የ10 ቀን ቁማር ሙሉ ፊልም With English Subtitle 10 Days Bet New Ethiopian Full Movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @ANTIDICTATORIAL
    @ANTIDICTATORIAL 3 ปีที่แล้ว +81

    የኢትዮጵያ ሰራተኛ እንደ ማነኛውም ሰው የመቀለድና፡ የ ሙድ መያዝ መብትዋ ተጠብቆ የታየበት ድንቅ ፊልም። ከ አሰሪዋ አብራ ጥፍር መቃባቱ ግን፡ የጭቁን ሰራተኞች አመጽ ያስነሳል ባይ ነኝ።

    • @sintayehuabiti414
      @sintayehuabiti414 3 ปีที่แล้ว +5

      አንፍር😂😂🤣

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +5

      lol

    • @hadeyaseid9309
      @hadeyaseid9309 3 ปีที่แล้ว +8

      😂😂ይሄን አይቸ ይሄዉ መዳም ጋ ሳፋጣ ይዣለሁ ያለደሞዝ መባረሬ አይቀርም

    • @emebetsenite2855
      @emebetsenite2855 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hadeyaseid9309 😃😃😃😅😅😅

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@hadeyaseid9309 KKKK

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +21

    ዋዉ አብርሽ ሆኖ የሰራዉ በጣም በጣም ችሎታ አለክ አድናቂነኝ መስለ ሳይሆን ሆነ ነዉ የምሰራዉ ፅድት ያለ ፊልም ነዉ ሁላችሁም ተዉናችሁታል እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነዉ ደራሲዉ እጅ ይባረክ በእዉነት በጣም ነዉ ያደነኩ ከምንም በላይ ባማረኝና በጊሊዘኝ መሆኑ ደስ ይላል እደዚህ እየተረጎማቹ ሀገራችንን በፊልም አሳዉቃት ቦታ አመራረጡ እራሱ አደኝ ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ፉቅሩን ይስጠን 🙏🙏🙏👍👌

  • @friday3717
    @friday3717 3 ปีที่แล้ว +10

    ከአሁን በኋላ አብርሽ ያለበትን ሙቪ እንደ 5 ስታር ሬቲንግ ቆጥሬ ሁሉንም ነው የማየው:: አደራህን በመከራ እንደአዲስ ማየት የጀመርኩትን የአማርኛ ሙቪ እንድቀጥልበት አድርገኝ:: Good work everyone!

  • @amansew
    @amansew 3 ปีที่แล้ว +104

    የሰራተኛዋ ከባለቤቷ ጋር ያላትን መቀራረብ እና ነፃነት ያሳያችሁበት መንገድ አሪፍ ነው።

    • @amaamm5799
      @amaamm5799 ปีที่แล้ว +2

      አማንየ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 ปีที่แล้ว +164

    ለተማረበት ድንቅ አስተማሪ ፊልም ነው:: እኛ ሁልጊዜ የሰዎችን ጥፋት እንጂ እኛ ያጎደልነውን አናይም::

    • @gaema9673
      @gaema9673 2 ปีที่แล้ว +1

      Betekakl
      Telku shegr demo
      Yale medamtse
      Now kalf bewhala
      Netsetset alen

  • @bedabedade6179
    @bedabedade6179 3 ปีที่แล้ว +65

    ዋው በጣም ምርጥ የዘመኑን ኳሊቲ ሁሉ አካቶ የያዘ ድንቅ ትወናና የዳይሬክተሩንም ብቃት ያየሁበት ዘመናዊ አስተማሪ ሙቪ ስራችሁ ይባረክ ሰላሙን ለኢትዮጵያዬ ተመኘሁ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +90

    ስብስባችሁ ደስ ይላል በተለይ ወፍራሙ ተመችቶኛል😆 የበረዶ ዘመን የሚለው ፊልምን አስታወሰኝ ብቻ ሀሪፍ ነው ያው እኛ ሴቶች ራቁታችንን መሄድ ብሶብናል ፈጣሪ ለሁላችንም የማስተዋል ልብ ይስጠን እላለሁ ።

    • @titki
      @titki 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳች

    • @wendawine3735
      @wendawine3735 3 ปีที่แล้ว +2

      Er awenma mulu kemise metareg senaye eko new mengeremwe

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 3 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ማነው በ90ዎቹ የፖሊስ ፕሮግራም ላይ በሚቀርብ ድራማ "ዘክዝኬ ዘክዝኬ ዘክዝኬ" 😂እያለ አስቸጋሪ ዱርዬ ሆኖ የሰራውን ያስታወሰው ?? መልስ በኮሜንት ። ተዋናዩን እዚህ ሙቪ ላይ በማዬቴ ደስ ብሎኛል ትወናም ጎበዝ ነው

  • @chiquitinaworldsafaris401
    @chiquitinaworldsafaris401 3 ปีที่แล้ว +76

    Awesome movie.. Even though I don't understand Amharic, the English subtitle helps alot. Much love from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @seyumhaile4711
    @seyumhaile4711 3 ปีที่แล้ว +22

    ማስመሰል መጨረሻው ጉዳት ነው መዋሸት መጨረሻው ጉዳት ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋውው ኣደኛ የመጨረሻዋ ያስያዙት ነው ዋውውው

  • @lule2487
    @lule2487 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ ወርቅነህ በጣም አድናቂክ ነኝ
    አንተን በዚጊ ጅሎ ....በሄኖክ መሀሪ የኔነሽ በራስ mule በሰራህለት ስራ የኛ(እንደኛ) ለማን ብዬ እንዲሁም ፍቅር እና ገንዘብ ፊልም ላይ አይቼ ነው የcameraman ሞያነት የተቀላቀልኩት .....አሁንም ምርጥ ስራ ነው ይዘክ የመጣከው ቀጥልበት ❤❤

  • @sintayehuabiti414
    @sintayehuabiti414 3 ปีที่แล้ว +12

    Woow በስንት ግዜዬ ያማርኛ ፊልም እንዳይ ነው ያረጋቹኝ እውነት ያበደ ነው ምችት ይበላችሁ😍😍😍

  • @adeogunkatryn6861
    @adeogunkatryn6861 3 ปีที่แล้ว +28

    This movie is really great. Thanks for the English subtitle I was able to understand the movie. I would like to see more of amharic movies in English for better understanding and for my improvement in amharic language.

    • @saintrxn1867
      @saintrxn1867 3 ปีที่แล้ว +1

      To tell u the truth the subtitle isn't that accurate

    • @obibiniba
      @obibiniba 3 ปีที่แล้ว

      🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @leulytu
    @leulytu 2 ปีที่แล้ว +5

    አስተላለቁ በዚ መልኩ ግን ባይሆን ጥሩ ነበር የyordanos መጨረሻ ምን እንደሆነ ብናውቅ አሪፍ ነበበር ከዛ ውጪ best acting nw

  • @rota7097
    @rota7097 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም አሪፍ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሁሉም ነገር የሚያምር ፊልም ነው ወድጄዋለው

  • @danieleshetuyemiru4279
    @danieleshetuyemiru4279 ปีที่แล้ว +1

    Well well well, this one sounds original story by the film maker. Don't wanna lie, I loved and enjoyed it. Don't used to be fan of ethiopian movies that's why it took me a while to watch this movie, almost two years. I like both lead characters. big thumb for you guys.

  • @ilovetravelin6951
    @ilovetravelin6951 2 ปีที่แล้ว +11

    I'm from Kosovo, and I like Ethiopian films.ወድጀዋለሁ😆

    • @honey10165
      @honey10165 ปีที่แล้ว

      I am from Karkakiztan and love Ethiopian movies 😜😜😜

  • @abebebirhanu9961
    @abebebirhanu9961 3 ปีที่แล้ว +1

    የአማርኛ ፊልሞችን እንዲጠሉ ካደረጉት አንዱ እና ዋነኛዉ ከፊልሙጋር የምትለቁት ማጀቢያዎች በሀገራችን ኢትዮጵያዊ የሆነ ሙዚቃ የጠፋ ይመስል ሁሌም ኮራጅ ስለሆናችሁ የምእራባዊያንና የአዉሮፓዉያንን እንዲሁም የዉጭ ራፐሮችን ሙዚቃዎች ማጀቢያ ማድረጋችሁ ነዉ ማፈሪያዎች ፤ሁሌም ኮራጅ የዉጭ ናፋቂዎች ብቻ መቼም የማትሻሻሉ ናችሁ፡፡ቢያንስ ቢያንስ ኢትዮጵያዊ ስሜታችሁን እንኳን በዚህ በኩል ብትገልፁተ ምናለበት፡፡ የቅጅ አለም ሰዎች አትሁኑ፡፡

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +1

      አንዳንዴ ቸኩሎ ከመናገር ምክንያት ብንጠይቅ ጥሩ ነው።አንተስ ሙያተኛውን ለማበረታታት ሲኒማ ገብተህ ታያለህ? በመቀጠል ደሞ ሙዚቃዎቹ በኢትዮጲያውያን እንግሊዘኛ ሙዚቃ በሚጫወቱ ሙዚቀኞች የተሰራ ነው ይህንን ስላላውክ ነው ለአስተያየትህ እናመሰግናለን

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ተስፋዬ: ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @abdah1425
    @abdah1425 3 ปีที่แล้ว +145

    ይህ አክተር ብቃቱ ልዩ ነው ብዙ ግዜ ረዳት ተዋናይ ሆኖ ነው ሚሰራው ነገር ግን ኩል እና ምርጥ ባህሪ ነው የሚሰጠው፡ የዛሬው ፊልም ደሞ ባልተለመደ ሁኔታ በማለቁ ለሌሎች የፊልም ድርሰት ጸሃፊያን መማሪያ ይሆናል

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 ปีที่แล้ว +6

      በጣም ምርጥ ተሰቶ አለው ድምጹ ብቻ ይበቃል

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +9

      ዳናኤል ገበየሁ ጎበዝ ተዋናይ ነው ለአስተያየቱ እናመሰግናለን

    • @evaeva370
      @evaeva370 3 ปีที่แล้ว +1

      What always our movie look like Indian I don’t really understand y ikaka chaweta new memslewe nothing intelligence always sad and looks like kids movies

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 3 ปีที่แล้ว

      @@ewestudio568 ስሙን አላዉቅም ነበር ግን አድናቂዉ ነኝ አልተነገረለትም ጎበዝ ተዋና

    • @Martha_Takela
      @Martha_Takela 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ኩራቱን እወድለታለው ባህሪው ይመስለኛል ደራሲያንም ተመሳሳይ ትወና ነው ሚሰጡት

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 3 ปีที่แล้ว +162

    ክርስቲያናዊውን የኦርቶዶክሶች መዝሙርና ስብከት ሀሴት ቲዩብ 👈 የምትለዋን ተጭነው ተመለከቱልኝ ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤ አግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኩ🙏

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 3 ปีที่แล้ว +1

      ጠቃሚ ነገር ነው መልክቶ ላይ የስቀመጡት ቤተሰብ እንሆለን አየዋለሁ እመረምረዋለው ቻናሎትን እንደክርስትያን። ለመሆኑ ግን የኛ ሀገር ሴቶች አለባበሳቸው ምንድን ነው? በእውነት ኢትዮጵያ እና ሀይማኖቲቱ እናት አኦርቶዶክስ አሉ? እኔ ለድራማ ግዜ የለኝም ለፖለቲካና ለሀገር ጉዳይ ስለምከታተል። እናም ኧረ አንድ በሉ እነዚህን የማገጡ ሴቶች

    • @bemntetwubalem6874
      @bemntetwubalem6874 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @ልጅዴረጀወንድሙ
    @ልጅዴረጀወንድሙ 3 ปีที่แล้ว +29

    አማርኛ ፊልም ከሺ አንድ ይገኛል እንዲ በድንገት በጣም ምርጥ ስራ 💚💛❤️👏

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን

  • @yoniitvtv4743
    @yoniitvtv4743 3 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ካልተሳሳትኩ የዚህ ፊልም ዳይሬክተር ኤልያስ ወርቅነህ የፍቅርና ገንዘብ 2ንም ዳይሬክተ ያደረገዎ እሱው ነው ይመቸው ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 3 ปีที่แล้ว

      Tank you very nice 👍 ethiopian movie 🎥 best ethiopian of the year 😀

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ አንደኛ ብየዋለው ደራሲው አእምሮህ ይባረክ።።።።

  • @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
    @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l 3 ปีที่แล้ว +74

    ወንዶች የሚስቶቻችሁን ነውር መደበቅ ተማሩ😍💔

    • @abrahamdebasu2751
      @abrahamdebasu2751 2 ปีที่แล้ว

      ሚስቶች እንደ አቃጣሪ በመለፍለፍ አይበልጡም

    • @ashubelishu4576
      @ashubelishu4576 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱም የሴት ነዉር

    • @gaema9673
      @gaema9673 2 ปีที่แล้ว

      Wendoch 😂😂😂😂😂😂endit yemaralu belash now
      Aned wend yelm
      Befitewa lila
      Bejrbawa lila
      Betsam yastselalu

    • @h.p.l1058
      @h.p.l1058 ปีที่แล้ว

      lemndnew endezi lemtareg mist gdua midebekew, ?

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene ปีที่แล้ว +2

    Thank you Elias to share such kind of inspirational story.

  • @ivarthebonless4540
    @ivarthebonless4540 3 ปีที่แล้ว +5

    Best amharic ever ! No words to explain how it is amazing keep it up guys.

  • @RahelTekelehamanotBaraki
    @RahelTekelehamanotBaraki ปีที่แล้ว +2

    አብረሀም መተወን በጣም ትችላለህ አንተ ያለህበት ፊልም ደስ ብሎኝ ነው ማየው ተባረክ

  • @fm1504
    @fm1504 3 ปีที่แล้ว +34

    ይሄ ፊልም ኢትዬጲስ ላይ ቢተላለፍ ጥሩ ነው ቆንጆ የልጆች ፊልም ነው

    • @saronbari327
      @saronbari327 3 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀😀😀

    • @Kaliii-v6s
      @Kaliii-v6s ปีที่แล้ว +1

      Wtf😅😅

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +16

    እርግጠኛ ነኝ part 2 ይኖረዋል ወደፊት 👌በተረፈ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነበር 💝100%

  • @gingerbeer8896
    @gingerbeer8896 3 ปีที่แล้ว +19

    My weekend turned blessed.!! The story brilliant ...The key of marriage all about communication, understanding, given timing, mutual respect..etc, when things go wrong with civilized manner bring the issues around table talk about it, when one person talk the other person should able to listen with out interrupted, that conflict will resolved & can be moved on forward, for the sake of kids future success parents should sacrifices 100% devoted essential extremely important. I wish I work with him.

    • @FSKMidea
      @FSKMidea 3 ปีที่แล้ว +3

      definitely your are right 👍👍.. i appreciate you the way to describe the situation...

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 3 ปีที่แล้ว +55

    በጣም ደሰ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው። God bless you guys .ሴቶችዬ በተለይ ማርያማዊት ልብስሽን አሰተካክ ይ የኢትይጵያ ወግ ይኑርሽ እባክሽ።

    • @azebkebede6805
      @azebkebede6805 3 ปีที่แล้ว

      Yeah good film

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +10

      አለባበስ ማሪያማዊት ሳትሆን ዮርዳኖስ የተባለች ገጸባህሪ አብርሃም የተባለውን ገጸባህሪ ለማማለል የምትለብሳቸው አለባበሶች ነው። ለአስተያየቱ እናመሰግናለን

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ewestudio568 ማሪያማዊትም ያው ናት ባክህ።

    • @q1moonstar352
      @q1moonstar352 3 ปีที่แล้ว +1

      Adis ibdiih timaslalech

    • @zelalembelay720
      @zelalembelay720 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewestudio568 lik neh maryamawit yhen enkuan atlbsm.... esua rakutuan new yemimechat

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻው የምፈልገው አይነት ሆነልኝ ለሚስቱ ይቅርታ አደረገላት ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ፊልም ሳይሆን እውነት መስሎ ነው የተሰማኝ እፎይ😌💕🙏

  • @MiniMind_with_Zack
    @MiniMind_with_Zack 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኤሊያስ
    ይህን ፊልም ወቸውGood ላይ ከቀረብክ በሗላ ነው ያየሁት። በጣም አሪፍ ስራ ነው። በርታ በጣም አሪፍ ስራዎች እንጠብቃለን። ያንን የkenya የዘረፋ ፊልም 1 ቀን እንድምትሰራው ጠብቃለው።

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 3 ปีที่แล้ว +9

    ውይኔ ምርጥ ፊልም ነው ደሞ የባልዬው ታጋሽነት

  • @blackman4581
    @blackman4581 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የወደድኩት ዋው ፊልም ማለት እንዲህ ነው በቃ

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 3 ปีที่แล้ว +5

    It is a dope!!!! ምርጥ ስራ። ትንሽ ቅር ያለኝ 1:29:50 ጀምሮ ስታለቅስ ጨርሶ የውሽት (fake) እንደሆነ በጣም ያስታውቅባታል። ምንልባት አቀናባሪው መቶ ጊዜ cut ማለት ደክሞት የተወው ክፍል መሆን አለበት። ከዛ በቀር የተዋጣለት ስራ ነው።

    • @josie6854
      @josie6854 3 ปีที่แล้ว

      ena setiyooo fake eko new

    • @eyoelg5142
      @eyoelg5142 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ብዙ ፎልቶች አለበት ለምሳሌ ሚስጥሩን ስትዘከዝክለት ንዴቱን በድንብ አላወጣውም አገር ቀውጢ ማረግ ነበረበት

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 3 ปีที่แล้ว

      @@eyoelg5142 kezih belay?

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 3 ปีที่แล้ว +1

      ene degmo lijitua /melat/ meche tewelda new?? malete yet hona new anvers day siakebru tewelda neber weyns????????????

  • @zethumpama9653
    @zethumpama9653 2 ปีที่แล้ว +4

    This was really nice. I enjoy Amharic movies so much🇿🇦 love from South Africa. Abrish must stop thinking money solves everything.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness ปีที่แล้ว

      Dankie but this isn’t the greatest script and acting but an interesting story of current times.

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ፊልም ነው ከሚስትክ በመታረቅህ ደስ ብሎኛል

  • @amanalbe9393
    @amanalbe9393 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ 1:45 ደቂቃዬን በላችሁኝ ደና ላደንቃቹ ስል ደና ።
    የአማርኛ ፊልም የማየት ልምዱ የለኝም ግን tiktok ላይ አይቸው ነበር የወደድኩት ሳየውም አልደበረኝ ነበር ግን ሚስጥሩን ያወቀበት መንገድ sorry 😭😭😭
    እንዲ አይነት ክስተት የሚከሰተው 100% 9999999999999.9% ነው ዋሸው

    • @amanalbe9393
      @amanalbe9393 3 ปีที่แล้ว

      ግን ጎበዝ ናቹሁ ግን ለኔም ያቺ ምመት ናት አተራራ ልቤን የወረወራችሁት

  • @geomaticprofessionalconsul863
    @geomaticprofessionalconsul863 3 ปีที่แล้ว +3

    ቁማር ሁሌም 50 50 ነው እናም በህይወትህ ቁማር አትጫወት!

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว +2

      መብላት እንዳለ መበላትም አለ

  • @ZebenayMarye-tk3rm
    @ZebenayMarye-tk3rm 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከምንም በላይ አጨራረሱ ተገማች አለመሆኑ በጣም ተመችቶኛል።

  • @Balanda_Man
    @Balanda_Man 2 ปีที่แล้ว +4

    This was a beautiful movie, the subtitle helped me add to my Amharic vocab 😊

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +93

    ሁሉም ጎበዝ ተዋንያን ናቸው ፊልሙን ወድጄዋለሁ አንደኛ ነው👌❤ ማርያማዊት ትወና አንደኛ ነሽ አለባበስሽ ግን ለእብደት እሩብ ጉዳይ ነገር ነው😂😂😂ምንድነው እንደዚህ መራቆት😒

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +87

    የቁማር መጨረሻው አያምርም በድራማም ሆነ በእውን አሪፍ ፊልም ነው

  • @amansew
    @amansew 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ፊልም ነው!!! የወንዱ ልጅ ጆሮ ጌጥ ማብዛት ግን በጣም ነው የሚያስጠላው። ለዚህ ያጎረሱትን ለሚውጥ ወጣት ጥሩ ያልሆነ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት። ከዚህ አኳያ ስራውን የተዋጣለት ለማለት ይከብደኛል።

  • @marryethiopia1971
    @marryethiopia1971 3 ปีที่แล้ว +16

    የሄ ልጅ እርጋታው ደስ ይላል 😘

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል ግን ቢታረቁ ህፃንዋ አትመችም አቤት አሜን ብትሆን ጉድነበር

  • @Koki1993
    @Koki1993 3 ปีที่แล้ว +103

    I am not going to lie. This is actually the first time in a year (after watching Ensaro) that I was on the edge of my seat for an Amharic movie. Even though most parts in the movie don’t reflect our original Ethiopian culture and values, I still enjoyed it. Unfortunately, the story and the characters portrayed in this movie have become a reality in Ethiopia, especially in Addis Ababa. If you just open up your brains, this movie doesn’t only portray glamorous things, it delivers a meaningful message. Great job, Elias! Nice movie soundtrack and unexpected ending too 👏👏👏

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 3 ปีที่แล้ว +2

      I hated it so much that an ethiopian movie started to encourage home wreckers. i didn't watch everything... so what's the meaning of abraham breaking the glass box that has cash at the end? confused about the way it ends anyway

    • @merta1361
      @merta1361 3 ปีที่แล้ว +2

      This movie's idea (95%) is copy pasted from "How to loose a guy in ten days" except the ending
      But the girl played well.i liked it

    • @adayecheru5590
      @adayecheru5590 3 ปีที่แล้ว

      men abba nw be engilizagn mitsifow yeger film aydel be amaragna atsifim necham

    • @simrethailu2514
      @simrethailu2514 3 ปีที่แล้ว

      @@merta1361 yes you are right !

    • @ananmg2672
      @ananmg2672 3 ปีที่แล้ว

      @@adayecheru5590 Whatever language he uses at the end of the day you should just try to get the message yk if you can’t speak English just shut up 🤐

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 20 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቱ

  • @ሰላምየእናንዬአሰፋ
    @ሰላምየእናንዬአሰፋ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቢሉት ጥሩ ነበር ሚስቱ ከጏደኛው ጋር በገዛ አልጋው ላይ ቢያገኛቸው ኪስህ ያለውን ብር ስጣትና ውጣ ብሎት መቶ ብር ብቻ ነበረውና ትቶ ወጣ እሱን ቤታቸው በፎቶ ፍሬም አድርጎ ግርግዳው ላይ ሰቀለው ሚስቱም በመጨረሻ በጏደኞቹ የሁል ጊዜ ጥያቄ ጥፋተኝነቷ ከአዕምሮ በላይ ሲሆንባት ትታ ጠፋች ይህ እውነተኛው ታሪክ እና መነሻ ሃሳቡ ነው በጥሩ ሁኔታ አስተማሪ በሚሆን መልኩ ገልፃችሁታል እኔንም በእኩለ ለሊት እንቅልፍ አሳጥታችሁኛል በፊልሙ ላይ ያሉት ጏደኛሞች ጏደኝነታቸው ደስ ይላል

  • @geniuswatergeneralcontract4574
    @geniuswatergeneralcontract4574 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +22

    ለማራማዊት ለልብስ መግዣ ጎ ፈንድ ሚ መከፈት አለበት ብዬ አምናለሁ 🙄😢😢
    አይ ሀገሬ እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢🙏🏿

    • @meronmekonnen277
      @meronmekonnen277 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 ปีที่แล้ว

      Iwadshalaw balakishim Bosena gashu

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@ሶልያናእማፍቅር 😘😘😘የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔም ውድድድድድ ነው ማደርግሽ 🙏🏿እመብርሀን ባለሽበት ትጠብቅሽ 😘😘

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bosenagashu1673 amen amen amen yene konjooo❤🌹🌹🌹🌹🌹lamin idamiwadshi balakim winet baxamm iwadshalaw mamayee

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bosenagashu1673 achinm imabete kidist digil maram ima fikir tixabkishi mamaye

  • @hanikidane2491
    @hanikidane2491 3 ปีที่แล้ว +1

    ይግርማል ብጨወታ ቡዝሁ ሽግር ይመጣን አና መጀመርያ ህስበን ማድረግ ኣልበህን & የሰው ይምናጎሮ መስማት ኣለበን ከዛ ንወስናልን በጣም ሃሪፍ film ናኣት nic job

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว

      yefilemu andu meleket esu new leasteyayetu enamesegenalen

  • @elsavlog8290
    @elsavlog8290 3 ปีที่แล้ว +19

    im here because of the sweet and lovely story of the movies .I appreciate the director and script writer for making such a great and beautiful love story ....plus i called it a great movie because the role of actor and actress was full of loving ,caring ,,,,and i got that is different topic from current movie story that is why I luv it ,,,,,,,, 1 I liked it 2 i subscribed it 3 i shared it but can i ask u something please post it fkr ena genzeb part 1 please
    keep it up!

    • @wendawine3735
      @wendawine3735 3 ปีที่แล้ว +1

      Arife film new gen yehan piple bamakel betaweri demo betam arife new

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መልዕክት አለው እናመሰግናለን

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 ปีที่แล้ว +4

    በሰው ህይወት በሰው ስሜት በሰው ትዳር እየገባቹ የሰውን ልብ የምትረብሹ ነግ በኔ በሉ ባለ ትዳርን የምታማግጡ የእጃቹን ታገኘኛላቹ

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ምን ሆና ጌታየ በህልምሺ ነው በለኝ የግባው ያስርዳኝ የመጨረሻው

  • @מקונןארקה
    @מקונןארקה 3 ปีที่แล้ว +6

    የመጨረሻዉ part እንደጠበኩት ባይሆንም ፈታ ለማለት አሪፍ ፊልም

  • @EsmaelKasim-g6c
    @EsmaelKasim-g6c 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ የሆነፊልም ለማስተኛት ማትስ ፎርሙላ ሚነብበት ፊልም

  • @haileplus
    @haileplus 3 ปีที่แล้ว +34

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 3 ปีที่แล้ว +1

      እራቁታቸውን በመሄዱ ሴት ልጆቿ ፀጉራቸው በ60 አመታቸው በሚፈርዙ ደናቁርት ወንዶቿ ነው? ዝገርመኒ

  • @solomontedros642
    @solomontedros642 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም የፍቅር ታሪክ ሲሰራ የተዋጣለት አክተር

  • @rukiyaomer233
    @rukiyaomer233 3 ปีที่แล้ว +9

    Omg I am 11 years old and I really love the video keep it up I can hear the language because I am 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and OROMO💗💗

  • @hhhhhhhh6832
    @hhhhhhhh6832 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው የሰውን ጥፋት ብቻ ሳይሆን ምን አገደልን በለን እንጠይቅ

  • @rbeq
    @rbeq 3 ปีที่แล้ว +7

    wow ሰጋጋለት የነበረው ፊልም ተለቀቀ እናመሰገናለን፠

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +1

    sory, that i do what don't want to do, comment. Even if this movie doesn't reflect our Ethiopian culture, it can teach us to take care of tempting times. I advice every one to read the book of Proverbs in the bible Chapter 3 to 7 and learn from the Word of God. the Wisdom in it will keep you from tempting times and people!

  • @obibiniba
    @obibiniba 3 ปีที่แล้ว +6

    Love this movie and ኢትዮጵያ from Ghana 🇬🇭

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 ปีที่แล้ว

    I can't believe I said this but this good movie...I know movies very well and I am very reserved to give good points in Ethiopian movie...I give this ⭐⭐⭐⭐ out of 5... actors, directors and very good writers. Good job and continue to be perfect

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 3 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ፊልም ነው. ግን ግን ወዴት እየሄድን ነው. የሴቶቹ አለባበስ. አቤት ማርያማዊት. ውይ. አለባበስ.

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ 👌

  • @فوزيةفوزية-د6ت
    @فوزيةفوزية-د6ت 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፊ ፊልም ነው ደስ ይላል

  • @oikanyegilepule2327
    @oikanyegilepule2327 3 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም ወድጄ አላውቅም ይሄነን ግን ወድጄዋለሁ ዋው ዋው

  • @rinahana4803
    @rinahana4803 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አንደኛ ነው ደስ ይላል እዩት

  • @Selam-k7d
    @Selam-k7d ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች የሚሰቶቻችሁን ነዉር መደበቅ ተማሩ💔💔💔

  • @icedcocoa221
    @icedcocoa221 2 ปีที่แล้ว +4

    I'm from the US. You make great films, please upload more 😍

  • @desaleokbatsion4395
    @desaleokbatsion4395 3 ปีที่แล้ว

    Betam harif filim ,,📹📽️🎤🎥🎧🇪🇹🕌🏥🇪🇷🙏👌👍

  • @tegegntagasse5601
    @tegegntagasse5601 3 ปีที่แล้ว +20

    It is wonderful writing ✍ respect 🙌 it is wow

  • @Shiatey
    @Shiatey ปีที่แล้ว

    Oh wow good love you thanks ❤️❤️🌹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይ አቤ ስወድሽ ሰራተኛ ሆና የምትሰራው የቤቶች ድራማ ላይ የምትሰራው

  • @theearthling8178
    @theearthling8178 7 หลายเดือนก่อน

    A great movie, thank you for sharing!

  • @jemilahussen3913
    @jemilahussen3913 3 ปีที่แล้ว +6

    ፊልሙ አሪፍ ነው የሆነ ፓርት ከሌላ ሰርቃችሁል ሌላ ደሞ ማራማዊት በደብ ትወና ተማሪ ምንሽም አያምርም አሰብኩት እኮ ሩታ መንግስቱ ሰርታው ቢሆን እንዴት እንደሚያምር መዘነጥ እንደምትወጅው ሁሉ ሙያሽንም ውደጅ እና በደብ ስሪ ካልሆነ ግንተይው

    • @endalkgate1100
      @endalkgate1100 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ አንተ ዳሪክተር ነህ ካልተመቸህ አለማየት የሆንክ ጀ ፊት።

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 3 ปีที่แล้ว +1

    ከፌስ ቡክ ነው የመጣሁት እስቲ ልሽፎው እንደኔ የመጣችሁ ካላችሁ በላይክ

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 3 ปีที่แล้ว +20

    አሁን ይሄ ፊልም ነው ምግብ ብቻ ስትበሉ ነው ያየሁት

  • @elijahtube6809
    @elijahtube6809 3 ปีที่แล้ว +2

    Really I like it👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 ปีที่แล้ว +10

    Best movie ever ... i Enjoyed every bit of it 👏👏👏👏🍸🍸🍸

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ የአዲስ ሒይወት መጀመሪያ ቂም ማርከሻ ነው ምርጥ አጨራረስ ደስ ይላል👌

  • @teferiweledlassie2236
    @teferiweledlassie2236 3 ปีที่แล้ว +3

    Simply the best .....over all love is greater than anything and everything....i enjoying this well done. Tanks..

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም, ሁሉም ነገሩ👌👏👏👏

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ፊልም ሴት ልጅ ከባሉዋ ካልጎደለባት የትም አትሄድም እውነታው ይሄ ነው

    • @ewestudio568
      @ewestudio568  3 ปีที่แล้ว

      Enamesegenalen melektum esu new

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif keresa, arif tewanayoch,astemari tarik, aznagn ena bednb wechi wetobet yetesera mert movie, i wanna 10q u all😍😍😍

  • @አይናለምአበራ
    @አይናለምአበራ 3 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ በሳቅ ጨረሱኝ ጓደኝነት ለዘለዐለም ይኑር

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 3 ปีที่แล้ว +2

    የኮስሞቲክስ ሱቅ ያላት ድንገት ለተዋወቀችው ሰው ኩሪፍቱ ድንገት አልጋ የምትይዝ የምስራቅ አፍሪካ አከፋፋይ ለመሆን ስብሰባ የምትሳተፍ . . . መኺናዋ ቪትስ 😭😭

    • @elhamseid4433
      @elhamseid4433 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @victoria-i6m7f
      @victoria-i6m7f 3 ปีที่แล้ว +1

      Iam confused eko እኔም በቃ የኮስሞ ሱቅ ከፍቸ እንደሶ ከሆነ ማየት አለብኝ😂😂

    • @mekdiyejonyyemacki7625
      @mekdiyejonyyemacki7625 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @firomsashamun2777
    @firomsashamun2777 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ምርጥ ድረማ ነው

  • @GenetAregawi-w6v
    @GenetAregawi-w6v 10 หลายเดือนก่อน +1

    yenardose alebabese

  • @kiruhab68
    @kiruhab68 3 ปีที่แล้ว +19

    መጨረሻው ላይ ያሳዛቹት አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👏🏻✌️❤️

    • @eyoelg5142
      @eyoelg5142 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የተመቸኝ ፓርት 😂😂😂

  • @Khalidsee
    @Khalidsee 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam emyamer film new industryu eytekyer new malet new temert alew acheraresu konjo new hiwot endez nate hulem be dest acheraresh aynorem emgebaw film new achebchebenal ✔

  • @mekdeskebede9804
    @mekdeskebede9804 3 ปีที่แล้ว +43

    ያብርሽ ጋደኛ በጣም ገራሚ ናቸው ውውበዚህ ሠአት እደዚህ አይነት ጋደኛ ማግኘት ይገርማል

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኮሜንቱን ሙገሳ አይቼ ነው ላየው የገባውት ግን ከተጋነነለት በታች ነው ምኑም ውል የለውም

  • @naysfood9840
    @naysfood9840 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር ጥራት ያለው ፊልም ናፍቆኝ ነበር ማለት ነው

  • @jescamahoro2191
    @jescamahoro2191 2 หลายเดือนก่อน

    This movie will kill me with laughter😂😂😂