ela tv - Nahom Mekuriya - Bada Bada | ባዳ ባዳ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2024
  • New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024 | Amharic Music
    ela tv Production - Nahome Mekuriya - Anchima - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Music Video )
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    ℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorised use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024
    Tigrinia Music 2024 | New Tigrinia Music 2024 | Eritrean song 2024
    Eritrean Music 2024 |
    Facebook: goo.gl/Xf2BNl
    Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
    #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic

ความคิดเห็น • 2K

  • @AmenMatebe
    @AmenMatebe หลายเดือนก่อน +68

    ይህን ፁሑፍ የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 6 หลายเดือนก่อน +213

    ወይኔ ጉዴ ምን አይነት ግጥም ዜማ እንዲሁም ቅንብር ነው ናሆሜ አልዋሽህም አሁን ሰላሳ ሰባተኛ ጊዜ ስሰማው አይሰለችም ድምጽህ ደግሞ የሆነ አንጀት የሚበላ ቃና አለው በተለይ የመጥሪያው ባዳ ባዳ ነው የሚለው በቃ እንባ ያመጣል እውነት ነው ሰውነት ባዳ ነው መልእከቱ አንጀት አርስ ነው በርታ ለወጣቱ ተጠንቅቆ መስራት እንዳለበት ያሳያል ይህን አይቼ ደግሞ ዳርምየላት ሳየው ከዚያ ውዴን ሳይ አከበርኩህ ሌላው ብቃትህ ግጥሙም ዜማውም ያንተ ነው ዋው አቡሽም ዳሬክቲንጉ ያበደ ነው ግን ግን ዳንሰኛዋን ፌትለፌት አምጥታቸው ብዙ አዳሞች እተጎዳን ነው እባካችሁ በሌላም ስራ አምጡልን ጀግና ነህ

    • @Tsedi12
      @Tsedi12 5 หลายเดือนก่อน +3

      😂❤

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tsedi12 ምነው ማር

    • @roba1221
      @roba1221 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትሸ ነው በጣምአሬፍዘፍነው

    • @laychluhshiferaw8580
      @laychluhshiferaw8580 3 หลายเดือนก่อน +1

      የወጀበዘጰጀ
      ወጀበወፐ😂ዠj

    • @EnateFasil
      @EnateFasil 10 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezabillu3557
    @bezabillu3557 หลายเดือนก่อน +3

    I love this music

  • @assebemelaku2869
    @assebemelaku2869 8 วันที่ผ่านมา +4

    Very great sing you are the best singer ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 6 หลายเดือนก่อน +67

    فيديو كليب رائع موسيقة رائعة فنان رائع | ستظل إثيوبيا بلد الجمال والفن | محبكم من السودان ❤❤❤🇸🇩🇪🇹

    • @fatumaabdu3774
      @fatumaabdu3774 4 หลายเดือนก่อน +2

      بنحبكم من قلب❤ الله يحفز بلدكم اختكم من اثيوبيا

    • @MohamedHassan-2020
      @MohamedHassan-2020 4 หลายเดือนก่อน

      @@fatumaabdu3774
      آمين يارب ويحفظكم جميعا ❤❤🇪🇹🇸🇩

    • @ZiyadaMohammed-kp3re
      @ZiyadaMohammed-kp3re 3 หลายเดือนก่อน

      بنحبهم من جوه قلبنا والله ❤

    • @YalgnauKing
      @YalgnauKing 2 วันที่ผ่านมา

      👠👠👠👙👙👙👡🙎👠👠👠👙👙👠👠👠

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 6 หลายเดือนก่อน +850

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @user-xl4fq9id9v
    @user-xl4fq9id9v 3 หลายเดือนก่อน +33

    የምር እኔ ያሁኖቹን ዘፈን አልወዳቸውም ግን ያንተን ስሰማ በጣም ደስ ይላል በጣም ከልቤነው ይሄን ደሞ ስንቴ እንዳደመጥኩት😘😘😘😘

  • @abdijemal7906
    @abdijemal7906 3 หลายเดือนก่อน +30

    Ara yemache..የኔ ፀባይ ነው የሚያወራው ዘፈኑ ደግሞ ❤❤❤ thanks nahoma

  • @abiydaka256
    @abiydaka256 5 หลายเดือนก่อน +137

    ሙዚቃ ውንከመውደዴ የተነሳ 20ጊዜ ነው የሰማውት❤❤❤❤❤

    • @MartaAdane-wj7fi
      @MartaAdane-wj7fi 5 หลายเดือนก่อน +4

      me tooo😂❤

    • @takursahalu
      @takursahalu 4 หลายเดือนก่อน +1

      saxxxxxxx@@MartaAdane-wj7fi

    • @biniamtesfaye977
      @biniamtesfaye977 3 หลายเดือนก่อน +2

      Me too

    • @selomebogale
      @selomebogale 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም 20 ጊዜ ነው ያየሁት

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 3 หลายเดือนก่อน +3

      20 ጊዜ ዳዊት ብትደግም👉ገነት VIP

  • @lemlemalemayehu-iq4sj
    @lemlemalemayehu-iq4sj 6 หลายเดือนก่อน +71

    የሚገርም 🎧🎧🎧 ሙዚቃ ነው ናሆም በዚው ቀጥል ያበደ ክሊፕ ነው ❤❤❤💪💪💪👑👑👑 ይመችህ

  • @Yumie4you
    @Yumie4you 3 หลายเดือนก่อน +142

    wow it is best music!!💚💛❤️
    ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባኮትን ሰላምታዬን ተቀበሉ 🥰🥰🥰

    • @user-nh7wz6ym7e
      @user-nh7wz6ym7e 2 หลายเดือนก่อน +7

      Hi ❤wow so 😍 nice

    • @KalidanBacha
      @KalidanBacha 2 หลายเดือนก่อน +3

      tekebeyalew❤

    • @selambekele1412
      @selambekele1412 2 หลายเดือนก่อน +2

      Hi enem selam beyalew

    • @AdisuGatso
      @AdisuGatso 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤​@@KalidanBacha

    • @MohammedNasir-qd4fb
      @MohammedNasir-qd4fb 2 หลายเดือนก่อน +1

      Nahom mukeriya

  • @Abinet-gr5wk
    @Abinet-gr5wk 24 วันที่ผ่านมา +9

    my flaver musica i am frome turkey ilove ethiopian music🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖👇👇👇👍👧👧

  • @saron6381
    @saron6381 6 หลายเดือนก่อน +138

    እንደ ሁል ጊዜው በጣም የሚገርም ስራ ነው ናሆሜ ዋው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @user-sg3fq2qn6g
      @user-sg3fq2qn6g 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      Op

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      Gsyoraruodgifhliyfhdhfyofychofhlfhgu

  • @user-oo7xu1zk6s
    @user-oo7xu1zk6s 5 หลายเดือนก่อน +91

    የምር ይሄ ዘፈን 63ጊዜ ብሰማው አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤

    • @adonaykidu8132
      @adonaykidu8132 5 หลายเดือนก่อน +6

      64ኛስ😂

    • @TT-ip2px
      @TT-ip2px 2 หลายเดือนก่อน

      me to

    • @yonatangetaneh373
      @yonatangetaneh373 2 หลายเดือนก่อน

      @@adonaykidu8132esun comment lareg segeba leka tekedmialew 😂😂

    • @zelalemabebe5133
      @zelalemabebe5133 หลายเดือนก่อน

      Me Too

    • @goldenboymuhammed2738
      @goldenboymuhammed2738 15 วันที่ผ่านมา

      ​@Tklui
      Bokoi
      Io 2:07 T-ip2px

  • @AssefaAssefadetamo
    @AssefaAssefadetamo หลายเดือนก่อน +7

    I am from Bangladesh 🇧🇩 but I love ethiopian music and__😢❤

  • @issac_ent.
    @issac_ent. 3 วันที่ผ่านมา +1

    Even i don't understand what his saying i'm in love with this song❤ love from Rwanda🇷🇼

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 5 หลายเดือนก่อน +90

    እውነት ብለሃል ናሆሜ የላይ ውበት ለሚመለከቱ ሁሉ አሪፍ መልእክት ነው ተባረክ ዋናው የውስጥ ውበት ነው ❤️😍😘

    • @kalkidanejigu4693
      @kalkidanejigu4693 3 หลายเดือนก่อน +2

      Siyayut yalmare sibalut....

    • @DoueihyCell-qc4tf
      @DoueihyCell-qc4tf 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

    • @aberhamalemu
      @aberhamalemu หลายเดือนก่อน +1

      የ አስቀያሚ ሰው ኮመንት

    • @KibamoHaile
      @KibamoHaile หลายเดือนก่อน +1

      😢😮❤

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      Gyvjujbnbfjgufjfjfhufhfht h tightly

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 6 หลายเดือนก่อน +48

    Video quality %100
    Graphics%100
    Melodie%100
    Transition %100
    *All overall everything is amazing I love ❤️ it!*

    • @BerutHenok
      @BerutHenok 4 หลายเดือนก่อน +2

      Correctly

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      1000th

  • @merhawitkahsay4618
    @merhawitkahsay4618 7 วันที่ผ่านมา +1

    Esey zhawey ketslelu gal Tigray welela❤❤❤❤❤❤

  • @habibaayala5602
    @habibaayala5602 3 หลายเดือนก่อน +7

    If you watch from Kenya like here

  • @TosheEntertament
    @TosheEntertament 4 หลายเดือนก่อน +129

    ዳንሰኞቹ ጎበዝ ናቸው የሚል እሰቲ 👍

    • @MusaAwel-tm3np
      @MusaAwel-tm3np 3 หลายเดือนก่อน +1

      🎉❤

    • @EthlamMehemmed
      @EthlamMehemmed หลายเดือนก่อน

      gobez nachew❤❤👍

    • @GgGg-db7oc
      @GgGg-db7oc หลายเดือนก่อน

      ጎበዝናቸው

  • @nomore-gf5ni
    @nomore-gf5ni 4 หลายเดือนก่อน +58

    እኔን ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ሰው ነው ዳንሰኘዋ ልጅ የማረከችው በዛላይ የማውቃት ያክል ነው የሚሰማኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelwondmeneh3656
    @abelwondmeneh3656 28 วันที่ผ่านมา +8

    ደስ ይላል እዚህ ናሆሜን የሚወደሰው 😘😘😘

  • @user-xl4fq9id9v
    @user-xl4fq9id9v 3 หลายเดือนก่อน +8

    ደሞ ከሞዴላዋ ይለቅ ደንሰኛውን እንዴት እንዴት ደስ እንደምትል በስማም 😍😍😍😍😍

  • @BTV001
    @BTV001 5 หลายเดือนก่อน +44

    ሁሉም ነገር ባዳ ነው........................... ከብዙ ጊዜ በሃላ clip ደጋግሜ አየሁ ምርጥ ነው MAN

  • @ela.4k
    @ela.4k 6 หลายเดือนก่อน +95

    Nahome yilehal abate yabede music and music video 🎉🎉🎉

    • @estuamesalu
      @estuamesalu 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ወደድኩት በሪታ

    • @Mikycrazy2
      @Mikycrazy2 6 หลายเดือนก่อน +3

      Bertalen wendmachin❤

    • @WeyizerAyalew
      @WeyizerAyalew 6 หลายเดือนก่อน

      Abet zefen yemeche

    • @user-cy2sr5vp8k
      @user-cy2sr5vp8k 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤​@@nahommekuria251

    • @trhasgebru7346
      @trhasgebru7346 5 หลายเดือนก่อน

      B
      No no joke I'll Kikkomanfz,dLi9​@@Mikycrazy2

  • @DawitBelete-gc3zy
    @DawitBelete-gc3zy 2 หลายเดือนก่อน +12

    ናሆሜ በርታልኝ የኔ ተወዳጅ❤❤❤❤😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤

  • @hopezx8465
    @hopezx8465 8 วันที่ผ่านมา +3

    Am from dubai I love Ethiopia music❤

  • @Adan-du8it
    @Adan-du8it 5 หลายเดือนก่อน +52

    እዉነትህን ነዉ የላይ ወበትን ብቻ አይታችሁ የምታገብ ባዳ ባዳ

  • @AcheDegu
    @AcheDegu 4 หลายเดือนก่อน +21

    ናሆሜ ምርጥ
    የተሟላለት 👍👍👍👍👍👍

  • @bobtube3186
    @bobtube3186 3 หลายเดือนก่อน +5

    የመቸም የማልሰለቸው ሙዚቃ ዋውውውውውው❤

  • @RutmulatRutmulat
    @RutmulatRutmulat 28 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን ዘፈን የወደድኩት tictok ላይ አይቼ ነው ልጆቹ አስካሁን ፍቅር አስይዘውኛል እናንተም አበረቷቷቸው አካውንታቸው (ዋናው ቦክስ ) ነው የሚባለው የምር ትወዷቸዋላችሁ እኔ ግን እስካሁን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘

  • @user-tq8sk6dt1v
    @user-tq8sk6dt1v 6 หลายเดือนก่อน +64

    ዋው ስፈልገው አገኘውት በጣምነው የምወደው ምርጥእና ድንቅ ስራነው በርታልን❤❤❤🎉🎉

    • @EmiaeMelese
      @EmiaeMelese 4 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ ስራ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmarechTadese
      @AmarechTadese หลายเดือนก่อน

      Bujumbura 6rgtthnnnjnm🎉

  • @MakbelAbebe-uq7di
    @MakbelAbebe-uq7di 6 หลายเดือนก่อน +18

    ገላማ ባዳ ነው 🎉❤

    • @KaleMane-si3cc
      @KaleMane-si3cc 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ❤❤❤❤

  • @beshaytisanjawviva4648
    @beshaytisanjawviva4648 3 หลายเดือนก่อน +5

    I am from 🇩🇬🇬🇧 i love this song 100%

  • @user-vv2it6gt9l
    @user-vv2it6gt9l 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ተመችቶኛል ።ወድሀለዉ

  • @BekeleAmdetsion
    @BekeleAmdetsion 6 หลายเดือนก่อน +29

    Bro ሁሌም ታኮራኝለህ መልካም እድል

    • @nahommekuria251
      @nahommekuria251 6 หลายเดือนก่อน +1

      Bekiye kiberilign brother

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      @@nahommekuria251 🎁 💝 🧧 🎁 💝 🧧 🎁 💝 🧧

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 หลายเดือนก่อน +23

    Ya killed it ❤🇪🇹🔥 This what we call PERFECT!!!
    lyrics 👌🏽
    rhythm/melody❤
    mix🔥
    Singer 💯
    dancers 😮
    clip/music video 🙏🏽
    I salute you all🫶

  • @user-pv8pd8uw7p
    @user-pv8pd8uw7p 3 หลายเดือนก่อน +8

    ፅድት ያለ ሙዚቃ በርታልን

  • @amanueladane-eb3yv
    @amanueladane-eb3yv 18 วันที่ผ่านมา +8

    ለኔ አንደኛ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 หลายเดือนก่อน +46

    በጣም ምርጥዬ ስራ ነው ናሆማችን መልካም እድል💯🔥👏💪😮😎😊✌️

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 6 หลายเดือนก่อน +3

      ቡዜዬ ውድድድ አንተም በርታልን በተለየ ከለር ለመምጣት ጥረት አድርግ

    • @TeshayBerhainu
      @TeshayBerhainu 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wow

  • @semereg9228
    @semereg9228 6 หลายเดือนก่อน +10

    I didn't know afrobeat could convene a strong message like this one. Superb!👏👏👏👏👏 plus your voice is infectious that reminds the 90's.

  • @davewendesen5438
    @davewendesen5438 16 วันที่ผ่านมา +2

    Who is here from 2026

  • @user-ll3zx6ep7n
    @user-ll3zx6ep7n 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የወደድኩት ስራ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikruaragaw8772
    @fikruaragaw8772 6 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ነገር ግን ቆንጆ ሙዚቃ መሆኑን ያወኩት ካለ ቪዲዮ በድምጽ ብቻ ስሰማው ነው ቪዲዮ ግርግር የበዛበት ነው

  • @mesita6167
    @mesita6167 6 หลายเดือนก่อน +24

    I can’t stop listening to this song ❤❤❤❤

  • @GenetBekele-qq8os
    @GenetBekele-qq8os 27 วันที่ผ่านมา +1

    I am sigma ይሄንን ዘፈን ስሰማ ይደብረኛል
    Ethiopia ለዘላለም ትኑር

  • @DawitBelete-gc3zy
    @DawitBelete-gc3zy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ናሆሜ በርታ የኔ ተወዳጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @DawitBelete-gc3zy
      @DawitBelete-gc3zy 2 หลายเดือนก่อน +1

      ናሚ የት ነው የማገኝህ እወድሀለው በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xp8wn8vg7z
    @user-xp8wn8vg7z 6 หลายเดือนก่อน +166

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ከዋናዋ ሞዴል ዳንሰኛዋ የተመቸችኝ...

    • @user-zu3th5qy6j
      @user-zu3th5qy6j 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @nebiatgebregergis
      @nebiatgebregergis 6 หลายเดือนก่อน +1

      Count me in...

    • @AbeniElshu-ll4cv
      @AbeniElshu-ll4cv 6 หลายเดือนก่อน +2

      Me2 bru/sis

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 6 หลายเดือนก่อน +5

      አንተ እኔም በቃ ፍዝዝ ብዬ ሳያት ሳያት ደግሞ ሳቅዋ ሲያምር በቃ ከዘፋኙ ናሆሜ ጋር እናጋባታለን 😜

    • @AbeniElshu-ll4cv
      @AbeniElshu-ll4cv 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yeshalal beleh new bro

  • @Adan-du8it
    @Adan-du8it 5 หลายเดือนก่อน +7

    ስሰመዉ ብወል ማይሰለቸኝ ሙዚቃ ዋዉ👍👍👍👍

  • @user-zy9ss4og9r
    @user-zy9ss4og9r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፈኑ በጣም ነው ሚመቸኝ መቼም አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-sp1wy4fq3x
    @user-sp1wy4fq3x 3 หลายเดือนก่อน +4

    I came from in Nairobi i love you etophiy music

  • @BereketBereketAlemayehu
    @BereketBereketAlemayehu 4 หลายเดือนก่อน +15

    ትችላለህ ❤❤❤❤

  • @LidiayGurmu
    @LidiayGurmu 3 หลายเดือนก่อน +19

    Wow 😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @alexesrael
    @alexesrael 2 หลายเดือนก่อน +2

    wow miamir lib yemika new berta wondime😍👌👌🙏🙏🙏👍💔💔💔💔💔💔

  • @AlialexsmayalemayehuAlemayehu
    @AlialexsmayalemayehuAlemayehu 3 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelHelan
    @HelHelan 3 หลายเดือนก่อน +15

    Waw waw nahomee❤❤❤

  • @getunigussie8442
    @getunigussie8442 5 หลายเดือนก่อน +5

    wow the best of word in 2024 wooow nahome is est singer i am from canada

  • @HenokDamtew-ld8ez
    @HenokDamtew-ld8ez 26 วันที่ผ่านมา +3

    I love this songs ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getebalcha5543
    @getebalcha5543 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-nw3vs8dk7x
    @user-nw3vs8dk7x 6 หลายเดือนก่อน +8

    ድምፅህን ስወድልህ ሙዚቃወችህ ሁሉ ይመቹኛል በፍቅር❤ነዉ ተመስጨ የምሰማቸዉ😊😊😊❤❤❤

    • @nahommekuria251
      @nahommekuria251 6 หลายเดือนก่อน +3

      Kelib new mamesegnew❤❤❤

  • @BitanyaBitu-su4pp
    @BitanyaBitu-su4pp 3 หลายเดือนก่อน +11

    Betam suse new yeyazhie kaze music❤❤

  • @Samuel-tube14
    @Samuel-tube14 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከሚስቴ ከ 7 ዓመት በዉኋ ተገናኘሁ ከኔ ተደሰቱ።

    • @Mellodycommision111
      @Mellodycommision111 18 วันที่ผ่านมา

      ደስታህ 1000 ይባዛልክ ብሮ

  • @SeyoumTaddess
    @SeyoumTaddess หลายเดือนก่อน +2

    Waw waw nahom 💖💝❤️❤️💗❤💕💓🌹💗💗👌

  • @ADEBANANA
    @ADEBANANA 5 หลายเดือนก่อน +11

    ደስትላለች ልጅቷ ዋው
    👍👍👍👍

  • @arontube1818
    @arontube1818 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን 🩸🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹ ❣

  • @samrinayekidye
    @samrinayekidye 3 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EYOBHAbtemaryam-jo5wo
    @EYOBHAbtemaryam-jo5wo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤😊😊😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 you are amazing you are my best bro good bada bada❤❤❤❤❤

  • @BirukKassahun-bp9rd
    @BirukKassahun-bp9rd 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥዪ ነው I love these music s

  • @MikiAschu
    @MikiAschu 6 หลายเดือนก่อน +9

    Nahome arif sra nw yimech✌✌🖒🖒

  • @nahomgunit4512
    @nahomgunit4512 3 วันที่ผ่านมา +2

    Yabede music nw....keep it up

  • @user-yg3ih2ji9b
    @user-yg3ih2ji9b 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ❤👍👍🦠🧡

  • @befkadutberhan8639
    @befkadutberhan8639 6 หลายเดือนก่อน +20

    Nahome melodywech 1gna nachew

  • @user-po9hr1ol5e
    @user-po9hr1ol5e 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ የዘመናቺን ሙዚቃ ባዳነው

  • @AbesHayile
    @AbesHayile 3 หลายเดือนก่อน +3

    Love from eritrea❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaYimam-h1z
    @RabiaYimam-h1z 15 วันที่ผ่านมา +2

    i Love this music

  • @Hawiiteshale
    @Hawiiteshale 4 หลายเดือนก่อน +22

    ወንድማች እናመሰግናለን ምርጥ ዘፈን ነው

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-ol3jv8zm8f
    @user-ol3jv8zm8f 6 หลายเดือนก่อน +8

    ይመችሽ ናሚ ምርጥ ስረ

  • @MehariAlemayehu-pv1bb
    @MehariAlemayehu-pv1bb 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nahome best music for single this year

  • @user-lh5nj6le7v
    @user-lh5nj6le7v 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp8bt3dr2c
    @user-gp8bt3dr2c 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንደኛ ነው ብሮ❤🎉 በዚህ ምድር ሁሉም ነገር ባዳ ነው ፩ love man

  • @Adosolo
    @Adosolo 2 หลายเดือนก่อน +7

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haileselassiemehari8762
      @haileselassiemehari8762 2 หลายเดือนก่อน

      ያምራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 หลายเดือนก่อน +4

    good job bro I like this song a lot

  • @danielgetachew2737
    @danielgetachew2737 6 หลายเดือนก่อน +9

    Nahomi, you give us lovely music again thank so much bro

  • @SaidHasen-mb5nc
    @SaidHasen-mb5nc 6 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ነው!

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 3 หลายเดือนก่อน +2

    2:45 this melody❤❤❤

  • @kbbk9248
    @kbbk9248 3 หลายเดือนก่อน +2

    Best music Nahom! Good job! Especially the last part 👌🏽👌🏽

  • @user-qk2el8uj2m
    @user-qk2el8uj2m 6 หลายเดือนก่อน +5

    ናሆም አድናቂህ ነኝ 🙏

  • @mathewostilahuntilahun
    @mathewostilahuntilahun 5 หลายเดือนก่อน +5

    i can,t stop litsening this music wow👌just wow

  • @desalegnhabesha-nh6le
    @desalegnhabesha-nh6le 9 วันที่ผ่านมา +2

    I am from🇦🇷🇦🇷🇦🇷

  • @cheruermiyaseromo920
    @cheruermiyaseromo920 2 หลายเดือนก่อน +1

    20× every day what asong i love this song

  • @user-hk5hs1ze9h
    @user-hk5hs1ze9h 5 หลายเดือนก่อน +7

    በነገራችላይ በጣም የምወደው ዘፈን ነው ይመችክ ናሆም

  • @user-ry4hs6xm5k
    @user-ry4hs6xm5k 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚገርም ቀጥልበት❤❤❤

  • @kalabmankalabman7237
    @kalabmankalabman7237 10 วันที่ผ่านมา +2

    👑King edaziy aynat zafan 1 mlkak yasflgal wow🎉🎉🎉

    • @Keab-g9n
      @Keab-g9n 7 วันที่ผ่านมา

      @@kalabmankalabman7237 tuuyutyuoy

  • @mohammedabdulkadir2004
    @mohammedabdulkadir2004 หลายเดือนก่อน

    One of the best Ethiopian zouk music
    Keep it up!

  • @aschenakibekele2445
    @aschenakibekele2445 6 หลายเดือนก่อน +4

    Nahi mirt sera yemir konjo music good luck my bro

  • @kaleab_Tube
    @kaleab_Tube 6 หลายเดือนก่อน +5

    Des yemel sera new betlye yemchreshew part ❤❤❤🔥

  • @TsenatNegusayehu
    @TsenatNegusayehu 3 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....

  • @kassahailu3809
    @kassahailu3809 4 หลายเดือนก่อน +3

    this dude is special
    I think he can lead ethio-pop music

  • @DadMom-e1u
    @DadMom-e1u หลายเดือนก่อน +1

    የምር ናሆሜ ገራሚ ሙዚቃ ነው👏👍🤜