ጦርነቱ እንዲጀመር አስገዳጅ ሁኔታ ተፈጠረ | ፑቲን ኢሳያስ እና ዶ/ር አብይን ለማስታረቅ ሞከረ | አሰብን ይዘን ምፅዋን እንተውላቸዋለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 609

  • @henokaseres
    @henokaseres 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ሰዬ በአንተ የሚያምረዉ ጂኦፖለቲክስ ስትተነትንነዉ የኢትዮጵያ ቁርጠኛልጅ የእሸቴ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤ከሚጠሉህ የሚወድህ ይበልጣሉ በርታ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ስየ አንተ የምትናገረው እውነት ነው ሁሌም ለኢትዮጵያ ሀገርህ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @VipVip-y7y
    @VipVip-y7y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    በረካ ሁን አላህ ያግዝህ ልጄ።

  • @laynadis
    @laynadis 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    Wow....እውነትም አባ ተንትን ....እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Welcome ስዩሜ አስገራሚ ትንተና 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    አይ ስዬ ዘርህ ይባረክ እውነት ስለምትናገር እሼን ሳምልኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ንፁህ ኢትዮጵያዊያን በርታልን አቦ

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    Honorable Seye ! May God always be by your Side ❤

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በጣም ግልፅና እውነታውን ያስጨበጠ ምሑራዊ ትንታኔ ነዉ በጊዜው መፍትሔ ካልተበጀ ጦርነቱ አስገዳጅ ደረጃ ላይ መድረሱ
    ግድ ነዉ ባለመፍሔዎች ልታስቀሩና ልትቀንሱ የሚያስችሉት መንገዶች አበጥራችሁ በማቅረብ ህዝቡን ታደጉ እኛም በፀሎት እንትጋ ብዬ እላለሁ ።

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስዪሜ እንዳንተ ድንቅ አዉቀት ያለዉን ባበዛልን ኢትዮጵያ ምድር ለይ ጀግናችን በርታልን

  • @AddisHabesha-p3l
    @AddisHabesha-p3l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሥዬ ... ያራድዬ ፡ልጅ፡ ትችላለህ👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
    One Love Ethiopia 💚💛❤️🎺🎺🎺🎺

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ስየም መልካም እንዳንተ እውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ወንድሜ ።

  • @YayoGina-s4t
    @YayoGina-s4t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ትክክል ስዬ

  • @HappyHelmet-iw4mk
    @HappyHelmet-iw4mk 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ሲዬ አላህ አድሜህን ያርዝመው ኢትዮጵያዊ ማለት እንደአንተ ያለነው

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰዬ! ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ:: ጆሮ ያለው ይሰማ ::

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ስዩም እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS,THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤ Amen 🙏

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ስዩም ተሾመ ምርጥ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተንታኝ !

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    የቡዳ መድሀኒት ሰያ💪💪💪
    እንኳንም በኔ ዘመን ኖርክ‼️
    ወደኋላ ቢሆን ሳላውቅህ አልፋለሁ
    ወደፊት ቢሆን በታሪክ ልሰማህ ነው
    እንኳንም አሁን ሆንክ በኔ ዘመን ተፈጠርክ‼️

  • @AddisHabesha-p3l
    @AddisHabesha-p3l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሥዬ፡ አንበሣው.... 2dy u make my day 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿💚💛❤️🎺🎺🎺🎺🎺

  • @habibkhalid1746
    @habibkhalid1746 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ውንድማችን አንተኮ ትለያለህ የአዲሷን ኢትዮጵያ ዳግማዊ ዓድዋ ታሪክ በቅርቡ ምናይ ያህል ይሰማኛል እንበርታ ሀገራችን በሠላም ሁሉን ታልፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🫡

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ነው አሰብ እና ክራምያ ነው ሰየ የህልውና አደጋ ነው ለቀጠናው ጭምር ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጉዳይ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 41 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂 fandya nana demehen deme keleb enaregewalen shentam federal

  • @getachewabebe2956
    @getachewabebe2956 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ❤❤❤❤❤❤የኢሼ አባት ሰዉ በሌለበት ሰዉ ሁነህ የተገኘህ የቁርጥ ቀን ልጅ ኢ/ያታመሰግንሀለች እኛ እናቶችም እንፀልይልሀለን

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሰዩሜ ወንድማችን የማደንቅህ የማንንም ክፍታፍ በሚዲያህ አሰገብተህ መከላከያዉንና ዶክተር አብይን ሰለማታሰድብ ተባረክ እነተድላ ና ዘረኞች ሊያሳብዱነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግቡና ድጋፍ አርጉ እዉነቱን ሰሙ

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Right ! ❤

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ተድላ ሳይሆን ለ ተድላ እድል የሚሰጡት ናቸው የሚያሳብዱኝ ። ተድላማ አንዴ የኢትዮጲያ ጠላት ባንዳ ሆኗልና ሥራውን እየሠራ ነው ።

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 42 นาทีที่ผ่านมา

      aye echi ye diyabilos mechawecha ye UAE telalaki😂😂😂

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አባ ተንትን ተነተንከዉ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን ❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    This is indeed one of your best presentstions. Congratulation for the thorough research and study you carried out on the sibject matter i.e. the situstion between Ethiopia and Eritrea and comparing it with that of Russia and Ukraine /NATO. Great job!!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እናመሰግናለን #ወፉ | #ስዩም_ተሾመ ጀግኖቻችን
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Kondof Agame 😂

    • @Black-2024
      @Black-2024 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@ynegasi99 … ዕወት ንዞም ፍትህ ደለይቲ … በርጌደይ ንቅድሚት 😘😍 💪💪💪

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Black-2024 ናብ ዲናሶር ቀይርናክን እንዳ ዓጋመ።ጆ ባይድንንን የለን ሕጂ ።እቲ ጽወታ ተወዲኡ እዮ

    • @Black-2024
      @Black-2024 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ynegasi99 … ኣብታ ኤርጥሊያን ትብሃል ኣርቴፊሻል ዓዲ ሕልሚ እበር ጋህዲ ዘይጋሃደላ ኮይና ተሪፋ ማለት'ድዩ ?! 😂🤣

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እየሞቱ መኖር ይቀጥላል እስከ ነፃነት ድረስ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት)

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    May God always be your shadow and protection, Seyoum, we will always love you and respect you.!!

  • @semutegenu2824
    @semutegenu2824 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ስዬ አባቴ ኢትዮጵያዊ ደምህ ምንም ያልተቀላቀለበት ኢትዮጵያዊ ኑርልን።

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዬ የምታቀርበው መረጃዎች የታመኑ አድሁም የሚጠሩ በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና ተኮልን በማጋለጥ ህ በጣም ያስደስታል

  • @SherifJamal-w3q
    @SherifJamal-w3q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አንተማ ጦርነቱን ለመስቀረት ነዉ ትንታናህ ትክክለኛ ነው እዉነተኛ ኢትዮጰዊ ነህ በርታ ሀለም ከአንተ ጎን ነን

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በተለይ የመጨረሻው 100% ትክክል ነው ።

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሱዬ ኑርልን አባቴ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉🎉

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

  • @debebe2742
    @debebe2742 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኑርልኝ !!ቃላት አጣሁልህ።

  • @alemtar5550
    @alemtar5550 24 นาทีที่ผ่านมา +2

    ብታምኑም ባታምኑም ዶክተር አብይን የመሰለ ጀግና: ብልህና ሀገር ወዳድ መሪ በኢትዮጵያ ታሪክ አልታየም

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሁሉ ነገር ፖለቲካ የማድረግ አባዜ መቼ ይሆን ከአገራችንላይ የሚወገደው? እኛ ከነቃን ይሄ ሁሉ ከማድረግ ይቆጠባሉ:: እንንቃ በዚህ ልክ ተደራጅተው እእገራችን ላይ ሲረባረቡ ምንድነው ብለን ቆም ብለን እናስብ:: 5 አመት መልካም ነገር ሲስራ ማጠልሸት እና ለፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ ይስለቻል:: ኢትዮጵያ እንደግዙፍነቷ የቀድሞውን ገናናነቷን በቅርቡ በአለም ፊት ታስመስክራለች!!!

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዮም መልካም ሀሳብ በጣም መልካም ኢትዮጵያዊ ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ እና ራሸያ አንድና አንድ ነው እግዚአብሔርን እውነት ተንታኞቹ ኢትዮጵያ ላይ አይቸ አላውቅም አንተን አይቼ በጣም ደስስስ❤❤❤ ነው ያለኝ ስየም ኢትዮጵያዊ ።

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Perfect analysis and prediction. Ethiopia to take timely action before Egypt takes over Assab. Thanks!

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዩጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ኣላህ ፈጣሪ🤲🤲🤲
    ስዩምን❤️ ጠብቅልን🤲🤲🤲
    የሀቅ አምላክ ስዩምን አደራ🙏🤲🤲
    አሚን🤲🤲🤲

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኤረትራዊያን በጣም የሚገርመው አናንተ ኢትዮጸያ ውሰጥ ተንደላቃችሁ የበላነው እየበላችሁ የጣነውን እየጣችሁ ግን ኢትዮጵያ ልውሰድ አይደለም አብረን እንደግ ብትልና አብሮ ቢታደግ ምንድነው ጎዳቶ ? እኛ እንደፈለግን እናንተ አይገባችሁ ትክክል አይመስልም (የድሮ አባቶቻችን ሰተርቱ አንገት የተሰራው ዙር ዙር ብሎ እንዲያይ ነው ይሉ ነበር ) ህዝቡ ሳይሆን መንግሰታችሁ ማየት ያቃተው ይመሰላል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠበቅልን

    • @kaliebkibrom1753
      @kaliebkibrom1753 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      No need Ethiopean see Eritrea Borders

    • @tigistkassa610
      @tigistkassa610 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚገርመው ነገር ኢትየጵያውያን አስተያየት ሲሰጡ ትህትናም አለበት የናንተ ለምን መልሳችሁ ይከራል እድሜ ልክ አንኑር ዘና በሉ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 39 นาทีที่ผ่านมา

      be eritrea nech yekomechwe echi wedaki ethiopia ahun gene be 360°wetrenachwale jegnawe Esayas🎉❤🎉❤

  • @miketatoo21
    @miketatoo21 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Your are correct Brother

  • @DerejeDereje-p2h
    @DerejeDereje-p2h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ቅርብ ጊዜ አሰብ ወደ እናትዋ ኢትዮጵያ ትሰበሰባለች ተዘጋጁ ማንም ኢሄንን ማስቆም አይችልም እንዴት ይሆናል የምትሉ ይሆናል

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @wondimubelete8026
    @wondimubelete8026 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Great analysis! I know Abichu gets it, hope others too. Thank you.

  • @michaelwoche1561
    @michaelwoche1561 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    You nailed it brother! Keep it going.

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    tanks as always

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    A great analysis a well-taught out,detailed and insightful.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ የእግዚአብሔር ኃሰብ ከሁሉ ይበልጠል ።
    ❤አውናት አርነት ፦ ያወጣል ።
    ❤ የድሉ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹
    .🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹
    Seyume🎉🇪🇹🇪🇹
    🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹
    🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹
    ትችላለህ🎉🎉🎉

  • @bashirkadir8369
    @bashirkadir8369 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yes. Seeeyh

  • @african-2000
    @african-2000 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምንም አያመጣም ሱዬ አትስማ ፋጣር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

  • @jotitesfa5460
    @jotitesfa5460 25 นาทีที่ผ่านมา

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 መቼም አታስበው ለመበተን አንድ ህዝብ አምላክ የጠበቀው 🎉🎉❤❤

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @abiyabreham1402
    @abiyabreham1402 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Keep up the good work. Ethiopia really needs a heroic personalities like you at this very time.

  • @messespirit2374
    @messespirit2374 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Really Impressive geopolitical analysis,I appreciate your credible political analysis....keep it up seyoume.

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬዋ፣ አንተ ምርጥ የኢትዬጺያ ልጅ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ሹመት ቢሰጡህ ለአገር እንደምትጠቅም አምናለሁ። እባክዎ ጠቅላያችን አስቡበት ????? ስዬ እንወድሀለን❤ኑርልን የእሼ አባት ምርጥ የ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ልጅ ተባረክልን 🙏🙌❤️

  • @MesayDaniel-jn1ho
    @MesayDaniel-jn1ho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Every thing what you are saying is 100% right! Thank you!

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማይቀር ነው ግን ታላቅ ነገር ይሆናል ከሰማይ የተወሰነ ነው ሰየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዚህች ዓለም መነሻዋ እና መድረሻዋ ኢትዮጵያ ነች ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ስለምትዘረጋ ......... ።

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ማን ይሸወዳል ከኤርትራ ጋር ጦርነት ኪኪኪኪ አንተው አሽቋልጠህ ትቀራለህ ።

  • @2tes
    @2tes 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዬ፤ እነዚይ ፍልፈሎች፥ እንዳያጠቁህ፥ ጥበቃ ይመደብልህ። አንድ እርምጃ እየቀደምክ፡ እያጋለጥካቸው ስለሆነ፡ መራመድ አልቻሉም።

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    አሰብን መውሰድ አለብን

    • @MeronTesfay-x8l
      @MeronTesfay-x8l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Eskahuns man aqomachu lemn alyazactum

    • @Asmera-1
      @Asmera-1 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዛ ሳትደርሱ እንደ ዩጎዛላቭያ ፈርሳቹ ትበታተናላቹ ፣ እናንተ መሃይም በዓለም ዝቅተኛ I.Q ይዛቹ ልቦና ያለው ኣስተሳሰብ እንዲኖራቹ ኣንጠብቅም። ይሄ 120 million ነን ብላቹ የምትፈኩሩት የትም ኣያደርስም ። እኛ 3.5 million ሆነን እናንተ 70 million ሆናቹ ወያነ በጀርባችን ተሸክመን የደርግ ጉዙፍ በኣፍሪቃ ሓይለኛ ሰራዊት ኣሸንፈን 4kilo ገባን ኣደለ። እንኳን በብርኮኛችን የሚመራ የኢትዮጵያ መከላከልያ በሰፈር ስብስብ የማራ ፋኖ የሚማረክ። ኤረ ኣህዮች ኣታስቁን ኤርትራ ኣታውቃትም።

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You will see in the future. Where is Asebe right now ? Is it in your father ( Isayasi Aforki ) dirty diaper ? It's always expected wrong speech from wrong person.

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢንሻ አላህ ሀቅ ነው ።

  • @hailetamrat2757
    @hailetamrat2757 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የእሸቴ አባት ጻድቃን ግን ''ጦርነቱ አልቋል ከማን ጋር ነዉ የምንነጋገረው''ሲል እንደነበር ነዉ የማስታዉሰዉ

  • @hgrhdhd4440
    @hgrhdhd4440 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Grate Ethiopia

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Ethiopian the king of Africa 🌍 🙌 👏 ❤️ 💙 ♥️

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 38 นาทีที่ผ่านมา

      shentam ye america dayper😂

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ ተስካሩን እንነፋለታለን ከነሱጋር ከሆነ ደስ እያለኝ በኩራት ነው የምዘምትላት ለሀገሬ አንድ ቁምነገር እንኩዋን ልስራላት !!

  • @ashuFessha
    @ashuFessha 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀግናው ስዬም

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

  • @MulugetaEshate
    @MulugetaEshate 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @maxtec2835
    @maxtec2835 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይህ ሰው ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት አብዷል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሥዬ አንተ ትለያለህ 🙏🙏❤❤

  • @tilahunabera7531
    @tilahunabera7531 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Very very good lesson for the person who has positive mind.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኢንሻ አላህ ሀቃችን የሆነው አሰብ በቅርቡ እጃችን ይገባል ። ኢንሻ አላህ ይገባል ወላሂ ላኸውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ።

    • @kaliebkibrom1753
      @kaliebkibrom1753 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Aseb beleh na endabateh mekaberih ayetawekim

    • @asterberhane635
      @asterberhane635 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሞክር አንተ ጉጭማ. ስትመጣ ግን. እናቴ. ድረሺ. የሚለውን. ዘፈን. እንዳትረሳ. የዛ ሰው ይበለን

    • @asterberhane635
      @asterberhane635 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምክር. የበሻሻ. ጨቅላ. የቲክ ቶክ. አና የዩቱብ. ኣርበኛ ኮመንት ፃፍ

    • @asterberhane635
      @asterberhane635 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሃቅህ ነው የበሻሻ. ጨቅላ. ሞክር. መጥፊያህን. ቁፍር

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤

    • @koala10ish
      @koala10ish 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      dedeb galla! mokuraata!

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድዬ የኢት/ያ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @kerubelk
    @kerubelk 23 นาทีที่ผ่านมา

    This is as REAL as it can get. I hope the right people are listening!

  • @SleshiAkaleweled
    @SleshiAkaleweled 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ ጀግናው እውነትም የኢትዮጵያ ልጅ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amir-m8d9d
    @Amir-m8d9d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዬ እንዳንተ አይነቱ ይብዛ

  • @awetfisehaye1408
    @awetfisehaye1408 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍራቻ ያን ያህል ያሳብዳል እንዴ ፡ስዩም ቁጭ ብለን ኢየጥበቅን ነው የመጣ ይምጣ ለመሬታችን ለመሞት ዝግጁ ነን።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 43 นาทีที่ผ่านมา

      😂Askaris 😂

  • @Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
    @Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dear seyoum, your analysis what we want hear and Asseb is our port , one day our country can get direct access to through Asseb .. Asseb is point of inflection for us ..Asseb issues for us do or die ..

  • @yemsrachweldesenbet5410
    @yemsrachweldesenbet5410 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዪሜ ❤❤❤

  • @jotitesfa5460
    @jotitesfa5460 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አያቶችህ ተገርፈው አባቶችህ ተቀጥቅጠው ወንድሞችህ ተለብልበው ወተዋል እራስ ወደጦርነት ገብተህ ሞክረው ምስኪን የገበሬ ልጅ ለመነገድ ወደእሳት አትገፍትር selfish

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 38 นาทีที่ผ่านมา

      ታሪክን አታዛባ ሀገር የነበርከው (የተገነጠልከው) በወያኔ ሌላው ታሪካችን የጋራ አባቶቻችንን ለቀቅ ደርሶ ጀግና ጀግና መጫወት ያምርሀል።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 23 นาทีที่ผ่านมา +1

      🤣ወድ አስካሪ፣ አባቶችህb የጣሊያን ባንትና ካልሲ ለማጠብ ነበር አስመራ መግባት የሚፈቀድላቸው።
      ከ4ኛ ክፍል አለፈ መማር ጣሊያን አትፈቅድልህም ነበር።
      የኢትዬጵያ ጥቁር አንበሶች መጥተው ነጻ አውጥተው ዪንቨርስቲ ከፈቱልህ ።
      አባቶችህa የአባቶችህ የልጆች ልጆችc በጣሊያን የተገዙ፣ አሁን ደግሞ ለአልስሲ የምታጎበድድ "ጀግበና" አስካሪ እንዴት ነህ?🤣🤣🤣

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ንግግር ሲደረግ መረጃ የሚያቀብሉ ሰነድ ሲዘጋጅ ሰርቀው አሳልፈው የሚሰጡ ቅጥረኛ ፣ ባዳና ባንዳዎች አሉ መንጥሮ ማጥፋት።
    ሁሉም ዜጋ ለሀገራችን ንቁ የሰለጠነ ወታደርም ደህንነትም መሆን አለብን ።ወታደር ማለት ዘምቶ የሚዋጋ ብቻ ማለት አይደለም በየተሰለፈበት እንደወታደር አክት ማድረግ ።

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Assab port is the fixed asset of 125 million Ethiopian people

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 46 นาทีที่ผ่านมา

      ለማኝ

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢሱ እንደ ባይደን አይነት ስህተት እንደማይሰራ ተስፋ አደርጋለሁ።(ስለ ግብፅ ማለቴ ነው)

    • @kaliebkibrom1753
      @kaliebkibrom1753 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bayeden ye Ethiopea gata newEritrea gata yelatem beraswa politics new yemitinkisakisew senda teblo eger ayelisem mengesit Eritrea

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አውነትህ ነው ሰዬ 🙏 የእኛ አገር እኮ ከመሪዎቹ እሰከ ህዝቡ በእግዚአብሔር ጥበብ ያለች አገር ነች ፣ ለምን ግብፅ የተባለች አገር የኢ/ያን ልማትና ዕድገትን ለማጨለም 60ዓመት በጥበባዊ ጥናት በተለያዩ ተንኮላዊና ጥበባዊ ዕቅድንና ሴራን በጥቅም ባዕዳውያን አገሮችን በጥቅም አቅፎ 👹👹👹👹 ኢ/ያን ለማዳከምና ሠላሟን ለመንሳት ሌት ከቀን በባንዳዎችና በተላላኪዎች ዙሪያን በማሰከበብ በሸብር እያተራመሰች የምትኖረው 👹 በዕውቀት ድርቀት🌚 አርቆ አለማሰብና አለማገናገዘባችን በጅልነት መገልጀጅ በደመ ነብሰ እውር ድብር እንደከብት እየተነዳህ በድህነት እንድትጨማለቅና እንድታቀላፋ ! ቀንደኛ ጠላቷ ግብፅና የጥቅም አፈንፋኞን አሜሪካንና ምዕራባውያን ደጋፊዎቿ ጭምር
    የኢ/ያን ህዝብ ተኝቶ እንዲያቀላፋ ለ100 ዓመት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hgrhdhd4440
    @hgrhdhd4440 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ethiopia one

  • @meremmuksina1085
    @meremmuksina1085 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተነተንከው አይገልፀውም lecture ነው የሰጠሀን በራስህ style BRAVO!!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Seioum Teshome, please watch your mouth. Respect to our neighbor country. There is no gain whatsoever instigating hate between Ethiopia and Eritrea. Eritrean and Ethiopian, whether they like it or not, should live together respectfully

    • @ej1602
      @ej1602 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Don't you think that is a blank statement? Here your opportunity to rebutle ( argue your statement)- go ahead lett here it.

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ሠውዬ ጠላትነውንዴ የላከህ ሁሉንም ጎረቤት ሀገሮችን ጠላት ብለህ የምትፈርጀው ወዳጅ ማብዛትነውንጂ ጠላት ማብዛቱ ምን ይጠቅመናል ወዳጅ መሆን ባይቻልኳን ጠላት መፍጠሩን አቁም

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🇪🇹❤️🇪🇹::አብቢልኝ ::

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላም ስዩሜ ወፉ እንኳን ደህና መጣቹህ በርቱ ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምና ወዲ አፎምን ልቦና ይስጠው።ግብፅ ማስፈራርያ ተያይዛለች ማን ይፈሬል ሞት እንጠብቅሻለን።❤❤❤❤❤❤

  • @dinohussen9487
    @dinohussen9487 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ትንታኔ ነዉ

  • @addis048
    @addis048 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    siyume ye prime mister Dr. Abiy ye deninet amakari mehon alebet.
    Lets start the campain

  • @AbdiDellel
    @AbdiDellel 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seya Ethiopian Big fishing we salute you One Love Ethiopian ❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አለም ትኩረቱን ለኢትዮጵያ ቢሰጥ ይሻለዋል እነሱ ሀገር ሳይሆኑ ኢትዮጵያ ሀገር ነበርች እና ጁባ ላንድ ገባ ባቤል መንደብ

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome Seyume ! It's glad for me to hear you very important messege. I real say that thank you very much for your great zael for the greatness of Ethiopia. You are giving us useful services and high-valued interpretation concerning to the benefit of our lovely country Ethiopa that Ethiopia has irrational enemies who are deeply charged by so many evil motives, but our country Ethiopia is never touched by them because those enemies will be the martery of Satan and then punished by the sword of God's justice. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊