Lemlem Hailemichael ft. Meek One - Bela Libelha - በላ ልበልሃ - New Ethiopian Music 2023 -Official Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Meek1one
    @Meek1one ปีที่แล้ว +1006

    Big Thanks to everyone in the comments for showing love ❤️🙏

  • @lemlemhailemichaelOfficial
    @lemlemhailemichaelOfficial ปีที่แล้ว +737

    ፍቅርና ድጋፋችሁ ሁሌም ስለማይለየኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤

    • @abelalmaz-7882
      @abelalmaz-7882 ปีที่แล้ว +17

      ሴት ከነመልኳ

    • @jerrybeshah0721
      @jerrybeshah0721 ปีที่แล้ว +8

      My andegna from yegna groups good job lemaye ❤❤❤

    • @selamnegash5645
      @selamnegash5645 ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤❤❤

    • @DawitSolo-n5y
      @DawitSolo-n5y ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +2

      በርቺ እህታችን ምርጥ ስራ ነው !!❤❤

  • @RedetHbeta
    @RedetHbeta 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ሰለምወድሽ ደጋግሚነው ያንቺን ሙዚቃ የምሰማው ነፍአመት ኑሪልን ከሐዋሳ

  • @issui140
    @issui140 ปีที่แล้ว +97

    አስባቹታል ሰዎች የለምለም እና የሚክ ዋን ጥምረት ምን ያህል የሙዚቃን ጣም ያሳዩን,በተላይ የሁለቱ ድምፅ በለዉ!መልካም እድል እንግዲ ከጎንደር❤

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 ปีที่แล้ว +264

    i can't stop listening this song የነቀነቀ ነው 🫡 የለምለም ድምፅ ጥራቱ የሚክ ውፍረቱ ❤

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 ปีที่แล้ว +56

    የልጁ ድምፅ ውፍረቱ ሲያምር 🤗🤗

  • @ethiomessi
    @ethiomessi ปีที่แล้ว +14

    በላ ልበልሃ በላ
    በላ ልበልሃ በላ
    የሰው ሰው ነካክቶ በላ
    የለም ወደ ኋላ በላ
    ልቤም ስለ ፍቅር
    አካሌም የበቃህ
    ምንድነው አመልህ
    በላ ተጠያቃ
    በላ ልበልሃ በላ
    በላ ልበልሃ በላ
    የሰው ሰው ነካክቶ በላ
    የለም ወደ ኋላ በላ
    ተመስገን እንዳልኩት አንተን በመውደዴ
    ብሳል በማግስቱ ያውጣህ ስል ከሆዴ
    ለዓለም የሚበቃ እንኳን ለሙግቴ
    ቋንቋውም የእምዬ ቅኔውም የአባቴ
    ደምቆ ሲታይ ፍቅር በየአደባባዩ
    ቢጠቋቆም በእኔ ጉዷ ጉዷ ባዩ
    ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
    የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ
    በል ወዲህ ወዲያ አትበል
    ድንግርግር በል
    ወዲህ ወዲያ አትበል
    በል ወዲህ ወዲያ አትበል
    ተናገር በል
    ወዲህ ወዲያ አትበል
    በያ ልበልሻ በያ
    በያ ልበልሻ በያ
    በላ ልበልሃ በላ
    በላ ልበልሃ በላ
    በያ ልበልሻ በያ
    በያ ልበልሻ በያ
    ስለመውደድ ሲባል የሆንኩትን ሁሉ
    ለእኔም ባይቀልልኝ ለአንተ እንደመቅለሉ
    አየዋለሁ እንጂ ለበጎ ነው ብዬ
    ደስታን አላገኝም አንተን አጣጥዬ
    አምኖህ ስትቀላምድ ልቤ ከእኔ ሸሽቶ
    ጓዳ ጎድጓዳዬ ድግስ ድግስ ሸቶ
    ሞኝሽን ፈልጊ ካልክም በዋዜማው
    ላንተው ይብላኝ እንጂ ፍቅር ነው ከተማው
    በል ወዲህ ወዲያ አትበል
    ድንግርግር በል
    ወዲህ ወዲያ አትበል
    በል ወዲህ ወዲያ አትበል
    ተናገር በል
    ወዲህ ወዲያ አትበል
    ካመጣሽው አይቀር ካልሽማ ልወቀው
    እኔም ጉዳይ አለኝ የማልደባብቀው
    ከላይ ታች ብዬ ከአባይ ላሊበላ
    ያጣጣምኩት ፍቅር እንደ ማር ወለላ
    አንሼ የምገኝ ሰው ካንቺ የማልስማማ
    ዋዛ መሰልኩሽ ወይ አባይ በከተማ
    የቁጣሽን ምስጢር ባያምን አንደበትሽ
    ያሳብቃል ዓይን ፍቅር እንዳለብሽ
    በያ ልበልሻ ልመስክርልሽ
    አንድ ሆና ሺ ገዳይ የተባለልሽ
    በሰራ አካልሽ ላይ ውበት ተደግሶ
    ሰርክ ሲያደገድግ ጎበዝ ተመላልሶ
    እልል ባለ ፍቅርሽ ልቤ አንጀቱ ርሷል
    ገና ምኑሽ አይተሽ አቧራው ይጨሳል
    በላ ልበልሃ በላ
    በላ ልበልሃ በላ
    በያ ልበልሻ በያ
    በያ ልበልሻ በያ
    በላ ልበልሃ በላ
    በላ ልበልሃ በላ
    በያ ልበልሻ በያ
    በያ ልበልሻ በያ

  • @ezhak6348
    @ezhak6348 ปีที่แล้ว +45

    ሁሌ ተረጋግተሽ ለአድናቂሽ ምርጥ ስራዎችን የምታቀርቢ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @eyoby4550
    @eyoby4550 ปีที่แล้ว +4

    ያበደ ዘፈን ምርጥ ጥምረት ምርጥዘፈን አንደኛ ያመቻችው አቦሰላማችው ያብዛ

  • @DJHen-Z
    @DJHen-Z ปีที่แล้ว +27

    What a collab 👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ ሙዚቃ
    ቆንጆ video clip
    Just wow

  • @Abdalla-Said
    @Abdalla-Said 11 หลายเดือนก่อน +12

    I like this song and i will sing it correctly one day. ❤ From 🇸🇴

  • @tekila1high836
    @tekila1high836 ปีที่แล้ว +40

    perfect chemistry. ውስጤ ገባ። ኬፍ ዘለዋ ደርፊ። ኤርትራዊ ..

  • @nebyualemayehu2836
    @nebyualemayehu2836 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን ጥምረት ያመጣ ሰው ጆሮህ ይባረክ

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 ปีที่แล้ว +6

    ወንደሰን ይሁብ ሚኪ ጃኖ ብስራት ሱራፌል አንተነህ ወራሽ ምረታብ ደስታ አቡዲ ናትናኤል ግርማቸው ..............
    አባቶቻችን ሙዚቃ በኛ ዘመን ቀረ ሲሉ እናንተን ተደግፈን ቁመን እንረታለን

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህም በላይ መታየት ያለበት ድንቅ ጥምረትና ስራ ነው። ለምለም ኮርቼብሻለው❤❤❤❤❤

  • @Amarchi-qq1tf
    @Amarchi-qq1tf ปีที่แล้ว +60

    መልካም እድል ደም የሁለታችሁም ድምጽ አንደኛ ነው ❤❤
    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ለዘላለም

  • @ይገማሸራል
    @ይገማሸራል ปีที่แล้ว +5

    ይበል ያሰኛል ምርጥ ጥምረት በርቺ ለምለሚና

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu ปีที่แล้ว +1

    ለምለም ገራሚ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር የልፋቷን የድካሟን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት

  • @LijMic1
    @LijMic1 ปีที่แล้ว +395

    What a collaboration 💯🥰

  • @abbushemelaku943
    @abbushemelaku943 ปีที่แล้ว +1

    wow ሙዴ የድሮ ናፋቂ ነኝ
    ፊውቸሪንገ ግን ዋው
    ሙዚቃው ዋው ብያለው ይመቻችሁ
    በዚሁ ቀጥሉ !!!!!!!!!!!!!

  • @natenaelsolomon
    @natenaelsolomon ปีที่แล้ว +124

    what a Collaboration. 🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded ปีที่แล้ว +2

      amazing bruh💕❤

  • @mohamedabshir7884
    @mohamedabshir7884 ปีที่แล้ว +8

    We need Eng.subtitle to understand the song. Big respect from Somali people.

  • @medanitmalko961
    @medanitmalko961 ปีที่แล้ว +43

    ያበደ ነው የኔ ዉድ ሰላም ለአገራችን ፈጣሪ 2016 ሰላም ያድርግልን ❤❤

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl ปีที่แล้ว +7

    Let's make like what a great music I can't stop listening from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 ปีที่แล้ว +10

    ያበደ ነው ለምለምና ሚኮ 👏👏👏

  • @ahmedabdullahihussein-be5mc
    @ahmedabdullahihussein-be5mc ปีที่แล้ว +5

    I don’t care political from Somalia 🇸🇴😍🇪🇹but I’m so glad together brothers 🫶🏽Ethopia and Somalia 🤝

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 ปีที่แล้ว +33

    I love it from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @dawitsolomon6245
      @dawitsolomon6245 ปีที่แล้ว

      Me 2 From Eritrea 🇪🇷 the music is cool.

    • @TsehayBayesa
      @TsehayBayesa ปีที่แล้ว

      You mean from northern Ethiopia 🇪🇹🇪🇷

  • @bereketab7110
    @bereketab7110 ปีที่แล้ว +2

    Lemlemitu #1gna techyalsh tekotatreshwal midenek sera nw ena dmo ye besratn sera salakenk alalfm denk zema👏👏👏👏

  • @herot5689
    @herot5689 ปีที่แล้ว +9

    ቆንጆ ነው ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @dawitendashaw5187
    @dawitendashaw5187 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ቅንኒጂት አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ይሄኛዉ የፀጉር እስታሄል ምርባታል

  • @BridgeStrategies
    @BridgeStrategies ปีที่แล้ว +44

    The “Lalibela Queen” nailed it again!! I can’t let it go from my head… “ Bela Libelha” with an impressive collaboration. Well done Lemi & Meek!

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ፓወር ፉል የሆነ የሙዚቃ ክሊፕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰አ ይ ላ ቪት

  • @EyobWeldekidanEyobWeldekidan
    @EyobWeldekidanEyobWeldekidan ปีที่แล้ว +7

    አንኳን ከነ አባብየ ፣ እጥትፊ። ወደዚ Best music አደረሰን🥳🥳

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃ ተሞዘቀች!!! ................የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ,,,,,,,,,,,,።🎼🎼🎶

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 ปีที่แล้ว +35

    I love this beautiful artist who has a great voice Greetings from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹

    • @marya7483
      @marya7483 ปีที่แล้ว +1

      My boyfriend he is from sudan 🇸🇩 I’m from Ethiopia 🇪🇹

    • @MohamedHassan-2020
      @MohamedHassan-2020 ปีที่แล้ว

      @@marya7483
      Habibi 🤍❤❤🤍

    • @saladinkemal-fc4ph
      @saladinkemal-fc4ph ปีที่แล้ว

      1ኛ

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ድንቅ ስራ ነው ።ለኔ እስካሁን ከሰራሀቸው ስራዎቺ one &The Best በተለይ ለወንዶቺ መዝሙር ይሆናል የሚል ፍራቻ አለኝ።Thank You ኪስ ባይገባም በጣም እንወድሀለን እንዲሁም ሙልአለምን ታከለን።

  • @chadisalloum4650
    @chadisalloum4650 ปีที่แล้ว +19

    Wow amazing 👍👌
    Nice music 👍👍🎶🎧👏👏👏👏👏

  • @faysalabdifarah2310
    @faysalabdifarah2310 ปีที่แล้ว +2

    From Somalia
    What A Song
    What A Music
    What Video
    JUST WOW
    Ethiopian Music In Another Level❤❤❤

  • @allinonewithtewo1391
    @allinonewithtewo1391 ปีที่แล้ว +12

    Two of my favorite songs together, that's the best song and Collection 🇪🇹♥🇪🇹
    .

  • @hopetube4450
    @hopetube4450 ปีที่แล้ว +19

    I am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤lots of love for you Ethiopian people ❤️

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 ปีที่แล้ว +9

    Great job Leliye good luck ❤👌

  • @Eyosiasnab
    @Eyosiasnab ปีที่แล้ว +28

    ይሄ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 million view ይኖረዋል በኢትዮጵያ ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @betelhemasfaw3207
      @betelhemasfaw3207 ปีที่แล้ว

      Hopefully

    • @mahe2426
      @mahe2426 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂200million naw

  • @robel011
    @robel011 ปีที่แล้ว +8

    I love it from MARS
    ለምለሚቱ❤❤❤

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያማል ቅኔው እምዬ ሚንሊክ💚💛❤ ለሚ ጎበዝ በርቺ😍😍😍😍

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious ปีที่แล้ว +7

    Meek one sounds amazing. Bellllla…Wow. Love both❤🇪🇹

  • @semharhuruy2077
    @semharhuruy2077 ปีที่แล้ว +1

    Waww betam betam aref sera new betam wawww ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @smithrowe3655
    @smithrowe3655 ปีที่แล้ว +22

    ደምቆ ሲታይ ፍቅር በያደባባዩ
    ሲጠቁቁም በኔ ጉዱ ጉዱ ባዩ
    ለምን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
    የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤭🤭🤭

  • @Sifan-nb1lo
    @Sifan-nb1lo 11 หลายเดือนก่อน +1

    Lik ende lij Michael dimtsi yimeslal ye liju dimtsi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LinaLina-pp7fy
    @LinaLina-pp7fy ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ነው በርቱ

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 11 หลายเดือนก่อน +2

    Qitthn libdaw yminabak bela libelha new sheqaba wurre inshallah allahutaala yibelhna bmilew deffar

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G ปีที่แล้ว +36

    THE COLLAB WE NEVER THOUGHT WE NEEDED, DYNAMIC DUO

  • @habtomtsehaye3518
    @habtomtsehaye3518 ปีที่แล้ว +12

    I love it from 🇪🇷🇪🇷

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 ปีที่แล้ว +11

    🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏

  • @temesgengmeskel5399
    @temesgengmeskel5399 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥዬ ስራ ነው!!✌️ለምለም የትውልድ ቦታችን ቅመም የሆንሽ ልጅ✌️በርቱ ብዙ እንጠይቃለን ገና🙏💚💛❤

  • @kidslife2496
    @kidslife2496 ปีที่แล้ว +19

    ምርጥዬ አይገልጸውም የምትሉ ያራዳ ልጆች እስኪ 👍

    • @TarikuDemile
      @TarikuDemile 3 หลายเดือนก่อน

      ተመቸሸ😅❤❤❤❤

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 11 หลายเดือนก่อน +1

    She is from Either Amhara or Tigray, and mey be from gurage , harer , slte❤❤❤❤ love from new state Amhara.

    • @m.y.m401
      @m.y.m401 11 หลายเดือนก่อน

      dedebena pro max. selten eski

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ቅኔ የሆነ ዘፈን❤❤

  • @SeydGelagay-c2q
    @SeydGelagay-c2q ปีที่แล้ว

    የሰዉሰዉ ነካክቶ ሀሀሀሀ አደኛ ነዉ ለምልሚልን ለምለም ትቺያለሺ ወድጀዋለሁ

  • @Tizazu.Moges-Dara
    @Tizazu.Moges-Dara ปีที่แล้ว +4

    ያበደ ጥምረት
    ሎሚ & ሚክ !

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful song 👍👍👍 ትችላላችሁ ሁለታችሁም የእውነት💯

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 ปีที่แล้ว +6

    Wow ihave no word amazing colabration ❤❤❤❤🎉🎉😮

  • @dagitamirat6975
    @dagitamirat6975 ปีที่แล้ว +2

    1:45 በሀላ ዘፈኑ ሊላ ታሪክ ፈጥሮታል ❤❤❤❤❤❤meek one ትለያለክ❤❤❤

    • @rahelmekonen6461
      @rahelmekonen6461 ปีที่แล้ว +1

      Finally some one said my thought ❤

  • @Ama-Vampire2
    @Ama-Vampire2 2 หลายเดือนก่อน +1

    my bro and me, all the time as meek one, ብያ በላ እንዶ ብያ meek
    we love this from Eri🇪🇷🫡😍

  • @sanchezson4748
    @sanchezson4748 ปีที่แล้ว +3

    ዎው በላ ልብልሃ ❤️👏👏👏

  • @aberash8113
    @aberash8113 ปีที่แล้ว +2

    It is so beautiful. Thank Lemye.

  • @WintaYohannes-wk4du
    @WintaYohannes-wk4du 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am eritrean 🇪🇷still 2024 l like this music ❤

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded ปีที่แล้ว +22

    wow #1 ዘፈን ነው እምትሉ እስኪ እጃችሁ የታለ?👏

  • @natiman7416
    @natiman7416 ปีที่แล้ว +2

    የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሙዚቃ👍👍

  • @beteldagne3983
    @beteldagne3983 ปีที่แล้ว +12

    First meek and lemlemye sewedachu

    • @bekikebede4051
      @bekikebede4051 7 หลายเดือนก่อน

      Ft. stands for featuring , not first

  • @royaleyob
    @royaleyob ปีที่แล้ว +1

    Anchi ye ethiopia bathugh men ywtn nbr yene konjo ❤❤❤❤❤

  • @Friyalmohammed
    @Friyalmohammed 10 หลายเดือนก่อน +3

    Elal balabala dddddddddddddddddddddddd

  • @SemiraMeki-n2u
    @SemiraMeki-n2u ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን በተለይ የወንዱ ፖርት

  • @bamlakabebe712
    @bamlakabebe712 ปีที่แล้ว +5

    እኔን ብቻ ነው ግን ይሄ ዘፈን የተመቸኝ🤔?

  • @yalewaykergetu8609
    @yalewaykergetu8609 ปีที่แล้ว +1

    እንደናንተ አይንቱ ምርጦች የ ኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ ታረጋላችሁ😍🥰😍🤩😘

  • @Wonderful-x-e6l
    @Wonderful-x-e6l ปีที่แล้ว +12

    Lovely melodious song❤️😘 love From INDIA

    • @nebiyubetseha2781
      @nebiyubetseha2781 ปีที่แล้ว

      aapko hamara music badhiya laga?humko bhi aapke music achche lagte hai.main Ethiopian hoon lekin Hindi aur Punjabi aati hai

    • @Wonderful-x-e6l
      @Wonderful-x-e6l ปีที่แล้ว

      @@nebiyubetseha2781 are you serious😂? I know you are indian then why you make me fool?

    • @nebiyubetseha2781
      @nebiyubetseha2781 ปีที่แล้ว

      @@Wonderful-x-e6l no brother main India nahi balki Ethiopian hoon.aapko kyun fool karu?mujhe Hindi padhna likhn aata hai.thats all brother.mera naam Nebiyu Betseha hai aur main Ethiopian hoon.par bachpan se movies dekh kar bada hua hoon.ek haafta pahle aapna khud ka drama Hindi mei likh kar Indian Embassy mei perform kiya tha bhai.sachchi mei Ethiopian hoon.

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว

    ዋው ለልዬ ይህን የፀጉር እስታይልሽ ስወድልሽ ሸንቀጥም ብለሻል ዋው ልዩ መላዕክት ያለው ስራ

  • @MelakBirhan-b2s
    @MelakBirhan-b2s ปีที่แล้ว +4

    ሚኪone & ለምለም ኑሩልን ክበሩልን

  • @HayatTesfaye-v3r
    @HayatTesfaye-v3r 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝበዚሕበርቺእወድሻለሑ

  • @abelharar476
    @abelharar476 ปีที่แล้ว +62

    Wow, this collaboration is pure magic! 🎶🇪🇹 Big shoutout to Meek1 & Leli! 🎤🔥

    • @GellaSonan
      @GellaSonan 11 หลายเดือนก่อน



      ዠ።

  • @muuqsanproduction8438
    @muuqsanproduction8438 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing song, ❤ I liked it tho I am not understand the meaning, but its every relaxing song🎉
    Big respect from Somaliland❤❤❤

  • @jennyyahsimbibao2546
    @jennyyahsimbibao2546 ปีที่แล้ว +4

    This is so gooood! Pls someone take me back to Ethiopia, Where my soul belongs ❤️💃🥂

  • @AyeshaShemisu
    @AyeshaShemisu ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ውዴ

  • @maelafeproduction8301
    @maelafeproduction8301 ปีที่แล้ว +5

    ለምለሚቱ 😉👏👏

  • @futureethiopia343
    @futureethiopia343 ปีที่แล้ว +1

    mikee one 1 single bezih dmts ...tnsh yante part beza bill arif neber ....your voice is amazing

  • @ShewaAsrat
    @ShewaAsrat ปีที่แล้ว +5

    Lilem and Mick showed us especially the voices of two! ❤😊

  • @Filan_official_
    @Filan_official_ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለኔ ተወው meke one 😊

  • @Brook4355
    @Brook4355 ปีที่แล้ว +9

    Next meek one and lig mic yemetelu thumb up👍

    • @ÀaaA-e3p4o
      @ÀaaA-e3p4o ปีที่แล้ว

      🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @MirakleTamirat-ih6rk
    @MirakleTamirat-ih6rk ปีที่แล้ว +1

    አረለምለምትለያለሽ ሙኪምእንደዛው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 ปีที่แล้ว +6

    ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥክ ፈቅጄ፣
    የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ ። 😂😂
    የኢትዮጵያ የሙዚቃ ለዛ በሚገባ ያሟላ ምርጥ ዘፈን ነው👏👏
    በያ ልበልሻ ...በያ እያልኩ መዋሌ ነው በቃ😉

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ምርጥ

  • @yeabsirabehailu1053
    @yeabsirabehailu1053 ปีที่แล้ว +8

    Best collaboration 👏👏👏

  • @sambasamba5720
    @sambasamba5720 ปีที่แล้ว +2

    Love from Sierra Leone 🇸🇱

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded ปีที่แล้ว +4

    wow #1👏👏👌👌 music

  • @abrahamwolde9036
    @abrahamwolde9036 ปีที่แล้ว +1

    I like ethiopian music from Burkina Faso and tridad and Tobago

  • @ethiopiayirga5989
    @ethiopiayirga5989 ปีที่แล้ว +6

    Amazing what a voice wow👏👏👏

  • @HenokKahsit-g7u
    @HenokKahsit-g7u 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mek one❤❤❤

  • @mintesnotyismaw4275
    @mintesnotyismaw4275 ปีที่แล้ว +17

    this music deserves multi-million views!

  • @MikiyasGezahegn
    @MikiyasGezahegn ปีที่แล้ว +2

    Joro yaskoretmal yewnet👌❤❤
    1 millionu view yene new😂, Great music keep on going!!

  • @jemilahaile9271
    @jemilahaile9271 ปีที่แล้ว +5

    No word 👏👏👏 wow am just vibe 💃💃🕺🕺

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 ปีที่แล้ว

    ሚኪዮና ለምለም ክሊፓችሁን ወድጄዋለው በጣም ነው የምወዳችሁ ኪሩቤል ነኝ