በጣም ልዮ... የቡላ አሰራር🔥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @ethiochef
    @ethiochef  6 หลายเดือนก่อน +6

    ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ አሰርር ነው ያሳያችሁን : ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን: በርቱልን 🙏👍

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው እኛ ቤት ደግሞ አተካኖ እንለዋለው ቅቤ በጣም ይፈልጋል በብረት ምጣድ ታምሶ በቅቤ ይታሽና አሪፍ ይወጣዋል እናመስግናለን በዚህ መልክ ስላሳያቹን እንቁላል በላዩ ላይ እራሱ ብትጨምሩበት ይቻላል

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች የሀገረ ልጆች ለየት ያለ የቡላ አሰራር ነወ በነጩ የቡላ ፈርፈር በልቺ አውቃለሁ እናቲ ሰርታ ታበላን ነበር ይህ ለየት ይላል ሲያዩት በጣም ያምራ ጎበዞች በርቱ በዝሁ ቀጥሉበት

  • @meseretwondimu9718
    @meseretwondimu9718 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ጥሩና ለይት ያለ ነው

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 หลายเดือนก่อน

    ያምራል 😍 እሞክረዋለሁ በርቱልን ሼፎቻችን

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 5 หลายเดือนก่อน +1

    👌🏽👌🏽👌🏽 thank you for sharing

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing!! 😋 😋

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 หลายเดือนก่อน +12

    ድሮ ልጅ ሆኜ የደቡብ ሰዎች ጎረቤታሞች አበልጃሞችም ስለሆንን ቡላ ብዙ ግዜ ባይገኝም አንዳንዴ በበአል ይሰሩ ነበር:: ብዙ ስለሆንን እርጥቡን ቡላ በብረምጣድ ያምሱትና በብረት ድስት ይገለብጡትና ውሀ አርከፍክፈው የጋለውን ብረት ምጣድ ይከድኑታል ትንሽ ቆይተው ሲከፍቱት ደንበኛ ፍርፍር ከዛማ በቅቤ ሚጥሚጣና ኮረሪማ ጋር ታሽቶ ሲበላ 😳 ወይ ሽታው መጣፈጡስ አሁንም ሽታው ባፍንጫዬ ይመጣል ... በትዝታ ወደ ኃላ ስለመለሳችሁኝ ስለአስታወሳችሁኝ አመሰግናለሁ 😂😂🙏🙏

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 6 หลายเดือนก่อน

      ቡላአይቼአላቅምግን ስከታተልዩቱቦችንዱቄትን እጠቡ አደራይላሉ ለውጡምንድነው ግደታነውዴከመዘጋጀትበፊትማጠቡ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 6 หลายเดือนก่อน

      ጣእሙስምንድነው እስኪእቀምሰዋለሁ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kezih befit youtube lay ayche serchewalehu betam betam tafach new.

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 6 หลายเดือนก่อน

    Gerum new tebareku.
    Menteyoch nachihu? betam new metemsaselut. Bertu Sher enadergalen

  • @ZeinbFrozza
    @ZeinbFrozza 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 5 หลายเดือนก่อน +2

    Are you twins?
    Thank you for sharing.

  • @melatwolkeba7337
    @melatwolkeba7337 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much , looks so yummy.

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ነው መመሳሰል

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 5 หลายเดือนก่อน +1

    መንታ ናችሁ እንዴ?
    ጎበዞች።

  • @mahletbedane2739
    @mahletbedane2739 6 หลายเดือนก่อน

    Not bad it’s different I will try it .

  • @abubelete
    @abubelete 6 หลายเดือนก่อน +1

    በውሀ በተዘፈዘፈው መስራት አይቻልም ?

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከጣእም አንጻር ጥሩ ነው ከጤና አኳያ ግን ?

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 5 หลายเดือนก่อน

    Ene zerey lemegemereya Gene newe sayahewe beretwo eketatelalew enameseGenalene❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 5 หลายเดือนก่อน

    ቡላ መንማለት ነው
    Selam ke asmera,

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 หลายเดือนก่อน

      ቡላ ማለት ከእንሰት / ከኮባው ስር ነው የሚሰራው

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Www👌🏻😍

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልተቻላችሁም ያገሬ ልጆች ተባረኩ❤❤❤❤

  • @etalemkassaye2918
    @etalemkassaye2918 5 หลายเดือนก่อน

    Dimtsachu ayisemam!!!!

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 5 หลายเดือนก่อน

    Waw gabzahe

  • @tizita532
    @tizita532 5 หลายเดือนก่อน

    Ayesamame

  • @zeze577
    @zeze577 6 หลายเดือนก่อน

    Make doro wote and need to know the spices you put. Then we will officially call you the best chefs! 🎉🎉🎉

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 5 หลายเดือนก่อน

    Seleam Leanchi Yehune EhTea Enqwean Dehenea Koyeshi Wow Beteam Arife Gezea Neberen Berchi Lea Hagereachine Seleam Fikere Yesten

  • @Hiwi-20
    @Hiwi-20 6 หลายเดือนก่อน

    ቂቤ ማስገባት ይቻላል?

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @emabet578
    @emabet578 5 หลายเดือนก่อน +1

    Are you twins?

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሼፎች😮😮😮

  • @yemibelay4465
    @yemibelay4465 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yemesrachnegash2567
    @yemesrachnegash2567 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቂቤ አይደረግም ወንድሞችዬ ??

  • @emabet578
    @emabet578 5 หลายเดือนก่อน

    What's New about this cooking? You just add Bula to ye wat kulate lay. 😅

  • @Beryaa
    @Beryaa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Are you twins?😂

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቪዲዮውን ሳትጅምሩ ጣጣ አበዛችሁ ቀጥታ ወደ ቪዲዮው ግቡ

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please don't took too much..do your job

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 6 หลายเดือนก่อน

    ቡዙ ሳትርቅ ወደ ጎፋ ሳውላ ተጉዘህ የተሻለ የቡላ እንኩሮ ወይም ፍርፍር አሰራር ተምረህ ብትመጣ የተሻለ ይመስለኛል

    • @butubuta
      @butubuta 5 หลายเดือนก่อน

      Be open-minded. What's wrong if someone does it in a different way? Be creative.

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bula gluten free new

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you