ዳርም የላት - New Ethiopian music 2022 - Nahom Mekuria - Darm yelat (Official video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he 2 ปีที่แล้ว +24

    ናሆሜዬ የኔ ውዴ በጣም ከምለው በላይ ምርጥ ሙዚቃ ነው የእውነት ብሰማው ብሰማው ማየሰለቸኝ ምርጥ ዘፈን

  • @DawitBelete-f6y
    @DawitBelete-f6y 9 หลายเดือนก่อน +19

    ናሆሜ በጣም እወድሀለሁ የምር ቃላት የለኝም እውነተኛ ፍቅር ነው ያስያስከኝ ናሚዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ምርጥ አንደኛ ዘፈን ነው የኔ ልዩ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @genetmekuria4560
    @genetmekuria4560 9 หลายเดือนก่อน +7

    You're right, Nami, it's a wonderful song, Berta

  • @FasikaTekalign-f2h
    @FasikaTekalign-f2h 9 หลายเดือนก่อน +22

    ዋው ደስታ ይሰማኝል ይሄዘፈን ❤❤❤❤❤ ስሰማ❤❤❤

  • @Lata-1
    @Lata-1 2 ปีที่แล้ว +25

    ዘፈኑ ዳርም የለውም ዘመን ተሸጋሪ ይሁንልክ ከዚም በላይ እን ጠብቃለን😍😍😍

  • @abenezerabebe9277
    @abenezerabebe9277 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነዉ የወደድኩት ደስ የሚል የድምፅ ቃና ደስ ከሚል ክሊኘ ጋር በርታ ወንድሜ

  • @zeesoliana8526
    @zeesoliana8526 2 ปีที่แล้ว +11

    የሰፈሬ ልጅ የደሴው፣ we all here to support your classic music bro

    • @amusquad4523
      @amusquad4523 2 ปีที่แล้ว +1

      Yemrshn new yedessie lji new

  • @zerusis5020
    @zerusis5020 9 หลายเดือนก่อน +7

    Amen wegen negne yehen zefen wow loe weeeedddd

  • @mashmash9133
    @mashmash9133 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ዳር የሌለው ሙዚቃ ነው አንደኛ ስራ ነው bro!!!

  • @FuzzaBaby
    @FuzzaBaby ปีที่แล้ว +16

    I'm from Djibouti 🇩🇯 and I love Ethiopian 🇪🇹 songs especially Gildo Kassa's beats and melody. But this melody bewitched me!

  • @isseisse-z7t
    @isseisse-z7t ปีที่แล้ว +16

    my ethnicity is somali I Born in usa 🇺🇸 but i raised in ethiopia addis ababa and i love ethiopia music❤️

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +18

    እድሜ ለሰይፍሻ እንደወሎ እጣን የሚለውን ሰምቸ እንደው ማነው እያልኩ ስፈልግ ይኸው ተገኘ እንደወሎ እጣን ደስ ይላል ወሎ ወሎ የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️

    • @Mekdi-hl2cc
      @Mekdi-hl2cc 6 หลายเดือนก่อน

      ማን ጠየቀክ

  • @alazar-m3e
    @alazar-m3e 2 ปีที่แล้ว +43

    ናሆሜ ያበደ ሙዚቃ ነው በርታልን 💯💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @danewhog1392
    @danewhog1392 2 ปีที่แล้ว +6

    Betam qonjo setoch mashallah geta yobarkavhu yagere setoch and wendoch

  • @fif2000
    @fif2000 2 ปีที่แล้ว +8

    Wwww btemi xbuq srhe Nahome ajoka
    Hftka gal Eritrea 🇪🇷
    Dmxi 👌
    Zela👌

  • @seidgelagay5754
    @seidgelagay5754 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ ዳርምየለዉ ሙዚቃዉ አደኛ ነዉ ስወደዉ አቦ ይመቸህ ሰጦኚ ዉሀ አጣቺ እዉነት ከግጥም እስከድምፅ አደኛ

  • @sasebekele8689
    @sasebekele8689 2 ปีที่แล้ว +218

    ዘፈኑ እራሱ ዳርም የለው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @yordufarruko8839
      @yordufarruko8839 2 ปีที่แล้ว +6

      😭👇

    • @hayatabduselam6723
      @hayatabduselam6723 2 ปีที่แล้ว +3

      @@yordufarruko8839 ll

    • @Mismitiku
      @Mismitiku 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hayatabduselam6723 1¹11

    • @Mismitiku
      @Mismitiku 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatabduselam6723 11

    • @Mismitiku
      @Mismitiku 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatabduselam6723 q¹

  • @Filseta
    @Filseta 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ድምፅ እንደነበረህ ሀርመኒ መምህር ሆነህ ነግሬህ ነበርኮ ናሆሜ😳ምርጥነህበቃ

  • @kefyalewfente1884
    @kefyalewfente1884 2 ปีที่แล้ว +42

    የተዋጣለት ግሩም ና ጣፋጭ ስራ። ለዳንስ በሚሆን ፈጣን ዘፈን ውስጥ ፣ የዘፋኙን የድምጽ ቅላጼ ብቃት በዚህ ደረጃ ስሰማ የመጀመሪያየ ነው። በርታ! 👍🏽 👍🏽 👍🏽

  • @raheltegegn4896
    @raheltegegn4896 2 ปีที่แล้ว +71

    ናሆም ስራዎችህ ሁሉ አንደኛ ናቸው 👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

    • @Seblekebed
      @Seblekebed 2 ปีที่แล้ว +2

      ዎውlove song

    • @ramasaeed111
      @ramasaeed111 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው ሚምረው ከምር

    • @redwenbarkada4673
      @redwenbarkada4673 2 ปีที่แล้ว

      Wow betam des yemel sera nw

    • @MintuMulu
      @MintuMulu 10 หลายเดือนก่อน

      INAT BICHA NAT DARE YELELET INATU

  • @gutaqajela9097
    @gutaqajela9097 2 ปีที่แล้ว +7

    ያበደ ዘፋን ነው ውንድሜ በዚው ቀጥል ዜማው ግጥም ምኑ ሁሉ ነገሮ አሪፍ ነው 😉 ዳርም የላት

  • @johnredae5358
    @johnredae5358 2 ปีที่แล้ว +6

    ብጣዕሚ ብሉጽ ስራሕ ባህግና ከኣ ከምዚ ሓበራዊ ስራሕ ብምስራሕኩ ኣዚየ ኣድኒቐኩም

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውውው የሚገርም ሙዚቃ ነው ከቲክቶክ ላይ አይቺ ነው ነመጣውት

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 ปีที่แล้ว +58

    ቲክቶኩን ተኮጣጥሮታል ብራቦ ትችላለክ👌👌👌👌
    እውነት ነው ዳርም የላት ስታፈቅር ሴት ልጅ💕💔💓💋

  • @girmawmitikiegeremew8294
    @girmawmitikiegeremew8294 2 ปีที่แล้ว +4

    i came from in America in lasvegas i love that music i will give 10000000 dolar
    for you after 10 day.

  • @Ereftonjesus
    @Ereftonjesus 2 ปีที่แล้ว +86

    ደስ የሚል ዜማ ግጥም ኬሮግራፊ ለጆሮ ደስ የሚል ሙዚቃ!!!!ዋው ነው

  • @shumok7405
    @shumok7405 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤😊😊😊😊oh it is very nice

  • @esraelbelete9528
    @esraelbelete9528 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ዘፈን ከምርጥ ድምፅ ጋር ማለት ይሄ ነው በርቺልኝ ወንድሜ 👏👏👍

  • @hailegebrelgetachew1528
    @hailegebrelgetachew1528 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው የኔ አንበሳ ጎበዝ ቆንጆ ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @lijmati3566
    @lijmati3566 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ music ነው nahoma በርታልን 🥰🥰🥰

  • @michaleafewerki4925
    @michaleafewerki4925 2 ปีที่แล้ว +12

    Am from MARS I love earth's songs,,,especially habesha musics...😂😘

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว +6

    ወደድኩት wow እውነትም ዳርም የላት አቦ ተመቸኝ
    ፍቅረኛዬ ይሄን ዘፈን በጋበዘኝና ፍንድቅድቅ ባልኩለት

  • @amenendale5157
    @amenendale5157 2 ปีที่แล้ว +6

    ናአሆሜ ምርጥ ሥራ ነዉ 💕👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @desalegnmalakagurachabalch690
    @desalegnmalakagurachabalch690 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘፈኑ እጅግአየሁ በጣም ተወዳጅ ስለሆነ በሪታ

  • @Xaydar240Xaydar
    @Xaydar240Xaydar ปีที่แล้ว +3

    Aimfrom Somalia
    Really it's good music
    I love all afrika special my big countres Somalia Ethiopia and Eretria

  • @henokmekonnen824
    @henokmekonnen824 2 ปีที่แล้ว +5

    Waw የምር ተመችቶኛል! ከአይን ያውጣህ! 🔥🔥🔥

    • @ganesha1384
      @ganesha1384 6 หลายเดือนก่อน

      Anything

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው 1ኛ 😢❤️❤️🔥🔥

  • @gachmobilaccssm968
    @gachmobilaccssm968 2 ปีที่แล้ว +6

    ናሆም ስራዎችህ ሁሉ አንደኛ ናቸው

  • @AbdullaahiAli-o1t
    @AbdullaahiAli-o1t ปีที่แล้ว +11

    Aim from somalia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I love Eretria Ethiopia and Djibouti all is one is countery I love 3 countries, we are brothers We will be one country in the future

  • @finotgirma6443
    @finotgirma6443 2 ปีที่แล้ว +52

    ሴት ልጅ ሁሌም ዳር ዬላትም የመዉደድ ጥግናት❤❤

  • @Rahdy-y1u
    @Rahdy-y1u ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን❤❤❤

  • @matiyasmicheal5974
    @matiyasmicheal5974 2 ปีที่แล้ว +14

    እሄን ዘፈን የናሆም መሆኑን ኣላቅም ነበር ብቻ ግን በtik tok ኣና በyou tube short video ላይ ጆሮየ ሲዶኖቁር እስኪ ልስማው ቢየ search ሳረገው እውነትም ዘፈኑን ዳርም የለዉም፡እና ኣሪፍ ሙዚክ ነው bro ቀጥልበት

  • @frezer-it6oy
    @frezer-it6oy 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሂ በጣም ግሩም ስራ ነዉ፡፡2001 እና 2002 ሆጤ እና ፕሮግረስ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 ปีที่แล้ว +17

    ዎው በጉጉት ሰተብቀው ነበር ያበደ ነው 🔥🔥

  • @gashawwend5501
    @gashawwend5501 2 ปีที่แล้ว +13

    Really wonderfully music , keep working smart I wish I will see more more success in future I have listened it more than 10 times continuously.God job.

  • @charientertainment
    @charientertainment 2 ปีที่แล้ว +38

    wow - ያበደ ሙዚቃ Nahom ❤ 👍 Best Muisc
    ❤ ይሄን ኮሜንት ላያችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ እኔ ቤት ከች በሉልኝ ውዶችዬ ፈታ እንበል 👍

  • @kaleabsolomun1991
    @kaleabsolomun1991 2 ปีที่แล้ว +5

    Nice melody with voice and clip so keep and next music to be with u

  • @nahomnegash5066
    @nahomnegash5066 2 ปีที่แล้ว +34

    ናሚዬ ወንድሜ ጀግና ነህ ❤❤❤ ትለያለህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ያድርግህ አባቴ

  • @banchayewtafere5696
    @banchayewtafere5696 2 ปีที่แล้ว +9

    ሙሉ ዘፋንህን በጣም ነው የምእወደው በርታ😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +6

    ናሁሜ ትችላለህ ዳርም የላት 1ኛ💙

  • @barissa3755
    @barissa3755 2 ปีที่แล้ว +27

    Am from Kenya 🇰🇪 i don't understand this language but i love ❤ the Ethiopian music

  • @Henok199
    @Henok199 2 ปีที่แล้ว +32

    I'm from Mars I like Earth song specially Ethiopian music😁

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀጣዩ ስራህ ላይ አለሁ........ናሆሜ

  • @nebatv7691
    @nebatv7691 2 ปีที่แล้ว +6

    እንክዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ

  • @ze251
    @ze251 2 ปีที่แล้ว +6

    ያበደ ዘፈን ከነ ቀረፃው 💯✔

  • @johnstudio24
    @johnstudio24 2 ปีที่แล้ว +22

    I am from Israel and I was really enjoyed in Ethiopian 🇪🇹 music. Love you ethiopians 😍 😍 😍

  • @liibaanabdinor1981
    @liibaanabdinor1981 2 ปีที่แล้ว +9

    Fire music from somalia 🇸🇴

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopian singers must make a giant music tour to our beloved neighbor Somalia.

  • @tizibtmulatu817
    @tizibtmulatu817 2 ปีที่แล้ว +7

    Nahome this video is beuetiful and best 😁😍🥰🤩🌹🤩🌹🙄

  • @tijiyeintwalij2406
    @tijiyeintwalij2406 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👌 andegna new nahome ,,tilayale barta yene wadim ,,wow wow 👌

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 ปีที่แล้ว +8

    ከሁሉም በላይ ድምፅህ ልዩነው

  • @Metadelwendu-xy1gl
    @Metadelwendu-xy1gl ปีที่แล้ว +3

    Wow àmèzing Nahom ❤❤mucik😊

  • @mimizenebe822
    @mimizenebe822 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃላት የለኝም ልዩ ነው

  • @SelamEyayu-o9t
    @SelamEyayu-o9t 2 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ዳረም የለው ናሁሜ ዳረም የለህ ከብርልኝ ጥሩ ሰራ ነው👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @Palme452
    @Palme452 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ውዚቃ ዳርም የላት ዜማው ምርጥ ነው
    ኪሮግራፈሮቹ በዙ

  • @yafietdawit6325
    @yafietdawit6325 ปีที่แล้ว +10

    Just come back form Asmera, Very popular song. Made me watch this. Delightful!❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jessemathieu1594
    @jessemathieu1594 ปีที่แล้ว +56

    Heard this in an Ethiopian restaurant while i was visiting Jordan and started loving Ethiopian music, the people were really nice at the restaurant too

  • @yooo5303
    @yooo5303 2 ปีที่แล้ว +1

    Bezi Music Dance Dar yelewum.......Tichilaleh you, the producer and everybody

  • @yordanosteshome5247
    @yordanosteshome5247 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ፀዴ እና ጨራሽ ቃዚሞ! ነው!!!!!!ኡኡኡ በቃ ተዘለዘለለተ ዛሬ አሁን ። 🥰ናሆሜ ግን የምር ወደድኩህ ዳርም የለህ ትለያለህ 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🥰

  • @Ase-e9w
    @Ase-e9w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ናሆም ምርጥ ነዉ ድምጽህ አንደኛ ነውዋዉ

  • @ekedar123firomsa6
    @ekedar123firomsa6 2 ปีที่แล้ว +5

    It's ♥️♥️♥️♥️♥️😍💖💝💗 wow
    I liked it very much 😊😉😁 keep
    It up you are so talented and sweet,

  • @tolosadaditolina4151
    @tolosadaditolina4151 2 ปีที่แล้ว +1

    ተለቀቀ ቶሊና-ft-ጊልዶ ካሳ እንግዳ ሙዚክ ተጋበዚልኝ❤🙏👍አሪፍ ስራ ነው ብራ❤💚👍

  • @shaiebya437
    @shaiebya437 2 ปีที่แล้ว +6

    I'm from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 yihe song betam nw miwedew gn yach clip mtseraw set wishetam nat tewahdo Adelechim kiru matebu awchiw belulign

  • @eskihaile8246
    @eskihaile8246 ปีที่แล้ว +1

    Ajeb ajeb…nice song bro. Thank you

  • @rakebwbshet5432
    @rakebwbshet5432 2 ปีที่แล้ว +7

    betam arif sera music andegea nahomia

  • @burakass5399
    @burakass5399 2 ปีที่แล้ว +2

    Ya arif music nw petammm.....gen mndenwu modelochu plus danserochu petammm bezu

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ደሥ የሚል ዘፈን በርታ ናሁም

  • @danielsiyoum7997
    @danielsiyoum7997 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ሰርተሃል .!! የበለጠ ለመስራት መትጋት አለብህ ጎበዝ.!!!!

  • @koketwondwossen3564
    @koketwondwossen3564 2 ปีที่แล้ว +8

    it is an amazing voice and I was very happy when I saw your music
    and I would like to say keep it up

  • @redietzenebe158
    @redietzenebe158 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow arif sera nw

  • @حسنعبده-ل5م
    @حسنعبده-ل5م 2 ปีที่แล้ว +6

    ወደር የሌለው ዘፈን ሚገርም ቪዲዮ ጋር ♥️♥️

  • @jemilamohamed2510
    @jemilamohamed2510 2 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww yemigerm sera
    yemigerm videooo andega bartaln

  • @btentertainment9635
    @btentertainment9635 2 ปีที่แล้ว +24

    I love this music😘😍
    i am from Russia
    embassy 😒

  • @belestibishaw3075
    @belestibishaw3075 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian ladies are very beuity ful and honesty but some of of them are dreamers of white mans this their weakness bytheway best music thanks to you bro

  • @SiyaneAbawaqo-nv6vo
    @SiyaneAbawaqo-nv6vo 11 หลายเดือนก่อน +4

    Legna lesetoch yalek bota betam des yilal fkr ye honk lij❤❤❤

  • @woldet9874
    @woldet9874 หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት!ሁሉንም ያንተን ሙዚቃ እወድዳለሁና ቀጥልበት!❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumteshome5780
    @fitsumteshome5780 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔፀሐይ❤

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሆም መኩራ የዘመኑ ደና የሚባሉ ድምፃዊ ነህ በርታ

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 2 ปีที่แล้ว +8

    I have one habit, switch on radio music and sleep, I listen it in the silent dark night feels amazing vibe . In the morning I came and search the music. finally Got it wow.

  • @samrawitabezakasa2397
    @samrawitabezakasa2397 2 ปีที่แล้ว +5

    Ewnetm darm yelew ye wud wudddddd

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 ปีที่แล้ว +28

    the music well excuted nice mlodey and your voice great , we thankyou musian and producer nahom mekuria ... we wish holy eid, mubarake month for all muslim all over the world ...

    • @dagimdagi
      @dagimdagi ปีที่แล้ว

      Oii8ko BHK flat
      Op009o8iikol from

  • @nahomhaile7607
    @nahomhaile7607 2 ปีที่แล้ว +3

    ናሚዬ ገራሚ ስራ ነዉ ጋደኛዬ ትችላለህ👏

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 2 ปีที่แล้ว +65

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤😘

  • @Aykaf-ayalkbet
    @Aykaf-ayalkbet 2 ปีที่แล้ว +2

    You're creative bro, betam mirt sra new. ..

  • @fregzimihretab6972
    @fregzimihretab6972 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    Zfnu rasu darm ylwm 🔥🔥🔥

  • @konjitalemu7649
    @konjitalemu7649 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው እውነተኛ ነው ናሆም በጣም ነው የምወድክ

  • @Bbbbbbbbbb_12
    @Bbbbbbbbbb_12 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳርም የላት እሷ ዳርም የላት
    ስታፈቅር ለካስ ሴት ልጅ እንደዚህ ናት❤

  • @genetmekuria4560
    @genetmekuria4560 2 ปีที่แล้ว +3

    It is very beautiful, may God bless you, Nami

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    የ90ዎቹን ዘይቤ የያዘ
    ዘፈን ዘፈን የሚሸት ዘፈን ✌

  • @AbdirahmanMaanka-xq2uk
    @AbdirahmanMaanka-xq2uk ปีที่แล้ว +2

    Merci beaucoup moins bien connu son dolby🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰❤❤❤❤ skopje s'est réuni bon woow best legend big man its first

  • @Leul_z
    @Leul_z 2 ปีที่แล้ว +7

    👏👏 ምርጥ job