Is Mike born in Dilla. I had education @ Dilla University Long time. When he answer why still not married he gave exactly the same answer like I used to do. The same judgement like I have
I swear to God all actress my favourite I love this movie the square are you guys you can even Israel even anyway again this is my family is welcome you guys love you
seifu gin adegegna sew new,gize gin yitilhal,yekokeb tewenayoch sim ye Selam Tesfaye ena Marta Goitetom sim sayenesa Setoch eyale yiterachewal,Nege lela ken new tiwaredaleh
By the way all actress I love my favourite actors I love all actress you came even is is it’s okay it’s oh my goodness thank you guys thank you say for
አንጋፋው አርቲስት ሚኪ ስላለበት ነው ፊልሙ ያማረው። ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለሚኪ ቸሬ👍👍👍👍 በጣም ትችላለህ
ማነው እንደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀው😔
የሀገር ሰለም የመይነፍቀው አለ ብዬአለስብም😢😢😢ኡፉፉ
ene😭
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሯችን ራሱ ከለሊቱ 6 ሰዓት ነዉ የጨለማ ዘመን
ሰሳህ ወላህ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😂😢 ክክክ
Ewenet nw tenesuye fetari yetbekin😢
ማርተኛ
አይዞኝ ግዜ ይቀየራል 🙏🏾
የራሳቹ ጉዳይ ነዎ ለምን 8 ሰአት አይሆንም ምን አገባን 😂😂😂😂😂
ሚኪ እንኩዋን ደህና መጣህ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ አትጥፋ አብዝተን እንይህ
ሚኪዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ቦንቦ ሰሪው ላይ ነው ማስታውስህ? ኧረ ይሄን የመሰለ ሰው አሰሩት በ ጌታ። ሰይፍሻ ሚኪን ብቻውን ቢቀርብ ደስ ይለን ነበር
አብሮ ከእነሱ ጋር መቅረቡ ምን ችግር አለው?ወይ ጉድ
@@MebratMichael ወንድሜ በ ክፋት አይደለም በጣም ብዙ ሊጠየቅ የሚገባው ሰው ስለነበረው ነው በጣም ጀግና ተዋናይ በጣም አንባቢ ግን ብዙ ሰው ማያውቀው ሰለሆነ more attention ተሰጥቶት ቢጠየቅ ከሚል ሀሳብ ነው🙏
👍ትክክል 👌🙏@@maggy437
እንደዚ ጥሩ ታሪክ እና ለየት ያለ ታሪክ ለምትሰሩ ባለሞያዎች ክብር ልንሰጣቸው ይገባል ❤ ስላከበራችሁን እናከብራችኋለን
ጌታን ሴይፉ በጣም ምርጥ እትዮጵያዊ ነው እኔ በጣም ነው የምወድህ የምያደንቅህ❤❤❤
በጣም የምወደው አርቲስት ሚኪ ድምፁ መላጣነቱ ያምራል❤
MICKY is unique. HE got a special VOICE❤
yeha he have nice voice
where did he get it?🤣🤣🤣say," has got"
በጣም ❤❤❤❤መልክ ከፀባይ ጋር
😂zbil
እንኳን ከተለመደው የአማርኛ ፊልም ለቀቅ አረጋቹን 😉😉😉😉በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ 👍👍👍👍
በምን አይታችሁትነው
Awo gerami film new aychewalehu leyet yale new ke ethiopia film
Awo gerami film new aychewalehu leyet yale new ke ethiopia film
@@AhhahaheheyHaah cinema bet
ሰይፉ እድሜ እንኳን አያስተምርህም ሰዉ ሲናገር ማቋረጥ ዝም ብሎ መገልፈጥ
Betam yena konjo sastela
😂😂😂
Waranya hula irasish and qal watash managar atichiyim saw lay inkan mafalag yasun rub alsarashim
ሰይፉ ኧረ በናትክ ሲናገሩ አስጨርሳቸው እስኪ ከዛ ደግሞ በማያስቀው ነገር አትገልፍጥ
ሚኪ በጣም አድናቂህ ነኝ ባርኔጣው ይቅርብህ ውበትህ እንደዚህ ነው የሚያምረው
Seifu, could you please stop interrupting people when they talk? Let them speak. That's very rude!!!
Oh my god! Thank you for saying that. Very rude!!
True
I agree
እውይ ስይፊ እድሜውን ሲፈራት እንዳያረጅ መቼም በመላጣህ እንደው ሸበት እታሳይ እይዞህ እትፍራ እድሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
ዋው ሰው ለአለም እንዲ ዋጋ ይከፍላል😢እኛ ለመንፈሳዊ እይወት ደካሞች ነን
ሰይፉ እባክህ ሰው የተጠየቀውን እስኪመልስ ዝም በል የእርጐ ዝንብ አትሁን ያንተን ቀልድ ሳይሆን የተጋባዡን መልዕክት ለመከታተል ነዉ ብዙ ሰዉ የሚከታተለዉ😮
ዋውውው 👍ሚኪ እኔም በመላጣው ነው የምወደው ኮፊያ ሲያረግ ኣላውቀውም😍😍😍🙏
ሰላም በዚህ አጋጣሚ ብሎ ሊያደንቅ ሲል ምነው ሰይፉ የወሬ ያለ ያስብልህ አሚን በል😂
የምር ካፉ ላይ ነጠቀው ሳያወራ ሰይፉ ችግር አለበት በስሱ ሀሳብን ሳይጨርሱ ማቋረጥ
Seifu selam slalmetach yetenadede new yemimeslew 😂😂😂
በትክክል 😂😂😂@@tigistmekonene5826
አይ እሱምኮ ለማመስገንና ለሞራን ቸኩሎ ነው ልቅደመው ብሎ ነው በዛም አለ በዛ ሰላም የሰራችው ከባድ ነው ሁሉም ጎበዝ ነቸው
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ
ሰላም ሲል አቁዋረትቀው እኮ 😆 በሰላም ነው አፍሮ ፀጉሩን አከከ 🤭
አዲስ ፊልም አደለም ሚያስፈልገን አዲስ ህይወት ነው ሰላም
አይዳኘነትእነሱኮ በየቀኑ ሂወታቸውአድስናት ለኛ ነው እጅ አይዞን ጀግናየ ይመጣል
ነባ አድናቂህ ነኝ እንካን እግዚአብሔር በልጅ ባረካችሁ ❤
ሚኪን በጣም ነው ምወደው:: ❤
ጎበዝ ሰይፍሻ እንኩዋን አስወለከው
ባያ ምርጥ ስራ እንኳን አሳየከን በቶሎ ልቀቁልን🥰❤
የእኛ እንቁዎች ስወዳችሁ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
Seyifu ebakh ye balageru ashenafiwoch aklilu ena birukn temarenm akrbln please
አሜንንንን
@@MesretKassawMekonen 🙏🙏🙏🙏
amen 🙏
@@yohannesfantahunjo-jo2225 🙏🙏🙏
Seifu, please don't interrupt. Let them finish what they say
First coment የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን ፈጣሪ ያሰብነውንያሳካልን🙏
Makey the best actor good to see you again bro👍
I’m watching a cinema before Ethiopian you know I still am Ethiopia but so beautiful movie number one I love it go ahead you guys
ሚኪ በጣም ደስ ትላለክ 😂❤😊
በጣም የሚገርም ነው እንዴት ሁለቱም እስካሁን አላገቡም ?
ሚኪ እንደገና ይቅረብልን
ዋው ዋው ይመቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ጭዋታችሁ በጣም ያዝናናል❤❤❤ 💊💊💊❤❤❤
አብ መጨረሻ ፅሑፍ ትግራይ ትዕወት ተትውስኸላ ሀመይ ድዩ ሓሪፍ ነይሩ😂😂😂😅
@@hevenarefu3787 ከመይ ማለት
ከመይ ማለት ?
Mikin betam new mwedew beteley dimtsun❤❤ bertaln
Micky talentu saytegeb yetefa sew. Please do more.
ይመችህ
seyfu please atnkelkel ascharsachaw enji
በአሁን ሰአት የሚያሳስበን ያገራችን ሰላም ነው
ይህ ሰው ዘለቀን ታገብያለሽ አታገቢም የሚለውን ፊልም ከታላቅ ወንድሜ ጋር በአንድ ላይ ነበር ያየነው:: ማዘር ሱቅ ልካን የሱቅ መልስ ገንዘቡ ጠፋብን ብለን ፊልም አየንበት:: ማዘር እስከዛሬ የኔ ልጆች ጨዋ ናቸው ትላለች😅
ነባ በጣም ተንቦረቀቀ ... ኸረ እንረጋጋ
አይመስለኝም
የሚሰራ ሰው አያወራም
Miki good to see you
ሚኪ ለሰላም አድናቆቱን ሊገለጽልን ሲል ምነው ቆረጥከውሳ😮 ሴፉ
Altekoretem
እኮ ቀልቃላ መላጣ ከአፉ ንጥቅ
በዚህ አጋጣሚ ብሎ ሳይጨርስ ኧረ ተው ሰይፉ ምላሳቸው ላይ አትቁም 😅😅😅
Sile selam endiyawera alfelegem😅
@@fetihiyashukrala2350 😂😂😂
ሰይፉ ግን ፀጉር ቤት ምን ያረግልሀል አድራሻ የጠየከዉ
ሰይፉ ለምንድነው ከጠየክ በኋላ የማታዳምጠው ?
የፕሮግራሙ ባህሪ ነው
እኮ እያወራ በመሀል ሌላ ይቀባጥራል
Seyfu ante gn sle selam mawrat alifelekim lemn enesu siyaweru taskeyisaleh....ke teddy teshome ga tebaberk
ሚኪ ጠፋተካል በጣም ገራሚ ተዋናይ ነክ ከድምጽክ ጀምሮ
ምርጥ ፊልም ነው የአሜርካን ፊልም ያስንቀል ጓጓሁ ለማየት
ሚኪዬ በጣም እምወደው ተዋናኝ
ሚኪሻ welcome 🥰😍
ሚኪ ድምፁ በጣም ያምራል❤
Great job! Guys ! Tebareku! NC.
የነባ አድናቂ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጸጎር ቤቶ የትነዉ
እንኩዋንም ኮፍያውን አስወለቅከው። በድምፁ ብቻ ማንነቱን ከመገመት አዳንከኝ።
ሰይፊሻ አንቺ ብቻ ኑሮ ቀላሊሻ😢😢😢
ፊልሙን አይቼዋለሁ 1ኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ የሃገረ ልጂ ❤❤❤😊
በፊልም ስራ ወይም ቀረፃ ላይ Genre "ዣንራ" ነው የሚባለው፣ ጂኒር ባትሉ መልካም ነው።
በእውነት ትችላለህ ያሳካልህ
ዋውውውው ደስ ስትሉ ነባ ❤️❤️
ሳይፉ መቸ ይሆን እምታድገው ምን አለበት ስለፊልሙ በደንብ በጠይቃቸው ቢያወሩበት ካሎነ እሚመጥንህን ሠው አቅርብ አትጃጃል
ሰይፍሻ መልካም ሰው
ሚኪዬ ዌል ካም ድምፅህ እራሱ ይናፈቃል ኧረ አትጥፋብን.!!
ያንደባለላቸውም. ያንጨባረረቻውም. ያከባለላቸውም. ክፍያው ነው
Zare seyfu kimo new ende yegebawu???
Is Mike born in Dilla. I had education @ Dilla University Long time. When he answer why still not married he gave exactly the same answer like I used to do. The same judgement like I have
Miki bchawn bikerb mtlu he's such amazing actor ???
I swear to God all actress my favourite I love this movie the square are you guys you can even Israel even anyway again this is my family is welcome you guys love you
Excellent Seyifu. because you let micky to take off his hat
Seifu yefelgal part 2 please
ምድነው ጥያቄው፡፡ከፊልሙ ጋር አብሮ የማሄድ፡፡መስማት የሚገባን ብዙ ነገር እያለ
It is so interesting that all these artists are not saying anything about all this displacement and killing in our country.....
seifu gin adegegna sew new,gize gin yitilhal,yekokeb tewenayoch sim ye Selam Tesfaye ena Marta Goitetom sim sayenesa Setoch eyale yiterachewal,Nege lela ken new tiwaredaleh
መቼ ነው የሚለቀቀው ውጭ ላለነው እባካቹ😂😂😂
Ayeee seifu ye selamen foto slayehu enji yeneba intervi mehonun bawk Alayem neber yehone guregna botrafa betam yemiyastelagn lej new yehone feres fit kedada tesh
Minew alfelegeshem belosh nw ende
Minew alfelegeshem alesh ende😂hooo
ሰይፋ እንግዶች ስታቀርብ ቀልድ ብትቀንስ ፣ሀሳብ ብታስጨርስ ጥሩ ነው በጣም ሙድ ትይዛለህ ለምሳሌ ነባ ሚሰጠው ሀሳብ ያለበት ነገር ትልቅ ነው ወጣቶች ኢንዲማሩበት አስጨረሰው ፣ሚኪን ሰለትደር ባጠይቀዉስ ለምን ያሉበትን ነገር ቀድመህ analysis አትሰራም ፣ ፕሮዲሰሮች ደሞ ገብያውን ሳይሆን ህብረተሰቡ ምን ቁም ነገር ያገኛል የሚለው ነገር ላይ በደንብ ብትሰሩ ጥሩ ነው ፣ዳይሬከተሮች የውጭ ሾዎችን ወደእኛ ስታመጡ እኛ ካለን እሴት ገር ለማስታረቅ ሞክሩ መሉ ኮፒ አታድርጉ
ፅሰ ሀሳቡ ሮግተርን ነዉ መቼ ከኩረጃ እንደምንወጣ አይገባኝም ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ቢያንስ ኢተርቪዉን ብሰሙ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምንም እንዳልተሰራና ብዙ ታሪክና የሚገራርም ፊልም መስራት እንደሚቻል ሲናገር ሰምቻለሁ ነጮቹ ከእኛ ታሪክ በሚፈልጉበት ጊዜ እናተ የነሱን ፊልም ኮፒ ለማረግ ገንዘብ አታባክኑ
ዉሮዬ ❤
ምርጦች❤❤❤
Seyfisha ye balageru ashenafiwoch aklilu ena brukn akrbln enji please temarenm akrbln
credit to ባያ (በሀይሉ እንግዳ) የ 6 ሰዓት ደራሲ ና ዳይረክተር በሀገራችን የማይደፈር የሚመስለው የፊልም ዘውግ በዝህ መልኩ ጀባ ላለን 👏👏👏
ግን ለድመቷ ይከፈላታል ዉይ ስጋ ኮንትራ ተደርጎላት ይሆን
Ewent nw eko Seifu yaltezemerelte melkam sew nw .seifu Interview yederg yemetelu esti
መች ነው የሚለቀቀው??
ሚኪ ስውድ 😍😍😍😍ት
ግን ሰይፉ ታዘብኩ ለምን ዲመቱስ ኢንተሪቪ አታረገዉም 😀😀😀
By the way all actress I love my favourite actors I love all actress you came even is is it’s okay it’s oh my goodness thank you guys thank you say for
Never the first time movie but go ahead you’re a nice guy
ወይጉድ ኑሮውእራሱ የጨለማ ለሊት ሁኖብናል ጭራሽ በፊልም አይ ሀገሬ መቸም ይነጋል እደጨለመ አይቅርም ሰላም ፍቅር ለሀገሬ
Behailu yeleyal🔥🔥
ሰላምዬዬዬ ናፈቀችኝ
Baya proud of you❤️❤️
Am happy to see micky ❤ i wish u invite the girls
ሚኪ❤❤❤
Happy to see Miky
ጭራስ ሀሳብ አታስጨርስም ሰይፉ አስተካክል
31:19 😂😂😂😂ልለው ስል ቀደመኝ 😂😂😂😂😅
Selamye ❤❤❤❤❤