ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የ አዉነት ዘጠናኛዎቹን ማስታወሻዎችን ይዘህ ነዉ የመጣኸዉ ቆንጆ ስራ
90s በሚመጥን ደረጃ ነው የሰራሀው❤በርታልኝ ብሮዬ እርድና✌️
ማነው ይሄን ዘፈን ሲሰማ Dani royal ትዝ የሚለው 😂😂
Me✋✋✋✋
Me
እኔ 😀😀
የዘፈኑ ዋና አስተዋዋቂ
ማነው dani royal🤔
ፋራው የምር👶 ታሪኬን ነው ደቅ ያረከው አሪፍ ስራ ነው ይመችህ 👋👋👋
ዲኒና የደረቱ ታቱና ዴጄው ትዝይሉኛል በዚሙዚቃ👌👌👌👌😂😂ዳኒሻ በጥሩ አስተዋውቀኸዋል ደግሞም አሪፍነው ይመቻቹ
ዐሪፍ ክሊፕ ነው ? ዋው ያዘመን እንዲህ ሩቅ ሆኖ ይታየን አቤት ዘመን አቤት ትዝታ ወደኃላ ለመሰኝ ፋራው የምር ተመችቶኛል
የስልኳ part ተመችቶኛል እቺ የ90ዎቹ ሙድ ነበረች በሴት ማስደወል ከዛ አንቺ አንተ እያሉ መደነባበር😂😂 እነማዘር እና ፋዘር እያወሩ ከነበር ልክ አንተ ማውራት ስጀምር ፀጥ የሚሉት ነገርስ😉😂😂 ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ
በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ቆንጆ music ነው 💪💪
weregna fara derom fara nw
@@alazartadiyos4853 anti yelekew yehun yene gete
😊😊😊😊😊
❤ይመችህ ❤ብሮ❤❤❤
ምርጥ‼️ ከጠበኩት በላይ ነው "ማንኮ ደብተሩ" ደግሞ አንደኛ ... በርታ .....#Clip_Video100% 👍💚💛❤ መልካም አዲስ አመት 🏵️🏵️🏵️ 2015
Amesginalew
የካቲት ነው ደብተሩ
Good
ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘውት በርታ 👏👏👏
Arif new berta lelam zefen entebekalen bro
እኔ ፅጌን ለማየት ወዲ ወዳያ እያልኩ በደም አልታይ አለችኝ ዋው አሪፍ ስራ ነው ቅንብሩ ያበደ ነው
የኔን ጊዜ ነው ያስታውሰኝ በጣም ቆንጆ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየውት በርታ😉🥰🥰👏👏
የመጨረሻ ሀሪፍ ዘፈን ነው በርታ.💚💛❤ ኢትዮጵያ. ሠላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ
የመጨረሻውን ሀሪ
I am from Mekele and I love Ethiopian Music 😏😁
Le dirdiru hidesh nw
🤣🤣🤣
Ay endi enkld gn benatachu ayii
@@ABYSSINIACHRONICLE 😂😂😂😂😂
ውሻ
ደጋግሜ 5ቴ አደመጥኩ አሁን ስንት እንደሚቀረኝ አላቅም ⭐️🌍🌟☝️☝️☝️
ከቲክታክ ሰፈር ሰምቼ ነው የመጣሁት😍
እኔም😂😂😘😘
@@weyni2552 ደምሪኝ😍😘
እራቆታቸውን ከሚጨፍሩብን አዳንከን አሪፍ vido ነው
ውይ በጣም
ዳኒ ትዝ ነው ሚለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማው 😍😂 1ኛ ነው
I am frlm 80wochu tiwlid/generation. this is modern and cool I love it. to those of u these days theres no good music this is one of few best music. thank u for making it
በልጆቼ ልባል ፋራዋ😀❤❤❤❤
hhhhhhhhhhh
😝👍😁
@@emahusaklilu3882 hh
Yes same here
Haha same here girl
እኔ ልሙት በጣም ነው የወደድሁት በቀን 10 ጊዜ ነው እምሰማው💝💝💝💝💝እናተስ
ማነው ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ #ዳኒሮያል ትዝ እሚለው😂😂😂😂😂
Yes am
በጣም ደስ ይላል አንደኛ ነው ❤❤100%😘😘😘
selam erefte yewste tena arsemawit
I am from Eritrea Best music Ethiopian 🇪🇹❤🇪🇷
አንደኛ ነው ከምር የሌለ በጣም ከጠበቅነው በላይ ነወ😘
በአንድ እጅ አይጨበጨብምና የእርሶ ቀኝ እጅ ያስፈልገናል! አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
Taminike betam konjo sra new
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ... "ፋራው" ምን ሊጠቅመኝ ቢሉ አራዳው አሪፍ ስራ ነው በርታ👌🔥
banchi guday lbal faraw😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን💚💛❤ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 በዛውም ገባ ገባ እያላችሁ።
antne faraw
Taminike arif sira
ምርጥ ኪሮግራፍ👏👏👏👏👏👏👏👏
ፋራው 100% እያለ እያለ 100%በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
This music is another level bro keep up the good work bro ✌
ፋራዉ ሀሀሀ አደኛ ነህ ወድጃለሁ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ
Wowww very great work 👏 👍 from Djibouti 🇩🇯 👏 👍
Wow ከጠበኩት በላይ ነዉ 👌👌👌በርታ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰
በተስፋ እየጠበኩ ተለቀቀ wow ደስ ብሎኛል 👍☝️
Wow naw Arif sera naw
እንኳንም የዛ ዘመን ሆንኩኝ😍😍የ☎☎ፖርት ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ😁
Wow tsega degmo stamr yene wud. Arif new kwtlbet bro
ከጠበቀነዉ በላይ ነዉ ፈረዉ በርታ እንግድ🥰
Wow new. Betam. Bro Berta 🙏
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ደስ የሚል ዘፈን ነው 😍😍😍
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ፊራው 💯
እነ ፅጌን ለማየት ነው የመጣሁት 😍
Betam mert nk betly music video Oooo smart Zenaw demo leyu nwBecha🎵🎵😍😍😍
I've been playing this song with my guitar lately and I couldn't get tired of the melody👌👌👌
ራ❤❤❤❤ '❤❤😊
Tik tok ላይ ወድጄው መጣው ሙሉን ልሰማው ዋው💖💖💖💖
በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤በጣም አሪፍ😍😘😍😘
Bireta
besuwa guday erasuawa tebalfarawa
T-S-A-D-I-K የሚፈልገው ዘፈን ነው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ለማንኛውም ዳኒንና ፅጌን አመስግን
አንደኛ ነው
ምርጥ ዘፈን ስውደው እኮ❤❤❤❤
wow nice music! wede film btkeyrew demo wowowowowowowowowow
ምርጥ ስራ አባቴ መልካም እድል
Nice Director and Excellent Clip .thanks
ያበደ ስራ ነው 🔥🔥🔥 arif music 🥰🥰🥰
የልጅነት ትዝታን ቁጭ ነው ያረጋችሁት I love it ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ። የጓደኛዋ ፍርሃት ልቤ ላይ ነው እንዲህ ነበር ያሳለፍነው።አሁን ግን ይኖር ይሆን??
Im from 🇪🇷i like 🇪🇹❤️🔥
ሀሪፍ ሙዚቃ ከ ሀሪፍ ቪዲዮ ክሊፕ
በ80 ዎቹ መጨረሻ እና 90 ዎቹ መጀመሪያ የነበረ የድርዬ ስታይል አይነት ነው። ቅንብሩ፣ዜማው እና የቪዲዬ ክሊፑ እጅግ በጣም ግሩም ነው። በርታ
My brother good luke reaction you music 🎶 today
በርታ በርቱልን ተረካቢወቻችን
ye siole nw terekabi
Betam Arif sira!!!!
ታሜ የአራዳ ልጅ በርቺለት። አሪፍ ስራ ነው። ባያ ዘእንጦጦ ከአሜሪካ
The Clip and the music Arada newu big Ups
ይሕ ዘፈን የተመቸው👇Like
What a melodious song, this music briefly promotes the 80'5 custom and youthfulness during the time
የአመቱ ምርጥ ዘፈን 🔥🔥🔥
Wow 1ኛ ፋራው👌
በየቀኑ ቢሰማ ለጆሮ እማይጎረብጥ እና ተጠንቶ የተሰራ መሆኑ በግልፅ የታየበት ዘፈን ይህ ነው ለኔ በርታልኝ ወዳጄ ክፉ አይንካህ!!!
AWO
Katelbate
qyp
😘😘😘😘😂😘😘😘😘😘😘😘😂😘😘
😂😂😂😂😂😂😂😂😘😂😂😂😂😂😂
ታሪኬን ነው ደቅ ያረከው አሪፍ ስራ ነው ይመችህ;;
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ❤ በርታ
Yabede new 🥰🥰
አንደኛ ነው 🔥🔥🔥
Betammmmmm desss yemela song naw 😍😍😍❤️❤️😍❤️😍❤️😍😍❤️💜😘🎵🎶♥️🎵💜♥️💕💜🎶😘♥️😘🎵💜💜😍❤️❤️❤️
ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
AMEN
Wow 1ኛ ነው!!!
I'm addicted to this music😘😍❤
ፀጌን ላይ ነው የመጣሁት
Martim alech
papa ትለያለህ ስላሴን
ዋው ዋው ነው ቡዙ አስጠበከን
90's style, Good work!! ፋራዉ😀😀
ዋው የአመቱ ምርጥ ዘፈን
የአመቱ ምርጥ ዘፈን 👑👑👑👑👑👑
Tikil
Wow music video 1ya!!!! >>>>>> lyrics
90s memories 💌...The music clip is Wow +👍
💂♂️🇧🇾bvn 🇧🇳bnbbnchbHGH 🇧🇯🇧🇾🇰🇲vn 🇬🇮bjbmbj GmbH
👍👍
Gtmun gn tedy new ende yeseteh temechtognal yemr😘
የአመቱ ምርጥ ዘፈን ነው ♥️♥️♥️
ይሄን ስሰማ ትዝታ ውስጥ እገባለሁ በጣም ነው የምወደው 😊😊😊😊
Nice music wow just wow. From my home👌❤
lyla tarik 🥶🥶
Nostalgic 😍😍I feel quite nostalgic for it.
🔥 fire fire song i like this clip thanks 🙏 bro from Somalia 🇸🇴
ካሰብኩት እና ከጠበኩት በላይ ነው 1#🏆🏆 በርታ ቤያ👏👏
አሪፍ ስራ ነው
the best music in ethiopia😍😍✌✌✌
አንደኛኛ🔥🔥
this music is 😩❤ my favorite banchi guday lebale faraw 🥰🤪😜
የ አዉነት ዘጠናኛዎቹን ማስታወሻዎችን ይዘህ ነዉ የመጣኸዉ ቆንጆ ስራ
90s በሚመጥን ደረጃ ነው የሰራሀው❤
በርታልኝ ብሮዬ እርድና✌️
ማነው ይሄን ዘፈን ሲሰማ Dani royal ትዝ የሚለው 😂😂
Me✋✋✋✋
Me
እኔ 😀😀
የዘፈኑ ዋና አስተዋዋቂ
ማነው dani royal🤔
ፋራው የምር👶 ታሪኬን ነው ደቅ ያረከው አሪፍ ስራ ነው ይመችህ 👋👋👋
ዲኒና የደረቱ ታቱና ዴጄው ትዝይሉኛል በዚሙዚቃ👌👌👌👌😂😂ዳኒሻ በጥሩ አስተዋውቀኸዋል ደግሞም አሪፍነው ይመቻቹ
ዐሪፍ ክሊፕ ነው ?
ዋው ያዘመን እንዲህ ሩቅ ሆኖ ይታየን
አቤት ዘመን አቤት ትዝታ ወደኃላ ለመሰኝ ፋራው የምር ተመችቶኛል
የስልኳ part ተመችቶኛል እቺ የ90ዎቹ ሙድ ነበረች በሴት ማስደወል ከዛ አንቺ አንተ እያሉ መደነባበር😂😂 እነማዘር እና ፋዘር እያወሩ ከነበር ልክ አንተ ማውራት ስጀምር ፀጥ የሚሉት ነገርስ😉😂😂 ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ
በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ቆንጆ music ነው 💪💪
weregna fara derom fara nw
@@alazartadiyos4853 anti yelekew yehun yene gete
😊😊😊😊😊
❤ይመችህ ❤ብሮ❤❤❤
ምርጥ‼️
ከጠበኩት በላይ ነው "ማንኮ ደብተሩ" ደግሞ አንደኛ ... በርታ .....
#Clip_Video100% 👍
💚💛❤
መልካም አዲስ አመት 🏵️🏵️🏵️ 2015
Amesginalew
የካቲት ነው ደብተሩ
Good
ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘውት በርታ 👏👏👏
Arif new berta lelam zefen entebekalen bro
እኔ ፅጌን ለማየት ወዲ ወዳያ እያልኩ በደም አልታይ አለችኝ ዋው አሪፍ ስራ ነው ቅንብሩ ያበደ ነው
የኔን ጊዜ ነው ያስታውሰኝ በጣም ቆንጆ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየውት በርታ😉🥰🥰👏👏
የመጨረሻ ሀሪፍ ዘፈን ነው በርታ.💚💛❤ ኢትዮጵያ. ሠላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ
የመጨረሻውን ሀሪ
I am from Mekele and I love Ethiopian Music 😏😁
Le dirdiru hidesh nw
🤣🤣🤣
Ay endi enkld gn benatachu ayii
@@ABYSSINIACHRONICLE 😂😂😂😂😂
ውሻ
ደጋግሜ 5ቴ አደመጥኩ አሁን ስንት እንደሚቀረኝ አላቅም ⭐️🌍🌟☝️☝️☝️
ከቲክታክ ሰፈር ሰምቼ ነው የመጣሁት😍
እኔም😂😂😘😘
@@weyni2552 ደምሪኝ😍😘
እራቆታቸውን ከሚጨፍሩብን አዳንከን አሪፍ vido ነው
ውይ በጣም
ዳኒ ትዝ ነው ሚለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማው 😍😂 1ኛ ነው
I am frlm 80wochu tiwlid/generation. this is modern and cool I love it. to those of u these days theres no good music this is one of few best music. thank u for making it
በልጆቼ ልባል ፋራዋ😀❤❤❤❤
hhhhhhhhhhh
😝👍😁
@@emahusaklilu3882 hh
Yes same here
Haha same here girl
እኔ ልሙት በጣም ነው የወደድሁት በቀን 10 ጊዜ ነው እምሰማው💝💝💝💝💝እናተስ
ማነው ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ #ዳኒሮያል ትዝ እሚለው😂😂😂😂😂
Yes am
በጣም ደስ ይላል አንደኛ ነው ❤❤100%😘😘😘
selam erefte yewste tena arsemawit
I am from Eritrea
Best music Ethiopian 🇪🇹❤🇪🇷
አንደኛ ነው ከምር የሌለ በጣም ከጠበቅነው በላይ ነወ😘
በአንድ እጅ አይጨበጨብምና የእርሶ ቀኝ እጅ ያስፈልገናል! አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
Taminike betam konjo sra new
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ... "ፋራው" ምን ሊጠቅመኝ ቢሉ አራዳው አሪፍ ስራ ነው በርታ👌🔥
banchi guday lbal faraw😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
💚💛❤ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
በዛውም ገባ ገባ እያላችሁ።
antne faraw
Taminike arif sira
ምርጥ ኪሮግራፍ👏👏👏👏👏👏👏👏
ፋራው 100% እያለ እያለ 100%በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
This music is another level bro keep up the good work bro ✌
ፋራዉ ሀሀሀ አደኛ ነህ ወድጃለሁ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ
Wowww very great work 👏 👍 from Djibouti 🇩🇯 👏 👍
Wow ከጠበኩት በላይ ነዉ 👌👌👌በርታ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰
በተስፋ እየጠበኩ ተለቀቀ wow ደስ ብሎኛል 👍☝️
Wow naw Arif sera naw
እንኳንም የዛ ዘመን ሆንኩኝ😍😍የ☎☎ፖርት ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ😁
Wow tsega degmo stamr yene wud. Arif new kwtlbet bro
ከጠበቀነዉ በላይ ነዉ ፈረዉ በርታ እንግድ🥰
Wow new. Betam. Bro Berta 🙏
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ደስ የሚል ዘፈን ነው 😍😍😍
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ፊራው 💯
በአንድ እጅ አይጨበጨብምና የእርሶ ቀኝ እጅ ያስፈልገናል! አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
እነ ፅጌን ለማየት ነው የመጣሁት 😍
Betam mert nk betly music video
Oooo smart
Zenaw demo leyu nw
Becha🎵🎵😍😍😍
I've been playing this song with my guitar lately and I couldn't get tired of the melody👌👌👌
ራ❤❤❤❤ '❤❤😊
Tik tok ላይ ወድጄው መጣው ሙሉን ልሰማው ዋው💖💖💖💖
በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤በጣም አሪፍ😍😘😍😘
Bireta
besuwa guday erasuawa tebalfarawa
T-S-A-D-I-K የሚፈልገው ዘፈን ነው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ለማንኛውም ዳኒንና ፅጌን አመስግን
🤣🤣🤣
አንደኛ ነው
ምርጥ ዘፈን ስውደው እኮ❤❤❤❤
wow nice music! wede film btkeyrew demo wowowowowowowowowow
ምርጥ ስራ አባቴ መልካም እድል
Nice Director and Excellent Clip .thanks
ያበደ ስራ ነው 🔥🔥🔥 arif music 🥰🥰🥰
የልጅነት ትዝታን ቁጭ ነው ያረጋችሁት I love it ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው ። የጓደኛዋ ፍርሃት ልቤ ላይ ነው እንዲህ ነበር ያሳለፍነው።አሁን ግን ይኖር ይሆን??
Im from 🇪🇷i like 🇪🇹❤️🔥
ሀሪፍ ሙዚቃ ከ ሀሪፍ ቪዲዮ ክሊፕ
በ80 ዎቹ መጨረሻ እና 90 ዎቹ መጀመሪያ የነበረ የድርዬ ስታይል አይነት ነው። ቅንብሩ፣ዜማው እና የቪዲዬ ክሊፑ እጅግ በጣም ግሩም ነው። በርታ
My brother good luke reaction you music 🎶 today
በርታ በርቱልን ተረካቢወቻችን
ye siole nw terekabi
Betam Arif sira!!!!
ታሜ የአራዳ ልጅ በርቺለት። አሪፍ ስራ ነው። ባያ ዘእንጦጦ ከአሜሪካ
The Clip and the music Arada newu big Ups
ይሕ ዘፈን የተመቸው
👇Like