኝ እንደዚህ ታሪክ ማድመጥ በተለይ ስለአባታችን አዳም ስለቅዱሳን አባቶቻችን ታሪክ ስሰማ ጆሮዬ ብቻአይደለም ልቤም ያደምጣል ፀጋውን ያብዛሎት መምህር፡ የብርሐን ልጆች ብርሀን ናቸው፨

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማለን አባታችን ሰለሙን ጥበብ አብዚትህ ሰጠኛ እንዳለው እግዚአብሔር ጥበብ ከዚህም በላይ ያብዛል አኛም በዳምጠነወ ንገረ የእግዚአብሔር ታምሩ አያመሰገንን በትንሹም ብሆን አያወቅን ተመሰጌ ከብረ ለደንግል ማረያም ልጀ

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መጋቢ አዲስ ዶ/ር ሮዳስ ምን እንደምልህ ሁሉ ቃላት ያንሰኛል፡፡ ድንቅ ሰው ነህ፡፡ ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ! አብዝቶ ይግለጥልህ! ከኛ ከኢትዮጵያን አልፈህ ለአለም የምትተርፍ ሰው ነህ፡፡ አንተና ዲያቆን ሄኖክ ስለእመቤታችንና ስለአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ ስታወሩ ኡፍፍ በቃ ተባርካችኋል!

  • @ሐናወለተወልድ
    @ሐናወለተወልድ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏✅✅

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ። ይህ መጎናፀፊያ ሰበዓሰገሎች እየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ወቅት በኮከብ እየተመሩ ሄደው ለክብሩ ካበረከቱሉት ነገሮች/ዕቃዎች/ መካከል አንዱ ይህ መጎናፀፊያ ነው። ይህ መጎናፀፊያ/ልብስ/ የማይቆሽሽ እንዲሁም የማያጥር /የጌታችን የእየሱስ ክርቶስ ቁመቱ ሲጨምር አብሮ የሚጨምር/ እንደሆነ ከአንድ አባት ሰምቻለው ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጠን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ተሰምቶ አይጠገብም ሁሌም የምታስተምረን ያጓጓል ብዙ ለማወቅ ይገፋፋል እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇲🇱🇲🇱🇲🇱👃👃👃

  • @zerihuntesfaye5102
    @zerihuntesfaye5102 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በአካል በገኝህና ጉልበትህን ስሜ ደስ ባለኝ Dr
    ኑርልን, (አንተ ራስህ የ ኢትዮጵያ ብራና ነህ)

  • @zeas6139
    @zeas6139 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአበሔር ፈቅዶ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሰን ሁላችንም በአንድነት ከ ሀ ፊደል ጀምረን ሁሉን ምስጢር ተገልጦ ምንማማርበት ቀን ናፍቃለሁ። እጅግ ትልቅ ነገር እያረክ ነው ይህ ትልቅ መመረጥ ነው። መምህር የቅዱሳን አባቶች ፀጋ ና በረከት ይደርብህ። እመብርሀን ትባርክህ እውነት ከልቤ ነው።

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +55

    መምህሬ ውድድድ እናረግሀለን😍😍 ኑርልን🥰
    መምህሬን ያላችሁ ኑ እስኪ ልያችሁ😍🥰🥰

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ ይህ ልዩ ልዩ የሆነ የሃይማኖት ትምህርትህ - በካሪኩለም ተካቶ ለትውልዱ በትምህርት ቤት ቢሰጥ - ትውልዱ ጠቅላላ ዕውቀት ያገኛል: አእምሮ ብሩህ ይሆናል! ብዙ ሳይንትስቶች ይገኛሉ: የምታስተምረው የትም የማይገኝ ልዩ ዕውቀት ነው:: እባክህ አስብበት:: ሃሳቡን አቅርብ ይፈፀማል:: ልዑል እግዚአብሔር እስከ እናቱ "ድንግል; ቅድስት ማርያም" ይጠብቁህ!!!

  • @tadtech3463
    @tadtech3463 3 ปีที่แล้ว +7

    It's such a blessing to be born in the Era of TH-cam! Where we get free Knowledge from Great People Like You!
    Thank You So Much!
    Much Love and Respect!

  • @akliluabebe6833
    @akliluabebe6833 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር ሮዳስ የተጨፈነውን የወጣት አምዕሮ በመልካም አስተምሮትህ አየከገለጥክ ነውና እግዚሃብሄር ይጨምርልህ እድሜና ጤናህን ያርዝምልን!

  • @emamlakenate6620
    @emamlakenate6620 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣህ ወደ ሲና ተራራ መሔድሕን ምቼ ነበር እና ባሕታዊ ታደሠ በሰየሙኝ ሥሜ ወለተ መድሕን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ረዥም ዕድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ ምክንያቱም በዚህ ወቅት ለደከመው ብርታት ትሆናለህ ።

    • @emamlakenate6620
      @emamlakenate6620 2 ปีที่แล้ว

      ለእኛም ለድውያኖቹ በፀሎትህ እንድታስበን አደራ እልሃለሁ።።

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 6 หลายเดือนก่อน

    ማንበብ መንፈስ ወደኔ ና😢😢😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር።ማንበብ ብቻ ሳይሁን መያዝን የምንችልበት

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ።
    መድሐኒዓለም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።
    ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ይሉትን መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን

  • @taklosimeneh3358
    @taklosimeneh3358 3 ปีที่แล้ว +10

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ነው ትውልድ ለመቅረጽ የምታደርገው ጥረት። በርታልን!!!
    በአንድ ፕሮግራም ስለቋንቋ እና ስለ ሰው ነገዶች፤ የመጀመሪያ ቋንቋ፤ በሰናዖር ግንብ ምክንያት ቋንቋ ሲደባለቅ የነበረው ቋንቋ ምን እንደነበር፤የግእዝ እና የአማርኛ ቋንቋ አጀማመር ብታስረዳን ደስ ይለኛል።

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 3 ปีที่แล้ว +2

    "ማየት ከመላእክት መቀበል ከ አምላክ" መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistAyaliw
    @TigistAyaliw 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እሮዴ እችግ የሚገርም እዉቀት አስጨብጠህናል❤❤❤❤

  • @በማለዳመያዝ
    @በማለዳመያዝ 3 ปีที่แล้ว +12

    አማዞን ላይ ልቀቅልን እባክህ መምህር

  • @ledutaye2974
    @ledutaye2974 ปีที่แล้ว

    ልጄ እንዳንተ ጠቢብ እንዲሆንልኝ እመኛለው ሁሌ ያንተን ትምህርት ይሰማል መፅሐፍ ህንም ያነባል ባለውለታዬ ነህ ዶክተር ሮዳስ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว

    መምህር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yeshiwaskebede5257
    @yeshiwaskebede5257 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ በመጀመሪያ ያለኝን አክብሮትና ፍቅር መግለጽ እወዳለሁ ቸሩ አምላክ ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 888ን ስላቀረብክልን በጣም ለማመስገን ይፈቀድልኝ!!!

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
    የተለያዩ የቅደሳን ታሪክ አምጣልን።
    መልከም ቀን
    መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይስጥለንጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ከርስቶስ ክብር ይገባዋል አሜን ! በረከታቸው ከሁላችን አይለየን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሰጠን በአከታችን ነህ በጣም አከብርሐለሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን።

  • @mulugetatigist1264
    @mulugetatigist1264 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ሮዳሰ ቃል ሕይወት ያሰማልን። እነወይዘሮ ትንሳይ ሰፈር ቀበና ነው ያደጉትጌታ ይባርኮት

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደሰሰሰሰ ይለኛል ሀያል ጌታችን መደህኒታችን የተባረክ ሁን

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እሚገርም ነገር ነው ፣ እኔ በሐዋርዬው ቅዱስ ሰዋሰዎ ቤተ ክርስታያን ነው ያደኩት ሰዋሰዎ የሚለውን ቃል እንደምታብራራልን ተናግረሃል በጉጉት እጠብቃለሁ ፣ የምስር ንፍሮ ...ታሪክ በጣም ይገርሜል ። መምህርአችን እግዛብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጥበብን ያጓናፅፍህ የአገልግሎት ዘመን ይባርከዉ 🙏 ከ❤ እናመሰግናለን

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአስባት
    @ጌታሆይኢትዮጵያንአስባት 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏💚💛❤

  • @brightmangebrie4864
    @brightmangebrie4864 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሔር ያኑርልን ውድ መምህራችን።

  • @benyamtesfaye1462
    @benyamtesfaye1462 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw1520 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መባረክ እንዲህነው እንቁ የተዋህዶ ጀግና ስወድህ ገና ካተ ብዙ እጠብቃለን

  • @abel930
    @abel930 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr .ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠበቀዉ ኑርልን ዘመኖት ይባረክ 🙏🏽

  • @meseretkebede2746
    @meseretkebede2746 3 ปีที่แล้ว

    የተዋሕዶ መስተዋት ነዎት የቅዱሳንን በረከት ያድልልን።

  • @ሔርማዬነሽ
    @ሔርማዬነሽ 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @yinagerayalew375
    @yinagerayalew375 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ እንዴት ነህ ? አንተ ያየሃቸውን መጽሓፍ እኛም እንድ ናያቸው ሥማቸውን እየፀቀሥቅ በድረ ገፅህ ብትለቃቸው ጥሩ ነው ለተመልካች

  • @solomonerku5353
    @solomonerku5353 3 ปีที่แล้ว

    ምርጡ መምህራችን ሁሌ እንዳደነቅኩህ ነው
    እድሜ ና ጤና እግዚአብሄር ይስጥህ ኑርልን።

  • @yeshiworkabate9274
    @yeshiworkabate9274 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ጤናይስጥልኝ መምህር በቅድሜ እርስዎንና እርሰዎን መስል ታላቅ ወንዲሞች ላቆየልን አምላክ ክብርምስጋና ይግባዉ በመቀጠል እባከወንስ መምህር በገጠር የሚኖሩ የተዋህዶ ቤተክርስቴኖች በየቦታዉ ብዙ እርዳታ ይሻሉ ባለማዎቅ ወደሌላ እምነት እየገቡ ነዉና ዝም አትበሉ

  • @tadessedamet2690
    @tadessedamet2690 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 ปีที่แล้ว

    የእግዜር ስጦታ በገንዘብ አይገዛም መታደል ነው :: መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ::ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናንተን ስለሰጠን አምላካችንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን::

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @amanuelmarew8455
    @amanuelmarew8455 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዘመንህን ይበርክልህ!!!

  • @misrakabay7674
    @misrakabay7674 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ፀጋውን ያብዛልህ!!! የማቱሣላን እድሜ ይስጥልኝ።

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
    ከነልጅዋ ፀጋ በረከትዋን ታብዛልህ
    እድሜ ይስጥህ!

  • @yibeltaltesfe-m6q
    @yibeltaltesfe-m6q ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 10 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክቡር መምህር።

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ተዋሕዶ ምስጢር ጥበብ ነዉ
    እኔ ምንም አብቢም አላዉቅ እኔ አንዱ ቡጭ ቡጭ የምለው ያለሙላሁ ዉሃ ነኝ

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ከዚ በላይ እምታገለግልበትን እድሜና ጤና ፀጋ በርከቱን ያድልህ

  • @ሰናይትሀስላሴ
    @ሰናይትሀስላሴ ปีที่แล้ว

    በጣም በከፍይ ግዜ ትምህርትህ ያረጋጋኛል አዳምጣለሁ

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ተመስጬ ነበር የሰማሁት ያሻር ታልሙድ የሚባሉትን መፅሐፍት ይገርማል በተለይ ያሻር መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ በያሻር መፅሐፍ ላይ እያለ ይጠቅሳል መናፍቃኑ ግን ለምን ይሆን ዓይነልቦናቸውን የሠወረባቸው?በብዙ ነገር የከሰሩ የተረገሙ ናቸው በድንቁርናቸው መኖር የሚፈልጉ የሠይጣን መልዕክተኞችም ናቸው ብዙ ርቀት ተጉዘው ፓስተሮቻቸው ማንበብ የማይችሉ ነገር ግን ብዙ ርቀት ተጉዘው እመቤታችንን የሚሳደቡ ዕውቀት አልባዎች ናቸው።መንፈሳዊ ነገር ለዓለማዊ ሰው ምንም ነው።መምህራችን ግን ሳላመሠግኖት አላልፍም የሆነ ነገር በአዕምሯችን አስቀምጠዋል ብቻ ምን አለፋኝ ድንቅ በሆነ አቀራረብ መፅሐፍትን እያጣቀሱ አቅርበውልናል ልብ ያለው ልብ ይበል እላለሁ።ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ስለ አዳምና ሄዋን ማወቅ የሚናፈቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ቤዛዊተዓለምድንግልማርያም
    @ቤዛዊተዓለምድንግልማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን

  • @surafeldesalegn7929
    @surafeldesalegn7929 2 ปีที่แล้ว

    ንባብ የአእምሮ ምግብ ነው ስፖርት መስራት ለስጋ ሰውነት እንደሚጠቅም ሁሉ ንባብ አእምሮን ያፍታታዋል ያዝናናዋል፤ የተመሰጠሩ መንፈሳዊ ንባባት ደግሞ ከማራቀቃቸው በስቲያ ፈጣሪ አምላክ ጋር ያለንን ግንኙነት ያጠነክሩታል የተፈጥሮ ምስክር ያደርጋሉና፡፡ እውነት በዚህ ሰዓት ፣ ዘመን የማይጉረብጥ የማያስጨንቅ ምክስር መሆን ደግሞ በዚህ ዘመን መመረጥ ነው ፤ ለእኛም እውነታ፣ ብርሃንና ብርታት መሆን ነውና፡፡ ምስክር የሆንክለት የብርታትህ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም እውነተኛውን እውቀት ይግለፅልን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡