Ethiopian music: Eyob Belay (Maleda) - እዮብ በላይ (ማለዳ) - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2023
  • Ethiopian music: Eyob Belay (Maleda) - እዮብ በላይ (ማለዳ) - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Eyobbelay #Maleda #amharicmusic #habeshamusic #ethiopia #እዮብ_በላይ #ማለዳ #ethiopiancomedy #music
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
  • เพลง

ความคิดเห็น • 897

  • @sanchnegn1530
    @sanchnegn1530 6 หลายเดือนก่อน +104

    በዚህ ዘመን ያልተፈጠረ በዛኛው ዘመን ላይ ማለትም ከ80ቹ እኩል ሊደመጥ የሚገባው በዚህ ዘመን አጣፍጠን ሰማን🎉🎉🎉

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 6 หลายเดือนก่อน +267

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።😍🥰🥰🥰🥰

    • @user-ib8sx6zq4p
      @user-ib8sx6zq4p 6 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @kirazi928
      @kirazi928 6 หลายเดือนก่อน +4

      Amen

    • @janatjanat2187
      @janatjanat2187 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን🙏❤️❤️

    • @user-do2mn7rr4m
      @user-do2mn7rr4m 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ላንተም

    • @Makiba21316
      @Makiba21316 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን😊❤

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 4 หลายเดือนก่อน +28

    فيديو كليب جميل | ستظل إثيوبيا بلد الفن والجمال | هذا الكليب الرائع سيتخطى ال 10 مليون مُشاهدة | تحياتي لكم من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹

    • @YetayalSahalu
      @YetayalSahalu 2 หลายเดือนก่อน

      Lek new bewenet ❤❤❤

  • @edelammarr1991
    @edelammarr1991 6 หลายเดือนก่อน +77

    መልካም ሰው መልካም ሁሉ ይገበዋል። በሰማነው ሙዚቃ እረክተናል !አስደሳች ምላሽ እንደሚኖረው አልጠራጠርም ይቅናህ❤❤❤

  • @TegestAsfa
    @TegestAsfa 5 หลายเดือนก่อน +86

    እዩባዬ ድምፅህ በመዝሙር እጂ ለዘፈን አለነበረም አሁንም እመቤቴ ወደቤቷ ትመልስህ ወድሜ አስተውል ለዚች አጭር እድሜ ትርፉ ድካም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @UKWISPORTMENT_STREET
    @UKWISPORTMENT_STREET 2 หลายเดือนก่อน +8

    I'm Rwandan and I'm not know any Ethiopian Language but I like their song and style of singing

  • @eta4401
    @eta4401 4 หลายเดือนก่อน +33

    በሪዲዎ ሰምቸው ተመችቶኝ የማነው እያልኩኝ ነበር አሁን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል የ 90ቹ ይመሰላል

  • @Emiye20
    @Emiye20 หลายเดือนก่อน +32

    ይሄን ዜማ ደጋግሜ ካደመጥኩት ብዙ ጊዜ ቢሆነኝም ዛሬ እስኪ አስተያየቴን ልስጥ። ይህ ዜማ ከአለፉት 30 ዓመታት ወዲህ የተሰራ ብቸኛው ያለፉትን ዘምናት በምልሰት የሚያስቃኝ ወደፊትም ዘመናትን የሚሻገር ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ የጥበብ ስራ ነው ብየ በአንደኝነት ባስቀምጠው ማጋነን አይሆንም። ሰላም ጤና እድሜ ይስጥቅ እዮባ! እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 6 หลายเดือนก่อน +25

    ይለያል ከነ ክሊፑ ማለዳ የሆነ ጥርት ያለ ሥሪ❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሚገርም ብቃት ከምርጥ ዜማ ጋር የሀገሬ ልጅ እዬባዬ እናመሰግናለን ይቅናህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-jj8ew3cd5l
    @user-jj8ew3cd5l 6 หลายเดือนก่อน +33

    Please ይሄ ዘፈን 1 million እይታ መግባት አለበት ይለያል 👏👏👏👏

    • @behayluyegren5975
      @behayluyegren5975 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ashkabach

    • @blatena
      @blatena 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@behayluyegren5975yihew alfelet🙄😂

    • @Henok-hd7on
      @Henok-hd7on หลายเดือนก่อน

      here it is 4.9M view

  • @Fetasho
    @Fetasho 6 หลายเดือนก่อน +20

    ምርጥ ስራ ነው ዋዉ ማለዳ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👌🏽👌🏽👌🏽😍😍😍😍. መቼም ህዝቤ የተበለቃቀጠ ስራ ካልሆነ ማየት አወድም 😂

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 4 หลายเดือนก่อน +37

    በጣም ተጨማልቀውብን ነበር አዳዲሶቹ ብጣሻም ጀማሪውች እግዚዓብሔር ይስጥህ አንተ ካስከን ይበል የሚያስብል ነው I'm proud of you

    • @user-zp2ux8od4p
      @user-zp2ux8od4p 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ ወረኝ

    • @Emiye20
      @Emiye20 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው በጣም! የዘነጋሁትን አስተያየት ከአንቺ አገኘሁ። አመሰግናለሁ!

  • @user-fs8pm1sr4u
    @user-fs8pm1sr4u 5 หลายเดือนก่อน +5

    እቱ እቱ......... we need you eyoba ድምፅክ ይባረክ አቦ ኑርልን

  • @gezahegnbekele3999
    @gezahegnbekele3999 6 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ ነጠላ ዜማ በርታ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የዳይበር ማስታወቅያ ከሚመስሉ ዘፈኖች እስቲ አውጡን አንተ ልዑል ሲሳይ በርቱልን በዚ ወር የወጡ የወደድኩት

  • @meazadinglkebede9270
    @meazadinglkebede9270 6 หลายเดือนก่อน +11

    ኢዮባ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ !!! በርታ የአንተን ስራ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፤ ምርጥ ስራ ነው !!! መረዋ ድምፅ አለህ ፤ ፈጣሪ ስራህን ሀሳብክን ምኞትህን ያሳካልህ !!! 🙏❤

  • @user-tq8sk6dt1v
    @user-tq8sk6dt1v 6 หลายเดือนก่อน +29

    ዋው በጣም ምረጥ🎉 እና ድንቅ ዘፈንነው እውነትም ማለዳ በርታልን ጀግናው

  • @RahelDebesay-ju7vx
    @RahelDebesay-ju7vx 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሲጀመር ብቃትህን ያወኩት የማዲን ስታንጎራጉር ነው እዩባ ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @user-sm4rm9tn8s
    @user-sm4rm9tn8s 6 หลายเดือนก่อน +73

    ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ህልም የሆነ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በላይክ አሳዩ

    • @MerryZelalem
      @MerryZelalem 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤አሜን

  • @JemalTube-my7se
    @JemalTube-my7se 6 หลายเดือนก่อน +17

    እዮብ በርታልን በጣም የለፋሀበት ስራ ነው በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው የለቀከው እዳሁኖቹ ቲክቶከሮቹ አይደለህም በርታል ዋው የማስብል ዘፈን ነው የለቀክው👌👌👏👏

    • @Abdi-lm3ub
      @Abdi-lm3ub 2 หลายเดือนก่อน +1

      Webiŕu gojamè

  • @alazaralexo7412
    @alazaralexo7412 6 หลายเดือนก่อน +32

    በዘመኔ ከሰማዋቸው ምርጥ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ አስቀምጫለሁ ቅንብር ዜማ ግጥም ሁሉ ነገሩ አንደኛ❤❤❤❤

    • @Emiye20
      @Emiye20 หลายเดือนก่อน

      በጣም!

  • @BilalAyno
    @BilalAyno 3 หลายเดือนก่อน +4

    Eyoba ye sefer lije kuratachin🎉

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 6 หลายเดือนก่อน +36

    አድማጩን ያከበረ ጥርት ያለ ስራ እዮባ ትችላለ በርታ ❤

  • @bettyhabeshawi1881
    @bettyhabeshawi1881 6 หลายเดือนก่อน +36

    👌ዋው good luck eyobay🔥🔥🔥
    ከጠበኩት በላይ ነው አንደኛ ነው መልካም ነገር ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሬ ያሳካልህ❤❤❤
    እዮባን የምወዱ የምታደንቁ ቤተሰቦች Sher like በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩት❤❤
    ❤❤🔥ማለዳ ማለዳ❤❤❤

    • @MohamedMohamed-yi5gj
      @MohamedMohamed-yi5gj 6 หลายเดือนก่อน +1

      ከፈጣሪ ማያያዝ ጡሩ አይመጣም ዘፈንን

    • @abiselomasmamaw
      @abiselomasmamaw 6 หลายเดือนก่อน

      yale fetari jemro mecheres aychlm nebera @@MohamedMohamed-yi5gj

  • @estubdenk9869
    @estubdenk9869 6 หลายเดือนก่อน +24

    እዬብ በርታልን የተደከመበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል...ያምራል..

  • @GkG-ez5xo
    @GkG-ez5xo 6 หลายเดือนก่อน +5

    እዬቤ ትመቸኛለህ በዚሁ ቀጥል ❤😍😍

  • @tamefast1
    @tamefast1 13 วันที่ผ่านมา +1

    after 1 year.... my best music
    thank you.
    ለልጄ ነው

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባዬ ዛሬ እዚህ ላይ ደርሰህ ማየቴ ደስ ብሎኛል የድምፅ ቅላፄህ ደግሞ ኬኔዲ መንገሻን ይመስላል ቲክቶክላይም እልህ ነበር በርታ ብሮ🙏

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw 6 หลายเดือนก่อน +8

    BRAVOOOOOO
    እዮባ።

  • @Abinet-gr5wk
    @Abinet-gr5wk หลายเดือนก่อน +2

    waw yihen muzika degme degagme like baderg yaderekut aymeslegnm🥰🥰🥰😍😍🤩🤩😘😘🤑🤑💘💘💘 👌👌👌👌

  • @MeronDejene-qh4zg
    @MeronDejene-qh4zg 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wow 😮 Love this video ❤❤❤

  • @sofoniyaszeleke
    @sofoniyaszeleke 6 หลายเดือนก่อน +9

    ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ ስራ❤❤❤በርታ ወንድሜ

    • @LesituBoja
      @LesituBoja 2 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @Birtukan-nd8rlnice
    @Birtukan-nd8rlnice 6 หลายเดือนก่อน +5

    😳ዋው ዋው ምርጥ ስራ 🎶🎶ነው እዮባ ይመችህ 👌 Very nice ❤

  • @AnuloLodebo-zh4gl
    @AnuloLodebo-zh4gl หลายเดือนก่อน +1

    Arif naw ❤❤❤❤😅😅😅

  • @kassahuntilahun6761
    @kassahuntilahun6761 6 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባ በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ ይህ ጅማሬ ነው፡፡ ካነተ ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡ 💕💕💕

  • @user-cv9if2fc5f
    @user-cv9if2fc5f 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኬኔዲ መንገሻን ነው መታስታውሰኝ በተለይ ማለዳ ስትል 😍🤩🥰

  • @yadikedir4974
    @yadikedir4974 5 หลายเดือนก่อน +23

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @user-do2mn7rr4m
      @user-do2mn7rr4m 5 หลายเดือนก่อน +1

      እዚ ላይም ስርቆት 🤭🤭🤭🤭

    • @Funnyshorts-km2cu
      @Funnyshorts-km2cu หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @mimilake
    @mimilake 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው አትጥፋ ብን እዮባዬ መልካም እድል 👌👍💖💖💖🙌

  • @ourhealth1212
    @ourhealth1212 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኬኔዲ መንገሻን ለዛ ሰምቻለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @sebsebabekele
    @sebsebabekele 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሙዚቃ ለጆሮ የሚስማማ ድምፅ 🎉🎉🎉

  • @user-zb6wv2lg1j
    @user-zb6wv2lg1j 6 หลายเดือนก่อน +3

    eyoba endetelefabet yemiyastawek zefen new berta kante bezu entebkalen ❤❤❤❤💯💯💯

  • @Ollali
    @Ollali 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጥልቅ ነዉ ወደነዋል❣️❣️❣️

  • @tenabekele6272
    @tenabekele6272 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yemr yleyal ye 2024 mrt ethiopian music ymechsh bro bzelelam sra entebkahalen😘✌️

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያሳዝናል ከመዝሙር ወደ ሙዚቃ 😢😢 እይህ እግዚአብሔርን እንድታመስግን ነበር ይህን ጥበብ ይስጥህ አንተ ግን እራስክን ለውጥክ በሙዚቃ አለም😢😢

    • @Emiye20
      @Emiye20 หลายเดือนก่อน

      እና አንቺ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ?

  • @Lily_Gabriel
    @Lily_Gabriel 4 หลายเดือนก่อน +4

    You deserve an Oscar for this 🎖🏆🎉👏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 หลายเดือนก่อน +3

    Video quality %100
    Graphics%100
    Melodie%100
    Transition %100
    *All overall everything is amazing I love ❤️ it!*

  • @saron6381
    @saron6381 6 หลายเดือนก่อน +8

    wooow Eyoba good luck🎉❤❤❤

  • @user-wr9cx5lf3v
    @user-wr9cx5lf3v 6 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤እዮባዬ መልካም እድል የብሩህ ተስፋ ንጉስ😘😘

  • @anetenehmaraki294
    @anetenehmaraki294 4 หลายเดือนก่อน +5

    አድማጩን ያከበረ ጥርት ያለ ስራ እዮባ ትችላለ በርታ

  • @user-wl7hc9cd1p
    @user-wl7hc9cd1p 5 หลายเดือนก่อน +5

    እዮብ በጣም ዬምወዴው ሙዚቃ

  • @linaadem9391
    @linaadem9391 6 หลายเดือนก่อน +14

    Eyoba I’m so proud of you keep it up your my hero ❤

  • @eyoby4550
    @eyoby4550 5 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ ሙዚቃ ወንድሜ በርታ ምርጥ ድምፅነው በርታጀግናው አቦተመችተከኛል ምርጥስራ

  • @user-ec5xb8ig6h
    @user-ec5xb8ig6h 5 หลายเดือนก่อน +4

    This ሙዚቃ wow👏👏👏

  • @ebo_baxa1
    @ebo_baxa1 6 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ሕዝቤ ግን እሺ ከዚህ በላይ ሙዚቃ አለ go 10m 🔥🔥🔥🔥

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 5 หลายเดือนก่อน

      Godegaw nek meseleg 😂

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳንተ አይነት ልብ የሚሰርቅ ድምፅ ሰምቼ አላውቅም እዮባ እንኳን ስኬታማ ሆንክ ❤❤❤

  • @user-rc9vo4fp5w
    @user-rc9vo4fp5w 6 หลายเดือนก่อน +10

    i can not stop listen

  • @muleymihi6527
    @muleymihi6527 6 หลายเดือนก่อน +4

    Fantastic music...... Just remind me Kenedy mengesha. Best music

  • @AmanuelAsfaw-hr2nl
    @AmanuelAsfaw-hr2nl 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አሪፍ ስራ በርታልን እዬባዬ

  • @Metadelwendu-xy1gl
    @Metadelwendu-xy1gl 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 👌 amazing Ethiopia music 🎶 🎵 eyobe 1st Level music

  • @user-yu3tl2ic7t
    @user-yu3tl2ic7t 6 หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስህ 90ቹን ሞር የተብለጨለጨ ባይሆን ግን ድምፅህ የሙዚቃ መሳሪያ. ባይኖርም በጣም ያምራል ታውቃለህ የሙዚቃ መሳሪያወቹ ቢያጅቡክም ለኔ ልዩነት የለው በርታ አልበም እንጠብቃለን

  • @bFKer21
    @bFKer21 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውውውው አሪፍ ሰራ ነው
    ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ ክሊፕ አንደኛ👌👌👌%✅✅

  • @abebawgetie1226
    @abebawgetie1226 หลายเดือนก่อน +2

    ማለዳ ❤❤ ደስ ይላል ዘፈንህ ቀጥልበት

  • @user-lh3bz8wp4l
    @user-lh3bz8wp4l 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያምር ድምፅ ከብዙ አመት በኋላ ሰማሁ

  • @user-pj9sd6nj2k
    @user-pj9sd6nj2k 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow eyoba merx le joro yemixem muzika naw bertalen

  • @Yaredaynalem123
    @Yaredaynalem123 6 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባ የጥበብ ተስፋዋ!😊

  • @user-bz7uc3kl4j
    @user-bz7uc3kl4j 6 หลายเดือนก่อน +2

    እዬባዬ ሁሌ እንዳስገረምከን ነው❤❤❤❤❤❤ 1ሙዚቃ ነው

  • @zeduethio9920
    @zeduethio9920 6 หลายเดือนก่อน +5

    Wow wow የሚገርም ስራ 👏👏

  • @miknagra2560
    @miknagra2560 6 หลายเดือนก่อน +262

    Wow 🎉🎉🎉 the zefen 3million view yanse wal ymetsmamu like

    • @behayluyegren5975
      @behayluyegren5975 6 หลายเดือนก่อน +22

      Weregna

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 6 หลายเดือนก่อน +11

      አሙቅልኝ ተብለህ ነው😂😂😂

    • @nardostadesse5114
      @nardostadesse5114 6 หลายเดือนก่อน

      Qqw​@@BinyammekoneneBinyam

    • @Kal_ish_
      @Kal_ish_ 6 หลายเดือนก่อน +4

      Bro it was 300k eko 3mil😂

    • @user-pv8gc7od6g
      @user-pv8gc7od6g 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmazHaileSibani-ex9co
    @AmazHaileSibani-ex9co 6 หลายเดือนก่อน +3

    Betaaam Arif sira new Eyobe beritalin ❤

  • @DJ-RO1
    @DJ-RO1 6 หลายเดือนก่อน +14

    🎶💫good luck brazr

  • @SINTAYEHUBEDILU
    @SINTAYEHUBEDILU 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ይጠፋል የምር ቆንጆና ምርጥ ስራ ነው

  • @hiwottube7176
    @hiwottube7176 6 หลายเดือนก่อน +6

    Congratulations eyoba ❤❤❤🎉🎉🎉 good job and amazing music good luck bro❤❤

  • @AdonayJr-su9qo
    @AdonayJr-su9qo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማለዳ ማለዳ best music 🎉🎉❤

  • @user-sn1xl6ch8c
    @user-sn1xl6ch8c 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ገራሚ ነው ወድጄዋለሁ♥ thank you

  • @fetaenebel
    @fetaenebel 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ❤❤❤❤❤ ሙዚቃ ማለዳ ማለዳ 🎉🎉🎉🎉🎉😮😮

  • @senaitgetachew207
    @senaitgetachew207 6 หลายเดือนก่อน +2

    Such a great job eyoba mert sera, gerami kenber,degagmea bayew altegebkum.bizu entebkalen❤

  • @robie5210
    @robie5210 6 หลายเดือนก่อน +17

    💚💛❤️ I have been a longtime follower of this guy and I must say, his voice and talent are absolutely incredible. He exudes such passion and captivates his audience with his performances. I am particularly impressed by artists like Dawit and Esubalew who possess the right skills and potential to make a significant impact in the industry. Keep up the fantastic work, brother EYOB. Your dedication and talent are truly commendable.

  • @BetiSmart-f8x
    @BetiSmart-f8x 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wow yemre betam Des yelale❤❤❤

  • @TigistKassahun-yq6mg
    @TigistKassahun-yq6mg 6 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ዕድል እዮባ
    ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 6 หลายเดือนก่อน +6

    እዬባ የኛ ሰው አክባሪ መልካም ሰው ሃሪፍ ስራ ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @napoli5525
    @napoli5525 6 หลายเดือนก่อน +8

    በቃ ዱሮ እኮ አይገኝም ለዛ ነው ወጣቱ ሁሌም ወደ በፊት እሚወስዱን ይመችህ Good luck ❤️

  • @TekalignTk
    @TekalignTk 6 หลายเดือนก่อน +1

    Waw yisakal wondime❤😮😊

  • @TamiruWubale
    @TamiruWubale 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው ቀጥልበት

  • @MoomMazore
    @MoomMazore 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዘፈኑን ወድጄዋለው 😊😊

  • @user-fl1cf6ld1h
    @user-fl1cf6ld1h 6 หลายเดือนก่อน +3

    wow ደስ ሲል በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @tedyteshome8166
    @tedyteshome8166 16 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ወዲ ሃይለ መተዓቢተይ እዋኑ ዝጠልቦ ትግራይ ልምዳሕን ኣሰወፆ ዘለዎ የዕሰ ኣብ ገናእኻ ኢና

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 6 หลายเดือนก่อน +4

    Very smooth! It is a great song

  • @user-ne1kp2tc9f
    @user-ne1kp2tc9f 6 หลายเดือนก่อน +2

    Eyobye andegna eko neh ygebhal❤❤

  • @elbthelmulu5844
    @elbthelmulu5844 6 หลายเดือนก่อน +5

    My girl killing it 💗💗

    • @ethiofuns8546
      @ethiofuns8546 6 หลายเดือนก่อน

      Emusha emusha

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 5 หลายเดือนก่อน +3

    ገና አሁን መስማቴ ነው ዋው❤❤❤

  • @MareshaGedefaw
    @MareshaGedefaw 28 วันที่ผ่านมา +2

    Wow I love it. Did you love it?👍👍🙏

  • @SalahadinBashir
    @SalahadinBashir 7 วันที่ผ่านมา +1

    Best👍 😍 🥰

  • @ermiyasabebe-wo1ie
    @ermiyasabebe-wo1ie หลายเดือนก่อน

    Jo yarada lij yeha nw yechenkelat chaweta metebkew lela kechalew lela papapaaaa👏👏👏👏

  • @user-qe3vq8vo2d
    @user-qe3vq8vo2d 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow wow konjoo new👌🏻👌🏻👌🏻

  • @MasakaramayalaAyalawarqu
    @MasakaramayalaAyalawarqu 6 หลายเดือนก่อน

    wowww good luck very nice iyob

  • @user-wf5br3ce7q
    @user-wf5br3ce7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሙዚቃ እዮባ

  • @defarudefar8072
    @defarudefar8072 หลายเดือนก่อน +1

    wow wow 😮 this good 😊

  • @TerfeEka
    @TerfeEka 21 วันที่ผ่านมา

    እዮባ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yosefkebede2112
    @yosefkebede2112 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ዘፈን ❤

  • @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
    @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢዮባ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን 👍👍👍👍👍👍👍👍