📌Special breakfast 😋በመጥበሻ የተሰራ ጣፋጭ ቁርስ 👌❗️Ethiopian food❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2022
  • #ethiopianfood #breakfastrecipe #enatethiopianfood #eyohamedia #bahile #viral #foryou #fyp

ความคิดเห็น • 89

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @addisnigussie5537

    ፐርሲል የምን ቅጠል ነው ውዴ

  • @user-el5vj4xu8d

    እናቱ በታም ደስይላል ተበረኪ ቱሩ ትምርት ነው

  • @MedinaMuhammed-wu1ed

    ማሻአላ አላህ ያግዝሽ

  • @ferdisamuleta5805

    የተጠቀምሽውን ቺዝ በቤታችን ማዘጋጀት የምንችልበት በቪዲዮ ቢትሰሪና አይተን ለመስራት ይረዳናል

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 ปีที่แล้ว

    ቤቲሻ ድንቹን ከፈቀፈቅን በኃላ ስንጠብሰው ዘይቱ መብዛት አለበት ቺፕስ እንደምንጠብስበት ብዛት???

  • @lidyaabiy151
    @lidyaabiy151 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው እሰራዋለው

  • @amag3927
    @amag3927 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አሪፍ ነዉ ።

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 ปีที่แล้ว

    ቤቲሻዬ እንዴት ነሽልይ ውድእህቴ አንቺ ሰርተሽ እኔ ያልሰራሁት የለም ከአንቺ ተባረኪልይ## ቤቲሻ ብዙጊዜ ጠይቄሽ ነበር ለየት ያለ የሩዝና ጁስ አሰራር ብታሳይን የኔ ቆንጆ💚💚💛💛❤❤

  • @elenidirekitchen2707
    @elenidirekitchen2707 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እንዴት ነሽ ዋው! አልተቻልሽም ልዩ ነው ያንቺ አይነት ባለሞያዎች ብዝት ይበሉልን እናመሰግናለን ሠላምሽ ብዝት ይበል ለምልሚልኝ ያገሬ ልጅ ክፉ አይንካሽ ።

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤቷዬ እጅሽ ይባረክ😍

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 ปีที่แล้ว

    Waww Betam konjo sra Bettye🥰🥰😋😋👌👌👍👍👍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ቤቲዬ ዋዉ በጣም ዝንጥ ያለ የመጥበሻ ቁርስ ነዉ በዉስጡ ብዙ ቫይታሚኖችን እና ሚንራሎች ይዟል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌 ሼር✅

  • @user-ss5mo9pg3r

    ተባረኪ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዉዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ እጅግ በጣም ልዩ ቅልጥፍ ያለ የቁርስ አሰራር ነዉ ሸር ያረግሽልን በጣም ቆንጆ ነዉ 👌 እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏😍❤👍

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    Betye konjo ye kurs amarach new ejesh yebarek 🙏👍👌💓

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 ปีที่แล้ว

    It look gorgeous

  • @mehammedseid8170
    @mehammedseid8170 ปีที่แล้ว

    1 naw waw

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    beyam betam konjo new ehte ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @mehammedseid8170
    @mehammedseid8170 ปีที่แล้ว

    Waw so easy,yamm