ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 ปีที่แล้ว +480

    የቃል ፣የቴዲ፣የእድል፣የሰሌ አድናቂዎች የት ናችሁ ምርጥ ተዋናዮች 👌👌👌👍

    • @novelamanuel8004
      @novelamanuel8004 4 ปีที่แล้ว +5

      Ethiopea wst

    • @SalamSertse
      @SalamSertse 9 หลายเดือนก่อน

      Yimachi😂😂😂😂
      ​@@novelamanuel8004

    • @AwLMomd
      @AwLMomd 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ይስቅል

    • @esmaiesalieesmhk6723
      @esmaiesalieesmhk6723 4 หลายเดือนก่อน

      o tide kaaaal

  • @ብሩክነኝየእናቴያባቴልጅ
    @ብሩክነኝየእናቴያባቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +2029

    ነገ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በስደት ያላቹ ሁላቹም በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ ቻው

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +76

    እንግዳ ሰው ሀብቴ ያለበትን ፊልም አሳድጄ ነው ማየው much love and Respect for this iconic Artist

    • @Soul-gk9mv
      @Soul-gk9mv ปีที่แล้ว

      Ene rasu sewedew😊

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 5 หลายเดือนก่อน +1

      ewenete newe betam gobez acter hono newe yemiseraw

    • @SerkadisSerke
      @SerkadisSerke 2 หลายเดือนก่อน

      L
      Llĺlĺĺl😮ĺp​@@YehtZewdie-go9fippp0plplllllll😊😊😊lllkkkkkkkkk9olpolll
      Kklou
      UUo😊😊😊😊

  • @ሀይሚሀበሻ
    @ሀይሚሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +244

    ፈጣሪ በሀዘን ፈንታ ደስታን👏👏
    በእምባ ፈንታ ሳቅን👏👏
    በችግር ፈንታ ምቾትን👏👏
    ነትከዜ ፈንታ መጽናናትን👏👏 ይስጣችሁ👏👏በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 5 ปีที่แล้ว +196

    እስኪ ማነው እንደኔ ሲጠብቀው የነበረ በእውነት በጣም ነው የተመቼኝ መልካም አድስስ አመት ጎደኞቼ አላህ ከስደት ሥቃይ በቃ ይበለን እፍፍ

  • @mehbubafantaw3311
    @mehbubafantaw3311 3 ปีที่แล้ว +271

    ይሄ ፊልም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ለኛ ለሴቶች ሴቶችዬ እንደቤታችን እንኑር ኑሮአችንን ከሌሎች ጋር አናነፃፅር በጭራሽ

    • @የእግዚአብሔርባሪያ
      @የእግዚአብሔርባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሠው እደቤቱጅ አያድርም እደጎረቤቱ ይባልየለ ሁሉም እደቤቱ ቢያድር ፍቅር ይኖር ነበር

    • @Lay-67-t5x
      @Lay-67-t5x ปีที่แล้ว +1

      ከቃላት በላይ ነው የማመሰግነው
      በእውነት የሚገርም ፊልም
      የሚገርም ትወና ነው የታየበት ።
      በጣም እጅግ ሲበዛ አስተማሪ ነው
      ለሁለት ጌቶች ባርያ መሆን አይቻልም
      ፍቅርንም ገንዘብን አንድ ላይ ማስኪድ አይቻልም ❤😊

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 5 ปีที่แล้ว +1014

    አመናችሁም አላመናችሁ እናቴን በ 8 አመቴ ቪዲዋ አወራሁዋት እስኪ እናታችሁ የናፈቀቻችኩ

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 ปีที่แล้ว +136

    የሰው ልጅ እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤት የሚኖር ከሆነ ፍፃሜው አያምርም እናም ሰው ሆይ እንደራሳችን እንኑር ፊልሙ አሪፍ ነው ዋውውውውው🌻🌻🌻🌻🌻እናመሰግናለን።

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 2 ปีที่แล้ว +84

    እድለወርቅ ካራክተሩን 100% ተጫውታዋለች የምትሉ እስኪ

  • @sadaahmed4972
    @sadaahmed4972 5 ปีที่แล้ว +329

    አርብ ሀገር ከመጣሁ 8 አመቴ ነው በሰላም ያስብሹ ተሳክቶ አገርሽ ያስገባሽ በሉኝ ማፍቀር እና መፍቀር የቤተስብ ሁሉንም በናፍቆት ተሰቃየሁ እስቲ አስደስቱኝ በላይካቹ

  • @addismulat2
    @addismulat2 5 ปีที่แล้ว +514

    የቃልዬ አድናቂዎች የት ናቹህ

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +7

      ቃልየ የኔ ቆጆ ስወዳት ምርጥ አክተር ነሽ አደኛየ

    • @fousiyafousiyafou3671
      @fousiyafousiyafou3671 5 ปีที่แล้ว +3

      Befeqer new yemwedat qalyan

    • @fyyggg697
      @fyyggg697 5 ปีที่แล้ว +2

      ቃልየን በጣም አደቃታለሁ

    • @jamilasaeed5420
      @jamilasaeed5420 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይይይይይይ መጨረሻዉ ሲያመረር

    • @almazgetachew2725
      @almazgetachew2725 5 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ፊልምነው

  • @eldi8649
    @eldi8649 5 ปีที่แล้ว +34

    አሪፍ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው ፍቅር በራሱ ፍቅር ነው ገንዘብን ይዞ ፍቅርን ማጣት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሜን በሉ አያስከፍልም

    • @rahel3752
      @rahel3752 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ghhhg-ex8ff
      @Ghhhg-ex8ff ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንን

    • @MAa1-p4r
      @MAa1-p4r 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @MeluDegenye
      @MeluDegenye 4 หลายเดือนก่อน

      Amenn

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 ปีที่แล้ว +597

    እድል ለትወና የተፈጠረች ያልተነገረላት ልጅ እኮናት

    • @rahaaoromo3957
      @rahaaoromo3957 5 ปีที่แล้ว +1

      እስመማለዉ

    • @aasqaasq6244
      @aasqaasq6244 5 ปีที่แล้ว +1

      ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @aasqaasq6244
      @aasqaasq6244 5 ปีที่แล้ว

      Tsion coffee ዑ

    • @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
      @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ 5 ปีที่แล้ว

      Tkkl

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ ለጎደኞቻቹ ሼር አርጉኝ እንማማር አመሰግናለዉ

  • @biruktawitzewdu4224
    @biruktawitzewdu4224 5 ปีที่แล้ว +157

    ዋውው ተለቀቀቀ ሀሙስ ወደ ሀገሬ ገባለው ሰላም ግቢ ብላችሁ ተመኙልኝ እናንተንም በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሙሉ

    • @hirut8194
      @hirut8194 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ግቢ እህት መልካም ጉዞ

    • @keriyaseid7567
      @keriyaseid7567 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ግቢ የኔ ውድ እኛንም ከሰው ሀገር ይገላግለን

    • @biruktawitzewdu4224
      @biruktawitzewdu4224 5 ปีที่แล้ว

      @@keriyaseid7567 አሜን ውዴ እናንተንም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @biruktawitzewdu4224
      @biruktawitzewdu4224 5 ปีที่แล้ว

      @@hirut8194 አሜን ውዴ

    • @رياضجعفرالكثيري
      @رياضجعفرالكثيري 5 ปีที่แล้ว

      Amn

  • @eyerusalemgaltewahdo3938
    @eyerusalemgaltewahdo3938 4 ปีที่แล้ว +251

    የመዳም wifi እድሜህ ያርዝመዉ 😄የሚስማማ like👍😁

    • @MaziTulii
      @MaziTulii ปีที่แล้ว +1

      Abeeeet enam tez alegn ye medan wifi endat endasekayehut wede kefela sazorew kalechibet meta minu yelmes hadi ya awlad setl tezzzz alegn ala kul hal Alhamdulillah ahunma tekeyro enam madam negn le beta enantem lezih yabkachu kememoch kememoch ❤

    • @lemelemlemlem
      @lemelemlemlem ปีที่แล้ว

      ​@@MaziTuliiመ።ሐመ።ሙመሙመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐለለሐሐሐሐሐሐሐሐሐለሐሐሐመሐሐመሐሐሐሐ🎉
      ሐሐሐሐመሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc ปีที่แล้ว

      😅😅😅❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

      ረ ተመቸሽኝ 👍👍👍👍👍👍👍ከሷ ይልቅ ዋይፋዋ😋

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አኔ ለጉልበቴ ጤና ላቤን ጠፍ አድርጌ በሸቀልኩት ብሬ አየሞላሁነው አጋግጥሞኝም አያቅ የመዳም ዋይፋይ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 5 ปีที่แล้ว +269

    እድለወርቅን ማነው እንደኔ ውድድድደ የሚያደርጋት ብቻ👍

  • @oneman9566
    @oneman9566 5 ปีที่แล้ว +1163

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 ኛ ስሆን በናታቹ ስወዳቹ መቶ Like ስጡኝ

    • @አሲቲዮብ
      @አሲቲዮብ 5 ปีที่แล้ว +11

      ከሰጠንሽ ትመልሽልናለሽ

    • @monata6297
      @monata6297 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜ የፋፍ ወልድ የላይክን ጥቅም ንገሪኝ ለማንኛውም ተገጭተሻል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ማወቅ እፈልጋለው በናታቹህ ንገሩኝ ላይግ ሥታገኙ ዩቱብ ይከፍላል ወይሥ ደሥ ሥለሚላቹህ ነው

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

      122ሆነ እኮ ከመቶ አልፎ

    • @ሜጣየራያዋቆቡሜጣየራያዋ
      @ሜጣየራያዋቆቡሜጣየራያዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

  • @mihretyifru-gd8bn
    @mihretyifru-gd8bn 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዘሬ እኔ ይህ ፊልም ከተለቀቀ በ 5 አመቱ ማለትም በኢትዮጲያ አቆጣጠር 2016 በውጭ 2024 ላይ ነኝ ግን ሆኖም ፊልሙ ግን እጅጉን ውብ ነው ድሮም በእነዚ የፊልም ፈርጦች ተሰርቶ ባያምር ይገርመኛል እስቲ እንደኔ እንግዳሰው ሃብቴ ወይም ቴዲ ያለበትን ፊልም እያሳደደ የሚያይ ❤❤❤❤❤😗😗😗😗😗😗😗

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว +202

    የመዳም ልጆች የት ናችሁ እስኪ ገባገባ በሉ አድስ ፊልም ተለቋል የአራቱም (4) አድናቂ ላይክ ግጩኝ ስወዳቸው።

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว +325

    ለሙሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በሉት በእምነታቹ ጸሎት አርጉለት ሁሉን የሚችል አምላክ ይማርህ

  • @aadd13
    @aadd13 4 ปีที่แล้ว +138

    Eydegemkute nw yedgemwe like

  • @aamare8549
    @aamare8549 5 ปีที่แล้ว +211

    እድልዬን ምትወዱ አይከፈልበት በላይክ አንበሽብሿት እስቲ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +801

    እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚወድ ላይክ👍

  • @gufgu7710
    @gufgu7710 ปีที่แล้ว +94

    🥺አሁን ይሄም ፊልም ከሌላ ፊልም ጋር ይወዳደራል 🥰❤️እዴት እደተመቸኝ

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 5 ปีที่แล้ว +167

    WOOOW ውድድድ ያደረኩት ፊልም አልሞላ ያለኝ የስደት ኑሮዬ ብስጭት አርጎኝ ነበርና ስልኬ አፅናኜ ወደፊትን አሳየኝ ወድ የሀገሬ ልጆች ሞልቶ የማይሞላ የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ስደት የመረረው አሚን ይበል😍

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 5 ปีที่แล้ว +164

    ገንዘብ የኃጢአት ሰር ነው ፈጣሪዬ ፍቅርንና ገንዘብን ማስተዋልን ይስጠን አሜን!!!!!!!!

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +39

    እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል እሡ የፈቀደልንን ይስጠን ተዋናዮች ዋው ናችሁ ሁላችሁም ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ወገኔ ባለን እናመስግን

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 ปีที่แล้ว +333

    ደግ እንሁን እስኪ በዚህ አጋጣሚ ሙሌን እግዚአብሄር ይማርህ በሉት በላይክ እንደምቶዱት አሳዩት

    • @ሀናሀና-ቨ8ተ
      @ሀናሀና-ቨ8ተ 5 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ታመመዴ ረ እግዚአብሄር ይማረው

    • @mikaelabatetebkegn4689
      @mikaelabatetebkegn4689 5 ปีที่แล้ว +5

      እኔ ከዚህ በፊት ኮመንትም ሆነ ሪፕለይ አድርጌ አላውቅም ዛሬ ግን
      ያንቺን(ያንተን)አሳፋሪነት ሳልነግርህ(ሽ) ማለፍ ህሊናዬ ይወቅሰኛል
      ሰው እንዴት በሂውት እና በሞት መካከል ባለ ሰው ስም like ይለምናል? ምን አይነት ህሊና ቢኖረን ነው likeን ከጤብና እክል ጋር ምናመሳስለው እግዚአብሔር ይይልሽ(ይይልህ)
      ምድረ የlike ደዌ ተጠቂ ሁላ

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 5 ปีที่แล้ว

      @@mikaelabatetebkegn4689 ይቅርታ የኔ እመቤት እኔ የላይክ ሱስ የለብኝም እንደምቶዱት ፀሎት አድርጉለትጂ ያልኩት የሰዉን ማንነት መዝለፍ ጥሩ አይደለም እሽ አንተም ሆክ አንቺ

    • @ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ
      @ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርህ ሙሌ

    • @እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል
      @እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል 5 ปีที่แล้ว

      Egezabehire yemarew gen alkwem

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 5 ปีที่แล้ว +121

    ሰለሞን ሙሄ ስወድህ ሁሌም ፊልም ስትሰራ ስለ ክርስቶስ ትሰብካለህ ደስ ይላን

  • @ethiopiantiktok1943
    @ethiopiantiktok1943 4 ปีที่แล้ว +20

    ወገኖቼ, ቤተሰብ ምን ይለኛል, ጓደኞቼ ምን ይሉኛል ብላችሁ የማይሆን ቦታ እንዳትገኙ ተጠንቀቁ, ሁሌም ፈጣሪ ምን ይለኛል ብላቹህ አስቡ።
    መልካም ህይወት ለሁላችሁም😊

  • @የድንግልልጅ-ጠ5ሠ
    @የድንግልልጅ-ጠ5ሠ 5 ปีที่แล้ว +378

    ምርጥ ፊልም እድለወርቅ ጣሳው የ2012 ተሸላሚ ትሁንልን😛👌

    • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
      @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

      💝💝 💝💝
      💝🍡🍡💝🍡🍡💝
      💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
      💝 Miss you! 💝
      💝🍡🍡🍡💝
      💝🍡💝
      💝

    • @hafitenigus7386
      @hafitenigus7386 5 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው በጣም አስተማር ናት

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 5 ปีที่แล้ว +166

    ወይ ደስ የሚል ፊልም እንደኔ ፊልሙ የተመቸው 1000 ላይክ ፈልጋለው🥰

  • @binayewmuluken2748
    @binayewmuluken2748 5 ปีที่แล้ว +73

    በጣም የሚያስጨንቅ ፊልም ነው እድለወርቅ ጣሰው ግን ለፊልሙ ውበት ናት 100%

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +189

    ማነው እደኔ ስደትና የመዳም ጩሀት ምርርያለው አሁንስ መሸከም አልቻልኩም ኦህ መች ይሆን የማልፈው😭

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 5 ปีที่แล้ว +1

      ገኒነኝ ወሎየዋ ከመካነሰላም J4 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

    • @የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
      @የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @ሄራታንብርሃነ
      @ሄራታንብርሃነ 5 ปีที่แล้ว +2

      😭😢እኔ እንጃ 😢መቸ ይሆን 😭😭😭😢

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +1

      ውይ እኔ እራሡ ሥልችትትትትትትት የመዳብባ ል😢😢

    • @kuwaitphone6786
      @kuwaitphone6786 5 ปีที่แล้ว +1

      Effffffffffffffffffffffffffffff mara endana hunshi new 28 sew sechachabgi keza chuhetu era enasi alechalkum 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Rimey-show
    @Rimey-show 5 ปีที่แล้ว +122

    ከዚ ፊልም የተማርኩት የስንቱ ልብ ደምቷል የስንት ሰው ልብ ተሰብሯል 💔

  • @edeninfo595
    @edeninfo595 3 ปีที่แล้ว +77

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው 👌👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 5 ปีที่แล้ว +34

    ሁላቺሁም በጣ ነው ምእወዳቺሁ ግን እድለወርቅ የልተዘመረላት ምርጥ ናት ጸባይዋ ትወናዋ ሁሉ ነገሯ😘😘😘😍😍😍

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +23

    ዛሬ #ማሚዬንና #ባባዬን አናግሬ ደስስስ ብሎኛል የኔ ውድ ማሚና ባባዬ ወንድሜ እህቴ የወዴፊት ባሌ ኑሩልኝ በጤና በሠላም በፍቅር በዴስታ ቤተሠቡን እንዴኔ የሚወድ👍👍 ብቻ ላይክ ምርጥ ፊልም ነው ቴድዬ ውድድ እድልዬ ቃልዬ ሶልዬ ውድድድ💓💓💓

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว

      እኛ ታዲያ ስለ ፊልሙ እንጂ ያንችን የ አረብ አገር ግርድና ምን አገባን ጥንብ

    • @meddina7041
      @meddina7041 3 ปีที่แล้ว

      @@ጃኖጀግኒት ahun sidbun Min anetaw koshasha

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 5 หลายเดือนก่อน

      ደሥታዋን ብትገልፅ ምን ሀጢያት አለዉ ከመሣደብ ከቤተሠብ የራቀ ነዉ ሥለ ቤተሠብ ናፍቆት የሚያዉቀዉ

  • @maya7837
    @maya7837 3 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅር ያማል ለፍቅር ስንል የምንገባበት ችግርም በጣም ያማል ፍቅር የማያስደርገዉ ነገር የለም በፍቅር ህይወት ዉስጥ ገንዘብ ሲገባበት ደግሞ ፍቅር ይፈርሳል💔💔።ይህም የዘላለም ፀፀት ይሆናል እባካቹ ፍቅራችሁ ዉስጥ ገንዘቦን አትጨምሩበት ትጎዳላችሁ😭😭😭😭😭😭

    • @barakasalm4634
      @barakasalm4634 3 ปีที่แล้ว +2

      ለምን ይሆን ባለን የማንደሠተው የለለነንስንመኝያለነንን እናጣለን በለን እንደሠት

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +198

    ደስ እሚል ፊልም ተመስጨ ነው ያየውት ከምንም ነገር ፍቅር ይበልጣል ውዱ ባሌ ምንም ነገር ባይኖረንም ፍቅር እና ልጅ አለን ውድድድ አደርግሀለው

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 5 ปีที่แล้ว +53

    👌👌👌👌 ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደውነው ሚባለው እውነት ነው ገንዘብ እኮ ጊዚያዊ ደስታን እንጂ ዘላለማዊ እይወትን አይሠጥም ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርን እናስቀድም በደንብ ለገባው ይሄ ፊልም ምርጥ ትምርት አዘል ነገር አለው

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 2 ปีที่แล้ว +31

    ምርጥ ነው ሙሉ በሙሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ማለት ይሄ ነው እናመሰግናለን 👌🏾👌🏾👌🏾🙏🙏🙏

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 ปีที่แล้ว +77

    ሁፍፍፍፍፍ እድልየ ላንች ቃል የለኝም መስለሽ ሳይሆን ሁነሽ የምትሰሪ ድቅ ሰው ነሽ❤️❤️

  • @absizane
    @absizane 5 ปีที่แล้ว +13

    እንደዚህ ከብዶኝና አስጨንቆኝ ያየሁት የአማረኛ ፊልም የለም!!! ወንድምአገኝ ለማ, በጣም ቆንጆ ስራ ነው የሰራሃው!!!

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ባየሁት ቁጥር እንደ አዲስ የማየው ፊልም ❤❤❤❤❤ እድልየ ፊልሙን አንች ስሪው
    ቃልየ አንች ያለሽበት ፊልም ሁሉ ውበት አለው
    ቴዶ እና ሰሌ ትለያላችሁ ❤❤❤❤

  • @genetyamihiretlij3793
    @genetyamihiretlij3793 5 ปีที่แล้ว +109

    እድል ማለት እጅግ በጣም ጎበዝ ምንም ያልተወራላት አርቲስት ነች መሆን የምትችል በቃ ማንኛውም ነገር ይዋጣላታል😍😍😍

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 5 ปีที่แล้ว

      Genet Yamihiret lij ...በመጨረሻ አንድ ማመዛዘን የምትችል ተገኘች! ይመችሽ የኔ ቆንጆ!

    • @selamdeneke7537
      @selamdeneke7537 4 ปีที่แล้ว

      በጣም 2012 ተሸላሚ መሆን አለባት

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ እኛም ጎራ በሉ

  • @ቃልየማርያምየአማላጅትዋል
    @ቃልየማርያምየአማላጅትዋል 5 ปีที่แล้ว +6

    በምርጥ ተዋናዮች የተስራ ምርጥ ደራሲ የደረስው ነው ብዙ ትምህርት አጊቼበታለው ፈጣሪ የፈለግነውን ሳይሆን የፈለገውን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ከሚወዱት ስውጋ ከሆነ ድህነት የታባቱ ቢደላንም እንሞታለን ብንቸገርም እንሞታለን

  • @yanaganmanyawqal4397
    @yanaganmanyawqal4397 4 ปีที่แล้ว +46

    ከዚህ በላይ ምርጥ ፊልም አለ ብዬ አልገምትም

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 ปีที่แล้ว +28

    አሪፍ ፊልም ነው ምርጥ ተዋናዎች ያሉበት እድልዬ ሆነሽ እንጂ አስመስለሽ የማትሰሪ ምርጥ አርቲስት ነሽ😍 ቃል ቴዲና ሰለሞንም አንደኛ ናቹ💖👌

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 ปีที่แล้ว +152

    እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚ ሦስቱ
    ፅንቶ ይነራሉ ከእነዚህ የሚበልጥ ግን
    ፍቅር ነው 1ኛ ቆሮ 13,13

    • @yeMoslemYouTube
      @yeMoslemYouTube 5 ปีที่แล้ว +2

      ቃለሂወት ያሰማልን

    • @sevendays6738
      @sevendays6738 4 ปีที่แล้ว

      Amen kalehiwot yasemaln

  • @yeshiharegtube-465
    @yeshiharegtube-465 21 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ኮመንት ይነበብ አይነበብ እንጃ ግን አማርኛ ፊልምን ራቆቷን ያስቀሯት ብዙ እንዳሉ ብናውቅም ደሞ እንደ እንግዳሰው ፣ እድልን የመሠሉ ሰዎች እንዳሉ ሳውቅ ጥበብ አልሞተችም ባይ ነኝ ፤
    ዋናው ነገሬ ግን ይሄ ፊልም ምን ጎደለው ብዬ እንዳላስብ ከጋረዱኝ ብዙ ነገሮቾ አንዱ እና ዋነኛው ታሪኩ ነው ። ...የምር ክብረት ይስጥልን🎉

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 5 ปีที่แล้ว +96

    የስደት እህት ውድንምቺ የሁላቺሁም ፅሎት ያስፈልገኝል በጣም አሙኝል በዘላይ በውጭ ነው እምስራው እና ፅሉይልኝ

  • @kaltedke6735
    @kaltedke6735 5 ปีที่แล้ว +42

    ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ ጌታ ነው ፍቅርን እሚያክል ነገር ያሳጣል እድል የተመኘችውን ቤት አገኘች ግን ምታፈቅረውን አጣች ሁልጊዜ በሀዘንና በፀፀይ ልትኖር ነው ይህ ኑሮ ሳይሆን የኑሮ ግማሽ ይባላል ትምህርት ነው ፊልሙን ወድጄዋለሁ

  • @ጀግናነኝባባቴ
    @ጀግናነኝባባቴ 4 ปีที่แล้ว +27

    ከኢትዮ አርቲሥቶችኮ አንደኛ እድል ናት❤

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር
    @ኦርቶዶኦክስመዝሙር 5 ปีที่แล้ว +17

    ዋው በጣም እናመሠግናለን እስኪ እደኔ የቃልየ እና የቴዲ ነገር የማይነቅልለት ማነው በlike እማሣየኝ ስወዳቸው በተላይ ቴዲ ያይን ፍቅር ልሞት ነው። እዩት በጣም ያምራል ደግሞ አደኛ ነኝ ሳታሣሙ አገጫግጩኝ

  • @mesitube318
    @mesitube318 5 ปีที่แล้ว +108

    የእድል የቃል የቴዲ የሰሌ አድናቂሆች የትናቹ ገባ በሉ ተለቁአል

    • @mesitube318
      @mesitube318 5 ปีที่แล้ว

      @Sle hulum eshi weda

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +17

    ዋውውውውው እድል ወርቅ በጣም ጃግና ነሺ ስውድሽሽሽ እድል ወርቅ ያምትወዳት ላይክ ግጩኝኝኝኝ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +25

    ሆሆ ሠው ግን የፊልም ፍቅር አዶሮበታል ከመቼው ይሄ ሁሉ ሠው አየው ተቀደምኩ ዋናው ማየቴ ነው ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዎች ጋር ዋው

  • @sywy692
    @sywy692 5 ปีที่แล้ว +23

    ከወለድኩ ገናወሬነው አላህልጀንበሠላምእዳሳድግልኝዱአአርጉልኝ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +2

    እድለወርቅ ተፅእኖ ፈጣሪ አክተር ስወድሽ እኮ ይህ ፊልም እውነተኛ የእያንዳንዱ ሰው የህወት ታሪክ ነው እኔም ለራሴ ብዬ ሳይሆን ለቤተሰብ ብዬ ነው የተሰደድኩት ት/ት አልሳካ ሲለኝ ሰርቼ ላስደስታቸው በማለት

  • @senait7002
    @senait7002 5 ปีที่แล้ว +13

    “አስተምርቱ “ ሰለሞን ሙሄ የማደቅው ተዋናይ ነህ ሲቀጥል ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ የመፃህፍ ቅዱስ ቃል በየመሀሉ መጠቀማቸውን ይበለጥ መስጦኛል🙏🙏

  • @ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
    @ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ 5 ปีที่แล้ว +23

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ እንኳን አደረሳችሁ በተረፈ ፊልሙ ተመችቶኛል በተለይ 💚💛❤

  • @seenaaalove
    @seenaaalove 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኡነቴ ነው በጣም ቀናሁት የኛ ቢሆን ብየ ❤from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @HafizaSid-z5o
      @HafizaSid-z5o หลายเดือนก่อน

      ታዳ የናተም ማለት ነው እኮ ዛሬ መለያየታችንን አትዩ

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 ปีที่แล้ว +56

    በጣም የምወዳቸው ተዋናዮች እድለወርቅ ሰለሞን ሙሄ ቃልየ ቴዲ በቃ የተመረጡ ናቸው ለኔ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +37

    የእድልወርቅ ጣሰው አድናቂዎች ላይክ👍👍👍

  • @teshomebekeleteshomebekele2827
    @teshomebekeleteshomebekele2827 4 ปีที่แล้ว +13

    ይሰለሞንአድናቂዎችየትናችሁ።💖💖💖

  • @kemilasaid7386
    @kemilasaid7386 5 ปีที่แล้ว +55

    ቆይ መዳም ልትወጣ ነው ትሂድናአየዋለሁ እሽ ውዶቼ ባላችሁበት ምችት ድልት ይበላችሁ የኔ ስደተኞእህቶቸ አይዟችሁ ኢንሻ አላህ ሁላችንንምከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ጋር ያኑርን

  • @henine8010
    @henine8010 5 ปีที่แล้ว +214

    ( እረ ጨቀየን) ሰለሞን ሙሄ አንደኛ ነህ እስኪ እንደኔ ምትወዱት

  • @muraelyostos7681
    @muraelyostos7681 2 ปีที่แล้ว +12

    በ እዉነት በታን ደስ የሚል ፊልም ነው
    ግሩም ትወና ፣ ግሩም የ ካሜራ እና መብራት በ አተካላይ ሲኒማቶግራፊዉ ድንቅ ነው
    i appreciate everything about it THANK YOU ALL SO MUCH

  • @እሙኮየኔ
    @እሙኮየኔ 5 ปีที่แล้ว +80

    ፈጣሪ ከፍቅር ክህደት ይሰውራቹ አሜን❤

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +32

    አንዳንድ ጊዜ ቤተሰቦቻችን የፈለጉትን ወይም እንዲሆንልን የሚመኙትን ሁሉ ማድረግ ራስን ችግር ላይ መጣል ነው ለምሳሌ ልክ እንደህይት አባቷ ሃብታም ባል አግብታ ሃብታም እንድትሆንለት ይፈልጋል የሱን ፍላጎት አሳካለሁ ብላ ባሏን አጣች ስለዚህ ቤተሰቦቻችን በእኛ ህይወት ላይ እንዲወስኑ እድሉን ባንሰጣቸው መልካም ነው።

    • @meserettadesse939
      @meserettadesse939 5 ปีที่แล้ว +1

      Exactly andanda berase life menem lela baykadem melekam nw

  • @f_q1o810
    @f_q1o810 4 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ይህን ሙሲባ በሽታ ከሀገራችን ያጥፋው ና ለሀገራችን ያብቃን አሚን

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 5 ปีที่แล้ว +111

    መንታ ልጅ ኣርግዤ ኣንዱ Like ሁለተኛው ደግሞ Comment ኣማራተውና please መላ በሉኝ🙏💓

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +48

    እድለ ወርቅ ብዙ ያለተነገረላት ምርጥ የሴት ጀግና አርቲስት ነች በጣም የምወድሽ
    በተረፈ ምር ቴዲ ሶል ቃልኪዳን ሁላቹንም ትችላላቹ 👌💗💖

  • @nahomnahomwelde175
    @nahomnahomwelde175 ปีที่แล้ว +14

    እድልወርቅ አንደኛ ናት። እውነትም የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በእድል ያበረከተልን ወርቅ የሆነች ተዋናይት 💪💪💪

  • @afewerkigebregziabher2757
    @afewerkigebregziabher2757 5 ปีที่แล้ว +83

    ቴድየ ምርጥ ሰው እንካን ደህና መጣህ ❤️ኣንተ ማ ታማኝ ነበርክ ሚስቲየው ግን ለ ገንዘብ ና ለ ሃብት ብለ ሰይጣን ሆና ለኣዳም እንዳሳሰተቹ ለ ቴድየም ደገመቹ ሴቶች ልቦና ይስጣቹ የምትሉ በ ላይክ ግጩኝ 🙏ኣቦ ይመቻቹ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 5 ปีที่แล้ว +6

      አትሳሳት ሁሉም ሴት አይደል እኔ ወላሂ ነው የምልህ የምወደውን ሰው በገንዘብ ምክንያት አጥቼዋለሁ ግን አጥቶኛል ብል ይቀላል ምክንያቱም እኔ በገንዘብ አላምንም እሱ ግን ገንዘብ ይወዳል እና ያለህን ይዘህ እየሰራህ እንኑር ልጅ እንውለድ ስለው እሱ ግን ገንዘብ ካለ ሁሉም ይደርሳል ነበር የሚለው ከዛ እኔን እየወደደኝ እኔም እየወደድኩት እያለቀስኩ ገንዘብ ያላት ሴት መረጠ በእርግጥ ገንዘቡ ግማሽ የሱ ነው ቤተሰቦቻ ቦታ ላይ ቤት ሰራ ግን ደስተኛ አልነበረም እሷ አዛዥ ሆነችበት ቤቱን ከሰራ በሁአላ ማለት ነው በኔ ስም ይሁን ሲላት ከለከለችው እና ብዙ ነገር አሳጣው እኔ 4አመት ነበር የታገስኩት ግን ገንዘብ ሳይኖረን አብረን መሆን አችልም ብሎ እሷን ቢመርጥም ምንም የተሳካ ኑሮ የለውም ከዚያ ብር ላይ ላንቺ መስሪያ ልስጥሽና ልተውሽ ነው ሲለኝ ነበር እኔ በጣም ተስፋ የቆረጥኩት ድህነትን ለመበቀል ወሰንኩኝ እንኳን ብዙ ብር 500መቶ ያልሞላ ብር ይዤ ተሰደድኩኝ 4አመት የለፋሁለት ፍቅር ገደል ከተተው ተው እያልኩት ከሄድኩ አልመለስም ደግሞ እለውጣለሁ እለው ነበር አልሃምዱሊላህ አላህ ደግ ነው ተለወጥኩ እንኳን ለራሴ ለሰው እሆናለሁ ዛሬ ማለት ነው እሱ ግን ዛሬ ላይ ወይ ከንብረቱ አልሆነ ወይ ከፍቅር አልሆነ ተለማምጣ ቤተሰቦቿ ቦታ ላይ ቤት ያሰራችው እንዲኖሩበት ሳይሆን ከፈለክ ውጣ እያለችው ለመኖር ነው ደግ አረገችው አሁን እያለቀሰ ነው የሚለምነኝ ግን በደሉን ልረሳው አልችልም አሁንም አለቅሳለሁ ወላሂ ይከፋኛል እወደዋለሁ እስካሁን ድረስ ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን ግን ሌላ ላስብ ቀርቶ ለአንድ አፍታ አረሳውም እና ፍቅር ይደርሳል የሚባል ነገር አይደለም የሚገርመው ምርጥ እና ትልቅ ቤተሰብ ነው ያለኝ በነሱ ማሪኝ እያለ ነው ዛሬ እናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว

      @@አበበችአየለ-ነ8መ ይቅር በይው።ባሪያሽ ይሆናል

    • @mitsuwagirma6685
      @mitsuwagirma6685 2 ปีที่แล้ว

      የኛ መልአክ

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 ปีที่แล้ว +30

    አንደኛ ነኝ የሰለመሆን ሙሄ አድናቂ ነኝ እኔ ከዚህ በኋላ በስሜ የሚኖረኝ ሴም ካርድብቻ ነው አለ ቴዲ ልክ ነህ ቴዴ ከገንዘብ በፊት የፍቅር ሠው ይበልጣን

    • @BetiBeti-y9z
      @BetiBeti-y9z 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @meskeremwolde7926
    @meskeremwolde7926 ปีที่แล้ว +13

    Wow ግራሚ ፊልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ .😢👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 5 ปีที่แล้ว +55

    ወይኔ ምን አይነት ፊልም ነው በጣም ይገርማል በጭንቀት ጀምሬ በጭንቀት ጨረስኩት

    • @s.7751
      @s.7751 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔስብትይ

  • @edombezaedom5241
    @edombezaedom5241 5 ปีที่แล้ว +32

    ቴዲ ቃል እናንተንም እወዳችዋለው ግን እድልን በጣም ነውምወዳት ምንም ማድርግ አይቻልም

    • @mariamyaredi1357
      @mariamyaredi1357 5 ปีที่แล้ว

      Wowwwww betam yamiral ye hager lijoch wudiddddddd ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🍋🍋🍋🍋🍋🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 2 ปีที่แล้ว +131

    እድለወርቅ ያለተወራላት አክተር..😍

    • @yasmiinahmed614
      @yasmiinahmed614 2 ปีที่แล้ว

      💋💋💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔👏

    • @balem1253
      @balem1253 ปีที่แล้ว +1

      Awo betam new emwodat

    • @SalamSertse
      @SalamSertse 10 หลายเดือนก่อน

      Awo baxam gobaz nat

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 8 หลายเดือนก่อน

      ኣክትረስ

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 5 ปีที่แล้ว +26

    እንግዳ ሰው ሀብቴ
    ቃልኪዳን ጥበቡ
    እድለወርቅ ጤሰው በጣም አሪፍ ጥምረት ነው የ 2012 አዋርድ ምርጥ ፊልም እንደሚባል ተስፋ አለኝ💞💝💔💕💕💕

  • @abebeabebe1887
    @abebeabebe1887 5 ปีที่แล้ว +68

    ውድ እህቶቼ እንማር መያት ብቻ ወጋ የለም ለገንዘብ ብለን ፍቅረችንን ለሰው አሰልፈን መስጣት የለንም ገንዘብ ሰርታን እናገኛለን

  • @asli2032
    @asli2032 5 ปีที่แล้ว +33

    የሰው ልጅ ይተፃፈለትን ነው የሚኖረው
    " ከሁሉ በፊት ፍቅር ይበልጣል"
    በጣም አሪፍ ፊልም ነው።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ ማህተብሽ ያምራል::ሶሎ የልቤን ነው የነገርከኝ የምር እንዲህ እንከን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እንስማ እንጂ መጨረሻው ያምራል ግን ከሚስቱ ጋር ታርቆ መኖር ነበረበት ሁሉም ሰው ከሚወደው ሰው ጋር ነው መኖር ያለበት ሕይወትም ምን አለበት እንደ ፊልም ቀላል በሆነች

  • @ንግስትትርታዬ
    @ንግስትትርታዬ 5 ปีที่แล้ว +42

    ምን አይነት ፊልም ነው ለፍርድ ሚከብድ ቃልዬ እድል ስታሳዝኑ ይጨንቃል

  • @FareedKhan-mj3pg
    @FareedKhan-mj3pg 2 ปีที่แล้ว +36

    ለካ ሁሉ ነገር ሳይረፍድ እንጂ ከረፈደ ዋጋ የለውም 😭😭

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 5 ปีที่แล้ว +178

    ቤትና ሀብትሽ ባል አድርገሽ ቁጭ ሰዉ ሆይ ለፍቅር እንጅ ለገንዘብ አንኑር

    • @genett9726
      @genett9726 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መሬ

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว

      ገረድ ነሽ እኮ

    • @betty2443
      @betty2443 3 ปีที่แล้ว

      ልብ የሚገኘው 40 አመት

  • @loveisgood
    @loveisgood 5 ปีที่แล้ว +30

    ይህ ነው ፊልም ማለት ሀይማኖታችንን ስርአት የሟሳይ ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር እንደሚበልጥ ምክንያቱም ገንዘብ ለይሁዳም አልበጀው እራሱን አጥቶል እና የኛ ጌታ ያስተማረን ፍቅርን ነው ከልክ በላይ ገንዘብ መውደድ የጥፋት ሁሉ ስር ነው እንደተባለ ፍቅር ይቅደምምምምም ።

    • @zibebalbrahimassf7101
      @zibebalbrahimassf7101 5 ปีที่แล้ว +2

      የድንግል ልጅ የክርስቶስ ልክ ነሽ ማማዪ ይመችሽ እባባል ተመችቶኛል

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል❤

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ እድለወቅ ስወዳት እንደኔ የሚወዳት like ይግጭ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว +13

    ዋው እደት የነጠረ ፊልምነው kkkkእኔን ያሳቀችኝ ግን ይች የእናስጌ ሞደል ሁና የሰራችው ልጅነች ባለፈው በፈገግታ ቀርባ የሰራሁት ፊልም አለ በቅርቡ ይወጣል ያለችው ይህን እዳይሆን ብቻ እልፍሲል የተቀረፀው ሁላ ፊልም ሳራሁ ማለት ጀመረ ማለት እኮነው 😀😀😀😀ምን ይሻላታን ይችልጅ

  • @mercyofgod9263
    @mercyofgod9263 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ህይወት በተለያዩ መንገዶች ወደ እውነተኛ መንገድ ትመራናለች ሁሌም በጃችን ያለውን ወርቅ እንደ መዳብ ሳይሆን ወርቅነቱን አውቀን ያለውን ዋጋ ማክበር ይኖርብናል ገንዘብ ቤት እና የተለያዩ ውድ የሆኑ ቁሳቁሶች ሊገዛ ይችል ይሆናል ነገር ግር ፍቅርን ሊገዛም ሊመልስም አይችልም ሁሌም ያከበርነው ነገር ያስከብረናል ህይወት ይቀጥላል❤ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጣችሁ ለሀገሬ ሰላም ጤና ተመኘሁ በርቱ❤❤❤❤

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 ปีที่แล้ว +6

    የታሪኩ ፍሰት አተዋወናቸው ሙዚቃው እስከዛሬ ካየሁት ፊልም የተለየ አንደኛ ነው በርቱ

  • @ወዲኤረይዕባይቃዛ-ደ1ኘ
    @ወዲኤረይዕባይቃዛ-ደ1ኘ 5 ปีที่แล้ว +42

    በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው የ ኢቲዮ ፊልም በጣም ይመቹኛል ዓለም ትያትር ናት ሁሉም ሰው ጎበዝ Acter ለመባል ይሮጣል ነገር ግን ከተጻፈለት ውጪ ኣይተውንም የ ኢትዮ ኣርቲስት በጣም ኣደንቃቹ ኣለው ኣይዛቹ በርቱ ቀጥሉበት ወንድማቹ ነኝ ከ ኣስማራ ❤❤👉👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር
      @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር 4 ปีที่แล้ว +3

      የኛ ወድም

    • @Pp-rd8bd
      @Pp-rd8bd 4 ปีที่แล้ว +2

      ዋውውው አማሪኛ ምክአልካ አድንቀካ ብጣዕሚ ።

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🌹😘

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว

      @@Pp-rd8bd አብሮ አደጋችን ወንድማችን አምቼ ነዋ 😁 አምቼዋች ይናፍቁናል

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว

      ኑርልን 😘😘😘💚💛❤️🇪🇷🌹🙏

  • @tjko-nq2sz
    @tjko-nq2sz 5 ปีที่แล้ว +18

    ውይ እቅልፊን ትቼ ንቶርኩ ቢቆራረጥም በደሥታ ጨረስኩት እስቲ ከቻላችሁ lik ስጡኝ ድራማው ያያስደስታል ቆጆ ነው ለሁላችንም እደዝህ ለራሳችን የሆነች ሚስት ወይም ባል ይስጠን አሜን

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 4 ปีที่แล้ว +22

    ኢሄ ነው ፊልም ማለት
    አሪፍ ዳይሬክቲንግ
    አሪፍ ካስቲንግ
    አሪፍ ትወና
    አሪፍ ትምርት
    በጣም እናመሰግናለን ደራሲውንና ዳይሬክተሩን thank you a lot

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 5 ปีที่แล้ว +7

    የማጀቢያ ሙዚቃው እንዴት ደስ ይላል ባጠቃላይ ፊልሙ አሪፍ ነው ሁሉም ሆነው ነው የተወኑት 👌👌👌

  • @delaytselam6909
    @delaytselam6909 5 ปีที่แล้ว +21

    ምአራፍ ሁለት የሚወደው ፊልምሽ ኣሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩሽ ቃልየ best one❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ሰው ሁሉ እንደ ፊልም ልቡ ቢቀየር የእኔ ባል ልብ አጥቶ እስከአሁን አለሁ በፍቅሩ ታስሬ እሱ ግን በገንዘብ ለዉጦኝ እስካሁን የበፊት ደግነቱ ትዝ እያለኝ አለሁ እስከዛሬ መቸም አልረሳውም መቸም ከልቤ አትጠፋም ዛሬም እወድሃለሁ አሁን አንተ ብትክደኝም በገንዘብ ብትለዉጠኝም እግዚአብሔር ግን ሁሉን ለበጎ አድርጎልኝ በምህርቱ በደስታ ከዚህ ደርሻለሁ ከአንተ የበለጠ መከራ አልደረሰብኝም እናም አፍቅረህ እንባ ሳይሆን ደም እንዲታለቅስ ምኞቴ ነው ፀሎቴ ግን መቸም ክፉ አይንካህ።

  • @ኤዱየዝዋያዋቀበጥኤዱ
    @ኤዱየዝዋያዋቀበጥኤዱ 5 ปีที่แล้ว +50

    እድልዬ የኔ ፀባየ ሰናይ በጣም እኮ ምትችይው ዋውውው ምርጥ አክተር ነሽ በርችልን እንወድሻለን

    • @daamphonew1804
      @daamphonew1804 5 ปีที่แล้ว

      Hulachuum 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤